Пікірлер
@TheAbbe127
@TheAbbe127 14 сағат бұрын
ፓስተር ዐሊ የተወደድክ ወንድም እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርከው ተባረክልኝ ቅዱሳን ሁላችሁ ተባረኩልኝ❤❤❤❤❤❤❤
@TheAbbe127
@TheAbbe127 14 сағат бұрын
አሜን አሜንንን አሜንንንን እየሱሰዬ በቤታችን ይኑርልን ይስንብትልን በዚህ ምድር ላይ እስካለሁ ድረስ ሁሌ በቤቴ በህይወቴ አንድ አንደኛ ሆነህ ኑርልኝ በመጨረሻም አንተ ጋር ስመጣ ለዘለዓለም አብርን እኖራለን አንለያይም ይህ ይሁንልን ለሁላችን ❤ ሄልዬ አንቺ ውድ እህቴ እውነትም ቅመም ጌታ አንደበትሽን ማር አድርጎታል ከልብሽ የሆንሽውን ርሀብሽን ስለሆነ የምትሆኝው ስትዘምሪም ስትናገሪም ልክ እየሱሰ አጠገብሽ እንዳለ እያየሽው እያወራሽው ነው ህይወትሽን ስለሆነ ለማለት ያልሆነ ነው የምትዘምሪውም የምትናገሪውም ይዘሽኝ ነው ወደ ውዴ የምትገቢው በእንባ ነው የምስማሽ በመንገድም በቤቴም ሄልዬ በጌታ በእየሱሰ ደም ተሽፈኝ እግዚአብሔር አምላክ ዘመን ዘላለምሽን ይባርከው ጌታ እንዳለ ማሪያም መልካምን መርጣለች ከእርሷም አይወስድም እንዳለ ይህ በዘመንሽ ሁሉ ይብዛልሽ የኔ ማር ጌታ ቃልሽን አጣፍጦታል ለዚህ ነው የምልሽ ጌታ ያለውን መለት ነው ብርክ ብርክ በይልንንን በጌታ በእየሱሰ ክርስቶስ ስም ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁንለት አሜንንንንንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ❤❤❤❤❤❤❤
@deboamare5171
@deboamare5171 Күн бұрын
10ቱ የ እግዚሃብሄር ባህርያት ብሎ ሲያበቃ ፓስተር 🤩🤩🤩🤩🤩 የማይቀጥሉት ላፕ ቶፓቸው ላይ ተገልጦ ነው አረ እናንተን ያወኩበት ቀን የተባረከ ይሁን አረ ሰስፔንስ ነው ህሉ ቀ.....ጥይ
@MeazeAbebu
@MeazeAbebu Күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ ተባረኪ ይብዛልሽ እጁ ከማዳን ያላጠረች ጌታ ስሙ ይባረክ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ደስስስስስስስስስስስስስስስስስስ ትላላላላላላላላላላላላላ ቹ ተባረኩ
@deboratadesse6675
@deboratadesse6675 2 күн бұрын
አቤል በርታ ጌታ ከአንተጋር ነው ፀጋ ይብዛልህ
@LeulAddis
@LeulAddis 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@genethabte2328
@genethabte2328 4 күн бұрын
Beniyam tebeye ERKUSE ANDEBET NE YALEW
@genethabte2328
@genethabte2328 4 күн бұрын
Beniyam aweko abede taot amlake
@user-nb6xp2wm2j
@user-nb6xp2wm2j 4 күн бұрын
ሶሻል ሚድያ ስዳስስ ነው channel ኦቻችሁን ሁሉ ቴለግራሙን ሳይቀር የደረስሁበት ። በአንተ አለዋወጥ በጣም ነው የተመሰጥሁት ። እኛ ከልጅነት እስከ ሽምግልና ክርስቲያን ሆነን moslem ወገኖቻችን ሲጠፉ ለራሳችን ብቻ እየተሟሟቅን ሞት ፈርደንባቸው ፣ እንደሚገባ ሳናገለግላቸው ፣ ችላ ማለታችን ሁልጊዜ ይቆጠቆጠኛል ። እነርሱን እንዴት እንደምንቀርብ እንኳን ጥበብ ጎድሎን ሳለ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በ moslem evangelism ሰሚናር ወስደን ነበር ፣ ግን እንቅስቃሴአችን እዚህ ግባ የሚባል አይደለም ፣ ድፍረትም ያንሰናል ። በግሌ ግን የሚቀርቡኝን ከመንገር አልቦዝንም ፣ በውስጤ 'መስክር' የሚል ይነድብኛልና ። የአንተን አገልግሎት ሳይ ደግሞ ይበልጥ ጋምሁ ። እንኳን ወደ መቃብሬ ሳልወርድ እናንተን የመሰለ የጌታ ባሪያዎች እግዚአብሔር አሳየኝ ። ለእናንተም ጸጋ ይብዛላችሁ እያልሁ ለኔም ያተረፋችሁልኝ ደስታ ወደር የለውምና እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን ያስፋ ፣ ምድሪቷንም ውረሱ ።
@samrawitDesta-s7w
@samrawitDesta-s7w 5 күн бұрын
አቡና የሚባል ሰው እኔም ችግር ያለበት ሰው እንደሆነ እረዳለሁ። አዝኝበታለሁም
@MahiHeyab
@MahiHeyab 5 күн бұрын
Tebarku bebezu
@user-eg2tj4kl7v
@user-eg2tj4kl7v 5 күн бұрын
Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen ameeeeen ameeeeen ameeeeen 🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢
@earthandouterspace446
@earthandouterspace446 6 күн бұрын
Never calvinisim is cultsh we are protestant
@abebechkumsa
@abebechkumsa 6 күн бұрын
ወዬ ተርት ተረት እረ በቃችዉ ሥግደት አምልኩ ለጌታ ብቻ ነዉ ፀጋዉ ደግሙ የተሰጠን ከእርሱ የምንሰግደዉ ለርሱ ሥለዚህ ለሌላዉ የሚሰጠዉ ሥግደት ጣኦት ነዉ
@genethabte2328
@genethabte2328 6 күн бұрын
Tebarekulen meregeta Tsige, kesela,mestera we Love you Bertulen le wengel sera mesehaf kidus kenante gar nw hezbu ke taotat wede egzabeher ZEWER endelu
@genethabte2328
@genethabte2328 6 күн бұрын
Gena taotoch YEWAREDALU
@genethabte2328
@genethabte2328 6 күн бұрын
Eyesus bechawen geta nw amen Taotoch ke medre Ethiopia Tetergo endekoshash yeterege
@josharc-vn1bt
@josharc-vn1bt 7 күн бұрын
aman washeh ahun dawit gar enkuan timeta neber minew jimma smare ehed nebr bileh erash video serteh nebr eko
@YewbudarHizkel
@YewbudarHizkel 7 күн бұрын
Ammmmmen geta bereke yargachu tebareku
@user-fp7kh7yy3h
@user-fp7kh7yy3h 8 күн бұрын
❤❤❤❤ውድድድድ ሳረግሺ ተባረኪእህቴ ፀጋውን ይጨምረልሺ📚📚📚📚❤❤❤❤❤
@user-nt4tz2jv2k
@user-nt4tz2jv2k 8 күн бұрын
እንድሁ መዝሙሮችሽን ሳልሰማ መዋል እያቃተኝ ጭራሽ bible ማውራት ስትጀምር ማልቀስ ሆነ ስራዬ ህልዬ መንፈስ ቅዱስ ባንች ላይ ነው ❤❤❤❤
@SelamMaru-sx8lw
@SelamMaru-sx8lw 9 күн бұрын
Eyesus egr ser tesebro yemibaken sheto yelem
@mahletseda8807
@mahletseda8807 9 күн бұрын
አባ በ-ቃ እዚህ ድረስ ነው የቃል እውቀቶት?የእግዚአብሔር ቃል ይሄን ያህል ነው እውቀቶት?
@MamushTondha
@MamushTondha 9 күн бұрын
እኔ ደግሞ ልባቸውን እዘጋለው ማለቱ ስህተት ነው።ኢየሱስ ልባቸውን ይከፍታል እንጂ አይዘጋም። ይሁን እንጂ እርሱንም በፍቅር እንመልሰው እንጂ ቁጣውን እንተው!
@user-kn3lq5os4o
@user-kn3lq5os4o 9 күн бұрын
God bless 🙏🙏 Son of Tebabu workiye
@Nati-c8r
@Nati-c8r 10 күн бұрын
ሚገርም ምስክርነት ኦ ጌያ ሆይ ስለነዚ ቦተስቦች ስምክ ይባርክ❤❤❤❤
@user-js3hj8tu7i
@user-js3hj8tu7i 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤thank all
@user-js3hj8tu7i
@user-js3hj8tu7i 11 күн бұрын
❤❤❤eyobe mezmure enamenginalen Lelochim orthodox lezelelalem tinoralech
@TwmTemesgen
@TwmTemesgen 12 күн бұрын
በእውነት ጌታ ይባርክህ ወንድሜ
@yabsramengstuyabsra-m2q
@yabsramengstuyabsra-m2q 13 күн бұрын
idea live yourI
@FadluKadir-qp6ou
@FadluKadir-qp6ou 13 күн бұрын
ፓፓፓፓፓ ያኛ አወቂ
@Armonyas
@Armonyas 14 күн бұрын
❤❤❤❤
@EsubalewLegese
@EsubalewLegese 14 күн бұрын
Helu agbtalech ende?
@SimanSiman-qd3vt
@SimanSiman-qd3vt 14 күн бұрын
Metegarme pastar nahe ooooo
@SimanSiman-qd3vt
@SimanSiman-qd3vt 14 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢 wow abta bechaaaa na
@user-rm1nw4zw4j
@user-rm1nw4zw4j 15 күн бұрын
Ere abuna man feraj aregeh wondme lerasih nur geta keraralih
@fretaasme5794
@fretaasme5794 16 күн бұрын
ይቺ ልጅ መጽሃፍ ቅዱስ በትክክል ኣታነብም ውጪ
@fretaasme5794
@fretaasme5794 16 күн бұрын
ኣማን አነዚ ኣድመኞች ናቸው መስማት ኣይፈልጉም
@fretaasme5794
@fretaasme5794 16 күн бұрын
ምን አያወራሽ ነው ሃስብሽ አኮ ሰው መንፈስ ነው የሚል ነው
@BirukBabi-jf1hf
@BirukBabi-jf1hf 16 күн бұрын
እየሱስ ያህዌ ነው ❤❤❤
@fretaasme5794
@fretaasme5794 16 күн бұрын
ይሄ ሰውየ ምን አያለ ነው ክክክክክክክክክክክክክክ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@taualemu3780
@taualemu3780 17 күн бұрын
አማንዬ በርቱ በነዝህ አመፀኞች ልባችው አይውደቅ የሐሰተኞች ደጋፊዎች ናቸው ይህን የምሰሩት መንፈስ ቅዱስን አልተቃወምክም ሰበብ ስለምፈልጉብህ ነው ንቃ እንድሁም መልስ አትስጣቸው አገልግሎትህን ቀጥል
@Miriamkk
@Miriamkk 18 күн бұрын
Ghettos of the town 😜😜😜
@user-dj7fc8ls7t
@user-dj7fc8ls7t 18 күн бұрын
God Bless You ❤❤❤❤ Pastor 🎉🤲🤲😇😇❤❤
@sarah-fu2yo
@sarah-fu2yo 18 күн бұрын
እመብርሐን ትማልዳችሁ በእውነቱ መድሐኒያታችን እየሱስ ክርስቶስ ይገስፃችሁ
@sarah-fu2yo
@sarah-fu2yo 18 күн бұрын
ሲጀመር ጤንጤዎች መረጃ የለችሁም በብር እየገዛችሁነው
@sarah-fu2yo
@sarah-fu2yo 18 күн бұрын
ስለሀይማኖት ማወቅ ከፈለጋችሁ መጽሐፍ ቅዱስን ወንጌልን አንብቡ ተረዱ አንድ ነገር አጥብቄ የምነግራችሁ ነገር ቢኖር በየትም ሒዲ በየትም ብትሔዱ ትክክለኛ ሐይማኖት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ብቻናብቻናት አንብቡ
@sarah-fu2yo
@sarah-fu2yo 18 күн бұрын
ጴንጤ ና ሙሥሊሞች እህት ወንድሞቼ መጀመሪያ ሐይማኖትን አምላካችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በደሙ የዋጃት ከሰማያትሰማያት ወርዶ ከድንግል ማርያም ተወልዶ ያዳነንአምላካችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ነው ዝም ብላችሁ የማይሆን አልሸነፍ ባይ አትሁኑ በመብርሐን
@user-gv4zf2pb6t
@user-gv4zf2pb6t 21 күн бұрын
Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TamiratAlito-s4f
@TamiratAlito-s4f 22 күн бұрын
Beriye ye fikir sewu, I love so much! 1 mezumur zemrilin?