ሞቱ የምትሉን ሰዎች እባካችሁ አቆዩን /ገበያ ነሽ እና ሱራፌል/...Abbay Tv - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

  Рет қаралды 122,127

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Ай бұрын

"በ ኮሜዲያን መካከል የሚደረግ ልዪ የመዝናኛ የሳቅ ድግስ!
ዋሸሁ እንዴ? ዘወትር እሁድ ከቀኑ 7:00 ጀምሮ በ ዓባይ ቲቪ
One of the shows of Abbay Agelgil washehu ende, a humorous game show held between comedians. Every Sunday at 7:00 (LT) only on Abbay Tv.
Follow us on:
Subscribe: bit.ly/abbay_tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: bit.ly/abbayTv
TikTok: bit.ly/Abbaytv
Telegram t.me/AbbayNews
Website: abbaytv.com/
#comedianzedo #filfilu #comedy
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
"

Пікірлер: 171
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Ай бұрын
ምርጥ ፕሮግራም አዝናኝና ቁምነገር ያለው አንደኛ ምርጫዬ ስወዳቹ ❤❤❤❤ኑሩልን ❤
@Kal-qm7lj
@Kal-qm7lj Ай бұрын
ማርያምን ፍልፍሉ አንደኛ ይችልበታል ጥሌ የኔ የህዋ❤❤❤
@user-jz1jk5wt2z
@user-jz1jk5wt2z Ай бұрын
ኘሮግራሙ ደስቢልም ግን አንዳንዱ ቀልድ ህፃናት ሲለሚመለከቱ ጋጠወጥ የሆነቀልድ አትቀልዱ እያሠብን ወገን
@afro90s78
@afro90s78 Ай бұрын
ትክክል
@HamelmalBeyene-tl7xq
@HamelmalBeyene-tl7xq Ай бұрын
እዉነት ነው የፍልፍሉ ቀልድ አንዳንዴ መስመር የለቀቀ ነው አሪፍ ኮሜንት
@zm645
@zm645 Ай бұрын
Hitsan yizeh lemn tayaleh ashangulit gizalachew
@afro90s78
@afro90s78 Ай бұрын
@@zm645 ሞራል የሌለው ሰው ንግግር
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Ай бұрын
​@@zm645ኮሜንቱ ለአንተ ሳይሆን ለኮሜዲያኖቹ ይጠቅማቸዋል የተሳሳቱትን እያረሙ ሰው አክባሪ ናቸውና የበለጠ ጥሩ እንዲሰሩ ይረዳቸዋል በልጆችም የተወደዱ ስለሆኑ።
@zewditumukulo5971
@zewditumukulo5971 Ай бұрын
ዜዶ የምትቀልደውን እወቅ ልጆች ያያሉ ተጠንቀቁ
@SalinaSalit-yb1ub
@SalinaSalit-yb1ub Ай бұрын
ምርጦች ደስ ትላላችሁ በተለይ ቀልዳችሁ የቻናሉ ሁሉ 1ኛ አባይ ቲቪ ነው
@hiwotbarkat5102
@hiwotbarkat5102 Ай бұрын
የኔ ፍቅሮች ባልና ሚስቶች❤❤❤
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 Ай бұрын
የሚወደዱ ተዋንያን ባልና ሚስት❤❤
@meserettamriu2859
@meserettamriu2859 Ай бұрын
ስወዳቹ እኮ የበለጠ ዜዶ መቶ ደግሞ የበለጠ ደስ ይላል በርቱልን ፍልፍሉ😂ሁሌም ሳታወራ ገና የምስቀው😂😂
@Wassie12
@Wassie12 Ай бұрын
ምርጥ አዝናኝ ፕሮግራም! Best respected Couple! ምርጥ እንግዶች! ሱሬ ታላቅ ሰው!
@SolomonDigafe
@SolomonDigafe Ай бұрын
የፍልፍሉን የመፍጠር አቅም የዜዶን ከዘመኑጋር የሚሄድ ለዛ የደምስን የማቻቻል አቅም አደንቃለሁ ማርቆስ ስራ ፈጠራው እና ምንም ነገር ላይ የሚያደርገው ጥረት ደስ ይላል ጥልዬ በፊት የነበረው አቅም እውነት ከሁሉም የሚበልጥ ነው ግን አሁን አቅሙ ላይ አይደለም እና በቀደመው ከማወደስ እና ከመሸፈን ጥሌ አቅምህ ብዙ ስለሆነ እንደ በፊቱ ብዙ ጊዜህን ሰተብ ስራ
@user-eq7gh2dh7c
@user-eq7gh2dh7c Ай бұрын
ጥሌ አበባው ብዬካለው የምትስማሙ ላይክ
@godanatube5013
@godanatube5013 Ай бұрын
በክርስቶስ ክርስቲያን የሆናችሁ እህት ወንድሞች ኑ በፍቅር ስለ ሐይማኖት እንማማር። ወደ ክርስትና እንመለስ የሊቃውንት ውይይቶችን እንከታተል። ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን።
@user-vm5gq2dz6v
@user-vm5gq2dz6v Ай бұрын
የኔ ተናፋቂወች እሁድን በጉጉት ምጠብቀዉ እናንተን ለማየት ነዉ እወዳችሁአለሁ❤❤❤❤
@Muna336
@Muna336 Ай бұрын
እጅግ በጣም የምወዳቸው ጥንዶች እድሜና ጤና ይስጣቸው አይለያቸው የፍቅር ተምሳሌቶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meron7439
@meron7439 Ай бұрын
ጥሌ የአበባ መሸጫ ሱቅ አለው እንዴ 😂 ብራቮ ጥሌ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Ай бұрын
ዘዴ ጎድኖ ሲል ደስ አለኝ ገጠር መገበያያችን ቦታ ነው 🥰
@SalinaSalit-yb1ub
@SalinaSalit-yb1ub Ай бұрын
ወይ ፍልፍሉ ሞገዘተ ነው ያልከው የሳቅ ምንጮች ናችሁ እኮ
@asfawmekonenn8178
@asfawmekonenn8178 Ай бұрын
ውሸሁ እንዴ ፕሮግራም በጣም ተውዳጅ ነው ምክንያቱም ምርጥ ኮሜዲያን ያሉበት ነው: በተለይ ግን ፍልፍሉ ይለያል በርቱ።
@Talentedwith..
@Talentedwith.. Ай бұрын
Filfilu ሁሌ 1ኛ
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq Ай бұрын
ፍልፍሉግን ህልበልቶይድራል እያደረ 🐜 ጉንዳን ሚሆን ደምየለሽ😂😂😂
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit Ай бұрын
የዛሬው ይለያል ዋውውው ሱርየ እና ❤❤ገብየ የኔ የምርጦች ምርጥ ስወዳችሁ ❤❤❤አላህ ረጅም እድሜ ከነቤተሰቦቻችሁ ይስጣችሁ 💕💕💖💖😘😘😘🌺🌺🌺
@King-27
@King-27 Ай бұрын
አረ አሌክሶ መቼ ነው የሚመለሰው 🥺
@addisedanga7970
@addisedanga7970 Ай бұрын
ዜዶ ጨዋታ ትችላለህ❤❤😂😂
@melkamubekele1208
@melkamubekele1208 Ай бұрын
Alexso with filfilu unbeatable team
@EthioAmerica2024
@EthioAmerica2024 Ай бұрын
ጥሌ ፅጌረዳ አበባ ከጊቢው እየቀጠፈ ነው የሚያመጣው? በቲክቶክ #1 gifter ይባላል
@TsgstFzgs
@TsgstFzgs Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኻን በሰላም መጣችሁ በጣም ደስ የሚል ነው❤❤❤
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 Ай бұрын
ዋሸው እኮ ጥርስ አታስከድኑም አቦ ይመቻቹ ሰላማቹ ብዝትዝት ይበል❤❤❤😂
@user-95674
@user-95674 Ай бұрын
ምርጥ❤ዋሸውእንዴ❤❤❤❤❤❤❤
@alula2825
@alula2825 Ай бұрын
ጠይቀዋዋዋ😂😂😂😂 ማርቆስ ገዳይ ነው
@ኢማንይመር
@ኢማንይመር Ай бұрын
ዜዶ😂😂😂👌
@josijos8439
@josijos8439 Ай бұрын
ፍልፍሉ የሳቃችን ምንጭ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜን ይስጥህ !!!! ዋሸው እንዴን የምመለከትበት ምክንያት በዋናነት የፍልፍሉን አዝናኝ ቀልዶች ለማየት ሲቀጥል ጥሌ ማርክ እና ደምሴንም ለመመልከት ነው ዜዶ የሚባል ልጅ እንጨት እንጨት የሚል ቀልድ የሚቀልድበት or የሱ ተራ ሲመጣ አሳልፈዋለው !!!! እባካቹ አባዮች አሌክስን መልሱልን ebs tv ላይ በቅርቡ አይቼዋለው
@IsayasTezera
@IsayasTezera Ай бұрын
Betam Betam Desi bilognal yimechachu !!!
@balayneshzena8080
@balayneshzena8080 Ай бұрын
ዋዉዉ❤❤❤ገባያነሽ ከነ ባልዋጋር ዉድድድ😂
@me43720
@me43720 Ай бұрын
Markose tru muzikegna 😊
@mekibibmengistu6230
@mekibibmengistu6230 Ай бұрын
ዛሬ በጣም ተሟዘዛችሁ
@user-xl4bs4fp6f
@user-xl4bs4fp6f Ай бұрын
አይ ዜዶ 😁😁😁😁😁
@kiyakiyaa7353
@kiyakiyaa7353 Ай бұрын
ስወዳቹ ግን ለምንድነው አልክሶ የት ጠፋአ
@WeyniLema
@WeyniLema Ай бұрын
ዜዶ ምርጥ ሰው programu wow nw
@mekdesfekadu9603
@mekdesfekadu9603 Ай бұрын
1ኛ የሆነ ፕሮግራም ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂
@zaitounah6715
@zaitounah6715 Ай бұрын
አንደኛ ❤❤❤❤
@ermiyasfurnicture1876
@ermiyasfurnicture1876 Ай бұрын
ዜዶ ባይቀልድስ ኢሽ አሌክስ አስደበረሁ እሱ ላይ ነው የሚያምረሁ
@adanemengistu47
@adanemengistu47 Ай бұрын
አሌክስ ግን ምን ሆኖ ነው?
@abdinmohammed6171
@abdinmohammed6171 Ай бұрын
ፈታ ባባይ ቲቪ❤❤❤❤❤❤❤❤
@NesruFekede
@NesruFekede Ай бұрын
ሠላም ውዶች ፍልፍሉ አሌክስ ከሄደ በኃላ አልቻለም
@WendyHailu-gs3fw
@WendyHailu-gs3fw Ай бұрын
ሱሬና። ገብዬ ሌጀንድ ናቹ እድሜና ጤና ይስጣቹ ።ሺ አመት ኑሩልኝ።።።።።።
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ለምን ሺ ብቻ ፧ 🤔
@newtam100
@newtam100 Ай бұрын
Ye jalud part😂😂😂
@HayatAdem-ty4lz
@HayatAdem-ty4lz Ай бұрын
ዋውው ደስ ትላላችሁ🤣🤣🤣🤣🤣❤❤❤
@BinyamAyalew-oq2mk
@BinyamAyalew-oq2mk Ай бұрын
ለአሸናፊው እንግዳ ሽልማት ቢኖረው አሪፍ ነው
@atalay1437
@atalay1437 Ай бұрын
እረ ፍልፍሉ አጣምሪ ሸንቻለሁ ትመቸህኝ ሀሀሀሀ
@ShakiraYenatuleji
@ShakiraYenatuleji Ай бұрын
የሳቄ ምንጮች በሉ ልቀቁት የመዳም ቅመሞች በጉጉት ነዉ ምንጠብቃችሁ ሲቀጥል የአሌክስን ጉዳይ ዝም አላችሁን እኮ
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 Ай бұрын
❤❤❤
@lidacall256
@lidacall256 Ай бұрын
😂❤
@user-zg1km7sn3g
@user-zg1km7sn3g Ай бұрын
የዛሮው ምርጥ እውነት እግር ላይ ኖ😂
@antaeme5633
@antaeme5633 Ай бұрын
አረ ጥሌ ''ንዴቱ ጥሩ አይደለም እንደገና ሊሞት ይችላል '' 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂
@JemalDemise
@JemalDemise Ай бұрын
የፕሮግራሙ ድምቀት አሌክስ የት ገባ ዜዶን በግል እወደዋለሁ ግን ዋሸሁ እንዴ ላይ አልሄደበትም ስለ አሌክስ ማብራሪያ
@DreamWorkerl
@DreamWorkerl Ай бұрын
በክፍያ ስላልተስማማ ትቷል።
@user-hl6lo8df3r
@user-hl6lo8df3r Ай бұрын
Yenm asteyayet new please leave
@user-hz4lm8mw1u
@user-hz4lm8mw1u Ай бұрын
ዜዶም አንደኛ ነው
@afro90s78
@afro90s78 Ай бұрын
ዜዶ እንደውም ስክት ነው ያለው በዚ ምርጫቸው በጣም ነው ያደነቋቸው አሌክስ ብቻ አደለም ነገ ፍልፍሉም ሊሄድ ይችላል በተለያየ ምክንያት
@EzedinSultan-sm4lc
@EzedinSultan-sm4lc Ай бұрын
ፕሮግራሙ ምርጥ ነው መጨረሻው ሚያስፈልገው ነገር አለ ላሸነፈ ቡድን ሽልማት ወይም ለተሸነፈው ቡድን ቅጣት ይታሰብበት መልኬቴ ነው ከታዘብኩት በተረፈ❤
@meron7439
@meron7439 Ай бұрын
ስለመጣችሁ እናመሰግናለን
@ibrahimyassinawel6184
@ibrahimyassinawel6184 Ай бұрын
ምርጡ ኘሮግራም
@Almetshay
@Almetshay Ай бұрын
ደስ ትላላቹሁ
@user-ig5lv7ox9h
@user-ig5lv7ox9h Ай бұрын
Ede ye Dukem lebs 😂😂😂😂😂
@samsonkebede8878
@samsonkebede8878 Ай бұрын
አረ ባክህ ጥሌ ፕሮግራሙን እኮ የአበባ መስጠት አረከው
@meron7439
@meron7439 Ай бұрын
Subscribed አርገናል የሱራፍኤልን KZfaq ።
@hiwiyegech
@hiwiyegech Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😘
@davenchiaddis
@davenchiaddis Ай бұрын
ዳኒ ቫቫን የሙሉ ሰዐት እንግዳ አርጉልን
@Sosi_127
@Sosi_127 Ай бұрын
Yehey program Yale Alex betam yedeberal… Zedo yemilut betam chiko new
@እፍትል
@እፍትል Ай бұрын
ዜዶ👑
@madenaabuseraj5078
@madenaabuseraj5078 Ай бұрын
ሁለቱ እንቆዎች ዶሮው እኔም ምራቄን እዬዋጥኩ ነው ስበሉ ያዬሁት ይመቻችሁ ሁላችሁንም❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@TaibaHassan-sb3is
@TaibaHassan-sb3is Ай бұрын
Please eshtu meles gabezutu
@melkamubekele1208
@melkamubekele1208 Ай бұрын
Tila Selam new 🎉🎉🎉 washew enda mirt show, Alexso is in the shadow of sth please 🙏🙏🙏 tell us
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ☝🏾☝🏾☝🏾 @መልካሙበከለ፲፪፻፰
@TarikuKifle-zx8sr
@TarikuKifle-zx8sr Ай бұрын
Aboooo lesekebti inje
@e0854
@e0854 Ай бұрын
😂😂😂
@dman8794
@dman8794 Ай бұрын
😂😂😅😅
@femwill52
@femwill52 Ай бұрын
Fulfill atchekul
@afarcomedy2765
@afarcomedy2765 Ай бұрын
ወንድሞቸ እንደምታውቁት አፋር ክልል ላይ እስካሁን ታዋቂ ዩትይበር የለም እኔ በደምብ መሰራት እፈልጋለሁ እባካችሁ ኢትዮጵያን ወንድሞች እና እህቶቼ ቢያንስ 1k አስገቡኝ እና መላካም ሲራ እንድሰራ የናንተ ትብብር ያስፈልገኛል እወዳቸዋለሁ ❤❤❤❤
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 Ай бұрын
የዋሸሁእንዴ ድምቀት. ፍልፍሉ ነው
@menderin4228
@menderin4228 Ай бұрын
የአሌክስ በዚህ ቲም ውስጥ አለመመለስ ተረጋገጠ
@daniRas-nn7cp
@daniRas-nn7cp Ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣😎
@AbelAbebe-ve1vn
@AbelAbebe-ve1vn Ай бұрын
Are alekese men honaw mayekarbaw
@user-ej1yf6dc1m
@user-ej1yf6dc1m Ай бұрын
Felefulo yeteregemki
@EzedinSultan-sm4lc
@EzedinSultan-sm4lc Ай бұрын
ለዚ ምርጥ አዝናኝ ፕሮግራም የመጨረሻ ድባብ ይጎለዋል ወይ ላሸነፈ ሽልማል አልያ ለተሸነፈ ቡድን ቅጣት አልያ የተሻለ መጨረሻ ሊኖረው ይገባል ደስ ብሎን ጀምረን ምንጨርሰው ነውና አስቡበት እንዲደርሳቸው አርጉ🎉🎉🎉
@user-gz7jo9rm7m
@user-gz7jo9rm7m Ай бұрын
እወዳቹሀለሁ
@me43720
@me43720 Ай бұрын
Tlye yene yewah 😢hule abeba endesete
@senayitmekuria3293
@senayitmekuria3293 Ай бұрын
Alex alex alex yet hede tenfsu
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ሰናዪትመኩሪያ
@Sosi_127
@Sosi_127 Ай бұрын
@@TruthEz zembel 🤮
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ # ሳራህሎኡ፭፻፲፯ @@Sosi_127
@motahanasser9402
@motahanasser9402 Ай бұрын
Alksu yimelsa
@Fkrsi
@Fkrsi Ай бұрын
ይኸው አሌክስ ሲሄድ ሁሌ መሸነፍ ሆነ ኸረ አሌክሶን መልሱልን
@binyame45
@binyame45 Ай бұрын
በየሳምንቱ ደናነኝ ሆይ የምትሉት ነገር አሰልቺ ነው ሌላ ነገር ቀይሩ።
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
የሥራ ባልደረባ ደህንነት ባልታወቀበት ሁኔታ ፡ ስለደህንነት ቢዘፈን አይገርምም። 🤔
@sosinasine5843
@sosinasine5843 Ай бұрын
ፍልፋሉ ጨምርዋል
@amanuelyacob8167
@amanuelyacob8167 Ай бұрын
Zedoo gin yhe Tv keld merttt enjii Yimchachu gin
@ShakiraYenatuleji
@ShakiraYenatuleji Ай бұрын
እኔ አዲስ ቢዝነስ አስቢያለሁ ዋሸሁ እንዴ ሚቀረፀበት እስቱዲዮ በር ላይ አበባ መሸጥ አስቢያለሁ ጥልየ አደራ የኔ የዋህ 😂
@SolomonBrhanu
@SolomonBrhanu Ай бұрын
ጥሌ አብረን ሄደን የተፈጠረውን አታወራም ነበር
@MuleSpartacusSpartacus
@MuleSpartacusSpartacus Ай бұрын
❤❤❤🎉 andnya nachu mirx new
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
👉🏾👉🏾👉🏾ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ሙለ ስፓርታከስ
@kukutilove
@kukutilove Ай бұрын
ፍልፍሉ የሚሰጠው ነገር ምንም አይገናኝም""ሞግዚት "",ያለው አሁን ምን ይገናኛል?
@ferihiwat8319
@ferihiwat8319 Ай бұрын
አሌክሶ የት ገባ
@meron7439
@meron7439 Ай бұрын
አገባ ።።።
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Ай бұрын
አረቦታ ልቀቁ
@barkot-hm3fm
@barkot-hm3fm Ай бұрын
ስንት የተማራ ወጣት እያለ እነዚህን የደነቆሩ ሽማግሌዎችን ያጨማልቁብናል ሲያስጠሉ
@zedagmawitewodros5440
@zedagmawitewodros5440 Ай бұрын
Zedo magna ❤
@Maryg05
@Maryg05 Ай бұрын
ሁላችሁም የየራሳችው ችሎታ አላችው በርቱ Thanks🤙🙏
@BizoLeb
@BizoLeb Ай бұрын
Yen maroche
@solomonbela
@solomonbela Ай бұрын
zedo aza new lela sew feligu
@mulualem5719
@mulualem5719 Ай бұрын
ዋ ሱራፌል ላብ ሊ እስከሚስቱ
Gym belt !! 😂😂  @kauermotta
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 18 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 91 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 60 МЛН
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 29 МЛН
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
9ኛው ሺ -  New Season Episod 1 -
29:14
EBC Entertainment
Рет қаралды 415 М.
/በስንቱ/ Besintu EP 39 "የካልሲ ጦርነት"
30:03
ebstv worldwide
Рет қаралды 824 М.
Gym belt !! 😂😂  @kauermotta
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 18 МЛН