ሙሉጌታ ከበደ - “የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ በእኔ ላይ ባደረገው ነገር አዝኜያለሁ”

  Рет қаралды 23,876

EthiopikaLink Videos

EthiopikaLink Videos

Жыл бұрын

የቀድሞው የእግር ኳስ ኮከብ ሙሉጌታ ከበደ
“ብዙ መከራ ወዳየሁባት አሜሪካ ከእንግዲህ መመለስ አልፈልግም”
“የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ በእኔ ላይ ባደረገው ነገር አዝኜያለሁ”

Пікірлер: 68
@fikadu593
@fikadu593 5 ай бұрын
ሙሉጌታ ዘንድሮም ወዲ በሉ 100 አመት አትኖርም ተመስገን ብለህ ኑር
@mohammedreshid2472
@mohammedreshid2472 Жыл бұрын
ለአገር ውለታ ሰርተሃል እናመሰግናለን
@mohammedreshid2472
@mohammedreshid2472 Жыл бұрын
የስፓርት እርዳታ እኛም እኖነለን እንደ ሙሉጌታ !የልጅነት ትዝታችን
@fikirtewoldemariam8092
@fikirtewoldemariam8092 Жыл бұрын
ትልቁ ጉዳይ ቤት አለህ::እግዛብሄር ይመስገን::ሁለተኛ ቤት ያስፈልገሀል እግዛብሄር ይርዳህ በርታ::
@dabetejah51
@dabetejah51 Жыл бұрын
ሙሌ ምርጥ ተጫዋች እስከዛሬ አንተ ቁጭ አድርገህ እንደሄድከው ነው አገሩ
@fevenjackson3964
@fevenjackson3964 Жыл бұрын
Muluye we love ,you are the best player,miss your families special Ato kebede
@thomassankara829
@thomassankara829 Жыл бұрын
ሙሌ አንተ ድንቅ ተጨዋች እንወድሃለን ✌️❤️✌️❤️✌️❤️✌️❤️✌️❤️✌️❤️✌️❤️✌️❤️✌️❤️✌️❤️
@Jackson-arada
@Jackson-arada Жыл бұрын
Mule a great legend 💕💕
@seyeniasayeteklu3248
@seyeniasayeteklu3248 Жыл бұрын
I like the interview format!
@Wedi.keshi9293
@Wedi.keshi9293 Жыл бұрын
አነጋገሩ በጣም interesting ነው
@mggg8841
@mggg8841 Жыл бұрын
One of the best player @ his time Mule! It's so sad to see him this way,
@yonatangetachew5379
@yonatangetachew5379 Жыл бұрын
ምንም ስታወራ ብትውል አልሰማህም የክለቤን ስም በክፉ እያነሳህ። የኔ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጀግና አያጣም በዚህ ትውልድ በእንባ ተለይተውት በእንባ ዳግም እያገለገሉት ያሉት እነ አዳነ ግርማ አይነት ጀግኖች አሉት
@temesgengetahun2708
@temesgengetahun2708 Жыл бұрын
The living legend
@sofenbeseat4346
@sofenbeseat4346 Жыл бұрын
This guy ever since you start playing became popular soccer player i n Ethiopia all he does is expected help from other people he been getting it because that's how culture I guess people buy him drink people buy him this and t h a t including Muhammad alamudi give him so many things for this man yet to this day he's still asking for help that's unbelievable
@user-xu4td7vg8e
@user-xu4td7vg8e 3 ай бұрын
😭😭😭😭
@wechecha
@wechecha Жыл бұрын
ምነው ለዚህ አይነት ጀግና ደህና ደህና ነገር ብታወሩ::
@user-ot4td6fb9n
@user-ot4td6fb9n 8 ай бұрын
ከክለቤ እራስ ውረድ
@soresa5238
@soresa5238 Жыл бұрын
ሙሌ ግድየለህም አሜሪካ ተመልሰህ ቀለል ያለ ስራ እየሰራህ ዘና ብለህ መኖር ትችላለህ :: የአሜሪካን ኑሮ ለምደህ ኢትዮጵያ መኖር በጣም ከባድ ነው
@mohammedreshid2472
@mohammedreshid2472 Жыл бұрын
በሽምግልና ስደት ምን ይሰራለታል
@Titi-qu7gl
@Titi-qu7gl Жыл бұрын
24 ቀበሌ በጣም ጥሩ ቤት አስፋልት ዳር አለው በጥሩ ዋጋም ይከራያል ሊቸግረው አይገባም
@ymkbe5952
@ymkbe5952 Жыл бұрын
ማን ይጣለት እዚህም Maryland silver spring ሲጠጣ ነው የኖረው 23 Years ኖሮ ደህና መኪና እንኳን የማይነዳ ልጆቹ scholar ነው የተማሩት ብቻ በየሀበሻ ቤቱ ከምትጠጣ Uber and taxi መስራት ትችል ነበር ይሄው እነ ሙሉጌታ ወልደየስ በስነስርአት እዚህ ይኖሩ የለ እንዴ
@bestrong1237
@bestrong1237 Жыл бұрын
ሙሌ ያሳፍራል! ህዝብ በቁሙ ከሚበሉ ከነዚ አውሬዎች እንኳን መሬት የወርቅ ማዕድን ቢሰጡህ እምቢ ትላለህ ብዬ ነበር ያመንኩብህ!
@kechemagara5433
@kechemagara5433 Жыл бұрын
መሬት ይስጠው ይገባዋል ። 100 % ድጋፋችንን እ ንሰጣለን።
@MohammedAhmed-uw2om
@MohammedAhmed-uw2om 11 ай бұрын
አከብረው ነበር ለየትኛው እድሜ ነው የሚለምነው
@meridbekele4791
@meridbekele4791 Жыл бұрын
ትንሽ እፍረት አልፈጠረብህም ? የሚከራይ ቤት አለህ , ደሴ እንሰጥሀለን ብለው እስካሁን አልሰጡኝም አልክ , የአ/አ ከተማ ከንቲባ መሬት እንድትሰጠኝ እፈልጋለሁ ምክኒያቱም ዘፋኙም ምኑም መሬት ተሰጥቶት አይደል እንዴ ስትል ትንሽ ይሉኝታ ያስፈልጋል ።
@negawehavetogivetimeforhim3860
@negawehavetogivetimeforhim3860 Жыл бұрын
በጣም እኮ የሚገርም ነው፣ ደርግ፣ መሬት በዜግነትህ ላደረገው ሸልሞታል ፣ስንት እርዳታ፣የሚያስፈልገው ድሀ አለ ብልጥ፣ ስራ ሰርተህ ኑር ፣የልመና ሱስ
@fuadhassen9241
@fuadhassen9241 Жыл бұрын
የቡና ደጋፊ ነህ።
@tewodroskedanu7715
@tewodroskedanu7715 Жыл бұрын
በዛን ስአት ትልቅ የካታንጋ ደንበኛ ነበርኩ ሙሉጌታ ገብረመድህን ዳኛቸው ጌቱ ሊቸ ወዘተ ማለት ትልቅ የኢትዮጵይ በለዉለታዎች ናቸው ሙሉጌታ እንዲህ ሆኖ ማየት መፈጠርህን ያስጠላል ባለውኩት ነው ያልኩት ሌሎችስ እንዴት ናቸው ካታንጋ ሁኝ የምጮሆው የነበረ ይገርማል
@efremtamirat1288
@efremtamirat1288 Жыл бұрын
🎉❤😔🤔😔🤔😔
@baldinib1055
@baldinib1055 Жыл бұрын
if his kid is a judge she can help him ...there are other who have nothing stop drinking and grow up
@negawehavetogivetimeforhim3860
@negawehavetogivetimeforhim3860 Жыл бұрын
ዘላለም እየተረዳህ ፣መኖር ነው የምትፈልገው?
@mohammedreshid2472
@mohammedreshid2472 Жыл бұрын
ምን አገበህ ሽመግሌ ነው ቢረደስ
@andnet2094
@andnet2094 11 ай бұрын
አሜሪካ አልተመቸዉ ሊሆን ይችላል:: አሜሪካ አየሁት ያለዉ መከራ ግን በማንነቱ እንዳልሆነ እርግጠኛ ነኝ:: እንደ ኢትዮጵያ ሰዉ በጎሳ ማንነቱ የመንቀሳቀስና የመስራት መብቱ ካልተረገጠበት አገር እንደተመለሰ ባገኘዉ አጋጣሚ ሁሉ ቢመሰክር መላዉ የኢትዮጵያ ሕዝብ ይረዳዋል:: "አሜሪካ ነፃነት የለም" ሲልም ተሰምቷል!! ምንአልባት ያንን "የጣዉን" ነፃነት መልሶ ወደሚያገኝበት አገሩ ገባ ቢባል የሚገረም ቢኖርሰ?!
@Newton514
@Newton514 Жыл бұрын
Bate kaleh tadya men tefelgaleh
@bettyk215
@bettyk215 Жыл бұрын
ውሸት ጥሩ አይደለም አሜካ ለጨዋ ለታታሪ ለሰራተኛ ሰው የምታድግበት ቦታ ነው ለወሬኛና ለጠጪ ግን የእድሜ ማሳጠሪያ ቦታ ነው አሜሪካ መተህ ያልተቀየርክ አንተ መቼም አትቀየርም
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 Жыл бұрын
ትክክል በጣም ሰካራም ነበር እላዩላይ ሸንቱን እየለቀቀ
@addisujimilu7924
@addisujimilu7924 Жыл бұрын
Bet eyalehe bez lay Desie tesetehe ...lemendenew tadeya lela bota endesetehe yefelekew addis ababa? Sew hulu lemage hone lebel zendro... ye Addis Ababa meret tsebel tsadek aregut ende ...manem yemekemesew
@jegnawnebro9116
@jegnawnebro9116 11 ай бұрын
ሰነፍ አሜሪካ ድሮ አሁን እሚባል ታሪክ የለም :
@LuckyB722
@LuckyB722 Жыл бұрын
ለማኝ ነገርን ነህ አዳነች ስትል ትንሽ አታፍርም ?
@user-ot4td6fb9n
@user-ot4td6fb9n 9 ай бұрын
ንግግርህ ና ስም አይሄድም
@yahyaadem6408
@yahyaadem6408 Жыл бұрын
እናንተተከበረ ሙሉ ጌታ እውነትን አያውቅም ሌላውን ግዜይገልፀዋልየ ያህያ ከበኬጄምአ
@germabonso2069
@germabonso2069 Жыл бұрын
በጣም የምታሳዝን ነህ ጋዜጠኛ እሱ ያለህን ብቻ ነው የምታወራው በኢትዮጵያ ውስጥ ለሱ የተደረገለት ጥቅማጥቅም ለማንም አልተደረገለትም በራሱ ችግር ነው ይህ ሁሉ ችግር የደረሰበት በራሱ ችግር ነው ስለሆነም አጣራና አቅርብ ዝም ብለህ የክለብ ስም አታጥፋ
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg Жыл бұрын
ዋናው ጤና ብቻ✔️ ትንሿን ስታዲየም ምን ኣስመሰሉት መኖሪያ እግዚዮ ይሄ የጎጣ መንግስት
@negawehavetogivetimeforhim3860
@negawehavetogivetimeforhim3860 Жыл бұрын
ምነ አይነት ፐርሰናሊቲ ነው ያለህ ? የኢትዮጵያ ህዝብ እየሰራ አንተን መርዳት አለበት ? ላንተ መርዳት እራሱ ሀጥያት ይመስለኛል፣ ስንት አመት ለመኖር ነው እንደዚህ ግብግብ የምትለው። ከብዙሀኑ የኢትዮጵያ ህዝብ ትሻላለህ ፣ በኢኮኖሚ አትለምን።
@fikerfiker8407
@fikerfiker8407 Жыл бұрын
ይሄ ሰውዬ እውነት ሙሌ ነው? ወይስ ወያኔው ምግበ? ግራ ገባኝ? ጤንነቱስ ሰላም ነው? ትንሽ ደካከመብኝ 😢ውልቅልቅ አለብኝ።
@fikrumenaga2438
@fikrumenaga2438 Жыл бұрын
ሙሉጌታ በሽተኛ ነው ህክምና ያስፈልገዋል:: ሱሰኛ ላልሆነ ሰው አሜሪካ ጥሩ አገር ነው ጤና ካለ አዲስ ሲኮን የሚያጋጥመውን ችግር ተቋቁሞ ማለፍ ይቻላል እርግጥ ሁሉም ሀብታም ይሆናል ማለት አይደለም:: ሙሉጌታ የማይረባ አራዳ መሆን ነው የሚፈልገው የሚያከራየው ቤት እያለ ከአሜሪካ ጏደኞችን ለመጠጥና ጫት ገንዘብ ላኩልኝ እያለ ያስቸግራቸዋል::
@mohammedreshid2472
@mohammedreshid2472 Жыл бұрын
ምን አገባህ ርደኝ ብሎሀል
@hardsg
@hardsg Жыл бұрын
Degree sigebu birrun new mifejut endelelaw 12 kfl .... 😄 🤣 😂 😆
@sofenbeseat4346
@sofenbeseat4346 Жыл бұрын
Some of the story this man is telling it's not true he cannot tell me that you went to stole from the referee a red flag where you think the guy was dead when you were at the Sparky to take his red flag come on man sometimes try to tell some believable story because in this one you lying that never happened
@ErmakiVlogs
@ErmakiVlogs Жыл бұрын
ለማኝ ሽማግሌ አሜሪካ ሂደህ ያልተቀየርክ እዚህ አትቀየርም
@brukesisay8141
@brukesisay8141 Жыл бұрын
Stf
@mohammedreshid2472
@mohammedreshid2472 Жыл бұрын
አረ ተው
@ephremmoria7865
@ephremmoria7865 Жыл бұрын
Amerca gente meslke ende
@wechecha
@wechecha Жыл бұрын
ረድተህ ቢሆን እንዲህ ባላልክ
@endalkmeko7093
@endalkmeko7093 Жыл бұрын
አንተ ባለጌ ስድ እንዴት ትሰድበዋለህ ?
@ymkbe5952
@ymkbe5952 Жыл бұрын
ማን ይጠጣለት እዚህም Maryland silver spring ሲጠጣ ነው የኖረው 23 Years ኖሮ ደህና መኪና እንኳን የማይነዳ ልጆቹ scholar ነው የተማሩት ብቻ በየሀበሻ ቤቱ ከምትጠጣ Uber and taxi መስራት ትችል ነበር ይሄው እነ ሙሉጌታ ወልደየስ በስነስርአት እዚህ ይኖሩ የለ እንዴ
@adugenet70
@adugenet70 Жыл бұрын
አትፍረድ! ሰው ከ አቅሙ በላይ ሲሆን ልክ ባይሆንም በመጠጥ ውስጥ ሊደበቅ ይችላልና አትፍረድ!!
@wechecha
@wechecha Жыл бұрын
አንድን ሰው አቃለሁ ለማለት በዚህ ልክ መጥፎ ነገር ማውራት ተገቢ አይደለም:: ከቻልክ እርዳ ውይም ዝምታህ ያስከብርሃል::
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix Жыл бұрын
ከዚህ የሰውን ክብር ከሚነካ ንግግርህ ምን ታተርፋለህ ምናለ ፈራጅ ባንሆን!
@ymkbe5952
@ymkbe5952 Жыл бұрын
@@EM-gq9ix ወሬያም የኖረበትን ነው የተናገርኩት፣ አሽቃባጭ
@ymkbe5952
@ymkbe5952 Жыл бұрын
@@wechecha በደንብ ስለማውቀው ነው የተናገርኩት ስንት በበሽታና ከቀየው ተፈናቅሎ እውነት የተቸገረ እያለ US ጠግቦ በየሀበሻ ቤቱ ሲሰክር ለነበረ ሰካራም መርዳት በሰማይም ያስጠይቃል፣ ባለመናገር ደግሞ ደጃዝማችነት ይቀራል ነው የሚባለው
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z Жыл бұрын
He sounds like a spoiled brat. Why is expecting people take care of him? This is really bad Ethiopian culture to think someone will take care you when you are popular.
@yahyaadem6408
@yahyaadem6408 Жыл бұрын
በጣም ውሸታም ሙሉጌታ የኢትዮጵያን ህዝብ መዋሸሸት አንድ ጥያቄ ጠይቀዉ
@yohanesbezawe2501
@yohanesbezawe2501 10 ай бұрын
ትልቅ ውሸታም ነው
@yahyaadem6408
@yahyaadem6408 Жыл бұрын
የ ዘመናችን ምርጥ ውሸታም የላሊበላ ሆቴል አኔ እነድረዳውጠየየቀኝ ይሄ ሰው ግን እጅግ በጣም ውሸታም ነው ኩስ ሌላ ሙለጌታ ከበደ የምባል ወ ሸክም ኢትዮጵያ እኔ ይሄን ቃለ ምልልሰ እማልስማይመልስለዋል ወይይይሰ
Mulgeta Woldeyes - A footballer's Documentary
16:24
Genene Libro
Рет қаралды 10 М.
ТАМАЕВ vs ВЕНГАЛБИ. Самая Быстрая BMW M5 vs CLS 63
1:15:39
Асхаб Тамаев
Рет қаралды 3,9 МЛН
When Steve And His Dog Don'T Give Away To Each Other 😂️
00:21
BigSchool
Рет қаралды 17 МЛН
Just try to use a cool gadget 😍
00:33
123 GO! SHORTS
Рет қаралды 56 МЛН
ሁለት አይኑን በካንሰር ያጣው ህፃን
29:18
neba tube ነባ ቲዩብ
Рет қаралды 532
የ ክትፎ ጁስ ጠጥቻለሁ..Abbay Tv -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
1:13:28
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 16 М.
ТАМАЕВ vs ВЕНГАЛБИ. Самая Быстрая BMW M5 vs CLS 63
1:15:39
Асхаб Тамаев
Рет қаралды 3,9 МЛН