ሙሉጌታ ከበደ(የኳሱ ጌታ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፈርጥ

  Рет қаралды 73,256

Fana Television

Fana Television

5 жыл бұрын

ሙሉጌታ ከበደ(የኳሱ ጌታ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፈርጥ

Пікірлер: 71
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 5 жыл бұрын
🇪🇹👌❤️🇨🇦 ኢትዮጵያ ውስጥ በህይወቴ እንደሱ አይነት ጎበዝ ተጫዋች አላየሁም 🇪🇹👌❤️🇨🇦
@mvab3252
@mvab3252 5 жыл бұрын
#ወሎየው ⚽️✊️😘 በሱ ምክንያት የማናቀውን #የወሎምርጥብድን እንደግፍ ነበር :: ወደር የማይገኝለት ብርቅዬ ተጫዋች ነበር :: thanks to him እኛም ወደ ኳስ አለም የገባነው በሱ አረያነት ነበር :: የሚገባውን #ክብር ባለማግኘቱ ሁሌም ቅር ይለኛል ሙሌ we appreciate your contributions to our Football in Ethiopia 🙏🙏 ሁሌም መልካም ይሁንልህ ከነ ውድ ቤተሠብህ much love ❤️ 🤗✊️💚💛❤️💪
@belehubrehan2524
@belehubrehan2524 5 жыл бұрын
ሙሉጌታ ጠንካራ የማይሰበር የኢትዮጵያ ማራዶና።
@tombreezy308
@tombreezy308 5 жыл бұрын
Mulugeta Kebede was genius!! When i was a baby I used too watching him playing football on Tv which is Balck and White no Colour Tv backing the old good days and also hearing his name in radio when the game is on especially i remembered the commentator saying Mulugeta Kebede atlele atlele, "I will never forget that"!! Mulugeta Kebede was the version of Diego Maradona in his prime when it comes to football in Ethiopia!! A Living Legend Forever & never forgotten!!!!!
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w 5 жыл бұрын
ሙሌ የምናስታዉሰዉ ትንሹ ማራዱና እትዩጵያዉ ነዉ!! ሙለር ሌላዉ ራሽድ ይህንን የሰራው ታርክ ብልጠት ያለዉ ድንቅ ሰዉ ነዉ!!!
@tewdrosberhanu2021
@tewdrosberhanu2021 5 жыл бұрын
That time was prime time. Thank you Mulea! wherever you at. I have a great memory and time. Love You Always!!
@yonaswoldemikaelgkuhfyhg9545
@yonaswoldemikaelgkuhfyhg9545 5 жыл бұрын
መተክያ ያልተገኘለት የምንጊዜም ምርጥ ተጨዋች!
@user-cp7wt9lx2p
@user-cp7wt9lx2p 3 жыл бұрын
ወላሂ እናታችሁን በጣም ነው የምወዳት ጡርየ ፈለቀ አላህ ይራህማት በጇ በልቻለሁ አላህ የጀነት ይበላት
@tigistzeray8047
@tigistzeray8047 5 жыл бұрын
እኔ በዘመነ ኢትዮጵያ እደነዜ ግዜ ተጫዋቹች አይቼ አላውቅም ምርጥ ወርቃማ ተጨዋቹች እድሜ ጤና ለናተ
@yohannesgmedfu8100
@yohannesgmedfu8100 3 жыл бұрын
ስቴዲዮም የምገባው ሙሉጌታ በሚጫወትበት ጊዜ ነበር፤ እሱ ሲጫወት ማየትና ቀጥሎም ሬዲዮና ጋዜጦች ስለሱ የሚሉትትን መከታተል በጣም ያስደስተኛል።
@denena477
@denena477 5 жыл бұрын
I remember what he did once we play against Egypt. He was glorious! Wish him all the best for the good memory.
@omadeedworko9078
@omadeedworko9078 5 жыл бұрын
እንየው የትነው የኔ አንበሳ አውልት ይሰራለት ለሙሉ ጌታ
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 5 жыл бұрын
አባቴን ያስታውሰኛል ሙሉጌታ ወልእደየስ እሱ ጨዋታ ሲኖረው ውእሎው እዛ ነበር ወይ ጊዜ ጀግና ነው
@lamrof
@lamrof 5 жыл бұрын
ለእኔ ቢያንስ የኣፍሪካ ኮኮብ ተጫዋች ተብሎ መመረጥ ይገባው የነበር ተጫዋች ነበር ሙሉጌታ ከበደ። በዓለም ላይ ብዙ ኳስ ጨዋታ እከታተላለሁ እንደ ሙሉጌታ ህሊናዬ ላይ የማይረሳ ትውስታ ያሳደረበኝ ብዙ ተጫዋች የለም። የኣፍሪካ ቡድኖች ተጫዋቾችን እነዚያን ዛፍ የሚያካክሉ ሰዎች ሲያምሳቸው የነበረው ዐይኔ ላይ ኣለ ኣሁንም። ሲቸግራቸው ኣንገቱን እየያዙ ይጥሉትና ቢጫ ካርድ ያገኙ ነበ ር። ኣጭሩ ቀጭኑ ባለጥቁር ዳልጋ ኣንበሣ ሙሉጌታ ከበደ፤ ኣባ ኣርበድብድ፥ ፍራቻ የምትባል እግዜር ኣልሰራበትም። ደረቱን ነፍቶ እንደሚንጎማለል ገመር ገላዳ ነበር ሜዳ ውስጥ። የኳስ ጥበብን ከእልህና ድፍረት፥ ሲያልፍም ከተንኮል ጋር ኣብሮ የተካነ ተጫዋች ነበር። ቃለ ኣጋኖ ኣይበቃውም። በኳስ ረገድ የጠቢባን ጠቢብ ነበር።
@melakusolomon3213
@melakusolomon3213 Жыл бұрын
ሙሌ ኳስ በመችል ኢትዮጵያ ወደር የማይገኝለት ድንቅ ልጅ ነው
@Adis001
@Adis001 5 жыл бұрын
Hi.Mulugeta you are grate man and grate amazing citzen,I am never forgate you in my life time,where are you leave ? please tell me, God bless you and your family.
@Gerensay71324
@Gerensay71324 5 жыл бұрын
Washington DC
@desbeleful
@desbeleful 4 жыл бұрын
English astekakilehe txafewe
@kedirtube2158
@kedirtube2158 5 жыл бұрын
ሙሉጌታ ከበደ የኳሱ ንጉስ የት ገባ ሙሌ በህይወት አለ
@onedaygodwilljudgeonus.9247
@onedaygodwilljudgeonus.9247 5 жыл бұрын
Ewnet new in olden time he was the best player in ethiopia.
@mohamedhanafe3226
@mohamedhanafe3226 2 жыл бұрын
አሰልጣኝ ስዩም ከበደን በጣም አውቀዋለሁ ኢሉባቦር መቱ አድራሻውን ስጡኝ
@asmelashyemane9308
@asmelashyemane9308 3 жыл бұрын
Where Mulugeta now?
@danielgirmay8467
@danielgirmay8467 5 жыл бұрын
Muleye yagere lej long live to you
@yohanneskassa4280
@yohanneskassa4280 5 жыл бұрын
ሙሌ ወሎየው !!!!
@dgfggfg2614
@dgfggfg2614 5 жыл бұрын
ፈናንሙሉጌታ
@dgfggfg2614
@dgfggfg2614 5 жыл бұрын
ሙሎ
@dgfggfg2614
@dgfggfg2614 5 жыл бұрын
ሙሉኔታ
@hayaluberha5887
@hayaluberha5887 5 жыл бұрын
Men yadergal yelgenet gezy Neguse men yadergal beka ewdwalhu
@pcpc5242
@pcpc5242 5 жыл бұрын
mulugeta weldeyes yet newu ?
@melakumulugeta3691
@melakumulugeta3691 3 жыл бұрын
my name is melaku mulugeta
@abiabi1929
@abiabi1929 5 жыл бұрын
Kuas Bene Mulle Gize Kere...Yinafikal Ya Gize
@pcpc5242
@pcpc5242 5 жыл бұрын
mulugeta kebede was star !!!*****
@alexe3138
@alexe3138 5 жыл бұрын
yehe new welo kikikiki seyasefera
@tahahseen8007
@tahahseen8007 4 жыл бұрын
እናመሠግንአለን #ሙሌ✌️😍
@wingetstranger4545
@wingetstranger4545 5 жыл бұрын
የታለ ሙሉጌታ ?
@mulugetagebre9406
@mulugetagebre9406 5 жыл бұрын
ምን ሆነ ?...አስደነገግጣችሁኝ ፤ የዶኩመንተሪው መነሻ ምንድነው?
@dawitzewdie8624
@dawitzewdie8624 5 жыл бұрын
ምንም utube money
@habeshacasual636
@habeshacasual636 5 жыл бұрын
ሙሉጌታ ከበደ ቂልጡ በጣም ብልጥ ተጨዋች ነበር
@gashawarrage3275
@gashawarrage3275 5 жыл бұрын
ቂልጡ? ሙሉጌታ ከበደ ቃሲም ነው
@tsedalemariam7920
@tsedalemariam7920 5 жыл бұрын
hahaha
@tsedalemariam7920
@tsedalemariam7920 5 жыл бұрын
@@gashawarrage3275 oromo new lemalet new eko kkkk hulu kegnawoch
@gashawarrage3275
@gashawarrage3275 5 жыл бұрын
@@tsedalemariam7920 እነዚህ ሰዎች ሰማይ,ፀሐይና ጨረቃም የኦሮሞ ብቻ ነው ከማለት አይመለሱም
@dasuyahasset2735
@dasuyahasset2735 5 жыл бұрын
ሙሌ 2 ቁጥር ማልያ የተለየች ናት በዛን ዘመን
@mengistununiye3800
@mengistununiye3800 3 жыл бұрын
Mule hero
@yohannesyebabe7923
@yohannesyebabe7923 5 жыл бұрын
How he nailed out the hair of opponent player and his friend talk that as a Legacy?
@seedforafarmer4126
@seedforafarmer4126 5 жыл бұрын
የታለ ሙሉጌታ ከበደ የኳሱ ጌታ የታለ? አሳዩን
@Yarmela
@Yarmela 5 жыл бұрын
Very talented soccer player of my time. I can't believe St. George Ignore him like this. Tell me where he is and I'll start gofund for him.
@AkalMAMO
@AkalMAMO 5 жыл бұрын
Yarmela Mulegeta Kebede lives in Washington DC. Much thanks to Fana TV for remembering an iconic soccer player. Miss Mule
@melbournian100
@melbournian100 5 жыл бұрын
Please let us start gofund me for our hero. I am with you, please contact me.
@desbeleful
@desbeleful 4 жыл бұрын
He lives in Usa no need any money
@ggmm2340
@ggmm2340 5 жыл бұрын
And now Ethiopian clubs import low tier players from west Africa. It’s truly a shame!!!!
@rasras1608
@rasras1608 3 жыл бұрын
The problem with Ethiopian Football is recruitment and grassroots development program. You have to find talent and recruit it regardless of location. Go to the villages and small towns and polish that raw talent. It doesn't exist
@yosefdesta7963
@yosefdesta7963 3 жыл бұрын
ሙሉጌታ የአፍሪካ ኮከብ መሆን ይገባው ነበር
@samiya6526
@samiya6526 5 жыл бұрын
ያኔ1 በለጠ 2 ሙሌ 3 ቸርኬ 4 5 ታረቀኝ ቢሻው 6 7 ጌቱ ከበደ 8 ሀዲሸ 9 10 ገብሬ ረሳሀቸው በትዝታ ቀረ
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w 5 жыл бұрын
ጌይ ከበደ እንኩኣን ቃቃቄቃቃቃ
@endalksahle630
@endalksahle630 5 жыл бұрын
Solomon Lucho, Solomon Chereke,Dangachew Demise, Gebremedhin Haile
@user-dx4tz5kt5k
@user-dx4tz5kt5k 5 жыл бұрын
በዘመኑ ሜሴን ነበር ብል ማጋነን አይሆንም
@ababab799subscribe
@ababab799subscribe 5 жыл бұрын
Who like SHIRO, I don’t 😂😂
@munanure3146
@munanure3146 5 жыл бұрын
ሙቶ እንዳይሆን
@yemareyamlegenat5030
@yemareyamlegenat5030 5 жыл бұрын
Ahun yalawe american nawe yalawe ayeee
@yohanesbezawe2501
@yohanesbezawe2501 5 жыл бұрын
ሙሌ ጦር ማስቲካ ትዝ ይልካል ትሬሊንግ ስታደርግ ሁሌ ስሰጥክ
@samiya6526
@samiya6526 5 жыл бұрын
ትዝ አለኝ ያጊዜ ማስቲጋ ደጋፊው ነበር በዛ በሽቦ አጥር አሾልከን ነበር የሚሰጣቸው ያ ጊዜ★★★
@yohanesbezawe2501
@yohanesbezawe2501 5 жыл бұрын
@@samiya6526 ትክክል
@musabmuba2472
@musabmuba2472 5 жыл бұрын
የስተዲየሙ ወንበር ተሽጠዋል🤔😂😁
@samiya6526
@samiya6526 5 жыл бұрын
ሙሊጌታ በጊዜው ጥበበኛ ነበር ደግሞ ተንኮሉ ወርቃማው ጊዜ ነበር
UFC 302 : Махачев VS Порье
02:54
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,4 МЛН
Mengistu hailemariam Historic speech for AAU student
5:53
Tataabeje12
Рет қаралды 368 М.
አባ ጅፋር
18:38
Fana Television
Рет қаралды 303
ሳቅ ተራ Saqe Tera | አበበ ባልቻ እና ፍልፍሉ ምን አጋጫቸው?#qinLeboch
33:43
ፀዳል ኢንተርቴይመንት Tsedal Entertainment
Рет қаралды 534 М.
UFC 302 : Махачев VS Порье
02:54
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,4 МЛН