ሙሽራዋ የደበቀችውን ሚስጥር ዘረገፈችው..አባቷ በንዴት ረገማት !!

  Рет қаралды 76,031

Arada Plus

Arada Plus

6 күн бұрын

#aradaplus#habmedia#shegerinfo

Пікірлер: 1 500
@aradapluss
@aradapluss 4 күн бұрын
ቤተሰቦች ልጁ ታሞ ስለነበር ነው ህይወቱን ያጣው እንጂ እነሱ ምንም አላረጉም አጣርተናል
@HayatAbabe
@HayatAbabe 4 күн бұрын
ወላሂ አፈርብያ አቺ እኮ ሰው አደለሸም
@user-gz8uf4rr8c
@user-gz8uf4rr8c 4 күн бұрын
Yetetara negere yelem
@Tmesgne
@Tmesgne 4 күн бұрын
በደንብ መጣራት አለበት ከጀርባ እነሱ ሊኖሩበት ይችላል
@aishaaisha6991
@aishaaisha6991 4 күн бұрын
መዳኒት አብልተውትነው መዳኒት በልቶ 3 ቀንቆይቶ ይሞታሉ እባካችሁ ልጁቹን አጣሩ
@meritubemeri
@meritubemeri 4 күн бұрын
ያገባት ምዜና ልጅቷ መከታተል አለባቹ ፍፀም አይሆንም በሰርጉ ግዜ በአድ ቀን እዴት እዴትሸ ታገባወለቸ ሚዜዋ አየ ሰውግን😢
@sumayr7791
@sumayr7791 4 күн бұрын
ጃግና አበት ናክ ሀቅ ይውጠልክ እድሜና ጤና ይስጥው
@user-lg1so7mx6e
@user-lg1so7mx6e 4 күн бұрын
የሟች ቤተሰብ ፍርድ ማግኘት አለባቸዉ የምትሉ 👍👍
@user-zd1rk7xt3t
@user-zd1rk7xt3t 4 күн бұрын
ኧረ በናታቹ ባልገባቹ ነገር ፍርድ አትስጡ 😢😢😢😢
@user-qs1wf1bl3w
@user-qs1wf1bl3w 4 күн бұрын
የግድ ነው ገለውታል
@alemeyoutube2249
@alemeyoutube2249 4 күн бұрын
ewnat New Asgdlot Kahonse
@user-gu9tf6ho4v
@user-gu9tf6ho4v 4 күн бұрын
ልጅና ልጅትዋ በመዋቱ በህግ ፊት ቀርቦው መመርመር ኣለባቸው
@elisabit8946
@elisabit8946 3 күн бұрын
Behg fiyt ymermeru
@user-xu8ix4kp2e
@user-xu8ix4kp2e 4 күн бұрын
ጀግና አባት እንዲህ አይነት አባት ያብዛልን።
@user-sq1zz9hp1f
@user-sq1zz9hp1f 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@user-ml8ur4jy7t
@user-ml8ur4jy7t 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@dttsige4234
@dttsige4234 4 күн бұрын
ዋዋዋ ! አባት ሺ አመት ኑር በውነት ጤና ፍቅር ይሰጥህ ለምድር ብቻ አይኖርም ከባድ ቃል ጠንቃቃ ይህ ህ አይነት አባት የት ይገኛል
@user-gz9um7kn3d
@user-gz9um7kn3d 4 күн бұрын
ይች አረመኔ እሷናት የገደለችው
@mrsfatema9947
@mrsfatema9947 4 күн бұрын
ትክክክልል
@user-pt1oh2yf6h
@user-pt1oh2yf6h 4 күн бұрын
​@@mrsfatema9947እኔምብያለሁ
@HawaEdris-fc5jp
@HawaEdris-fc5jp 4 күн бұрын
አባት ትልቅ እድሜና ጢናይስጠዎት ሀቅ ነው ያወጡት ልጅህ ለህግ ትቅረብ የምትሉ❤
@BesreBesre
@BesreBesre 2 күн бұрын
Awo lejetuwa leheg tekerb ye girum dem be kentu mekert yelebetem
@misscall90misscall79
@misscall90misscall79 4 күн бұрын
አባትዮ እዉነተኛ ሠዉ ናቸዉ ሚሥኪን እድሜ ይሥጣቸዉ ለአባታችን ለእዉነት ነዉ የቆሙት
@berryfamily2846
@berryfamily2846 4 күн бұрын
አባትዋ ነፃ ወጣ ❤ ልጅትዋ ግን በልጁ ሞት እጅ አለባት ገና ምርመራው ቀጥልበት
@efsasse7559
@efsasse7559 4 күн бұрын
እሷም ሚዜውም መያዝ አለባችው ።። ነጥብ።።።የልጁ ግድያ ጀርባ ሁለቱን አሉበት ብዬ እጠሩጥራለሁ።።።ክፉ ናቸው
@user-sq1zz9hp1f
@user-sq1zz9hp1f 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@tamutafu528
@tamutafu528 4 күн бұрын
Huletum. Newe. Yegedelute.Ahune. Degemo. Abatewa. Esewa. Muzewe. Bi. Kutetere. Mewale. Alebachewe.
@uhhuhh5398
@uhhuhh5398 3 күн бұрын
ትክክክል.የኔምጠያቄነዉ😢😢😢😢
@user-jj8xy2td1x
@user-jj8xy2td1x 4 күн бұрын
ወይ አባትየው እፈፈፈፈፈ ለሐቅ የቆመ ፈጣሬ ይሰጥሕ❤ ከልቡ አባት
@tigi886
@tigi886 4 күн бұрын
ወይኔ የአባት እርግማን ከወጣ በኋላ እኳን ከባድ ነዉ😢 ምን አይነት ሰብአዊነት የሚሰማዉ ድንቅ እና ሀቀኛ አባት ነዉ እድሜ ይስጠዉ።
@zewdumesele5845
@zewdumesele5845 4 күн бұрын
ይህች ልጅ በህግ መጠየቅ አለባት አሟሟቱ መፈተሽ አለበት።
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 4 күн бұрын
የገደለችው እሷ ናት አባቴ ፅናቱን ይስጣቸው እሱን ነፍሱን በገነት ያስቀምው ቤተስቡን ለፍተው አስተምረው በስይጣን ሴት ነፍሱን አጣ ያሳዝናል አልፈልግህም ማለት ሲቻል እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ
@user-ds4tr9yw8n
@user-ds4tr9yw8n 4 күн бұрын
አይባልም አስብ ዝብሎ ተገደለ አይባልም
@GgggVhvb
@GgggVhvb 4 күн бұрын
resaw mamaremar alabat
@Kami-nq8my
@Kami-nq8my 4 күн бұрын
እኮ ጠላት ከሩቅ አይመጣም እሄው ከአባቷ እርግማን የሱ ሞት ተሻለ የተረገመች ሴት
@samerisweet2818
@samerisweet2818 4 күн бұрын
በግሩም ድንገተኛ ሞት ሁለቱም ተጠያቂ ናቸዉ ልጅቷ እና ያገባት ልጅ ለፍርድ ይቅረቡ ሚኪ እንዳትለቃቸዉ የሟች ቤተሠብ ክስ ማቅረብ አለባቸዉ ከአገር መዉጣት የለባትም እባክህ ሚኪ የሟች ደም ይፋረድሐል ከለቀቅካት እኛም እንከታተላለን ዝም አንልም ሁለቱም ለፍርድ መቅረብ አለባቸዉ።
@zena5338
@zena5338 4 күн бұрын
አባትየው እጅግ በጣም ሀቀኛ ናቸው እግዚአብሄር ይሁናቸው
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 3 күн бұрын
እኔማ ጠርጥር ነበር የሙሽራው የደበቅቹ ምስጠረ አንደአለ የኔ አባት ምስክን አባት ነው ትልቅ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው ሀቅ ነው ያውጡት ልጅህ ለህግ ትቅረብ የምትሉ ጋይስ😢❤
@akaletedla5940
@akaletedla5940 4 күн бұрын
አባትና አጎት ላይ በእጮኛዋ መሞት ጠርጥሬአቸው ነበር ፤ አሁን ላይ ግን ሙሸራዋና ሙዜው በእጮኛዋ መሞት እጃቸው አለባቸው❗ ሁለቱ በደንብ ይመርመሩ❗
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 4 күн бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@toybayimam6422
@toybayimam6422 4 күн бұрын
አሏሁመሶሊ አለ ሙሀመድ
@user-rs5wt6cu8k
@user-rs5wt6cu8k 4 күн бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@ZahedaMusama
@ZahedaMusama 4 күн бұрын
Selelahualeyhiweselem
@AyshaHussen-lc1xx
@AyshaHussen-lc1xx 4 күн бұрын
ሰለላህ አለይህ ወሰለም
@user-yw1rn2dz9h
@user-yw1rn2dz9h 3 күн бұрын
ስለላህ አለይህ ወሰለም🌹🌹🥀🥀🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌷🌷🌷💐💐💐💐💐
@deraselameselame6478
@deraselameselame6478 4 күн бұрын
ከሟች ጀርባ የሁለቱ እጅ ስላለበት የሟች ቤ።ሰቦች እንዳትፏተቸው።
@GeteGeremew
@GeteGeremew 4 күн бұрын
እንደዚህ አይነት ኣባቶች ይብዙልን ጌታ ይባርክህ ።
@user-lp8lj3fv6y
@user-lp8lj3fv6y 4 күн бұрын
የገደሉት እነሱ ይሆናሉ
@user-gz2tr5uc5v
@user-gz2tr5uc5v 4 күн бұрын
በትክክል
@Dubai-lr7jw
@Dubai-lr7jw 4 күн бұрын
በትክክል. ተበቅላው ነው. ከነቧሏ በቁጥጥር. ስር. መዋል. አለባቸው
@Sara-nj4xu
@Sara-nj4xu 4 күн бұрын
አባትዬዉ ጥርጣሬዉ እራሱ ትክክል ነዉ😢😢😢😢😢
@Kami-nq8my
@Kami-nq8my 4 күн бұрын
ቢሆንም ጀርባቸው ይጠና ዮሴፍ ይጠየቅ ሚዲያ ይቅረብ እንዴት ሊሆን ይችላል እንዴ በምን ተአምር
@alem5097
@alem5097 2 күн бұрын
እንዴት. አይነት. አባት. ነህ. እግዚአብሄር. ይባርክህ. ትልቅ. ሰው. ነህ. ባንተ. እጅ. የደገች. ነች. ይቺ. መገለጢጥ አንተ. እድሜ. ይሰጥህ
@EnoughRope-dm5wn
@EnoughRope-dm5wn 4 күн бұрын
እንዲህ ያለ አባቶችን ያብዛልን
@mhmdhraybe-bz2rc
@mhmdhraybe-bz2rc 4 күн бұрын
ያዋርድሽ አባትሽን ባደባባይ አዋረደሽው ፈጣሪ ዕድሜሽን እንደ ግሩሜ ያሳጥረው በትክክል መርዘሽ ገለሸዋል ተጠያቂ ነሽ ሰይጣን ነሽ
@muluayel-8387
@muluayel-8387 4 күн бұрын
አሜን
@user-vg6kn7nb2v
@user-vg6kn7nb2v Күн бұрын
አሚንንንንን
@akaletedla5940
@akaletedla5940 4 күн бұрын
PASSPORT, ታቸው ተነጥቀው ምርመራ መጀመር አለበት❗አይ ይህቺ ልጅ ወደ ወይኒ ቤት ትዘፍዘፍ አረመኔ ሴት ጥቅመኛ ነች❗
@enaneagebremariam4034
@enaneagebremariam4034 4 күн бұрын
✝️🙏አንተ ጋዜጠኛ በነገር ሁሉ ተባረክ አንድ ነገር ልጠያቅክ የእናተ ህይወት በእግዚአብሔር ጥበቃ ካልሆነ በቀር ከባድ ነው ❓❓ ሲነግል tube (ሀብታሙ ) የሚባለው ወጣት ምን ሆነ ይሆን እያየነው አየደለም ምን አረጉት ይህን መልእክት ካየህው አሳውቀን please እያንደ አነዳችሁን ሰለምንከታተላችው ስትጠፋ እናስባለን ✝️🙏
@mulukenbayih5125
@mulukenbayih5125 4 күн бұрын
የግሩም ቤተሰቦች ይህችን ልጅ በህግ ተጠያቂ ማድረግ አለባቸው። ይች እኩይና አረመኔ ሴት አሁንም ልክ ነኝ ብላ ነው የምትሞግተው።
@mulumulu5957
@mulumulu5957 4 күн бұрын
ስልኳን ብትፈትሽ የሆነ ማስረጃ ታገኛለክ ወድሜ ሚዜዋጋርና እሷጋር የሆነ ተኮል አለ ወይኔ ወድሜን ምነው አልፈልግክም ብትዪው ከምትገሉት አቤት እግዚኦ ጭካኔ😢😢😢😢 ይብላኝ ለቤተሰብ እሷማ ምን ትሆናለች😢😢😢😢 ይቺ ሰድ ለአባቷም ክብር የሌላት ባለጌ መረን ነች ጠገቧ ብሆን አባቷን በጥፊ ነበር ምላት ከሚያፈቅሩት ጋር መኖር አልችልም ትላለች ደሞ የሞተው ትል ነው ውይይይ አባቴ እባኮት አይርገሟት ንሰሀ ግቡ አባቴ ለሷም ልቦና ይስጣት😮😮😮😢😢😢😢
@letinaabreha3205
@letinaabreha3205 4 күн бұрын
Exactly menalbach enesu nachew yegedelut metaser alebachew
@ZewdeMuhiye
@ZewdeMuhiye 4 күн бұрын
ወላሂ እሚገርም አባት እሷ ዉነትም እርግማን ሲያንሳት ነዉ እሷ ናት የገደለችዉ
@SakiraSkira-rv8sr
@SakiraSkira-rv8sr 3 күн бұрын
አባቴ በእውነት ከልብ አክብሮቴን ስገልፅሎት ደስ እያለኝ ነው ተባረኩ ቀሪ ዘመኖት የለመለመ ይሁን 🙏 ልጄ ናት ብለው እንኳን አላስተባበሉም በእውነትና በእግዚአብሔር መንገድ እንደኖሩ በግልፅ አሳይተውናል እግዚአብሔር በነገሮች ሁሉ ከእርሶ ጋር ይሁን 🙏
@selamselam6256
@selamselam6256 4 күн бұрын
ጀግና አባት እድሜህን ያርዝመጰዉ ያማል ግን ገድለዉት ነዉ ምን ሆኖሞተ😢😢😢😢
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i 4 күн бұрын
እግዚኦ ነው ማለት ስንት አይነት ሰው አለ የማንሰረው ስራ የለም እግዚአብሔር ይቅር ይበለን የሞተው ወድማችንን ነፉስ ይማርልን😢😢😢
@user-cx1jv1kg3k
@user-cx1jv1kg3k 4 күн бұрын
ባባቷ ስትፈርዱ የነበራችሁ ኑ ስሙ
@romangina5121
@romangina5121 4 күн бұрын
ጀግና አባት ሀቅህ ይውጣልህ ጀግናነው
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 4 күн бұрын
ወይኔ የኔአባት ይቅር በሉኝ በመጀመሪያው ቪዲዮ እርሶን ነበር የጠረጠርኩት አጥፍቻለሁ 🙏😢😢😢🇪🇷
@endaleTerefe
@endaleTerefe 4 күн бұрын
ሳይጣራ ውጪ እዳይወጡ ይታገዱ ገዳዮች እነሱ ናቸው፡፡
@nefisasemane
@nefisasemane 4 күн бұрын
አይውጡም አጎት ወሳጁ እሱ ስልሆን
@halimaali4383
@halimaali4383 4 күн бұрын
Le police masawek nw
@HasenaKoshi
@HasenaKoshi 4 күн бұрын
Be tikikl!!!
@Etalam-lh1xn
@Etalam-lh1xn 4 күн бұрын
የልጁን አሟሟት ሳትደርሰበት እንዳትለቃቸው በናትህ እነሱ ናቸው የገደሉት ልጁን ፈጣሪ ይኮንነኝ
@user-tw5vz4id1p
@user-tw5vz4id1p 4 күн бұрын
የአባቷን ጥያቄ የወደደው እንዴ እኔ 😢😢ግን ልጅቷን ርግማን ይድረሳት የተረገመች
@Daniale79
@Daniale79 4 күн бұрын
የአባት ርገመን መጥፎ ነው አባት አክባሪ እንሁን ❤❤❤❤
@merryeuerusalem8891
@merryeuerusalem8891 4 күн бұрын
የኔ አባት እድሜህ ይራዝም ጀግና ነህ እቺ በላጌ ናት 😢😢😢😢
@ueuri3r
@ueuri3r 4 күн бұрын
ሙሽራውን የገደሉት ሁለቱናቸው ይጣራ አደራ
@zuzubintbaba69
@zuzubintbaba69 3 күн бұрын
የእውነት አባቴ በኖረ ብየ ተመኘሁ እረጅም እድሜ ለጀግኖች አባቶቻችን
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq 4 күн бұрын
የሚገርም አባት የተረገመች ልጅ
@user-qm8vv2cb4i
@user-qm8vv2cb4i 4 күн бұрын
በጣም ጎበዝ አባት ነህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ❤❤❤
@user-kv7gn5wo1h
@user-kv7gn5wo1h 4 күн бұрын
የሞተው ልጅ በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢
@romangina5121
@romangina5121 4 күн бұрын
አባትየው ግን እድሜ ከጤናይሰጥህ ፈጣሪ ከደዝችአይነት ልጅጅ አይሰጥጥጥ😢😢
@user-qd2xq1ky6y
@user-qd2xq1ky6y 4 күн бұрын
መቸም የልጁ ደም እኮ ነው ሙዜው ምያለፈልፈው ተጋለጡ ሲላቸው ነው ፈጣሪ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 4 күн бұрын
😢😢😢ሲጀመር ከነሱ ውጭ ሌላ ማንም አይገሉም እራሳቸው ናቸው የገደሉት😢😢
@selamgubre5573
@selamgubre5573 4 күн бұрын
እረ ጌታ ሆይ ምን አይነት ጉድ ነው ምን አይነት ትውልድ ነው ጌታ ወይ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች ጌታ ልቦና ይስጣችሁ ሁሉም ነገር ያልፋል እኮ በመልካምነት, በታማኝነት መኖር የህሊና ሰላም ነው አንተ አባት ጌታ ይርዳህ ጀግና ነህ አይዞህ 😢
@meselechmeselech4435
@meselechmeselech4435 3 күн бұрын
ጥሩ. እና. ጀግና. ታማኝ. ሀይማኖተኛ. አባት. መዳህኒአለም. ረዥም. እድሜና. ጤና. ይስጦት የስማይ. ቤቶን. አሳምረዋል. አይዞት
@efsasse7559
@efsasse7559 4 күн бұрын
ትላንትና ሙሉ በሙሉ ሙሽራው የገደሉት እነሱ ናቸው ብዬ ተናግሬ ነበር ከሚናገሩ አንጻር ጠርጥሬ ነበር ።።ዜሬ እውነቱ ወጣ ጥርጣሪዬ ትክክል ነው
@fatimaa9853
@fatimaa9853 4 күн бұрын
እኔም ብየ አለሁ ጭራሽ ስታውራ አልተውጠልኘም ነበር
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 4 күн бұрын
አደኛ ነኝ እንኳን ደህና መጣህ ሚኪ የንስር አይን ጋዜጠኛ ሄደህ ጠይቅልን ፕሊስ በማርያም❤❤❤ ያለበትን አሳውቀን ከጎኑ ሁኑ😢😢
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 4 күн бұрын
😢😢😢
@genitube1438
@genitube1438 4 күн бұрын
ከሞተ ቡሀላ ምን ዋጋአለው
@user-sq1zz9hp1f
@user-sq1zz9hp1f 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@Taggist-rx6wr
@Taggist-rx6wr 4 күн бұрын
ሚስኪን ካርታታ ገድሉት እንሱ ናቸው የገድሉት 🥺🥺🥺🥺💔💔💔😭😭😭😭 ንፁህ ደም ወዳእግዚአብሔር ይጭውል እንድዝአይቀርም
@FatiMa-nx3sw
@FatiMa-nx3sw 4 күн бұрын
ፊትህ😢😢😢
@meremayimamahmed733
@meremayimamahmed733 4 күн бұрын
ገደል ግቢ የኔ አባት አይጀቴን በሉት አላህ ያረጋጋህ አባ ባለጌ የወለደ 😭ምላሳም እንደት እንዳቃጠልሽኝ
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 4 күн бұрын
እውነት ብለኃል አባቴ መሃን ምሆን ይሻላል
@sumayr7791
@sumayr7791 4 күн бұрын
እሄን ጉዳ እዳትተውት እስከ መጨረሸው አድርሱት
@user-zr6si5pf7y
@user-zr6si5pf7y 3 күн бұрын
የግሩም ቤተሰቦች 100%የ ልጃችሁን የመሞት ምክንያት ሁለቱ ናቸው በህግ የጠየቀ ሚዜ ተብዬውና እች እርኩስ! !!!!!!!
@HawaEtupeya
@HawaEtupeya 4 күн бұрын
እውነት አባታችን ልጅዋት ነው የገደለችው ነብስ ይማር አባትየው ያሳዝናል
@user-cb8ws5gv8h
@user-cb8ws5gv8h 4 күн бұрын
ይች አረመኔ አፈርግቢ ባለየ ይች ስድ😢😢😢😢 ሟቹ ግን አሳዘነኝ💔💔💔😢😢
@saragebeyo5251
@saragebeyo5251 4 күн бұрын
😭😭😭😭
@MdRasel-hx2px
@MdRasel-hx2px 4 күн бұрын
አባትዮዉ ሀቅ ነዉ ያምነገራዉ
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 4 күн бұрын
ኦ በጣም አዝናለዉ እኔ የጠረጠርኩት አባትን ነበር ብዙ ብያለዉ ሶሪ❤❤❤
@etetewami9042
@etetewami9042 Күн бұрын
።።።።። አባቷ እግዚ አብሔርን የምትፈሩ ስለሆኑ እረጅም እድሜ ይስጦት።።ይህቺ ከአንደኛ ሚዚው ጋር ።።ወደህግ መሔድ አለባቸው።።።
@gifubbcv-vp9js
@gifubbcv-vp9js 4 күн бұрын
ይሄ ነው ወላጅ ሀይማኖትና ባህል ያለው አሉ ሌሎች ፍቅረኛየ እያሉ ዝሙት ሲሰሩ እያዩ ዝም የሚሉ ስዶች
@HayaaaHayaa33
@HayaaaHayaa33 4 күн бұрын
የሙተበት ምከሊያት መጣራት አለበት 😢
@hayelusisaye
@hayelusisaye 4 күн бұрын
ዘላለም የልጁን አሟሟት መጣራት አለበት
@genetgogo8351
@genetgogo8351 4 күн бұрын
ልጅና ልጅትዋ በፖሊስ መያዝ አለባቸው በፍጥነት
@mhmdhraybe-bz2rc
@mhmdhraybe-bz2rc 4 күн бұрын
አባትዮው ነፃ ወጥቷልእግዚአብሔር ይባርክህ ወልደሽ አትሳሚ አሽተሽ አትቃሚ ብኩን ሁኚ ከባድ ርግማንና በከባድ ብስጭት ጉሮዋን አንቆ ስለበረቀባት አይተናል አባት ነፃ ነው እርሷ ግን ነፍሰ ገዳይ ናት ሚኪ ከፖሊስ ጋር ጥብቅ ምርመራ ይደረግባት
@girmayassefa3011
@girmayassefa3011 4 күн бұрын
አባትየው ሲበዛ መልካም፣ ፈርያእግዚአብሄር ያለው ነው !!!!
@sarahfahad2269
@sarahfahad2269 4 күн бұрын
በግሩም ድንገተኛ ሞት ሁለቱም ተጠያቂ ናቸዉ አደራ ወንድሜ እንዳትለቃቸዉ የሞዋች ወንድማችን ደም ይጠራል እና የመዋች ቤተሰብ ጠርተህ ክስ ማቅረብ አለባቸዉ ሁለቱም ከአገር መዉጣት የለባቸዉም በህግ ፍርድ ማግኘት አለባቸዉ
@hanhn7623
@hanhn7623 4 күн бұрын
አባባ.አይዞክ.ፈጣሪ.ይጠብቅህ
@user-cg7wn8ir5c
@user-cg7wn8ir5c 4 күн бұрын
በጣም የሳዝናል የኔ አባቴ 😢 😥
@MereGads-xd4hk
@MereGads-xd4hk 4 күн бұрын
ያአባት እርገማን ክባድ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢
@RahmaA-nb8kz
@RahmaA-nb8kz 3 күн бұрын
የኔ ጀግና አባት ምርጥ አባት ሀቅይውጣልህ ባገራችን ለፍትህ የቆመ አባት የኔ የዋህ አባት ንገሩልኝ ለኔ ግደግ አባት እድሜ ህይርዘም ብለህንገርልኝ ጋዜጠኛ በርታ አተም
@agereaddis1762
@agereaddis1762 4 күн бұрын
አራዳ በፕላስ እናመሰግናለን ከኛ ከማዳም ቅመሞች የሚያመልጥ የለም በጣም ጠርጥረን ነበር በሆነ ሴራ እደሞተ ልጅቷን የሟች ቤተሰብ መክሰስ ካሳ ማስከፈል አለባቸው ይች ባለጌ ልጅ ነች
@PanaJgs-kk9cf
@PanaJgs-kk9cf 4 күн бұрын
ወንድሜ የልጁኔ አሟሟት የነሱ እጅ አለበት እባክህ አጣራ😢አሁን ያገባት ልጅ ነው የገደለው💔😥
@tellthetruth6501
@tellthetruth6501 4 күн бұрын
በአባባልዋ አባትዋ ጎረምሳ ያስፈልጋታል ብሎ አለማሰቡ ሰህተት ነው ትላለች።እንከፍ።
@TinaDusseldorf
@TinaDusseldorf 4 күн бұрын
ሟቹ በሕይወት ኖሮ አግብቷት ቢሆን ኖሮ ሲቃጠል ነበር የሚኖረው:: አይይ እንዴት ያሳዝናል! ለሟች ቤተሰብ መፅናናትን ይስጣቸው !😢😢
@user-ip2ky9jb1y
@user-ip2ky9jb1y 4 күн бұрын
አልፋልግም ማለት ስገበ ለምን ይገለሉ ሁለቱም ሕግ ይጠይቅ ሁለቱም ተበብሮ ነው ልጁን የገደሉት ለሕግ ይቅረቡ
@ufgryfhrfhxvxhdfir7321
@ufgryfhrfhxvxhdfir7321 4 күн бұрын
💔💔💔💔🤲💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤
@TsehayMelese-qq9sz
@TsehayMelese-qq9sz 4 күн бұрын
ሚካ የኔ ጀግና በእዉነት እዉነቱን ሰለአገኝው በጣም ደስ ይላል የመቶ ልጅህ ነፍስ ይማር😢😢😢
@tgay5642
@tgay5642 4 күн бұрын
ማሻሏህ አባት በሀቅ ሲኖር
@nejatmohamed5615
@nejatmohamed5615 3 күн бұрын
በጣም ትምርት አዘል ድራማ ነው ለሚቀጥለው በደንብ አሻሽለህ ማቅረብ ይጠበቅበሀል👈
@Mukeramedia7
@Mukeramedia7 4 күн бұрын
ጠርጥሬ ነበር የሆነ ነገር እንዳለ
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 4 күн бұрын
ገድለሽዋል እንጂ! አስገድለሽዋልም! ይህ በቀላል የሚታለፍ አይደም!
@user-xs5yd4rh9w
@user-xs5yd4rh9w 4 күн бұрын
በስማም ምን ጉድ ነው ልቦና ይስጣት
@AlmazBelay-sf3zs
@AlmazBelay-sf3zs 4 күн бұрын
ንግግሮዋ ሁሉ የተመታታ ነው ትመርመር ደሰ የሚል ነገር የለባት አባትዋ ግን በጣም ለእውነት የቆሚ ናቸው
@zediizedi
@zediizedi 4 күн бұрын
እሷ ነች የገደለችው ያኛው ልጅ በጣም አውሬ ነች የምር😢😢😢😮
@emebetdesalegn2167
@emebetdesalegn2167 4 күн бұрын
ያ ምስኬን ልጅስ ካፈር የቀየጥሽውስ በነብሱ እግዚአብሔር ይጠይቅሽ ።የሰው ነብስ ነው ያጠፍሽው ።ለዜኛውን አትሄኝውም እመኝን ልጅም ላጠቀምብሽ ነው የመጣው
@romangina5121
@romangina5121 4 күн бұрын
ባሎን የገደለው ማነው እራሶናት ይሄ ሀቅነው ይቼልጅ ከነሜዜየዎ መጠርጠር አለባት ይቼአረመኔኔኔኔ😢
@user-mq3gv4um4p
@user-mq3gv4um4p 4 күн бұрын
ምንዓይነት ትግስተኛ አባት ነው በጥፊፊፊፊ ቢላት ደስ ባለኝ
@sumayr7791
@sumayr7791 4 күн бұрын
የሆና ሴረ እዳለመ እኛም ተጠተጥረን ናበረ በጠም ከበድ ዘመን ለይ ናው የለናው
@user-fn1tc3ib5w
@user-fn1tc3ib5w 4 күн бұрын
ፈጣር ይቅር ይበለን ያሰብኩት ሌላ የሆነው ሌላ አባትየው ነው የገደሉት ብየ ነበር ይቅር ይበሉን 😭💔💔🙏🙏🙏🙏
@bashat5742
@bashat5742 4 күн бұрын
አባታቹ እንደት አሰከፉ 😢 የአባት እራግመን በጣም ኮብደ ነው
@user-nz1qq4qo8q
@user-nz1qq4qo8q 3 күн бұрын
አባተን አለማደነቅአይቻለም ሀቀኛአባት ሽመት ተመኘሁልሀ😢❤❤
@Selam-gg3be
@Selam-gg3be 4 күн бұрын
ከአዲሱ ፍቅረኛዋ ጋር ተመሳጥረው የሆነ ነገር ሰጥተው ገድለውት ሊሆን ሰለሚችል ምንም እንኳን ፍትህ ባይገኝም አስከሬኑ ወጥቶ ቢመረመር ሞናልባት ተመካክረው ገድለውት ይሆናል አቤት ጭካኔ
@user-io3xk9ru2j
@user-io3xk9ru2j 4 күн бұрын
የኔ አባት አስለቀሱኝ 😢😢😢
@user-qd9hd7wm4n
@user-qd9hd7wm4n 4 күн бұрын
አሳዘነኝ አባታ አሁለታ ፈርደንበት ይሁን😢😢
@taz3739
@taz3739 4 күн бұрын
ወደ ሕግ መቅረብ አለባት ከሚዜው ጋር ፍትሕ ለቤተሰቡ 😭😭😭 የማትፈልጊ ከሆነ በመጀመርያ መተው ነበረብሽ 😭😭😭
@user-gv3ph1qx7v
@user-gv3ph1qx7v 4 күн бұрын
አባትየዉ መስሎኝ ነበር ልጅቷና ሚዜዉ ናቸዉ አመቻችተዉ የገደሉት😢😢
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 33 МЛН
She ruined my dominos! 😭 Cool train tool helps me #gadget
00:40
Go Gizmo!
Рет қаралды 59 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 62 МЛН
ወሲብ ሳታረግ ያረገዘችው ሴት!!
54:11
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 86 М.
ሳሕል ዘይወፈሩ - ተጋደልቲ ( ኣባጓሮታት)
3:00:29
🤷🏻‍♂️She Took His Skittles And Discolored Him😲🥴
0:33
BorisKateFamily
Рет қаралды 11 МЛН
Can this capsule save my life? 😱
0:50
A4
Рет қаралды 30 МЛН
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
0:10
seema lamba
Рет қаралды 22 МЛН