MK TV || የአብርሃም እንግዳ || ወ\ሮ ሐና ግርማ || ለልጆች ጊዜ መስጠት ያስፈልጋል

  Рет қаралды 7,066

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Жыл бұрын

Subscribe and share kzfaq.info?s....
kzfaq.info?s....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Пікірлер: 52
@Aster-ts9yf
@Aster-ts9yf 6 күн бұрын
በጣም ደስ ይሚል ለብዙወች አረያ የምትሆኝ ሴት ነሽ ፈጣሪ ከነልጆችሽ አብዝቶ ይባርካቹህ በርችልን በውነት
@egziharya4826
@egziharya4826 Жыл бұрын
ሰው መሆን የሚፈልገው ልጅ ትክክለኛ ምርጫና ፍላጎት ነው። ሰው ሳይሆኑ ፕሮፌሰር ዶ/ር ኢንጂነር የሐይማኖት አባት ባለስልጣን ወዘተ ቢሆኑ ትርጉም አልባ እኮ ነው ሰው ሳይሆኑ ሰው መስለው መኖር።
@ethielezayina701
@ethielezayina701 2 ай бұрын
ቃሌ ህይዉት ያሰማልን!
@fnti2276
@fnti2276 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r Жыл бұрын
የአብራም እንግዳ ተባረኩልን እሄን የመሰለ አስተማሪ ፕሮግራም እኔድንሰማ ስላደረጋችሁን ልጆቹም እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይፈጽምላችሁ ሁሉም ወላጅ እሄን መስማት አለበት
@zeewegd905
@zeewegd905 Жыл бұрын
እንዳንቺ አይነት እናቶችን ሺህ ያርግልን ፍፃሜአቸውን ያሳምርልን የህፃናቱን
@sirgutgebrekidan3337
@sirgutgebrekidan3337 Жыл бұрын
ውድ እህቴ ሀና እግዚአብሔር ትንሿን ቤተክርስቲያን እንድትሰሪ መንገድ ያሳየሽ ምስጋና ይግባው እኛንም በጸሎት አስቡን አደራ ። ተረካቢ ልጆቻችን በቤቱ ያጸናችሁ ። እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
@user-nn9ts9zc6p
@user-nn9ts9zc6p Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@Aster-ts9yf
@Aster-ts9yf 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@yohanseteferi
@yohanseteferi Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አምላከ ዳዊት ጥበቡን ይግለጽላችሁ
@galamogalamo1441
@galamogalamo1441 Жыл бұрын
ለልጆቹምዝማሬመላእክትንያሰማልንበቤቱአፅቶያሳድግልን
@abacustech0912
@abacustech0912 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ሆይ አንተ ጎበኜን ሀገራችንን ሰላም አድርግልን
@user-zp3os8zq5j
@user-zp3os8zq5j Жыл бұрын
ቅድስት ኪዳነ ምሕረት የልባችኹን መሻት ትፈጽምላችኹ እናተን አለማድነቅ አይቻልም 💓
@mtolla05
@mtolla05 Жыл бұрын
እንኳን አልሄድሽ የኔ አስተዋይ። ለወንድ ልጅ መጥፎ እድሜ ነው ልጆችሽ ያሉበት እድሜ ውጪ ለመሄድ። ስንቶቹ ተበላሽተዋል
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፋፃሜያችሁን ያሳምርልን
@kweesweet8802
@kweesweet8802 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናችሁ በዚህ ዘመን እንዲህ ተበባረከ ቤተሰብ ማየት እጂግ ያስደስታ ለሌሎችም አረያ ትሆናላችሁ😍
@marthachane9777
@marthachane9777 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልን
@nesanetbirhanu9571
@nesanetbirhanu9571 Жыл бұрын
በዕውት በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ናቹ ልጆች እግዚአብሔር በጥበብ በሞግስ ያሳድጋቹ መጨረሻቹኹን መድኃኔ ዓለም ያሳምርላቹኹ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@asterabate5029
@asterabate5029 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ ናት በእዉነት እድሜና ፀጋዉን ያድለን
@marthachane9777
@marthachane9777 Жыл бұрын
ጎበዝ እናት ነሽ
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍፃሚያችሁን ያሳምርላችሁ
@yabseraashagre9539
@yabseraashagre9539 Жыл бұрын
ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ይባርካችሁ
@user-hb9dz3ld7b
@user-hb9dz3ld7b Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ
@AnimalFactview
@AnimalFactview Жыл бұрын
በቤቱ ያጽናችሁ በጥበብ በሞገስ ያሳድጋችሁ።
@asterteklearegay9938
@asterteklearegay9938 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድጋቹ በቤቱ ያፅናልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማል!
@elisdemeke1799
@elisdemeke1799 Жыл бұрын
ምክርሽ ደስ ይላል እኛ ግን በስደት ያለን እዴት እናድርግ
@martaberhnu377
@martaberhnu377 Жыл бұрын
የቅዱሳን አምላክ እግዚሐብሔር ይመስገን አሜን ማህበረ ቅዱሳን ተባረኩ እደዚህ አስተማሪ አርሃያ የሚሆን ኘሮግራም ስለምትሰሩ በእዉነት የተባረከች እናት ናት ወላጆች ከሷ ብዙ እንማራለን ተባረኪ
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 Жыл бұрын
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን
@elroitube27
@elroitube27 Жыл бұрын
እውነት ነው ሰው መሆን ይቀድማል እግዚአብሔር ሰው ያድርግህ እንዲህ ነው ወላጅ ለልጆች ምሳሌ መሆን በተግባር ለወግ ማዕረግ እግዚአብሔር ያብቃችሁ
@hilmmelmelekgojjam3596
@hilmmelmelekgojjam3596 Жыл бұрын
ጎበዝ እናት ነች ልዧችሽ እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግላቹሁ
@user-jy7iq8pr1d
@user-jy7iq8pr1d Жыл бұрын
👏👏👏👏👏🙏💓
@melesechwolde4112
@melesechwolde4112 Жыл бұрын
tbarkuuuuu
@sisaytefera8278
@sisaytefera8278 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በፀጋው ያሳድጋችሁ! ከክፉው ሁሉ ይጠብቃችሁ!
@hreesaf4948
@hreesaf4948 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርካቹ በቤቱ ያፅናቹ🙏
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድጋቹ እኔም ከስደት ስመለስመልካምእናትሆኝ ለልጁችምንፈሳዊእንዲሆኑነው የምንፈልገው እንደእግዚአብሔርፍቃድ።
@user-zp3os8zq5j
@user-zp3os8zq5j Жыл бұрын
ኦ ጌታ ሆይ
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 Жыл бұрын
መጀመርያ እግዚኣብሄር ይመስገን ነዚ ቅዱስ ሓሳብ ክርኢን ክሰምዕን ዘብቃካኒ እግዚኣብሄር ኣምላክ ኣቦይ ክብርቲ ሓፍተይ ኣነ ቃላት የብለይን ነዓኺ ዝገልጽ ከምቲ ጌታና እየሱስ ክርስቶስ ንዘማሪ ዳዊት ከም ልበይ ዝበሎ ከም ልበይ ክብለኪ ይፈቱ ብ ሓቂ ብሓቂየ ዝብለኪ ዝወሰንኩሞ ንደቁኹም ውሳና ንሕጂ ብደገ ዝርእየኩም ሰብ ክብ ስደት መሊሶሞም ኢሉ ከም ዓያሹ ይሓስበኩም ይኾኑ እዮም ጽባሕ ንግሆ ግን ዝይውዳእ ሃፍቲ ነብሲ ሒዞም ደቅኹም ኣብ ዝብጻሕ ምስ በጽሑ ነቶም ናይ ሲጋ ሃፍቲ ዝሓዙ ተመልኪትኩም ክትርእይዎም ከለኹም መን እዩ ቲኪኪለኛ ሃፍታም ኣብ ስደት እየ ዝነብር ኣደ ማናቱ ኣወዳት እየ ክብሪ ንኪዳነምህረት ግን ሓንቲ መዓልቲ እፎይ ኢለ ኣይፈልጥን ኣየ ዓይኒ ዓይኖም እየ ዝርእዮም ዝውዕል ስደት ምህላወይ ኣዝየ እየ ዝችነቅን ዝፈርህን ደካማ ስለ ዝኾንኩ ሓደራኹም ይሕዋት ነዛ ናተይ ጽሕፍቲ ተንቢቡ ብጸሎትኩም ደግፉኒ ከምዛ እዛ ክብርቲ ኣደ ረኺባቶ ዘላ በረከት ነዓይ ከኣ ክዕድለኒ ፈጣቲ ኩሉ ኣለም ኣላሚኑኒ ኩሉ ነገርኪ ናተይ ምንዮት ኢኺ ኪዳነምህረት ንድቁናን ቕሺናን ፕፕስናን የብቅዓዮም ኪዳነምህረት ትኹን ስንቅኹም ገዳም እዮርሳለም ይኹነልኩም ዞምደቀይ ቅዱስ ሚኦኣኤል በዓል ሴፍ ምሳኹም ይኹን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾⛪✝️📖☝🏾😭💐💐💐💐💐💐💐💐🕊️🇪🇷 ጸሎትኩም ደግፉና
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 Жыл бұрын
🙏💛🙏
@extrachange8771
@extrachange8771 Жыл бұрын
የአብነት ት/ት ቤት is Everything my littel dood! 😘 ዘ መና ዊነዉ👌😇
@user-dy3jg6mv2q
@user-dy3jg6mv2q Жыл бұрын
እድግ በሉልን በክብር በጸጋው።
@emebettsegaye2664
@emebettsegaye2664 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@user-zp3os8zq5j
@user-zp3os8zq5j Жыл бұрын
ግን ለወደ ፊት ምን መሆን ትፈልጋለኽ ስትለው ሰው መሆን አለ በእውነቱ ሰው ለመሆን ያብቃን!!
@user-zp3os8zq5j
@user-zp3os8zq5j Жыл бұрын
በዚህ ዘመን ለልጆቻችን ታላቅ ዋጋ ልንከፍል ይገባል ክርስቲያናዊ ቤተሰብ በለናችኹዋል በእውነት!
@galamogalamo1441
@galamogalamo1441 Жыл бұрын
በእዉነትእግዚአብሔርእረጅምእድሜናጤናችሁንይስጥልንበጣምልዩእናትነሽከአችብዙትምህርትየምንወስድበትነዉማህበሩንያስፋልን
@wowtube4707
@wowtube4707 Жыл бұрын
subscrib lemtfelgu Orthodox emelsalehu
@extrachange8771
@extrachange8771 Жыл бұрын
የልጆች አብነት ትምህርት ቤት በአዳሪት/ቤት ደረጃ ካለ ዉጭ አገር ልጆቻቸዉን ልከዉ የሚያስተምሩ አሉና ይታሰብበት በአስቸኳይ👈
@extrachange8771
@extrachange8771 Жыл бұрын
ካለም ንገሩንና ማስታወቂያ ይሰራበት!! ቤተክርስቲያን ብቻ ለገጠር እንጂ ከተማላይ መጠፍጠፍ ይብቃ በጀቱ ለትምህርት ቤት ይዋል። ከ"መንግስት" ተስፋ ቆርጦ ህዝብ ነዉ መ👈👉ንግስት ብሎ ማሰብ መጀመር!! Let's get back to work!🙏
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Жыл бұрын
አቡነ ኤርምያስ የሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት እንዳስጀመሩ እናዉቃለን በጦርነቱ እና በገንዘብ እጥረት ተቋርጦ ነበር አሁን ምን እንደደረሰ አላዉቅም
@extrachange8771
@extrachange8771 Жыл бұрын
ስታድክ ምንመሆን ትፈልጋለህ?? 👉ሰዉ ያልከዉ ልቤን ገዛዉ!🙏
@sisayyekoye107
@sisayyekoye107 Жыл бұрын
በዚ አስከፊ ዘመን እንዲ አይነት ህፃናትን ማየት እንዴት ያስደስታል
81ዱ መፅሃፍ ቅዱስ ለምን በወንጌላውያን ቤተ እምነት እንደ እግዚሀብሄር ቃል ተቀባይነትን አላገኘም
2:04:25
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 113 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 64 МЛН
Serving, Glorifying, and Praising God|EOTC Mahibere Kidusan USA Campus Ministries(Gibi Gubaeyat)
11:29
Campus Ministry (Gibi Gubae), EOTCMK USA
Рет қаралды 13 М.
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 113 МЛН