No video

ሙሉ የጉራጌ ባህል ምግብ አሰራር በእናቶቻችን

  Рет қаралды 38,849

Moya Tube

Moya Tube

Күн бұрын

#Moya Tube. የጉራጌ ምግብ አሰራር ከራሳቸው ከናቶቻችን ምን ይመስላል የሚለውን ለማሳየት ይጠቅመናል። this video will help you to get some idea about how kitfo and other Gurage cultural food will be done. የቂቤ አመራረጣችን,አነጣጠራችን ላይ በደንብ ትኩረት ማድረግ ይኖርብናል።
ባብዛኛው የተጠቀምናቸው ቅመሞች
1.ኮረሪማ
2, ነጭ አዝሙድ
3. አብሽ
4, ሚጥሚጣ
5,ጨው
6, ኮሠረት
7,ከሽየ
8,ቅቤ
ይህ ባህል በቅርቤ ለማየት እድሉን ስላገኘሁ ወደናንተ ለማድረስ ቅድሚያ አግኝቷል ነር ግን በቀጣይ ብዙ አይነት በአለማችን ላይ ያሉ ባህላዊ ምግቦችን እንደማሳያቹ ቃል እገባለው።።።።። አስተያየታቹን አባካችሁን ላኩልኝ

Пікірлер: 65
@TS-we7px
@TS-we7px Ай бұрын
እጂሽ ይባረክ።
@bettydeju7233
@bettydeju7233 Жыл бұрын
አመሰግናለው ሄልዬ ሁሌም መቀረፅ ያለበት ክንውን እንደሆነ ይሰማኝ ነበር ደረስሽልን ለሁሉም ጊዜ አለው! የእናቶቻችንን ጥበብ ይስጠን!
@moyatube755
@moyatube755 Жыл бұрын
❤❤ ልክ ነው እኔም ይቆጨኝ ነበር
@aselefechgirma4908
@aselefechgirma4908 Жыл бұрын
የቅመሞቹን ዝርዝር ብትጽፊልን ጥሩ ነው ።እናመስግናለን
@moyatube755
@moyatube755 11 ай бұрын
ቅቤ ዋናው ነው ። ቂቤው ሲመረጥ ጥንቃቄ ያስፈልጋል። 2. ኮረሪማ 3. ሚጥሚጣ 4. ጨው
@asmabiru6036
@asmabiru6036 Жыл бұрын
👍ጉራጌ
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s Жыл бұрын
የኔ ናት እረጅም እድሜ ከጤናጋ እቴም በርች❤
@enathagertube4619
@enathagertube4619 Жыл бұрын
የእናታችን እጃቸው ብርክ ይበልልን
@saragetahun7648
@saragetahun7648 Жыл бұрын
እማይ የኔ ባለሙያ ኑርልን ትልቅ ትምህርት ነው ተባረኩ ሁላችሁም❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@asmabiru6036
@asmabiru6036 Жыл бұрын
እማዬ እጆትን ይባረክ
@user-sg9bu6re6n
@user-sg9bu6re6n Жыл бұрын
I used to love bole konjo new gomenu colorun endaykeyer yadergewal
@amdealemu8927
@amdealemu8927 Жыл бұрын
My fevert peopel is gurage go girl go.
@zeynebmuhammed5643
@zeynebmuhammed5643 Жыл бұрын
የኔ ደሞች የኔ ሻከር የኔ ጉራጌ ወላሂ አፎ ከፍቼነዉ የጨረስኩት የቆጮዉ አስተጋገር ያበድነዉ የክትፌዉ አስራር ዋዉ እጀና አፈር ጌፍ እድሜ ያምኒ አዶተና እጅ እትረፍ የባህል ምግብ ማንም አይስራዉ እናት እጂ
@moyatube755
@moyatube755 Жыл бұрын
አነም አፈር።
@menadeju1426
@menadeju1426 Жыл бұрын
Helu it looks so good
@arditube5698
@arditube5698 Жыл бұрын
የኔ እናት ረጅም እድሜ ይስጥልን❤❤❤
@moyatube755
@moyatube755 Жыл бұрын
Amen Amen
@tigest3176
@tigest3176 Жыл бұрын
Bayihone be guragna gelchwe lemsale bebole mesla ayilbe ekowte yibalale sema hi be guragna gelchwe
@user-qr6cd3ku1s
@user-qr6cd3ku1s Жыл бұрын
እና መሰግናለን ውዷ❤❤😊
@sarontube8323
@sarontube8323 Жыл бұрын
Wow Helu🤤🤤
@halimatube99
@halimatube99 Жыл бұрын
ማሻ አሏህ የኔ ቆንጆ እህት በይ ቤተሰብሺ አደረጌኝ ውድ የሀገሬልጆች የአሏህ ሰላም አይለያችሁ ሀገራቺን ሰላም ይሁንልን አሏህ ሰላም ያሰማን ያሳየንንን
@moyatube755
@moyatube755 11 ай бұрын
አሜን አሜን የኔ ውድ።
@tenagne884
@tenagne884 Жыл бұрын
Gobez gilteee set tbarkiii
@samijigjiga1986
@samijigjiga1986 Жыл бұрын
እንዴት እንደ ናፈቀኝ ! ክትፎ
@moyatube755
@moyatube755 Жыл бұрын
አይዞን ወንድሜ😂😂
@lula35603de
@lula35603de Жыл бұрын
mashalah
@tenagne884
@tenagne884 Жыл бұрын
Wawwwww
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j Жыл бұрын
የአያቴ እጅ❤❤❤❤😮
@amsalemulugeta923
@amsalemulugeta923 Жыл бұрын
አናመሠግነለን ሄሉ
@0912069217
@0912069217 Жыл бұрын
Edema yestote
@selamawitguta4727
@selamawitguta4727 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ፣የኔ ፣ባለሙያ፣♥️🙏
@moyatube755
@moyatube755 Жыл бұрын
@elda554
@elda554 Жыл бұрын
የነ መክሊት አባይነህ ቤት መሰለኝ ካልተሳሳትኩ
@moyatube755
@moyatube755 11 ай бұрын
ሰላም ። የነ መኪታ ቤት አይደለም። ግን ያጎታሞች ልጆች ነን። እናቶቹም አክስቷ ናቸው😀😀😀
@seblegeto851
@seblegeto851 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሰላም የተንቢ ዋዉዉዉዉ🥰🥰
@moyatube755
@moyatube755 Жыл бұрын
❤ thank you so much
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx Жыл бұрын
እስላም ወአላኩም ወራህ መቱላ ወበር ካቱ እለሽይሙወዱሽ በራችይና ጀገና በራች ሀቢበቱ በትክክል❤❤❤❤❤ሰላም ፍቅር ለእገርችናአሚን❤❤❤በትክክል❤
@marta-ce7pr
@marta-ce7pr Жыл бұрын
Konjo new gen tensh ymtlut algbgnm ye kemamu sem
@fhhg907
@fhhg907 Жыл бұрын
እጋ አላሰግሽቦ በጉሲ
@semiradelilabdo638
@semiradelilabdo638 Жыл бұрын
ክትፎ ማለት በእናቶች እጅ የታሸው ነው ድርብ አጅየት። 🙏
@tsehayyes9197
@tsehayyes9197 Жыл бұрын
ያጅየት ጠረረ
@seblezewdie4949
@seblezewdie4949 Жыл бұрын
Ye adot ehet nesh
@user-xr1xd1uj2z
@user-xr1xd1uj2z 4 ай бұрын
አጆየትየቆጮምጣድየትነወ
@moyatube755
@moyatube755 2 ай бұрын
Merkato
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j Жыл бұрын
ውሳ ናፈቀይ😂😂
@seadaseada7647
@seadaseada7647 Жыл бұрын
ክክክ እኔም
@lelahkonjo1456
@lelahkonjo1456 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉👍👍👍👍👍😘
@sebrjemilsebr8488
@sebrjemilsebr8488 Жыл бұрын
ጎመን በጅ ነው
@sebrjemilsebr8488
@sebrjemilsebr8488 Жыл бұрын
እር የራሱ መቀላቀያ አለው በጅ አይመስለኝም
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 Жыл бұрын
በነካ እጅሽ እህቴ የኚህን ባለሞያ እናት ቅቤ አነጣጠር አሳይን እባክሽ
@moyatube755
@moyatube755 Жыл бұрын
እሺ። በደስታ
@Abrhamk
@Abrhamk Жыл бұрын
Yes, yes የቅቤ አነጣጠር ወሳኙ ነገር ይመስለኛል ለክትፎ ጣዕም!! በጉጉት እንጠብቃለን ሄሉ👍👍
@ahme9759
@ahme9759 Жыл бұрын
አሆን ተምረናል ንህፅናግን ይቀራል ጥፎቀለም እደተቀቡ መስራት አከድም ?
@moyatube755
@moyatube755 Жыл бұрын
ልክ ነው። አመሰግናለው
@damenechbehutaker9814
@damenechbehutaker9814 Жыл бұрын
እረ በፈጠራቹ ጉራጌ ክትፎ በእጅ አይነካም!!!
@hanasolomon2863
@hanasolomon2863 Жыл бұрын
ሙያ እንደ ቤቱ ነው።
@asmabiru6036
@asmabiru6036 Жыл бұрын
ኦርጅናል ቆጮ
@muredaworku3497
@muredaworku3497 Жыл бұрын
እናት ይቅርታአቀራረብሽ ጥሩው ነው ስጋ በእጅ አይደባልቅም
@fhhg907
@fhhg907 Жыл бұрын
ማነው ያለው የፈለገ ጓት ይልበስ እጁ በእጅ ነው ሚታሸው ሌላ ጨውና ቅቤው ለስጋው አይዘውም ሙያ ከጉራጌ እናቶቻችን እጃቸው መዳኒት ነው ይታጠባሉ በስልክ በምን የተጨመላለቀ አደለም በስራ የተጨማለቀ ነው እጃቸው
@lemlemtenkolu9961
@lemlemtenkolu9961 Жыл бұрын
ለምን የማታቂውን ትናገሪያለሽ ትክክለኛ አሰራሩ እጅሽን በደንብ ታጥበሽ በእጅ መታሸት አለበት አሁን ሁሉም ተነስቶ ባለሞያ ነኝ አለ ግን ከኦርጅናሉ (ከናቶች)የሚበልጥ የለም
@user-mh4vp5jw2w
@user-mh4vp5jw2w Жыл бұрын
እህቴ የአሁን ማንኪያዎች ጓቶች እኮ ዘመን ያመጣቸዉ ነገር ነዉ በርግጥ እንደ ዘመኑ መቀያየር ይቻል ይሆናል ባህሉ ግን እንደ እናቶቻችን የተሳለ ጣም አያመጣም እድሜ ለእናቶቻችን
@moyatube755
@moyatube755 Жыл бұрын
ልክ ነው። ግን እናቶቻችን እንዲ ነው የሚያደርጉት። እውነት ለመናገር የሚጣፍጠው እንዲ ሲሆን ነው።❤❤
@qweqwe444
@qweqwe444 Жыл бұрын
ትክክክልል ለተቀማጭ ሰማይቅርቡ ይባሌለ የእናቶቻችንን ጃቸዉ ይባርክ ዉበነዉ አንዳንደየ ገጠር አድገን ትንሽ ከተማ ስና አቃር ማዉጣ ልማድነዉ ማስተዋል ይስጠን❤
@damenechbehutaker9814
@damenechbehutaker9814 Жыл бұрын
ማንኛውንም ምግብ ሲሰራ እጅ አይነካውም አታሰድቡን ፌክ ጉራጌ ማንም አምጥታችሁ ጉራጌ ጉራጌ አትበሉ!!!!
@ge_tube
@ge_tube Жыл бұрын
Ewnet? Europe new yalut?
Нашли чужие сети в озере..💁🏼‍♀️🕸️🎣
00:34
Connoisseur BLIND420
Рет қаралды 3,6 МЛН
Prank vs Prank #shorts
00:28
Mr DegrEE
Рет қаралды 8 МЛН
Happy birthday to you by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 11 МЛН
How to make ethiopian ricotta (የአይብ አሰራር)
4:03
tebeb tube (ጥበብ)
Рет қаралды 14 М.
የጉራጌ ባህላዊ ምግቦች አሰራር
18:39
Fana Television
Рет қаралды 13 М.
💫 አለቀሰ ይቅርታ አድርጉልኝ ጥፋተኛ ነኝ አለ
16:04
HASSEN TUBE | ሀሰን ቱዩብ
Рет қаралды 11 М.
Нашли чужие сети в озере..💁🏼‍♀️🕸️🎣
00:34
Connoisseur BLIND420
Рет қаралды 3,6 МЛН