" ሙስሊምና ክርስትያን ድንቅ ተዓምር ሰሩ " ኢትዮጵያውያን ነን ክፍል - 3

  Рет қаралды 210,034

Donkey Tube

Donkey Tube

2 жыл бұрын

" ሙስሊምና ክርስትያን ድንቅ ተዓምር ሰሩ " ኢትዮጵያውያን ነን ክፍል - 2 @Donkey Tube @Comedian Eshetu- OFFICIAL 2022
“We Are Ethiopians” ኢትዮጵያውያን ነን!!
Here We come with a brand-new adventurous Show, which focuses on Unity, Peace, Love and Nationalism. Comedian Eshetu and his team travel around Ethiopia in all direction to capture the best culture, historical and natural places and indigenous people of Ethiopia and how they live. In this one-of-a-kind marvelous Ethiopia, the world can learn its ways of living without bashing with itself.
Caution
Uploading any of contents from Donkey tube or Comedian Eshetu - OFFICIAL Channel without the Producers’ consent will result in a copyright strike.
For more info, please visit the about section of this channel.,
Thank You.
" ሙስሊም እና ክርስትያን ድንቅ ተዓምር ሰሩ " 2022 #eshetumelese
#dinklejoch
#dinqlejoch
#comedianeshetu
Follow Us On :
/ comedianeshe
/ comedianeshetu0
/ comedian.eshetu
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
My other KZfaq Channel: Comedian Eshetu - official
0913610673
0938212020
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Donkey Tube
Other Related Videos
====================
ልዩ የበዓል የድንቅ ልጆች ዝግጅት !
• ልዩ የበዓል የድንቅ ልጆች ዝግጅት ...
አንድ ብር ልመና ወጣን !
• የቡና ደጋፊዎችን አመስግኑልን ! |... 3
ቤት አላከራይም አሉኝ !
• ቤት አላከራይም አሉኝ ! | Donk...
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 1 500
@abrh1882
@abrh1882 2 жыл бұрын
ተዋዶ የሚኖር እስላም ክርስቲያኑ ተሰነጋሽ እዴ ኢትዮጵያ መሆኑ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@user-og1qw4lx5m
@user-og1qw4lx5m 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እደዚክ አይነቱፍቅረይመልስልን ፍቅር ያሸንፋል
@abrh1882
@abrh1882 2 жыл бұрын
@@user-og1qw4lx5m አሜን ፫ እህቴ
@mimieska2802
@mimieska2802 2 жыл бұрын
እሼ ያንተን አይነት ልብ ትንሽ እንኳን ቢሰጠን ጥሩ ነበር የኛ ኢትዮጵያ እኮ እንደዚህ ነበረች እባክህ ፈጣሪዬ ለልጆቻችን ብለህ ሰላማችንን መልስልን የሞቱትን ነፍስ ይማር 😭😭😭😭እሼ ትለያለህ ኑርልን ❤️❤️❤️
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔
@user-rg1hu3tw5b
@user-rg1hu3tw5b 2 жыл бұрын
​@@samuraiadisabab9260 ❤❤❤❤❤❤❤
@user-rg1hu3tw5b
@user-rg1hu3tw5b 2 жыл бұрын
ما شاء الله تبارك الله ما شاء الله تبارك الله
@user-ew4fb3vj5g
@user-ew4fb3vj5g 2 жыл бұрын
የእወነትእንደዛሬወ ደስብሉኚአያቅም
@user-yj9li6ge4r
@user-yj9li6ge4r 2 жыл бұрын
ወላሂ እኔ ጓደኞቸ እዳሉ ክርስቲያን ናቸው አሁንም ድረስ ውበርስት የምታባ እሷ ማታ ተወልዳ እኔ ጥዋት ነው የተወለድኩ ግን አሁንም ድርስ የሷም እናት የኔም እናት አድቀን ነው የተወለዳቹህ እያሉ አሳድገውን ወላሂ ዛሬም ድርስ አድ ነን ወላሂ አድላይ አውተን እሷ ሳይሳካላት ቀረ እኔ መጣሁ የመጣሁ ግዜ ስትሸኝኝ አልቅሳ አስለቅሳኛለች ዛሬም ድረስ ልጀን ሁሌም ታይታለች የጓደኛየ እያለች አሁን እሷ በትምህርቷ ስራ አግኝታ ባህር ዳር ፖሊስ ናት ውብርስት በዝህ አጋጣሚ በጣም እውድሻለሁ የኔ ውድ ወላሂ😥😥😥 ዘረኝነት ይውደም አድነታችን ይለምልም
@tirste2744
@tirste2744 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ የገባውን መንፈስ እግዚአብሔር ያውጣልን የጥንቱን ፍቅር ይመልስልን ዘረኛነት ይውደም የእሸቱ አይነቱች ወጣት ያብዛልን
@hibretdessalegn1498
@hibretdessalegn1498 2 жыл бұрын
🙏 🙏 🙏 Amen
@elhammuluna4955
@elhammuluna4955 2 жыл бұрын
ይህ እድል መታደል ነው ተባረክ
@yeuhalabirhan573
@yeuhalabirhan573 2 жыл бұрын
ኢትዮጰያ ለዘላለም ትኑረ ዘረኝነት ይዉድም እሼ መልካም ሰዉ እድሜ እና ጤና ይሰጥህ
@user-wt2us3rk2m
@user-wt2us3rk2m 2 жыл бұрын
አሚንንንንንንንን የራብብብብ
@user-he8xs9ml8x
@user-he8xs9ml8x 2 жыл бұрын
እሸ የሰው ኮፒ ቢኖረው አንተን በኮፒ እናባዛህ ነበር 😍
@tingirtyoutube8447
@tingirtyoutube8447 2 жыл бұрын
በጣምም
@butterfly2349
@butterfly2349 2 жыл бұрын
True
@user-gq1to5lx5l
@user-gq1to5lx5l 2 жыл бұрын
አንተን የወሰደችእናት ማህፀኗ ይባረክ እሺዬ የኔ መልካም ፈጣሪ ይጠብቅህ
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
ለዚህ ታላቅ መስኪድ ዳሩ ሰላም ስሙም ያምራል። የረዳችሁ ሁሉ በአለም ዳርቻ ያላችሁ እግዚአብሔር የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ።
@user-hn5cd6jc1k
@user-hn5cd6jc1k 2 жыл бұрын
የኔ መልካም አላህ ይጠብቅሽ
@rahelmamo6197
@rahelmamo6197 2 жыл бұрын
ልክ ብለሻል ስሙ በጣም ደስ ይላል
@amenak9064
@amenak9064 2 жыл бұрын
የኔ መልካም ፈጣሪሽ የተመኘሽዉን ያርግልሽ😍😍😍😍😍😍
@zainabzainab2142
@zainabzainab2142 2 жыл бұрын
የኔውድእሰኪሁላችንምሰላምንአድነትንእንሰበክያረቢቢቢቢቢ
@ekrutube4011
@ekrutube4011 2 жыл бұрын
ሰላምየ እድሜሽን ያርዝምልን ማሚ ትለያለሽ
@hayatghaith2405
@hayatghaith2405 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል 🇪🇹ኢትዮጵያ ፍቅሯን ይምልስላት እግዚአብሔር 🙏
@lobabalobaba6670
@lobabalobaba6670 2 жыл бұрын
አሚን
@kidusbiruk6554
@kidusbiruk6554 2 жыл бұрын
ይገርማል እነዚህን የተባረኩ ሰዎች ሳይ ኢትዮጵያ እንዳልፈረሰች ተሰማኝ ቀጥሉበት እሸቱ አንተን በምን ቃላት ልግለፅህ እድሜና ጤናህን ያርዝምልህ
@amihabsawit300
@amihabsawit300 2 жыл бұрын
ሙስሊም ክርስቲያኑን ፈጣሪ ይጠብቅልን ፍቅራችንን ያብዛልን አሚን በሉ እስኪ
@user-tv2kk9hr8i
@user-tv2kk9hr8i 2 жыл бұрын
በእውነት እበዬን መቆጣጠር አቃተኝ አባቴቼ እረዢም እድሜ ይሰጣችሁ
@amihabsawit300
@amihabsawit300 2 жыл бұрын
@@user-tv2kk9hr8i 😘😘😘😘የኔ ቆንጆ አሜን
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 жыл бұрын
አሜን🕌⛪️😭😭😭😭😭💛💛💛💛🤲🤲🤲
@sahowluhehod3742
@sahowluhehod3742 2 жыл бұрын
Ameeeeeeen yetebekelem🤲🤲
@user-yx3kc6oi4i
@user-yx3kc6oi4i 2 жыл бұрын
አሜን
@rukitube8634
@rukitube8634 2 жыл бұрын
ማሻአላህ እዩ አንድነታችን እንዴት እንደሚያምርብን እሼ ሁሌም እልሀለሁ ትለያለህ!! በሔድክበት ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅ። አላህ ለሀገራችን ሰላሟን ያምጣልን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@fbhd4u701
@fbhd4u701 2 жыл бұрын
Betam hubbii, eski enenm demrign ya hagare lij
@zainabzainab2142
@zainabzainab2142 2 жыл бұрын
አሚንያረቢቢቢቢ
@rukiya8917
@rukiya8917 2 жыл бұрын
ስስቴ 🍬🍬🍬🍬🍿🍿🍿
@mimitube7660
@mimitube7660 2 жыл бұрын
እሚገርም መተሳሰብ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ዲያብሎስ መሀላችሁ አይግባባችሁ 🇪🇹🇪🇹💚💛❤️👏👏👏❤️
@betelhemmulugeta5827
@betelhemmulugeta5827 2 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ምናለ ጠቅላያችን ብትሆን! 👏❤
@kaduti3235
@kaduti3235 Жыл бұрын
ሁሌ ደስታ ሁሌ ሰላም ሁሌ እኩልነት ይከበር ነበር ልክ እንደ ዳንግላ ማህበረሰብ🎉 ለምን እንደሆነ ባላውቅም በእንባ ጨረስኩት😢
@asaaislam2152
@asaaislam2152 2 жыл бұрын
አላህ እድሜናጤና ይስጥልን ወንድማችን እዳተያለውን ያብዛልን እሽቱየ አገራችንንም አላህ ሰላሞን ይመልስልን ያርብ
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n 2 жыл бұрын
ይቺ ናት ሀገር😭😭😭😭😭😭😭😭እኔም ሙስሊም ነው ያሣደገኝ 😭😭😭በእውነት የእነሱን ስጋ እንኳን እዳልበላ ተጠንቅቃ ነው ያሣደገችኝ ዛሬ ወደ እውነተኛው ቦታ ሔዳለች ነብስሽን ይማረው እናቴ😭😭😭
@rahimabeautiful7566
@rahimabeautiful7566 2 жыл бұрын
አኔ እበላነበር የኦርቶዶክስ ዉደ እኔን ያሳደገኝ ክርስትያን ነዉ
@rabitube7432
@rabitube7432 2 жыл бұрын
እንድህ ነበር ወላሂ እኛ እንደዚህ ነው ያዴግነው አብርን በልተን ጠጥተን አብርን ጨፍርን ነው ያዴግነው እድሜ ለፓለቲከኞች አባሉን ገዴሉን ወዴት እንሂድ
@seblead820
@seblead820 2 жыл бұрын
ነፍሥ ይማርልን
@rahimabeautiful7566
@rahimabeautiful7566 2 жыл бұрын
@@seblead820 ምኑንን
@islsmictube
@islsmictube 2 жыл бұрын
@@rabitube7432 ቤታሳብ እንሁን እሀቴ
@tenayedigillij6188
@tenayedigillij6188 2 жыл бұрын
እሼ የዘራኸው ይስጥህ እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርከው በዚህ በረከት የተሳተፋቹ ሁሉ ቤታቹ በበረከት ይሞላ በሀገራችን የገባው እርኩስ መንፈስ እግዚአብሔር ነቅሎ ያውጣልን 🙏🙏🙏 አው ኢትዮጵያዊያን ነን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰😍😍😍❤❤❤
@lilyethiopia7190
@lilyethiopia7190 2 жыл бұрын
"እንኳን ልንጣላ ፊታቸውን ለማየት እነደምግብ እና ወሀ ይናፍቁናል" አሉ አባታችን በእውነት አሰለቀሰኝ 😭😭😭 ይሄን ፍቅራችንን ነው አንዳንዶች ሊነጥቁን የሚሯሯጡት። እሼ አንተ ኢትዮጵያ በምትፈልግህ ግዜ ከፈጣሪ የተገኘህ ስጦታ ነህ ኑርልን💚💛❤
@user-xc3wb6dn3l
@user-xc3wb6dn3l 2 жыл бұрын
እሸቱ ምርጥ ሰው በጣም አስተማሪ ነው ያቀረብክልን ሰው ልብ ቢኖረው ከነዚህ አባቶቻችን ቢማሩ አገራችንን ሰላም ያርግልን ጎጃም የፍቅር አገር በመሆኑ በተግባር አሳየህልን እሸቱ እናመሰግናለን አደጉ ያገሬ ሰው ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@yordidemlie2594
@yordidemlie2594 2 жыл бұрын
ይህ ነው ያሳደገን ማህበረሰብ እመብርሃን የአስራት አገርሽን ኢትዮጵያን ታደጊልን እንደየ ሀይማኖታችን እንጸልይ 💚💛❤🙏🙏🙏👏👏👏👏
@user-mx2hm8le3u
@user-mx2hm8le3u 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንንንንን
@sahowluhehod3742
@sahowluhehod3742 2 жыл бұрын
Yordi Demli fetari beateshen hyewteshn beatesbeshen abero yanurachu letru megnotesh ena balemekefafelesh
@yordidemlie2594
@yordidemlie2594 2 жыл бұрын
@@sahowluhehod3742 አሜን ፫ እንድህ ነው ያደግነው እማ
@nardoosnardoos6781
@nardoosnardoos6781 2 жыл бұрын
እንባ ተናነቀኝ በደስታ ብዛት 😥😥😥😥😥ኢትዮጵያ ያዬዬዬዬዬዬዬ
@magarsadhuguma1994
@magarsadhuguma1994 2 жыл бұрын
waw...this is our ETHIOPIA ........am Proud of being an Ethiopian
@zerfeworku4354
@zerfeworku4354 2 жыл бұрын
መዳኒያለም ሆይ ይሔን ፍቅር ለኢትዮጵያ መልስላት አምላክ ሆይ በምሕረትሕ አስበን
@zellitube
@zellitube 2 жыл бұрын
አቤት አንድ ስንሆን እንዴት ያምርብናል ፈጣሪ አንድነቱን ይስጠን💚💛❤😥😥
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንደ እናንተ አይነቱን ያብዛልን ። መፅናኚያችን ተስፋዎቻችን ናችሁ ።
@netsieyu2983
@netsieyu2983 2 жыл бұрын
ሐምሌ፩ ልደታ ማርያም በዚህ ዓመት ቸር ነገር የሰማሁበት ይቺ ናት ሀገሬ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ ውስጤ ነው የተነካው እንደዚ ዓይነት ጠንካራ ሀይማኖቶች እያለን አይዞሽ ሀገሬ ሁሉም ያልፋል እንደዚህ ነው የምንሆነወ
@user-jj2nx2jv2b
@user-jj2nx2jv2b 2 жыл бұрын
አላሆይ ሀገራችንን ሠላም አድርግልን😥😥😥🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እሸቱዬ ምናለ ሁሉም ሠው እዳንተ ቢሆንልን እስኪ መልካምነትን ከእሸቱ እንማር
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s 2 жыл бұрын
ክርስቲያንና ሙስሊም ተብሎ ስገዳዴል ያዬሁት አረብ ሀገር ከመጣሁ ነው በሰርግ በለቅሶ በገበያ በትምህርት ቤት አብረን ነው የኖርነው ያዴግነው ግን መስጅድ ስንሰራ ለብቻችን ነው ቤተክርስቲያኑም ሲሰሩ ለብቻቸው ነው ገንዘብ አናዴባልቅም በሌላው ግን ተከባብረን እንኖራለን በባዕል ግዜም እኛም እነሱጋ እነሱም እኛጋ አይመጡምጅ በሌላው አብረን ተባብረን ነው የምንኖረው አሁንም ቤተሰቦቻችን እዬኖሩ ነው በሀይማኖት እያመሀኙ የምገሉን ሀይማኖት አልባዎች ናቸው ፡ ፡
@adriasmhm7726
@adriasmhm7726 2 жыл бұрын
ማሺአላህ ተባረክረህማን ሢያምር
@makeyabdalh1986
@makeyabdalh1986 2 жыл бұрын
እሸ እኔ ስላተ ቃላት ባይኖረኝም የመናገር አድበት ባይኖረኝም ብቻ እሱ ሀያሉ እድሜህን።ያብዛልኝ አባቴ ስመርቅ የልቡ ሲደርስ ምን ይላል መስለህ ብዙ አያወራም ብቻ ሆድ ይመርቅ ልብ ይመርቅ ይላል የልብን ሀያሉ ስለሚርዳ
@maryamemne
@maryamemne 2 жыл бұрын
ይች ናት አገሬ እኔ ወሎየ ነኝ ብዙ አይቻለሁ ከሚዲያው ስመጣ ግን በተለይ ዘንድሮ ሳልወድ በግዴ በወራቤ ቤተ ክርስቲያን ሲቃጠል አለቀስኩ አነባሁ ወንድሜን አላህ አክበር እያሉ ሲገሉት ሳልወድ በግዴ የሚድያ ሙስሊሞችን ጠልቻቸው አለሁ ግን የምወደው አጐቴ ሙስሊም ነው እነዚህን አባቶች ሳይ ልቤ ተቀየረ አገሬ ሰላም ያርግልኝ ሁሉንም የአምላካችን ፍጡር ይጠብቅልን በተለይ አማራ እያሉ በጅምላ የሚቀብሯቸውን ቸሩ መድሃኒአለም ነፍሳቸውን ያሳርፍልን
@habeshawitnegn4505
@habeshawitnegn4505 2 жыл бұрын
በሃገሬ ተስፍ ማልቆረጠው እንደነዚ ያሉትን አባቶች ሳይ ነው ደጉን ዘመን ይመልስልን🙏❤🙏
@user-ue9kl7cx9y
@user-ue9kl7cx9y 2 жыл бұрын
አባቶቼ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እኔ የማቀው ይሄ ነው እኔ የሸገር ልጅ ነኝ እንደዚህ ነው ኑሮአችን በፊቅር ነው የኖርነው አሁን አገር የሚያበጣብጡት ከየት እንደመጡ እራሱ ይገርመኛል ብቻ ፈጣሪ የድሮ ፊቅራችንን ይመልስልን በሰው ልብ ውስጥ የገባውን ክፋት ዘረኝነት እንደዳይኖሰር ያጥፋልን 🙏🙏🙏
@tolaararssa2961
@tolaararssa2961 2 жыл бұрын
I watched in tears , this will give me hope Ethiopia still exist and will live for ever. Thank you Eshetu.
@EthioGurageTube
@EthioGurageTube 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ።።።
@321entertainment7
@321entertainment7 2 жыл бұрын
RIP FOR THOSE WHO DIED IN ALL ETHIOPIAN REGIONS...........ሰላም ለሀገራችን እደዚሁ መተሳሰብ መተባበርን ጫምሮ ያብዛልንንንንያብዛል
@bahrainbh6048
@bahrainbh6048 2 жыл бұрын
እሸቶእድሜጤናይሰጠህትባርከ
@tewodrosteklegiorgis3090
@tewodrosteklegiorgis3090 2 жыл бұрын
ገራሚ ነው 🙏👏🙏👏 ዋዉ ዋዉ ቃላት ያጥራል
@kiyyaayoutube6599
@kiyyaayoutube6599 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያን አስባት ታላቅ ኩራት ይሰማኛል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አባቶቻችን እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
@user-ev3jx2kr9b
@user-ev3jx2kr9b 2 жыл бұрын
ወንድም እሸቱ አሏህ ያንተን አይነት መልካም ሰወችን ያብዛልን ወንድሜ አሏህ ይጠብቅህ ባለህበት ሰላምህ ይብዛ
@netsanetmekonnen8579
@netsanetmekonnen8579 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሪ ሀገሬ ዳሩን እሳት መሐሉን ገነት ያድርግልን… አሜን
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 2 жыл бұрын
እግዛቤር ይመሥገን ይህን ያረገ አምልክ የተመሠገነ ይሁን እደናተ አይነት በአብሮነት የሚያምኑ አባቶቻችን ሰላሉን አገራችን አትፈርስም በጣም አናከብራቹዋለን አንወዳችዋለን እረጅም አድሜ ከጤና ይስጥልን
@tesfanshe3834
@tesfanshe3834 2 жыл бұрын
እኛ እኩ ስንፋቀር ብዙ ነገር እንሰራለን እሸ እናመሰግናለን
@seblekahsay6417
@seblekahsay6417 2 жыл бұрын
እንዲህ ነው የኖርነው የቅድሳን አምላክ ሀገራችን ሰላም መልስልን::
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@sintayheugenet4181
@sintayheugenet4181 2 жыл бұрын
እሼ መልካም ሰዉ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ቸሩ መድኃኒአለም 💗🙏 ዳንግላ ትዉልድ ሀገሬ ነዉ እና ሙስሊምና ክርስቲያኑ በጣም ነው ሚዋደዱት 💗
@ftyosef
@ftyosef 2 жыл бұрын
Man, this was beautiful show to watch. Learned so much from my Muslim brothers. Thank you eshetu and your whole team for putting this together. You single handedly are doing so much to unite together and keeps us from disintegrating on ethnic lines and religious lines. God bless you a thousands times more .
@tibltsgebremedhin4096
@tibltsgebremedhin4096 2 жыл бұрын
Because that's who we are
@tibltsgebremedhin4096
@tibltsgebremedhin4096 2 жыл бұрын
He is the best hes trying remember as we are really Not what we see were we heard
@user-wr5dy3eb4d
@user-wr5dy3eb4d 2 жыл бұрын
የኔ እቁ ሙስሊም ክርስቲያን ተከባብርን ያደግነው ሰርግ ሲደርግ ለሙስሊም የብቻ ለክርስቲዪን ወገን የብቻ እየደገስን ነበር 😥ዛሬ በሀይማኖት ፀብ በዘርኝነት ፀብ ምንም ማለት አልችልም አድነታችን አላህ ይመልስልን ሀገራችን አላህ ይጠብቅልን 😥
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 2 жыл бұрын
AHUNME ena gar endezawe new.
@user-og1qw4lx5m
@user-og1qw4lx5m 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@merimarlimar813
@merimarlimar813 2 жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ ይህ የፍቅር ሀገር አማራ ክልል ብቻ ነው ፈጣር እረጅም እድሜ ይስጣቹ ፣🙏❤️🇲🇱
@user-kz1xh6ny2w
@user-kz1xh6ny2w 2 жыл бұрын
አዎ
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u 2 жыл бұрын
አዎ
@yeneMB
@yeneMB 2 жыл бұрын
Sure
@sofyiamohammed3637
@sofyiamohammed3637 2 жыл бұрын
ኤጭ መርዝሽ አትርጭ አማራ ኦሮሞ ወለይታ ከመታ እያልሽ በቃ ኢትዮጵያ ብቻና ብቻ ከለስ።
@semira7424
@semira7424 2 жыл бұрын
ጅል ጎጠኛ
@meseretbegna4240
@meseretbegna4240 2 жыл бұрын
እቺ ናት ኢትዮጵያ አገሬ ሁሌም ሰላምሽ ይብዛ 💚💛❤️
@kedesrzegene1704
@kedesrzegene1704 2 жыл бұрын
ፍቅር ሰላም አድነትን ለእናት ሀገራችን ለኢትዮጵያ ይኩን እሼ ተባረክ
@Yabseratube
@Yabseratube 2 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ፍቅር ማየት እሸቱ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ❤❤❤❤
@meluaraya1904
@meluaraya1904 2 жыл бұрын
ይቺ ናት ሀገሬ 🙏 ይህን ፍቅራችንን ሊነጥቁ ያሰፈሰፉትን እግዚአብሔር ልቦና ይስጥልን አባቶቼ እድሜና ጤና ይስጣችሁ መስኪዱም ለፍፃሜ ደርሶ እንድናይ ይርዳን የዳንግላ ህዝብ 😍😘❤️
@sosyb4270
@sosyb4270 2 жыл бұрын
የሰዉ ጥግ እሸቱ መለሰ!! እግዚያብሄር ዘር ማንዘርህን ይባርክ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️😍
@simintegnawshi4555
@simintegnawshi4555 2 жыл бұрын
እውነትም እኛ ኢትዮጵያውያን ነን።ለሙስሊሙም ለክርስቲያኑም ትልቅ ክብር አለኝ!
@samraaaa4985
@samraaaa4985 2 жыл бұрын
ዘራችሁን እንደ ምድር አሽዋ ያብዛል በዚህ በአዘን ጊዜ እናንተን ማየት መፅናናት ነው እድሜውን ጨምሮ ይስጣችሁ
@didy898
@didy898 2 жыл бұрын
ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላቹ ወገኖቼ ተስፋችናቸሁ እሼ ወድወንድማችን አንተ ልዩ ነህ ቃላት የለኝም ምናለ ሁለትሶስት እንዳንተ ብናገኝ።
@user-vt6ug1tw9c
@user-vt6ug1tw9c 2 жыл бұрын
ወይይይይይ በመድሀኒአለም ስም በባባቶቸ ፈገግታ ያልተደሰተ አለ ብየ አላምንም😍👌 ይህን ፍቅራችነን ነው የናፈቅነዉ 😭እግዚአብሔር አምላክ ይመልስልን እሽቱየ የአባቶች ምርቃን ይድረስህ እኔስ ቃል የለኝም አባታችን ተናግረዋል ትልቅ ሁን ግን የእድሜ መግዘፍ አይደለም ብለዋል በእግዚአብሔር ቃል ትልቁን ፀጋ ያድልህ💚💛❤
@bekaz2121
@bekaz2121 2 жыл бұрын
Fakkeenya gaariidha, Guddaa guddaa galatoomaa!!🙏🙏🙏🙏 ጥሩ ምሳሌ ነው፣በጣም በጣም ምስጋና ይገባቸዋል🙏🙏🙏 It's Good Example, Thank you very much all of you🙏🙏
@berban_media
@berban_media 2 жыл бұрын
ከስነ ምግባር የራቀ ዕውቀት ጥፋት እንጂ ልማት አይኾንም። ይኼው ባለጌ 'አዋቂዎች' ሐገራችንን የስቃይ ምድር አደረጓት... ይኼንን የመሰለ አንድነትና አብሮነት በረዙብን። ሰላሙን ያውርድ🙏
@zebibaabate4026
@zebibaabate4026 2 жыл бұрын
እረ አላህየ አንድነታችንን ሰላማችንን መልስልን
@mimigebremariam4582
@mimigebremariam4582 2 жыл бұрын
እሸቱ I really proud of you Ethiopia forever 💚💛❤️
@shakiramohamad3359
@shakiramohamad3359 2 жыл бұрын
እሸቱ ምንም ብልህ ቃላት የለኝም ህልምህ እቅድ ሁሉ ይሳካልህ እድሜን ጤና አብዝቶ ይስጥህ መልካም ዛፍ መልካም ፍሬ ያበቅላል እና አንተ ወልደው ለሰጡን እናት እድሜን ጤና አብዝቶ ይስጥልን ወደ ፈጣሪያቸው ለሄዱት አባትህ ነብሳቸውን ይማር በርታ በዚሁ ቀጥል ዝና እውቅና ሲመጣ ብዙ ፈተናዎች አሉና እራስህን ጠብቅ አላህ ሀገራችንን ሰላም ህዝባችንን ፍቅርና አንድነትን ይስጥልን
@user-tp2tv5zl8v
@user-tp2tv5zl8v 2 жыл бұрын
ሰላም እሸዬ የኛ የኢትዮጲያ ድንቅ ወጣት እኳን ደህና መጣህ እሸን የምቶዱ ስሞትላችሁ እስኪ እንያችሁ 🖐️ ይቺየዋህ ቅዱስ ሀገሬናት ዛሬላይ አገቷን የደፋችው ሙስሊም ክርስቲያኑ አድሁኖ ተሳስሮ በፍቅር የሚኖሩባት አምላክ ይዘገያል እጅ ፍቅራችንን ይመልስልናል ሳይጨልም አይነጋም 😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
@fegegetall5632
@fegegetall5632 2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን እደዚሁ መተሳሰብ መተባበርን ጫምሮ ያብዛልንንንን
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 2 жыл бұрын
እውነት የልጅነት አገሬ ዛር አየዋት አባቶይ እነዝ አባቶቻችን እድሜና ጤና ሰተክ አኑርልን አገሬ ለዘላለም ኑር እሼዬ ውልም ከፍ በል ቃል የለኝም 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️❤️
@effortmedia3337
@effortmedia3337 2 жыл бұрын
በቃ ዶንኪ ቱብ ላይ የማጠፋው ጊዜ ኪሳራ ሆኖብኝ አያውቅም፣ የምርም እናንተ የ ሚዲያ ሰዎች ናችሁ። እሸቱ ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንህ የምር ተባረክ, እኛ ሀገራችንን የምንወድ ዜጎች ሁሌም ከ ጎንህ እንቆማለን። እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት
@user-sc4rn6kc6v
@user-sc4rn6kc6v 2 жыл бұрын
ደስ ሲሉ❤️🥰🥰 ምቀኞች ሊለያዩን ይሞክራሉ እንጂ 😏😏
@maryamemne
@maryamemne 2 жыл бұрын
ፕሮግራሙን ወድጄዋለሁ እሼ ትልቅ ያርግህ የጥበኛው ሰሎሞንን ጥበብ የአባቶቻችን አምላክ ህያው እግዚአብሔር ይስጥህ ውድድ አረግህ አለሁ በክርስቶስ ፍቅር
@selamebelew62
@selamebelew62 2 жыл бұрын
እነዚህን ከመሠሉ መልካም እና ጥሩ አባቶቸ ጋር ስላደግሁ ተመስገን🙏
@Hawa-mb3il
@Hawa-mb3il 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ እሸቱ የዘመናችን ጀግና ትልቅ ስራ ነዉ በርታልን🌺🌺🌺🌺
@user-tp3mt7hk5m
@user-tp3mt7hk5m 2 жыл бұрын
😭😭😭😭ንፍጠኛ ፍቅረ ነን ሠው በላ አይደለንም አላህምዱሊላህ አሹዬ ፍቅረ የተላበሠበትን አካባቢ አታሣይብን ሠላምን ፍቅረን የሚያቁ የሠው በላ ጭራቆች እዳይገብቡን
@makedahanna482
@makedahanna482 2 жыл бұрын
ይሄንን እየሰማሽ ዘር ታብላልጪያለሽ 😭😭😭😭😭
@user-kz1xh6ny2w
@user-kz1xh6ny2w 2 жыл бұрын
@@makedahanna482 ማበላለጥ አደለም እዉነቷን ነዉ ከክልል እሥከ ባለሥልጣን እሥከ አብይ ሤራ እያቀነባበሩ እንዴት አድርገዉ ከሁለት መከፈል እንዳለበት እና መለያየት ሥለሚፈልጉ ብዙ ሤራዎችን አቀነባብርዉ ብዙ ነገር አደርጉን እንጅ እንደ አማራ ክልል ለሠዉ ልጅ በሠዉነቱ የሚከበር
@makedahanna482
@makedahanna482 2 жыл бұрын
ልብ ይስጥሽ የሰራዊት ጌታ ምን አልልም
@islsmictube
@islsmictube 2 жыл бұрын
ቤታሳብ እንሁን
@user-kz1xh6ny2w
@user-kz1xh6ny2w 2 жыл бұрын
@@makedahanna482 ኧር አንቺ ልብ ይሥጥሽ በሌሎች እንደ ፋሢካ በግ የምንታርደዉ ሠዉን ሥ በዉነቱ ሥለሚያከብሩን መሠለሽ? ያልተነካ መች ህመሙ ይገባዋል ብለሽ ነዉ
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 2 жыл бұрын
እውነት ለመናገር ሀገር ውስጥ እኮ የ ሀይማኖት ልዩነት ትዝ ሳይለን በዓል ሲሆን ሙስሊሙ ለክርስቲያኑ ክርስቲያኑም ለሙስሊሙ እንኳን አደረሳችሁ ተባብለን ሀይማኖታችን ከማይፈቅደው ውጭ ያለውን አብረን በልተን ምንም እንኳ ሁለቱም ሀይማኖት ባይፈቅድም ተጋብተው ተዋልደው የሚኖሩ ሙስሊም ክርስቲያን ስንት አሉ ። ግን እድሜ ለ ኢንተርኔትና ለምራዓባዊያኑ ትንንሽ እንጭጭ የሆነ ጭንቅላት ያላቸው ሆዳም ጥቅመኞች የራሳችን ልጆች ሀገራችን የደምና የሰቆቃ ምድር አደርጓት አምላክ ሆይ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይሁንልን የድሮ ሰላማችን መልስልን።
@yeneMB
@yeneMB 2 жыл бұрын
Betami ahuni fashion honu .weriwu Hulu ..asiteleta
@user-wf2ec8ps9g
@user-wf2ec8ps9g 2 жыл бұрын
አቤት፣መታደል፣መልካም፣ስራ፣ያስቀናል፣ለካ፣ባተቀናሁ፣ካይይጠብቀህ፣የኔቅመምወንድም
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርሆይ፣የድሮውንኢትዮጲያንአምጣልንእመአምላክአገራችንሠላምአድርግልንእሸቱእግዚአብሔርእድሜናጤናይስጥልንእንዳንተያለ፣ያብዛልንእመብርሀን
@tube2181
@tube2181 2 жыл бұрын
የሰላም አብሳር እሼ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃልን Baraa nageenyi dhabamee dhali nama abdii jireenya irra kutateti waanta abdii namati horuu midiyaa dha dhisuu kun dhuguma ummataa kenyaa sati kanati kani akka keti kanatu barbachisa zaranyinatin marzii ta,ee Ethiopia Balesuu kaa,ee nuti jabadhu obbolessa situu nu barbachisaa Waaqa gaditti ummata tasbabesuf❤❤❤💗💓💓😍😍👍👍👍👌👌
@ashash9382
@ashash9382 2 жыл бұрын
Dhugakeetti 💚👈
@hwhwuehehehwhwhwhhww5333
@hwhwuehehehwhwhwhhww5333 2 жыл бұрын
this is Ethiopian culture👍👍👍
@user-ff3qp5sf1t
@user-ff3qp5sf1t 2 жыл бұрын
እሽ አላህ እድሜና ጤና አላህ አብዝቶ ይስጥህ እኛም ወሎዬችም እንዲህ አይነቱን ባህል እያየን ነው ያደግ ነው የዚህ አይነት ባህል ነው ያለን ሙስሊሙም ክርስቲያኑ ተዋደን ተፋቅረን የኖርንባት ወሎ የትገባች ኢትዮጵያ ለገራችን ሰላምሽ ይመለስና እንደድሯችን ተዋደን ተፋቅረን የምንኖር ያድርገን እኔ እውነቴነው የምለው አሁን አረብ ሀገር ነው ያለሁት የሀገራችንን ሰላም መደፍረስ ስሰማ ወደሀገር መመለስ በጣም ያስፈራኛል
@hanaterefe6836
@hanaterefe6836 2 жыл бұрын
እሼ አንተን የወለደች እናት ማህፀኗ ይለምልም ቪድዮውን እያየሁ ከሀገራችን ነባራዊ ሁኔታ ጋር ሳመዛዝነው እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ከውጤ ሳላስበው የሆነ የደስታ ስሜት ፍንቅል ብሎ ሲወጣ ታየኝ ዘመንክ ይባረክ
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 2 жыл бұрын
እቺ ናት ኢትዮጵያ እቺ ናት ሐገሬ እሽዬ እረጅም እድሜን ፈጣሪ ይሰጥህ ዘንድ ልመናዬ ነው❤
@workietube5640
@workietube5640 2 жыл бұрын
ክብረልኝ ወንድሜ እሼ እችናት ሀገራችን አሁንም የእነዚህን የደጋግ አባቶች ፀሎት ፈጣሪ ሰምቶ ሰላሟን ይመልስልን
@mekdi7550
@mekdi7550 2 жыл бұрын
ከበፊትም እንድህ ነበርን🥰 ይሄ የተረገመ ዘረኝነት መቶብን ነው እንጂ እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን 😭😭
@hanazeleke1501
@hanazeleke1501 2 жыл бұрын
Esheee😭😭thank you for reminding us that there is still a hope...God bless Ethiopia😭😭
@hassnaahmad4143
@hassnaahmad4143 2 жыл бұрын
እንደው ታድለህ ይሄ መሰጠት ነው እንዳንተ የሰላም እንቅልፍ እሚተኛ አለ እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቅህ ከክፍ በመንገድህ ሁሉ ከፊትህ ይቅደም ስራህን ይባርክልህ ጤናህን አትረፍርፎ ይስጥህ እሼዋ ወንድሜ 😍😍😍
@askelagabisa400
@askelagabisa400 2 жыл бұрын
ሙስሊምና ክርስቲያን አድ ነን ይህን ፍቅር እግዚአብሔር ይመልስልን አሜን
@roserosa8426
@roserosa8426 2 жыл бұрын
አቤት የድሮሀ ኢትዩጵያ የድሮሀ ሀገሬ ፍቅራችን መታሳስባችን መከባበራችን ጥምቀት ስንሄድ አብረውን ይሄዱ ነበረ በረመዳን ብርቱካን ይዘን እቤታቸው የምንሄደው ያ ዘመን ፈጣሪ ለሁሉም ቀን አለው ስላማችም ይመለሳል ተስፋ አንቆርጥም
@mitu-lj9yv
@mitu-lj9yv 2 жыл бұрын
ይች ናት ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ሰላሙን ይመልስልን እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ ቃል የለኝም
@user-ii6kp6jz8v
@user-ii6kp6jz8v 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አንድነታቸውን ያስምርልን እንገዴ ከዚ በተሰብ የተወለደ ያውቀዋል ቃል የለኝም ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያልግልን ከበሩልን
@ananaTube9529
@ananaTube9529 2 жыл бұрын
ሀገራችንማ ፖለቲከኛ ባይበጠብጡት ተቻችሎ መኖርንማ ይችልበታል እሼ አንተም ፈጣሪ ይስጥህ 🥰🥰🥰🥰💚💛❤
@ethiopiayoutube5356
@ethiopiayoutube5356 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ በልቅሶ ነው ያየሁት እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እባክህ ጌታየዋ ይህን ፍቅር በአለም አብስተህ ሁሉንም ሰው ልቡን አራርተህ መዋደድን አብዛልን በመቤቴ እንዴት ድስስ እንደሚሉ 😥🙏😍
@werkneshsahela3819
@werkneshsahela3819 2 жыл бұрын
አረረ እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ስአት ይህን እየሰማን ማልቀሳችን አንድ ተስፋ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅልን እኔም በእንባ ነው የጨረስኩት
@rahelasres3414
@rahelasres3414 2 жыл бұрын
Weyene dangla hagere eshe thanks a lot man you are the best 👌 🙏🙏🙏🙏🙏
@kokobteferi611
@kokobteferi611 2 жыл бұрын
እሽየ ተባረክ የኔ መልካም እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 2 жыл бұрын
ዘራችሁ ይባረክ፡ ውድ ኢትዮጵያውያን፡፡ ይኸ ቅዱስ መልአክ የሁላችንም ጠባቂ ነው፡ ይህንን በጋራ መረዳት የቻለ ሕዝብ የሚገኘው ኢትዮጵያ ብቻ ነው ብል እውነት ስለሆነ ነው፡ ተመስገን፡
@ambesajrsemere723
@ambesajrsemere723 2 жыл бұрын
ኤርትራም እንደዚ ይላል ደስ ይላል።
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
የሚገርም ድንቅ ፍጥረቶች እኮ ነን ይሄንን እሰቴ ባህል ሐይማኖት ያለው ህዝብ መከራውን ያበሉታል እባካችሁ አትግደሉን።
@mimieska2802
@mimieska2802 2 жыл бұрын
😭😭😭😭
@user-yx3kc6oi4i
@user-yx3kc6oi4i 2 жыл бұрын
😭😭😭አይዞን ደሜ
@mekdesshifraw6237
@mekdesshifraw6237 2 жыл бұрын
በእውነት አለቀስኩኝ አባተቶቼ እረጀም እድሜ ከጤና ጋር ያኑርልን
@nurudemesa4876
@nurudemesa4876 2 жыл бұрын
እሼ ምን አይነት መሀፀኗ የተባረከ እናት ወለደችህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@user-qo5zl9nf5g
@user-qo5zl9nf5g 2 жыл бұрын
እስኪ በሀይማኖት ለማጋጨት እምትሞክሮ ሰወች ቅጥልልልልልልልልልልልልል ድብንንንንንንንንንንን በሉ የታባክ እኛ ክርሢታኑም ሙሲሊሙም አድ ነን
@SamsungA-od5ez
@SamsungA-od5ez 8 ай бұрын
ትክክክል ጥላትመቸምይሄንአይወዲም
@zdmaktube1151
@zdmaktube1151 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩምወራህመቱላህ ወበረካትሁ እካን ደህና መጣሺ ውደ አላህ ሀገራችንን እና ህዝቦቿን ሰላም ያድርግልን አሁን ካለችበት ቀውስ አውጥቷት በሰላም የምንኖ ያርገን ያረብ በድአ እንበርታ እሼቱ እረጂም እድሜ ነገና ብዙ እናያለን ካንተ
@fhufhhfuhgg537
@fhufhhfuhgg537 2 жыл бұрын
እሽትዋ ኡኡኡእኔባት ደግነት እህ ለምትልህነዉ የኔጣፋጭየአላህ እደሜህን አላሀያርዘመዉ
@tgethio2113
@tgethio2113 2 жыл бұрын
ውቧ ሀገሬ ዳንግላ የመከባበር የመተሳሰብ የመቻቻል ሀገር ውሃሽ አየርሽ ማራኪ እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን እሸቱ እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነህ በእውነት ሀገር ቤት ብሆን ኑሮ እቤቴ እጋብዝህ ነበር በጣም ነው ምወድህ ማከብርህ
@mekonnen74
@mekonnen74 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ሙስሊም ህብረተሰብ እኮ ፍቅር ነውብ. እስላም ማለት ሰላም!!
@user-zt6wl5pe6u
@user-zt6wl5pe6u 2 жыл бұрын
ማለት ምን ለማለት ፈልገሽ ነው ክርስቲያኑ መጥፎ ነው ለማት የፈለግሽ ይመስላል አሁንም አስተሳሰባችሁ የአንዳዶቻችሁ አልተቀየረም መሰለኝ እኛ ክርስቲያኖች ፍቅር ሰላም አንድነት መረዳዳት መተሳሰብ ጥንት ከአባቶቻችን ጀምሮ የኖረነው አሁንም ይኖራል ወደፊትም ይቀጥላል ፍቅር ነን ሁል ጊዜምእኛ ክርስቲያኖች
@yhfbju3550
@yhfbju3550 2 жыл бұрын
አይ ይች ጠማማ ክርስቴያንም ፍቅር ነው
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n 2 жыл бұрын
ካልሽማ እንደ ክርስታን ፍቅር ሰላም ትህትና እርህራሄ ታጋሽ አይቼ አላቅም ገባሽ በመጀመሪያ በኢትዮጽያ ምድር የነበር ክርስታያን ነው ሙስሊሙ ኢትዮጽያ የሀበሾች ሀገር ሲመጡ ዌ ከም ብሎ በሰላም ያቆየ ክርስታን ነው ገባሽ ማን እንደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጥሩ ሙስሊም ቢኖሩም እንዳንዶቻቹ ስደት ስትመጡ ይፈላባቹዋል
@hiwetsisay3001
@hiwetsisay3001 2 жыл бұрын
እስላም ሰላም ነዉ ትላላችሁ ግን ከደረሱበትም አራጅ ነዉ ብሎ ሲናገር ሰማዉ ቲክቶክ ላይ አድ ሙስሊም ስጠይቅ ከደረሱባችሁ ግደሏችሁ ይላል አሉኝ ክርስቲያን ግን ቀኝህን ለሚመታህ ግራህን ስጥ ነዉ የሚለዉ አየናችሁ እኮ ባለፈዉ ሆብላችሁ ስትነሱ ወለጋ ይሄ ሁሉ ህዝብ ሲያልቅ ጭጭ ዘረኞችም አራጅም ናችሁ
@nunubelete8142
@nunubelete8142 2 жыл бұрын
እሼ ተባረክ እንዳንተ አይነቶቹን ልበ ቅኖችን ያብዛልን 💚💛❤️ 👏✌️🌻 🙏👍✌️👏 🕊🤲
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 2 жыл бұрын
ሰለሁሉም ነገር እግዚያአብሔር ይመስገን ወንድሜ ከነመላ የሥራ ባለደረቦችጋ እማምላክ ትጠብቃቹ ዘመናቹ ሥራቹ ይባረክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የሞቱትን ነፍስ ይማርልን ያዘኑትን እማምላክ ታፅናናልን
@user-np5yr3dm6e
@user-np5yr3dm6e 2 жыл бұрын
እንደዚህ ነበር ኢትዮጵያዊ ነት አሁን ግን ምኑን አመጣብን እግዚአብሔር ሆይ ፍቅራችንን መልስልን በቃ በለን ማረን ይቅር በለን 👏😭😭😭😭😭አባቶቻችን እድሜ በጸጋ በጤና ያኑርልን 👏💞💞
@bezatube438
@bezatube438 2 жыл бұрын
እሼ አተ ትለያለህ የምታምነው አምላክ እናቱ እና እናታችን ቅድስት ድግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንህ ከክፉወች ከመርዘኞች ይሰውርህ ጠላቶችህ ካተ በታች ይሁኑ
@zuzuNasir
@zuzuNasir 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊ ማር አዲስ ነኝ
@AlphaHTube
@AlphaHTube 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን❤
@user-ek4ly3cg7i
@user-ek4ly3cg7i 2 жыл бұрын
እሸየ ከምታረገዉ ሁሉ ከለወብ እናመሰግናለን የምር ምርጥ ልጅ
@user-eo7vh7ch9x
@user-eo7vh7ch9x 2 жыл бұрын
እሸ ወላሂ ምሩ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ አላህ ጤና እና እድሜ መልካም ነገር ይሰጠህ ያረብ💐💐 ሰላም ለሀገርችንንን ያረብ
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 60 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 165 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
«ልጃ-ገረድ ናት?» | ጨዋታ ከእማማ ዝናሽ ጋር |  Bernabas
46:46
Bernabas l በርናባስ
Рет қаралды 419 М.
Must watch new special comedy wait for end 😆🤣
0:49
Athar Hussan
Рет қаралды 17 МЛН
宠爱天使的小丑。#天使 #小丑 #超人不会飞
0:20
超人不会飞
Рет қаралды 2,3 МЛН
ОДНАЖДЫ В СОЧИ НА ДОРОГЕ #однажды_в_сочи
1:00
ОДНАЖДЫ В СОЧИ
Рет қаралды 5 МЛН