No video

💎ቤቴ ላይ ሰርፕራይዝ አደረኳቸዉ,የማይረሳ ኢፍጣር

  Рет қаралды 263,179

Mubi Tube

Mubi Tube

Күн бұрын

#abtube #family #Mubitube#comedy #marketube #yetenbitube

Пікірлер: 5 900
@EfremTube21
@EfremTube21 5 ай бұрын
ቃላት የለኝም ሙቤ እና እናታችን❤️❤️❤️🙏🏾
@MedTi-jv2wh
@MedTi-jv2wh 5 ай бұрын
❤❤❤
@user-zb1lz3vc2d
@user-zb1lz3vc2d 5 ай бұрын
😂😂😂🍉🍉ኤፍ ፈታ አረከን
@ryytrtty5114
@ryytrtty5114 5 ай бұрын
አፍሬም ያበሌልህ ነገር አያሳቀኝ ዋለ የተመታህ
@zanb6852
@zanb6852 5 ай бұрын
ኤፍ አብርሽ እና ሩታ ን አምጣልን ስንልክ በቅርብ ብለህ ቀረህ በቃ
@Foaiz238
@Foaiz238 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b 5 ай бұрын
*ሙስሊም ክሪስቲያኑ አብሮ በማፍጠሩ ማነዉ እንደኔ ደስ ያለዉ ላይክ ✌👍👍❤*
@user-yo9jj3no2e
@user-yo9jj3no2e 5 ай бұрын
እኔ ❤❤❤❤ ማሻ አላህ ናቸው
@Selina6648
@Selina6648 5 ай бұрын
አትደነቂ አዲሰ ነገር አይደለም እኔያ ያደኩበት ቦታ እንደዚህ ነበርን 🥰 አሁን ላይ የግዜና የፖለቲካ የሚዲያ ሁኔታው ነው እንጂ ጥላቻን ያመጣብን ኦርቶዶክስ እና ሙሰሊም አንድ ነን የታረደ ከመብላት ውጪ 🇪🇹
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አደነታችን እዴት እዴሚያስቀና ሁሉም ከነዝህ ቢማር ሀይማኖት የገል ነው ሀገር የጋራ ነው ሀገር የጋራ ሲሆን ደም እዴዝህ በፍቅር ስንኖር የበለጠ እናምራለን በጣም ነው ደስ የሚሉት❤❤❤❤❤❤
@user-gs9bq4xp2g
@user-gs9bq4xp2g 5 ай бұрын
ወሎ ብትሄጂ ይገርምሽነበረ አባት እና እናቱ ክርስቲያን እሡ ሙስሊም ሁነው በአድ ማድነው የሚያፈጥሩት እናት እና አባቱ ሙሥሊም ልጃቸው ክርስቲያን ሁነን ነው የምንኖር❤
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b 5 ай бұрын
​@@user-gs9bq4xp2gወሎየ ነኝ አውቃለሁ ❤
@BirukeDagfe-ny9sg
@BirukeDagfe-ny9sg 5 ай бұрын
ይህ ጀግና ልጅ ሙብ የሰዉ መልካም 100k እናስገባ ቤተሰብ ❤❤❤
@user-yh5pd2uj9j
@user-yh5pd2uj9j 5 ай бұрын
ሀይሚ ና ብሩክ ተፋቀሩ❤ ምርጥ ጥንድ ይወጣችኋል❤
@HaymiTube138
@HaymiTube138 5 ай бұрын
የሙቢ ደስታ የሚያስደስታችሁ እስኪ👍👍👍
@mekdes356
@mekdes356 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-tb5ou8gr5g
@user-tb5ou8gr5g 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@salma3197
@salma3197 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@SelamShibeshi
@SelamShibeshi 5 ай бұрын
የሁላችሁም ደስታ በጣም ነው የሚያስደስተኝ ❤❤❤❤❤
@Guragewa5270
@Guragewa5270 5 ай бұрын
ኤፍ አይደለም በስሙ ከፍተው ነው
@አያፋ
@አያፋ 5 ай бұрын
በቀጣይ እናብርሽ ፕሮግራም አረገው ያጥሩት የምትሉ👍👍👍👍👍👍
@jmelamuhaba7242
@jmelamuhaba7242 5 ай бұрын
😂😂እሰይ
@genetbelete9303
@genetbelete9303 5 ай бұрын
ውዶቼ ሀይሚና ቡርኬ የሆነ ነገር አለ መስለ ታድላሀል ቡራ😅😅😅😅
@user-ee1fb2mx1i
@user-ee1fb2mx1i 5 ай бұрын
ማሻአላሕደሥሥትሉ
@madi2644
@madi2644 5 ай бұрын
በትክክል
@ummabdllahtube1555
@ummabdllahtube1555 5 ай бұрын
​@@genetbelete9303 ቢኖራቸውም አይተናነሱም ሁለት የረጋ ወተት
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 5 ай бұрын
በኢየሱስ ስም ተባረኩ ስወዳችሁ እኮ የፍቅር የአንድነት ተምሳሌቶች ናችሁ የምር ኢትዮጵያን ሀገራችንን ህዝቦቿን ሰላም አንድነት ፍቅር ይሙላባችሁ 🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@wubet-fg6nw
@wubet-fg6nw 5 ай бұрын
ኧረ ቡርኬና ሀይሚ ስታምሩ ዛሬ ከወድሟ ነጥሎ አቀፋትኮ ይመችህ ብሩኬ 😂❤
@Amarech-y5i
@Amarech-y5i 5 ай бұрын
አንድነት wow ኢትዮጵያዊነት ያለው ቡታጀራ ነው የተመቻችሁ ላይክ ብቻ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-gt6ln7zv9t
@user-gt6ln7zv9t 5 ай бұрын
የኔ ሀገር ሰላም ነው ቡታጀራ የሰላም ሰገነት ነች በእምነት አትደራደርም እንከባባራለን❤❤❤❤❤❤❤
@Amarech-y5i
@Amarech-y5i 5 ай бұрын
እኔም ያደኩባት ሀገር ናት ፍቅር የሆነች ሀገር ናት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️​@@user-gt6ln7zv9t
@uae.7219
@uae.7219 5 ай бұрын
ፍቅር ብቻ ቡታጀራ የኔ ሀገር ሁሉም ሀሰላምሽ ይብዛልኝ
@amaamm660
@amaamm660 5 ай бұрын
የኔማርትንሹ
@zabibatube
@zabibatube 5 ай бұрын
ወለ የደስታ 😢😢❤❤🎉 ሁሌም ፍቅር
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 5 ай бұрын
ማሻ አላህ ወውውው እስኪ ዛሬ ይለፍልኝ ላይክ ስጡኝ የመዳም ቅመሞች እዚ ቤት ካላቹ አበረታትኝ አይከፈልበትም😍😂😂
@zaeynbibrhem3281
@zaeynbibrhem3281 5 ай бұрын
ምን ቸገረሽ እህቴ
@zaeynbibrhem3281
@zaeynbibrhem3281 5 ай бұрын
ማለቴ ለሰብስክራይቡ
@user-fh1nb6ym7e
@user-fh1nb6ym7e 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h 5 ай бұрын
ስሙማ ባለፈው. B&H ስትሉ የነበራችሁ ዛሬ ገጥመዋል
@ZahraZahra-lc5ws
@ZahraZahra-lc5ws 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-eq5xc4df6f
@user-eq5xc4df6f 5 ай бұрын
ብሩኬና ሀይሚ ካይኔ ገብተዋል የምትሉ ቤተሰብ ካልሆኑ ይጋቡ የምትሉ❤❤❤❤❤
@VipVip-ii1ox
@VipVip-ii1ox 5 ай бұрын
እኔ ሢያምሩ
@InspirationalGlassRose-ir1sv
@InspirationalGlassRose-ir1sv 5 ай бұрын
በአላህይጋቡ❤❤❤❤❤❤
@NbvMjf
@NbvMjf 2 ай бұрын
የም እኔም አይቻቸዋለሁ
@user-dh4zd9nv2y
@user-dh4zd9nv2y 5 ай бұрын
ማነዉ የሙቤ የዉህና ደግነት የሚመቸዉ አግብቶ ወልዶ ልየዉ ሣየዉዝብየ ያሣዝነኛል የኔየዋህ ሙቤ❤❤❤❤
@አያፋ
@አያፋ 5 ай бұрын
ሙቤ ኢድ እሰከሚደርስ 1k እናስገባው የምትሉ👍👍👍👍👍👍👍
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 5 ай бұрын
ደምርኝ የኔ ልእልት❤
@አያፋ
@አያፋ 5 ай бұрын
​@@user-fm3su4yv1v❤❤❤
@sihemsihem8497
@sihemsihem8497 5 ай бұрын
ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤ደስ ስትሉ
@user-hl4oo1do2q
@user-hl4oo1do2q 5 ай бұрын
1K ማለት አልገባኝም 100kማለትሽ ነው
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 5 ай бұрын
​@@user-hl4oo1do2qውዴ ደምሪኝ❤
@user-cp3jd1jx3u
@user-cp3jd1jx3u 5 ай бұрын
ማነው ብሩኬ ፣ሀይሚ አንድ ላይ ይደመሩ የሚል😊
@user-ly6kr5gy6b
@user-ly6kr5gy6b 5 ай бұрын
❤❤❤😂እኔም ልል ነበር
@alahamalaham
@alahamalaham 5 ай бұрын
ቶክቶከሮች ቀንመጋላቸዉ ይሸቅሉባቸዋልደና
@sarahfatima4319
@sarahfatima4319 5 ай бұрын
በቅርቡ አማች እንሆናለን 😂😂😂😂
@user-wx3sh4wv4q
@user-wx3sh4wv4q 5 ай бұрын
አረ ተዉአቸው በቃ ለናተ ሲሉ መቀራረብን ያቁሙ እዴ
@mednaseeit211
@mednaseeit211 5 ай бұрын
እኔ መጀመሪያ እነሱል ሳይ ደስ አለኚ በጣመሩ ደስ ይላል
@liduheni791
@liduheni791 5 ай бұрын
በመቤቴ ፍቅር ናቹ ሙቤ አቤት ሲበዛ መልካም ሰው ስወድህ እነ አብርሽም የማይጠገቡ ናቸው እናንተን ማየት ሱስ ነው ❤❤❤❤
@muminam249
@muminam249 3 ай бұрын
መሻአላህ በጣም ደስ ይላል ግን ብሩክ ደስተኛ አይደለም ግድ ሁኖበትነው እንጅ ፊቱ ያሳውቃል ተጓደኛ እንዳይለይ ነው
@rahmatube6886
@rahmatube6886 5 ай бұрын
ሀይሚ እና ብሩክ የስጋ ዝምድና ከሌላቸው አንድ ላይ ይሁኑ የምትሉ እስኪ በላይክ
@user-pg1mj8ry3u
@user-pg1mj8ry3u 5 ай бұрын
ትክክል❤
@M-xu6ce
@M-xu6ce 5 ай бұрын
😂😂😂 እኔም ልል ነበር
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 5 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@ndn9008
@ndn9008 5 ай бұрын
ኧረ ሀይማኖት ይቀድማል ቡራ ባለማህተቡ
@user-di7bo4kz6k
@user-di7bo4kz6k 5 ай бұрын
ቅድሚያ ሀይማኖት😌😌😌
@HeluTube940
@HeluTube940 5 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር የስደት እህቶቼ ሰላማችሁ ይብዛ🌹💋💝
@user-uv2vv8el9ny
@user-uv2vv8el9ny 5 ай бұрын
አሚንን🙏🙏🙏
@Tube-lv7sb
@Tube-lv7sb 5 ай бұрын
ለሩታ መስቀል አድርግላት ወይስ እምነቷ ሌላነው?
@user-rf6kq1xo4k
@user-rf6kq1xo4k 5 ай бұрын
በሳዉ ስም መንገድ 🙄
@hixhe6bdjjd531
@hixhe6bdjjd531 5 ай бұрын
አሚን። ወድሜ
@hixhe6bdjjd531
@hixhe6bdjjd531 5 ай бұрын
ተከርምንአላት አድርጋለቺ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 3 ай бұрын
😂😂😂ደግሜ አየሁቡ ራና ሀይሚ ሲመጡ ም አብረ ው ተያይዘው ሲቀመ ጡም ሲጎራረሱ ም ዋው!ድሮ ነው ኔት ወርካቸው የተ ዘ ረጋው 🤣🤣🤣በጣም ደስ ይል ❤️❤️❤️❤️
@user-xi4ip4tq1q
@user-xi4ip4tq1q 3 ай бұрын
እኔም ተመልሸ አየሁ😂😂😂
@Fjskdj111
@Fjskdj111 3 ай бұрын
ከአብርሽ ቀለበት ላይ አጉርሷታል ከምዛ ነው አንድ ያለው ከከከከ
@የሀራዋ
@የሀራዋ 20 сағат бұрын
አላህ ይጨምርልህ ሙባረኬ ሌሎቹም አዲነታቺሁን ቀጥሉበት በጣምነዉ ደሥየምትሉት🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@user-pq7tg7bg1h
@user-pq7tg7bg1h 5 ай бұрын
ሙሥሊም እና ክርሥቲያኖች አብሮ ተፋቅራችሁ ሥታፈጥሩ ማነው እንደኔ ደሥ ያለው ላይክ አርጉ 🎉🎉🎉🎉
@mulu5
@mulu5 5 ай бұрын
ሶስት ሀይማኖት ነዉ ያላቸዉ ግን ደስ ይላሉ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 5 ай бұрын
🎉🎉🎉
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 5 ай бұрын
የኔ ልዩ ደምሪኝ❤
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 5 ай бұрын
​@@mulu5የኔ ውዴ ደምሪኝ❤
@user-qb1bl7vd9j
@user-qb1bl7vd9j 5 ай бұрын
​@@mulu5 የምን ሶስት ነው እንድ አምላክ ነው አምላካችን
@saram5639
@saram5639 5 ай бұрын
ይሄን በማድረጉ ሙቤን ደሰ ብሎቹህ ያደነቃቹህት በላይክ👍👍
@user-uq1st1ih9p
@user-uq1st1ih9p 5 ай бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ደስ ስትሉ አላህ የሮመዳን ፍጡርሰላስፈጠርክ አላህ ጨምሮ ጨምር አላህይስ ጥህ❤❤
@user-lc9jv6it6x
@user-lc9jv6it6x 5 ай бұрын
ሙቤ ትለያለህ የሰዉ ደስታ ከራስህ በላይ ያስደስትሀል አዘንም እደዛዉ ቡታ ጅራዎች ትለያላችዉ❤❤❤❤❤❤ ማካም ፆም ያርግልን
@Alh973
@Alh973 5 ай бұрын
ይህ ህፆን ልጅ በጣም ወደድኩት ፍጣሪ ከትልቅ ደረጃ ያድረስህ በተረፍ አንድነታችሁ በጣም ደስ ይላል ሀገራችን አሏህ ሰላም ያድረግልን
@omaalemayehu5713
@omaalemayehu5713 5 ай бұрын
ተሳስተሻል ምንም አታውቂም የሚመለከተው ሙቢን ነው እንሱን የሚመለከተው ፋሲካን ነው
@medinamedina8256
@medinamedina8256 5 ай бұрын
አሚን ያረብ❤❤❤
@ተስፈኛዋ
@ተስፈኛዋ 5 ай бұрын
ብሬክ እና ሃይሜ ነው የታይኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-pr4wf4eh4v
@user-pr4wf4eh4v 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-ox7sw9lc3m
@user-ox7sw9lc3m 5 ай бұрын
እውነት ነው ❤❤❤❤
@user-vo5dh2le1h
@user-vo5dh2le1h 5 ай бұрын
እኔም 😅😅😅😅
@ZinasheKedira-tk2ym
@ZinasheKedira-tk2ym 5 ай бұрын
እኔም😂😂😂
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 5 ай бұрын
ደምርኝ የኔ ለእልት❤🎉
@user-ol1tz3ct8z
@user-ol1tz3ct8z 5 ай бұрын
በጣም ነው የምታምሩት💖 ፍቅራችሁ ለዘላለም ይሆን ኢትዮጵያዊነት መልካምነት ሁላችሁም ፈጣሪ አይለያችሁ ፍቅራችሁ ፈጣሪ ለዘላለም ያድርገው አባ ይጠብቃችሁ አሜን 💚♥️💛💯💯💯🙏🏻🙏🏻
@user-qp5zn9lj8u
@user-qp5zn9lj8u 5 ай бұрын
ደግሜ እያየሑ ነዉ ምን ትሉኛላችሑ ማሽአላሕ ሥታምሩ የመጀመሪያዬ ነዉ ኮሚት ሥሠጥ ሙቢ አድናቂሕ ነኝ በርታልን ወድሜ
@Rozaguraga
@Rozaguraga 5 ай бұрын
እነ አብርሽ የሙቤን እናት ሰርፕራይዝ ያድርጉዋት የምትሉ ላይክ አርጉ❤
@hadiass2781
@hadiass2781 5 ай бұрын
ፍቅር በምርጫ አይደለም ከተፈላለጎ ራሣቸው ይፋቀራሉ ሩታን እና አብርሽን ግድ ብላችሁ አጣበቃችኋቸው ሆ 😂😂😂😂
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 5 ай бұрын
የኔ ልዩ ደምሪኝ❤
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 5 ай бұрын
​@hadiass27የኔ ልዩ ደምሪኝ❤81
@Rozaguraga
@Rozaguraga 5 ай бұрын
@@hadiass2781 ክክክክ
@hawaabebawu
@hawaabebawu 5 ай бұрын
ኧረ ብሩኬንና ሀይሚን ይጣመሩ የምትሉ ወላሂ ሲያምሩ ሁለት ቆንጆወች❤❤❤❤
@user-vu1sc3oy7v
@user-vu1sc3oy7v 5 ай бұрын
ዘመድ እደሆኑስ ምን አወቅንና 😮😮
@hawaabebawu
@hawaabebawu 5 ай бұрын
@@user-vu1sc3oy7v አይይይ ላይሆኑ ይችላሉ ምን ይታወቃል
@user-mh8er6ip9m
@user-mh8er6ip9m 5 ай бұрын
አጎረሰችው እኮ ❤❤❤
@feyzaShifa
@feyzaShifa 5 ай бұрын
ውላሂ ምናመጣው ትጣምሩው አልትጣምሩው ውላሂ ማላአ የሙናፊቅ ነግባረነው በሆንው ባልሆኑው😮😢😢
@mulu216
@mulu216 5 ай бұрын
እሱኦክቶዶክስእሷፔጤእንዴትብሎ​@@user-mh8er6ip9m
@user-tr4pz7gf3c
@user-tr4pz7gf3c 5 ай бұрын
እኔ አገር ቤት እያለው እሄን ሂወት አሳልፍ ነበር አሁንም አገሬ በሰላም ገብቸ እማሳልፍ አድርገኝ
@BitaniyaDeboch
@BitaniyaDeboch 5 ай бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች አድናቂያችሁ ነኝ
@ter2065
@ter2065 5 ай бұрын
ማሻአላህ ወላሂ በጣም ደስስስስ ነዉ ያሉኝ እስኪ ሙብየን 100 ሽ እናስገባዉ 👍👍👍👍
@user-ks8ii1le5t
@user-ks8ii1le5t 5 ай бұрын
ሀይሚ እና ቡርኬ አድላይ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛን ❤❤
@hannahmariam4491
@hannahmariam4491 5 ай бұрын
እንዴት እደምታምሩ እግዚአብሔር እይለያችሁ በእውነት ትልቅ ትምህርት እያስተማራችሁን እንድሆን ነው የምናየው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ፍቅሩን ብዝት ብዝት ያርግላችሁ በጣም እንወዳችሃለን❤❤❤❤❤
@user-ts2xp4ym4q
@user-ts2xp4ym4q 5 ай бұрын
ፍቅር ይብልጣል እውነት ነው ሀይማኖታችንንም መክበር ገዴታ ነው እና እስለምናም ይህንን ነው የሚያዘው እና ሀመኖታን አትንኩ ይለናል ሱባሃን አላህ 💞💞💞💞💞💞
@BirukTube-
@BirukTube- 5 ай бұрын
አክብረክ ስለጠራክን አመሰግናለው ወንድሜ❤❤❤
@youtuber6089
@youtuber6089 5 ай бұрын
ወድም ደምረኝ
@user-kw1sr1cg4j
@user-kw1sr1cg4j 5 ай бұрын
ሀይሚና ብሩኬ አዲስ ጦርነት ከፈታቹ በቃ ተጣመሩ😅😂
@mesilovemesiloveyoutube5216
@mesilovemesiloveyoutube5216 5 ай бұрын
ብሩኬ ሀይሚን አጥብቅ ስታምሩ በአላህ የታያችሁኝ እናተ ብቻ ናችሁ ኦኦኦ ብትጣመሩ ምኞቴ ነው
@MeklitTube-vx6hq
@MeklitTube-vx6hq 5 ай бұрын
ብሩኬ ደሞ እዳዉ እደምወድህ 😢እያወቅህ ለምን ተሤት ጋር እየሆን ታናድደኛለህ❤ሆ
@AbbbAesm
@AbbbAesm 5 ай бұрын
ብሩኬ ግን ሀይማን አጥብቅ እሽ😮😮😮😂😂😂😂
@Toyba-hassentube
@Toyba-hassentube 5 ай бұрын
እስኪ ዝም ብላችሁ አላህ ከጭንቅ ያዉጣሽ በሉኝ😢😢🎉
@SetiAl-jv4yi
@SetiAl-jv4yi 5 ай бұрын
አላህ ከጭቀት ያውጣሽ እህቴ😢
@eamameyeamamey3575
@eamameyeamamey3575 5 ай бұрын
ፈጣሪ ያውጣሽ 😢
@user-rc9dv4eo5q
@user-rc9dv4eo5q 5 ай бұрын
አላህጭቀትሽንያቅልልሽ
@fasikawande3558
@fasikawande3558 5 ай бұрын
እቤቴ ከጨቀት ታውጥሺ ፈጥሪ ከጨቀት ይውጥሺ
@umu267
@umu267 5 ай бұрын
አላህ ካለሽበት ጭንቀት ያውጣሽ ለሰው ያልነገርሽውን አላህ የሚያውቀውን ችግርሽ አላህ ይፍታልሽ
@zebiba8265
@zebiba8265 5 ай бұрын
ብሩኬ እና ሀይሚ ደስ ይላሉ አብረው ይሁኑ
@user-du8hd4ej1x
@user-du8hd4ej1x 2 ай бұрын
ማሻአሏሕ❤ተባረከሏሕ ሙቢ❤አላሕ፧ያክቡረሕ እናታችን❤አችንም❤አላሕ፧የተመቸ፧ኑሮ፧ይወፊቅሺ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vr9ue4kg5j
@user-vr9ue4kg5j 5 ай бұрын
ሩታና. አብርሽ❤ከዛ በሩኬ እና ሀይሜ ❤ማነው እደኔ ደስ ያለው በነ ሀይሚ 😂😂❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@hwaamusa3856
@hwaamusa3856 5 ай бұрын
አቤት ብሩክና ሀይሚ ሲያምሩ❤❤❤
@bizuyekassew8256
@bizuyekassew8256 5 ай бұрын
ዋው ሙቤዋ ምርጥ ሰዉ ደስስ ስትሉ❤ እንዲሁ እንደተሠባሠባችሁ ከርሞ ደግሞ ያድርሳችሁ ያድርሰን🙏
@Fatumatube.2
@Fatumatube.2 5 ай бұрын
በእናንተ ውስጥ አንድነትን እያየን ነው የምትሉ በላይክ ጎበዞች
@youtuber6089
@youtuber6089 5 ай бұрын
ደምሪኝ እህቴ
@M-xu6ce
@M-xu6ce 5 ай бұрын
አለ ነገር 😂
@Fatumatube.2
@Fatumatube.2 5 ай бұрын
@@M-xu6ce እሱማ አለ ነገር ሀሀሀ አይ ኮሜንተሮች እኮ ፈልፍላችሁ የምታዮት ነገርስ
@M-xu6ce
@M-xu6ce 5 ай бұрын
@@Fatumatube.2 ክክክክ እኔስ የገረመኝ ምኑነው ስገርም ክክክ አይ የኛ ነገር 😂😂🤣
@shemima5580
@shemima5580 5 ай бұрын
አብርሽ እና ሩታ ሙቢ እና እናቱ ያስፈጥሯቸው የምትሉ👍👍👍 ብሩኬ እና ሀይሚ ቆንጆ ካብል ይወጣቸዋል😍
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 5 ай бұрын
ደምርኝ የኔ ለእልት❤🎉
@rigvhfg275
@rigvhfg275 5 ай бұрын
ክክክክክክ
@user-me8qw4tx7n
@user-me8qw4tx7n 5 ай бұрын
እኔም ማስፈጠር ያለባቸው እነሱናቸው እያልኩነበር ቢሆንም አሪፍነው ማሻአላህ
@emushfikadu-ec3hn
@emushfikadu-ec3hn 5 ай бұрын
ልክ ነሽ እነሱ ነበሩ ማረግ የነበረባቸው
@user-mg2ey2iz1w
@user-mg2ey2iz1w 5 ай бұрын
ማሺአላህ በጣም ነው እምታምሩት ደስ ይላል ሄሉንም አላህ ጤናዎን ይመልስላት
@fiker1816
@fiker1816 5 ай бұрын
የኔ ዉድ ቤተሰብ ሰላም ጤና ሀብት ብቻ ቃል የለኝም ሁሉንም ይሰጣቹህ ደግሞ ሄለን ጨርሶ ይማርሽ የኔ ልዬ አይለያቹህ ❤❤❤❤❤❤❤ የዚህ ቤተሰብ አብሮነት እና ፍቅር ማየት እንዴት ያስደስታል ሙቤ ክበርልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ClasicClassic
@ClasicClassic 2 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@fal7583
@fal7583 5 ай бұрын
ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርላችሁ ብሩኬና ሀይሚ ይጣመሩ የምትሉ ላይክ👍👍
@user-pl3cc1xq7q
@user-pl3cc1xq7q 5 ай бұрын
❤❤❤
@zadeayale8799
@zadeayale8799 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ተርጋጉ😊
@seadaseada5122
@seadaseada5122 5 ай бұрын
አረየትህፃነችኮ😢
@fal7583
@fal7583 5 ай бұрын
@@seadaseada5122 አረ ደርሳለች ሆሆ ከሷ በታች ያሉት አይደሉኢቶቢያ እያገቡያሉት ደግሞ ይመጣጠናሉ ሁለቱም ማኛ ናቸው
@user-rb3yn6st1e
@user-rb3yn6st1e 5 ай бұрын
ፍየል ገዝተው ሙቤን ያስፈጥሩ የምትሉ እስኪ❤❤❤❤❤ ወይኔ እደት ደስ እደምትሉ
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 5 ай бұрын
ይነበቢ ከምር🎉
@fatumaseid8314
@fatumaseid8314 5 ай бұрын
እረ ብር ልኮነው እዲህ አርጉ የሚባለው ሆ😂😂
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 5 ай бұрын
ችግር የለዉም አብርሽ ለጥሩ ነገር ወደኋላ አይልም ሲቀጥል ሁሉም ቀና ሀሳብ ያላቸዉ ናቸዉ እነሱ ያቃሉ
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 5 ай бұрын
​@@fatumaseid8314ቅን አባባል ነዉ
@user-rb3yn6st1e
@user-rb3yn6st1e 5 ай бұрын
@@fatumaseid8314 እረ ተይጀ እጀን እስኪያማኝ ላይክ ኮሜት አይኔን እስኪያማን 10 ጊዜ በላይ እያየሁማ እያፈመስኩ ብር አልክም ከፈረዳችሁብኘ ግን ችግር የለም
@user-lh9mx6gq9q
@user-lh9mx6gq9q 5 ай бұрын
መሻአላህ❤ ይችናት እምየ ሀገሬ ❤ በጣም ደስይላል እስኪ እስከ ኢዲ ዲረስ ሙቤን100k እናስገባው የማዳም ቅመሞች❤❤👍
@user-cd9tv2zn5j
@user-cd9tv2zn5j 5 ай бұрын
ደስስትሉበማሪያም❤🥰🥰🥰♥️♥️♥️🥰🥰🥰♥️♥️♥️🥰🥰🥰♥️♥️♥️
@user-lh9mx6gq9q
@user-lh9mx6gq9q 5 ай бұрын
@@user-cd9tv2zn5j ❤️❤️❤️❤️❤️
@user-xi5ul9yd9z
@user-xi5ul9yd9z 5 ай бұрын
ኤፍራም ጠካራስው ልዩናህ የባቢ አባት ሁናሀል ደግ ስው ናህ ውድ ምን ትመስላለክ. የሙባየ እናት ሺ አመት ያኑርሽ እናቴ❤❤❤
@user-vs8fp9jj5v
@user-vs8fp9jj5v 5 ай бұрын
ማሻአላህአላህ ይቀበልህ የሂድያስበብያርግህ ክርስቲያን ወገኞች ክበሩልን ደስትላላችሁ ምንተማራችሁግን ሙስሊም ባለውሚብቃቃና ደስተማ ኑሮ ነው እምንኖርው
@merimeri6776
@merimeri6776 5 ай бұрын
ግን ይህ ልጅ የጓደኛ ጥግ ነው የምር ባለፈ እራሱ የሱ መያዝ ሳይሆን ያንተ መታመም ነበር ያስጨነቀው ❤❤❤❤❤❤❤❤
@merrymim2583
@merrymim2583 5 ай бұрын
ክሪስቲያን ና ሙስሊም አብሮ በማፍጠሩ ማነው እንደኔ ደስ ይላል ሀይሚ ና ብርኬ እንኳን ደስ አላችሁ❤❤
@destamelese3244
@destamelese3244 5 ай бұрын
ዋዉ በጣም ዴስ ትላላችሁ ሀገሬ ወሎን አስታወሳችሁኝ ወሎ ላይ እንዴዚህ ነዉ ❤❤❤❤
@sadawifi8337
@sadawifi8337 5 ай бұрын
ኤፍሬም ግን ሀቂቃ የሆነ የሙስሊም አደብ አለህ ኢሻአላህ አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራህ ያረቢ የተንቢ ወድም ማለቴ ነው። የምር በጣም እስልምና በጣም እየጠራህ ነው ያረቢ አላህ ይምራህ ያረብ ኤፍሬም
@zanb6852
@zanb6852 5 ай бұрын
እረ ሀይሚ እና ብሩኬማ ነገር አለ ያሣውቁን❤❤❤❤❤❤
@Zamzam-dw3oy
@Zamzam-dw3oy 5 ай бұрын
አዋ ይጣራልን ያስጠረጠራል
@mednaseeit211
@mednaseeit211 5 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@frdosh9144
@frdosh9144 5 ай бұрын
የምር ፍቅረኛሞች ቢሆኑ ብየ ተመኘሁ ደሥ ሢሉ
@user-pf9ef6km3z
@user-pf9ef6km3z 5 ай бұрын
😂😂❤🎉
@aass9542
@aass9542 5 ай бұрын
😂😂😂❤🎉
@Guragewa5270
@Guragewa5270 5 ай бұрын
የድሮዋ ኢትዮጵያ ቡታጅራ ላይ ትታየኛለች። ሀገር የጋራ ነው ሀይማኖት የግል ነው👍። ምርጥ ጓደኛማምነት ምርጥ ጥምረት አይለያችሁ👌 በብዙ ያኑራችሁ👌 ቡታጅራዎች የፍቅር ተምሳሌቶች❤
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 5 ай бұрын
ደምርኝ የኔ ለእልት❤🎉
@rozaroza6847
@rozaroza6847 5 ай бұрын
ሙቤ መልካም ሰው ደሥ የምትል ልጅ እውነት ፈጣሪ ፍቅራቹ ያማረ ይሁንላቹ ❤❤❤❤
@manayeralzabi6085
@manayeralzabi6085 5 ай бұрын
ምሸአላህ ገን እዝህ ላይ የታዩኝ ሀሚና ብሩኬ ነቼዉ ፍጣሪ ያጣምራችሁ
@rehmarehma-dy1ut
@rehmarehma-dy1ut 5 ай бұрын
አይ ቡርኬ እና ሀይሚ ዛሬ እመዳም ቅመሞች አይን ገባችሁ እግድህ እናጣምራቸው በሉ ግፉ ላይኩን እኛ የመዳም ቅመሞች ተፅኖ ለመፍጠር ማንም አያህለን👌👍
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 5 ай бұрын
😂😂😂😂
@MeryFkr
@MeryFkr 5 ай бұрын
እኔም እያየሃቸው ነበር😂😂😂
@SabahDoha
@SabahDoha 5 ай бұрын
Ylehubetm 😂
@user-uf1gz3rf7w
@user-uf1gz3rf7w 5 ай бұрын
እኔ ራሱ አፈርኩ ሲጎራረሱ ወይኔ ቢጣመሩ ደስ ሲል❤❤❤
@user-ii3up8mg8y
@user-ii3up8mg8y 5 ай бұрын
ነገረኞች ነን እኮ 😅😅😅
@user-og1nm8wc4q
@user-og1nm8wc4q 5 ай бұрын
እኔ ሙቤ ከዛ ሂወት ወቶ በዚህ ደረጃ ስላየሁት ደስ ነው ያለኝ ከዚህም በላይ ሆነህ ለማየት ያብቃን ሙቤ የተመቻቹ ላይክ አርጉ ፈልጌው ነው😂❤
@asqw6481
@asqw6481 5 ай бұрын
ምን ሆኖ ነበር ብዙ ጊዜ ኮሜንት አያለሁ ግን አልገባኝም
@GkHc-zq7wkዙዙ
@GkHc-zq7wkዙዙ 5 ай бұрын
በአላህም ላይ አብርሺ ነው እዝህ ያደረሠው
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 5 ай бұрын
የኔ መልካም ደምሪኝ❤
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 5 ай бұрын
​@@asqw6481ውዴ ደምሪኝ❤
@user-nv2tv5bc8t
@user-nv2tv5bc8t 5 ай бұрын
አላህ ሷሊህና ሀፊዝ ሚስት ስትር ቁጥብ ሚስትይስጠው ሁሉምያልፋል ማጣትም መገኘትም ሁሉም ያልፋል ወድሜ ገበሬነበር ዛሬ አልሃምዱሊላህ የኔወድም አላህ በድኑ ያጠክረው ከነሽዳ ያውጣህ በቁረአንይቀይርህ
@user-xi5ul9yd9z
@user-xi5ul9yd9z 5 ай бұрын
እር ሩታ ካብርሽ እጂ አልላቀቅም አለችችች😂😂😂😂 ሀይሚን እራቃትኮ እብርሽ እር እንዳንተ ለናሱም ለኤፍ ለሀይሚ የሚቀድመው ፍቅር የናሱናው ሀይሙየ ፍልቅልቅ ቡርኬ ሽበላው እጥብቅ ይችን ፍንድሻልጂ ዋ ማሻአላህ ታምራላችሁ❤❤
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 5 ай бұрын
እረ አይባልም ፍቅረኛዉ አደለች እነ ሀይሚ አብረዉ ነዉ የሚኖሩት
@rahmamohams4741
@rahmamohams4741 5 ай бұрын
ዝምአትያትምየምታወራዉአታነዉ
@user-xi5ul9yd9z
@user-xi5ul9yd9z 5 ай бұрын
@@GT-eg1fd እሶን ቅር ይላታል እር ርርርርር ፍቅርኛማ ናቸው በጣም የምውዳቸው ግን የሚያስቁኚ እሶ ሁሌ አብርሽን ጨምዳናው ሀይሚ ግዜ የላትምብየናው እድ ቤት ቢኮን ሁሉም ውደስራው ናው
@senaytAsefa-qn4vk
@senaytAsefa-qn4vk 5 ай бұрын
ገነ በዙ ትላላቹ መን አገባቹ እነሱ ያቃሉ
@Jkeesum
@Jkeesum 5 ай бұрын
እና እሩታዬ ትቶ ሀይሚን እጇን ይጨብጥ ነዉ ኧረ ወገን እናገናዝብ ማለት ፍቅረኛ በአንድ ነዉ ተያይዞ መሄድ ያለበት እዚጋ ፍቅረኛዉን ትቶ ሀይሚን አይዝም።
@hjgughkgkg1804
@hjgughkgkg1804 5 ай бұрын
ሙቤ የላኢላሀኢለላህ ወንድሜ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ ያሰብከው ሁሉ ተሳክቶልህ አላህ ያሳየን❤❤
@user-mg4cj9wm6x
@user-mg4cj9wm6x 5 ай бұрын
ወላሂ ብሩክ እና ሀይሚ አድ ላይ ይሁኑ የምትሉ ዳይ ወደ ላይክ ❤❤❤❤
@user-mg4cj9wm6x
@user-mg4cj9wm6x 5 ай бұрын
@MaranataKZfaq አዉ ይህ ግድ ነው ማሳካት አለብን
@LomiLomi-rt6tu
@LomiLomi-rt6tu 5 ай бұрын
ተይ ትደግበት😅😅😅😂
@user-mg4cj9wm6x
@user-mg4cj9wm6x 5 ай бұрын
@@LomiLomi-rt6tu ብሩኬ በደብ አድሮጎ ያሳድጋታል 😅😅😅😅
@Raheema-xe1gx
@Raheema-xe1gx 5 ай бұрын
😅😅😅😅😅ዳይ
@ፍታ
@ፍታ 5 ай бұрын
ቅመሞች እመዳችሗለሁ ግን የሁሉም ሽማግሌ እኛነን በቃ😂😂
@ለሁሉምጊዜአለዉ
@ለሁሉምጊዜአለዉ 5 ай бұрын
እነትና ሲጎራረሱ ሳይ ደስ አለኝ የገባው ብቻ ላይክ🎉❤😂
@user-ct9vv9sv9j
@user-ct9vv9sv9j 5 ай бұрын
ሀ እና ብ😂😂
@user-jj6fu7oz6b
@user-jj6fu7oz6b 5 ай бұрын
😂😂😂
@naemadesalew
@naemadesalew 5 ай бұрын
እኔም እነሡ ናቸዉ የታዩኝ ዛሬ😂😂😂
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 ሀሚና ስሙጠፋኝ
@aselefgeletaw4829
@aselefgeletaw4829 5 ай бұрын
​@@user-fo8je1md8n😂
@tsegaandualem6364
@tsegaandualem6364 Ай бұрын
እዚቤት ስመጣ ደስ የሚለኝ ነገር ከዘረኝነት ሀይማኖት ነፃ ሁላችንንም በአንድነት እንመን እንፅና
@user-fe3yo6eq1d
@user-fe3yo6eq1d 5 ай бұрын
ብሩክ እና ሀይሚ ደስም አላሉኝ ወይኔ ብሩኬ 😭
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 5 ай бұрын
ይቺ ናት ኢትዮጵያዬ 😢እንዲ መፋቀር መከባበር እኮ ቀላል ነበር ለምን ከበደን 😥ፈጣሪ ፍቅራችን ይመልስን ሙቤ ተባረክ መልካም ፆም🙏💞💞💞💞
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 5 ай бұрын
የኔ መልካም ደምሪኝ❤
@user-ok1om1il1v
@user-ok1om1il1v 5 ай бұрын
ኢትዮ አድ መሆኗን ገና በነ ሙቤ አየሁኝ እስከመጨረሻው ያድርግላችሁ ለሁሉም ትምርት ሁኑልን
@Sariy177
@Sariy177 5 ай бұрын
የመዳም ቅማሞች ያልታሰብ የማታ እንጅራ ፈጣሪ ይስጣችሁ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ አሚን 🤲
@user-wu2xm8dh5g
@user-wu2xm8dh5g 5 ай бұрын
አሚን
@MohMoh-gl6gi
@MohMoh-gl6gi 5 ай бұрын
❤አሜን
@user-yi3rs5ur9r
@user-yi3rs5ur9r 5 ай бұрын
አሜን
@AmeenAmeen-cb5sj
@AmeenAmeen-cb5sj 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@user-pp8pg6rt3c
@user-pp8pg6rt3c 5 ай бұрын
አሚንንን ሳሪ
@user-qv2kf9vc1y
@user-qv2kf9vc1y 5 ай бұрын
H. B አንድላይ ቪዶ ስሩልን እኛ የመዳም ቅመሞች እናሽቃብጥ😅😅😅
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 5 ай бұрын
ሚስኪን ኤፋ የሀይሚ ወንድም ልጅቱን አገኘሀት😂😂😂የሆንክ አዝግ አንዳንዴ እኮ በጣም ነው ደስ የሚለው እንደዚህ መሰባሰብ አይለያያችሁ
@selamlove6129
@selamlove6129 5 ай бұрын
እፍፍፍፍ እንዴት ደስ እደምትሉ ይሄ ነው ኢትዮጵያዊነታችን የእናት የአባቶቻችን የመጣብንን ፓለቲካ ፈጣሪ ከገፅ ምድር ያጥፋልን ሙቤ የኔ የዋህ ምርጥ ሠዉ❤❤❤❤❤
@user-uz1vo9rs1v
@user-uz1vo9rs1v 5 ай бұрын
ወላሂ የሙሥሊም ወዝዙ አያችሁት ደሥ እደሚል አልሀምዱሊላህ ሙሥሊም ላረከኝ ጌታ ሙቢም በሀይማኖትህ አሏህ ያጠክርህ ወዲማችን እናትህንም አሏህ በጤና ያኑርህ
@sarahabashi4167
@sarahabashi4167 5 ай бұрын
አረ ኣንቺ ደሞ
@user-np6lv8qo3u
@user-np6lv8qo3u 5 ай бұрын
😂😂😂
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 5 ай бұрын
የኔ መልካም ደምሪኝ❤
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 5 ай бұрын
​@sarahabashiየኔ ውዴ ደምሪኝ❤4167
@muhamedmuhamed5114
@muhamedmuhamed5114 5 ай бұрын
አልሃምዱላላ አወ ማሻአላህ
@user-pv3ou7eb8r
@user-pv3ou7eb8r 5 ай бұрын
ለኒ ብቻ ነው የታዩኝ ብሩኬ እና ሀይሚ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-tj4ne1tp1i
@user-tj4ne1tp1i 5 ай бұрын
ሄሎየ ደግሞ እግዚአብሔር ምላክ ያድንሽ ዉደ❤❤
@emushfikadu-ec3hn
@emushfikadu-ec3hn 5 ай бұрын
እነሱ ነበር አንተን ሰርፕራይስ ማረግ የነበረባቸው ለማንኛውም ሙቤ እግዚአብሔርን በጣም መልካም ደግ ነክ ፈጣሪ ይጠብቅ❤❤❤
@Titi_Love_12
@Titi_Love_12 5 ай бұрын
እኔም እነሱ እየጠበቅኩ ነበር ባይዘዊ ጥሩ ነው
@user-qj1ky7fx5v
@user-qj1ky7fx5v 5 ай бұрын
ማሻ አላህ ደስ ይላሉ ወላሂ በጣም ነዉ የምወዳችሁ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን
@HabibMohammed-fi5mk
@HabibMohammed-fi5mk 5 ай бұрын
ለውጥ የለውም ፍቅራቸው ደሥ ይላል
@jemila602
@jemila602 5 ай бұрын
እስኪ አንድጊዜ ለነዚህ ለቡታ ጂራ ዴቃግ የወጣት ዩቱበር ጀመአዋች ፍቅራችሁን አሳዩኝ እኔም ከወዴ ወሎ ጎራ ብያለሁ ማሻአላህ ናችሁ ሀይሚ እና ብሩኬ ቢጣመሩ ዴሞ የበለጥ ጄመአው ይሞቃል እስኪ በኔ ሀሣብ የምትስማሙ 👍አሳዩኝ
@MeremalyuAlyuahmed
@MeremalyuAlyuahmed 5 ай бұрын
አንች ደሞ አታብዥዉ
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 5 ай бұрын
የኔ ልዩ ደምሪኝ
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 5 ай бұрын
የኔ ልዩ ደምሪኝ
@user-hr6go9qb5o
@user-hr6go9qb5o 5 ай бұрын
ሙቤ ፈጣሪ እናትክንን ፈጣሪይጠብቅልክ አተንም ፈጣሪይጠብቅክ መልካምሰዉነክከምር ሁላችሁንም አይለያችሁሁሁሁሁ
@SmilingBlini-kh2ei
@SmilingBlini-kh2ei 5 ай бұрын
ሙቢ ማሻአለህ አለህ ይጨምርል ኢሄን ስብስብ ስለሳዬሀን ደስ ብሎናል ❤😅
@user-xq6tj5ik2e
@user-xq6tj5ik2e 5 ай бұрын
ብሩኬና ሀይሚን ፈጣሪ ያጣምራቸው የምትሉ ደግሞ እኮ እንደት ደስ እንደሚሉ ነበር ሁለት ፍልቅልቆች ❤❤❤❤
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 5 ай бұрын
ደምርኝ የኔ ለእልት❤🎉
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 5 ай бұрын
ደምርኝ የኔ ለእልት❤🎉
@f8863-z7k
@f8863-z7k 5 ай бұрын
😂እኔ
@hadrahadra6610
@hadrahadra6610 5 ай бұрын
አይ ኮሜታተሩች ስታጋቡ ስታፋቱ ደከማቹ
@user-pt3td5us9e
@user-pt3td5us9e 5 ай бұрын
ሀይማኖታቸዉስ😢
@user-ct9vv9sv9j
@user-ct9vv9sv9j 5 ай бұрын
ሄሉና ዊና 😢😢 ባለመኖራቸው ከፋኝ አላህ ያሽራት አይዞህ ማርቆስ
@user-gv6gu9pt4n
@user-gv6gu9pt4n 5 ай бұрын
😢😢😢
@user-cd4jc9ec7d
@user-cd4jc9ec7d 5 ай бұрын
በአላሀ ይዝሎ አዴራ ፍቅርና አብርሽን አስታሬቅ
@user-xj4tg3yg7w
@user-xj4tg3yg7w 5 ай бұрын
ሁለት እፍሬሞች ሃብሃቡን ገደሉት በነገራችንላይ ሁላቹም እወዳቸዋለው ሃይሚና ቡሩኬ ደሞ ኣንድላይ ቢሆኑ ደስይለኛል ❤❤❤❤
@meleschadmasui4679
@meleschadmasui4679 5 ай бұрын
የኔን ምስኪን እናት እፍፍፍ❤❤ ሺ አመት ያኑርሽ ዳግም ስብስባው አግብቶ ለመደስት ያብቃሽ እናት❤
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 5 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ደምሪኝ❤
@muhamedmuhamed5114
@muhamedmuhamed5114 5 ай бұрын
አሚን
@user-ii3up8mg8y
@user-ii3up8mg8y 5 ай бұрын
ማሻ አላህ ወላሂ ደስ ሲሉ
@user-lx6wh4hg2r
@user-lx6wh4hg2r 5 ай бұрын
ሃይም ና ብሩኬ በፍቅር ዓይን እየተያዩ ነዉ ፈጣሪ ያጣምራቸዉ❤❤😂
@rahima1683
@rahima1683 5 ай бұрын
አሚን❤❤🎉🎉
@user-rl2cf3fe3t
@user-rl2cf3fe3t 5 ай бұрын
ምን ብሎ ስንት ቆንጆ በሀይማኖት እያለ ከሷ ጋር እሚጣመር
@user-qj7im9dw4m
@user-qj7im9dw4m 5 ай бұрын
​@@user-rl2cf3fe3tምዲነው እምነቱ እሱ ሁለቱም ክርሲቲያን አደሉደ ብሩክና ሀይሚ
@user-lx6wh4hg2r
@user-lx6wh4hg2r 5 ай бұрын
@@user-rl2cf3fe3t እኔ ምን ኣዉቄ ሁለቱም እግዚኣብሔር ይመስገን ይላሉ ኦርቶዶክስ ኣይደለችም እንዴ😳
@Aer-sw5fx
@Aer-sw5fx 5 ай бұрын
​@@user-rl2cf3fe3tግን ምን ማለት ነው ሁሌ እድህ እምትሉት ማህተብ ነውደ የምታመልኩት እሷም ክርስቲያን ናት ልክ እደቤተስቦቿ ማለት ነው
@user-gr1un1ls7v
@user-gr1un1ls7v 5 ай бұрын
ማሻ አላህ ሙቢ ወድሜ አላህ እትልቅ ነገር ያድርሥህ ደሥሥ ነዉ ያለኚ😍
@user-gm3dw6zj8k
@user-gm3dw6zj8k 5 ай бұрын
ዋው ሙቢ ምርጥ ወድም እሩታ. የቡታጂራ ንግስት. ባለችበት ሁሉ ሰላም አለ.
@sayedahmada736
@sayedahmada736 5 ай бұрын
ብሩኬና ሀይሚ ይጣመሩ የምትሉ😂❤ሙብዬ ሁላችሁንም እወዳችኸመለሁ❤❤❤❤
@user-wp1mw1vh7h
@user-wp1mw1vh7h 5 ай бұрын
እሱ ክርስቲያን እሷ ጴጤ😢
@sabo8756
@sabo8756 5 ай бұрын
ከአሁኑ ቲክታክ ተጨናነቀ😂😂😂😂😮
@user-cp8ho5cn2c
@user-cp8ho5cn2c 5 ай бұрын
​@@user-wp1mw1vh7hብምን ኣውቅሽ ጴንጦ የምትሉ ሰቦች ኤጭ ምድረ ወረኛ😊
@Mise713
@Mise713 5 ай бұрын
😂😂😂
@sujshshsjsjgvs1629
@sujshshsjsjgvs1629 5 ай бұрын
እኔ የገረመኝ ጴጤ የምትሉት አብርሽ መስቀል አለውኮ 🙄
@goodhurmahabasi7025
@goodhurmahabasi7025 5 ай бұрын
ሙቤ አችን 70k ገብቷል ማሻ አሏህ 100k እናሥገባዉ ሙቤ አችንን🎉🎉🎉🎉🎉 በተረፈ ፊጥራዉ ያምራል🎉🎉🎉🎉
@MangsetEshete
@MangsetEshete 5 ай бұрын
በማርያም እናስገባው
@LaylaNasry
@LaylaNasry 5 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ አክበር🎉🎉🎉
@user-ns7fm5xt5m
@user-ns7fm5xt5m 3 ай бұрын
ማሻላህ ተባረከላ አላህይጨምር ላችሁ ደስሰትሉ❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹
@MamiMami-lm8xn
@MamiMami-lm8xn 5 ай бұрын
ወይኔ ማርያምን ደሰሰትሉ ሙብየ ፍቅራቹህን ያብዛላቹህ እወዳቹሀለው
@SeadaYimam23
@SeadaYimam23 5 ай бұрын
እኔ የታዩኝ ሀይሚና ቡራ ናቸዉ ሲስቁእዴኔ ማነዉ አብሮ ፈገግ ያለ አሳዩኝ👍👍😍😍😅😅😅😅😅 ሙቤየ ወድማችን❤️
@muhamad3183
@muhamad3183 5 ай бұрын
ወደ የት ወደየት
@fatima-fe4uy
@fatima-fe4uy 5 ай бұрын
አወ ሳይፋቀሩማ አይቀርም 😂😂😂😂
@user-ih2pn5bx8n
@user-ih2pn5bx8n 5 ай бұрын
ሀይሚና ብሩኬ ❤ሀረካታቸዉ ማነዉ እደኔ የተመቸዋ 😂😂😂😂
@user-gq7ky3ds9d
@user-gq7ky3ds9d 5 ай бұрын
😂😂😂
@user-qd4ur5uv9c
@user-qd4ur5uv9c 5 ай бұрын
ስርአት ያዙ
@fuigfuif6189
@fuigfuif6189 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@lassddf2180
@lassddf2180 5 ай бұрын
በማርያም ደስ ስትሉ ስት ጊዜ ደጋግሜ እዳይኋችሁ ፍቅሩን ብዝትዝት ያድርግላችሁ የኔ ስስቶች😘😘😘😘😍😍❤❤❤❤
@HalenaberaHalenabera
@HalenaberaHalenabera 5 ай бұрын
ሙቤ ዉድ እግዝአብሔር መልካም ረመዳን ደስ ስትሉ ብታዩ 😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️❤️ሙቤን ያላቹ እስኪ እንያቹ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@HannaHanna-dv6tg
@HannaHanna-dv6tg 5 ай бұрын
ስለ ሁሉውም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሙሉ የኢትዮጵያ ህዝብ ልክ እንደዚህ እንድንሆን ቼሩ አምላክ ይርዳን በእውነት እንዴት ደስ እንደምትሉው ❤
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 5 ай бұрын
ደምርኝ የኔ ለእልት❤🎉
@user-cp8ho5cn2c
@user-cp8ho5cn2c 5 ай бұрын
እነዚህ ዩቱበሮች ማነው ግን እንደ እኔ የሚወዳቸው እስኪ ብላይክ ኣሳዩኝ👍❤ የቡታጀራ ልጆች እኮ ፍርቅ ናቸው ዘረኛ ኣይደሉ ሃይማኖት አይነኩ ሰው አይሳደቡ በራሳቸው አለም የሚኖሩ የአመቱ ምርጥ ቤተሰብ ❤
@lulutube885
@lulutube885 5 ай бұрын
እውነት ነው ለሁላችንም ፍቅሩን ያድለን ✅✅
@user-gt6ln7zv9t
@user-gt6ln7zv9t 5 ай бұрын
እኔ ተወልጀጅ እስካድግባት ድረስ አድቀን በምንም ምክኒያት ፀብ ተነስቶ አያቅም ቡታጀራ ላይ
@user-nr1cg2iz7t
@user-nr1cg2iz7t 5 ай бұрын
በጣም ደሥ የሚል
@user-up2yt7nn2w
@user-up2yt7nn2w 5 ай бұрын
​@@user-gt6ln7zv9t*ተይጅ ብታጅራ መሰለኝኮ ኒቃቢስት እህቶችችን የሚሰቃዪት ለምን ሀቁ ይደበቃል*
@hayuhayu-gn2lq
@hayuhayu-gn2lq 5 ай бұрын
ማሻ አላህ አይለያችሁ ማነው እደኔ የሙቢ ፈገግታ ያስደሰተው❤❤❤
@kasech1152
@kasech1152 5 ай бұрын
ቃል የለኝም በቃ ፍቅር ሰላም ጤና እንደ አሸዋ ያብዛላችሁ ትለያለህ ሙቢ 😍
ዮአዳን (ክፍል 24)
32:41
ለዛ
Рет қаралды 163 М.
🛑ለመጀመሪያ ጊዜ ኢፍጣር አዘጋጀው ለሙቢ ስጦታ ሰጠሁት🕌
31:27
ዳኒን በሌላ ሴት አስጀነጀንኩት
47:35
Dani and Tsge Royal
Рет қаралды 223 М.