No video

Muluken Melesse - ቁረጥልኝ ሆዴ - Kuretligne Hode

  Рет қаралды 623,572

Cannybird

Cannybird

8 жыл бұрын

Listen, upload and share your favorite tracks at www.ethiomusica.com

Пікірлер: 136
@user-jr2vz6dx2z
@user-jr2vz6dx2z Жыл бұрын
ልጅ እያለሁ እኛ ቤት ተከራይቶ የሚኖር ሰውዬ ነበር ያለ ሙሉቀን መለሰ ሙዚቃ ሌላ አይከፈትም በዛ አጋጣሚ እኔም የሙሉቀንን በርካታ ስራዎችን ለማዳመጥ እድሉን አግኝቻለሁ
@danayithabte4733
@danayithabte4733 5 ай бұрын
Mine demo gigi
@afeworktigabie3071
@afeworktigabie3071 4 жыл бұрын
በጣም የምወደው አርቲስት ሙሉቀን መለሰ
@mulukenasratie3865
@mulukenasratie3865 4 жыл бұрын
በእውነት ቃልም የለም ለመግለፅ ብቻ ምርጥ ሰው! !!!!!
@usmanahmed264
@usmanahmed264 Жыл бұрын
Mulken melsa
@user-zc7bf5br4i
@user-zc7bf5br4i 5 жыл бұрын
አይ የድሮን የመሰለ ነገር ምን አለ ምንም ባናሳልፊበት እደነበርኩ ነዉ የሚሰማኝ ዉስጤ ይረበሻል የሚጥሙ የድሮ ድምጻቸዉ ግን ይህ ድምጽ አለዴ 💋💋💋💋💋💋💋💋💋
@user-bk1ww6zv4w
@user-bk1ww6zv4w 4 жыл бұрын
የወድየ አፊቃሪ ነኝ ወዴ ትክክል
@mesfinabraham6412
@mesfinabraham6412 2 жыл бұрын
ለካ ብቻዬን አይደለሁም !!!
@cher2129
@cher2129 5 жыл бұрын
እንዳው ለስም ብቻ ከሆነ መውደዴ ከጨከነ ልቧ ቁረጥልኝ ሆዴ ።
@webalemeknaselam6044
@webalemeknaselam6044 4 жыл бұрын
ከጨከነልቦ ቁረጥልኝሆደ እፍፍፍፍፍ
@Susu-qz3wk
@Susu-qz3wk 5 жыл бұрын
የቆዮ ዘፈኖች ውስጤ ናቸው
@hamziamuhammad7655
@hamziamuhammad7655 5 жыл бұрын
All ways number one !!!!!!!!!Great 👍👍👍
@user-nc8oo2zo1m
@user-nc8oo2zo1m 3 жыл бұрын
መች እንደቀልድ ይቆርጣል😭😭😭💔💔💔💔
@leasres
@leasres 2 жыл бұрын
አለምፀሃይ ወዳጆ ግጥም አለማየሁ አበበ ዜማ በሀሳብ መዋለሌ እሷን መናፈቄ ተወደድኩ ብዬ ነው ዘውትር መጨነቄ እንደው ለስም ብቻ ከሆነ መውደዴ ከጨከነ ልቧ ቁረጥልኝ ሆዴ ከጨከነ ልቧ ቁረጥልኝ ሆዴ ቁረጥልኝ ሆዴ ገበናህን ነግረህ ብሶትክን ሚስጥሩን የኑሮዬን መልኩን የቤቴን ችግሩን አንተንም ከከዳች ሆዴ ቁረጥ ባክኽ ልቧ ከጨከነ ከማን ነወለለኽ ሆዴ አለመቁረጡ ተወራ እንደበደል መንገር ማባበሌ አስገመተኝ መስል ሆዴ መቁረጥ ቢማር ምነኛ ደግ ነበር ተሽክሟት ቀረ ላያገኛት ነገር:: ላያገኛት ነገር:: በሀሳብ መዋለሌ እሷን መናፈቄ ተወደድኩ ብዬ ነው ዘውትር መጨነቄ በሀሳብ መዋለሌ እሷን መናፈቄ ተወደድኩ ብዬ ነው ዘውትር መጨነቄ እንደው ለስም ብቻ ከሆነ መውደዴ ከጨከነ ልቧ ቁረጥልኝ ሆዴ ከጨከነ ልቧ ቁረጥልኝ ሆዴ ቁረጥልኝ ሆዴ ከችግሬ በቀር ከሰንካላው ቀኔ ከፈተና ወዲያ ከጭንቅ ከሐዘኔ በርሷ መመካቴን ደርሳ ከፈተነች ኃያሉ መውደዴን ፍቅሬን ከበተነች ጨክኖ መራቁን ካወቀበት ልብሽ ሰውነቴም ይክዳሽ ሆዴም ይቁረጥብሽ ከሄዱ ከራቁ ጩኸት ምን ሊፈታ እሷም ያዝልቅላት ይልቅ ሆዴ በርታ በሀሳብ መዋለሌ እሷን መናፈቄ ተወደድኩ ብዬ ነው ዘውትር መጨነቄ እንደው ለስም ብቻ ከሆነ መውደዴ ከጨከነ ልቧ ቁረጥልኝ ሆዴ ከጨከነ ልቧ ቁረጥልኝ ሆዴ ቁረጥልኝ ሆዴ ሁሉ አማራሽ ሆና ልቧን ከበተነች ሳፈቅራት አፍቅራ በኔ ካላመነች ወረት አንሸራቷት ካልገባት መወደዴ ከጨከነ ልቧ ቁረጥልኝ ሆዴ ቁረጥልኝ ሆዴ የልብሽን ሰርተሽ መከራከር ደርሶ ሁሌ አዲስ መገንባት ሞቃት ልብ አፍርሶ የግሌን አደራ ከዘራች ብሶቴን ሆዴ ቁረጥ ባክኽ አታባባ አንጀቴን አታባባ አንጀቴን በሀሳብ መዋለሌ እሷን መናፈቄ ተወደድኩ ብዬ ነው ዘውትር መጨነቄ እንደው ለስም ብቻ ከሆነ መውደዴ ከጨከነ ልቧ ቁረጥልኝ ሆዴ ከጨከነ ልቧ ቁረጥልኝ ሆዴ ቁረጥልኝ ሆዴ
@balderasu1148
@balderasu1148 Жыл бұрын
Thank you very much for your effort to write the lyrics.
@danayithabte4733
@danayithabte4733 5 ай бұрын
😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏
@dawittilahun4588
@dawittilahun4588 4 ай бұрын
ውሀ ወላዋይ ደሞ ድንቅ ነው❤
@mercykebede4867
@mercykebede4867 5 жыл бұрын
ከጨከነ ልቡ ቁረጥልኝ ሆዴ ♥
@mesfinabraham6412
@mesfinabraham6412 2 жыл бұрын
አልጨከነም ልቤ መወሰን አቅቶኝ ልብሽ ካልጨከነ ዳግም ብንገናኝ ሚስ ኮል አድጊልኝ አሁን ወስኛለሁ 🌹
@hodehodehodehode2552
@hodehodehodehode2552 5 жыл бұрын
እስኪ እንደኔ ያልቆረጠላችሁ እጅ ወደላይ እኔ እልቆርጥልኝ አላ ያዉም አግብቸ!!!!!!!!!
@rosebelete9209
@rosebelete9209 4 жыл бұрын
ቅብጠት
@user-vr6ls6nb3l
@user-vr6ls6nb3l 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እኔስ ውፍ የለም ትምህርት ስማር ወደው ነበር እሱም በጣም ነበር የሚወደኝ ካላየኝ ቢድር ቢውል ልብሱን ይቀዳል ያብዳል ክክክክ እኔ አግብቻለሁ ግን ፍቅሩ የሚበልጠው ከባሌነው በጣም በጣም ወደዋለሁ ሀላሌ ግን ይሄኛው ፍችው አግቢኝ ይላል አልቆርጠለትም ክክክክ ድንግሌን ስለስጠሁት ነው መስለኝ ለባሌ ያፍቀርኩት
@minalemelaku2592
@minalemelaku2592 4 жыл бұрын
ኧረ
@saedasaeda1654
@saedasaeda1654 4 жыл бұрын
ልክ እደኔ
@alambitaka3879
@alambitaka3879 3 жыл бұрын
Ayzoh mn yidrgal fetarin melemen nw erdagni belo
@lemlemyohannes9992
@lemlemyohannes9992 5 жыл бұрын
Ewnetegna fikir ayikortim,ayichekinim......
@MesfinJ
@MesfinJ 5 жыл бұрын
ምርጥ ዘፈን።
@Ethiomuzik
@Ethiomuzik 5 жыл бұрын
ተዘፈነ ድሮ!
@user-bk1ww6zv4w
@user-bk1ww6zv4w 4 жыл бұрын
በጣም
@Habtamu-zl1hb
@Habtamu-zl1hb 10 ай бұрын
ይገርማል እኮ የልቤን ያየህልኝ እኮ እሚመስለው❤❤❤❤
@meseretmengesha4996
@meseretmengesha4996 2 жыл бұрын
Omg what a memories..!!!
@skendereshenkore6273
@skendereshenkore6273 10 ай бұрын
I love this song so much
@saniali2329
@saniali2329 4 жыл бұрын
The previous songs are sweetest.
@user-Abegimbi
@user-Abegimbi 6 жыл бұрын
ከጨከነ ልብዋ ቁረጥልኝ ሆዴ
@user-fi2rb6fn9u
@user-fi2rb6fn9u 8 жыл бұрын
ጣፍጭ ዜማ
@shalomicdo
@shalomicdo 8 жыл бұрын
wededeshew aydel ?
@danielnegussie9553
@danielnegussie9553 6 жыл бұрын
የማያረጅ ዘፋን
@mametetemke868
@mametetemke868 4 жыл бұрын
Forever #1👍👏👌❤❤❤❤❤
@tamratgebremedhin6841
@tamratgebremedhin6841 5 жыл бұрын
Omg the lyrics killing me
@achochuda1392
@achochuda1392 4 жыл бұрын
አይገርምህም ሁሉም ቤት የገባ የታሪክ ዘፈን
@seblewongelteklu1206
@seblewongelteklu1206 5 жыл бұрын
Muluken always admire you
@asresachebelachew6630
@asresachebelachew6630 7 жыл бұрын
Amazing song mule🎤 Thank you Atnafu endiyaww lesem bech..........😂😂😂
@sarasandak1043
@sarasandak1043 Жыл бұрын
ስወደው
@AbiguBerihun8634
@AbiguBerihun8634 3 ай бұрын
አለምፀሀይ ወዳጆ መሞቱን ስትሰማ እንዴት እንደምታዝን
@Black-lioness
@Black-lioness 3 жыл бұрын
Wow very touching
@user-mp6sh8uw3l
@user-mp6sh8uw3l 4 жыл бұрын
ከጨከነ ሆዱ ቁረጥልኝ ሆዴ
@wondutaye9432
@wondutaye9432 2 жыл бұрын
Amazing music
@tringitigst866
@tringitigst866 7 жыл бұрын
መች ያፍቅር ይጨክናል !!
@muhamad640
@muhamad640 5 жыл бұрын
አልጨክንምያውምባተቀኑይደረስ
@nohaminhabdoninhd3885
@nohaminhabdoninhd3885 4 жыл бұрын
ሃብትዬ ባሌ ፍቅሬ የልጄ አባት በእኔ የሚጨክን ልቡን ካገኘህና ከጠላከኝ ለደስታህ ስል ለአንተ ስል እኔም እተውካለሁ
@user-nc8oo2zo1m
@user-nc8oo2zo1m 3 жыл бұрын
እህህህህህህህህህ አይዞሽ ጠንከር በይ😭😭😭💔💔💔
@awradalshammari5622
@awradalshammari5622 5 жыл бұрын
እደዉ ለስም ብቻ ከሆነ መውደድ ከጨከነ ልቡ ቁረጥልኝ ሆደ ይብላኝልህ
@muhamad640
@muhamad640 5 жыл бұрын
ይሻላሀልመቁረጡቻውተበትኗልአይንህንአያሳየኝምየኸለቀኝጌቻ
@AfricaLalibelaSML
@AfricaLalibelaSML 8 жыл бұрын
ሁሉንም ድንቅ ነው አመስግናለሁ🎧🎧🎧
@shalomicdo
@shalomicdo 8 жыл бұрын
ሁሉንም ድንቅ ነው አመስግናለሁ🎧🎧🎧
@jdhdhrgwhehhe931
@jdhdhrgwhehhe931 7 жыл бұрын
AfricaLalibela
@abditadsse2267
@abditadsse2267 2 жыл бұрын
ይመቻቹህ አቦ
@ekramibrahim2793
@ekramibrahim2793 5 жыл бұрын
ከጨከነ ልቡ ቅሮጥልኝ ሆዴ። ውይይይ
@mekidesmeri1663
@mekidesmeri1663 7 жыл бұрын
legend
@simebalo1970
@simebalo1970 6 жыл бұрын
ቁርጥልኝ ሆዴ
@derejeabent6658
@derejeabent6658 6 жыл бұрын
Ewey. Muleya😙😙😙😙😙
@edulovekiru4524
@edulovekiru4524 5 жыл бұрын
ufffff #1 eko nk lny ymr
@meleneg9680
@meleneg9680 Жыл бұрын
አይ ዘፈን ❤
@user-yw2qt3vz9o
@user-yw2qt3vz9o 5 жыл бұрын
ልቦ ከጨከነ ቀረጥልኝ ል።ቤ
@user-gc7zu7gi8y
@user-gc7zu7gi8y 2 жыл бұрын
ሙዚቃ በገነት ቢታገድ እንኳ እነዚህ ሙዚቃዎች መዝጋት አይቻልም ።🤗
@aschalewdesta3414
@aschalewdesta3414 2 жыл бұрын
Diraft kelele genet algebam yalew freinde tiz alegn😊😊
@lameesl4993
@lameesl4993 Жыл бұрын
Lene telybgnalhi ❤❤❤
@bederyaseid4106
@bederyaseid4106 6 жыл бұрын
ባሳብመዋለሌ...........የድሮሙዚቃቢሰሙትእማይሰለች
@nigesthaile6992
@nigesthaile6992 6 жыл бұрын
Timeless
@abrihamawoke8671
@abrihamawoke8671 4 жыл бұрын
offffffffffffffffffff wesagn neh eko Muluken
@ethwt
@ethwt 3 жыл бұрын
የድሮቹ ገጣሚዎች ዘፋኞች ጥበብ ከነሱ ጋ ናት?! የግጥሙ ብስለት ይገርማል?!
@tersetkashuneferdetege8179
@tersetkashuneferdetege8179 8 жыл бұрын
mulekne betamew new yemudew musicawuchen abeso alchalkume yemelew berta
@neimaabdul3964
@neimaabdul3964 7 жыл бұрын
nice
@abrahamassimba7771
@abrahamassimba7771 7 жыл бұрын
true that👍
@habtamutadegegn1169
@habtamutadegegn1169 Ай бұрын
nice
@abrhamwube1368
@abrhamwube1368 Жыл бұрын
My story
@engineerfrikotmulatu
@engineerfrikotmulatu 5 жыл бұрын
Thanks Girma Fkr.
@KumeFiseha
@KumeFiseha 3 ай бұрын
ነብስ ይማር ሙሌ
@getu991
@getu991 7 жыл бұрын
please can you upload more music of muleken
@amedahmed4404
@amedahmed4404 6 жыл бұрын
Wow
@nhattyx789
@nhattyx789 3 ай бұрын
R.I.P Mule mechem atrsam
@kassahunwondirad523
@kassahunwondirad523 Жыл бұрын
Woww
@abdusalah8380
@abdusalah8380 5 жыл бұрын
ትዝታ መኖር
@awradalshammari5622
@awradalshammari5622 5 жыл бұрын
በጣም
@hihow3660
@hihow3660 3 жыл бұрын
ቁረጥልኝ ሆዴ
@fatemaali8328
@fatemaali8328 4 жыл бұрын
እረአልቆርጥልኚብሎልሆዴእፍፍፍ
@mkelitealmayehu6948
@mkelitealmayehu6948 4 жыл бұрын
እረ እርሳው ቁረጥልኝ ……
@saidabdu8889
@saidabdu8889 3 жыл бұрын
እዴት ይረሳል ያሳለፍሽዉ ሁሉ
@kiflenegussie7742
@kiflenegussie7742 2 жыл бұрын
ተወዳጅ ነበር።አሁንም።
@user-bk1ww6zv4w
@user-bk1ww6zv4w 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍ
@sunshinesunshine1918
@sunshinesunshine1918 6 жыл бұрын
Kuretlgn hode👈👈👈
@tesfaneshyohanes9316
@tesfaneshyohanes9316 5 жыл бұрын
Mene al bezi gize bnhorekugne wow level1
@reyanabera1820
@reyanabera1820 5 жыл бұрын
✌👌
@marima1099
@marima1099 5 жыл бұрын
🥰🥰🥰😘😘😘😘
@nakieentertainment9537
@nakieentertainment9537 4 жыл бұрын
Wawwwwwwwwwwww
@yonathanbrook4632
@yonathanbrook4632 7 жыл бұрын
AH YS ZEMEN
@user-tk2mq2qb6o
@user-tk2mq2qb6o 5 жыл бұрын
መች ያፈቀር ይጨክናል
@user-uz2sk3wh7r
@user-uz2sk3wh7r 9 ай бұрын
አበበተካ
@user-uz2sk3wh7r
@user-uz2sk3wh7r 9 ай бұрын
አበበተካ 1:06
@jamelafiker1107
@jamelafiker1107 5 жыл бұрын
ክ ጨክነ ልቡ ቁረጥልኝ ልቤ
@hiruherani7544
@hiruherani7544 5 жыл бұрын
Mulu ken swedh eko.. kechekene libu kuretligni hodi .....
@yednekachewgeremew1886
@yednekachewgeremew1886 10 ай бұрын
Dedecatec this script as if it is was sung for my mother as if she is my country or my wife 😂😂
@bisratethiopia8701
@bisratethiopia8701 3 жыл бұрын
Bye bye yelbi sew!!!
@endatresawteklahaimanot4810
@endatresawteklahaimanot4810 4 жыл бұрын
Fesna,zefen,dro,kere
@bezahaylu157
@bezahaylu157 2 жыл бұрын
ገራሚ
@chalchal7895
@chalchal7895 5 жыл бұрын
I can’t
@davedave1681
@davedave1681 5 жыл бұрын
Weyaa yedro zefen eko mesache new
@abdulezizarebu3727
@abdulezizarebu3727 Жыл бұрын
Break is break mulken
@setegnadal9657
@setegnadal9657 Жыл бұрын
Siwodih
@user-tt6ks8ty2z
@user-tt6ks8ty2z 4 жыл бұрын
ከጨከነ ልቡ ቁረጥልኝ ሆዲ k
@eliabeanbesawo7144
@eliabeanbesawo7144 6 жыл бұрын
ምንአለበት በዚህ ጊዜ በናበረኩ
@muhamad640
@muhamad640 5 жыл бұрын
የኮበልሻውእያለአተትዝአትለኘም
@muhamad640
@muhamad640 5 жыл бұрын
አተትተህትትሄድእሡነውያለኝግዜአይቀዪረውምእኮባማአልቀዪረውምአተቅርብኝየፍቅርመሰዋትየከፈለጓደነውወላሂበምንምአይደፈረስምያተየውሸትፍቅርነውባባዬ
@user-qt5tw2kr4u
@user-qt5tw2kr4u 5 жыл бұрын
በእዉነት ላይመለሥ ነዉ የሂደዉ ጊዜዉ
@eskedareskedar2748
@eskedareskedar2748 4 жыл бұрын
Selam lazeh bate masefaret amolecha matechalehu enteyayake bakenenate
@doshkennet282
@doshkennet282 5 жыл бұрын
Muluken Melesse is one of the best Amharic music singer,but free Christian church washed his brain and he stoped singing.Since then he also washing many Ethiopian Brain.Sing again
@socb5642
@socb5642 4 жыл бұрын
He is singing to the creator ...... thats beautiful ....... legeta mezemer metadel new
@rutemengstu3786
@rutemengstu3786 5 жыл бұрын
Hodwa kechkn kurtlg hodee
@asimmohmed8534
@asimmohmed8534 4 жыл бұрын
አይናለነኝየወሎልጅየዱርሙዚቃውሥጤነውእኔሥልቤተሥፈምአልቆርጥአለኝልረሣምብልብዙቅሠሦችሥሠማያውይረበሻልአይኔለሥሙእባይወጣኛልግንደምነውያቃጥለኛልእሥከመቸሠውመውደዴተጨከነልቤአለመቁረጡ
@Anthony-nd7ld
@Anthony-nd7ld 3 жыл бұрын
Fuck guys I would love to learn how to write like you guys
@tmgod2138
@tmgod2138 Жыл бұрын
Awo.kortolignal!
@yitbarekmelaku4265
@yitbarekmelaku4265 4 жыл бұрын
አንተን ከጥላሁን ጋር no
@EYOS777
@EYOS777 2 жыл бұрын
ገመናህን ነገርህ ብሶትክን ሚስጥርክን
@oxqa
@oxqa 3 жыл бұрын
#ሙሉቀን_መለሰ #ቁረጥልኝ_ሆዴ ♥♥♥ በሀሳብ መዋለሌ እሷን መናፈቄ ተወደድኩ ብዬ ነው ዘውትር መጨነቄ እንደው ለስም ብቻ ከሆነ መውደዴ ከጨከነ ልቧ ቁረጥልኝ ሆዴ ከጨከነ ልቧ ቁረጥልኝ ሆዴ ቁረጥልኝ ሆዴ ♥♥♥ ገበናህን ነግረህ ብሶትህን ሚስጥሩን የኑሮዬን መልኩን የቤቴንን ችግሩን አንተንም ከከዳች ሆዴ ቁረጥ ባክህ ልቧ ከጨከነ ከማን ነወለል? ♥♥♥ ሆዴ አለመቁረጡ ተወራ እንደበደል መንገር ማባበሌ አስገመተኝ መስል ሆዴ መቁረጥ ቢችል ምነኛ ደግ ነበር ተሽክሟት ቀረ ላያገኛት ነገር:: ላያገኛት ነገር:: ♥♥♥♥ በሀሳብ መዋለሌ እሷን መናፈቄ ተወደድኩ ብዬ ነው ዘውትር መጨነቄ እንደው ለስም ብቻ ከሆነ መውደዴ ከጨከነ ልቧ ቁረጥልኝ ሆዴ ከጨከነ ልቧ ቁረጥልኝ ሆዴ ቁረጥልኝ ሆዴ ♥♥♥ ጨክኖ መራቁን ካወቀበት ልብሽ ስውነቴም ይክዳሽ ሆዴም ይቁረጥልሽ ከሄዱ ከራቁ ጩክት ምን ሊፈታ እሷን ያዝልቅላት ይልቅ ሆዴ በርታ:: ይልቅ ሆዴ በርታ:: ♥♥♥ የልብሽን ስርተሽ መከራከር ደርሶ ሁሌ አዲስ መገንባት ሞቃት ቤት አፍርሶ ሁሉ አማራሽ ሆና ልቧን ከበተነች ሳፈቅራት አፍቅራ በኔ ካላመነች በኔ ካላመነች ♥♥♥ በሀሳብ መዋለሌ እሷን መናፈቄ ተወደድኩ ብዬ ነው ዘውትር መጨነቄ እንደው ለስም ብቻ ከሆነ መውደዴ ከጨከነ ልቧ ቁረጥልኝ ሆዴ ከጨከነ ልቧ ቁረጥልኝ ሆዴ ቁረጥልኝ ሆዴ ♥♥♥ ወረት አንሽራቷት ካልገባት መወድዴ ከጨከነ ልቧ ቁረጥልኝ ሆዴ
@nejatredwan8816
@nejatredwan8816 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰
@erer7134
@erer7134 4 жыл бұрын
አይ ሙሉቀን እኔ በታሪክም ሆነ በሂወቴ ለሰውነት ነበር ማሳጅን የማውቀው ያንተ ዘፈን ግን መፈስን ነው ማሳጂ የሚያደርገው ግን ምን ዋጋለው አሁን የማንም ውሸታም ጋዜጠኛ በየሚደያው ያለስሙ ስም ይሰጡታል
@asefaselamawit2952
@asefaselamawit2952 4 жыл бұрын
እንዴ ኣምላክ ይቕር ይበልህ ይሄ የጥልመት ስራቹ ከጥኑቱ ጀምሮ ነው ውይ ሸይጣን ስራህን እያሳለጠንክ ወገኔ ጨረስኮው
@samitv6159
@samitv6159 6 жыл бұрын
ስወደው
@endalkachewtizazu8515
@endalkachewtizazu8515 2 жыл бұрын
nice
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 35 МЛН
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 99 МЛН
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 4,3 МЛН
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
Minew Hody Baba
6:37
Muluken Melesse - Topic
Рет қаралды 36 М.
ሂሩት በቀለ በስራዎቿ በአጭሩ ስትታወስ
19:15
MULUKEN MELESE-ተወራሪጃለሁ
6:08
addiszemen100
Рет қаралды 843 М.
Fikir Ayarejim
6:20
Menelik Wossenachew - Topic
Рет қаралды 77 М.
የተፈራ ነጋሽ ምርጦች / Best of Tefera Negash Collection
1:00:33
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 35 МЛН