No video

🇸🇦ሳውዲ አረብያ እኔ የምሰራበት ቤት ላስጎብኛቹ በመዳም ቤት የመጨረሻ ቪዲዮ

  Рет қаралды 224,235

YetenbiTube የተንቢ

YetenbiTube የተንቢ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 400
@yetenbitube1
@yetenbitube1 4 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ የተንቢ ዩቱብ ተመልካቾቼ እኔ የምሰራው በሳውዲ አረብያ ጥሬፍ የሚባል ሀገር ነው አሰርዬ የቤዝል ነዳጅ ዋና ስራ አስካያጅ ነው በአረቦቹ አጠራር👉 እሚር👈 ይባላል ላለባበሴ ሰዎቼ ምንም አያካብድም ፍሪ ናቸው ይህ የምታዩት ግቢያቸው ሲሄን ቤቱ ግን መዳሜ አልፈቅድም አለችኝ እጅግ በጣም የሚያምር ወርቅ የመሰለ መኖርያ ቤት ነው
@sofitube6115
@sofitube6115 4 жыл бұрын
የኔ መልካም ሺ አመት ኑሪልኝ ለስው ቦታ አትስጪያቸው🌺💐💐🌹🚙😜ይገባሻል ስያራ
@user-zc4uh9kt3y
@user-zc4uh9kt3y 4 жыл бұрын
እንዴት አባቱ ያምራል
@user-zb6pb8gj8h
@user-zb6pb8gj8h 4 жыл бұрын
ይህን ቤት ሁሉ አንች ነሽ የምታፀጅው
@melekamtube
@melekamtube 4 жыл бұрын
@@sofitube6115 💋💋💋💚💚ስዉደሽ እኮ
@user-cn6vd3yi1n
@user-cn6vd3yi1n 4 жыл бұрын
ያቹ ክፍልበደብአሳይንለምለም
@abebachanal1036
@abebachanal1036 4 жыл бұрын
መዝናኛ ቦታ ነው እባክሽ ማን ልትሸውዲ ነው ጉርኛ ነሽ
@user-yj5rg3vo1z
@user-yj5rg3vo1z 4 жыл бұрын
ትክክል
@user-jv3qg5or8c
@user-jv3qg5or8c 4 жыл бұрын
Awo egame le Eid ye zare 2amet hiden neber betsebu tesbsbo
@user-cy4kx1ym1t
@user-cy4kx1ym1t 4 жыл бұрын
ትክክል ማር አንዳንድ ግዜ በብርድ ሰአት ለስምቀን ወይም አቅማቸው እስከሚችል የሚከራዩት ቦታ ነው
@user-nb1yj7hs8z
@user-nb1yj7hs8z 4 жыл бұрын
እሄ እስትረሃ ይመስለኛል ሸክሉ እስተረሃ ነው
@superstyle6463
@superstyle6463 4 жыл бұрын
👍👍👍
@haswa4227
@haswa4227 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ላንችም ተደስተሽ የምትኖሪበት ደዝህ አይነት ቤት ይስጥሽ
@EskeCrochetTube
@EskeCrochetTube 4 жыл бұрын
❤ያምራል በጣም አረንጉዋዴ የሆነ ግቢ ነው
@blackmen7756
@blackmen7756 4 жыл бұрын
ይች ምን ትመስላለች እስቲሪሀ አይደል እዴ ይሄ አትቀደጂ ሆ እኛኮ ጥርሳችንን የነቀልነው እኮ እዚህ ነው ስለዚህ ሀድቃ ነው
@hanifellah1810
@hanifellah1810 4 жыл бұрын
ያሀብታም ቤት ከሆነ አለ
@jusesismylilef3940
@jusesismylilef3940 4 жыл бұрын
😉😉😉😉😉
@user-uv5ys3bp4l
@user-uv5ys3bp4l 4 жыл бұрын
ልጅቱ ባለጌ ውሽታም።ናት 2Vido ውሽት አገኘሁባት 6አመቴ 8 አመቴ ነው።ትላላች በውራት ልዩነት እግዚኦ እኔ እንደስዋ።ጅል።አይደሉህም።እንዲህ ስል።እውነታውን እዬ ነው ከራስዋ።vido ነው።እየስማሁት ያለሁት 6አመት ያለችው ከፓስተችው 4ወርዋ 8አመት ያለችው በሲህ።ስሞን።ነው ስምንት አላሞላውም እናም ባለጌ ምቀኛ ናት ሲቀጥል።የምትስራው መዳም።ቤት አመስለኝ ልጆቹን ካሳየች እሽ ግን።ልጆች ይወዱኛል ስትል።ነበር የታሉ አብረዋት ሄሆይ ቀዳዳ ይሄንማ fb ምፓስትባት ውሽተም ስው አትከተሉ ልጅቱ ጥቅመኛ።ናት ለራስዋ ጥቅም።እንደምክር እያስመስለች በብልጠት ስውን።ትስባለች ብሬክስ በብልጥት።እየተጠቀመነው አለች አስቡ እሱ ስውን።እየጠቀመነው ቢጠቀም እንኩዋ።በጌታ እስዋ ማንን ጠቅማው እንዱህ የምትለፋደድብን።የስውን እንጀራ በክፋት ወራስ መስብ ሀጢአትን ነው የሆነ የክፋት ብልጠት አለባት።ክፋ
@tigstegedefew3814
@tigstegedefew3814 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@merrytemam7373
@merrytemam7373 4 жыл бұрын
Damirugni siwodachu
@የፈራይመለስ
@የፈራይመለስ 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል ወላሂ ማሻ አላህ ነው ስፋቱ ደሞ እዎ አይኔ ፈዘዘ
@user-zi4cb1ty5e
@user-zi4cb1ty5e 4 жыл бұрын
እርግጠኛ ባልሆንም ማዳምዋ ስትውጣላት ነው ዋይም እንደ እስዋ ነገር ነች መስለኝ እንጂ እንደ እኔቤቱ ማዳምብትሆን ሆሆሆሆሆሆ መገመት አያቅትም
@user-uv9pi4tn3f
@user-uv9pi4tn3f 4 жыл бұрын
ሳይኖሩ ቢሆን በሚድያ አለቀውም ነበር የምግስት ባለስልጣን ሁነው ነው እንድህ ዝንጥ ያለው ሁሉም ጠፊነው. ፈጣሪ ብቻ ቀሪነው
@abdalfattahshekhawal8064
@abdalfattahshekhawal8064 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk
@user-kh8wr6ke9f
@user-kh8wr6ke9f 4 жыл бұрын
የመደምልጅ ናትቀረፃ
@anshanurye7963
@anshanurye7963 4 жыл бұрын
@merrytemam7373
@merrytemam7373 4 жыл бұрын
Damirugni siwodachu
@yassinmohmmed4502
@yassinmohmmed4502 4 жыл бұрын
እኔምለዉ እያንዳንድሽ ስድብ ሱና ነዉን የምትሳደቡት ምናደረገቻቹሁ
@user-du7eu5nz1q
@user-du7eu5nz1q 4 жыл бұрын
ሃድቃ ነው የሚመስለው ከምር የምስሪበት ቤት ነው ግን የመዝናኛ ድርጅት ነዉ የሚመስለው
@ayshaadam6064
@ayshaadam6064 4 жыл бұрын
አረ. መዝነኘ ድርጅትነው ሰውድ በሽ ነው ሄጄበታለው ስጀመር ውሸት ስትወሽ
@f2271
@f2271 4 жыл бұрын
ትክክል ሰብስክራይብ አድርጉኝ ውዶችየ
@user-kv7xf5tq2q
@user-kv7xf5tq2q 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ያምራል ግን። የማያውቁትን ሸውጅ አሚር ቤት ከ5 እስከ 10 ሰራተኛ ነው እሚያሰሩት ያለሽበት ሰፈር ኮፓውድ ነውቆጅት
@hawuletwolloyewa2306
@hawuletwolloyewa2306 4 жыл бұрын
ትክክል
@hiwotmohammed6292
@hiwotmohammed6292 4 жыл бұрын
ትክክል
@jemilzdtube7930
@jemilzdtube7930 4 жыл бұрын
ትክክል
@jemilzdtube7930
@jemilzdtube7930 4 жыл бұрын
እኔ ምሰራዉ ኮፓዉንድ ነዉ አንደኛ መዝናኛ አለዉ
@Lovelove-sz1yv
@Lovelove-sz1yv 3 жыл бұрын
ትክክል
@user-gy8ky7hp1z
@user-gy8ky7hp1z 4 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ያምራል በጣም ነዉ እምወዲሺ የኔ ቆንጆ እንግዲህ መዳምሺ ጥሩ ከሆነቺ አግብተሺ ዉሰጂ ባልሺን
@sofitube6115
@sofitube6115 4 жыл бұрын
*የኔ ቅመም የኔ መልካም ስውስሽኮ በሯሷ የምትተማመን ሴት ማናች ብትሎኝ ድንቡሽቡሿ ሺ አመት ኑሪልኝ💐🌹🌺🌻🌻🙏*
@user-ql4pf1kp4m
@user-ql4pf1kp4m 4 жыл бұрын
የኔ ዞሪ😃
@sofitube6115
@sofitube6115 4 жыл бұрын
@@user-ql4pf1kp4m መዳም
@user-ql4pf1kp4m
@user-ql4pf1kp4m 4 жыл бұрын
@@sofitube6115 ሸቃሎ😍😍😍😁😂😂😂😂😂
@sofitube6115
@sofitube6115 4 жыл бұрын
@@user-ql4pf1kp4m ነአም ውሽ ትቢን😜🚙👈
@user-ql4pf1kp4m
@user-ql4pf1kp4m 4 жыл бұрын
@@sofitube6115 ተአሊ ሰውይልኝ ሻይ😃😃😃😃
@user-wb4fu8oz2b
@user-wb4fu8oz2b 4 жыл бұрын
ኧረ ወላሂ እየገረመኝ የሚይዙት ቦታ የኔ አሰሪወች እራሱ በጣም ትልቅ ነው ግቢያቼው ቤታቼው ግን እደዚህ አልሰሩበትም መዝናኛ ብቻ የተለያዩ ፍራፍሬወች አሉ ይሄን ሁሉ ቦታ ይዘው እያልኩ ነበር የናንተ ደሞ ዋው ነው ያምራል
@miszahara2450
@miszahara2450 3 жыл бұрын
አቤት የውሸትም ልክ አለው የዚች ግን ይህ መኖሪያ ቤት አደለም ሀድቃ ነው ጭራሽ እማናቅ አረገችነ ኤጭ ቱሪናፋ😉😉😉
@rehanamahdi4755
@rehanamahdi4755 2 жыл бұрын
ሐብታም ቤት አልሰራሽም ውሸታም አትበይ ከዚህም የበለጠ መኖሪያ ቤት አለ ገንዘቡ ካለ
@rahelchanal4951
@rahelchanal4951 4 жыл бұрын
አቦ ይመችሽ እህት ከምንም በላይ ደሞ ነፃነትሽ ደስ ይላል
@kubramuhibullah5363
@kubramuhibullah5363 4 жыл бұрын
ማሊክ ሰልማን ቤት ነሽዴ ወይም የአሚር ቤተሰብ ናቸው ወይም ሀዳቃ ነው ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቸው
@user-rs9pm1og7s
@user-rs9pm1og7s 2 жыл бұрын
አሰሪየ አሚር ነውአለችኮ
@saharasahara8028
@saharasahara8028 4 жыл бұрын
አትባጠረቅ በጥረቃ መኖሪያ ቤት አይዳለም
@ayshaadam6064
@ayshaadam6064 4 жыл бұрын
አው መኖርየ አይደለም አረቦች ዘነ ምሉበት ቦታነው የለየን መሰለት እንዴ
@smrahgazi2851
@smrahgazi2851 4 жыл бұрын
ብሪቅ መሰላት እስትራሃ እኮነው ትልቁ ልጄ ትላላች 😁😁😁😅😅
@ayshaadam6064
@ayshaadam6064 4 жыл бұрын
@@smrahgazi2851 እኮ አረ እኔ ሰውዲ ነኝ እሰትረሀ ነው በትክክል ተመለሰ
@adf8774
@adf8774 4 жыл бұрын
ልክነሽይሂመኖርያቤትአይደለም ሀደቃነው. አይሸቃሎች ጉራችንመከራ
@superstyle6463
@superstyle6463 4 жыл бұрын
👍👍
@hannaemebetgirmatefera8940
@hannaemebetgirmatefera8940 3 жыл бұрын
ዋውውውው ብሎ ዝም ነው በጣም ሐብታም ከመሆናቸው መዝናኛው በሙሉ እግቤያቸው ውስጥ ነው
@user-yi8et6pp8w
@user-yi8et6pp8w 4 жыл бұрын
አዲስ ሰራተኛ ምታስተዋዉቅ መዳም መሰልሺ አቤት ሀገር ቤት ስትገቢ እንደዚህ ስትሞላቀቂ ነው ምትውይው ያንችቢጤዋችም አ ሉ. እጂ ጭቃ አልነካም እሚሉ ክክክክ
@mimilema2816
@mimilema2816 4 жыл бұрын
ታዳስክክክክክ
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 4 жыл бұрын
የቅናት አስመሰለብሽ
@user-yi8et6pp8w
@user-yi8et6pp8w 4 жыл бұрын
@@fgdbbfffbnbdhb2848 እደፍለግሺ አስቢው አንች ኮሜት እየለቃቀምሺ. አትበጥርቂብኝ.
@merrytemam7373
@merrytemam7373 4 жыл бұрын
Damirugni siwodachu
@user-th8er5vv2p
@user-th8er5vv2p 4 жыл бұрын
ተይ ዉሸት ደስስስስ አይልም አትልመጂ ምነዉ በፈጣጣዉ ልዋሽን ጉዲነዉ🙄
@asmaaaaa23
@asmaaaaa23 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ. ወይ የምስራበት ቤት አረብ ሀገር ያለን ልጆች እኮ ነን የምናይልሽ እናውቀዋለን ክክክክክ
@zaynabalzynab843
@zaynabalzynab843 3 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ወሬኛናት እሽ ይህ እስትሮሀነው
@tigmettumettu3082
@tigmettumettu3082 4 жыл бұрын
King ቤት ነው እንዴ ምትሰሪው anywas ጉራሺን ብትቀንሽው ደስ ይላል
@user-cj4pn6gp6u
@user-cj4pn6gp6u 4 жыл бұрын
በሰው ቤት እደዚህ መቀድድ
@user-cy4kx1ym1t
@user-cy4kx1ym1t 4 жыл бұрын
ሲጀመር ይህ ቤት አይደለም መዝናኛ ቦታ ነው
@merrytemam7373
@merrytemam7373 4 жыл бұрын
K indamamri
@masraqmalat8317
@masraqmalat8317 4 жыл бұрын
የሰወርቅ አያደምቅ እናት የራስሽን ጎጆስሪ እኔየነማዳምቤት በፎቶም አላነሳም እስካለው እሰራለውእኖራለው ስለቅዳይ ወደራሴ የጭቃምሆነ የብሎኬት ጎጆዬ
@amytube1013
@amytube1013 4 жыл бұрын
እንዲህ መቀመጫሽን እያወዛወዝሽ ነው እምትሰሪው ሆ ደግሞ ይህ መዝናኛ እስቲራሃ ነው ዝም ብለሽ አትበጥረቂ
@user-ee4yi3se1v
@user-ee4yi3se1v 4 жыл бұрын
እኔን ያልገባኝ ነገር ምንም እንኳ ሙስሊም ባትሆንም በሱሪ እንዴትሄድ እንዴት ፈቀዱላት እኛጋ እንዴት ክርሲቲያን ፊልፒን ነበረች ለሌላው ቀርቶ ጸጉሯን ወንዶች ካሉ እንዴትሸፍን ትደረጋለች
@meramfentw3871
@meramfentw3871 4 жыл бұрын
@sadi tube ቢሆንም ወላሂ ሳኡድ አይፈቀድም
@user-bc2dk8oz9x
@user-bc2dk8oz9x 4 жыл бұрын
ይቻላል እህት እኔም እደፈለኩ ነኝ
@user-ee4yi3se1v
@user-ee4yi3se1v 4 жыл бұрын
@sadi tube ቢሆንም ሁሉም አረቦች እንድ አደለሉም ይሆናል እንጅ ወንዶቹ አይወዱም ተራቁታ ማየት
@zahara122w8
@zahara122w8 4 жыл бұрын
Fatuma Seid በእርግጠኝነት ሰዎቹ የሉም ይመሥለኛል ሆኖም ግን ሰራተኝነትሽን አትርሸ ሲስ ለኛኳን ችግር የለውም ተላላጭብን ምክንያቱም እናውቀዋለን እንደት እንደምንኖር በሸቃልነት ለማያውቁት ተበጥረቂ ቲሽ 😏😏😏
@LinaLina-xf8uj
@LinaLina-xf8uj 4 жыл бұрын
እኔከዚህጭቅላቴእስኪዞርአስሬእዉላለሁ፣ሱሪለብሳ፣ሆ
@user-jl5ul5yu7t
@user-jl5ul5yu7t 4 жыл бұрын
አረ ዉሸት ይሄን እስትራሃ ተከራይተውት ነበር ሰውቼ እና ሂጄ ነበር ይሄ ቤት አይደልም አትዋሺ የምከራዬው ዉድ ነው
@user-ye3ww9es7q
@user-ye3ww9es7q 4 жыл бұрын
አዎ እስትራሀ ነው እህቴ
@user-cy4kx1ym1t
@user-cy4kx1ym1t 4 жыл бұрын
ትክክል ማር
@umuzakirtube8387
@umuzakirtube8387 4 жыл бұрын
በፍቅር ሰው ገዳይ ወሬኛ
@tegestbeza3808
@tegestbeza3808 4 жыл бұрын
Menitue kedada nesh ahune yehe ye Madame bete new tu Tu Tu berikesen weshetam eyalesh seteboterefi nbre anchi ahun washeshe
@user-cl7wq3sr2g
@user-cl7wq3sr2g 4 жыл бұрын
እኔም ጠርጥራለው መዋሸት ለምን አስፈለገ ጉደኛ ነች
@user-vy6cj1it1d
@user-vy6cj1it1d 4 жыл бұрын
ዋው የተንቢ መርካሞ ያምራል ከምር ግን በሳውዲ የመጀመሪያ ጊዜ እንደዚህ አይነት ሰፊ ግቢ ስመለከት ይመችሽ ገረ!!!
@miftahaako7980
@miftahaako7980 3 жыл бұрын
Enem alyeyutem
@saremtube8480
@saremtube8480 4 жыл бұрын
ኤሄ ከመዳማችንጋ አንድ አንድ ቀን ከነልጆቻቸው ብር ከፍለው ሚዝናኑበት ነው
@user-no4yu8hl7s
@user-no4yu8hl7s 3 жыл бұрын
ትክክል ማሚ
@africagrilloveindialove5578
@africagrilloveindialove5578 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@rehanamahdi4755
@rehanamahdi4755 2 жыл бұрын
አረ የሐብታምችም ቤት ከዚህ የበለጠ አለ
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 2 жыл бұрын
አንቺ ደሀ ቤት ብቻ ነዉ የሰራሽዉ ምጵ
@sabusaa5641
@sabusaa5641 4 жыл бұрын
እርር በይ ብሬክስዬ መኪና ሊገዛለት ነው 🚙🚙🚙🚙🚙
@user-xl6dk2sv4g
@user-xl6dk2sv4g 4 жыл бұрын
እርር ትበል አንች ደነዝ
@user-xl6dk2sv4g
@user-xl6dk2sv4g 4 жыл бұрын
አዎ ቅጥል ትበል ኪኪኪ
@frewoyniferede591
@frewoyniferede591 4 жыл бұрын
ወይ አለማፈር የባትሸ ቤት መሰለሽ የግዳ ያአረብ ባርያ ከሞሆን አገርሽ ገብተሽ ሻሂቢሆን ሽጠሽ ኑሪ
@mahermahr2099
@mahermahr2099 3 жыл бұрын
አረ የኔ ቆንጆ ይኤ ኪራይ መዝናኛ ነው እየኤዱ ሚዝናኑበት ተይጂ የኔዎቹም ተመሳሳይ ነበር ሲዝናኑበት የነበረው ለምለሜዋ አንተዛዘብ የኔ ቆንጆ
@hamahyy7178
@hamahyy7178 4 жыл бұрын
ዋው ሌምዬ እስጥርሀ ውስጥ ነው የምትኖሪው ደስ ሲል
@user-ol4vz7pc7l
@user-ol4vz7pc7l 4 жыл бұрын
እረ እንደ ሸቃላ ሁኒ ዘነጥሽብን እኮ ሆ ስትሰሪም እንደዚህ ነው የምትሞላቀቂው ግንየቤት ግቢ አይመስልም እስትርሀ ነው የሚመስለው
@amaamm4231
@amaamm4231 4 жыл бұрын
እኔ አላምንም ስትረሀነው
@zadzad9017
@zadzad9017 4 жыл бұрын
አረ፡መዝናኝ፡ነዉ
@user-fz3mn2fl6n
@user-fz3mn2fl6n 4 жыл бұрын
እማ ተሳስተሻል(ሀል) 'ሲሰሩ እንደ ባሪያ ሲወጡ እንደ ጌታ "ይባል የለ እንዴ
@kermayarad4123
@kermayarad4123 4 жыл бұрын
Commentochi ejige betam balegawochi nachihu sewon makalel setewodu ergetga nag anchi yamegede dar hamame atabey neshi
@user-yo1sn9jq8z
@user-yo1sn9jq8z 4 жыл бұрын
@@user-fz3mn2fl6n ኢ ወላ እደዚ ሚደላቀቁበት የሰው ቤት መች ተሳክቶ እኳን ሱሪ ለብሼ ጉርድም ለብሼ በክላስ አሎጣም አረቦች ቅናታም ደሞ ፆምሽ ተቀባይነት የለውም
@vivawit4382
@vivawit4382 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂ሙድ አትያዥብን እንጂ ማሬ
@user-xg1pm1sh7d
@user-xg1pm1sh7d 4 жыл бұрын
አረቦች ልጆቻቸውን እየያዙ የሚዝናኑበት ነው ወገን ምን አይነት ውሽት ነው
@user-qw1tl6en2k
@user-qw1tl6en2k 4 жыл бұрын
ይመችሽ አቦ.. ፈታ ብለሽ የምትሰሪበት መሆኑ ያስታውቃል... ካሜራውን ስታይ ፈታ በይ በጣም ሙድ አለሽ... ሌሎቹም ይንቺ ስታይል ቢጀምሩ .. ... አዳዲስ ነገር አይድያ እያመጣሽ ቪድዮሽን ልቀቂው... ብዙ ተመልካች ታፈርያለሽ👍
@merrytemam7373
@merrytemam7373 4 жыл бұрын
Damirugni siwodachu
@user-ly6pi8sr2q
@user-ly6pi8sr2q 4 жыл бұрын
ለብቻሽ ግን ይሄ ሁላ ስራ አይከብድሽም ይመስለኛል ግን ሹፌር ይኖራል እንጂ ይሄን ሁላ ማን ያፀዳል ይሄ ሁላ የእነሱ ከሆነ ቤት ስሩልኝ እና ባሌን አምጥቼ አብሪያቸሁ ልኑር በያቸዉ ሊሰጡሽ ይችላሉ ጠይቂ ለምለም
@f2271
@f2271 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@love-qy4gz
@love-qy4gz 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-ly6pi8sr2q
@user-ly6pi8sr2q 4 жыл бұрын
@ራቢ ጉራጌዋ elena አዎ ሰማሁ ለወሬ ቸኩዬ ነዉ የቪዲዩን መጨረሻ ሳልሰማ ጥሎብኝ ትግስት የለኝም ግማሽ ላይ ነዉ ቪዲዩ አይቼ የምተወዉ
@user-sl2kr1ll9v
@user-sl2kr1ll9v 4 жыл бұрын
😂😂😂 ቪድወዋን ጨርሰሽ አልሰማሽውም እደ ከሷ ሌላ 4ሠራተኛ አለ አለች እኮ እሷ ቤት ውስጥ ብቻ ነው ሥራዋ ደሞ ቤቱ እደግቢው ትልቅ አይደለም
@user-ly6pi8sr2q
@user-ly6pi8sr2q 4 жыл бұрын
@@user-sl2kr1ll9v አዎ አልጨረስኩትም ማስጀመረ እንጂ ማስጨረስ አላቅም 😜 እኔ ምንም ነገረ ሲንዛዛብኝ አልወድም ፍጥን ፍጥን ነዉ የሚል ነገረ ነዉ ደስስስስ የሚለኝ
@user-rn1ef4ze8s
@user-rn1ef4ze8s 4 жыл бұрын
እኔ የምልሽ ኮትራት እየሠራሽ እደት ማዳምሽ ፈቀደችልሽ
@hawitube
@hawitube 4 жыл бұрын
ደስ ይላል ለሊዬ ዘና ፈታ በይበት
@aishaish1196
@aishaish1196 4 жыл бұрын
ቅናት። ግብግብ። አረጋችሁ። ማማ ማሻአላህ። ያምራል። ሣውዲዎች ከዚህም በላይ ይገባቸዋል ጥሩዎችናቸው።
@Na-un3kb
@Na-un3kb 4 жыл бұрын
ሸቃሎችናቸው፡ወይሥመዳምችጡሩወችናቸውያልሽውማለቴነው።ሸቃሎችከሆኑእኔምአለሁበትአስመዝግቢኝ።😃😃😃😃😃😃😉😉😉😉😉😉😉😉😉😃😃😃😃😃
@user-un4qt8nm5e
@user-un4qt8nm5e 4 жыл бұрын
ሀድቃ አይደልደ ኧረተይ ለምየ ውሸትም በትንሹ ነው
@melekamtube
@melekamtube 4 жыл бұрын
ለሙዬ የኔ ፍቅር በቃ ትተሽዉ ልትሄጂ ነዉ 😒😒😜💚💚💚💚💋💋💋ግን በጣም ያምራል ይመችሽ የኔ ማር
@ekrulove4134
@ekrulove4134 4 жыл бұрын
ነይ ወደቤቴ ቤተሠብ እንሁን ማር
@user-cn6vd3yi1n
@user-cn6vd3yi1n 4 жыл бұрын
በጣም ሀብታምቤትነውምሰሪው ስለዚ አላማይዘሽ ስሪበት አገርከሄድሽተመልሰሽነይ ማሻአላህ በጣምያምራል
@azizamohmad3827
@azizamohmad3827 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል. ግን በደንብ. አሊያዙትም. ዋና. የለውም. ቢኖረው. የበለጠ. ያምራል. እኔም. የምሰራበት. ከዚህ. ይበልጣል. የሀገራችን. መዝናኛ. ፓርክ ነው የሚመስል. እኔም. ሳውዲ. ነኝ. ምን ዋጋ. አለው የሰው ቤት. ሆነ ህንጂ. ግን አየር ደስ ይላል. ሀገሬ ያለው ነው ሚመስለኝ. በጣም አሪፍ. እናመሰግናለን ።
@merrytemam7373
@merrytemam7373 4 жыл бұрын
A damirugni widoche addss
@hayatkamal7647
@hayatkamal7647 4 жыл бұрын
እወድሽ ነበር ጠላሁሽ ለምን ብትይ ብሪክስን ስለተናገርሽ
@user-jk4es7sq6h
@user-jk4es7sq6h 4 жыл бұрын
እሽቃባጭ ነሽ
@user-fs7qn9bm3p
@user-fs7qn9bm3p 4 жыл бұрын
Hatay kamal የኔ ውዴ እኔም አልውዳትም ምክናያቱም ብሬክስ በጣም ጥሩ ልጄነው ለዪቱብ ብላ ሳታረጋግጥ የሠው ስም ማጥፋት እንኮን መኪና ሊላም ቢገዛለት ምን ያንሠዋል ብሬየ የነሰልዪ ሁሊም አዴናቄውነኝ
@hamanotabera8474
@hamanotabera8474 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክላቸው
@fawzihhasan1207
@fawzihhasan1207 4 жыл бұрын
ሢያዩት ያላማረ በሲበሉት ያቅራል አለ የሀገሬ ው ሢተርት መናፈሻ ስለሽጎበኘሽን እናመሠግናለን
@barkotbarkot8945
@barkotbarkot8945 3 жыл бұрын
እገራችን ላይ ከእዝክ በላይ እየ አንዳንድ ዜጋ ኢትየጵያ የተሻለ ኑሮ ይኖረን ነበር ግን ምቀኝነት ደንቆሮነት፣መግደል፣ማጥፋት ጭንቅላታችን መርዝ ስለ ሆንን መቼም ይህንን አንሆንም ዘር መቁጠር ካልቀረ
@blenbalagerua4801
@blenbalagerua4801 4 жыл бұрын
ይሄ ያንድ ሰው ከሆነ ህግ የለም ማለት ነው እንዴ አገር እኮ ነው የሚያክለው አንች ለሄድሽው እኔ ደከመኝ ክክ ይመችሽ ገረ♥
@halimamossa2104
@halimamossa2104 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@roudajamal6874
@roudajamal6874 4 жыл бұрын
እኔአቀዋለሁእስተራሀነው
@zahrahajii3977
@zahrahajii3977 4 жыл бұрын
የኛ ደልቃቃ ምን አፆመሽ ታዳ ሳታምኝበት መፆም አረ ሸም ነዉ አላህ ህዳያ ይስጥሽ።
@bentbaba4317
@bentbaba4317 3 жыл бұрын
ለዳይት ይሆናሊ ደግሞ አመነች አላመነች እደዚህ እየተገላበጠች ክክክ አስተግፈር አላህ ደግሞ ቤቱ መዝናኛ ቦታ ሆና ነው የመኖሪያ ቦታ ነው ብላ የምታወራው ጉድ
@karimatube519
@karimatube519 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ማሻአላህ እስተረሃ ነዉ ሚመሥለዉ
@kedijahussen1854
@kedijahussen1854 4 жыл бұрын
ዉነትም አሚር ቤት ከሆነ እምትሠራዉ ትክክል ናት ግቢያቸዉ መቶ ገበሬ ያስተዳድራን እኔም ስላየሁት ነዉ በትርፍ ጌዜየ ጋህወ እሄድ ነበር ለመቅዳትና ለመጀመሪያ ጊዜ ስሄድ በጣም ነዉ ጉድ ያልኩት ስለ አለባበሷ ደግሞ ሁሉም ማዳመቺ አድ አደሉም ኡማራወቺ ደግሞ ከዘራቸዉ ዉጪ ስለማያገቡ አይጨነቁም
@merrytemam7373
@merrytemam7373 4 жыл бұрын
Damirugni siwodachu
@HabeshaFamily
@HabeshaFamily 4 жыл бұрын
የአረብ ቤትን እንደ አንድ attraction site እንጎብኘዋ
@mdvip3327
@mdvip3327 4 жыл бұрын
ውሸታም
@user-vo8pp8bt1l
@user-vo8pp8bt1l 4 жыл бұрын
እኔስ ትልቅ ቤት ሰርቼ አላውቅም ሹጋ ግፋ ቢል ፎቅና ምድር አለቀ
@user-hi8zt9wc8r
@user-hi8zt9wc8r 4 жыл бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን እኔም ርብዳንች
@user-ie8qg4yx8h
@user-ie8qg4yx8h 4 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ነው የሚያምረው የመግስቱ ቤት ይሄን የሚመስል አይመስለኝም
@merrytemam7373
@merrytemam7373 4 жыл бұрын
Damirugni siwodachu
@toiybahassanysufe1002
@toiybahassanysufe1002 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ እድሜና ጤና ይሰጣቸውና ፉይበሉበት ያረብ ግንመኖሪያቤት አይመሰልም አይእዱኒያ ብላሺ ይህሁሉ ይቀራል
@meramfentw3871
@meramfentw3871 4 жыл бұрын
ኧረ አትሳሳቱ ያዳር ሰወች ግቢ እደዝህ ነው እኔ አሁን አለሁበት ቤት እደዝህ ነውግቢው ግን አምስት ሰራተኛነን ላኪን ዱባይ ነው ያለሁት
@user-gy2em9yc4k
@user-gy2em9yc4k 4 жыл бұрын
መሻአሏ ግን ስራው ይጎዳችኅል
@merrytemam7373
@merrytemam7373 4 жыл бұрын
M damirugni widoche
@semirakedir8901
@semirakedir8901 4 жыл бұрын
በረመዳን አገር ስትገቢ እንዴት ዝም የልሻል ሥራ የሚበዛው ረመዳን ላይ አይደል
@nouriyehno9296
@nouriyehno9296 4 жыл бұрын
ማሻላህ
@susususutube6787
@susususutube6787 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረከሏህ እኔም የምሰራበት ቤት ግቢው እንድህ ነው ግን እኔ የምሰራበት እንድህ ስፋት የለውም ጠባብ ነው
@bedrumohammed7357
@bedrumohammed7357 4 жыл бұрын
So Beautiful peaceful !
@user-uz2do7sx3x
@user-uz2do7sx3x 4 жыл бұрын
ኧር በጨራሺ የማይመስል ነገር ታወሪያለሺ እስትራሀ ሄደሺ ከሰውርችሺ ጋ የመዳሜ ቤት ነው ትያለሺ እንደ ይገርማል ሁላችንም አርብ ሀገር ነን እህቴ ይህ የአርቦች ቤት አይደለም እስትራሀ ነውውውው ደግሞ በጣም አናደሺኛል ብሬክስን ስትሳደቢ ሰምችሺ
@nooranoora9706
@nooranoora9706 4 жыл бұрын
እኔም
@user-bm2pj5mq3h
@user-bm2pj5mq3h 4 жыл бұрын
ታድያ ለኛ የምታሳይን ምን ቤትነን የራስሽ አስመሠልሽው
@hawuletwolloyewa2306
@hawuletwolloyewa2306 4 жыл бұрын
እኮ ክክክ
@fekryoutube2283
@fekryoutube2283 3 ай бұрын
ሆ😂የሳኡዲ ሀዲቃዎችን እያስተዋወቅሽላቸው ነው ጎበዝ😂😂😂
@user-fj5pu5yc7w
@user-fj5pu5yc7w 4 жыл бұрын
ይህ መዝናኛ ቦታ ነው እኔ ይህን ቤት ነው ብዪ አላምን
@makiakaka4872
@makiakaka4872 4 жыл бұрын
እኔ በጣም ጠላሁሽ ለምን የድሆች ምቀኛ በመሆንሽ. የድህ አምላክ ይይልሽ ደግሞ ባርብ ቀየመሞላቀቅ ብርቅ ሆነ
@meskitamru8553
@meskitamru8553 4 жыл бұрын
Awo
@ekrulove4134
@ekrulove4134 4 жыл бұрын
ደምሪኝ ማማየ
@helensahle2627
@helensahle2627 4 жыл бұрын
እውነትሽን ነው በታም ነበር የማያት እሁን ጠላሀት ምክንያቱም ምቀኛ ነች ወይ እላዋቂነት እይድል የጃን ታገኝዋለች
@user-hd5el3bm8k
@user-hd5el3bm8k 4 жыл бұрын
አረ ውሸት አረ ውሸት ይሄ እስትረሀ የሚከራይ ነው የናተ መኖረያ አደለም ለየሰርግ ምናምን የሚያከራዩት ነው
@user-tb3dh9gk5i
@user-tb3dh9gk5i 4 жыл бұрын
ስርተሺ የራስሺን አሳይን የኔ ቆጆ ሀድቃ ነው
@user-uk1tb7vr7b
@user-uk1tb7vr7b 2 жыл бұрын
ዋዉ
@hamidiyabdy2417
@hamidiyabdy2417 4 жыл бұрын
ቆይ ፍዶቅ እያስጎበኘሽን ነዉ እንዴ
@dubaisatwa1752
@dubaisatwa1752 4 жыл бұрын
ያረቦችን ቤት ነው የምታሣይን ሠርተሽ ያንችን አሣይን ሥራ የለሽም ለመሆኑ አይ ማሥጠላት
@AniTubeAnitubeethio
@AniTubeAnitubeethio 4 жыл бұрын
Yamerale Betam Anechm Agershi Gbeteshi Yasbeshw Teskto Teru Nro Endtnory Fetariy Yfekdeleshi
@haniihani5402
@haniihani5402 3 жыл бұрын
Are yehe meznagna bota now injii manoriya bet adelm
@user-hx9sw8is5t
@user-hx9sw8is5t 4 жыл бұрын
የሰው እስትራሃ ገብተሽ ትዘባርቂያለሽ ምን ትመስላለች
@merrytemam7373
@merrytemam7373 4 жыл бұрын
Damirugni siwodachu
@user-wz9dc6rw8k
@user-wz9dc6rw8k 4 жыл бұрын
ወይኔ እደታባቱ ያምራል ግቢያቸው ምን ክል ሀብት ቢኖራቸው ነው የመንግስት መናፈሻ እኮ ነው እሚመስል ብቻ ሀሲት ይሞላል ዋውው😍
@user-hl5mn7fp7v
@user-hl5mn7fp7v 4 жыл бұрын
ይሄ ነገር የአንድ ቤተሰብ ቤት ነው? በጣም ደስ ይላል
@user-uk4yt9jn9l
@user-uk4yt9jn9l 4 жыл бұрын
ክክክክክክለማያውቁት አስጎብኝ ሲቀጥል ሳአውድ አረብያ በሱሪ በታይት አያሠሩም አቤት ውሸትሽ ሲቀጥል ይህ ቤታቸው አይደለም ባህር ወይም መናፈሻ ቦታ ካልሆነ በስተቀር እደዚህ ያለ አቤት ውሸት
@mahdermahder8876
@mahdermahder8876 4 жыл бұрын
በታይት እኔም እሰራለሁ ግን እሷያለችበት እስትርሀነው መዝናኛ ቤታቸውአይደለም
@user-uv5ys3bp4l
@user-uv5ys3bp4l 4 жыл бұрын
ባሌጌ ውሽታም ናት።ስለ።ብሬክስ ስትዋሽ ስማሁትና።እስኪ vido።ልይ ብዬ ሳያት 2ውሽት።ስለራሱ ስማሁ እዚህ ከመጣሁ 6 አመት ሊወር ይቀረኛል ባለፈው።በቅርብ ሳምንት አልሆናትም ከፓስተች እዚህ ከመጣሁ 8አመቴ ነው አለች እህ።ብዬ ሳይ የተፓስተውን።ሳይ ከፓስተችው።4ወር ነው።ይህች ልጅ ግን እያጠራጠራችኝ ማዳምዋን ታሳየን በእውነት ስውዬዋን ብቻ ነው ያሳየችን።ውሽታም።ይህ መዝናኛ ቦታ ነው እኛ ከማዶሞቻችን።ዘንድ።ስንሄድ።ጉደኜቻችው ተጠራርተው እዚህ ይህን።ሚመስል።ቦታ።ነው መሽው ስጋ እየጠበሱ ሚበሉ ሆይ ደግሞ ልጆች ካሉዋት በእውነት ከእግርዋ።ስር።አይጠፋም።ይወዱኛል ስትል።ነበር ውሽታም የአርብ ልጆች ከወደዱ እጅሽ አይጠፋም።ይከታተሉታል ልብነው ሚያደርቁት።እኮ ይህች ልጅ ታጠራጥረኛለች ብዙ ጊዜ ጨዋ።መስለው ጉድኛ ሆነው ምናገኛቸው።ብዙ ናቸውና
@user-bm5le1ex4n
@user-bm5le1ex4n 4 жыл бұрын
ሜለይ ወይም ኤስራሃ ነው ما شاء الله ما هم استراحه اول ملاهي ماشاءالله تبارك
@selamawitedemese6930
@selamawitedemese6930 4 жыл бұрын
Ewuneteshen new arada huna muta eko new
@muhammedabdu8614
@muhammedabdu8614 3 жыл бұрын
ይሄ መኖሪያ ቤት አይደለም ሀዲቃ ወይም እስትረሀ ነው
@etube6895
@etube6895 4 жыл бұрын
ሀረ ለአንድ ሰው ኤሔ ሀለ ቤት እንዴት የኖራል ለኑጉሲ ከል ሆነ ወይም መዚነኛ ከል ሆነ
@user-nq6yk8dj4h
@user-nq6yk8dj4h 4 жыл бұрын
ሸቃሊትን ልታጀይ ሞከርሽ ትንሽንክዋን ዉሸት አያንቅሽም ወረኛ አያምርብሽም
@ZeiedTube
@ZeiedTube 4 жыл бұрын
አቤት ዉሸት እንኩዋን አች ማንም አይሸዉደን ምን ጫማነሺ እስትረሀ እናቅምደ ምን ሀብታም ቢሆኑ እዲህ አይሆንም ወረኛ
@user-qf3tf9dt5e
@user-qf3tf9dt5e 3 жыл бұрын
የአሜር ቤት ነው ዋው
@user-qf3tf9dt5e
@user-qf3tf9dt5e 3 жыл бұрын
እኔ እድዝ ያለቤት ነበር ስውዲ የምስራው የአሜር ቤት ነው አቅዋለሁ ያምራል
@kinathan2959
@kinathan2959 4 жыл бұрын
እዉናት ያቤት ግቢ አይደለም ዳግሞ እንዳ ባለቤት እሄ ያኛነዉ ትያለሽ አለማፋርሽ
@rahmarahma2061
@rahmarahma2061 3 жыл бұрын
Kkk
@mayaztube4724
@mayaztube4724 4 жыл бұрын
እኔ ያልገባኝ ነገር እንደት በሱሪ ፈቀዱላት
@user-ql4pf1kp4m
@user-ql4pf1kp4m 4 жыл бұрын
የኔም ጥያቄነው
@user-ly6pi8sr2q
@user-ly6pi8sr2q 4 жыл бұрын
ምን ችግረ አለዉ አንዳንድ ሀረብ እኮ ስራሽን እንጂ ከልብስሽ ጉዳይ የላቸዉም ሁሉም አንድ አይነት አስተሳሰብ የላቸዉም ጥሩም አለ መጥፎም አለ የእድል ጉዳይ ነዉ እንጂ ሁሉም የግንባሩን ነዉ የሚበላዉ
@user-wn3oh4xh2e
@user-wn3oh4xh2e 4 жыл бұрын
እኔ በቁምጣም ብሰራለሁ😂😂ሳውዲ ነኝ
@user-ly6pi8sr2q
@user-ly6pi8sr2q 4 жыл бұрын
@@user-wn3oh4xh2e ክክክክክክክ ማታ ማታ ልተኝ ስትይ የሆናል
@user-wn3oh4xh2e
@user-wn3oh4xh2e 4 жыл бұрын
@@user-ly6pi8sr2q ቀልድ መስሎሽ ነውኖርማል ልብሴ ቢጃማ ነው እደነሱ እየቀለድኩ አደለም ፀጉሬም አልሸፈን ምርጥ ሰው ነቸው
@mohammeddubai758
@mohammeddubai758 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ፀደይ ነው ጊቢው
@ahmedyasin6786
@ahmedyasin6786 4 жыл бұрын
በጣም በጣም ጎበዝ ነሺ ጠንካራም ልጅ ነሽ ፈጣሪ ይገዝሽ
@zeynebe6065
@zeynebe6065 4 жыл бұрын
ሀሀሀ ዳሌሽ ቁርጥ የኔየን😂
@user-ql4pf1kp4m
@user-ql4pf1kp4m 4 жыл бұрын
ቅመም
@user-ql4pf1kp4m
@user-ql4pf1kp4m 4 жыл бұрын
አለሾይ
@rfamily4721
@rfamily4721 4 жыл бұрын
አሳቅሽ ዳሌሽ ቁርጥ እንዴኔ ቤተሰብ እንሁን
@futjhfhy5180
@futjhfhy5180 4 жыл бұрын
media iaa
@rfamily4721
@rfamily4721 4 жыл бұрын
@@futjhfhy5180 አለገባኝም ምድነው ያለሽው
@user-nq6yk8dj4h
@user-nq6yk8dj4h 4 жыл бұрын
እረ ምን ዓይነቷ ቀዳዳ ናት 🤨
@hnana2464
@hnana2464 4 жыл бұрын
በጣም
@zinetamuhammd2463
@zinetamuhammd2463 4 жыл бұрын
ቀዳዳሰ አንች ምን አረገችሰ
@user-nq6yk8dj4h
@user-nq6yk8dj4h 4 жыл бұрын
@@zinetamuhammd2463 ዉሸታም እና ጉረኛ ስለሆነች በጣም ታስጠላኛለች
@googgoog4632
@googgoog4632 4 жыл бұрын
ክክክ
@merrytemam7373
@merrytemam7373 4 жыл бұрын
Damirugni siwodachu
@tuba9725
@tuba9725 3 жыл бұрын
ይምራል አሚር ቤት ነው የምትሰሪው
@AaBb-xt2op
@AaBb-xt2op 4 жыл бұрын
ማሻአላህ
@seetsc3649
@seetsc3649 4 жыл бұрын
አቢት እስትረሀውን የተከራዩትን የምሰራበት ቤት ብለሽ እርፍ ክክክክክክክ
@sabusaa5641
@sabusaa5641 4 жыл бұрын
የመጨረሻ ውሸታም ልጅ ናት
@user-qb5eh9jw4z
@user-qb5eh9jw4z 4 жыл бұрын
እና እኛ ምን አገባን 🤔በጣም ነው የምታስጠይኝ የሆንሽ አሮጊት 🤨🤨ወረኛ አንድም ቁም ነገር የሌለሽ 👎👎👎👎
@goldlove7267
@goldlove7267 4 жыл бұрын
መቅዲ የታሬ የጉራጌ ወረኛ አውደልዳይ እስዋን አየሁ ሲጀመር ይህንን የሚያካ ቤት ብቻዋን አትሆንም ሲቀጥል የአሚሮች ግቢቢሆ ንም ኢንፎርም ነው የሚያስለብሱ የሳውዲ ማዳሞች እንዲህ ስትለብሽ አይወዱም ለዚያውም ጠለብ ነኝ እያለች የሶስት ሰው ስራ ነው የምሰራ ብላለች ባለፈው ውሸታም ናት ልሳፈርነው እያለች ሻንጣ ስታሳይ ነበር ውሸታም ናት እስዋ ስላለች ሰራተኛ ሳያመጡ ያሳፍሩአታል እንዴ ይህ ግቢ እስትርሀ ነው እኔ ብዙ እስትርሀ ሄጃለሁ የምትሰራበት አይደለም ግን ምን ለማግኘት ነው እንዲህ የምትሆነው ውይይ
@user-qb5eh9jw4z
@user-qb5eh9jw4z 4 жыл бұрын
@@goldlove7267በትክክል በጣም ወረኛ ውሽታም ነች ጉራጊን አሰዳቢ
@madenaabuseraj5078
@madenaabuseraj5078 4 жыл бұрын
በጣም ደግሞ እስትረሀ ነው እንጅ መኖሪያ ቤት አይደለም
@sarasid5599
@sarasid5599 4 жыл бұрын
ወሸታም እሥትከሀነው
@aishaish1196
@aishaish1196 4 жыл бұрын
ወሬኛ። ቅናት ሢያንገበግብሽ። ሥዲብ አረ ሸክም ኘው
@user-wy5kx4gt2g
@user-wy5kx4gt2g 3 жыл бұрын
ተጎረርሺእኮመዝናኛሂደሺየምሰራበትቤትነው ጉዲእኮነው
@hannaemebetgirmatefera8940
@hannaemebetgirmatefera8940 3 жыл бұрын
ልጆቹ ለምን እደማይጫወቱ ታቄያለሽ ጓደኞች ነው የሚያስፈልጋቸው ምን ሐብት ቤበዛ መጨረሻ የሚያስደስተው የሰውልጅ ከሰውጋር ሴገናኝ ብቻነው
@user-mb8sy8wv1x
@user-mb8sy8wv1x 4 жыл бұрын
ኣንቺ ውሸታም ውሸትሸ መቀባበል ጨርሰሸ ነው ወደዚ መናፈሻ ቤት የገባሸ ኣጣሪ እንጂ
@taibattt4535
@taibattt4535 4 жыл бұрын
ምን አፆምሽ ሙስሊም ካልሆንሽ አላህ አይቀበልሽም እራብ አትሙች
@tigstlove8517
@tigstlove8517 4 жыл бұрын
አላህ ማለት ድጋዮ መዘለቴየ ጣኦቱነው?
@hayatkedir8746
@hayatkedir8746 4 жыл бұрын
@@tigstlove8517 አላህ ሂዳ ይስጥሽ አላህ ሱበሀነ ወተአላ ካልነበርሽበት ያስገኘሽ የፈጠርሽ። ከፈጠረሽም በኋላ የሚመግብሽ የሚረዝቅሽ ...... ሰማይና ምድርን የፈጠረ የፍጡራን ሁሉ ፈጣሪ ነው
@user-rm6wm2lm8v
@user-rm6wm2lm8v 4 жыл бұрын
@@hayatkedir8746 ተያት ሀያት እርስ ድንጋይ ስለሆነች ነው ነገሮችን የማታስተነትን ነው
@user-uz5hz9gu9c
@user-uz5hz9gu9c 2 жыл бұрын
መዝናኛ ቦታነዉ የምትሰሪበት አይመስለኝም።
@user-we5iq4fd2r
@user-we5iq4fd2r 4 жыл бұрын
Amir bet endezih set ayilem sra yibezal zeratega bzu yinoal. Yemejemeryawa shekala meselshi
@sofitube6115
@sofitube6115 4 жыл бұрын
*ፖ ዳሌሽ ከልብ ሴት ነሽ የእውነት*
@hebtshhebtsh818
@hebtshhebtsh818 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkkkkkk enem esun neber sgobegn yeneberew
@toiybahassanysufe1002
@toiybahassanysufe1002 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@hayatkamal7647
@hayatkamal7647 4 жыл бұрын
እና ምን ይጠበስ አየንልሽ የሰው ወረቀት አያደምቅ አትጎረሪ
@merrytemam7373
@merrytemam7373 4 жыл бұрын
Damirugni siwodachu
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
አሊ የዋህ ነው ለምትሉኝ እኔ ምድነኝ #seadialitube
13:31
የ ሽኝት ፕሮግራም  ቻው እህታችን
21:29
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 152 М.
ቡታጀራ ከተማ ይህ ቤት ስንት ፈጀ እኔ ነኝ የሰራውት
9:41
#subscribe #like  ሼፕ ፈላጊዎች ተመልከቱ ጉድ በ3 ወር 👈💪👈
9:05
zuzuye tube ዙዙዬ ቲዩብ
Рет қаралды 62 М.
#ማርቆስ❓ እራት ግቡዣ  ጠራዋቸው
13:29
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 115 М.