No video

ሙስሊሙ ከባድ ፍጥጫ ዉስጥ ገባ | aman shalom | Muslim | abel abuna | wongel tube | faithline |ኤል ቃል tube

  Рет қаралды 10,404

el ቃል tube 1

el ቃል tube 1

10 ай бұрын

#ሃንኤል #መዝሙር #ተናገር #ዮኒማኛ #muslim
ኤል ቃል tube
አማን እና ሙስሊሙ ከባድ ፍጥጫ ዉስጥ ገቡ | aman shalom | Muslim | abel abuna | wongel tube | faithline |ኤል ቃል tube

Пікірлер: 54
@user-rj1go6zw6e
@user-rj1go6zw6e 4 ай бұрын
አብ እኔ እውነት ነኝ!! ኢየሱስ እኔ እውነት ነኝ!...... ስለኢየሱስ አምላክኔት ነብይ ኢሳያሰ በግልፅ አስቀምጧል!!! ድንቅ መካር፣ ሀያል አምላክ❤ የዘላለም አባት ❤ የሰላም አለቃ❤❤❤❤❤🎉🎉
@TwmTemesgen
@TwmTemesgen Ай бұрын
በእውነት ጌታ ይባርክህ ወንድሜ
@AdaneDawit
@AdaneDawit 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤ amaniye god with u !!
@TagesaGichamo
@TagesaGichamo 2 ай бұрын
ወይኔ እውቀት አለመኖር ልጁ ምንም አየውቅም ስየሰዝን አይዞክ በሉት አማን በርቱልን ጌታ ይርደቹ ይሄ ጥቅስ ምንም ጥያቄ የምፈጥር አይደለም እኮ አሁን በሱ ቤት ጥያቄ ጠይቆል እንደ እርሱ ቁርአን መስሎተል
@TeferiMekonn
@TeferiMekonn 2 ай бұрын
አማንዬ ተባረክ እጸልይልሀለው ጸጋውን ያብዛልህ
@melkamusonko
@melkamusonko 10 ай бұрын
አይ እናንተ ሙስልሞች ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ወይንም ለወልድ የተባለውን ለአብ ቀየርከው እና የወጉት አይኑን ያዩታል ስለዚህ የተዎጋው ማኖ ወልድ ነው ቅዱስ ቃሉን ካለማዎቁ ነው
@kasimibrahim5961
@kasimibrahim5961 12 күн бұрын
መቼም ቢሆን አባት እና ልጅ አንድ ነው የሚል ስሌት ከጤነኛ ሰው አይጠበቅም ወይ ልጅ የለውም እራሱ ነው የተወለደው በሉና ኑ ያኔ አንድ አምላክ ነው ስትሉ ለመስማትና ግን ተወልዷል አልተወለደም ብለን ለማውራት እንጀምር አባትም ያውራ ልጂም ያውራ ዋናው ጥያቄየ ስንት አምላክ ናቼው ነው
@godislove6988
@godislove6988 10 ай бұрын
አሽራፍ እየሱስ የዘላለም አምላክ ነው ወደ ዕብራውያን 7 3፤ አባትና እናት የትውልድም ቍጥር የሉትም፥ ለዘመኑም ጥንት ለህይወቱም ፍጻሜ የለውም፥ ዳሩ ግን በእግዚአብሔር ልጅ ተመስሎ ለዘላለም ካህን ሆኖ ይኖራል።
@aaaa-ry8bp
@aaaa-ry8bp 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤amen 🤲 🙏
@goodnews2392
@goodnews2392 Ай бұрын
Tiktalk ላይ የሚያወያዩ ሰዎች ግን ምን አይነት ክፉ መንፈስ ነው ያለባችሁ? ትህትና የላችሁ፣ ተራችሁን ጠብቃችሁ አታወሩ፣ የሌላውን እምነትና ሀይማኖት ማንጓጠጥ እንደ እውቀት ማሰባችሁ፣ የአነጋገር ብስለት የላችሁ፣ ቃሉን ራሳችሁ አውጥታችሁ ማንበብ ስትችሉ እውቀት ስለሌላችሁ ለማደናገርና ግዜ ለመግደል አንብብ አታንብብ ስትሏቸው አንድ ቁምነገር ሳታስተላልፉ ሳንቲማችሁን ሰብስባችሁ ትዘጋላችሁ። እግዚአብሔር በተአምራቱ ይበትናችሁ ፣ ደግሞም ይሆናል።
@rutaabraha6882
@rutaabraha6882 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@tegegntadese3151
@tegegntadese3151 9 күн бұрын
ኢየሱስ በዮሐንስ ወንጌል 18:6 ላይ "እኔ ነኝ" ሲል ወደቁ‼️
@FikerteFeefee-pm2yv
@FikerteFeefee-pm2yv 10 ай бұрын
ከኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ ማለት በራሱ እኔ አብ ነኝ ነው። የሚሄድ ቢል ነበር
@mahmoudabdelkany6060
@mahmoudabdelkany6060 10 ай бұрын
ከኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም ማለት አኔ ብቻ ነው ወደ አብ የምሄድ ማለት አንጂ አኔ አብ ነኝ ማለት አይደለም አየሱስን ሁሌም በስህተት አንደተረዳቺሁት ነው
@user-xt2oq7cy5u
@user-xt2oq7cy5u 4 ай бұрын
"ከኔ" ሳይሆን "በእኔ" በቀር ነው የሚለው ቃሉ ወዳጄ
@user-ij2sd3sg9x
@user-ij2sd3sg9x 6 ай бұрын
Aman thank you.
@TamiratBelay-lt2lk
@TamiratBelay-lt2lk Ай бұрын
Aman how gert are you ❤❤
@cabdalaali2800
@cabdalaali2800 10 ай бұрын
በእንዲህ ያለ ክርክር ሊያው እስላሞችን ማሳመን ይቻላልን? አንድ ሰው ልቡ ክፍት ሲሆንና ለማወቅ ፍላጎት ሲኖረው እግዚአብሔር እውነቱን ያበራለታል እንጂ ማንም በክርክር በእውቀት ሌላውን አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስን አስረድቶ ማሳመን አይችልም በከንቱ ጊዜ ማባከን ነው በእውቀትማ ቢሆን ኖሮ ኦርቶዶክሶችን ማንም አይደርስባቸውም ነበር ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ እውነቱን ካልገለፀ እንደ ኦርቶዶክስ የስም ክርስትና ሆኖ ይቀራል
@liyazewde6646
@liyazewde6646 10 ай бұрын
ጌታ የሱስ ወንጌል ተናገሩ ነው ያለው እንጂ አሳምኑ አላለም። ቃሉ ብቻውን ሃይል አለው ያንተ እገዛ አያስፈልገውም። በነፃ የዳንክበትን ወንጌል እየጠበቅህ ተናገር ጌታ በቃሉ ይሠራል።አንተን ያሳመነህ ሰው ነው መንፈስቅዱስ??
@cabdalaali2800
@cabdalaali2800 10 ай бұрын
@@liyazewde6646 ልክ ነው እኔም የምለው ወንጌል ይሰበክ ሰዎች ይዳኑ ነው
@yonatantube
@yonatantube 10 ай бұрын
Leloch yitekembetal
@kasimibrahim5961
@kasimibrahim5961 12 күн бұрын
አምላክ ልጁን ላከላቹህ ወይስ እሱ መጣ አምላከ አምላክ እራሱ ሞተላቹህ ወይስ ልጁን ገደለላቹህ ? አምላክ አንድየ ልጁን ከሰጣቹህ ልጁም አምላክ ነው ካላቹህ ልጅ አምላክ አባት አምካክ የናንተ አምላክ አንድ ነው ወይስ 2 አምላክ ነው ያላቹህ አስቡበት
@user-oi4le1nl7n
@user-oi4le1nl7n 10 ай бұрын
አተ አየሱስ እኔ ፍጡር ነኝ እያለ ምሣሌ 8 22 አብብ
@Nahom1245
@Nahom1245 4 ай бұрын
ለመከራከር ሳይሆን ለማወቅ አንብብ። መፅሀፍ ቅዱስ የክርስቶስን አምላክነት በተደጋጋሚ ገልጿል። አሰስቲ አንብቡ።
@Hhhtrt83
@Hhhtrt83 10 ай бұрын
ያለ፣የነበረና የሚኖር ...
@user-tw3qj9ux6w
@user-tw3qj9ux6w 10 ай бұрын
የ ዬሀንስ ወንጌል ምእራፍ 14ላይ መልሱ አለ ሙሉዉን አንብቡት
@user-oi4le1nl7n
@user-oi4le1nl7n 10 ай бұрын
አተ ቀጥሎ ስታነበው ለአምላኩ ይላል
@ayeleashenafi8475
@ayeleashenafi8475 10 ай бұрын
Ketesafew atilef
@user-hf8og1pq2d
@user-hf8og1pq2d 9 ай бұрын
Musilimochi debet ke protestant gar sigabu shame yelachum inde
@selamayele6907
@selamayele6907 10 ай бұрын
amen❤❤❤❤❤❤❤amen
@anagaw-mc9tl
@anagaw-mc9tl 4 ай бұрын
ለምንድነው ሙስሊሞች ሁሌም ጨለምተኛ የምትሆኑት ኢየሱስ ክርስቶስ አልፋና ኦሜጋ እንደሆነ መፅሐፍ ቅዱስ አታነቡም።
@user-or6bk8cj9x
@user-or6bk8cj9x 2 ай бұрын
አልፋና ኦሜጋ ከሆነ ለምን ሞተ ሙት አምላኪዎች ስታሳዝኑ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን ጌታ
@saraabrha8617
@saraabrha8617 10 ай бұрын
Ayeeeee muslimoch degmo satafru meshaf kedusen lena leteteregumelen tefelegalachu ere shame new nebeyachu rasu eko bale meshaftocun teyeku belachewal enante kuch belachu meteyek ena memar new yalebachu.
@keirunaseir5678
@keirunaseir5678 Ай бұрын
😛😛😛😛🤐🤐🤐🤐
@aminaahmed470
@aminaahmed470 10 ай бұрын
ፈሪ ነታችሁ በሁለት ደቂቃ እንደ እናንተ ትምህርት ማነብነብ እንጂ ማስረዳት እንዴት ይቻላላ የሌላዉን እምነት በመስደብ አዋቂ ካስባላችሁ እኔም እመሰክርልሃለሁ አማን ሃ ሃ ሃ አሸነፍኩ የኳስ ግጥሚያ መሰለህ ዙሌ ሙስሊምን እምትተቹት ሁሉንም ሃይማኖት አስተምሮ እርማት ስለሚሰጥ ነዉ እኛ እኛ ብለን አንኩራሪም ክብሪያ የአላህ ብቻ ናት የኛን ነቢ ለማኮሰስ አይደለም በጭንቅላትህ ማሰብ ብዙ ያስከፍላል ሙስሊሞቹ ሲያናግሩህም መልስ ሲሰጡህ በክብር ነዉ ኢሳ ኢብነ መሬምን እኛ እንደማንኛዉም ነቢ ሁሉ እናከብረዋለን እናንተ ናችሁ የምትሰድቡት ተሰቀ ሞተ ተገረፈ በላ ጠጣ ተሳደበ ገለመሌ የምትሉት እናንተ ናችሁ ከአይሁድ የምትለዩት ዲቃ ስለማትሉት ነዉ እናቱን እንደ አይሁድ ሁሉ ትንቃላችሁ ብቻ የሩጫ ሃይማኖት ጴንጤ ብቻ ነዉ ያዉም በየመንገዱ ህዝብ አዛ እያረገ እናንተ ተሳደቡ ሂዳያ የሰጠዉ ሁላ በራሱ ሰአት እየሰለመ ነዉ ያማለት ለአላህ ምንም አያሟላም ቢከፍርም ቢክድ ምንም አያጎልም
@user-gb4gb2uw4v
@user-gb4gb2uw4v 4 ай бұрын
Ant fetur telalek. Sejamer. Muslim. Endet. Mestaf. Endet. Yetorogumali
@wudeshermeka6269
@wudeshermeka6269 10 ай бұрын
ኧረ ማስፈራራት መረጃ ማስረጃ ማቅረብ አይሻልምን???
@samuelfiga
@samuelfiga 10 ай бұрын
ኤረ ኡኡኡ አሽራፍ የሚባል ልጂ ጨኸት ብቻ😁😁😁😁😁
@geneneteklu4348
@geneneteklu4348 Ай бұрын
ለራሱ ግራ የገባውን ምን ሆናችሁ ነው ያስገባችሁ
@friyeamen9579
@friyeamen9579 Ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@khedirderres3726
@khedirderres3726 4 ай бұрын
አለማወቅህን ለመሸፈን እምታደርገው ጥረት ይገርማል። መሃይም።
@sweetman5249
@sweetman5249 10 ай бұрын
Ye Arab shimagile Ethiopia 🇪🇹 simeta be Islamim hone be orthodox yimelekalu 😂😂😂
@tjcccbdg8082
@tjcccbdg8082 3 ай бұрын
ይቅርታና የቤጤ ነው
@aminaahmed470
@aminaahmed470 10 ай бұрын
ያበደ ሙስሊም ጴንጤ አይሆንም መሃመድ ገለመሌ እያልክ የምትጠራቸዉ የሙስሊም ስም ያላቸዉ ከንቱዎች ሲኖሩም ያልኖሩ በጥቅማ ጥቅም ስጋቸዉን የሸጡ ለኛ ለሙስሊሞች ምሳሌ አይሆኑም
@Nahom1245
@Nahom1245 4 ай бұрын
እባካችሁ ሙስሊሞች ቁርአንን በእውቀት አንብቡ። አረብኛውን በቃል መደጋገም ያለ ትርጉም አውቀት አይደለም። እባካችሁ እባካችሁ። ስለጴንጤ አይመለከተኝም።
@aminaahmed470
@aminaahmed470 10 ай бұрын
አማን በጣም ታስቃለህ እንደ ህፃን ነዉ የምትሆነዉ ፈሪ እና ዉሸታም ነህ ለነገሩ የምትከተለዉ ሃይማኖት እራሱ በድርቅና በፈጣጣ በዉሸት በማደናገር የቀሩ ትንሺ ቅሪት እዉነቶች መፀሃፉ ቢኖረዉም ሌላዉ ያንተ ብጤ አይን የበላ ዉሸታም ጋጠወጦችን በማሰልጠን የሚመራ ሃይማኖት ነዉ አይገርምም ብዙ ሰዉ እንደሚታዘባችሁ አታቁም ምክንያቱም ጎላችሁ በልፍለፋ ማሸነፍ ነዉ
@temewolde365
@temewolde365 5 ай бұрын
የሞሀመድ ቡችላ😂😂😂😂😂😂
@monanajash1007
@monanajash1007 4 ай бұрын
ለማኝ​@@temewolde365
@yakobteferi
@yakobteferi 3 ай бұрын
Anante smbb kalcu gize staacu atkarakeru
@monanajash1007
@monanajash1007 6 ай бұрын
ጉረኛ ነህ😂😂😂😂😂😂😂😂ቀጥል
@AdaneDawit
@AdaneDawit 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤ amaniye god with u !!
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 55 МЛН