ሞቱ የተባሉ እናት ልጃቸው መተት አሰርታባቸው ነው አማራጭ አጥቼ ነው ድንግልና ልሸጥ ተስማምቼ ነበር ትላለች ልጅ

  Рет қаралды 101,631

Endalk Tube

Endalk Tube

8 ай бұрын

ሞቱ የተባሉ እናት ልጃቸው መተት አሰርታባቸው ነው አማራጭ አጥቼ ነው ድንግልና ልሸጥ ተስማምቼ ነበር ትላለች ልጅ።
Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel
ስብስክራይብ ማድረጉዏን እንዳይረሱ ስለጉበኙን እናመሰግናለን::
#EndalkTube #endalktube2 #habmedia

Пікірлер: 2 100
@EndalkTube
@EndalkTube 8 ай бұрын
ክፍል1👉kzfaq.info/get/bejne/ipxlaNho3rqVg30.html ክፍል2👉kzfaq.info/get/bejne/g7CWqrWWtdu9Ymg.html
@aAa-ts2nw
@aAa-ts2nw 8 ай бұрын
አራ በደንብ ነዉ ምንከተተልህ እንደልክ
@MarufDelil
@MarufDelil 8 ай бұрын
ኸረ እዳልክ ይቺ ልጅ እባክህ አሠላ አህያ ካምፕ ላካት😂😂😂😂😂
@sentaconjo
@sentaconjo 8 ай бұрын
Endalke saldenkhe alalfem tegstun yesthe bante bota behone atfate nbre edwe yekrta be tefff blat aunme westam nate endena yetnadede ale anhi le enatse yalhonse lemanm athogem denze
@dadcool1199
@dadcool1199 8 ай бұрын
Endalik, ebakih slikhin ? Yich lij gin tenegna atimeslegnim Yiblagn le natish 9 war anchin teshekima yewledech.tu
@betelhemdesalegnguder656
@betelhemdesalegnguder656 8 ай бұрын
Egzo yamal men gude new ...Endalk ke Egzabher gar erashn tebk...engn yent yalhe enlalen ...yehch sew aydelchem..terw meter new yesthat...tetnkek antenem endatgodah...menged lay yehon neger endatdergh ....amnehat Kerswa gar endathd
@user-dk3lo4fn2e
@user-dk3lo4fn2e 8 ай бұрын
አንተ ሰው እራስህን ጠብቅ እነዝህ ሰዎች መኪና ውስጥ መተት ይዘው እንዳይገቡ 😢 ለናት ይሄ አይገባትም ብቻ አኗኗራችንንም አሟሟታችንንም አሳምርልን ያረብ😢😢
@IgraanMaxamed-iw4uj
@IgraanMaxamed-iw4uj 8 ай бұрын
አሚንንንንንንንን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤ያረብብብብብብ
@kamliateymustalije7048
@kamliateymustalije7048 8 ай бұрын
Amen btkekle enme eysbku naw
@obseefraaol9146
@obseefraaol9146 8 ай бұрын
Yenem hasb ehe new indalk irasen xabeq. Yebalx geta yexabeqeh. Amlake hoy merat abat nahena aseban😭
@user-dk3lo4fn2e
@user-dk3lo4fn2e 8 ай бұрын
@@obseefraaol9146 አሚንንንን ያረብ ጊዜው በጣም ያሰጋልኮ
@user-mi1ts1on3o
@user-mi1ts1on3o 8 ай бұрын
በእምነቱ ብርቱ ለሆነ ሰው አይሰራም እግዚአብሔር አምላክ ይገፅፀው ከሀገሬ ከምድረ 🙏🙏🙏😭😭❤️❤️❤️
@Yonas-us4ik
@Yonas-us4ik 8 ай бұрын
አባከህ ስጋቤቶች ተካታተል ከቻልከ ህዝቡ ከኣህያ ስጋ ኣድንልን
@abdimamedjama7368
@abdimamedjama7368 8 ай бұрын
ከአህያ ሥጋ የከፋ ብዙ ነገር አለ
@Rahma_Abdoo
@Rahma_Abdoo 8 ай бұрын
የአህያ ስጋ 😂 ብዙ ሰው ከነ ቤተሰቡ እያጣጣመ እየተገባበዘ በደስታ ከፍሎ በልቷል።
@sofiyamohammed2184
@sofiyamohammed2184 8 ай бұрын
​@@abdimamedjama7368😂😂😂አር ካአያ ስጋ ምባልጥ ናጋሪ ዬኤለም
@user-ly4uq4cz9r
@user-ly4uq4cz9r 8 ай бұрын
Yaltelemede,yemezegenen,neger, eyale lela,mendniw,gedya,yehim,bged,lemedenwal,memot,yeshalenal,yahya,Sega,kmenbela,yekerta,adergul,ena,sefese,geday,bemar,yeshalenal,begzeabherem,bsew,zend,yeahya,Sega,sanawek,yemeyabelunen,gen,yeker,alelem,egzeabherem,baymerachew,Des,yelegal,kzeh,belay,kebad,neger,yelem,betam,azegalehu,yewnet,heg,yelem,enje,benor,seklat,kzeam,belay,beferdebachew,rehrahem,yelegnem,leenzeh,sew,mesel,seytanoch,
@user-lj5vo1ov1e
@user-lj5vo1ov1e 8 ай бұрын
ከመዋጋት መራገጥ ይሻላል ክክክ በሬ በልቶ ሲዋጋ የኖረን ህዝብ አህያ በልቶ መራገጥ ልጀምር ነው ለውጥ ትጠላለህ
@emanuelkaklkean1285
@emanuelkaklkean1285 8 ай бұрын
በአረብ ሀገር እረፍትና ክብር አጥተው ሰርተው ወላጆቻቸውን ለሚረዱና እድሜና ወጣትነታቸውን መስዋት ላደረጉ ብዙ ክብር ይገባቸዋል
@seniyasemantube
@seniyasemantube 8 ай бұрын
እንድው ለውላጅ ቢድርግ😢
@fatimashsh1741
@fatimashsh1741 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ውዴ
@user-jo2td8mq8e
@user-jo2td8mq8e 6 ай бұрын
❤❤❤
@fathfathys2774
@fathfathys2774 8 ай бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናላሂ ራጅኡን አኡዙቢላሂ ሚነሸይጧን እረጅም እምየ እናቴ ወርቄ አልማዜ አለሜ ዱኒያም አኺራየም ጀነቴም እምየ ናት እኮ እናትን እኔ ወላሂ ምንም ማለት አልቻልኩም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@aminamosanur
@aminamosanur 8 ай бұрын
ልጁም ይፈለግና ይያዝ ያ ፍቅረኛ ተብየው መተታም እሷም መተት ተሰርቶባታል ጤነኛ አይደለችም 😢😢😢😢😢
@tigistadis1139
@tigistadis1139 8 ай бұрын
ልጅቷ ሙሉ ጤነኛ አይደለችም ፍቅረኘዋ የሆነ ነገር አስነክቷታል ልጅን እንደምንም ብለህ አግኘው አዋጠው 😢😢
@eminetemahos1615
@eminetemahos1615 8 ай бұрын
በትክክል
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 8 ай бұрын
መጣሽ ወደኔ በጣም ተነክታለች ጭቅሏታ እህህህህ
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 8 ай бұрын
😔አኦ በጤናዋ አደለም
@tigistiasafa4436
@tigistiasafa4436 8 ай бұрын
Uko
@mesimesi2982
@mesimesi2982 8 ай бұрын
አወ እሱ እራሡ መተት ሳያሠራባት አይቀረም
@tegesttefera270
@tegesttefera270 8 ай бұрын
እንዳልክ አንተን የወለደቺ እናት ምንኛ እድለኛ ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ያንተ ትግስት በስመአብ ልጅቱ ጤነኛ አይደለችም ፀበል ትሄድ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-cw3qt3xy1p
@user-cw3qt3xy1p 7 ай бұрын
የኔ ልጅ እባክህን ራስህን ጠብቅ ዘንድሮ ማንም አይታመንም በመተት እንዳያሳብዱህ እባክህ ይህን ሥራ ይቅርብህ ለናትህ ለቤተሱብ የዘላለም ፁፀት አትሁንባቸዉ እባክህ እባክ
@WiaTube770
@WiaTube770 8 ай бұрын
ሀገራችን ሙሉ ሰላሟን ይመልስልን ፍትህ እና ትኩረት ለሳኡዲ እስረኞች😢😢😢
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 8 ай бұрын
እህቴ ያረግሽው ነገር ከባድ ቢሆንም እናትሽም አንቺም ጸበል ተጠመቁ 🙏🇪🇷
@mesiefrem2468
@mesiefrem2468 8 ай бұрын
ልጅትዋ ራሱ ፀሎት ያስፈልጋታል የሆነ ነገር አድርጎባት ነው እንጂ ለወንድ ተብሎ በእናት እንዲህ አይጨከንም😢
@user-bt5oh9dj1k
@user-bt5oh9dj1k 7 ай бұрын
ወላሂ አኔ ከናቴ ማንንም አላስበልጥ ከልጀ እራሡ እናቴን ነው የማስበልጥ 😢😢😢
@Asmera-1
@Asmera-1 8 ай бұрын
የዚሕች ልጅ ነገር እያደረ ይብሳል። መተት የምታሰራ እናትዋ ለማሳቃየት ምን ዘመን ደረስን የምያስብል ነው። እግዝኦ መሃረነ ክርስቶስ🙏
@Elsa-dq5yd
@Elsa-dq5yd 8 ай бұрын
ወልደሽ አንቺም እናት ሆነሽ ብድሩን አግኚው ሰው የአፉን ፍሬ ይበላል የዘራውንም ያጭዳል የዘራሽውን አጨጂ ፣ እናታችን እግዚአብሔር በምህረት ይግብኝዎት።
@eminetemahos1615
@eminetemahos1615 8 ай бұрын
አይባልም ልቦና ይስጣት
@Elsa-dq5yd
@Elsa-dq5yd 8 ай бұрын
@@eminetemahos1615 የአቺ እናት ላይ ቢሆን የደረሰው ህመሙ ይገባሽ ነበር ፣ እናትየው የቆሙበት ቦታ ቆም ብለሽ አስቢው።
@hewanadamanazreth443
@hewanadamanazreth443 8 ай бұрын
@@Elsa-dq5yd በእናቷ እንዲህ ጭካኔ ልጅቷ ጤናዋ ልክ አይደለም
@rahelestif2112
@rahelestif2112 8 ай бұрын
@@eminetemahos1615አይባልም ትችያለሽ እንዴ ለዚች አደባባይ መሰቀል ነው ያለባት እቺ ባለጌ።
@eminetemahos1615
@eminetemahos1615 8 ай бұрын
@@rahelestif2112 አይ ምንም ይሁን እኔ ፈጣሪዬን አምነዋለው እሷ ባደባባይ ስላወራች ነው እኛ ማን ፈራጅ አደረገን የኔ መዳህናለም መሃሪና ይቅር ባይ ነው ልጅቷ ተፀፅታለኝ ጥፋቷን አምናለች ለምን ተሰቀላለች የኔ መዳህናለም ይፈልጋታል ሊያስተምራት ፈልጎ እንጅ ሊጎዳት አልመጣም ጌታ መዳህናለም ስለዚህ እስከመጨረሻው ልቦናዋን ይመልስላት
@febanlove2876
@febanlove2876 8 ай бұрын
ይቺ ባለጌ የሴጣን ፈረስ ለናታ ያልተመለሰች ላተ እውነቱን አወጣብኝ ብላ አንተን ለማስገደል አትመለስ ተጠቀቅ እመብረሀን ትጠብቅህ የብዙ ህይወት አድነሀል
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢ውይ መፈጠሬን ጠላሁት አሏህዋ ልጆቸን መልካም ልብ ስጥልኝ ያርብብብብብብብ ልባቸውን ቅን አድርግልኝ ያርብብብብብ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አሏህ ይጠብቅልኝ ስስቶቸ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@trr1069
@trr1069 8 ай бұрын
እደዚህ አይነት ወንጀል የሚሰሩ ሰወችን ሰብስቦ ማቃጠል ነዉ የነሱ ሀጢአት ለኛም ይተርፍል አላህ የተቆጣብን የተመሰቃቀለ አለም ዉስጥ የገባነዉ በደነዚህ አይነት ጨካኝ ሰወች ስለሆነ የገባነዉ በዚህ ምድር ላይ መኖር አያስፈልጋቸዉም
@mazaendale9312
@mazaendale9312 8 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ እንደ ሐጢያታችንና እንደ በደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረን ማረን😭😭😭😭😭😭
@Liya-gt2ds
@Liya-gt2ds 8 ай бұрын
ዘንድሮ የማይሠማ የለም ጉድ እኮነዉ እደዝች አይነት ልጂ ከመዉለድ ማሀን መሆን ይሻላል
@tewodrosseifu1895
@tewodrosseifu1895 2 ай бұрын
እውነት ንስሀ ያስፈልጋታል አንተም እሷን ከማግኘትህ በፊት ፀሎት አርግ ምግብም እጇን መጨበጥም አያስፈልግም ፈጣሪ ይጠብቅህ።
@almaztadase5763
@almaztadase5763 8 ай бұрын
አቤት ጌታሆይ ይቅር ባሌን አጋራችን ወዴት እያኤደች ነው እዬ የጭካኔ ጥግ ነው እናት ላይ ማታት ወይኔ እስር ቤት ማግባት አሌባት የምትሰማሙ ላክ አርጉ 😢😢😢
@user-nv9su3kn1o
@user-nv9su3kn1o 8 ай бұрын
በስደት ያላቹ እህት ወንድሞቼ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ የተባረከ ትዳር ይስጣችሁ 🎉🎉🎉❤
@aAa-ts2nw
@aAa-ts2nw 8 ай бұрын
አሚን
@meazatefra6336
@meazatefra6336 8 ай бұрын
Amen 🤲
@samekapo8521
@samekapo8521 8 ай бұрын
AWU ZEMENUM EYEKEFA METTUWAL MIRT TIDAR YISTEN😮😊
@martarinaldi8676
@martarinaldi8676 5 ай бұрын
ወንድሜ ስራዋችህ ድንቅ ናቸው: የሰውን ችግር እፈታለሁ ብለህ አንተን አድንድነገር እዳያደርጉህ:እግዜቤሔር ይጠብቅህ :ጊዜው አብሮ መብላት የሜስፈራ ዘመን ነው!!!
@user-kj8mq2ju4s
@user-kj8mq2ju4s 8 ай бұрын
ይሄ ልጅ ግን ምን አይነት ልጅ ይሆን ብናየው ብዬ ተመኘሁ 🤔🤔🤔🤔
@Rahma_Abdoo
@Rahma_Abdoo 8 ай бұрын
ያንተ ስራ ለተበደሉ መፍትሄ የሚያመጣ መልካም ተግባር ነው። የምትጋፈጣቸው ሰዎች ክፉና ጨካኝ ናቸውና በሚገባ ተጠንቀቅ።
@user-qr5fx2eq8m
@user-qr5fx2eq8m 8 ай бұрын
ይቺ ልጅ ምንም ደስ አላለችኝም ወድሜ እራቃት ለእናቷም ጸበል እድትጠመቅ ንገራት ልጅቱ ብዙ መዘዝ ታመጣለች 😢ቆይ ወንዱ ቢቀርባትስ በስመአም ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን፫ ምን አይነት ጉድ ነው🙉🙉😢😢ልጅቱም ሰው ያስፈልጋታል በጤናዋ አይመስለኝም 😢😢
@samrisamri1217
@samrisamri1217 8 ай бұрын
እር ወድማችን እራሰክን እይጠበክ እናት ለልጁ ልጅ ለእናቷ በተክፋፋበት ጌዜ ክመኬናህ ውሰጥ ምን ይዘው እንድሜ ገቡ አታቅም ፍጣሪ የጡብቅህ እና ክቻልክ ድግሞ ሀገራችን ላይ ያሉ ሆቴሉችን ተክታተሉለን የአህያ ሰጋ ለህዝቡ እያቅርቡ ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 8 ай бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ትግስቱ ይገርማል ::በእየሱስ ክርስቶስ ስም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-nd3de5hs6i
@user-nd3de5hs6i 8 ай бұрын
እናቴ ከእኔ እድሜ ቀንሶ ይስጥሽ ክፉሽን አያሰማኝ❤ እንደትስ አስቻለሽ እንደት ሊሆን ይችላል በስማም መድሀኒአለም የእጅሽን ይስጥሽ😭😭😭😭😭😭😭
@BerhaneBelete-bq4xl
@BerhaneBelete-bq4xl 8 ай бұрын
Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ eneme bichali minyote now❤❤❤
@zemzem5714
@zemzem5714 8 ай бұрын
አሚን
@user-fe6fw2er3q
@user-fe6fw2er3q 8 ай бұрын
አሚንንን
@user-gr3yc7mq1m
@user-gr3yc7mq1m 8 ай бұрын
ማርያምን በዚህ ዘመን ያልተፈጠሩ ሰወች ታድለው ምነው ባልተፈጠርኩ እማስጠላ ዘመን 😢
@HirutTesfaye-oz1nq
@HirutTesfaye-oz1nq 8 ай бұрын
እንዳልክዬ ይቺ ልጅ ብቻዋን አትመሰለኝም እዚህ ነገር ውሰጥ ልጁም ያለበት ይመሰለኛል ሰለዚህ እናቶ ጋ ሰትሄድ ብቻህን እንዳትሄድ አንተም ተጠንቀቅ እንዳትጨብጣት አንተንም እንዳትነካህ ምክንያቱም ለናቶ ያልሆነች አደራ ተጠንቀቅ እግዚሀብሄር ከአንተ ጋ ይሁን
@user-ui2jt1sz2b
@user-ui2jt1sz2b 8 ай бұрын
በጣም ጀገና ሰው ነህ በጣም ነው መደቅ❤ እረስን ጠብቅ
@mekedes4jesus
@mekedes4jesus 8 ай бұрын
ይህች ልጅ በጣም ክፉ ነች። ሰው እንዴት እናቱ ላይ መተት? ለዛውም ሴት ልጅ ሆና? ብትሄድም እውነት ለእርቅ ሳይሆን ሌላ ያልጨረሰችው የጥፋት ፕላን አላት። ጤነኛ መሆኗን እጠራጠራለሁ። እጅግ ክፉና አረመኔ ልጅ ነች የምታወራውን ሁሁ አታውቅም ትዘባርቃለች። አቤት ግፍ! ለእምዬ ክፍያዋ ይህ ነው??????
@hayathayat2324
@hayathayat2324 8 ай бұрын
ልጂቱ ጤነኛ አመስለኝም
@yamchyamch-md9tx
@yamchyamch-md9tx 8 ай бұрын
ጀግና የሆንክ ጋዜጣኛ ነክ ጌታ ከክፉ ይጣብቅክ❤❤❤ እኛ አረብ አገር የምንሰረው ለቤታሰቦቻችን ሁሉ ህይወት እየቃያርን የረሰችንን ህይወት እንደ ሽማ እየቃለጥን እኖራለን ምን አይነት ጨከኝ አረመኔ ነሽ 😢😢😢😢😢የኔ እናት በአለም አንድ ናት ለኔ ግን አለሜ ናት ለህግ ትቅራብ😢😢😢😢 ወንድማችን በጌታ 😢😢😢😢😢😢😢
@nimonimo9119
@nimonimo9119 8 ай бұрын
አኛማ ለራሳችን ተስፋ የለንም ለወንድም ለአናት ለኣባት ነአናት ለልጅ ስንል ቁመን ቀረን ቢቻ ፈጣር ዉለታችን ይስጠን 😢
@jabibabd6652
@jabibabd6652 8 ай бұрын
አራያሳው ይብሰል እማን እንዳዝ ማድራግ ዋንድ ብሄድ ወንድ ይማጣል እናት አኮ አንድናች እማዬ ያአይኔ ማራፋነሽ ያማኖርምስጥሬ አቺው ነሽ እኔቴ እኔባሳናፍቆት እባሰጫላው እችደም ዱሩዬ እናታንያማሳላች በማተት ታሳቃያሏች ቦዞኔ ሼንታም ዋንድእዛ
@user-uk8zk1fp7f
@user-uk8zk1fp7f 8 ай бұрын
ይገርማል የምር
@eyerusalamnibret2263
@eyerusalamnibret2263 8 ай бұрын
10:08 😢😢
@cgf8399
@cgf8399 7 ай бұрын
የአረብሀገርሴትበጣምየዋህሩህሩህአዛኝናት ስደትንስላየች ኢትጵያያሎትደግሞ የገንዘብጥማትነዉየያዛችዉ እናትን አባትን እህት ወንድምን መገደል ማስቃየትነዉስራችዉ አኡዙቢላሂ ስንቱንስማነዉ ጉድነዉ
@hasnahasna6141
@hasnahasna6141 8 ай бұрын
ንሰሀ ግቢ የመምህር ተስፋየ የሚለቀውን ገጠመኝ ስሚ ዳቢሎስን ተዋርሰሽ ለናትሽም አዋርሰሻታል ይፈርሳል የሚባል ነገር የለም ወደሽ ፈቅደሽ ነው እና ያደረግሽው ሰዉየው ስልቱን ነው እንጂ የሚያስቀይረው ለምሳሌ ራስ የሚያማት ከነበረ እግሯን እንዲያማት ነው የሚያደርገው እንጂ የሚፈርሰው ከልብ ተፀጽተሽ ንሰሃ ግቢ እናትሽም ፀበል ሁለታችሁም ፀበል ግቡ
@mimitube1977
@mimitube1977 8 ай бұрын
ጌታ ሆይ ይቺ ልጅ ጤነኛ አትመሰለኝም ጌታሆይ ይማር 😊😊😊
@user-qs9ik2pi6z
@user-qs9ik2pi6z 8 ай бұрын
"" ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል ! "" ወደድሽም ጠላሽ አንድ ቀን የእጅሽን ታገኛለሽ !
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 8 ай бұрын
እንዳልክዬ የኔ ጀግና ይቺን ክፉ ለህግ አቅርባት ገብታ ትሰቃይ በናትህ ወደፊትም ልትገላቸዉ ትችላለች አትመናት አሳስራት እንዱዬ በፈጠረህ
@user-lc5so7so9s
@user-lc5so7so9s 10 күн бұрын
Yena abat are erasihen tebk enezih le enat ....abatachew yaltemelesu le antem አይራሩም እራስህን ጠብቅ የሆነ ነገር እንዳያረጉ ወንድሜ እኔ ስለአንተህ እፈራለው.....አምላክ ይጠብቅህ
@mazavip2714
@mazavip2714 8 ай бұрын
እኔ ከመጀመሪያ አንስቸ ተከታትያለሁ በእናትዋ ላይ ያደረገችው ግፍ በጣም አረመኔ ጨካኝ ልጅ ናት ከዚህም በላይ ጭካኔዋን የምገልፅበት ቃል አጣሁ ግን ልጅቱ ጤነኛ ናት አልመስልሽ አለችኝ ልጅቱ እራሱ በመተት የምትንቀሳቀስ ይመስለኛል ግራ ተጋባሁ ጤነኛ ሰው በእናቱ ላይ ይህን ያክል ግፍ አይፈፅምም
@hiyabaxum6866
@hiyabaxum6866 8 ай бұрын
እንዳልክየ እንዳትሄድ ልጅትዋ አላማረችኝም ራሰህን ጠብቅ በመንገድህ ሁሉ እመብርሃን ትጠብቅህ
@leya3286
@leya3286 8 ай бұрын
ስላም እንዳልክ ውንድምነት እራስህን ጠብቅ አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅረ በለን እንደበላችን ሳይሆን እንደሀማሪንትህ😢😢🙏
@hawa406
@hawa406 8 ай бұрын
ሰይጣን ናት ይች ሴት ቆይ መተት የሚሰሩት ሰዎች ግን ፈጣሪ አላቸው ለነገሩ የሰይጣን ተገዥ ናቸው አሏህዬ ከእንደዚህ አይነት ሰው አንተ ጠብቀኝ😢😢😢
@Semen935
@Semen935 6 ай бұрын
እንዳልክ እባክህ ይሔንን ጠንቋዩቹን ሁሉ አጋልጡልን የምር የሰዉ ሕይወት የሚያመሰቃቅሉ ሰዎች እግዚአብሔር ይገስፃቸዉ😢
@adanchgirma5940
@adanchgirma5940 8 ай бұрын
አንደኛ ነኝ ለማለት እና እንዳልክን ለማድነቅ ስሮጥ ወድቄ ተሰባብሬ ነበር ዕድሜ ይስጥህ በአንተ በኩል የሰዎች ሃቅ እና በደል እየደበደቡህ ሁሉን ችለህ እውነቱን የምታወጣ መልካም ሰው ነህ ❤❤❤❤❤❤
@zinazina853
@zinazina853 8 ай бұрын
😂😂😂😂ዉይ እንኩዋን ተርፍሽ
@adanchgirma5940
@adanchgirma5940 8 ай бұрын
@@zinazina853 አሜን ውድዬ ብሯሯጥም የእንዳልክ ዝግጅት ማዳመጥ እኮ በጣም ትምህርት የሚሰጥ
@Seid404
@Seid404 8 ай бұрын
😂😂
@Rahma_Abdoo
@Rahma_Abdoo 8 ай бұрын
አይዛሽ ቀስ በይ። አንደኝነት ሽልማት የለውም።
@adanchgirma5940
@adanchgirma5940 8 ай бұрын
@@Seid404 kkkkkkk
@user-tq7dc7pq5w
@user-tq7dc7pq5w 8 ай бұрын
አቤት ትግስት ፣አቤት እንዴት እንደምታዳምጥ❤ እግዚአብሔር ልብህን አይቀይርብህ🙏።አምላክ ሆይ ወዴት እየሔድ ነው😭እንዴትስ ነው ሰላምን ስጠን ብለን እምንለምነው😭።እንደቸርነትህ ማረን🙏
@telljtelljtell8501
@telljtelljtell8501 7 ай бұрын
ወንድም እባክህ ክረስቲያን፠ከሆንህ ፀበልና እምነት ከመኪናህ አታጥፉ እደዚ መተታም የሆኑ ሰወች ከባድ ናቸዉ አጋንት ስለሰፈረባቸዉ ይዘዉ ይመጣሉ ስለዚ ፀበሉና እምነቱ ከመኪናህ ካለ የሚካኤልም ድረሳን ካለ በረግጎ ይወጣል አንተንም አይነካህም❤ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@etalem3581
@etalem3581 8 ай бұрын
በመጀመርያ እግዚአብሂር አምላክ ይጠብቅ ሲቀጥል ልጅቷ ጤነኝ አይደለችም ልጅቷ እደዚ የሁነችው በሰላም አይደለም እሷ ተደረጎበታ ነ ው እጂ እደት እናቷ ላይ እደዚ ጨክና ታደረጋለች ይከብዳልል😢
@user-vd6um2qq7c
@user-vd6um2qq7c 8 ай бұрын
ወይኔ ዘንድሮ ሳላብድ አልቀርም እግዚኦ ጌታ ሆይ 🥺☝️
@etsegenetegebru2323
@etsegenetegebru2323 8 ай бұрын
Are betam engy yehanen eyseman yalmabedachyn😢😢😢😢😢
@noahi7003
@noahi7003 8 ай бұрын
ልጅቶ ማ የሆነ የሰበረችው ነገር አለ ፀበልል ያስፈልጋታል በሞላ ወንድ ለማታቀው ገና ለገና በ ኤፍ ቢ ላወቀችው ወንድ የዚህንን ያህል ልቦና ይስጥሽ ለናትሽ አስፈችላቸው ወደ ቦታቸው መልሽላቸው
@DinkineshKiray
@DinkineshKiray Ай бұрын
በስም አም እግዛወ ምክርና ከርስቶስ ወንድሜ እራሥህን ጠብቅ ስልጣን ተጫውቶባትል እግዚአብሄር ወድራሳ ይመልሳት ለማንኛውም እራስህን ጠብቅ
@user-ud9fy1cm9g
@user-ud9fy1cm9g 8 ай бұрын
እዳልክየ የኛ ሚስኪን አላህ ይጠብቅህ
@user-ew3ok5wu8s
@user-ew3ok5wu8s 8 ай бұрын
የእንዳልክ አድናቂዎች አላህ የእርፍት እንጀራ ይስጣቹ ሀገሬ ልገባ አንድ ወር ቀረኝ ኢንሻ አላህ
@kedist1978
@kedist1978 8 ай бұрын
ሰላም ያግባሽ በሁሉም ነገር እየተጠነቀ ቅሽ። እግዚአብሔር ይከተልሽ
@user-ew3ok5wu8s
@user-ew3ok5wu8s 8 ай бұрын
@@kedist1978 አሚንንንን የኔ ውድድ ነገር አው ግጊዜው አስፈሪ ነው ብቻ ከተንኮላቸው ይጠብቀን እንጂ
@HayatGetachew-cp1jf
@HayatGetachew-cp1jf 8 ай бұрын
ሰላም ግቢ ውደ ❤❤❤❤አላህ ይከተልሽ ራስሽን ጠብቂ በአላህም ላይ ጊዜው ከፍቷል😢
@user-ew3ok5wu8s
@user-ew3ok5wu8s 8 ай бұрын
እሺ ኢንሻ አላህ ሀያት ከአላህም ጋ ጥንቃቄ አረጋለው ከሸራቸው ይጠብቀን ማለት ነው
@alahamdulilahalakulihal
@alahamdulilahalakulihal 8 ай бұрын
ሠላም ግቢ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 8 ай бұрын
እንዳልክ እቺ በእናትዋ የጨከነች አረመኔ ሠይጣን እሥር ቤት ወርውሩዋት አትረቢም ለወንድ በለሽ እናትሽ ላይ ይህያህል ጨካኔ ጌታ ኢየሱስ የሥራሽ ይሥጥሽ አንቺም ነጌ በልጆችሽ የዘራሹ አጭዲው ለእናቶቻችን እድሜና ጤና ይሥጥልን እናቱ ቸሚወድ በላይክ ያሣየኝ
@user-xu7ut7jk3y
@user-xu7ut7jk3y 8 ай бұрын
ወይኔ ምንድነው ገንዘብሽን እንጂ አንቺነትሽን ለማይፈልግ ሰው ይህ ሁሉ ገደላ ገደል መግባት ምን ይባላል። ደሞ ተረዳኝ ትላለች። ትግህስትህን ግን አድናቂህ ነኝ🎉❤❤❤❤
@user-rs5wt6cu8k
@user-rs5wt6cu8k 8 ай бұрын
አኡዙበላህ ምን ጉድ ናት አላህ የእጅሽ ይስጥሽ😢
@tsehaygosaye6989
@tsehaygosaye6989 8 ай бұрын
እንዳልኬ ለአንተ ክብር ብቻ ያንስሀል እንወድሀለነ በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@etanshetnetaetanshefneta8267
@etanshetnetaetanshefneta8267 5 ай бұрын
😢😢😢😢እዝጎ ሀጥያታችን ብዛት እግዚኦ ምሀረነ ክርስቶስ አገሬ ኢትጵያ ስንቱን ጉድ ይዘሻል አምላኬ ሆይ😢😢😢
@hanahabraham1253
@hanahabraham1253 8 ай бұрын
የምሰማዉ ሁሉ ኢትዮጵያ የተደረገ እያልመሰለኝ ነዉ የእግዛብሔር ቁጣዉ ያስፈራል
@user-uu5ru4ov5q
@user-uu5ru4ov5q 8 ай бұрын
የኔ ጀግና የኔ መልካም ሰው ለተበደሉ ደራሽ ...ብርክ በል !!!
@emuyabsira2055
@emuyabsira2055 8 ай бұрын
አንተን የወለደች እናት ትባረክ ሺ ትውለድ
@user-kj8mq2ju4s
@user-kj8mq2ju4s 8 ай бұрын
እንዳልክየ ይሄ ነገር ግን ድራማ አይደለም አይደለም እዉነት አልመስለኝ አለ ወላሂ
@ZenbS-bv7gm
@ZenbS-bv7gm 8 ай бұрын
ሱባሀኝአላህ ሱባሀንአላህ እባካችሁተጠቀቁ. እደነዚህአይነት አይሁዳየህኑ ሰወችቅርብ ለሆኑላቸዉሰወች. ይሄንንያደረጉ ለሌሎችሰወችምንም ነገርከማድረግአይመለሱም አላህይዘንላቸዉ
@HalwyaTube
@HalwyaTube 8 ай бұрын
የአላህ እደት ልጅ እናቷ ላይ እደዚህ አይነት ነገር😢 ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን
@user-dk3lo4fn2e
@user-dk3lo4fn2e 8 ай бұрын
እንደልክዬ የኛ አስተዋይ አትቆይብን ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤
@user-jj7rh7cx7x
@user-jj7rh7cx7x 8 ай бұрын
😢😢😢 እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ምን ጉድ ነው እኔስ ሰውነቴ ተንቀጠቀጠ😢😢ልብስ የለበሰ ሰይጣን ነሽ
@hannanahmed88
@hannanahmed88 8 ай бұрын
ስላም ወንድሜ በኔ አመለካከት ይህች ልጀ እመነኝ ብታስታርቃትም እናትዋን መግደልዋ አይቀርም ለምትወደው ብላ አውዝብላ ይህችን ስው አላህም ይቅር አይላትም በእናትዋ ላይ እንዲህ ያደረገች ነገ መግደልዋ የማይቀር ነው የምታወራው ሁሉ ምንም የማይታመን ነው አንተም መራቅ ነው ያለብህ ወንድሜ
@user-yh7ct5rd4b
@user-yh7ct5rd4b 8 ай бұрын
ማኛዉ ወድማችን የኛ የሁላችንም ወድማችን አላህ ይጠብቅህ
@HeluTube31
@HeluTube31 8 ай бұрын
የስደት እህቶቼ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ💙❤❤❤❤😘😘😘
@hshehhshdh2599
@hshehhshdh2599 8 ай бұрын
አሜን
@yefatmedia5833
@yefatmedia5833 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏❤
@abarashdajane5778
@abarashdajane5778 8 ай бұрын
Ameen
@MedinaAdem-ht3vf
@MedinaAdem-ht3vf 8 ай бұрын
❤አሚን ሄሉበአላህ ዩቱብክፍችልኝ ልስራዲንገት ልመጣነዉ እርጂኝ
@HayatGetachew-cp1jf
@HayatGetachew-cp1jf 8 ай бұрын
​@@MedinaAdem-ht3vf🙄🙄😶ፈጣሪየ የሄሉ ቻይናልኮ አይደለም🙄
@user-qd6xt3ny7m
@user-qd6xt3ny7m 8 ай бұрын
እናትን ያህልን ነገር እማየ የምወድሽ እዴት እዴናፈቅሽኝ ማሚ አልሀምዱሊላህ አለኒዓመቲል ኢስላም
@lehulutube9063
@lehulutube9063 8 ай бұрын
እንዳልክ ሰይፈ ስላሴን ፀልየህ ውጣ ህዝባችን በጥቅም እምሮውን ስቷል።
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 8 ай бұрын
እናትም ላይ እንደዝ አይነት ጭካኔ ይደረጋል እንዴ 😢😢እኔን እሙዬ💔😭😭😭ፍቅረኛ ለምን ጥቅር ብሎ አይቀርም ወይ ጭካኔ
@mazaendale9312
@mazaendale9312 8 ай бұрын
ኧረ ፍትህ ፍትህ ሰሚ ላጣዉ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን😢😢
@sebleabebe7186
@sebleabebe7186 8 ай бұрын
የኔ ወንድም በጣም አሳቀሕ ገደልከኝ አንድ ነገር እንዳያደርጉሕ እግዚአብሔር ይጠብቅሕ
@gnetgremew2226
@gnetgremew2226 8 ай бұрын
በእየሱስ ስም ጌታ ሆይ እኔንና ህዝብህን ይቅር በለን በደለችን ከፍቷል ተጨከክናናል ምና እነቴ ኖራ እኔ ብሞትለት ብሰቀይለት በእግዚአብሔር ተማ ሞተብኝ እንኲን ለ21 አመት እየለቀስኩ😢😢😢 ነው እንኲን እኔ መታት ለሰረበት እህቴ ጌታ እየሱስ። ይወድሸል ከሞት ከመከራ ከመታት ከጥንቆለ ሁሉ ይጠብቅሸል ናይ ወደእየሱስ መሸሻግያው ጌታ ብቻ ነው ምህረትን የምያደርግ በደልን የመይቆጥር ናይ በደሙ የነፀሸል እንደልክ ለእንተ ቀለት የለኝም እፀልይልከለሁ ጌታ በደሙ ይሸፍንልህ የድሀደግ አበት ነህ እረስህን ጠብቅ ብቻህን አብረሀት አትህድ በርታ❤❤❤❤
@meseretroge1232
@meseretroge1232 8 ай бұрын
ወይ እንዳልክ ተስጦህ ይገርማል በዚሁ ልክ የሚገጥሙህ ኬዞች ራሱ ከባባድ ናቸው እግዚአብሔር እሱ ጥበቃውን ያብዛልህ በእጁ መዳፍ በደሙ ይሸፍንህ
@nahena123
@nahena123 8 ай бұрын
ወድሜ እዲድግምት ምናምን የሚሉሠዎች ተጠቀቃቸው ቆሻሻ ለናትዋ ያልተመለሠች 😢😢😢
@biriktykeflu927
@biriktykeflu927 7 ай бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነዉ እናት በቀላሉ መግደል አይከብድም በእናትዋ ትቀልዳለች ለብር ተብሎ ለቀንድ ተብሎ የምትገርም ነገር በእናት ላይ መተት ጉድ ነዉ ጉድ ነዉ እናታችን አጥተን በሀዘን ተኮራምተናን እስዋ ደግሞ በእናትዋ ትቀልዳለች ወንድ ጠፋ እንዴ በአገሩ ጉደኛ ልጅ
@GrDgg
@GrDgg 8 ай бұрын
ባተም።ማስርታዋ አይቀረም እባክህ እዳልክ እራስህን ጠብቅ ያኢላሂ አተው ጠብቀን ድጋሜ።ላግኝ ሲሉ አልፍልግም በላቸው እነኛ መተተኞች
@foziamohammad-pq8nn
@foziamohammad-pq8nn 8 ай бұрын
ክፉን ነገር ለምዬ ለናት አኡዙቢላህ ሚነሽጧን እረጂም አላህ ይጠብን ሰዉ መስሎ ሰይጣንን አላህ ይጠብቀን ያረብ እናት ክፉ አይካት በዱኒያም ባኼራም ያረብ
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n 8 ай бұрын
እንዳልክዬ እራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@mariyam9670
@mariyam9670 8 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ለናቷ ያራራች
@asyamohammed7285
@asyamohammed7285 8 ай бұрын
እንዳልክየ ወድሜ እራስህንጠብቅ ከሰይጣጋ ዝምድና የሙፈጥር ሰው ምንም ሊያደርግይቺላል
@berhanmengestuo6917
@berhanmengestuo6917 8 ай бұрын
እረ እዳልክየ አንተም ይሄ መልካም ስራህ እዳይቀጥል እዳትቀባህ ከእግዚአብሔር በታች እደዚህ አይነት ሰዎች ወዳንተ ሲመጡ ፍተሻ ይደረግላቸው ልናጣህ አንፈልግም ይች ግም ምን ትመስላለች ባንችና በመሶሎችሽ ምክኒያት ነው ሀገራችን እየታመሰች ያለችው
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 8 ай бұрын
ወንድም እራስህን ጠብቅ ለእናቶ ያልሆነች ለሌላ ሰው አትመለስም
@user-pe3fg7oo4y
@user-pe3fg7oo4y 7 ай бұрын
ብዝች ዓሌም ሰንት ሺህ ዓመት ለመኖረ እንደዝህ እንሆናለን 😢😢ጌታ ሆይ ማርን 😭😭😭😭😭😭😭 ይቅር በለን 😢😢
@emebetmoges2436
@emebetmoges2436 8 ай бұрын
እግዚዎ በስመአም አረ መጨከን ስንት እናት እናት ነው ያላት ይቺ እሬሳ አፈር ብይ ወልደሽ እይው አፈር ብይ ለወንድ ብላ እምዬን ዋዉ በጥፊ በልልኝ ይችን እንዳልክ ታድለሀል ጠንካራ ነህ ማዳመጥህ
@user-om5zc4zm2n
@user-om5zc4zm2n 8 ай бұрын
😢😢😢የኔወድም። አተም ተጠቀቅ ሰላምታ ስትልህ ድግምት አርጋ ሰላም እዳትላት ይች ለናቷ ያልተመለሰች ላተ አትመለስም ብቻ ፈጣሪ ይጠብቅህ እሷ ለህግ አቅርባት😢😢😢😢
@aminamosanur
@aminamosanur 8 ай бұрын
ያ አላህ ምን አይነት ጉድ ነው 😢😢 አንተ ደሞ ወንድማችን ራስህን ጠብቅ ቢደውሉልህ እሺ ብለህ አትሂድ እንዳይበቀሉህ 😢😢😢አላህ ይጠብቅህ
@user-bh2xf9vu7h
@user-bh2xf9vu7h 8 ай бұрын
ይች አረመኔ ፈጣሪ ይፍረድብሽ ከእናት በላይ ወንድ መርጠሽ እምዬን አሰቃየሽ በሄድሽበት ሁሉ አይቅናሽ ባለጌ!!!
@mignotefikre5969
@mignotefikre5969 8 ай бұрын
❤❤❤ያቺ ምን አይነት ነች ንብረት ቀሪ ጠፊ ነው ህሊና እኮ ይወቅሳል እረ የፈጣሪ ያለህ
@moviegallery4757
@moviegallery4757 8 ай бұрын
እዳልክዬ አንተ ትለያለህ እጅግ በጣም መልካም ሰውነህ እራስህን ጠብቅ ፈጣሪም ይጠብቅህ ወንድሜ ❤❤❤
@mahiethiopia-vf5dm
@mahiethiopia-vf5dm 8 ай бұрын
ወድማለም ፀበል ሳትይዠ አትቀሳቀስ ይች መርገምት ነች ለእናት እዴት የፈለገ ቤችግር😢😢😢
@htwy52
@htwy52 3 ай бұрын
እግዚኦ መኀረነ ክርስቶስ። ምን እጅ እግር የሌለው ሰይጣን አገራችን ውስጥ ገባብን። እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን።
@affghqedfg2613
@affghqedfg2613 5 ай бұрын
በኡነት ይሄንሚድያ ገና ከ3 ቀን በፊት እያየሁት ነው ግን በጣም ገራሚን አላህ ይጠብቅህ ወንድም እሽ ምርጥ ሰው ነህ አኡዙቢላህ ሚኔሽጣን ረጅም 🎉🎉🎉🎉ኡ እስልምና ነፁህ ነው ወላሂ ብዙ ጊዜ በሌላ ሀይማኖት ያሉ እህትና ወንድሞች ናቸው ሂዳያ ይስጣቸው ወንድም እስልምና እኮ እናትና አባት የጀነት በር ናቸው በተለይ እናት ❤🎉🎉🎉
@AbdiReshid-dr8yr
@AbdiReshid-dr8yr 8 ай бұрын
እኛም እናከብርሃለ ውዱ ውንድማችን በተለይ ደግሞ ለኛ ቤተሰቦችክ ለሆነው ስትጨነቅልን ሳይ የምርም ትለያለክ አንተ አላህ ይጠብቅህ
@zuzu5980
@zuzu5980 8 ай бұрын
እንደዉ በእናታቹ ህይወት የምትጫወቱ የናታቹ ህይወት የምትቀጥፉ አላህ የናንተ ያድርገዉ የቁምስቃይ ያሳያቹ የእናትስ ዉለታብታዉቁ ኡፉፉፉ
@sisayderebe5449
@sisayderebe5449 8 ай бұрын
ይህቼን ልጅ ሁሉም ሰዉ በፀሎት ያስባት አሁንም ስለ ልጁ ብቻ ነዉ የምታስበዉ ድብን ያለ መስተፋቅር ነዉ ያለባት
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 6 ай бұрын
አይዞህ።እግዚአብሔር፡ይባርክህ።አንተ፡አርኣያ፡ስለሆንክ፡እንዳንተ፡ያሉትን፡ያብዛልን።
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 4,1 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 83 МЛН
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 12 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 13 МЛН
ሪች ተሰናበተችን።ወደ ቤተሰቦቿ ልትመለስ ነው።
22:48
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 48 М.
ተጠንቀቁ!  ብዙዎቹ እየተጭበረበሩ ነው።
44:30
Откуда эти паучки??? @zackdfilms - автор анимации.
0:29
Время знаний
Рет қаралды 3,4 МЛН
НИЧЕГО СЛОЖНОГО
0:21
KINO KAIF
Рет қаралды 2,5 МЛН
Would you recognize your soul mate by smell?
0:14
Den Done It
Рет қаралды 6 МЛН