"ያልገባሁበት አለ" ምርጥና አዝናኝ የገጠር ድራማ(Yalgebahubet AleNw Ethiopian Dirama) 2023

  Рет қаралды 99,617

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

Жыл бұрын

Пікірлер: 391
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob Жыл бұрын
ብርቁና እመዋይ ምጡልን አበጂሽ እናቴን የምትመስኝ ነገር 😢😢😢 ላይክ አምሮኛል200ላይክ አድርጉኝ😂
@user-wb8ib7xv8j
@user-wb8ib7xv8j Жыл бұрын
እንደኔ😢😢😢
@tgistEshetu-tc7pi
@tgistEshetu-tc7pi 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-sd8kg3zj5l
@user-sd8kg3zj5l Жыл бұрын
3 ታቸዉ ባንድ ሲመጡ እንደኔ የሚሮጠዉ ማነዉ ተደፍቼነበር እመዋ ብርቁ እና ታደሠ ሥወዳችሁ 💚💛❤
@sadiaa2088
@sadiaa2088 Жыл бұрын
እኔም ባአድ የሚሰሩት ብቻነው የምክታተለው
@user-me3tr3lh5t
@user-me3tr3lh5t Жыл бұрын
ፊልምአልወድም እነዚህንታይግን ቤተሰቦቸንያየሁይመስለኛል
@bateablneha5887
@bateablneha5887 Жыл бұрын
ኑ የመዳም ቅመሞች እነብርቁን እንይ ሰላማቹ ይብዛ በስደት ያላቹህ እህት ወድሞች 🙏🙏
@abebamiki4193
@abebamiki4193 Жыл бұрын
አሜን ላንችም ውዴ
@malikatamn2589
@malikatamn2589 Жыл бұрын
አሜን አሜን ለሁላችን እህቴ
@mozahsaif4108
@mozahsaif4108 Жыл бұрын
አሚንንን
@biraraendalewadmas-pi8oh
@biraraendalewadmas-pi8oh Жыл бұрын
አሜን
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 Жыл бұрын
መጥቻለሁ ካለሁበት እሺ ታዛዥ ነኝ ቤቲ ዬ የኔ ቅመም ላንቺም ሰላምሽ ይትረፍረፍ ውድድ❤❤❤❤
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t Жыл бұрын
የታደስ ጓደኛን ማነው እንደኔ የማሳዝነው አንጀቴን በለው እሱ እሴት ጉያ ስርመጠመጥ እንደተመታ አላወቀች 😢😢😢😢😢
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o Жыл бұрын
ዋሸለትኮ አዳ
@MedinaTube-no5ko
@MedinaTube-no5ko Жыл бұрын
አይዞሽ ታቃለች😂
@sofiloveaumeamen1222
@sofiloveaumeamen1222 Жыл бұрын
በጣም እኔም እንዴት እዳሣዘነኝ 😢
@aylaferdos4742
@aylaferdos4742 Жыл бұрын
😂😂😂
@tsehayababaw2126
@tsehayababaw2126 Жыл бұрын
ኧረ ሰላም ናፈቀኝ ወገኖቼ😢😢😢 እስኪ ሁላችንም በየእምነታችን እንፀልይ🙏🙏🙏
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p Жыл бұрын
ፍጣሪይታረቀን😢😢😢እጂእኔስ😢😢😢አልቻልኩም በስደት የአገራችንጉዳይ😢😢😢
@racheltakala7118
@racheltakala7118 Жыл бұрын
ባሉን አግብተሽ ሙተሽ እሱ አይተኛ እኔ አልተኛ ወረኛ
@racheltakala7118
@racheltakala7118 Жыл бұрын
ምን አይነት ክፍ ነሽ ድፍት ያርግሽ አበጀሽ
@user-me3tr3lh5t
@user-me3tr3lh5t Жыл бұрын
በጣምወላሂ
@user-me3tr3lh5t
@user-me3tr3lh5t Жыл бұрын
​@@racheltakala7118 ምንማለትነው😂😂
@user-kp5ze7yc6j
@user-kp5ze7yc6j Жыл бұрын
የአበጀሽ ወንድም አስተዋይ ነው 👌
@hiwot-
@hiwot- Жыл бұрын
በጣም
@marymeadmeadme9520
@marymeadmeadme9520 Жыл бұрын
አንደኛነኝ የነብርቁ የነእምዋ የነ አያታደ አድናቂዎች የትናችሁ
@omrmobile2678
@omrmobile2678 Жыл бұрын
የታደሰ ጋደኛ ታማኝና ወዳ ወድ ነው ሲመቸኝ
@user-hb8zz2zm4j
@user-hb8zz2zm4j Жыл бұрын
እንደ አለሜ ባል ነው እንጂ ካገቡ አይቀር ወንዳወንድ አባ ኮስትር ቀብራራ እ 😄😄
@mekiafeker6961
@mekiafeker6961 Жыл бұрын
ሰህ እኔም ይመቸኛል
@user-vk5oh8hs2j
@user-vk5oh8hs2j Жыл бұрын
ሣህ እኔም እንደዚህ አይነት ነው እሚመቸኝ😂😂😂
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
ቆፍጣና ሲሆን ነው ወንድ ልጅ ሽልጥልጥ ርሚጥሙጥ ወንድ ያሥጠሉኛል
@user-ub5tu6fm2z
@user-ub5tu6fm2z Жыл бұрын
ኢወላ😂😂😂ጀነን ያለ
@dubaidubai5171
@dubaidubai5171 Жыл бұрын
ብርቁ በጣምም አትቅበጥ 😂😂እመዋን አታድክማት እሽ ❤
@tzitab8961
@tzitab8961 Жыл бұрын
የብርቁ ፀባይ ይስተካከል ዛሬ ብዙም አልተመቸኝም የሚወሩት አይሰማም እሱየሚላምጠዉነዉ የሚሰማዉ
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob Жыл бұрын
😘😘😘አያ ጥሌ በጣም ነው የምውደው የታዴ ጓደኛ ግርማ ሞገስ አለው
@bayushegame5760
@bayushegame5760 Жыл бұрын
የታዴ ጋደኛ መልካም ሰው ነው እማዋ አትናደጂበት ባክሸ ደሞ መልካም ወንድም አለሸ
@abershealemayhu958
@abershealemayhu958 Жыл бұрын
ማንን ከማን ላበላልጥ የአማርኛ ፊልም አስጠልቶኝ ነበር ተባረክ
@wossenlakew9157
@wossenlakew9157 Жыл бұрын
እነመዋ ያገሬ ልጆች እንኳን በደናተገናኛችሁ ታዴ. ቢጎዳም በራሱችግር
@user-jh3cu9tb5s
@user-jh3cu9tb5s Жыл бұрын
ኧረ ለሰላም ዱአ እናድርግ ወገኖቸ ሰላም ናፈቀን ወገኖቻችን ተሰቃዩ😢😢😢😢😢😢
@user-me3tr3lh5t
@user-me3tr3lh5t Жыл бұрын
በጣም አላህፈረጃውንያቅርብልን
@user-lq3gh6fi2g
@user-lq3gh6fi2g Жыл бұрын
የአለምየ ባሌ የእውነት ኢትዮጵያዊ ጀግና ባል ነው ጨዋ አይ እስከ ተማሩ ወንዶች 😂😂😂😂
@alem3455
@alem3455 Жыл бұрын
❤❤❤❤ ሰላም አይ ብረቁ ብሩቁኔ የምትወዱ ላይክ
@user-Zareenawloachin
@user-Zareenawloachin Жыл бұрын
አያ ጥላያ ታሪኩ ብርሀኑ ባባን ጋር የሚመሳሰልባቹህ ላይክ ግጩኝ
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n Жыл бұрын
አያ፡አጥሌ፡አቤት፡ስወድህ፡አቤት፡መልክ፡ጀግንነት፡ዋዉ፡ዋዉ
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 Жыл бұрын
ወይታዴ እንኳን ወደ ቤትህ ተመለስክ አስተማሪ ድራማ ነውበርቱ
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
አይ እናት ❤❤😢😢
@TheBex2007
@TheBex2007 Жыл бұрын
I love Aya Tilaye. His acting and his thinking in the drama are really appreciated.
@YT-yn5ck
@YT-yn5ck Жыл бұрын
የታደሰ እና የጓደኛው አዲናቂ ነኝ 💜💜💜💜💜💜👍👍👍👍👍👍
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p Жыл бұрын
አቤት😮😮😮እያያ😮ጥላየጀግናወንድም😢😢😢
@selame3757
@selame3757 Жыл бұрын
እምዋ❤❤ ወይኔ ወንድምሽን ደግሞ በጣምኖ የምወደዉ አይላቪዉ ሙጪጪ አያጥሌየኔ ጀግና
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
😅😅😅😅ሙጭጭ
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Жыл бұрын
ፎቃ፣ገባልሽ😂😂😂
@habtamalemayehu8227
@habtamalemayehu8227 Жыл бұрын
የብርቁ አቆረጣጠም 😂😂🥰
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 2 ай бұрын
አቤት የጥላየ እረጋታ የሀይሌ ወንድነት ማአሻ አላህ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
ምስኪን አበጀሽ ዙሮ ዙሮ ጦሱ ላንች ሆነ የብርቁ ነገር ልብ አውልቅ ወይ አለሜ "እንደነገሩ እሸኝዋለሁ" 😅😅
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
ብርቁ የሚጠጣበት መልቲ አያቴ ቤት ነበር የምንጠጣበት በጣም ደስ የሚለኝ መጠጫ
@user-qe4nn9jc8e
@user-qe4nn9jc8e Жыл бұрын
ብርቁ እመዋ እወዳችሁዋለሁ❤
@user-pg8bp9vc3f
@user-pg8bp9vc3f Жыл бұрын
እንዴት እደምጠብቃቸዉ የዛሬዉ ❤❤❤❤❤❤
@dubai1280
@dubai1280 Жыл бұрын
የታደ ጓደኛ ታማኝ ሚሥጠረኛ ዋዉ❤❤❤❤
@zamzam372
@zamzam372 Жыл бұрын
እረ ብርቁ ይበቃሀል መቆርጠሙ ያተ መገርደፍ አላሰማ አለ ቀነስ አድርገው እደት እያደረገ ያሞሰካዋል ቱ እደዚህ እያደረገ እሚበላ ሰው ስጠላ 😂😂😂😂😂😂😂አየ ታዴ ዙሮዙሮ ቀምሶ መጣ ዘዋሪ ወድኮ መጨረሻው እድህ ነው አበጀሽ አችን ሰጥቶታል መቸም 🥰🥰🥰🥰
@Rahma-kf4fe
@Rahma-kf4fe Жыл бұрын
አይ እናት ብቻ መምሰል ሳይሆን ሁናችሁ አሳይታችሁናል ሁላችሁንም እወዳችኀለሁ
@zinetnuru136
@zinetnuru136 Жыл бұрын
በሩን ዘጋው ወይኔ ጉድሽ አለሜ በያዝው ሽመል ክክክክክክ
@user-zr7xf2dl2j
@user-zr7xf2dl2j Жыл бұрын
እኳን ደና መጣችሁ ውይ እዴት እደናፈቃችሁኝ ወላሂ😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@xs5yd4rhgw
@xs5yd4rhgw Жыл бұрын
የመዋ ወዲምና ያለሜ ባል ስወዳችሁሁሁሁሁሁ🥰🥰🥰
@emilyalove8284
@emilyalove8284 Жыл бұрын
ማሩካዎች❤
@rihennamehemmed9830
@rihennamehemmed9830 Жыл бұрын
ወዮ ብርቁ አቆረጣጠምክ እኔንም አበሳጨኝ😡😡😡😡😂😂😂😂😂እምዋ የከተማ ጫማ ይመስል😂😂እቦሳ እፃን ሚያጨበጭብ ይመስላል😂😂😂
@zuzutuba4436
@zuzutuba4436 Жыл бұрын
እኔኮ ድራማ እሥከመሆኑ ያጠራጥረኛል ክክክክክክክክክ ይመቻችሁ
@nasanate8410
@nasanate8410 Жыл бұрын
የታዴጓደኛግን,ውድንትክ😊😊
@user-tj6ks7kz1w
@user-tj6ks7kz1w Жыл бұрын
አለሜ ጉድሽ ፈላ በሩን ዘጋው😂😂😂😂
@susususu7128
@susususu7128 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ❤❤❤
@mastwalgetnetwassie
@mastwalgetnetwassie Жыл бұрын
አለምዬ አርጉዝ ናት የምትሉ like
@rakold8482
@rakold8482 Жыл бұрын
ልክክክ ገምተሻል
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p Жыл бұрын
😂😂😂ከመቸው
@Ggg-gz3vu
@Ggg-gz3vu Жыл бұрын
ዋው ምርጦች እንካን በሠላም መጣችሁልን😍😍😍😍😍👌
@zebibaabdulkadir5995
@zebibaabdulkadir5995 Жыл бұрын
አሁንስ ድራማ አልመሠለኝም😮😮 የትወና ጥግ😊😊
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p Жыл бұрын
እንኮንደናመጣቹ❤❤❤ውዶች❤❤❤ታደሰተሻለሆይ😢😢😢😢እግዚአብሔር ይማርህ😢😢😢እውነት እየመሰለኝ😢😢😢
@user-xr4us9ww1d
@user-xr4us9ww1d Жыл бұрын
ጀግና ያለሜባል ወድልጅ. ሚስጥር ጣባቂነው አበጀሺ የኔሙስኪን ❤❤❤❤❤❤. በርቁ ደግሞ አድርቅ ❤❤❤❤
@emmazero3023
@emmazero3023 Жыл бұрын
የምወዳችሁ😊❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-ce4gj6lt8n
@user-ce4gj6lt8n Жыл бұрын
የታደሰን መጨረሻ ማየት ናፈቀኝ
@mesfinmesfin768
@mesfinmesfin768 Жыл бұрын
የኔ ገጠሬዎች ልዩ ናቸው
@sikosilo7977
@sikosilo7977 Жыл бұрын
እናንተ 3ታችሁ ብቻ ስትመጡ ነው የማየው ኡፍፍፍ እንደትኮ እንደምወዳችሁ ብርቁ ድብስቅቅቅቅ ወተቱንንንን
@ghiontube746
@ghiontube746 Жыл бұрын
ጎበዞች
@BintSeidTube-ts6lh
@BintSeidTube-ts6lh Жыл бұрын
ብርቁና እናቱ አበጀሽ ና ጋሽ ታዴ የሴቶቹ አለቃ በመገናኘታቸው ደስ ያላችሁ ላይክ አድርጉኝማ ልቁጠራችሁ አይ ታድ የኔ ልክስክስ. ክክክክክ
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 Жыл бұрын
የኔ ብሎ አክብሮ ጠርቶ? ልክስክስ ማለት በህግ ያስቀጣል😂😂😂
@BintSeidTube-ts6lh
@BintSeidTube-ts6lh Жыл бұрын
@@netsanetworku2852 የኢትዮ እኮ ህግ የለም ህግማ ቢኖር ታዴ እንዲህ በጥይት ተመቶ የመታችው አድሲቱ ውሽማ ትታሰር ነበር ክክክክክክ
@hiwot-
@hiwot- Жыл бұрын
በርቱልኝ
@kedirmoges9033
@kedirmoges9033 Жыл бұрын
እሱቤ ውስጤ እየሆነ ነው ❤😂❤😂❤😂
@user-wx7ps4dr3s
@user-wx7ps4dr3s Жыл бұрын
ልዩ ናችሁኮ❤❤❤❤
@abebamiki4193
@abebamiki4193 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁልን ቤተሰብ እንወዳችሗለን
@semiratube5568
@semiratube5568 11 ай бұрын
አይሱባለው ሙቺ
@abebemalsa6160
@abebemalsa6160 Жыл бұрын
እንደ አበሻ እንቁላል አለቾ አበጀሽ አንደኛ
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 Жыл бұрын
የኔ ምርጦች ስወዳችሁ ❤❤❤በርቱልን
@dwaleyahdwaleyah
@dwaleyahdwaleyah Жыл бұрын
ልክ እንደ እናቴ የዋህ ሴት እምዋ ስወድሽ
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
ያረቢ ብርቁ አሁንሥ አሥጠላ ያንተቆሎ ይረብሻል ኧረአበዛኸው
@user-xr2ub5kx5c
@user-xr2ub5kx5c Жыл бұрын
ከሱባለው አይነት ባል ይጠብቃችሁ 😂😂😂😂😂😂😂
@user-jy7qj6ir7t
@user-jy7qj6ir7t Жыл бұрын
የሳኡዲወዶችሁሉም እደሱአይነትናቸው😂😂😂
@magdes6631
@magdes6631 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@zeharaahimed1818
@zeharaahimed1818 Жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ዛሬ
@user-vx7id7wt3m
@user-vx7id7wt3m Жыл бұрын
ያበጀሽ ወንድም ግን ወንድሜን ይመስለኛል ለእህቱ ያለው ቦታ
@MariamMariam-id9fz
@MariamMariam-id9fz Жыл бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂 አበጀሽ ባልሽ ሌላ ሴት አግብቶ ነዉ የተመታዉ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Rahma-kf4fe
@Rahma-kf4fe Жыл бұрын
ኪኪኪኪኪ
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
😂😂
@user-oj5bz4by6o
@user-oj5bz4by6o Жыл бұрын
ነገረኛ እስኪ ሚሥጥር ጠብቂ😂😂😂😂😂
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p Жыл бұрын
😂😂😂😂ምን አለ ዝም ብንል😂😂😂
@ns8691
@ns8691 Жыл бұрын
😅😅😅😅
@rihennamehemmed9830
@rihennamehemmed9830 Жыл бұрын
እምዋ😢😢😢😢ስትችልበት🥰🥰🥰
@tarytary495
@tarytary495 Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችው ውዶችዬ እረ መጨረሻውን ለማዬት በጣም ጋጋው
@user-qz6ww6qr9i
@user-qz6ww6qr9i 28 күн бұрын
አይ ብርቁ ልብ አውልቅ
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l Жыл бұрын
ማርያምን በጉጉት የማየው ድራማነው ከነቃቃቹ ስትመቹኝ
@bayushegame5760
@bayushegame5760 Жыл бұрын
ብርቅዬ ሁሌ እንደበላህ😂
@LadyOman-gj9bq
@LadyOman-gj9bq Жыл бұрын
የእኔ ናት ልክ እንደ እመዋናት ቲንሹም ትልቁም ቢሰድባት ቢበድላት አሜን ብላ ነው ምትቀበል ኡፍፍፍ ምናለ የእሳን ልብ ቢሰጠኝ
@user-me3tr3lh5t
@user-me3tr3lh5t Жыл бұрын
ተፈጥሮነው 😂
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 Жыл бұрын
ነብሶች ❤️❤️👌
@tgalmey
@tgalmey Жыл бұрын
Abejishi eko telyalchi gatane ❤❤❤❤❤❤❤
@marizatube5186
@marizatube5186 Жыл бұрын
እመዋ የኔ ፍቅር ዛሬስ መራለች ❤
@tube5986
@tube5986 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ🥰🥰🥰
@semerbintbabasusu8220
@semerbintbabasusu8220 Жыл бұрын
ታደሰ እቤቱ ተመለሰ😅😅
@user-fv1hb5lu7e
@user-fv1hb5lu7e Жыл бұрын
Yeketema chama
@user-sv1xx2qo2e
@user-sv1xx2qo2e Жыл бұрын
እንኳንሰላምመጣቺሁ,
@Hb-eb1oo
@Hb-eb1oo Жыл бұрын
ስ ወ ዳችሁ ❤❤❤
@FdfgHfghj-sw8up
@FdfgHfghj-sw8up Жыл бұрын
ዋው ጓደኝነት ማለት ዋሸለት ሚስጊን አይ ታደሰ
@gheremewaraghaw4993
@gheremewaraghaw4993 Жыл бұрын
Aya Tilaye Gobez tileyaleh
@ghuhyyy
@ghuhyyy Жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ አንደኛ ነኝ ዛሬ😮😮😮😮
@zamzzamzam6002
@zamzzamzam6002 Жыл бұрын
እኳንደህናመጣችሁዉዶችየ❤❤❤❤❤
@gheremewaraghaw4993
@gheremewaraghaw4993 Жыл бұрын
Aleme Gobez Gobe,
@user-gb6wu9ew6f
@user-gb6wu9ew6f Жыл бұрын
ኮስታራው ሀይሌ ስወድለት
@yoyooz45
@yoyooz45 Жыл бұрын
በረቁ ገበዘ ተወናዋኝ ቀሪዎችም ጎበዙ❤😂
@eyerusalemdesta1229
@eyerusalemdesta1229 Жыл бұрын
Wow it is good news
@agereeageree8190
@agereeageree8190 Жыл бұрын
አይ ታዴ መጨረሻክ ናፈቀኝ
@user-vx7id7wt3m
@user-vx7id7wt3m Жыл бұрын
እንኳንም ደና መጣችሁ
@sameeraadam3135
@sameeraadam3135 Жыл бұрын
ታድለን እመዋና ብርቁ መጡ ገባገባ በሉ የመዳም ቅመሞች
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 Жыл бұрын
እሺ መጥቻለሁ ❤❤❤❤
@netanetnigusie
@netanetnigusie Жыл бұрын
ሰላሙን ያውርድልን
@saadayimer8273
@saadayimer8273 Жыл бұрын
አይ አበጀሽ ጉድሽን ብታውቂ ኑሮ እንደት ታመሰግኝው ነበር ቲሊከሰከስ በጥይት በቆላችልሽ እሱ ምን ያድርግሽ ሆ🙄
@user-oh6mb2ue7j
@user-oh6mb2ue7j Жыл бұрын
እኔ እቀጭምልሀለሁ አላለም አይይይ ብርቁ😅😅😅😅😅😅
@kamrbdss4092
@kamrbdss4092 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ዋውውውውውው
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e Жыл бұрын
ስጠብቃቹ❤❤❤
@almazeendalkahew6356
@almazeendalkahew6356 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ😍😍😘
@meserettesfu85
@meserettesfu85 Жыл бұрын
እነምዋ እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤
"ሙቃ መጣች" ምርጥ የገጠር ድራማ(Muka Metach New Ethiopian Dirama)2023.
26:24
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 123 М.
የቤት አይወድም አስቂኝ የገጠር ድራማ(Yebat Aywedim New Ethiopian Comady) 2022
35:14
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 3,3 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 196 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 71 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 12 МЛН
እንደዚህም አለ ያስባለ (Endezihim Ale Yasbale) New 2024
1:13:44
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 51 М.
ምርጥ ልብን የማነካ ቀረርቶ 2019
8:26
Telemt Media ጠለምት ሚዲያ
Рет қаралды 17 М.
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
Endalk Tube
Рет қаралды 129 М.
"ብቅ ጥልቅ" አዝናኝ የገጠር ድራማ(Bik Tilk New Ethiopian Dirama) 2023
11:13
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 28 М.
ሲነኩን አንወድም ሊታይ የሚገባ ድንቅ ስራ(Sinekun Anwedim) Litay yemigeba New...2024
1:28:51
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 49 М.
"አዲስ አምሯት" ምርጥ የገጠር ድራማ(Addis Amruat New Ethiopian Dirama) 2023
19:37
Хитрая ГОРНИЧНАЯ вернула ДОМ матери 😱 #shorts
0:57
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 3,1 МЛН
#starman #superman #viral #shorts
0:28
Starmaan
Рет қаралды 34 МЛН
УДИВИЛА ПАРНЯ🤯👏
0:20
Бутылочка
Рет қаралды 6 МЛН