ሞሳድ ተበላ ተረክ ሚዛን Salon Terek

  Рет қаралды 65,649

salon tube

salon tube

6 ай бұрын

ሞሳድ ተበላ በሄኖክ ገለታውተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ salon terek
አዘጋጅ ሄኖክ ገለታው
በአብዱልሰመድ ሙሃመድ / ሞሼ ዳያን / አብይ ሰኢድ / ሄኖክ ገለታው / አለማየሁ ግርማ / ፍሩት መስፍን
Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
#EthiopianHistory #Ethiopia

Пікірлер: 41
@hadraabas8178
@hadraabas8178 5 ай бұрын
ጥንቅሩ ሁለቴ ደግሜ ለመሥማት ሞከርኩ። ብዙ ነገር ማለት ይቻል ነበር በተለይ አረቦችና እስራኤል በማለት። ሁለቱም እጅግ ክፉና ብዙ ግፍ ህሊናቸውን የደፈነባቸው ናቸው አረቦቹም ሆነ እራኤል። በአጭሩ ገፊ ገፍቶ ገፍቶ ተገፊ መገፋቱን ልኩን ሲያልፍ ምላሽ መሥጠት የጀመረ ለት አፃፋው ጠጣር መሆኑን ለማንም ግልፅ ነው። ጉልበቱ፣ስልጣኑና ሀብቱን መከታ በማረግ ግፍ ለሚፈፅም በሙሉ አላህ ሁሉም ነገሩ ያሣጣው ማለት ነው ምፈልገው🙏
@user-lb4mf6bg3k
@user-lb4mf6bg3k 5 ай бұрын
ሞሳድን ተፈሪ አድርገዉ ያጋነኑት የአሜሪካና የእግሊዝ ጋዜጠኞች ናቸዉ ኢስራኤልን ተፈሪ ለማደረግ
@fetiyakemal9713
@fetiyakemal9713 5 ай бұрын
ሀማስ የወራ ሪዋን ወታደር ያዋረደ ጀግና የነፃነት ታጋይ ነው ❤
@user-wy9eu1xs1z
@user-wy9eu1xs1z 5 ай бұрын
ጀግና ሓማስ
@hadraabas8178
@hadraabas8178 5 ай бұрын
#በነገራችን_ላይ_ሳሎንን በደንብ ተደራሽ መሆኑን ብዙም አትጥሉት! በደንብ ሼር ተደርጎ ብዙ ተከታይ ቢያፈራ በኛ ሚጎልብን ነገር ያለ አይመሥለኝም። እንደውም ለሀሳብ መሸራሸር እድል ይከፍታል! እኔ በበኩሌ ጥሩ ከሰሩ በርቱ አሪፍ ጥንቅር ነው እኔ ካለኝ እውነታ ጋር ልዩነት አለው ካልኩ በነፃነት እንደምሟገት የምታቁ ትኖራላቹ። ይህንን ጥንቅር ስጨርሰው ደግሞ የግል ሀሣቤ አሠፍራለሁ.. #ለማንኛው_ሼር እናርገው
@hadraabas8178
@hadraabas8178 5 ай бұрын
#አህለን_የሳሎ_ቤተኞች😍🙏
@aserkemudea
@aserkemudea 5 ай бұрын
❤❤
@samivlogredfox334
@samivlogredfox334 5 ай бұрын
ሞሳዶች ይህን ያክል እንዴት ሊዘናጋ ቻለ የማይመስል ነገር ነው። ሞሳድ እራሱ እንዲሞት ፈቅደው ነው የሚሆነው ምክኒያቱም ሰውዬውን ቢፈልጉ ኖሮ ይህንያክል አሟሟቱ በቀላሉ አይሆንም ነበረ እስራኤላውያን ለዜጋቸው ዋጋ የሚሰጡ ስለሆኑ ማለቴ ነው።
@sulemansalih7344
@sulemansalih7344 5 ай бұрын
❤❤❤
@meseretfufa5190
@meseretfufa5190 5 ай бұрын
Selam Selam Happy new year Salon tube ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mallaasaytube
@mallaasaytube 5 ай бұрын
Maashaa_Allaah🥰🙏
@alichannel3389
@alichannel3389 5 ай бұрын
የወራሪው እስራኤል ሰላዮቹ ሞኝ ናቸው. የምእራቡ አለም ሚዲያዎች አሉባልታ ብቻ እንደሆነ ይታወቃል!
@ma9546
@ma9546 5 ай бұрын
thanks for sharing salon ❤❤❤❤❤
@SalonTube
@SalonTube 5 ай бұрын
Thanks for visiting
@GhYy-zr5dh
@GhYy-zr5dh 5 ай бұрын
መልካም ገሀነም😅😅😅
@sarongm9937
@sarongm9937 5 ай бұрын
ይሄ ሚዛናዊነት የጎደለው ጣቢያ ነው ሁልጊዜ አትሸነፍም እንጂ እስራኤልን ተሸነፈች ማለት ይወዳል። ሚዛናዊ ሁን
@kibromzerai9113
@kibromzerai9113 5 ай бұрын
እስማማለው! ኣሁን ኣሁን ላይ ኣይሁድ ጠልነትን ማንጸባርቅና ማግነን የተያያዘው ስለሚመስል ብዙም መከታተሌን ትቻለው። unsubscribeም ያደረኳቸው ይመስለኛል። እስራኤልን የሚረግም የተረገመ፡ የሚባርክ ደግሞ ብሩክ ይሁን ይላል ቅዱሱ የእግዚኣብሄር ቃል። ወደድንም ጠላንም፡ ኣማኝ ሆንም ባንሆንም እስራኤልን ለምልክት ያስቀመጣት እግዚኣብሄር ነው። እይታችን ሚዛናዊ ቢሆን መልካም ነው
@user-zs1bc8iy9l
@user-zs1bc8iy9l 5 ай бұрын
@@kibromzerai9113መፅሀፉ ሰዉ ስለ ፃፈዉ ምስክር መሆን አይችልም
@sadikahmedweyosadikahmedwe6913
@sadikahmedweyosadikahmedwe6913 5 ай бұрын
ላጫም
@sadikahmedweyosadikahmedwe6913
@sadikahmedweyosadikahmedwe6913 5 ай бұрын
ቃሉ የማን ነው ሰዶማዊያን
@hud-hudeabdurehman4391
@hud-hudeabdurehman4391 5 ай бұрын
በአለም ላይ እጅግ በጣም ከባድ የስለላ ተቋም የፓኪስታን የደህነት መምሪያ ነው ከሱ ውጭ ሌሎቹ ስም ነው ያገነናቸው አሁን ላይ ሁሉም ሀገራት ሰልጥነዋል
@haleemadubai2406
@haleemadubai2406 4 ай бұрын
አይ ሙሳድ 😂😂😂😂😂😂😂
@EThiopia765
@EThiopia765 5 ай бұрын
እሥራኢልንአላህያዋርዳት
@user-hd4im1lt9j
@user-hd4im1lt9j 5 ай бұрын
አገር እድ የምትሆንው
@derarabyata5901
@derarabyata5901 5 ай бұрын
የረራስክን ምኞት ነው ምታወራው
@samavi4725
@samavi4725 5 ай бұрын
ምኞት ሳይሆን እውነት ነው ኢንተርኔት ላይ የተለቀቀ ነው።
@yetneberkm8732
@yetneberkm8732 5 ай бұрын
The way you present issues, situations is very interesting and understandable. However, you lack neutrality in your Israel-Palestine taughts. You seem to always produce news against Israeliis and that's unacceptable as it lacks fairness and neutrality.
@NasirAbbas-rh6kt
@NasirAbbas-rh6kt 5 ай бұрын
ሞሳድ አስፈሪ እንደሆና ያጋናኑት ያአሜሪካና ያአውሮፓ ሚድያዎች ነቸው በታግባር ግን ምንም ነው
@user-gb5sr5lx7c
@user-gb5sr5lx7c 5 ай бұрын
500" ኬሎ ሜትር ዋሻ ሲቆፍር ድንብር ተጥሶ ሲገባ ተኝተዉ ነበር ስሙ ብቻ ነዉ ተዋረደ
@GhYy-zr5dh
@GhYy-zr5dh 5 ай бұрын
መልካም ገሀነው 😂😂😂
@gosayetulu8241
@gosayetulu8241 5 ай бұрын
😂😂
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 5 ай бұрын
​@@bualt_tubeበሮኬትእኮነው
@ametatawkefelegn880
@ametatawkefelegn880 5 ай бұрын
😂😂😂😂Bro you tube lay sle shakaki agedadel sma esu bcha mossad mn aynet asgerami tekuam endehone takaleh
@user-em3jw6sk5e
@user-em3jw6sk5e 5 ай бұрын
አፄ ቴዎድሮስን ዘፈን አንደ አገነነው ማለት ነው።
@ZelalemAmare-je2tg
@ZelalemAmare-je2tg 5 ай бұрын
ተው ባክህ ቀልደኛ
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 5 ай бұрын
😂😂ላዲሰው ለመግደል 27ሰው ክክክ ሞሳዲ በደምየተጨማለቀ ዲርጃትነው የፍልስጤን ነፃነት እስታልተጠበቀዲረስ ወራሪወቹ ኢስራኢላውያን ሰላምእቅልፍበፍልስጤንምዲርአይተኞትም😂
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 5 ай бұрын
ማን ይሉሀል አንተ ደግሞ ፈራጅ እግዚአብሔር ነው
@tarikubelayneh8291
@tarikubelayneh8291 5 ай бұрын
የ አሸባሪዎች ድምፅ
@samavi4725
@samavi4725 5 ай бұрын
የፍልስጤማውያንን መሬት ለመውረር ወደ እስራኤል የሄድክ ሰፋሪ ነህ መሠል ? አንተ ኢትዮጵያዊ አይሁድ ነህ አገር ኢትዮጵያ ነች ። እስራኤል በወረራ ከ 75 አመት በፊት የተመሠረች አገር ነች።
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 3,1 МЛН
Please be kind🙏
00:34
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 169 МЛН
አስገራሚውና ረቂቁ ዘመቻ Salon Terek
32:26
salon tube
Рет қаралды 74 М.
ሞሳድ ሚስጥር አወጣ ተረክ ሚዛን Salon Terek
23:59
The joker's house has been invaded by a pseudo-human#joker #shorts
0:39
Untitled Joker
Рет қаралды 6 МЛН
ToRung short film: 😭i'm not blind😢
0:58
ToRung
Рет қаралды 18 МЛН
Крутой сериал🔥#кино #фильм #сериал
1:00