ሙዝ ቀድሞ መግመጥ አስቂኝ ጨዋታ የቲክ ቶክ ቻሌንጆች በእሁድን በኢቢኤስ

  Рет қаралды 139,700

ebstv worldwide

ebstv worldwide

4 жыл бұрын

Пікірлер: 299
@hanahnoo4067
@hanahnoo4067 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂የክርስትና አምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለቡሂ በአል በሰላም አደረሳችሁ
@samrisamrawit7398
@samrisamrawit7398 4 жыл бұрын
አሜን (፫) እንኳን አብሮ አደረስን
@almazabeje92
@almazabeje92 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@mulutube1468
@mulutube1468 4 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/kNaYqs6oq5-sfoE.html
@user-qc1lw7ej7f
@user-qc1lw7ej7f 4 жыл бұрын
በጣም ነው ያሳቃችሁኝ። ትንሱ እውነትህን ነው ለእግዚአብሔር ብናጋጥት ይሄ ሁሉ መቅሰፍት ባልመጣብን ነበር።
@birtukanbirtukan1833
@birtukanbirtukan1833 3 жыл бұрын
Eayine hode😂😂😂😂😂😂
@danayitmekbib9607
@danayitmekbib9607 4 жыл бұрын
በጣም አስቂኝ ጨዋታ ነው😂😂 ኧረ በሳቅ ገደላቹኝ
@user-be2vd6og3x
@user-be2vd6og3x 4 жыл бұрын
ከነሡ ጋር አፌ ልከፍት ነበር
@zinatzz4792
@zinatzz4792 4 жыл бұрын
ካካ ነው ካካ ነው 😀😀😀😀😀
@genbaw542
@genbaw542 4 жыл бұрын
FAKE newe Atadergu ❗
@tewodrostaye5889
@tewodrostaye5889 4 жыл бұрын
@@user-be2vd6og3x ktm .
@zewditube9689
@zewditube9689 4 жыл бұрын
@@user-be2vd6og3x በቅንነት ቤታሰብ እንሁን kzfaq.info/get/bejne/e5mYhq6ExJ6bdmg.html
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 жыл бұрын
እኛን ለማሳቅ በላችሁ የመሠሩት ሁሉ ያሰቃል🤣🤣🤣🤣🤣😂 አይ አቡሸ የኔ የዋህ
@dawittsigeofficialchannel3565
@dawittsigeofficialchannel3565 4 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ሁሉም በቅርብ እንደሚስተካከል ከፈጣሪ ጋር ተስፋ አደርጋልው፦ ኮሮና ጠፍቶ ፣ ግድባችን በሰላም ስራ ጀምሮ ፣ዘርኝነት ተወግዶ ፣ በስደት ላይ ያሉ ወደ ሃገራችን በክብር ተመልሰው ፣ ያዘኑ ተጽናንተው ፣ የተጣሉ ተታርቀው ፣ ያለቀሱ ተደስተው. ሁሉም ተስተካክሎ ኢትዮጵያ ወደ ቀደመው ሰላምዋ እምትመለስበት ጊዜ ከፈጣሪ ጋር ቅርብ እንድንሆን ተስፋ አደርጋለው!ሰላም ለሀገራችን ለኢትዬጲያዬ ደግ ደጉን ያሰማን
@familyfood4363
@familyfood4363 4 жыл бұрын
እውነት ነው ቀረብ ያለ ነው እኔ ግን አፌን ከፍቼ ቀረሁ🤣🤣🤣
@litse1916
@litse1916 4 жыл бұрын
አረ በሳቅ😂🤣🤣🤣 በጣም ነው ያሳቃችሁኝ ይመቻችሁ አቦ 🤣 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹
@alushi1803
@alushi1803 4 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እንደመር መልሴ ፈጣን ነው
@litse1916
@litse1916 4 жыл бұрын
Aleya ቻናል 👍👍👍
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 4 жыл бұрын
ወይኔ በጣም አስቂኝ ጨዋታ ነው እቅልፍ እቢ ብሎኝ ነበር አዝናናችሁኝ 😀😀😀😀 አስፊቲ ያራዳ ልጅ እዴት እዳሳከኝ እኮ
@destadegu8197
@destadegu8197 4 жыл бұрын
እውነትህን እኮ ነው ተነሰይ ለሙዝ ተማግጠጦ ለ እግዚአብሔር ብናገጥ እንዴት በሰማን ነበር
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 4 жыл бұрын
አስፍየ በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ እደ አባቴ በሳቅ ደከምኩ😂😂😂😂😂😂አቡሽየ ሁላችሁንም ውድድድድድ
@wajo_tube
@wajo_tube 4 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን አንድ ሰው በባቡር እየተሳፈረ እንዳለ አንደኛዉ ጫማዉ ወድቆ ይቀራል። ለማንሳት ቢፈልግም ባቡሩ መንቀሳቀስ ጀምሮ ስለነበር አልቻለም። ያ ሰዉ የቀረዉን ሌላ ጫማ በእርጋታ አዉልቆ ዉጪ የቀረዉ ጫማ አጠገብ ወረወረው። በአድራጎቱ የተገረሙ ተሳፋሪዎች ምን እያደረገ እንደሆነ ሲጠይቁት “ጫማዉን የሚያገኘዉ ድሃ ሰዉ አንድ እግር ጫማዉን አጥቶ እንዳይቸገር ብዬ ነዉ” አላቸዉ ይባላል። ************************* በእንደዚህ አይነት ሁኔታ ዉስጥ ራሳችንን ብናገኝ እኛስ ምላሻችን ምን ይሆን? በችግርና መሰናክል ዉስጥ የበጎነት መንፈስ ሲታይ እንዴት ደስ ይላል። የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።
@selemawittube541
@selemawittube541 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እሺ ሁሉም አማልቼ ቤተሰብ ሆናለሁ ቤተሰብ ይህንን
@user-xh3wq6pc6v
@user-xh3wq6pc6v 4 жыл бұрын
የመዳም ስራ እናሥፋውን ሳላይ ዋልኩ እንኳን አብሮ አደርስን ምርጦች እዴት ስነበታችሁልኚ እህት ወንድሞቼ በስላም ከነ ሙሉ ጤናችን ለሀገራችን ያብቃን
@agealeme5355
@agealeme5355 4 жыл бұрын
በጣም ነዉ ያዝናናችሁን በእዉነት ስለዳቦ የተጫወታችኋት ሴቶችን ዝም አስባላችኋቸዉ፣ ያስቃል።
@messiethio4895
@messiethio4895 4 жыл бұрын
ወይኔ ደስ የሚል ጨዋታ ነው አስፋው ከኢቢኤስ ከለቀቀ በፈጣሪ ኢቢኤስ ውሀ በላው ነው እናመሰግናለን እፍፍፍፍ ሆዴ ቆሰለ
@abebalegesse5645
@abebalegesse5645 4 жыл бұрын
Ufff betam asakachugn. Tnx
@user-ip3eh9bh9o
@user-ip3eh9bh9o 4 жыл бұрын
በጣም አስቂኝ ነው አስፋውና ትንሳኤ እኮ ሁለገብ ናቸው 😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍
@alushi1803
@alushi1803 4 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እንደማመር መልሴ ፈጣን ነው
@negatisultaninstk6248
@negatisultaninstk6248 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችው 🌹 አብሬኮ አፌን ከፈትኩኝ 🤪🤩👍🤣
@girmagebremariam734
@girmagebremariam734 4 жыл бұрын
አስፍሽ በጣም ደስ ሚል ጫወታ ነው እኔ ምልህ አስፋው አትክልት ተራ ሙዝ አውራጅ ነበርክ እንዴ ኢቢስ ከመግባትህ በፊት በጣም ጎበዝ ነህ .
@user-ph2io2ky8v
@user-ph2io2ky8v 4 жыл бұрын
Yaserachu sera laye eskahune endazi seke alawkim betam nw yesakut abo yemachachu
@tegustteg942
@tegustteg942 4 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkkk አስፋውና ትንሳኤ በሳቅ ትገላላችሁ ስትመቹኮ 👍👍👍👍👍👍👍
@user-qp2yh2us7h
@user-qp2yh2us7h 4 жыл бұрын
አይ እሁድን በኢቢኤስ እንዲህ ሁኖ ይቅር እሁድ እየናፈቀን ቀረ እራኬብ እራኬብ እራኬብ እረ የት ጠፋች
@hjgg9389
@hjgg9389 4 жыл бұрын
she is out of ebs
@genetyilam1791
@genetyilam1791 3 жыл бұрын
ላንቺ ካልተስማማሽ መተው መተቸት ብቻ የ27 የእድገት ውጤት ጥላቻ፣እኔ እውቃለሁ፣ ወሬ፣አሉባልታ፣ ከኔ ወዲያ አዋቂ ላሳር፣ እኔ እመፈልገው ካልተወራ ካልተነገረ ካልተሰራ፣ በማናውቀው ነገር ስም ማጥፋት እና አንቺን የቱይገልፅሻል
@wudielemecha6531
@wudielemecha6531 4 жыл бұрын
Bertu kumneger bibza achaer derma benor yeblet ta,eralach.
@lendayesedeso9103
@lendayesedeso9103 4 жыл бұрын
ክክክክክክ ደብሮኝ ነበር አር በሰቅ ሞቱኩ ዳስ ይለል ታበርኩ
@user-mg4nw2xg1i
@user-mg4nw2xg1i 4 жыл бұрын
የእዉነት እንደዛሬ ስቄ አላቅም የእዉነት ሠላማችሁ ይብዛ
@belayneshsisay3269
@belayneshsisay3269 4 жыл бұрын
Ere kine asfaw ena tinsu yediro dabo ena yahun?
@samirahsamirah3937
@samirahsamirah3937 3 жыл бұрын
አረ በሳቅ ምን አይነት ጨዋታ ነው አስፌን አኮ አደከማችሁት እንኳን ኖርክ እድሜና ጤና ይስጥልን
@woinshetgebreyohannes6976
@woinshetgebreyohannes6976 4 жыл бұрын
ወይ አስፋው አድምቄ እኮ ነህ እድሜ ይስጥህ
@aazaaza8984
@aazaaza8984 4 жыл бұрын
በጣምየሚያዝናናጨዋታነዉ
@SNuevo
@SNuevo 3 жыл бұрын
Please show us something that Entertain us as the same time we can Learn from it./this is Entofento/
@anuukonjooo927
@anuukonjooo927 3 жыл бұрын
አይ ትንሱየ እዉነት ብለሀል እግዚአብሔር ይባርክህ ለሙዝ ያንጋጥከዉን ለእግዚአብሔርም እንደዝ ብናጋጥጥ የት በደረስን ለሁላችንም ማስተዋልን ይስጠን
@zemzemmustofa354
@zemzemmustofa354 4 жыл бұрын
Live ቢሆን እንዴት አሪፍ ነበር።።። ❤
@alushi1803
@alushi1803 4 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እንደመር መልሴ ፈጣን ነው
@ewnetyashenfal1788
@ewnetyashenfal1788 4 жыл бұрын
Asfawna tensa besak gedelachugne😅😅😅😅 benatachu ke ebs endatleku adera webetu demketu yalew huletachu lay bcha new befit hana eyalech demo abrtachu waw betam antsebaraki neber lemangnawm enwedachhalen bertu 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@user-zy4xt8ki9v
@user-zy4xt8ki9v 4 жыл бұрын
ወይኔ ይሔንን ጨዋታ እኔ ላረቦቸ ልጆች አጫዉቻቸዋለሁ እኔ ግን የሠጠኋቸዉ ቱፋሀ ነዉ ወላሒ በጣም ነበር የሣኩት 😂😂😂😂😂
@snapchatsnapchat3417
@snapchatsnapchat3417 4 жыл бұрын
ወዮ በጣም ነው ያዝናናቹን
@Khan-jf6wi
@Khan-jf6wi 4 жыл бұрын
ወይ ትንሱ ኡነት ነው ለፈጣሪ ብናጋጥ ጡሩ ነበር
@hamadbeshir8421
@hamadbeshir8421 4 жыл бұрын
Chewataw btam nw ytmchg asfaw gn mnshy nw muz blth atakm endy ar lash
@fikrehabesha5744
@fikrehabesha5744 4 жыл бұрын
wducheye selam nachu
@kiyalove1565
@kiyalove1565 4 жыл бұрын
Setochu ehitimamachoch nachewu??????
@mmissszahara6257
@mmissszahara6257 4 жыл бұрын
ወይኔ እዴት እዳሳቃቹኝ
@solomondotamo6594
@solomondotamo6594 Жыл бұрын
በጣም በጣም ይምርሃል
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 4 жыл бұрын
Asfaw and tensay are you ok?
@nunaabdella7157
@nunaabdella7157 4 жыл бұрын
Sile ewunet des yilal gen ebakachihu yemidiya balebetoch jossin diresulet esu yeteresu sewechin neber midiya lay emiyawetaw emiredaw enant degmo esun erdut lemen enante yemidiya balebetoch teseminet silalachihu
@astertakilu6065
@astertakilu6065 4 жыл бұрын
Wowwwww.betam.arifi.chawata.new
@kassimebabu7142
@kassimebabu7142 4 жыл бұрын
በስደት ላይ ሁኜ ሁሌ እሁድን ሳይ አገሬ ያለሁ ይመስለኛል በጣም አዝናኝ ጨወታ ነበር ይመቻችሁ
@mariaser1880
@mariaser1880 4 жыл бұрын
በጣም አስቃኝ ጨዎታ ደስ ይላል
@iM-oj4fz
@iM-oj4fz 4 жыл бұрын
አዪ እሁድን በኤ.ቢ.ኤስ. እንዳልወደድ ነው አሁን እንደዚህ ባዶ ሁኖ ይቅር ።
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 4 жыл бұрын
ወይኔ አቶ አስፋው አሳቃችሁኝ ሁለታችሁም ከምር የሚገርም ጨዋታ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@ishmaeldassa8268
@ishmaeldassa8268 4 жыл бұрын
እንኳን አልፈሳችሁ ጥሩ ነው
@adisadis5198
@adisadis5198 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አረ በፈጣሪ ስም አረ አሳማችሁኝ በሳቅ 😂😂😂😂😂
@hayatwolloyoutb3278
@hayatwolloyoutb3278 4 жыл бұрын
ርይመቻችሁአቦክክክክክክክክሞኩኝበሣቅወየዉክክክክወይጋሻአስፋዉ:ኪኪኪኪኪወላሒበጣምነዉያሣከኝ"ተኪሡአዉጥቶብልት:እፋክክክክእመዋእባየእስከሚፈስነዉያሣቃችሁኝ
@boo2124
@boo2124 4 жыл бұрын
አሁን የሙዝ ዋጋን ጣራ ልታስነኩብን ነው But this is funny I like it😂🤪
@alushi1803
@alushi1803 4 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እንደማመር መልሴ ፈጣን ነው
@user-ko9gv4ki2l
@user-ko9gv4ki2l 3 жыл бұрын
ወይኔ በማርያም እዴት እዳሳቅሁ ክክክክክክክክ😃😃😃😄😄😄😄😄😄😃😃
@ummabdlla9535
@ummabdlla9535 4 жыл бұрын
Food challenge is fun but not fruit.
@user-sz4fb8ft6f
@user-sz4fb8ft6f 4 жыл бұрын
ድሮ የዛሬ አያርገው የብሄ ዳቦ እየተባለ ይጋገራል በነገራችን ላይ ሽርክ ነው ብሄን አታክብሩ ሙስሊሞች እኔ አልሀምዱሊላህ ከልጅነቴም አያት ስለሌለኝ የብሄ ዳቦ ተጋግሮልኝ አታቅም እናቴ ደግሞ የብሄ ዳቦ ጋግሪ ስላት ሁሌ የምበሉት ጧት ጧት ቁርስ ድጋይ ነው እንዴ የብሄ ብየ አልጋግርም ትለናለች የብሄው ድፎ በስንዴ እና በበቆሎ ዱቀት ነው የሚጋገረው እኛ አካባቢ ሙጌራ ይባላል ጭቃ ተመርጎ በሙዝ ቅጠል ነው ያለፋል ይመስለኛል ዝም ብሎ እንደኛ ዳቦ በምጣድ አደለም የሚጋገረው
@mohammad5957
@mohammad5957 4 жыл бұрын
fb ላይ አይቼ ነው የመጣሁት
@user-it1se5hf4u
@user-it1se5hf4u 4 жыл бұрын
በዚህ አጋጣሚ እንም በዩትይብ መጥቻለው ቤተሠብ ይሁኑ ❤️❤️❤️
@genbaw542
@genbaw542 4 жыл бұрын
FAKE newe Atadergu ❗
@user-mw7re5hp8b
@user-mw7re5hp8b 4 жыл бұрын
ሥራ ጠፋ መሰለኝ አስፋውና ራኪብ ያቀውጡት ነበር አሁን አራት ሆነው ቡጭርቅርቅ ነው ያለው አስፋው ከወጣ መዘጋት አለበት
@unitityisstrenght6578
@unitityisstrenght6578 4 жыл бұрын
ለማሳቅ ሞክራችኋል ግን ከወንዶች ሴቶች ሲጎርሱት በይበልጥ ያምራል!!!አይደል.....
@user-kl1wo1zm3o
@user-kl1wo1zm3o 4 жыл бұрын
ክክክክ አቡሽና አስፋው ክራር እሚጫውቱ ዝጅሮ መስሉኝ 😜😜😜
@user-cp8np1of1j
@user-cp8np1of1j 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ አለመሳቅ አይቻልም ለማሳቅ ብሎ ይህን ያክል ልፋት አቦ ይመቻችሁ
@user-ue3cp1bq3f
@user-ue3cp1bq3f 4 жыл бұрын
ውይ ይሄ ልጅ ስወደው
@hassantuffaha4897
@hassantuffaha4897 4 жыл бұрын
ውይ እደዛሬ ስቄ አላቅም😂😂😂😂😂😂😂😂
@dirribeenmucakakkuti433
@dirribeenmucakakkuti433 4 жыл бұрын
Kkkkkk kan hoji hin qabne dhagalase guraa jedhan🤔😎
@user-fi5zi5io3u
@user-fi5zi5io3u 4 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkkወይኔ አስፊቲ ባባየ እደት እዳሳቀኝ
@zedzed9196
@zedzed9196 4 жыл бұрын
በጣም ያስቃል 😆😆😆😆😆😆
@user-lx6us3nc6z
@user-lx6us3nc6z 4 жыл бұрын
ተጃጃሉብን ስንት የሚደረግ እያለ ደሞ በሙዝ መደናቆር ጀመራችሁ
@hiaalali8505
@hiaalali8505 4 жыл бұрын
በጣም አስቂኝ ጨዋታ ዋው
@user-vw7tv4hn5y
@user-vw7tv4hn5y 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ በሳቅ ሞትኩ
@abunatir
@abunatir 2 жыл бұрын
አስፋው ገደልከኝ😂😂😂😂
@user-zk3oi7pb2f
@user-zk3oi7pb2f 4 жыл бұрын
ወይኔ ደብሮኝ ነበረ ገና ዬቱብ ሥገባ ሣኩኝ ዘመዶቼ ዋይፋይ ተዘግቶብኝ ሀሙሥ ማታ ጀምሮ እሥከ አሁኒቷ ሠአት ደብሮኝ ነበር የከረምኩኝ እነ ማዳም ሢቆጡ ዋይፋይ ዝግት
@rahmaalshamsi6725
@rahmaalshamsi6725 4 жыл бұрын
አይዞሽ
@user-ts5rm1uj7t
@user-ts5rm1uj7t 4 жыл бұрын
ክክክክክክ በጣም ነው ዘና ያረጋችሁን
@abebechabayne4804
@abebechabayne4804 3 жыл бұрын
Wooowww goood
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 3 жыл бұрын
አስፊቲ አቦ ያምርብሃል
@wt974
@wt974 4 жыл бұрын
ምን ለማስተማር ፈልጋጭሁ ነው? ስታስተሉ
@user-ud4qm3gy5g
@user-ud4qm3gy5g 4 жыл бұрын
ክክልልክክክክክክክክክ እኔም አብሬ አፌን ከፈትኩኝ
@girmaradit6272
@girmaradit6272 4 жыл бұрын
ወዪ አስፊቲ ሚርዳ። ኑርልኚ
@hiwigetaneh5511
@hiwigetaneh5511 4 жыл бұрын
ሴቶቹ ግን ምን ሆናቹ ነው የራሳችሁን ስታይል አም ጡ ምድነው መጣመም በራኬብ ነው ሚያምረው
@user-lr2sv2gw4z
@user-lr2sv2gw4z 3 жыл бұрын
ክክክክ
@tg474tg3
@tg474tg3 4 жыл бұрын
Asfawo yabate sim salamchw yibiza
@user-jx1kl3mo3k
@user-jx1kl3mo3k 4 жыл бұрын
ውይ ራኬብ ትምጣብኝ በሁሉ ነገር ትበልጣቹሀለች ምንድነው አስፊቲ ትንስቲ ማለት ? ጋዜጠኛች አይደላችሁም እንዴት ማቅረብ እንዳለባቹ ማወቅ ይኖርባቹዋል
@hulegebmedia4915
@hulegebmedia4915 4 жыл бұрын
ስቀናል ♥
@wt974
@wt974 4 жыл бұрын
በጣም የቅኔ ጨዋወታ ፣
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg 4 жыл бұрын
እረ በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂😂
@zulesherefa6934
@zulesherefa6934 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂የጉድ ቀን አይመሽም አሉ
@emnet1125
@emnet1125 3 жыл бұрын
አሁን የምታቀርቦት አታቹ ነው ወይ መጃጃል አደከማችሁኝ 😂😂😂
@kalgualnugus4565
@kalgualnugus4565 4 жыл бұрын
ክክክ
@user-gt2yx7kl6y
@user-gt2yx7kl6y 6 ай бұрын
ዋው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fadelnahle6289
@fadelnahle6289 3 жыл бұрын
😃😃😃የእራሻችሁን ሙዝ አስመሰላቾሁት እኮ ወይ ጉድ😂😂😃😛😛
@user-et6kp7dn8c
@user-et6kp7dn8c 4 жыл бұрын
አባቴ ልዩነህ
@user-bo7ln8pn7x
@user-bo7ln8pn7x 4 жыл бұрын
ደጣም ዝና አደረጋቹን ክክክክክክ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 4 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ያገሬ ልጆች እንደት ናችሁ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ኑ በቅንነት ሰብስክራይብ እንደራረግ
@tesfayemessele3089
@tesfayemessele3089 4 жыл бұрын
ፈታ አደረጋችሁን ይመቻችሁ😄
@user-hy1xt8du4c
@user-hy1xt8du4c 4 жыл бұрын
ጋዜጠኞቹሴቶች እግራችሁን በሰላም ነው እራሳችሁን ሁኑ የራኬብን አቆቆም ለመምሰል አይይይ
@kalkidan9026
@kalkidan9026 4 жыл бұрын
Abo yimechachihu 😁😁
@amnaalowais2621
@amnaalowais2621 4 жыл бұрын
Ara besak gedalachun😂😂😂😂😂😂😂😂💓
@ethiopiaethiopia3849
@ethiopiaethiopia3849 4 жыл бұрын
አስፋው በጣም ደስ ይለኛል?
@user-ki8cm8kr5s
@user-ki8cm8kr5s 4 жыл бұрын
ወይኔ ፍታ አደርጋችውን ክክክክ
@abaynishabaynish9087
@abaynishabaynish9087 4 жыл бұрын
ኧር በሳቅ ክክክክክክክ ወይ ጉድ
@user-rl1kd5hx5j
@user-rl1kd5hx5j 3 жыл бұрын
ቆይ ከላይ ምኑ ላይ አስረዉት ነው ያልገባኝ ይሄ ብቻ ነው
@hassenasrade1093
@hassenasrade1093 3 жыл бұрын
Asfaw new ebsn yemiyasamrew
@maryena7808
@maryena7808 4 жыл бұрын
ክክክክክክ ወይ አስፋው በደንብ አትክፈተው ክክክክክክክ
Betoch | “ጡት ነካሽ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 432
22:02
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 439 М.
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 9 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 12 МЛН
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 4,2 МЛН
ተዋናይ እንግዳሰው ሀብቴ ኘራንክ ተሰራ | Bireman Prank
13:46
ፍልፍሉ በሳቅ ገደለን  - ክፍል-1 ሊታይ የሚገባ ፍለፍሉና ጥሌ
19:42
Tsedal Entertainment - ፀዳል ኢንተርቴይመንት
Рет қаралды 776 М.
የ አመቱ ጣፋጭ  ልጅ
11:49
Andi tube 777 አንዲ ቲዪብ777
Рет қаралды 496
ለሽምግልና ቀናቶች ሲቀሩ ሮቤል ሌላ ፍቅረኛ እንዳለው ታወቀ።
19:25
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
0:19
PAVLOV
Рет қаралды 20 МЛН
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
0:19
PAVLOV
Рет қаралды 20 МЛН
MAGIC DRINK TRICK TUTORIAL 😱😳
0:20
Milaad K
Рет қаралды 41 МЛН
The cat chose the right one 🥰🥳😸
0:32
Ben Meryem
Рет қаралды 46 МЛН
A young mother couldn't calm down her baby at the lesson #shorts
0:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
Мыла наелся
0:21
Pavlov_family_
Рет қаралды 4,4 МЛН