No video

እሙ በ ሌላ ጉድ ተመለሰት # እመቤት ካሳ

  Рет қаралды 27,545

Emebet Kassa

Emebet Kassa

Күн бұрын

የወይን አንባ ተከስተ ብርሀን ቅድስት ስላሴ የህንፃ ማሰሪያ አካዉት 1ኛ// የወይን አንባ ቅርን ጫፍ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000217082297 ዳሽን ባንክ ደሴ ቅርን ጫፍ 5018584188011// አቢሲንያ ወይን አንባ ቅርን ጫፍ 154018212// ለበጠ መረጃ 0920320998 አቶ አበባው አዲሱ //0928367130 አቶ ጌታቸው ተሾመ// 0942291197 ዲያቆን ይሳያስ ዘውዱ // ስጡ ይሰጣችኋል 🙏🙏🙏

Пікірлер: 397
@emebetkassa4473
@emebetkassa4473 9 ай бұрын
የወይን አንባ ተከስተ ብርሀን ቅድስት ስላሴ የህንፃ ማሰሪያ አካዉት 1ኛ// የወይን አንባ ቅርን ጫፍ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000217082297 ዳሽን ባንክ ደሴ ቅርን ጫፍ 5018584188011// አቢሲንያ ወይን አንባ ቅርን ጫፍ 154018212// ለበጠ መረጃ 0920320998 አቶ አበባው አዲሱ //0928367130 አቶ ጌታቸው ተሾመ// 0942291197 ዲያቆን ይሳያስ ዘውዱ // ስጡ ይሰጣችኋል 🙏🙏🙏
@rosarose2433
@rosarose2433 9 ай бұрын
🤲🤲🤲🤲
@hewehewe2021
@hewehewe2021 9 ай бұрын
ለህታችን ለይላ ድምጽ ሁኝ ዉደ
@rosarose2433
@rosarose2433 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ከጭቀት ያውጣት 🤲
@XawoAbdi-gg4qn
@XawoAbdi-gg4qn 9 ай бұрын
😍😍😍😍😍😍
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳካልን እድንሰጥ በርከት እድንካፈል
@Madi-zt4wx
@Madi-zt4wx 9 ай бұрын
በጣም ያስቃል እውነት በሳቅ ነው የጨረስኩት እሙሙሙሙሙሙየ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤
@daste7486
@daste7486 9 ай бұрын
እሙ በእውነት እንዲህ አይነት ፐራንክ ጡሩአይደለም ውስጤ ላንቺ በጣም ነው የፈራሁት
@sifenshume7726
@sifenshume7726 9 ай бұрын
እሙዬ እንደዚህ አይነት ፕራንክ አደጋ አለው በድናጋጤ ብዙ ሰው ሊታመም ሊሞት ይቻላል እንዳይደገም በሌላ ነገር ስሪ እሙዬ በርቺ 🥰
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 9 ай бұрын
ኧረ እሙ የዛሬው ይከብዳል ፕራንክ ለሚደረጉት ያስደነግጣል ለኛ ነው የሚያዝናናው እንጂ ከሰው እንዳያጣላሽ ይቅርብሽ ባይ ነኝ🙏
@user-be8ks6ey6n
@user-be8ks6ey6n 9 ай бұрын
👍ትክክል
@malikatamn2589
@malikatamn2589 9 ай бұрын
ትክክል የእኛ ህዝብ ጨዋታ እና ቀልድ አያቅም አልሰለጠነም
@user-ez9qt6yt6c
@user-ez9qt6yt6c 9 ай бұрын
😂እውነትን ነው ቢመትዋትስ
@FanosTube
@FanosTube 9 ай бұрын
የሹምዬ ይሄ ከፕራንክ ባሻገር አደጋው የከፋ ነው እኛ በተደጋጋሚ ሞክረነው ነበርና ጉዳቱ ያመዝናል
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 9 ай бұрын
@@FanosTube አዎ ኢሄ ለኛ ሀገር አይመከርም ጊዜው ያለጨለለን ይበቃናል እንኳን እንዲህ ያለ ፕራንክ ተጨምሮና አናግርካለሁ እያለኩ በስራ ቢዚ ሆንኩ ዩቱዩብክ ላይ እየጠፋክ ነው
@f8863-z7k
@f8863-z7k 9 ай бұрын
ይሔ ብራክ ይቅርብሽ ልጁ ታፍኖ ቢሞትብሽስ ተይ በሌላ አስተማራ በሆነ ቢዶ ነይ ልጁ አጀቴን ነው የበላው😢
@user-by9td8ok3i
@user-by9td8ok3i 9 ай бұрын
ዉይ የኔ ጌታ ሲያምር ደግሞም አሳዘነኝ እሙየ እባክሽን የሆነ ነገር እንዲሆንለት አድርጊ!!
@harega5745
@harega5745 9 ай бұрын
ይሄ ትምርት አይሰጥም ልጅ እዳይታፈን በጣም ያስጠላል
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 9 ай бұрын
ወይኔ እሙዬ ሆዴ በሳቅ ቆሰለ😂😂😂😂😂 የዛሬዉ ይለያል የኔ ፍልቅልቅ ልጁ ደግሞ አራዳ ነዉ ሲያምር❤❤❤❤
@XawoAbdi-gg4qn
@XawoAbdi-gg4qn 9 ай бұрын
እሙ አለባበስሺ ያምራል አደዝህ ስሬ ሁለየም በጣም አደቅሻለሁ በፌት ጀምሬነው የምከታተልሺ❤❤❤❤
@emebetatnafu....5004
@emebetatnafu....5004 9 ай бұрын
የኔ አባት ህፃኑ ሲያሳዝን
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 9 ай бұрын
አረ ይቅርብሽ እሙ ዛሬ ሰዓቱ አይደለም የአዲስ አበባ ፖሊስ እንዳያይሽ 🤣🤣🤣እማታመጭው የለም 🤣
@user-qq8en3ru6u
@user-qq8en3ru6u 9 ай бұрын
ወይኔ ልጁም ያምራል ግን ፕሩሱን ቢያረግፍብሽ ምን ልትይ ነው ሲቀፕል ለምን በልጅሽ የማሰሪ ብቻ ከባድ ነው ማርያምን የኔ ልጅ ቢሆን የገባሽ ገብቸ አለቅሽም እዴ ልጅ ቀልድ ነው እዴ ጎበዝ
@user-pg8bp9vc3f
@user-pg8bp9vc3f 9 ай бұрын
ልጅ የዛሬዉን እኩል መካፈል አለበት
@SaraSara-jd4ct
@SaraSara-jd4ct 9 ай бұрын
እውነት ለመናገር ብዙም አያሥደሥትም የሠው ልጅ ክብር አለው
@asenakubelete51
@asenakubelete51 9 ай бұрын
የኔ ጌታ ልጁ ሲያሳዝን ከእንግዲህ በሃላ ሌላ ፕራንክ ፈልጊ
@NanniNanni-sl4rl
@NanniNanni-sl4rl 9 ай бұрын
እሙዬ ማሬ በጣም ያስቃል እና እወድሻለሁ ❤❤❤❤
@user-zq2qo4dd9q
@user-zq2qo4dd9q 9 ай бұрын
የኔ አባት ሲያምር ልጁ ሳታስመችው
@AynalemTeshome-ck2lm
@AynalemTeshome-ck2lm 9 ай бұрын
ኸረ ተይ እሙዬ. እንዳይታፍን😢❤❤😂😂
@user-jn9lg7pd2s
@user-jn9lg7pd2s 9 ай бұрын
ኧረ ማረያምንእደዚህ አይነት ፕርካ በጣም አደጋነው ሰት በጣም ሰሚታውይ ሰው አለ ይቅርብሺ
@XawoAbdi-gg4qn
@XawoAbdi-gg4qn 9 ай бұрын
🙄🙄🙄🙄🙄እሙ በራስሺ መተማመንሺ አደቅሻለሁ❤❤❤
@fentaye9663
@fentaye9663 9 ай бұрын
ልጁ በጣም ያምሪል
@SamiraSamira-iw3wj
@SamiraSamira-iw3wj 9 ай бұрын
ኧረ እንዳይሞት ታፍኖ
@ahmsahmd2212
@ahmsahmd2212 9 ай бұрын
ፍትህ ለህፃኑ
@malikatamn2589
@malikatamn2589 9 ай бұрын
ጨዋታ እኮ ነው እደው አበሻ ማካበድ እንወዳለን ከዝህ በፋላጎቱ እየተጫወቱ ነው።ምነው ታድያ መንግስት አሰልፎ እጻናትን ሲያርድ ፍትህ ያልጠየቃችሁ
@ahmsahmd2212
@ahmsahmd2212 9 ай бұрын
@@malikatamn2589 አለመጠየቄን በምን አወቅሽ አላህ ሆይ ፍትህ አምጣ ብየ ዱአአድርጌያለሁ ሚዲያላይ አልወጣሁም ከሁሉም የአላህ ፍትህ ይበልጣል ደሞ
@XawoAbdi-gg4qn
@XawoAbdi-gg4qn 9 ай бұрын
😮😮😮ማካበድ ስትወዱ🙄
@haytomer9818
@haytomer9818 9 ай бұрын
​@@malikatamn2589ማካበድ ከሆነ ለምን በልጇ አሰራም
@Hanabnt
@Hanabnt 9 ай бұрын
የድሮዋ እሙ መጣች ለዛ ያላት ❤❤❤
@etsegenetyoutub7626
@etsegenetyoutub7626 9 ай бұрын
ሠላም ሠላም እሙ እኳን ደህና መጣችሁ ወዬው እር አዳይታፈን😂😂በሳቅ ተጀምሮ በሳቅ አለቀ😂😂😂😂
@Ma99_Ms
@Ma99_Ms 9 ай бұрын
ልጅ አሳዘነኝ እፍፍ 😢😢😢
@NebilAhmedi-gk1ut
@NebilAhmedi-gk1ut 9 ай бұрын
አኔኮ እርክት የምታደርገኝ ነገር ሳቋ ከልቧ❤❤❤❤❤
@NesanetTbkew
@NesanetTbkew 2 ай бұрын
እሙየ እንደዚህ አይነት ይቅርብሽ በርች ሻሹን ግን ተይዉ ቀሜሡ ያምራል በርች
@belayenesh3862
@belayenesh3862 9 ай бұрын
አትፈራገጠ የሚቲይዉ አፈነሽ ልገይዉ ነዉዴ ፍትህ ለፈላዉ 😂😂😂😂አይ እሙዬ ሆዴ ቆሠለ😂😂😂😂
@asterdesalegn5581
@asterdesalegn5581 9 ай бұрын
የኔ አባት ህፃኑ ሲያምረ
@f8863-z7k
@f8863-z7k 9 ай бұрын
ፍትህ ለልጂ ቢሞትስ😢
@googleaccount-yc6gt
@googleaccount-yc6gt 9 ай бұрын
ማዳበሪያ ነዉ እኮ ውዴ ዝርዝር ነዉ
@user-sn9st1sb9e
@user-sn9st1sb9e 9 ай бұрын
በስመ አብ ያፍነዋል ብየ ስሳቀቅ ሳልስቅ አለቀ ቤቢየዋ እንኳን አተረፈህ
@user-vo9jw1ck8b
@user-vo9jw1ck8b 9 ай бұрын
እመቤት እዴነሽ. የምትሰሪያቸው ቢዲዮ በጣም ቆጆ ናቸው ጎበዝ
@user-rt7et5hw8w
@user-rt7et5hw8w 9 ай бұрын
ልጁን ታውቂዋለሽ ቤተሰቦቹን አስፈቅደሻል እሙዬ??
@ababaabdallah3773
@ababaabdallah3773 9 ай бұрын
የዛሬውሥ ይከብዳን እኔራሱ የሳቁትሳቅ🎉🎉🎉🎉🎉
@ardco3618
@ardco3618 9 ай бұрын
ኧረ እሙዬ በሳቅ ገደልሽኝ በጣም ነው ያዝናናሽኝ
@bezagirma9544
@bezagirma9544 9 ай бұрын
ኧረ ጉድ በጣም ነው የሚያስጠላው ይሄ አሁን ምኑ ያስቃል ልጅ ቢሞትስ መዳበሪያ ውስጥ😮
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 9 ай бұрын
እረግፍ ነዉ በሰዉ ልጂ መጫወት አሁን ያችን ልጂ እዲቢያደር ጉብሽ ደስ ይልሻል እረግፈ ነው አሙ ስት ብትከፍይዉ የዉ
@RahatulQelb
@RahatulQelb 9 ай бұрын
በልጅሽ አሰሪም ሚስኪን ልጁ አሳዘነኝ😢😮
@XawoAbdi-gg4qn
@XawoAbdi-gg4qn 9 ай бұрын
😢😢😢የሷልጂ ክፎና ደጉን አያቅም ለዛነው እጂ እሷ ችግር የለበትም😊
@rachasafieddine727
@rachasafieddine727 7 ай бұрын
እሙዬ የኔ ቆንጆ 1ኝ
@sanaymeneda
@sanaymeneda 9 ай бұрын
እሙካንቺባላቅም እደዚአይነት ፕራክይቅርብሽ ከሰውያጣላሻል እኔንዘናአድርጎኛል
@rahelethiopia3773
@rahelethiopia3773 9 ай бұрын
እሙ ግዜው ተበላሽቷል እንደዚህ አይነት ስራ ይቅርብሽ የህግ አካል ቢያይሽ ወደ እስር ቤት ነዉ የሚያስገቡሽ መውጣቱ ከባድ ነው በዛ ላይ የብሄር ችግር አለ በሰላም ልጅሽን ብታሳድጊ ይሻላል ከይቅርታ ጋር
@mansoor-uh9ly
@mansoor-uh9ly 9 ай бұрын
ልጁ ሲያምር
@user-jt2re9wc4w
@user-jt2re9wc4w 9 ай бұрын
ግን ለምድነው ልጁ አጀቴን የበላኝ😢
@AynalemFanta-k3x
@AynalemFanta-k3x 16 күн бұрын
ሠላም ሠላም ውድ እህቴ አዝናኚነቱ ጥሩነው ግን አዳድ ሠቦች እዳች አይረዱትም
@SamrawityeMikaelLj7552
@SamrawityeMikaelLj7552 9 ай бұрын
ዉይይ እሙዬ በሳቅ ገደልሽኝ ግን ከባድ ነዉ ልጅቱ ግን ምረጥ አራዳ ይመስላል በሌላም እንጠብቃለን
@tigist9632
@tigist9632 9 ай бұрын
ልጁ ሲያሳዝን በማርያም😢😢😢😢
@user-gv3qg6bq5m
@user-gv3qg6bq5m 9 ай бұрын
ይሄን ቪዲዮ ሳይ አንድ ነገር ቅር አለኝ የልጁን ቦታ ያንቺ ልጅ መሸፈን ይችል ነበር ግን ያን አላደረግሽውም ምክንያቱም ልጅሽ ነዋ እሺ ይሄ ልጅስ ሞራሉ እሱም እኮ እንደአንቺ ልጅ እናት አለው ምናልባት ለዚህ ቪዲዮ ስትይ ትንሽ ገንዘብ ሰጥተሽው ይሆናል ነገር ግን ክብር የሚነካ ነገር ነው የሰራሽው ይሄን ያልኩሽ ስለምወድሽ ነው ብቻ እንደአንዳንድ ዩትዩበሮች ዝናን ሲያገኙ ከምን እንደተነሱ እንደሚረሱት እንዳትሆኚ ፍራቻዬ ነው
@XawoAbdi-gg4qn
@XawoAbdi-gg4qn 9 ай бұрын
🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔በምን እርግጠኛ ሆንሺ ዘመድ ይሁን ምን ምን ይሁን በዝህመዳበሬያ ብራንክ ብዙሠው ሰርቷል የሷነው የታይሺ የሷልጂ ከና ጩጪነው እሙ በራስ መተማመኖ ብቻበቄነው
@user-gv3qg6bq5m
@user-gv3qg6bq5m 9 ай бұрын
@@XawoAbdi-gg4qn ልጅ አለህ/ሽ ? ለምን ጠየቅሽኝ አትለኝም/ይኝም ካለህ ልጁ የኔ ልጅ ቢሆንስ ብሎ ራስን መጠየቅ መልሱን ራስህ ጋር ታገኘዋለህ እና ደግሞ ለአንዲት እናት ይሄን ቪዲዮ አሳያት በቪዲዮው ከመዝናናት ይልቅ ልጁን ስታይ ቅድሚያ ውይ ልጁ ሲያሳዝን እንደምትልህ እርግጠኛ ነኝ
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 9 ай бұрын
ፕራክ እሚባል ብጠፋ ብዬ ነው እምመግኒው ልጂን እዳገሉት
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 9 ай бұрын
እረ ልጂን እዳገሉት
@user-hb9vd4th6h
@user-hb9vd4th6h 9 ай бұрын
ይሔ ለኛ ሐገር የሚሖን ፕራክ አይዴለም እሙ!!!!!🙄
@user-wf7uh4eb6e
@user-wf7uh4eb6e 9 ай бұрын
የዛሬው የሚገርምነው እሙ ❤️❤️❤️
@hfhfuduhdhfhhfj6070
@hfhfuduhdhfhhfj6070 9 ай бұрын
Emye tgagalse
@user-kj7dh4yi7j
@user-kj7dh4yi7j 9 ай бұрын
ብርችቆ የመስለ
@sdetegewa3080
@sdetegewa3080 9 ай бұрын
ወይኔ እሙዬ አችኮ ትለያለሽ
@user-dt2pc1eq2n
@user-dt2pc1eq2n 9 ай бұрын
ወይኔ በእመቤት በጣም ያስደነግጣል እሙየ የኔ ውድ❤❤❤
@user-di9qq4cw6j
@user-di9qq4cw6j 9 ай бұрын
ያሳድግልሽ ልጀሽን
@user-tv2tt8ct6g
@user-tv2tt8ct6g 9 ай бұрын
ለልጁ ስጦታ ስጭዉ
@KisanetGhebre-wz2sd
@KisanetGhebre-wz2sd 9 ай бұрын
💗💗💗
@tsehaidadi3676
@tsehaidadi3676 9 ай бұрын
እሙ እንደዚህ አይነት ፕራንክአትስሪ ነባ ጠፋችሁ በሰላም ነው ❤❤❤❤
@NebilAhmedi-gk1ut
@NebilAhmedi-gk1ut 9 ай бұрын
ግን ቀልብ እንዳትገቢ ጥሩ አይደለም በሳቅም መካከል መለከፍ አለ !!!
@sanayitdaraje1221
@sanayitdaraje1221 9 ай бұрын
Eree lijuu
@makamohamed3279
@makamohamed3279 9 ай бұрын
ዛሬ ደሞ እሙየ አያቴን መሠልሽኝ ቀሚሥሽ ራሡ ከአንድ ጣቃ ይመሥለኛል ያሥቀደዳችሁት ደሞ ሢያምርብሽ
@zinashtassew4900
@zinashtassew4900 9 ай бұрын
እሙ እባክሽ እደዚህ ያለውን ከሰው የሚያጋጭ ነገር ይቅርብሽ
@hindhind9969
@hindhind9969 9 ай бұрын
እረ ልጁእንደታሰመችዉ
@AtliAtli-st7jv
@AtliAtli-st7jv 9 ай бұрын
Emoyee❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@fgggtyyyu379
@fgggtyyyu379 9 ай бұрын
እሙዬ የኔ የዋህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-cw8mi2zj2n
@user-cw8mi2zj2n 9 ай бұрын
እሙ መዳም ቅጥል አርጋኛ በሣቅ ፍርሥ አረግሽኝ ኑሪልኝ❤❤❤❤
@astheertsfao8218
@astheertsfao8218 9 ай бұрын
ኦስጂን አጥሮት እዳይሞት እሙ ልጁ የዛሬው ከባዲነው ዲጋሜ እዳትሞክሪው
@emamiyo
@emamiyo 9 ай бұрын
Ayi emuyeee tgremalsh❤❤
@user-vs1pk1wx7h
@user-vs1pk1wx7h 9 ай бұрын
አቺን ነበር ሀኬሻው መቆጠር ህፅኑ እደት እደሚያምር
@malikatamn2589
@malikatamn2589 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂ወይኔ እሙየ የፈረንጆችን ፕራንክ አመጣሽው 😂😂😂😂 እደዝህ አይነት ነገር ያየሁት ከነሱ ነው 😂😂😂😂 ወይድሌ ዛሬ ገደልሽኝ በሳቃ ደብሮኝ ነበር ዘና አደረግሽኝ ደስ ይላል በርች😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@sintayewsintayew4413
@sintayewsintayew4413 9 ай бұрын
በጣም ይደብራል መዳበሪያውን አፍን ጠምጥመሽ ይዘሽ የሰው ልጅ አንድ ነገር ቢሆን አንቺ ብርሽን ለመስራት ሰው መግደል አለብሽ የልጁ ቤተሰቦችስ ቢጣሉሽ እኔ ብሆን የልጁ ቤተሰብ አይንሽን ነበር የማጠፋው ያንቺንም ልጅ በየመንገዱ ምጎትትልሽ ባለጌ ነሽ ያንቺ ልጅ ክብር እንዳለሽ ለሌላውም ልጅ ክብር ይኑርሽ
@newphonewpuone8689
@newphonewpuone8689 8 ай бұрын
ወይን ❤❤❤❤❤❤
@hayatmohammed9907
@hayatmohammed9907 9 ай бұрын
Hod yebassew hezb,be tefe endayachwelush
@maryshara4466
@maryshara4466 9 ай бұрын
እሙ የኔ ውድ እኳንም በሰላም መጣሽ የዛሬው ልዩ ነው😂😂❤❤❤❤
@mgive626
@mgive626 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 9 ай бұрын
መከሰስአለብሽእሙ እንዴት ሕፃአንልጅ ማዳበርያውስከተሽ አሳብአለቀብሽ በጣም ነበር ማከብርሽ የመን አልወደድኩትም
@askidesta4271
@askidesta4271 9 ай бұрын
ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ።
@uaealain9484
@uaealain9484 9 ай бұрын
ኧረ ያስጠላል
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 9 ай бұрын
ወይ ጉዴ የዛሬው ይለያል
@mareta218
@mareta218 9 ай бұрын
ወይኔ ሲአምር ልጁ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 9 ай бұрын
ሰላም ወገኖቼ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ እሙ ገና ዛሬ ስተት ሰራሽ መዳበራ መሆኑን አትይ ታፍኖ ቢሞት አች ዶራርር ለመልቀም ስንቱ ቀልቡን ጥሎ ለበሽታ ቢወድቅ የዛሰው ነፍስ ማጥፊያ ሰበብ ልትሆኚ አይደል የእውነት የዛሬው አያስቅም በእውነት ይህ ከባድ ነገር ነው ምንም አስተምርም በይ ህፃናት እንዳያዩሽ እንደዚህ አርገው ቢጫወቱ አስበሽዋል የሚሆኑትን ስንት የሚሰራ ስራ እያለ እሙ
@WasaniMorgeta-zl2oi
@WasaniMorgeta-zl2oi 9 ай бұрын
እረ እሙዬ በሳቅ ገደልሽኝ 💚💛❤️ 🙏
@hayatube7394
@hayatube7394 9 ай бұрын
🌺ምርጥ አባት 🌺ምርጥ ባል🌺 ምርጥ አስተማሪ🌺ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ ነብየ🌹 صَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم ሰሉ አለ ነቢ ጎራ በሉ ውድ ቤቴ🌹🚗 اهلن وسهلن الهم النصر اخنا فلسطين😢😢😢🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@amaamm4474
@amaamm4474 9 ай бұрын
ሰሉላሁ አለይህወሰለም
@jemilamusa3882
@jemilamusa3882 9 ай бұрын
S a w
@ergoyegetahun1494
@ergoyegetahun1494 9 ай бұрын
ውዷ ራስሽን ጠብቂ
@amaamm4474
@amaamm4474 5 ай бұрын
እሙ
@bethyeaserat9599
@bethyeaserat9599 9 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው
@ReemIsa-lu4sv
@ReemIsa-lu4sv 9 ай бұрын
አሜን 🥰
@mwje1289
@mwje1289 9 ай бұрын
እሺ ከዛስ ምን ይደረግ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 9 ай бұрын
አወ የጌቶች ጌተነው ግን አማላጅ አደለም
@user-cz7yd5ym1p
@user-cz7yd5ym1p 9 ай бұрын
እየሱስ ጌታ ከሆነ እሱን ማን ፈጠረሙ እሱ ሳይወለድ ሰማይን ምድርን ማነበር የተቆጣጠረዉ ሲጀመር ፈጣሪ አይወለድም ፍጡር አይደለም
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 9 ай бұрын
@@user-cz7yd5ym1p እህቶች በየኩሜቱ እየገባችሁ ሠባኪ ተሠባኪ ባትሆኑ ጥሩነው ተቻለችሁ መልካም የሆነ ነገርን እናሥተላልፍ ሲቀጥል እየሡ ክርሥቶሥ ታለምም በፊት አለምንም አሳልፎ የሚኖር ነው ለዝህ ደሞ በአገላለፁ የየሡሥ ክርሥቶሥን ወይም ቁርአን እደሚለው ኢሳ ብሎ እደሚጠራው በአለም ፍጻሜ የሚመጣው ወይም ወደሠማይ ያረገው ሙሀመድ ወይም እናተ እደምትሉት አላህ አይደለም ቁርእን እደሚለው ያረገው አለምንም አሳልፎ የሚመጣው የድግል ማሪም ልጅ እየሡሥ ክርሥቶሥ ያለሙ ሁሉ ጌታ ፈጣሪ እየሡሥ ክርሥቶሥ ነው እዴት ወዴት የሚለውን ተፈለግሽ ነይ እንመማር ታባቶቸ ወደቀጥተኛይት ሀይማኖት ወደ ተዋህዶ በቅድሥት ሥላሴ በታነፀችው ።
@bizukenea2138
@bizukenea2138 9 ай бұрын
Emuye thank you very much
@aynadisyeshambel6944
@aynadisyeshambel6944 9 ай бұрын
❤bertu lju siyamr❤❤❤❤
@Eyerus-bw5cj
@Eyerus-bw5cj 9 ай бұрын
jil
@SamiraOmar-cu5lc
@SamiraOmar-cu5lc 9 ай бұрын
የዛሬዉ የሚገርምነው እሙ😂😂😂❤❤
@hawa291
@hawa291 9 ай бұрын
ኧረ እሙ የዛሬው ይለያል ክፍት ብሎኝ ነበር አሳቅሽኝ😂😂😂
@user-zh3kw8rp8r
@user-zh3kw8rp8r 9 ай бұрын
ወይ እሙዬ አታመጪው የለ በእምባ ነው የታጠብኩት።
@mbd8317
@mbd8317 9 ай бұрын
እሙዬ ሊመቱሽም ይችላሉ እኮ
@MekdesAyalew-fk9dz
@MekdesAyalew-fk9dz 9 ай бұрын
😂😂😂🤣🤣💞💞💞እሙዬ ስወድሽ እኮ 😘😘😘🌹🌹🌹🥰🥰
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo 9 ай бұрын
ሰው ግን ጨካኝ ሁኗል እንዴ ለምን መማዳበሪያ እደከተተችው እራሱ አየረጠይቋትም ይደነግጣሉ ዝም ብለው ይሄደሉ 😢😢😢
@XawoAbdi-gg4qn
@XawoAbdi-gg4qn 9 ай бұрын
🙄🙄ምን ይጠይቃሎ እሶ ብቻ አደለች በዝህ አይድያ የሠራችው ያቃሎ🙄
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo 9 ай бұрын
@@XawoAbdi-gg4qn ለመጀመሪያ ቀን እኔ ሳያ የሰው ዝምታ ግን አሳዘነኝ
@user-wm4cg9tt5g
@user-wm4cg9tt5g 9 ай бұрын
ልጅ ን ልትገይው ነወ ባለጌ
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 9 ай бұрын
ውይ ልጁ ሲያሳዝን እረ ሰው እንዳይመታው ደሞ ቁመቱ እረጅም ነው ማደበሪያ ውስጥ ጠምለሽ አስጨነቅሽው እረ ወድያ የዛሬው ፕራንክ ያስጠላል
@user-xe9cq7qm2d
@user-xe9cq7qm2d 9 ай бұрын
እሙየየ
ነባን ገበያ ዉስጥ ጉድ አረገዉ...!!🤣🤣
16:38
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 140 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 5 МЛН
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 27 МЛН
ካንተ ይሄንን አልጠብቅም!!!
13:37
Emebet Kassa
Рет қаралды 66 М.
ሰከላ | Sekela | Talk Show | Tigist Girma | Emebet Kassa
15:23
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 69 М.
ፍቅራችሁን ግልጵ አድርጉ!!
12:42
Emebet Kassa
Рет қаралды 45 М.
እሙ ተሰደደች ክፍል  ሁለት😭😭😭
8:27
Emebet Kassa
Рет қаралды 32 М.
Ethiopian-Yemaleda kokeboch at Final Emebeta Funny interview
4:30
Bogas Studio
Рет қаралды 1,9 МЛН
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 140 МЛН