ከለሊቱ 10 ሰዓት የረበሸኝ ሞገደኛው ዶሮ | ኢትዮጵያውያን ነን! ክፍል 6 ፡ @Donkey Tube @Comedian Eshetu- OFFICIAL 2022

  Рет қаралды 602,974

Donkey Tube

Donkey Tube

2 жыл бұрын

ከለሊቱ 10 ሰዓት የረበሸኝ ሞገደኛው ዶሮ | ኢትዮጵያውያን ነን! ክፍል 6 ፡ @Donkey Tube @Comedian Eshetu- OFFICIAL 2022
“We Are Ethiopians” ኢትዮጵያውያን ነን!!
Here We come with a brand-new adventurous Show, which focuses on Unity, Peace, Love and Nationalism. Comedian Eshetu and his team travel around Ethiopia in all direction to capture the best culture, historical and natural places and indigenous people of Ethiopia and how they live. In this one-of-a-kind marvelous Ethiopia, the world can learn its ways of living without bashing with itself.
Caution
Uploading any of contents from Donkey tube or Comedian Eshetu - OFFICIAL Channel without the Producers’ consent will result in a copyright strike.
For more info, please visit the about section of this channel.,
Thank You.
" ሙስሊም እና ክርስትያን ድንቅ ተዓምር ሰሩ " 2022 #eshetumelese
#dinklejoch
#dinqlejoch
#comedianeshetu
Follow Us On :
/ comedianeshe
/ comedianeshetu0
/ comedian.es. .
Join this channel to get access to perks:
kzfaq.info/love/qGE...
My other KZfaq Channel: Comedian Eshetu - official
0913610673
0938212020
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Donkey Tube
Other Related Videos
====================
ልዩ የበዓል የድንቅ ልጆች ዝግጅት !
www.youtube.com/watch?v=W99hn...
አንድ ብር ልመና ወጣን !
www.youtube.com/watch?v=Pt-e1...
ቤት አላከራይም አሉኝ !
www.youtube.com/watch?v=zZ4zm...
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 2 200
@ethiopia8166
@ethiopia8166 2 жыл бұрын
ይችህ ናት ኢትዮጵያ ይችህ ናት ሀገሬ
@mimifesaha7801
@mimifesaha7801 2 жыл бұрын
እሼ እድመና ጠና ይስጥህ
@alamalemu2737
@alamalemu2737 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤
@selamlehulachn8584
@selamlehulachn8584 2 жыл бұрын
ewunat new yehulachn hager nete
@berhanegeday7093
@berhanegeday7093 2 жыл бұрын
@@mimifesaha7801 ppmmm
@user-rv4jx6to9r
@user-rv4jx6to9r 2 жыл бұрын
እርኩስ አረመኔ ነብሰ በላ ዘረኛ በቀለባት እንጂ የጥንቷ ኢትዮጲያችን ይህቺ ነበረች አሁንም ጥቂት መልካሞችን ያላሳጣን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@felahtube4108
@felahtube4108 2 жыл бұрын
የገጠር ልጆች የሆናችሁ እስኪ ልያችሁ👍
@user-bk1cm9xi7j
@user-bk1cm9xi7j 2 жыл бұрын
እንደማመር
@user-xi4jf3ut4z
@user-xi4jf3ut4z 2 жыл бұрын
እኔ የገጠር ልጅ ነኝ
@user-kv1px6xf1n
@user-kv1px6xf1n 2 жыл бұрын
አለሁ
@zemzemmustefa5012
@zemzemmustefa5012 2 жыл бұрын
እኔ
@user-ub7kr1uu3x
@user-ub7kr1uu3x 2 жыл бұрын
@@user-bk1cm9xi7j መልሽ ደምሬሻለሁ
@felahtube4108
@felahtube4108 2 жыл бұрын
እንደ ገጠር ስው የዋህ ስው የለምኮ😭 ለናንተ ሲል ሀገራችንን ስላም ያድርግልን😭
@hayati1840
@hayati1840 2 жыл бұрын
በጣም ወላሂ 😭😭😭
@siifanmengistuu5439
@siifanmengistuu5439 2 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@user-ps8jn7pc4w
@user-ps8jn7pc4w 2 жыл бұрын
እመብሀንን በጣም
@Brlemedia
@Brlemedia 2 жыл бұрын
ኣው በጣም እግዚኣብሄር ሰላም ያምጣልን
@yimertube6444
@yimertube6444 2 жыл бұрын
ameeeen😭😭😭😭
@user-cn4um1bv4b
@user-cn4um1bv4b 2 жыл бұрын
አማራዬ ሁሉን ነገር አላህ አሟልቶ ሰቶሀል ደግነት ❤አገር ወዳድነት❤ ፍቅር❤ ጀግንነት ❤💪ማሻአላ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ያረብ🙏❤
@user-wz1ny6cl6e
@user-wz1ny6cl6e Жыл бұрын
lelaw ema yewah aydelem aydel kkkkk
@Alem9287
@Alem9287 Жыл бұрын
@@user-wz1ny6cl6eሆ ስትገርም ታጥቦ ጭቃ ይልሀል ይህ ነው አንድ ሁኑ ብሎ እያስተማረ 😉😱
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s Жыл бұрын
የገጠር ልጂ በመሆኔ እጅግ ደስቸኛ ነኝ👌❤🇪🇹
@user-jr2vz6dx2z
@user-jr2vz6dx2z 2 жыл бұрын
የእሼ አድናቂዎች እጅ ወደ ላይ 🤚
@nesredintube227
@nesredintube227 2 жыл бұрын
አለን አለን እሼ👍👍💜💜
@aamitieysuisamitieysusi3398
@aamitieysuisamitieysusi3398 Жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝነኝ ይህን የዋህ ህዝብ የጦርነት አውድማ አርጉት😭😭😭😭😭😭
@edomeadonay1255
@edomeadonay1255 2 жыл бұрын
እነዚ ምስኪን ገበሬዎች ምንም የማያውቁ በጣም ነው የሚያሣዝኑት የናንተ አምላክ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን
@emebetyalew3773
@emebetyalew3773 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Hapase-bp5go
@Hapase-bp5go 3 ай бұрын
እውነት ነው አሜን❤❤❤❤❤
@munabhru8301
@munabhru8301 2 жыл бұрын
ልባቸው ንፁህ ነው ልክ እንደ ነጭ ወረቀት ፈጣሪያችን ለነሱ ሲል ኢትዮጵያችንን ሰላም ያድርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥♥♥
@brhenaabate3033
@brhenaabate3033 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hawamohammed9231
@hawamohammed9231 2 жыл бұрын
Aminnn
@user-ke2lt6ql5m
@user-ke2lt6ql5m Жыл бұрын
አሚን
@user-ez9le6sc1n
@user-ez9le6sc1n Жыл бұрын
ኑፁህ፣ነጭ፣ነው፣የለህ፣መነወ፣?? ከቆሸሸ፣የጠረ፣ሁሉ፣ኑፁህ፣ነወ፣ጢቁረም፣ቢሆን፣ቢጨ!!!!!!!
@senaitadugna8425
@senaitadugna8425 Жыл бұрын
Amen Amen
@peacelove4778
@peacelove4778 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ሕዝቦቻን ስለነዚህ የዋህ ሕዝብ ስትል ጠብቃት🙏🙏🙏 የዋሁ ያገሬ የገጠርን ሕዝብ ደስ ሲሉ
@user-ub7kr1uu3x
@user-ub7kr1uu3x 2 жыл бұрын
አሚንን
@yaracell8931
@yaracell8931 2 жыл бұрын
አይይይይይ እሺ ትዝታዪን ቀሰቀስህብኝ ዱሮ ካባቲ ጋራ ገበሬ ነበርኩ ዛሬ አያርገውና
@user-zv1bv1er8v
@user-zv1bv1er8v 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@talitalefa6169
@talitalefa6169 Жыл бұрын
ስላሴዎች ይባርኩ ሲሉ እንደት እደተደስት ተማርኩ የሚለው እንኳን አጁን በስርአት መታጠቡን አንጃእንኳን የሰማይና የምድርን ፈጣሪ የተከበረ የስላሴን ስም ሊጠራ እውነት አባቴ ሥላሴዎች ይጠብቁልን አባቶቻችን!!!
@munayoutube3814
@munayoutube3814 2 жыл бұрын
ድንቅ ሰዉ ነህ ወላሂ ከምንም ከምንም የፀዳህ ምርጥ ሰዉ ፈጣሪ ያበርታህ
@emebetchoquet8206
@emebetchoquet8206 2 жыл бұрын
እሼ ታሪክ ይከፍልሀል😭😭😭ኢትዮጵያን እየታደጓት ካሉ ጀግኖች መሀል አንተ አንዱ ነህ❤❤❤❤❤❤
@user-oi5vr5do2p
@user-oi5vr5do2p 2 жыл бұрын
አባቴን ነው ያስታወሳችሁኝ የኔ ቀብራራ ገበሬው አባቴ 🥰💞 ክብር ለአርሶ አደር አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏
@user-sj3tl2ep9q
@user-sj3tl2ep9q 2 жыл бұрын
ይች ናት ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር ሀገር ህዝብ ፈራህ እግዚአብሔር ያለበት አንድነት የኖርንበት ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽን ይመልስልሽ አምላክ እስራኤል
@user-jc1li2fb3i
@user-jc1li2fb3i 2 жыл бұрын
በመጀሚሪያ ለእሼ ትልቅ ክብርና አድናቆት አለኝ ወላሂ ገጠርን ስናይኮ ነው ኢትዩጲያውነታችንን የሚገልፀው ያአላህ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ለዚህ የዋህና ደግ ህዝብ ስትል አድየ
@ruhamaruhama4318
@ruhamaruhama4318 2 жыл бұрын
እሼዬ የኔ ጀግና በሄድክበት ሁሉ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ከዚህ የበለጠ ማስተዋልን ያድልህ
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
እንኩን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን
@mesaymesfin8438
@mesaymesfin8438 2 жыл бұрын
ምን ልፃፍ ቃል አጠረኝ 🥺🥺🥺🇪🇹🇪🇹❤❤እኛ ባመጣነው ጣጣ የሚያልቀው ግን ምንም የማያውቀው የገጠሩ ህዝብ ያልቃል ፈጣሪ ሆይ የድሮ ሰላማችንን መልስልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@samuelberhu143
@samuelberhu143 2 жыл бұрын
respect from Eritrean , keep it up !!! unity is what we need ke egzbhere kegna demo !!!
@Alemitu654
@Alemitu654 Жыл бұрын
አየ እሸቱ የኔ ጎበዝ ቀጥሉበት 🇪🇹🙏😍😍አየ የዶሮው ነገረ በሳቅ😂
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
እውነቴ ነው እንደ ገጠር ሰው የዋህ የለም😥❤አቤቱ ጌታ ሆይ ሰለ ምሰኪኖች ብለህ ሀገራችን ሰላም አርግልን😥
@user-wr8ik6tt6s
@user-wr8ik6tt6s 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@Aberash-hd1uz
@Aberash-hd1uz 2 жыл бұрын
ዛሬ ሰደት ብኾንም ይኽን ኢትዮጵያዊያንን ሳይ ሃገሪ ላይ ያልኹ ይመስለኛል የገጠር ልጅ በመኾኔ ደስታዬ ወደርም የለው እሼ ተባረክ መልካም ሰው
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
እንኩን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን
@romi2171
@romi2171 2 жыл бұрын
አሼ ድሮ ድሮ በደንብ ሳላውቀው አጉል ቀልድ ብቻ የሚወድ አድርጌ ነበር የማስበው ለካስ የሰውነት ልክ አስተሳሰብህ በሳል❤️❤️❤️
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 Жыл бұрын
ይህ የዋህ ጀግና ፍቅር ሕዝብ ክፎ ዓይካብኝ ❤️❤️❤️እሽትዬ ቃል አጠሁ ይህ ኢትዮጵያ መልካም ሥራህ ኑሪልኝ ዉዶቼ 💚💛❤️🙏
@aniyimam5472
@aniyimam5472 2 жыл бұрын
በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም እሼ መልካም ሰው 🥰🥰👌👌🇪🇹🇪🇹
@user-xt9ef3pz8d
@user-xt9ef3pz8d 2 жыл бұрын
እምነት እራሱ እነሱጋ ነዉ ያለዉ🙌🙏🙌🙏
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 2 жыл бұрын
የዋህዋች፣ ደጉች፣ ምስኪኑ ገበሬ ሁሉ እንደ እናንተ ቢሆን ረጅም እድሜ እና ጤና ተመኝሆላችሁ እኛ ያለ እናንተ ህይወት አይንረንም ኑሩልን!!!
@user-mw3or6ze6t
@user-mw3or6ze6t 2 жыл бұрын
ይች ናት ኢትዮጵያ 🥰🥰🥰🥰🥰ዋውውውውውውው ያይሁት ነገር ከቃላት በላይ ነው የገበሬ ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ አባቴ ያይሁ ያህል ነው የተሰማኝ የሁላችንም እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቀን እሼ በርታልን ♥️♥️♥️🥰🥰🥰♥️♥️♥️
@yordanos3320
@yordanos3320 2 жыл бұрын
እሼ እንደ ዛሬ ስቄ አለዊቅም 😂😂😂😁መፋጨት ትችለሌ 👌እሺዬ አንተ መልካም ሰው ነክ እመቤቴ በሄርክበት ቦታሁሉ ትጠብቅክህ እንወድሃሌን🙏🙏🙏❤❤❤
@user-ro7dv9hl1n
@user-ro7dv9hl1n 2 жыл бұрын
ወይ አገሬ ጎጃም የአርሶ አደር ሀገር እና የፍቅር ሀገር እሸ ግን ግብርና ያምርብሀል በጣም ደሰ የሚል ብሮግራም በሚመጠው ደሞ እኔ ቤተሰቦች ጋ እንተርቢው ታደርጋለሁ እደውልልሀለሁ እሸ አሰደናቂ ሰራ አለ
@user-uu4wo9lx9d
@user-uu4wo9lx9d 2 жыл бұрын
እሸ ወንድማችን አላህ እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥህ ያረቢ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ቁም ነገር ብቻ ያለህ ልጅ ነህ
@user-pd2gu1rt7y
@user-pd2gu1rt7y 2 жыл бұрын
እሽቱ እረጅም እድሜ ጤና ከፈጣሪ እመኝልሀለው ወንድሜ ይሄ ነው ለኢትዮጲያውያን ሚያምርብን
@aronmedia1986
@aronmedia1986 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይህን የዋህ ህዝብ ለነሱ ስትል ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን🙏🇪🇹🇪🇷❤❤
@senaitadugna8425
@senaitadugna8425 Жыл бұрын
Amen
@zellitube
@zellitube 2 жыл бұрын
ወይ በማሪያም ሁሉም ነገር ደስ ሲል ሞፈር ቀንበሩ እርሻው በሬወቹ ገጠሩ ዶሮው ሲጮህ በቃ አገር ቤት ልዬ ነው ሰወቹ የዋህ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እሼ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ💚💛❤🙏
@user-vj7hw3qr9x
@user-vj7hw3qr9x 2 жыл бұрын
እሼ እንደው እግዚአብሔር እብዝቶ ይባርክክ ኢትዮጵያውያን ሁሌ ሰላም ያድርግልን
@Zehara-Tube
@Zehara-Tube Жыл бұрын
እኔ እሹቱን ሳላደንቅ አላልፍም ተባረክልን ወንድማችን
@shwet5513
@shwet5513 2 жыл бұрын
በፍቅር ከምከታተላቸው ፕሮግራሞች ኣንደኛ ኢትዮጵያውያን ነን 😍 እግዚኣብሔር ፈቅዶ ሰላም ሁና ሀገራችን ትግራይም ሂደህ ብትሰራ 😭
@ayechewdimstu2560
@ayechewdimstu2560 Жыл бұрын
Ayezosh Yehonal yemaialfe yelem
@eskuyin9530YouTub
@eskuyin9530YouTub 2 жыл бұрын
እሼ ምርጥ ሰው እስኪ የገጠር ልጆች ላይክ አርጉኝ እኔ ጥርት ያልኩ የአምማ ማርያም ልጅ ነኝ እሼ ጎራ በል አገራችን አንድ ኢትዮጵያ አንድ ኢትዮጵያ አንድ ተዋህዶ አንድ ነን አንድ ነን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!!
@user-bintmamailoveyou
@user-bintmamailoveyou 2 жыл бұрын
ገጠሬወች እኮ ደግ ናቸው ንፁህ ከዘረኝነት i love you ገጠርዬ 🇪🇹💐🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@frica.aabebe3747
@frica.aabebe3747 2 жыл бұрын
አቤት ለእምነታቸው ያላቸው ቦታ ና ክብር ደስስስ ሲል።🙏🙏
@abyeaylew3866
@abyeaylew3866 2 жыл бұрын
እንደነዚህ የዋውን ምንም የማያቁትን እኮ ነው የሚገሉብን ጌታ ሆይ ለነዚህ ምስኪኖች ስትል ሀገራችንን ሰላም አርግልን
@mulualemfentahun1760
@mulualemfentahun1760 Жыл бұрын
SO AMAIZING ESHETU .THAKS VERY MUCH
@zabnok7940
@zabnok7940 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ሲወድ ጤንነት ይሰጥሀል.......በጣም ሲወድህ ደሞ እንደዚ አይነት ማህበረሰብ መሀል ይፈጥርሀል 💚💛❤
@user-nw8lc2br8j
@user-nw8lc2br8j 2 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@hailelove1
@hailelove1 2 жыл бұрын
ደስ ይላሉ።የከተማ እና ተማርን የሚለው አገር እያፈረሰ ያለው
@fatumaahmed9896
@fatumaahmed9896 2 жыл бұрын
እሄን የዋህ ደግ ህዝብ ሚስኪን ገበሬ እኮ ነዉ ማረድ የያዙብን 💔😭😭😭😭😭 አሹየ አንተ በጣም መልካም ሠዉ ነህ። አንተን የምገልፅበት ቃላት የለኝም። ብቻ አላህ ይጠብቅህ አገራችንን አላህ ሠላም ያድርግልን 🙏
@user-gp8dw2oy5r
@user-gp8dw2oy5r 2 жыл бұрын
💚💛❤ እድሜ ይስጠንህ አንተ ምርጥ ኢትዮጵያዊ የሆንክ ነገር ጀግና ነው የወለደው መለሰ የመለሰ ልጅ እኔ ቃላት የለኝም ብቻ ሺህ ዓመት ኑርልን 💗💗💗
@abdu-tube
@abdu-tube 2 жыл бұрын
እበሳዉ እሸቱ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 🥰🥰🥰🥰🥰የዋዉ የገጠር ሰዉ እድሜ ይስጣችዉ እናት አባቶቻች እህት ወንድሞቻችን
@user-rc1ty4ot3x
@user-rc1ty4ot3x 2 жыл бұрын
ሀገሬ ይናፍቀኛል እነዝህን ደግና የዋህ ወገኖቸን ሳይ ፈጣሪ ይታረቀን በርቱልን የዶንኪ አባላቶች ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
@nejibmohammed220
@nejibmohammed220 Жыл бұрын
በእውነት እጅግ ገራሚ ወንድ ልጅ ነህ። አስደሳች ፕሮግራም ነው። ከፍ ያለ ክብርና ምስጋና ይገበሃል ኢትዮያችን ከብራ ታፍራ ተከብራ በልፅጋ ለዘላለም ትኑር።
@encouephrem5799
@encouephrem5799 2 жыл бұрын
Beautiful 😍 UNITY my brothers and sisters. ❤️ conquers all🙏
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 2 жыл бұрын
እሼ እንኳን አደረሰክ ለእናታችን ቀን ዛሬ ማርያም ነች እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች እሼ በሄድክበት የዛሬ እመብርሃን ከፈት ከኋላ ትከተልህ ጥላ ከለላ ትሁንህ
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
እንኩን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን
@kalekidanyemaryamleji9108
@kalekidanyemaryamleji9108 2 жыл бұрын
ወይኔ እሽይ የኔ አባት እኔ እግዚ አብሔር ፈቅዶልኝ ሀገሬ ብገባ አተን ነበር ማገኘት እምፈልገው እሽየ 😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍😍ልዩ ኢትዮጵያውያን አቦ ይመችህ
@destamelese3244
@destamelese3244 9 ай бұрын
ይች ናት ኢትዮጵያ ሀገሬ እሼ እረጂም እዲሜና ጤና ይስጥልኝ
@liyutube9993
@liyutube9993 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ በምን ልሳቅ ስል መጣህልኝ ፉጨቷ ታስቃለች እሼ የኔ ልዩ አዎ ኢትዮጵያውያን ነን
@yeurbhfof5703
@yeurbhfof5703 2 жыл бұрын
እደው ለነዚህ የዋህ ህዝብ ሲል እግዚአብሔር ሆይ ለሐገራችን ሰላም አርግን ማርያምን እያለቀስኩ ያየውት የዋህ አርሷደር ለዚህም ኖሯቸው ይገፋሉ እግዚአብሔር ይርዳቹ 😍💚💛❤️
@alemneshtilahun6340
@alemneshtilahun6340 2 жыл бұрын
ይህን ምንም የማያውቅ ህዝብ እኮ ነው የሚጨፈጭፉት። አምላኬ ሆይ ለነዚህ ሰዎች ብለህ ማረን።🙏🙏🙏
@rahmetwolloyewa8190
@rahmetwolloyewa8190 Жыл бұрын
አላህ ለምሥኪኖቹ ገበሬ ዎች ሢል ሠላሙን ይለግሠን 😭😭😭😭😭😭😭
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁልን ገጠር መሆን ምንኛ መታደል ነው የኔ የዋህ ህዝብ እሼዋ የኔ መልካም ስው ኢትዮጵያችን በእናተ ላይ ትታያለች በሄዳችሁበት ሁሉ እመቤቴ ከክፉ ነገር ትጠብቅልን ሀገራችንን ዳር ድንበሮን ፍፁም ሰላም ፍቅር አንድነትን ያብዛልን
@bisankedir6605
@bisankedir6605 2 жыл бұрын
አሚንንን እማ 🥰🥰
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri 2 жыл бұрын
አይ ገጠር የዋህ ናቸው እኮ ልባቸው ገራገር ነው ❤❤ እሸቱ የጎጃም ልብሱ ትክክለኛ የጎጃም ሰው አድርጎሃል 😁😁😁😍
@arsematube
@arsematube 2 жыл бұрын
የቻይና ጀርሲየጎጃም ልብስ ማን አረገው የስራ ልብስ ነው ጎጃም ሸማ ነው ባህሉ
@user-qq1rg7ne1m
@user-qq1rg7ne1m 2 жыл бұрын
አዎ ወላሂ ደስ ይላል ባህላችን ጎጃሜ
@gebrutube7524
@gebrutube7524 2 жыл бұрын
Wag Sekota not Gojjam
@kopreesa8674
@kopreesa8674 9 ай бұрын
ደጉ የሀገሬ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ቸሩ አምላክ❤❤❤
@user-bd6xn7bu3t
@user-bd6xn7bu3t 2 жыл бұрын
ወላሂ ደስ ሲል ሁሉም ነገር እሸ እናመሠግናለን
@atirsawmolla4868
@atirsawmolla4868 2 жыл бұрын
የሚገርም ኢትዮጵያዊነትን የሚያሳይ ነው በርታልን
@tsionhaile43
@tsionhaile43 2 жыл бұрын
ይህን ፕሮግራም ሁሌም በጉጉት የምንጠብቀው ደስ እያለን የምናየው ነው እሼ የኔ መልካም በርታልን donkey tube ትለያላችሁ
@abbasmohammed5545
@abbasmohammed5545 2 жыл бұрын
አይ ደጉ ያገሬ ሰው😓💚 እሼ ትልቅ ሰው አሏሁ ተዐላ ሂዳያም እድሜም ጤናም ይስጥህ 🙏🙏🙏
@kbrensh6800
@kbrensh6800 2 жыл бұрын
ሃገረሰቦች ሰላማቹ ብዝዝዝዝት ይበል እግዝአብሄር ክረምቱን .የፍሬ ክረምት ያድርገው
@yasintube6263
@yasintube6263 2 жыл бұрын
እሼቱንኮ የምገልፅበት ቃል አጣሁ ከምር💕😍
@abdihabesha12
@abdihabesha12 2 жыл бұрын
እንኳን በሰለም መጣህ ኢሼ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ❤🇪🇹 ክበርልን ❤
@begashawreji5084
@begashawreji5084 Жыл бұрын
እሸቱ የምታዘጋጀው ዝግጅት ጥሩ ነው። ሆኖም ለገጠር ሰው ስለ twitter ስለ ፌስቡክ አንዳንድ አላስፈላጊ ቀልዶች የ ምትቀልደው በጣም አላስፈላጊ ስለሆነ አቁመው ። የምጠይቃቸው ጥያቄዎች እንድሜያቸውና እንደ ዕውቀታቸው ያገናዘበ ቢሆን ይመረጣል።አመሰግናለሁ ወንድሜ
@wasma1971
@wasma1971 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ዶንኪ ቱዩብ በርታ ደስ ይላል!
@abumuaz2233
@abumuaz2233 2 жыл бұрын
እሼ ምርጥ ሰው የእውነት ቀጥልበት ጎበዝ ነህ
@kalkidantebkew6505
@kalkidantebkew6505 2 жыл бұрын
ለሊት በጨለማ ተነስተው በዝናቡ በጭቃው ተሰቃይተው አምርተው በፎቶኳን ለማያቃቸው ሰወች እያበላ እሚገደሉ እሚታረዱ እነሱናቸው የሚያምኑት አምላክ ይጠብቃቸው በቃችሁይበለን ለነዚምስኪኖች ሲል በቃችሁ ይበለን እሸ አተንም በምቴድበትሁሉ እግዚያብሔር ከፊት ይቅደምልህ በርቱልን
@user-gv5op8th3i
@user-gv5op8th3i 2 жыл бұрын
እር በድግል ማርያም ብዙ ላይክ ሸር ሰፕስክራይፕ አድርጉልት ትልቅ ደረጃ ድረስልኝ አሹዬ የዲንግል ማርያም ልጅ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏🇪🇹
@belayneshigashaye7867
@belayneshigashaye7867 Жыл бұрын
እሼ በጣም ደስ ይላል አንተ ስትወለድ መንታ በሆንክ ነበር ማርያምን የምሰረው ነገር በጣም ያስደስታል በዛላይ ሳቅህ ጨዋታህ ስቀህ ታስቃለህ እድሜህን በሙሉ የደስታ ሂወት ያድርግልህ 🙏🙏🙏❤❤❤ በጣም ያሳከኝ ደግሞ እሽ በሬዉን ለመለስ የተጠቀመዉን ምላስክን እንዴት ነው የምታደርገው ስትል እንዴት እንዳሳከኝ
@user-mo6oz4ur6k
@user-mo6oz4ur6k 2 жыл бұрын
እርሻ ማረስ ብቻ አደለም አረም ደሞም ሲወቃም በህብረት ነው የሚሰራው በእኛም ያው መሬቱ ሰፋ ያለ ሰው እንደዚህ ነው የምንተጋገዘው😍😍ገጠር ውበቴ እድገቴ😍😍😍
@user-mn2qn3we3q
@user-mn2qn3we3q 2 жыл бұрын
የኔ የዋሆች ደስ ሲሉ ያደኩበትን አስታወሳችሁኝ እግዚአብሔር ለናንተ የዋሆቹ ሲል ይማረን😍💚💛❤
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
እንኩን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን
@fasikaayele2925
@fasikaayele2925 Жыл бұрын
አወ ኢትዮጵያዊያን ነን እች ናት ሀገሬ ሰላም፣ ፍቅር አንድነት ይዞልን ይመጣ አዲሱ አመት። እሸቱ አቦ ዘመንህ ይባረክ፣ የረገጥከው ለምለም ፣የተናገርከው ቀለም ፣የነካሀው ፍሬ ፣የምታየው ሁሉ ሀሴት ደስታ ያድርግልህ እረጅም እድሜና ጤና የማያልቅበት ቸሩ መድሀይኒያለም የድንግል ማርያም ልጅ ያድልህ ያርግልህ።
@saifulrana1552
@saifulrana1552 Жыл бұрын
Eshu Yeni abeta niga enda alalema meskne so amazing betam Tamralachihu Yeghare sewochi 💯🇨🇬🇨🇬❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏👌
@b.6015
@b.6015 2 жыл бұрын
እሸ በቦት ነውደ የሚታረሰው 😂😂😂😀😀😀😀😀😀😀 ሺ አመት ኑርልን ግን ሁለየም ስራልን ወድምየ
@meluaraya1904
@meluaraya1904 2 жыл бұрын
እውነት ከተማ ከምንኖረው ይልቅ እነርሱ ህይወታቸው ይሰብካል እግዚአብሔር አምላክ እንደነርሱ ማስተዋል ይስጠን 🙏 ዶንኪ ትዩብ እናመሰግናለን
@tesfatesfa6003
@tesfatesfa6003 Жыл бұрын
እሼቱ በጣምኮ ታድልሃል እንደነዚሕ አይነት ንፁ ሕሊና ያላቼው ሰዎቺጋ ሂዶ ጊዜ ማሳለፍ እድሜሕን ማራዘም ነው
@emebetlegesse7577
@emebetlegesse7577 Жыл бұрын
Eshetu you are lucky to be with these lovely and innocent poor Ethiopian wow I love it. May God bless you guys
@ak_entertainment927
@ak_entertainment927 2 жыл бұрын
እሼ አንደኛ እና መልካም አመለካከት ያለው ኢትዮጵያዊ ሰው እንወድሀለን!
@userenter2635
@userenter2635 2 жыл бұрын
ይሄ ኘሮግራም በጣምነው የሚመቸው ደጉ የሀገሬሰው ዘረኝነት አሁነው የመጣችው አሉ እውነትነው አብረን የበላንበትን የጠጣንበትን እረስተን ጥላቻሆነን😭😭 አቤት ማረን😭😭😭
@abebayoutube7089
@abebayoutube7089 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኛ ጀግኖች ደጉ የሀገሬ ሰው እሸዬ የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ይባርክህ
@alemabebe2454
@alemabebe2454 2 жыл бұрын
እሽ አምላኬ እግዚአብሔር ይባርክ ኑርልኝ ስለ እውነት የሚገርም ነው እንዲህ ንፁህ የዋህ ምንም የማያውቅ ዘር ቋንቋ የማይል ህዝብን ስለ አየሁ ልቤ እንዴት ሀሴት እንዳደረገ ልገልፀው አልችልም ብቻ የእግዚአብሔር ምረት ለምድሬ ይምጣ!!!!!
@user-qu5gz7vn3o
@user-qu5gz7vn3o 2 жыл бұрын
ወንድማችን እሹቱና የስራ አጋሮቹ ኢትዮጵያዊነትን ስለምታሳዩን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን። ይቺ ናት አገራችን
@abrh1882
@abrh1882 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ለነዚህ ገበሬወች ስትል ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ክብር ለአባቶቻችን
@peacelove5040
@peacelove5040 2 жыл бұрын
Egziabhier yitebikilin Eshetuye manm yalswrawun sira eyesera new, edimiewn chemamiro yistih ke ayin yawutah.
@solomonadane1832
@solomonadane1832 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እሸ
@eyerusbirhanu130
@eyerusbirhanu130 2 жыл бұрын
አሼ ምርጥ ሠው በጣም ነው እኮ የምወድህ አምላክ እድሜ ጤና ይሰጥህ 👍👍👍👍👍👍
@rahintemesgen6806
@rahintemesgen6806 2 жыл бұрын
የገጠር ሰው ውስጤ ነው ምስጊን የዋህ መንም ይሆ ንነድነው የማይል ደስ የሚል ፕሮግራም ነው👍👍👍👌👌👌👏👏👏
@marituadeba2614
@marituadeba2614 2 жыл бұрын
Besmam wey yene Abatoch Eshetu tebarek💚💛❤🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏
@betelehemtesfaye7012
@betelehemtesfaye7012 Жыл бұрын
betam des yilalal eshe thanks....
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 2 жыл бұрын
አቤት የገጠር ሰው ፍቀር እኮ ነው የኔ ምስኪኖች ስለናንተ ብሎእግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን ይላክልን የገጠር ትውስታ ስለለቀክልን እናመሰግናለን እሼ 💞💞💞💞😘
@elsabetteshome2870
@elsabetteshome2870 2 жыл бұрын
ምን አይነት ንጽሕ እና ድንቅ ህዝብ ነው ግን በእውነት! መኖርስ ገጠር ነው አሁንስ አየሩ ራሱ ንጹህ እናመሰግናለን እሼ!
@sara-uj1fj
@sara-uj1fj 2 жыл бұрын
እሸቱዬ እወድሀለሁ በጣም ፉጨቱ ግን የሌለ ነዉ😜😜😄😄ፈጣሪ ይባርግህ ሀገር ሰላም ይሁን ማንም ችግር እና መከራን አይይ💗🙏
@babimergia3856
@babimergia3856 Жыл бұрын
ይህ ነዉ የኛ ባህል በጣም እናመሰግናለን እሸቱ በርታልን።
@micho4463
@micho4463 2 жыл бұрын
ደጉ ያገሬ ሰው ክፋት የማያስበው የድንግል ማርያም ልጅ ኢትዮጵያን አስብ ጠብቅልን 🙏🙏🙏 💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️
@micho4463
@micho4463 2 жыл бұрын
@@selamtube1319 እሺ ግን ሴት አደለሁም 🙄
@rozalove7257
@rozalove7257 2 жыл бұрын
የኔ ማሮች አላህ ይጠብቃችሁ 💚💛❤️
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 23 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 7 МЛН
100 ለዘለሉ ሁሉ ስጦታ ሰጠሁ|ፈረንጇን አልቻልኳትም |EBS TV
9:31
ፊት አዉራሪ ፊትነስ /FITAWRARI FITNESS
Рет қаралды 732
It’S So Fun To Wash My Son’S Hair! #funny #baby#cute  #funnybaby
0:14
Amazing Children Toys
Рет қаралды 11 МЛН
СЛАБОВИДЯЩИЙ и ПОЛИЦЕЙСКИЙ
0:15
Клаунхаус Kids
Рет қаралды 1,4 МЛН
БЕЛКА ПРОПАЛА #юмор #cat #топ
0:33
Лайки Like
Рет қаралды 860 М.
حليت المشكلة بينهم😂😂#shorts
0:14
عائلة ليانا وداد
Рет қаралды 14 МЛН