Ethiopia: ያልተነገረው ሙሉቀን መለሰ ታሪክ - "የአጎቴ ሚስት ል**** ትፈልግ ነበር" | The Untold Story of Muluken Melese

  Рет қаралды 71,331

The Ethiopia

The Ethiopia

3 ай бұрын

The Ethiopia News and Views - Muluken Melesse Muisc | Arsenal 2 - 2 Bayern Munich Match Report Real Madrid 3 - 3 Manchester City
Ethiopia: ዘ ኢትዮጵያ The Ethiopia Daily Ethiopian News, 2024

Пікірлер: 146
@berhanemoges389
@berhanemoges389 3 ай бұрын
አንድ ነገር አውቃለሁ እንደ ሙሉቀን የነበረውን ዝና ፣ ገንዘብ ፣ የአድማጭ ፍቅር ፣ የእንስት ጋጋታ ፣ የሕዝብ ክብር አውልቆ ጥሎ ከአምላኩ ጋር የሚጣበቅ ካለ ብቻ ነው ሙሉቀን ላይ ሊፈርድ የሚችለው። ግን ማንም ሙሉቀንን ሊተች ሞራል የሚኖረው ሰው አይኖርም። ሙሉቀን ገነትን ካልወረሰ ማንም አያገኛትም።
@Liyou-ro8qk
@Liyou-ro8qk 3 ай бұрын
የኖርክለት ጌታ በክብር ይቀበልህ❤
@GetachewTesfaye-jp5lc
@GetachewTesfaye-jp5lc 3 ай бұрын
ሙሉቀን መለሠ ለኔ በዕውነት ነው የምላችሁ ፍፁም ምትክ የማላገኝለት ድምፃዊ ነው እግዚአብሔር ነፍሥህን በገነት ያኑራት
@danielshiferaw5195
@danielshiferaw5195 3 ай бұрын
በሙሉቀን እረፍት ሀዘኔ ከፍተኛ ነው ፣ ከዚህ በተጨማሪ በዘፈን ስራው ውስጥ አንድም የቴሌቭዥንም ሆነ ሌላ መድረክ ላይ የተቀዳ ተንቀሳቃሽ የዜማው ምስል አለመኖሩ እጅግ ያሳዝነኛል ፣ ያስቆጨኛልም ። በህይወት ዘመኑ ላስደመጠን እና ለትውልድ ትቶ ላለፈው ዘመን እይሽሬ ዜማዎቹ እጅግ እያደነቅኩት እና እያመሰገንኩት ፣ ነፍሱ ከፃድቃን ጎን እዲያርፍ ምኞቴ ነው ።
@senaysenayet775
@senaysenayet775 3 ай бұрын
እራሱ ስላልፈለገ መሠለኝ ዘፈኑንም ሌላ ሰው እንዲዘፍነው የፈቀደ አልመሠለኝም። ከሰዎች እንጂ በሚዲያ አልሰማሁም በእርግጥ
@beckeybeckey6819
@beckeybeckey6819 3 ай бұрын
ከየሱስ ጋራ ሲሄዱ ከ ጌታ ጋራ ሲሄዱ ከየሱስ ጋራ ሲሄዱ ከ ጌታ ጋራ ሲሄዱ እንዴት ያምራል ጎዳናዉ እንዴት ያምራል መንገዱ ዘማሪ ሙሉቀን መለሰ
@tgየካሳንቺሷቅምጥል
@tgየካሳንቺሷቅምጥል 3 ай бұрын
ይገርማል በየቤቱ ያለ ጉድ እኔ ዘፋኝ አልሆንኩም እንጂ ተመሳሳይ አስተዳደግ ነው ያደግነው ብቻ እግዚአብሔር አኑሮህ በጊዜው ወስዶሃል ነፍስህን በገነት ያኑረው ግን ውስጤ እጅግ በጣም ነው ያዘነው ሙሉቀን ለእኔ የልብ ምቴ ነበር ከኤፍሬም ታምሩ ቀጥሎ
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p 3 ай бұрын
ሀገርን ለመውደድ እውቀት አያሥፈልግም የኢትዯጲያ እንቁዎች በእናንተ ዘፈን ነበር ያደግነዉ ጥሩ ዘመን ነፉሥህን ይማረው
@abebawgetachew7438
@abebawgetachew7438 3 ай бұрын
Dear Muluken, You had enjoyed too many of us with your beautiful songs. You are one of the unforgetable Ethiopian singers. May your soul rest in peace!
@hihitoo12345
@hihitoo12345 3 ай бұрын
ነብስ ይማር !!! በጣም ድንቅ ተወዳጂ ልብ እሚነካ ዘፋኝ ነበር ❤❤❤
@jjthekid1781
@jjthekid1781 3 ай бұрын
ሙሉቀን!!!!!ያመንከው መድሐኒዓለም ነፍስህን በአፀደ ገንቱ ከጻድቃንና ከመለአክት ጋር ያኑራት።
@da-luz-vaz-47
@da-luz-vaz-47 3 ай бұрын
Now I loss my most precious singer. Yeah, crying Condolence from portugal
@nardosmekonnen5481
@nardosmekonnen5481 3 ай бұрын
ወንድሜ ነፍስህን በገነት ያኑራት።
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 3 ай бұрын
መልካም እረፍት ይሁንልህ ወንድማችን😢😢
@loveethiopian2686
@loveethiopian2686 3 ай бұрын
ጋሽ ሙሉቀን ነብስ ይማር በአጋጣሚ ሉሊት ሙሉቀን የምትባል በጣም ምስኪን ልጅ ነበረችው ሉሊትይ በአጋጣሚ ይህንን ካነበብሽ የነፃነት ት/ቤት አብረን ተምረናል እስካውን ሳስብሽ እንባይ እይቆምም ልጆችም ስለሆን ምንም ማለትም ማድረግም እልቻልኩም አሁን የት ነሽ ?
@abuhaile6517
@abuhaile6517 3 ай бұрын
ልጆች እንዳለው አላውቅም ነበር። እግዚአብሔር ያፅናቸው።
@mammedkombolie8934
@mammedkombolie8934 3 ай бұрын
P
@yonnasmichael9466
@yonnasmichael9466 3 ай бұрын
ነብስ ይማር
@user-qd3gb5xw7y
@user-qd3gb5xw7y 12 күн бұрын
I love all song is not my generation but my grandma, my grandpa I love this guy. You know what I love my grandma. I love my grandpa.
@kukulu99
@kukulu99 3 ай бұрын
ጥሩ አቀራረብ
@nebretdavid4685
@nebretdavid4685 3 ай бұрын
Sad.
@dcghetto
@dcghetto 3 ай бұрын
R.I.P legend 💔💔💔😭😭😭💐💐💐🙏🙏🙏
@solomonyalemzwed4211
@solomonyalemzwed4211 3 ай бұрын
ሙሉቀን መለሰ ግሩም አቀንቃኝ ነበር ነፍስ ይማር። ማወዳደሩን ተውትና አርቲስት የክብር ዶ/ር ጥላሁን ገሠሠ ድንቅ ዘፋኝ እንደነበር እንደመሰከረለት ይነገራል። ከእርሱ በላይ ማን ይመሰክራል። የንግድ ሥራ ትምህርት ቤት ተመራቂ የነበረችን ውብ ልጅ አፍቅሮ ሃይማኖቱን ቀይሮና ዓለማዊ ዘፋኝነቱን ትቶ መንፈሳዊ መዝሙር ዘማሪ ሆነ ተብሎ ወደ ሀገረ አሜሪካ መሄዱን ሰማን። የአፈቀራት ባለቤቱ ውብ፣ ሽቅርቅርና እርጋታ መለያዋ ስለነበር አፍቅሯትና ተከትሏት ወደ አሜሪካ ቢሰደድ ትውልዱ ከበዛብህ ዘለቀ ሀገር ነውና እንረዳዋለን። ባለቤቱ እርሱ ሳያፈቅራት ጀምሮ ጴንጤ ነበረች። የሙሉቀን መሰደድ አይገርመኝም አፍቃሪ ቢሆን ብቻ አይደለም ተፈቃሪ የምትሆን ስላገኘ ነበርና። ሆኖም ሀይማኖቱን መቀየሩ ያውም የቄስ ልጅ ሆኖ እያለ መሆኑ አስገርሞኛል። አንድማጣ እየሱስን እንድማጣ ማሪያም ከደጇ ደርሼ ብሎ የዘፈነ የጎጃም ተወላጅ ሙሉቀን መለሰ ብቻ ይመስለኛል። ፍቅር ሃይማኖትን ያስቀየረ ኃይል እንዳለው የተረዳሁት አፈወርቅ ገብረየሱስ በከተቡልን ዋሕድ መጽሐፍ ይመስለኝ ነበር። ፍቅር ያሸንፋል ቴዲ አቀንቅኖልናል ፍቅር ማንን ገደለም በአርቲስት የክብር ዶ/ር ጥላሁን ገሠሠ ተዘፍኖልናል ሁሉም መልካም ናቸው። ነፍስ ይማር ለቤተሰብህ መጽናናቱን ይስጥልን። ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሀገር ናት።
@dao-107
@dao-107 3 ай бұрын
በክብር አርፈሀልና …ታላቅ ትምህርት ነው። ወደተሻለው …ሄደሀልና ደስ ይበልህ። 🎉
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 26 күн бұрын
The King 👑 exactly MM no one replace him it's his voice signature he is 4 ever ✨️✨️shaing ✨️✨️✨️😇 he is naw with Angeles 👼
@raheltadess7773
@raheltadess7773 3 ай бұрын
ena ewntun new esune yemsele demtsawi yelme selrasu new yawerawe eko lelawe demo selerasu yawera
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 3 ай бұрын
ነብስ ይማር ቤተሰቡን መጽናናት ይስጣቸው
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 3 ай бұрын
በጣም ነውያዘንኩት ሙልቀን ወንድሜነፍስህ በሰላም ትረፍ::🙏🏽😢 ሔኖክ አለማየሁ የት ጠፍተህ ነው ❓❓
@negasheshetu5627
@negasheshetu5627 3 ай бұрын
RIP
@TekleabKibrom
@TekleabKibrom 3 ай бұрын
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@dariomahafoud4301
@dariomahafoud4301 3 ай бұрын
Rip ❤
@mube8885
@mube8885 3 ай бұрын
ሙሉቀን ነፍስ ይማር ❤❤❤❤😢😢😢😢
@lulsegedbelachew5529
@lulsegedbelachew5529 3 ай бұрын
RIP !
@beckeybeckey6819
@beckeybeckey6819 3 ай бұрын
Rest In Peace ❤😊
@ethnews5778
@ethnews5778 3 ай бұрын
RIP Muluken 😔😔 Legendary great musician !
@tilahuneshumete5298
@tilahuneshumete5298 3 ай бұрын
ሙሌ 1970 ዎቹ አዋሳን ያሰታውሰኛል
@mekdesdegu9099
@mekdesdegu9099 3 ай бұрын
ነፍስህን ይማረው
@NakhlTeleco
@NakhlTeleco 3 ай бұрын
🙏🙏😢😢😢💔💔💔😭
@nuhaminnana1242
@nuhaminnana1242 3 ай бұрын
ትግስት አስፋ ሀገርህ አይናፍክህም ስትለው አይናፍቀኝ ሲል ተናድጄ ነበር ለካስ ያለእናት ነው ያደገው አንገቴ ን በላኝ
@dawitbogale
@dawitbogale 3 ай бұрын
R.I.P.
@olivedemeke5123
@olivedemeke5123 3 ай бұрын
ሙሉቀን እግዚአብሔር በሰላም ነብስህን ይቀበላት
@dalaswindow
@dalaswindow 3 ай бұрын
የሙሉቀንን ሞት ስሰማ በጣም አዝኛለሁ ሙሉቀን በኔ ትውልድ ውስጥ አተካሮ ገጥሞት እንጠላው ነበር ነገር ግን ሙዚቃዎቹን አብዝቼ እወድ ነበር። ሙሉቀን ዝቅተኛውን የህብረተሰብ ክፍልና አገሩን በጣም ይጠላ ነበር በዚህ ደሞ ያደረጋቸውን ኢንተርቪው ማየት ይቻላል Television ላይ ፊቱን አያሳይም ነበር ኩሩ ነበር ማንም ኩታራና ተማሪ በ15 ሳ ሻይ ሊየያየኝ አልቀረፅም የሚል የዘመኑ ዘናጭ ነበር። በወቅቱም በዚህ አቋሙ የተነሳ ከነበረው የዚያ ዘመን ወጣት ጋር ተናክሶ ስለነበረ ዘማሪ አስከሆነበት ጊዜ ድረስ ጥርስ ተነክሶበት መደረክ ላይ ሲወጣ ጉርምርምታ አንዳንዴ የዕቃ ውርወራም ይበዛበት ነበር። ጀግናው ድምፃዊ ሙሉቀን አንድም ዘፈን ስለሀገሩ ዘፍኖ የማያውቅ ክብሩን ጠባቂ ነበር ነፍሱን ይማረውና
@zenebechbogale9147
@zenebechbogale9147 3 ай бұрын
ጀግንነቱ ምን ላይ ነው? አገር አለመውደድና ለአገር አለመዝፈን አላዋቂነትና በግል በደረሰበት ችግር ተጎድቶ ነው እንጂ ያሳዝናል:: ጀግና ግን አያስብለውም::
@einhornwelt6571
@einhornwelt6571 3 ай бұрын
Abiyotawi zefen yalzefene agobdage yalhone Ethiopiawi.Rip😢
@user-lq6pw5hl3x
@user-lq6pw5hl3x 3 ай бұрын
እወደው ነበር ..... ግን ግን ነፍስ ይማር
@mimia7202
@mimia7202 3 ай бұрын
ነፍሱን ይማረው
@haregewinashebir
@haregewinashebir 3 ай бұрын
😢
@AyaneBeraso
@AyaneBeraso 3 ай бұрын
rip
@zzeeyib3009
@zzeeyib3009 3 ай бұрын
R.I.P muluken.
@DESTAification
@DESTAification Ай бұрын
Pure genius. Will be missed forever. RIP
@abebe7532
@abebe7532 3 ай бұрын
Muluken Melese. RIP😭
@likukebede8440
@likukebede8440 3 ай бұрын
ለካ በእንጀራ እናት ቁንጥጫ ተማሮ ነው ሐገሬ አትናፍቀኝም ያለው ነፍስ ይማር
@jimihune9650
@jimihune9650 3 ай бұрын
መብቱ ነው
@ruthmime73
@ruthmime73 3 ай бұрын
የአጎቱ ሚስት በሚል ይስተካከል። እንጀራ እናት አይደለችም።
@amanueltesfu-hu2eu
@amanueltesfu-hu2eu 3 ай бұрын
Semay nafeku new yalew
@luciadiano8975
@luciadiano8975 3 ай бұрын
Muluken a good persone rest in peace
@jimihune9650
@jimihune9650 3 ай бұрын
አንተ እናትህ ሳትቆነጥጥህ አድገህ ለሀገርህ ምን አደረክላት? ንፍጥ ጭንቅላት አንተ የወደድከውን ሙሉቀን መውደድ አለበተደ. ? አንተ የበላሀውን እንጀራና ወጥ ሙሉቀንም መብላት አለበት ንፍጦ. ? በስዎች መብትና ነፃነት ማመን አለብህ ንፍጦ
@habtamu4106
@habtamu4106 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Fre-gi2hy
@Fre-gi2hy 3 ай бұрын
He was a brave man my dear sweetheart I wish his mother was raising him My dear mulkan your handsome and your son of Jesus 😢😢😢😢
@et2507
@et2507 3 ай бұрын
Adios ዋሣ RIP መገና ================ Sayin., Do never start what you do never finish., they all paid their due respect., RIP from the father country to the motherland to the dawn to the dusk. Amen.
@meseretgebretekle5301
@meseretgebretekle5301 3 ай бұрын
እንካን አለ።
@TheEthiopia13
@TheEthiopia13 3 ай бұрын
ቀጣዩ ቪድዮ እንደተጫነ እንዲደርስዎ ሰብስክራይብ ያድርጉን... የደውሏን ምልክት ይጫኑን። እናመሰግንዎታለን!
@hayaluberha5887
@hayaluberha5887 3 ай бұрын
mskin dnkym menfes echy Etiopiea fereng bametaw madenzega hulum menfes azim mechawecha hasetena nbyatoch ena hawaryan hono kere Hzbu yasaznal
@truth3960
@truth3960 3 ай бұрын
Rejim wetat wedije.. kumetsh loga new aznantognal. Frash adashnetun gin alzenegahutm
@CarolinaJovane-tz7bt
@CarolinaJovane-tz7bt 3 ай бұрын
Became newe yemiwuodew mulukenin yelginet an new yemiyastwusg
@bulchdemeksa4692
@bulchdemeksa4692 3 ай бұрын
Sad
@genetgirma1056
@genetgirma1056 3 ай бұрын
OH Lord Jesus
@elizabeth-mulatberhe2591
@elizabeth-mulatberhe2591 3 ай бұрын
ሙሉቀን፣ያሳደገውን፣ወቃሽ፣ሀይማኖቱን፣የካደ፣የኛ፣እገር፣ጴንጤ፣በብዛት፣ቀባጣሪ፣ናቸው፣በልጅነቱ፣ስላየ፣፣እምላ፣ቀረበኝ፣እለ፣ለማንኛው፣ነፍስ፣ይማር።እንደዚህ፣እይነት፣ስው፣በህክምና፣የራሳውን፣እፍቃሪ፣ይላእቸዋል፣ፃድቃኑን፣እሱ፣ነው፣የሚያውቀው
@jimihune9650
@jimihune9650 3 ай бұрын
መብቱ ነው ንፍጦ
@AlmazAlemu-kl9oz
@AlmazAlemu-kl9oz 3 ай бұрын
እቤት የሰው ልብ አንዳንድ ሰው የሚሰጠው አስተያየት እንዴት ይገርማል አሁን ማንም የማይቅርበትን ሞት ነው እርሱ የሞተው ፈራጁ ደግሞ በሰማያት አለ ምን አለ እኛ ዝም ብንል ክፉ ከሀሳባችንም ከአፋችንም ባይወጣ አይ ሰው የሰው ልብ ክፋ ማን ያውቀዋል አለ እግዚአብሔር::
@nikmas624
@nikmas624 3 ай бұрын
why don't you go now then.
@mulughetamesfin8173
@mulughetamesfin8173 3 ай бұрын
RIP Muluken Melesse…I accidentally borrowed his cassette (nanu nanu ney) from a relative in Asmara and I was mesmerized by the lyrics of his songs…I loved all his songs, pretty much. Arguably, he’s is the greatest singer/artist in Ethiopia…
@abuhaile6517
@abuhaile6517 3 ай бұрын
I agree he is one of the greatest singer Ethiopia has had.His lyrics are intersting and one of a kind
@mebiratudata89
@mebiratudata89 3 ай бұрын
ወደአገለገሌው አባቱ ሂዱዋል ጌታ ይባርክ !! አንድ ቀን እንገኛለን::
@santemedical6802
@santemedical6802 3 ай бұрын
he is dead, dude.
@honestygalor6748
@honestygalor6748 3 ай бұрын
He had a broken start into life having lost his mother at such a very young age. Any flaws in his life should be understood in that context. The only unfortunate thing is that the pentecostal religion has poached many precious singers like him and left incredible talents incomplete and unfulfilled.
@Befikiru368
@Befikiru368 3 ай бұрын
የጎጃሙ ፈርጥ መሌ😭😭
@vitamillione869
@vitamillione869 3 ай бұрын
ዘ-ኢትዩጵያ ግን ጋዜጠኛ ሳትሆን ቱልቱላ ወጦሃል
@haimont9075
@haimont9075 3 ай бұрын
😂😂😂
@alemayehumammo2261
@alemayehumammo2261 3 ай бұрын
ገና ከጅማሬው አቆምኩት። ቃለ ምልልስ አላደረገም። በፈጠራ መጻፉን ጠቅሶ አስተባብሎአል።
@musaalexandra4983
@musaalexandra4983 3 ай бұрын
R I. P ፈጣሪ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርህ
@tesematamir8948
@tesematamir8948 3 ай бұрын
ሙሉቀን መለሠ ብቃት ያለው አርቲስት ነበር። ነፍስ ይማር።
@et2507
@et2507 3 ай бұрын
ቤሣ ምላጭ ይዘሽ ተሆዴ ገብተሽ ዀረ ተይ ኣንጀቴን ትቅርጪዋለሽ የፎሊስ ማርሽ ቡድን Funeral Proceedings የመሳተፍ መብት በህገመንግስቱ የተጠበቀ ይሁን::
@abuhaile6517
@abuhaile6517 3 ай бұрын
አዎ በጴንጤ መዝሙር ያጅቡት። ባለጊዜ ጴንጤዎች እንደሚተባበሩ ተስፋችን ነው።
@kalkidanabebeA-yl4xo
@kalkidanabebeA-yl4xo 3 ай бұрын
እምቧበይ ላሚቱን ረሳኸው!
@OdeliyaSisay
@OdeliyaSisay 3 ай бұрын
የተመታ ራእይ 😂😂😂😂😂
@honestygalor6748
@honestygalor6748 3 ай бұрын
By now he is getting justice against the devilish woman at the court of God.
@santemedical6802
@santemedical6802 3 ай бұрын
if he kept his music career he would have lived to 90 years..
@TheEthiopia13
@TheEthiopia13 3 ай бұрын
ቀጣዩ ቪድዮ እንደተጫነ እንዲደርስዎ ሰብስክራይብ ያድርጉን... የደውሏን ምልክት ይጫኑን። እናመሰግንዎታለን!
@DefendtheFamily-ri3dh
@DefendtheFamily-ri3dh 3 ай бұрын
Yeah he would have lived longer like Tilahun Gessese, Mikiya Behailu, Madingo Afewerk, Elias Melka, Tamrat Desta, Ermias Asfaw, Koysha Seta,
@tigistlema1648
@tigistlema1648 3 ай бұрын
Arif click bet!!!
@MulualemTakele-jr6vp
@MulualemTakele-jr6vp 25 күн бұрын
Lezehi Alem dekame arefal
@hhmhailu8968
@hhmhailu8968 3 ай бұрын
ወሬ
@danieleyu6832
@danieleyu6832 3 ай бұрын
እርሱ ወደ ጌታ ኢየሱስ ሄዶዋል፡ ነፍስ ይማር አትበሉ።
@selam65030
@selam65030 3 ай бұрын
😂😂ምን እንበል ነፋስህን አየማር ህንበል አንተ ግም ከሀዲ ጴንጤ🎉
@danieleyu6832
@danieleyu6832 3 ай бұрын
@@selam65030 አንተ ባለጌ ፡ ምንም አትበል፡ ግም አፍህን ዝጋና ቁጭ በል።
@haimont9075
@haimont9075 3 ай бұрын
ምን ይሆን የሚባለው ? ጉድ እኮ ነው
@abuhaile6517
@abuhaile6517 3 ай бұрын
በናንተ ምንድነው የሚባለው ይሆን? የዞረባችሁ መናፍቃን😂
@danieleyu6832
@danieleyu6832 3 ай бұрын
@@abuhaile6517 እንደ ኦርቶዶክስ በእኛ ወይም የእኛ የምንለው ነገር የለም፡ መፅሐፍ ቅዱስ አድርጉ የሚለንን እናደርጋለን፣ መፅሐፍ ቅዱስ በሉ የሚለንን ነገር እንናለለን፡ መፅሐፍ ቅዱስ ሰዎች ሲሞቱ በኢየሱስ የሚያምኑት የዘላለም ሕይወት እንደሚያገኙ፣ በኢየሱስ የማያምኑት ደግሞ የዘላለም ሞት እንደሚያገኛቸው ስለሚያስተምር ፣ ሰው ከሞት በኃላ ወደ ገነት ወይም ወደ ሲኦል የሚገባው በሕይወት እያለ በኢየሱስ ላይ ባለው እምነት መሠረት ስለሆነ ከሞተ በኃላ ምንም ብልን በመጨረሻ አድራሻው ላይ ለውጥ አያመጣም፡ ይልቁንስ ሰው በሕይወት እያለ ንስሐ ገብቶ ከክርስቶስ ጋር ሕብረት እንዳያደርግ፣ ከሞት በኃላ መንግስተ ሰማይ የመግባት ዕድል እንዳለ ሰዎች እንዲያስቡ የሚያደርግ መፅሐፍ ቅዱሳዊ ያልሆነ አስተሳሰብ ወይም ትምህርት ነው። (ወደ ዕብራውያን ምዕ. 9) ---------- 27፤ ለሰዎችም አንድ ጊዜ መሞት ከእርሱ በኋላም ፍርድ እንደ ተመደበባቸው፥ 28፤ እንዲሁ ክርስቶስ ደግሞ፥ የብዙዎችን ኃጢአት ሊሸከም አንድ ጊዜ ከተሰዋ በኋላ፥ ያድናቸው ዘንድ ለሚጠባበቁት ሁለተኛ ጊዜ ያለ ኃጢአት ይታይላቸዋል።
@mulugetatsedal609
@mulugetatsedal609 3 ай бұрын
እሱን እማያክሉት በክብደት 😮ነው
@hayaluberha5887
@hayaluberha5887 3 ай бұрын
Mskin be pintewoch menfes tetebtbo kunzr blo ende lebochu pasteroch hzbun by adarashu sayashfbet ketfy kalcho menfes sayaweta mskin
@greatethiopia9070
@greatethiopia9070 3 ай бұрын
YOU ARE SO RUDE YOU ARE NOTING
@emebettemesgen5350
@emebettemesgen5350 3 ай бұрын
ውይ እደዘፈነ ሞተ
@meazagenet4428
@meazagenet4428 3 ай бұрын
ወየው ወየው ወየው 😔
@tigistworku6959
@tigistworku6959 3 ай бұрын
???
@0911617971
@0911617971 3 ай бұрын
Davil u are a lair we know
@user-ms4dt8ux4r
@user-ms4dt8ux4r 3 ай бұрын
ወይ እየሱስ ትገርማለህ!!!!!
@meheretehaile8851
@meheretehaile8851 3 ай бұрын
ስንት:ግዜ:ታሞ:አንድቀን:ሰለሱ:ሳትናገር:አሁን:አስለቃሽ:ሁነህ:ታዘበዝባለህ:ቋሻሻ:ለቃቃሚ:ዉሸታም:ደብደል:ወሬኛ።
@agnewyelma9048
@agnewyelma9048 2 ай бұрын
He is very heavy. Anyway, any way minute he would have exploded. Mercy on thay soul.
@user-bg6io7kt3i
@user-bg6io7kt3i 3 ай бұрын
Kehadi neber nefsu legehanem tihun amen
@einhornwelt6571
@einhornwelt6571 3 ай бұрын
weyane metelat kehadi ayasbilim.
@mifetaabdulkadr3560
@mifetaabdulkadr3560 3 ай бұрын
ይሄሰው አለ እንዴ እውነትም እሱን ሚያክል ዘፋኝ የለም እመሰክርለታለው ከሀጥያቱ ግን አሏህ ይጠብቀኝ ሙዙንቃ ወደ ሲኦል ነው የሚነዳው
@tigistworku6959
@tigistworku6959 3 ай бұрын
Esu zefaghe sayhone zemari nebere .
@Artinstitut106
@Artinstitut106 3 ай бұрын
# ጎንደርን ሲያምስ የነበረው የሽፍታ መሪ ላይ የተመሰደው አመርቂ እርምጃ በጎጃም ፣ በወሎ እና ሰሜን ሸዋ ላይ ይደገማል ። “ እረኛውን ምታ መንጋው ይበተናል “። አቶ በቲ ኡርጋጢሳ 🥴
@teshomemiki4128
@teshomemiki4128 3 ай бұрын
ሴጣኖች ምርጡን ድምፃዊ ቀማችሁን
@dao-107
@dao-107 3 ай бұрын
የአጎትህ ሚስት ኦርቶዶክስ መሆን አለባት 😂😂😂
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 3 ай бұрын
ሞት ላይቀር ጨ ለማ ውስጥ ገብቶ ሞተ 😭
@AMER0521
@AMER0521 3 ай бұрын
1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 2:9 እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ፥ የንጉሥ ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ፤
@elfineshwondafrash3258
@elfineshwondafrash3258 3 ай бұрын
እንደዚህ ሆኖ ኢንዲሞትም ምክንያት የሆኑበት ይመስለኛል
@tigistworku6959
@tigistworku6959 3 ай бұрын
Berehane yetu newe yeleke anchime Amelechi.
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 3 ай бұрын
@@tigistworku6959 የክርስቶስ ቃል ካለበት እምነቱ ጠበሉ የሚፈዎስበት ጦም ጦለት ያለበት እምነቱ ሲገባሽ ከውስጥሽ ሲ ገባ አለም አስጠልጣሽ የተረጋጋ ሂዎት እንዲኖርሽ ቀጥተኛ መንገድ ያለበት የክርስቶስን ሕግ የሚከበርበት እናት ተዋህዶብቻ ናት!!!!በቅርቡ እንደምቀላ ላቀ ል ልቤም ያውቀዋል ሌላው ሁሉ ስጋ ለባሽ ሰማያዊ የሌለበት እዚቹ ኩንትራት አለም ተጀ ምሮ እዚሁ የሚያልቅ የሰው ድርሰት ነው አልፎም ፖለቲካ ነው ፈጣሪ ሆይ የጀ መርኩትን ቀጥተኛ መንገድ አንተ ው ምራኝ አሜን 🙏
@user-qi4fq3gz6d
@user-qi4fq3gz6d 3 ай бұрын
Are you sure?.....What if you are to die today?....If you feel fear when you think of death then you better do some thing about it....Follow Jesus
@DM-qd4mg
@DM-qd4mg 3 ай бұрын
ወታደርም ይሞታል አይደለም አዝማራ ምን ታካብዳለ የወርቁ አይተነው ቡችላ😂😂 ለማንኛውም ነብሱን ይማረው ❤❤❤
@dariomahafoud4301
@dariomahafoud4301 3 ай бұрын
ወረዳ ነህ ፍርድ የእግዚአብሔር ነው
@ethiopiatiktok1568
@ethiopiatiktok1568 3 ай бұрын
አንተ ጥንብ የቡዳ ዘር ፈጣሪ ይሱን ቀን ይስጥክ🙏🏿
@abuhaile6517
@abuhaile6517 3 ай бұрын
አዉሬው ሞትህን ያቅርብልህ!
@zetamful
@zetamful 3 ай бұрын
Sorry for you
@terryteferi269
@terryteferi269 3 ай бұрын
RIP
@afeworkw1291
@afeworkw1291 3 ай бұрын
ወንድሜ ነፍስህን በገነት ያኑራት።
@paulkidane5999
@paulkidane5999 3 ай бұрын
I know Muluken when he was singing at Ghion Hotel back home and then after many many years we met in the house of the Lord when he came to London,Ontario, Canada and he blessed me a lot. Your legacy will live forever, you are unforgefful and may you rest in peace brother!
@HuruyBoy
@HuruyBoy 3 ай бұрын
RIP
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 19 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,7 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 19 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
ትረካ - የሙሉቀን መለሰ ያልተነገረ ታሪክ - Amharic audio books  #ትረካ #tireka  #ethiopia
14:01
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 19 МЛН