No video

Mola Setarge&Solomon Neguse(yahmarawu neftegna) ሞላ ሰጥአርጌ እና ሰለሞን ንጉሴ(የአማራው ነፍጠኛ)New Ethiopian

  Рет қаралды 177,939

Kokeb Ethiopia Entertainment

Kokeb Ethiopia Entertainment

8 ай бұрын

Mola Setarge & Solomon Neguse(yahmarawu neftegna) ሞላ ሰጥአርጌ እና ሰለሞን ንጉሴ(የአማራው ነፍጠኛ) - New Ethiopian Music 2023(Official Video)
Ethiopian Muisc: New Ethiopian Music Video From Mola Setarge & Solomon Neguse(Enbi kale) #Newethiopianmusic #KokebEthiopia #KokebEthiopiaEntertainment #GojjamMusic #HabeshaMusic #Newethiopiantraditionalsong #Ethiopiansong #Ethiopianmovie #Ethiopiancomedy #Ethiopiannews #Ethiopianmusic #Ethiopianmodernmusic
Copyright©2021: Kokeb Ethiopia Entertainment
For more content, visit www.kokebethiopia.com

Пікірлер: 235
@zdd23
@zdd23 8 ай бұрын
አማራየ አየ ቅኔ አየ ማማራችሁ ሁሉ የሚያምርበት አማራ 😢😢😢😢🎉❤❤❤❤❤ አይዞን አማራየ
@MB-ds3gf
@MB-ds3gf 8 ай бұрын
አማራ ጎጃም ጎንደር ወሎ ሸዋ አንድ አማራ ለሁልም አማራ ምርጥ ስራ ድል ለሜሳደደዉ ለሚገደለዉ ለጀግናዉ አማራ ፋኖ💚💛❤
@Zamani1983
@Zamani1983 8 ай бұрын
እኔምለው የት ሆነው ነው የሚያቀናብሩት ብዙ ሙዚቃወች ተለቀቁ ሀገሩ ጦር ነው ይሉናል
@alexmedia1817
@alexmedia1817 8 ай бұрын
@@Zamani1983ህዝብ ገጥሞ ያሸነፈ መንግሥት በዓለም የትም የለም። መርገምቷ ወያኔም እንዲህ ስትል ነበር የሆነ ግዜ አሁን የት እንዳለች እሷን መጠየቅነው። አማራ እውነት ስላለው አሳምሮ ያሸንፋል አሸንፎም ሥርዓት ያስከብራል ፍትህ ያሰፍናል እኩልነት ያፀናል አራት ነጥብ።
@user-ue6qh3ot8z
@user-ue6qh3ot8z 8 ай бұрын
ከአማራ ቤት ነበር ለቅሶ እለት በለት እንግዲ ገጥመናል በቃ ይለይለት💪💪💪💪💪💪💪 ወጥር አማራዬ አማራነት ያሸንፋል ድል ለፋኖ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💪💪💪💪💪💪💪🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@origintube8253
@origintube8253 8 ай бұрын
ሞላ ሰጣርጌ ሁልጊዜም የአማራ ልጅ ነው። በደል ሲደርስ ቁጭ ብሎ የሚያይ አይደለም! እናመሰግናለን
@lamr5307
@lamr5307 8 ай бұрын
ያበደ ካልሆነ አንተን ማን ይሰማል አገር በእውቀት እጅ በድም አይመራም አማራዬ አይዞን ጨልሞ አይቀርም አንድ ቀን ይነጋል😢😢😢
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 8 ай бұрын
ድል ለአማራዊያን ድል ለፋኖ 💪💪💪💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛♥♥♥♥♥♥🔥🔥🔥🔥🔥🔥በርቱ አማራየ 💕💕💕💕
@semegnlive9044
@semegnlive9044 8 ай бұрын
ሞላ ሰጣርጌ ክብር ላንተ ይሁን ድሮም እወድህ ነበር
@user-iv6tw7wm5g
@user-iv6tw7wm5g 8 ай бұрын
ጀግኖች አእና መሰግን አለን ድል ለተገፈው አማራ 💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪💪
@zemenubeyene2852
@zemenubeyene2852 8 ай бұрын
በሌሎች እየተወጋችና እየደማች ያለችዋ ኢትዮጵያ በአማራ የቁርጥ ቀን ልጆች ፋኖ በሚባል መብረቅ በሆነ ትውልድ ትንሳኤዋ እየቀረበ ነው፡፡ አማራዎች ሞቸ ነው የምወዳችሁ፣ ፋኖ ያሸንፋል
@beletetigist9830
@beletetigist9830 8 ай бұрын
"ፉከራ ብቻ " ብለው ይሉታ ተኩሶ ሲጥል❤ ያመለጠ የታል ?? በለውማ 💪💪💪
@yitunegnhasu4039
@yitunegnhasu4039 8 ай бұрын
አማራየ ❤❤❤ የኔ ወርቅ ❤❤❤❤
@user-xu6um5oq1g
@user-xu6um5oq1g 8 ай бұрын
ድልልልልልልልልልልል ❤ለፋኖ ❤
@yesharegmamo8436
@yesharegmamo8436 8 ай бұрын
ጀግናዉ አማራ❤❤❤❤❤❤❤
@user-kr9fu7eu1x
@user-kr9fu7eu1x 8 ай бұрын
ለሠደቁ ሟች ነው ነፍጠኘው አማራ እውነት ነው 💪💪💪💪💚💛❤️
@user-vo5lc1hc2n
@user-vo5lc1hc2n 8 ай бұрын
በሚገባ
@user-og5ze5yl6u
@user-og5ze5yl6u 8 ай бұрын
ድሉ ቅርብ ነው። በርቱልን👍
@misganazeleke8467
@misganazeleke8467 8 ай бұрын
በጣም ልብ ይነካል! አማራ ከተሳ ምን እንደሚፈጠር እግዚአብሔር ይወቀዉ። #ፋኖ! ወደፊት 💪🏾
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 8 ай бұрын
God Is With 70 Million Amhara People❤️🙏❤️...Fano Forever❤️❤️❤️🇮🇱🇪🇷🇮🇱🇪🇷💪💪💪❤️
@user-mx8bv6bl7z
@user-mx8bv6bl7z 7 ай бұрын
ተባረክ ኤርትራዊ ወንድማችን
@rosarcalm2769
@rosarcalm2769 8 ай бұрын
Victory For FANO Amhara ✊❤️👍🙏
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 8 ай бұрын
በርቱ ጀግኖች የታሪክ ተወቃሽ እንዳንሆን አማራ 💚💛❤️💪💪💪💪 ነፃነታችን በክንዳችን 💪💪💪💪💪
@janojanet5272
@janojanet5272 8 ай бұрын
ደሞቼ ሙቼ እወዳችኋለሁ ድሉ የኛ ነው ❤❤❤❤
@user-mm5xg5jm3o
@user-mm5xg5jm3o 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gg5gu1rf1e
@user-gg5gu1rf1e 7 ай бұрын
،ድል.ለጀግናዉ.ወገኔፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ድል.ለተገፋዉወገኔ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በሰዉ.ሀገር.ሁነን.ከማንባትዉጭ😢😢😢😢😢አማራጭ.የለንም.አየ.ሀገሬ.አማራ.አየ.ወገኖቸ.እግዛቢሔር.ከናንተጋር.ይሁን.ድል.ለህዝቤ❤❤❤❤❤❤❤ድልለእናት.አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤.የወልደያ.ልጅድልለአበሳዉ.ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@seifenebelebal6707
@seifenebelebal6707 8 ай бұрын
እጅግ ምርጥ ታሪካዊ ዶክመንተሪ ሙዚቃ ነው አማራ ጀብደኛው ልበ ተራራው
@yitunegnhasu4039
@yitunegnhasu4039 8 ай бұрын
💚💛❤ ነፍጠኛው አማራ 💪💪💪💪🐅🐅🐅🐅🐅🐅
@Tigist-ww4gn
@Tigist-ww4gn 8 ай бұрын
የፋኖ አማራዬ ወገኖቸ ምን ልሁንላችሁ ቁጭት መደፈር ውጤን እንደ እሳት ገረፈው በማይረቡ ሰወች ወገኖቸን አጣሁ 💚💛💔😢😢
@HayatDubai-uq6iv
@HayatDubai-uq6iv 8 ай бұрын
❤❤❤❤😢😢😢😢😢አዉ ማሬ
@MamoMihiretu
@MamoMihiretu 8 ай бұрын
ግማታም የብአዴንን ባንዲራ ሰቅለሽ አማራ ምናምን ትያለሽ?
@user-ti1amahara
@user-ti1amahara 8 ай бұрын
አማራነት ዘሩ ይለምልም አቦ እግዚአብሔር ጥላታችንን ያጥፋልን🥰 🙏
@alemneshabera4398
@alemneshabera4398 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር❤❤❤❤
@abebawleweyehu8539
@abebawleweyehu8539 8 ай бұрын
What a nice Amhara metaphor! Fano and Amhara people will win!!!
@tefmeng5390
@tefmeng5390 8 ай бұрын
Right music at the right time
@mulusew3613
@mulusew3613 8 ай бұрын
ዋው ወይ ወኔ እና የመንፈስ ጥንካሬ ኑርልኝ አማራዬ
@kiwenfetene7903
@kiwenfetene7903 8 ай бұрын
አማራ ቤት ነበር ለቅሶ እለት በእለት ከንግድህ ይገጥመናል በቃ ይለይለት ድል ለአማራ ህዝብ እዉነት ያሸንፋል በጣም ደስ ይሚል ሰራ ነዉ ክበርልን 👍👍👍👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@yemisrachworeta4739
@yemisrachworeta4739 7 ай бұрын
ጀግና ያባቱልጂ እናተናችሁ ለአማራ ህዝብና ፋኖ ጉልበት ታጋዮች ዘመኑን ወቅቱን የዋጃችሁ ሞላ ሰጣርጊ ፋሲል. ደሞዝ ሀፋታሙ ብዙ ጀግኖች አላችሁ ክብር ለናተ። ድል ለአማራ ፋኖወቻችንን ሞት ለወራሪው አውዳሚው ዘራፊ አሸባሪ ወሮበላ ፋሺሺት ኦሮሞ አለቃና ምንዝሩ አብይ ሀመድ አሊ ከነ ምርኮ ብርሀኑ ጁላ ወዘተ የጋኔል ጭፍራ የዚህ የጭን ገረድ ብትንትኑ የወጣው ውዳቂ ብአዴን ነቀርሳው ከነቤተሰቡ።
@davidson5423
@davidson5423 8 ай бұрын
🦁🦁🦁💚💚💚💛💛💛❤❤❤💪💪💪FANO WE LOVE YOU ETHIOPIA
@Ambassel
@Ambassel 8 ай бұрын
አማራ ፈጣሪ የሰጠውን ክብሩንና ሃገሩን የሚጠብቅ እፁብ ድንቅ ሕዝብ ነው👑❤👑ፋኖ የጀና ልክ👑 ፋኖ የጀግና ጥግ👑💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@engineeringacademy6550
@engineeringacademy6550 8 ай бұрын
I'm oromo I love Amhara brothers and sisters for their best culture. All Ethiopian people are peace except for the current political dynamics I wish long live Ethiopia.
@Werke541
@Werke541 8 ай бұрын
ነፍጠኛው አማራ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@brhantsfaw9853
@brhantsfaw9853 8 ай бұрын
እዉነት ነዉ ለሀገሩ ሟችነዉ ነፍጠኛዉ አማራ ፋኖ❤❤❤❤
@user-ex4ln2ud1l
@user-ex4ln2ud1l 8 ай бұрын
ጌታን እኔ ማውቀው አሜራ ይሔ ነው ሞትን ተገደልን እያለ የሚያለቅስ አማራ አይኖርም እኔም አላውቅም እግዛብሔር ይዋጋላችሁ ይፍረድልን የምውዳት ለምለም አለማየሁ የደርሰች እርጉዝ ፫ ልጆቾን በትና ታርዳለች በማነት
@geberu899
@geberu899 8 ай бұрын
ተባረኩ ይሄ ነው አማራ ማለት በርቱልን
@addisababa4ever373
@addisababa4ever373 8 ай бұрын
ፋኖነት ይለምልም! #ፋኖ
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 8 ай бұрын
my amhara💚💛❤💪💪👑👑👑👑
@user-yl2xw4wn1u
@user-yl2xw4wn1u 8 ай бұрын
I LOVE አማራ❤❤❤❤
@belget2594
@belget2594 8 ай бұрын
Amhara, a symbol of freedom! Amhara Fano shall Prevail! 💚💛❤
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 8 ай бұрын
All Amhara For One Amhara,One Amhara For All Amhara❤❤️💪❤️💪💪❤️💪💪❤️❤️❤️❤️💪✅️
@user-mx8bv6bl7z
@user-mx8bv6bl7z 7 ай бұрын
አሌክስዬ ኑርልን ባባዬ
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 7 ай бұрын
@@user-mx8bv6bl7z Amesegenalehu anchim nurilene Amharayyyy❤️👌
@wardawarda4153
@wardawarda4153 8 ай бұрын
ድል ለፋኖ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤
@Zamani1983
@Zamani1983 8 ай бұрын
የአማራው ፋኖ ህፃን አይገልም ሲትን አይገልም ሠውን አግቶ በሚሊየን አይጠይቅም ንፁህ ተፋላሚ ነው ለወገኑ ሞች ዲሉ ከፋኖ ነው አይዞን አማራወች ለወለጋ እናትና አባት አልባ ለሆኑ ልጆች ከተቆረቆራችሁ ፋኖን በቻላችሁት እርዱ ፋኖ ከተሸነፈ አማራ የሆን ሁሉ አንገታችን ይቀላል
@hailemicaelzewdu2495
@hailemicaelzewdu2495 8 ай бұрын
በጣም የምኖደው ሞላሰጥአርጌ እንኳንደህና መጣህ፤ ሁሉምበሚችለውትግሉንመደገፍነው
@smertasefa4179
@smertasefa4179 8 ай бұрын
ስማችሁ ደስአለኝ ኮኮብ ኢትዬጲያ ነች
@user-by7vf2sl3i
@user-by7vf2sl3i 7 ай бұрын
ይለያል ዘንድሮ❤❤❤ አማራነት ወይ ሞት
@user-sp7nu8cq3u
@user-sp7nu8cq3u 8 ай бұрын
ምርጥ ጨዋ የሆንክሰው❤❤❤❤❤❤
@user-rz2pe7bb4k
@user-rz2pe7bb4k 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤ድል ለጀግኖቻችን❤❤❤😢😢
@user-ux9dn2hz3e
@user-ux9dn2hz3e 8 ай бұрын
ሀገር ሰሪው ጀግናው የአማራ ህዝብ❤❤❤❤❤ድል ለፋኖ መከታየ🎉🎉🎉🎉
@ffff-bq2df
@ffff-bq2df 7 ай бұрын
ድል ለጀግናው ህዝቤ ለአማራ ለፋኖዎች
@sisaytadesse-ds3xc
@sisaytadesse-ds3xc 8 ай бұрын
Yabede kalhone anten man yisemal Hager bewuket enji bedem meche yimeral.tebarek bewunet.
@Alex-zv1ly
@Alex-zv1ly 8 ай бұрын
Wow wow, Amhara jegna,!!! Thank you very much!!!
@getnetliben6669
@getnetliben6669 6 ай бұрын
This is great. Thank you!ገጥመንስ :እንደገና!!
@eyerusalemabch7725
@eyerusalemabch7725 7 ай бұрын
እንኳን የተወለደበት በታሪክ በአማራ ለሚሰራው ግፍ ለሚያቅ ወኔ ይቀሰቅሳል በርቱልን ድል ለአማራ ጀግናዬ ፍኖ❤😍😍😍😍,,,,
@MelkamuMewuded
@MelkamuMewuded 6 ай бұрын
ድል ለአማራ ለፋኖ
@user-mv6ef6fh4k
@user-mv6ef6fh4k 6 ай бұрын
ሰውነቴን ወረረኝ አይዞን ጀግናው አማራየትትትትትት ህህህህህህ እውነት ነው
@sararaya158
@sararaya158 8 ай бұрын
አማራየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Fanofighter
@Fanofighter 8 ай бұрын
Victory is inches closer than ever
@andargdesalegn
@andargdesalegn 8 ай бұрын
በርቱ የአማራ አለኝታ ምልዕክቶች
@SADIKBEDRU-hu4cm
@SADIKBEDRU-hu4cm 8 ай бұрын
የኛጀግኖችበርቱልንእናሸንፋለን
@gimyatgy3677
@gimyatgy3677 8 ай бұрын
This is one of the hero, fihgter musician ....
@user-dr3dt9jt1b
@user-dr3dt9jt1b 7 ай бұрын
አቦ መናገር ከበደኚ ❤❤❤❤❤❤❤
@tesfayeAesnake
@tesfayeAesnake 8 ай бұрын
❤❤❤ ክብረት ይስጥልን
@Amhara782
@Amhara782 8 ай бұрын
እውነት ነው ለአገሩ ሟች ነው ነፍጠኛው አማራ!
@user-by7vf2sl3i
@user-by7vf2sl3i 7 ай бұрын
ሰሌ የሀገሬ ልጂ ❤❤❤❤ ጀግና ነህ
@user-hp1mk5qo2p
@user-hp1mk5qo2p 8 ай бұрын
ሊነጋ ሢል ይጨልማል አብሺሩ ደሞቸ💪💪💪💪💪💪💪💪
@berhanu2368
@berhanu2368 8 ай бұрын
እንዲያ በል ያገሬ ሰው !! ጎጃም ፣ ጎነደር ፣ ሸዋ ፣ ወሎ ተነሣ ኣማራ አንድሁንና ይህንን ሗላ ቀር አሥወግድልን!! ወሮበላው ዐብይ አህመድና ብአዴን የሚባል ሥብሥብ ሣይወገዱ የአማራ ሕዝብ ትግል አይፍንክንች ብሎ ትግሉን ማቀጣጠል ይጠበቅበታል። እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን። አሜን። ድል ለአማራ ሕዝባዊ ፋኖ!! ሞት ለወራሪውና ለሴት ደፋሪው ፣ ለህፃናት ደፋሪውና ጡት ቆሪጩ በሙሉ!!
@yitunegnhasu4039
@yitunegnhasu4039 8 ай бұрын
ሰለሞን ጀግናው❤❤❤💪💪💪🐅🐅🐅🐅
@BereketDegu-fg4sw
@BereketDegu-fg4sw 8 ай бұрын
አገር በእውቀት እንጂ በደም መች ይመራል አቦ ይመችህ
@SamriT-dc2gb
@SamriT-dc2gb 6 ай бұрын
ድል ኢትዮጵያን ኢትዮጵያ ላስባላት ለጀግናው ፋኖአችን💪💪💪💪💪💪
@SmilingAutoRace-pe6kv
@SmilingAutoRace-pe6kv 4 ай бұрын
እኔ ሳላካብድ በቀን 50 ግዜ ያዳመጥኩበት ቀን አለ በጣም ደስይላል ወንድማችን ቀጥልበት ድል ለአማራ ህዝብ ነገሩ ልጂ ቢሮጥ እስከዳቦ ቤት ይባላል እና አብይን አንገቱን ይይዘዋል ዘሜ ወንድሜችን
@SADIKBEDRU-hu4cm
@SADIKBEDRU-hu4cm 8 ай бұрын
አይዞችሁእናሸንፋለበርቱልን
@yeshiwasewshiferaw7726
@yeshiwasewshiferaw7726 7 ай бұрын
ዘራፍ! ዘራፍ! የጦር ገበሬ የጦር አርበኛ የማያስቀምጥ የማያስተኛ። አራሽ!ቀዳሽ!ተኳሽ!!! ጠላትን በታኝ ጠላትን! አፍራሽ።
@mehaderatnafu8030
@mehaderatnafu8030 7 ай бұрын
ጀግና የጀግናዘር ታሪክህን ድገም 🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪
@belaineshyalew3571
@belaineshyalew3571 6 ай бұрын
Wow the best kerrreto☀️👌👍🙏👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️😇👏👋
@SuperTubeሱፐርቲዩብ
@SuperTubeሱፐርቲዩብ 8 ай бұрын
ድል ክብርና መጎስ ለተገፋው አማራ
@user-vq5dx7ft3y
@user-vq5dx7ft3y 7 ай бұрын
ድል ለአማራ ❤💛💚❤💛💚❤💛💚💪💪💪💪💪🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻
@sergutgirmasergut9987
@sergutgirmasergut9987 8 ай бұрын
አማራው ሳይነኩት የማይነካው ሰው አክባሪው አገር ወዳድ ነው ነፍጠኛው ፎጣ ለባሹ አማራው ገፍተው ገፍተው አረጉት ጀግራው አማራ በርታልኝ አንተነህ ለኢትዮጵያ ሰፋው ጠላት ሆይ ሰማኝ ልንገርህ አማራ ነው የኢትዮጵያ ውሃ ልኩ ድል ለሰፊው ለነፍጠኛ አማራው ድል ለፋኖ💚💛❤💚💛❤
@saraticket8836
@saraticket8836 8 ай бұрын
ድል ለፉኖ❤❤❤❤❤❤
@yitunegnhasu4039
@yitunegnhasu4039 8 ай бұрын
ሞላ ጀግናው🐅🐅🐅🐅💪💪💪💪
@asnakawyelma3512
@asnakawyelma3512 8 ай бұрын
ድል ለተሳቀቀው የአማራ ሕዝብ
@SADIKBEDRU-hu4cm
@SADIKBEDRU-hu4cm 8 ай бұрын
አላችሁወይአማራውያእንቁምባድነትፋኖያሸንፋል
@alexmedia1817
@alexmedia1817 8 ай бұрын
Victory for #Amhara #Fano
@kininetdessie7554
@kininetdessie7554 Күн бұрын
አይ የዋዉሁ ወገኔ የዋሁ ወገኔ ተንገላታ😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@mamush2245
@mamush2245 8 ай бұрын
አማራ ሁሌም ትልቅ ነህ ተራራም ሆነህ ትቀጥላለህ ያቃተህ በሌላው ልክ መምረር ነው ከእናንተ በመወለዴ ኮራሁ
@ademibrahim8686
@ademibrahim8686 8 ай бұрын
ድል ለተገፋው አማ ራ ፋኖ ወደፊት መመለስ የለም ምክንያቱ ቀኑ ደርሷል ያባቶቻችንን ቃልና ቤተመንግስት መጠበቅ አለብን የኦረማ ጋላ ሳያወድሙት እንረባረብ ወገኖች ግዜ የለም❤❤❤❤❤❤❤❤ አማራ ፋኖ ያሸንፋል።
@ekakachewata4673
@ekakachewata4673 7 ай бұрын
Victory to Fano, Amhara, Neftena, Jawissa!
@memaethiopian4025
@memaethiopian4025 8 ай бұрын
ድል ለፋኖ💪💚💛❤️
@user-ez4hr8fm3f
@user-ez4hr8fm3f 6 ай бұрын
AWO.EGZBHER.ALEN❤❤❤❤
@bbhh211
@bbhh211 8 ай бұрын
አማራየ ክበሩልኝ💚💛❤💚💛❤
@Ethiopia925
@Ethiopia925 8 ай бұрын
አማራዬ💚💛❤💪💪💪💪💪💪
@zizigebeyehu555
@zizigebeyehu555 8 ай бұрын
WOW 💪💪💪💪💪💪💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💪💪💪💪💪 Amhara's!!!!!!!!💪💪💪💪😀😀
@zedzed3381
@zedzed3381 8 ай бұрын
ድል ለተገፋው አማራ💚💛❤
@seidalyu2011
@seidalyu2011 8 ай бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤
@user-fo3tc2xl9g
@user-fo3tc2xl9g 8 ай бұрын
የሚገርም ሽለላ ነው ሞላ ሰጣርጌ
@solomonkera2916
@solomonkera2916 7 ай бұрын
The Amahara people were and are people of Faith in the God of Abraham, Isak and Israel. God will gurant you victory.
@osmanmohammed5690
@osmanmohammed5690 8 ай бұрын
My blood Amhara 💪💪💪
@Lucy-km4zi
@Lucy-km4zi 8 ай бұрын
ታሪክን እንዲህ አስቀምጡ
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 4,3 МЛН
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 150 МЛН
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 6 МЛН
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 4,7 МЛН
ህዝቡን ያስለቀሰው ቀረርቶ #ethiopian #ድንቅልጆች #ሽለላ
10:01
Tona World / ቶና ወርልድ
Рет қаралды 325 М.
ሞላ ሰጥ አርጌ
10:54
selam media
Рет қаралды 148 М.
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 4,3 МЛН