"ልሞክራት" ምርጥና ገራሚ የገጠር ድራማ(Limokirat New Ethiopian Dirama ) 2023

  Рет қаралды 50,599

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

Жыл бұрын

Пікірлер: 187
@mogesatlie
@mogesatlie Жыл бұрын
የብርቁ አድናቂዎች 👍👍 አሳዩኝ 👍👍
@belayenesh3862
@belayenesh3862 Жыл бұрын
የብሩቁና የጨረቃ አድናቂዎች 👍👍
@zemzemmustefa5012
@zemzemmustefa5012 Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጊዶቻችን😢😢
@gdggg2692
@gdggg2692 Жыл бұрын
ሰላም አለኩም በል ስትለው ሰላም መላኩ አላለም 😂 በሳቅ ሞትኩኝ ማርያምን ደብሮኝ ነበር 😢❤ ፍትህ ለሐገራችን ለሚሰቃዩ ሁሉ እህህ ውድ ኦርቶዶክሳዊያን በፀሎት ትጉ 😢 ሐገራችን ሰላም ከጠፋ ሰነባብቷል ሙስሊም ወገኖቼ እህህህ ባለፈው ይሄንን ስቃይ☝️52 ወጣቶችንም ገለውብናል☝️ አይተነዋል አይዞን በፀሎት በርቱ ታልፉታላችሁ😢😢
@user-oc2np1vm1t
@user-oc2np1vm1t Жыл бұрын
እስልምናችን ከሁሉም በላይ ነው 😢😢☝️🕌😢
@Aberos556
@Aberos556 Жыл бұрын
በመጀመርያ በጣም ነው የምወዳችሁ❤ (አስላም አሌኩም) (ማለት ) (የፈጣሪ ሰላም በእናንተ ላይ ይውረድ ማለት ነው ) (ዋአሌኩም አሰላም) ( በሁላችንም ላይ የፈጣሪ ሰላም ይውረድልን ማለት ነው ) በጣም ደስ ይላል ሰላምታ እራሱ እንደምርቃት ነው
@mosthmohamed4492
@mosthmohamed4492 Жыл бұрын
ፍትህ፣ለመስኪዶቻችን፣ፍትህ፣ለሙስሊሙ፣ኡማ፣ፍትህ፣ፍትህ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
🤣🤣አይ ጨረቃ እኔም ልሞክረው 🤣🤣ሰው ፈርቼ ነው 🤣🤣🤣ስወድሽ ስታምሩ ❤❤ዳቦ በሻይ መባሉ ካልቀረ
@werwer9219
@werwer9219 Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጊዶቻችን😢😢😢
@lubabato4231
@lubabato4231 Жыл бұрын
እደኔብርቁ የሚያዝናናው ሰወዳችሁ😂😂😂
@user-eo7jo9zp9u
@user-eo7jo9zp9u Жыл бұрын
ውይኔ አሠላማአለይኩም
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
"ልዋኝ አሳ ይበላኛል "😅😀😀😀😀😀
@user-lh8mm9ti1b
@user-lh8mm9ti1b Жыл бұрын
እኔ በሂወቴ እንደዚህ በድራማ ተደስቸ አላውቅም ምርጥ ልጆች እንዳሏት ሀገሬ ተኩራ አንደኛ ናችሁ የማንንም ዘረኛ አክቲቪስት አልሰማም
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Жыл бұрын
አይ ብርቁ አድርቁ😄 የታላችው አድናቂዎቹ😀
@nahombirhanu7639
@nahombirhanu7639 Жыл бұрын
ብርቁሻ አንደኛ እወድሐለው በርታልኝ።
@Kalidesmael
@Kalidesmael Жыл бұрын
የብርቁ አድባቂወች ቤተሰብ ሁኑኝ
@genatdemalash1385
@genatdemalash1385 Жыл бұрын
ብርቁና ጨረቃ በጣም ሚገርሙ ሰወች
@user-ve5oe4dt5b
@user-ve5oe4dt5b Жыл бұрын
በርቱልን ሁላችሁም በጣም ጎበዝ ናችሁ በተለይ ብርቁና ጨረቃ ሆዳችንን በሳቅ አቆሰላችሁት በርቱ ሀገራችንን እግዚአብሔር ሰላሟን ያብዛልን::
@user-cm5pp5ss7t
@user-cm5pp5ss7t Жыл бұрын
ብርቁና አሰተማሪ የሚያደንቅ እንያችህዶቦ በሻይ የበላ ኑ ቶሎ😅😅😅😂😂
@merkebumanaye9141
@merkebumanaye9141 Жыл бұрын
ብርቁ አይጠገብም😍😂😂
"እናዉቃለን" አስቂኝ የገጠር ድራማ( Enawkalen) New Ethiopian Comady 2022
25:30
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 181 М.
ፈሪዳው አዲስ ገራሚ የገጠር ድራማ(Feridaw New Ethiopian Dirama) 2024
26:20
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 165 МЛН
ቀይራ ሰጠችዉ ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Keyira Setechiw New Ethiopian Dirama) 2023
33:16
የራያ ባህላዊ ሰርግ
13:42
Akalu Tube
Рет қаралды 11 М.
እንደዚህም አለ ያስባለ (Endezihim Ale Yasbale) New 2024
1:13:44
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 45 М.
🛑 || ኦርቶዶክሳዊ መንፈሳዊነት || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024
1:42:09
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 137 М.
"እረካሁ" ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Erekahu New Ethiopian Dirama) 2023
30:06
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 150 М.
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42