እንደምትሞት እያወቀ አገባት...ከሱ እንዳረገዘች ደበቀችው !!

  Рет қаралды 70,157

Arada Plus

Arada Plus

11 күн бұрын

#aradaplus#habmedia#shegerinfo

Пікірлер: 1 900
@aradapluss
@aradapluss 9 күн бұрын
እርጉዝ እንደሆነች እሱ አያውቅም አልነገረችውም 😢😢
@user-lr6fl3ye1v
@user-lr6fl3ye1v 9 күн бұрын
አራ ፀሎት ቤት ትሂድ ወይም ፀበል😢😢😢😢
@user-ej3be2je6n
@user-ej3be2je6n 9 күн бұрын
😢😢😢
@user-gz9um7kn3d
@user-gz9um7kn3d 9 күн бұрын
ፀበል ውሰዳት በለው ትድናለች
@abebamail3599
@abebamail3599 9 күн бұрын
Se belna selot tabla Fetary kehulum blay newu
@abebamail3599
@abebamail3599 9 күн бұрын
Liju demo ye physiology erdata yasflgwal
@kakajqj1215
@kakajqj1215 9 күн бұрын
የሞቱን ደብዳቤ የባራን ሲሰጠው ሚካኤል አስቶ በደስታ ለወጠው የኔ እናት ቅዱስ ሚካኤል የሞትሽን ደብዳቤ በደስታ ይቀይርልሽ ማማየ በርሚለ ጊወርጊስ ፀበል ሂጅ ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ይከተልሽ
@user-mz3tv7pg5v
@user-mz3tv7pg5v 9 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾♥️♥️♥️♥️♥️
@loveonemedya1681
@loveonemedya1681 9 күн бұрын
🤲🤲
@Helenutub
@Helenutub 9 күн бұрын
እልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን😢አዎ ትሂድ❤❤
@siifanmengistuu5439
@siifanmengistuu5439 9 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ce9tr3bc3p
@user-ce9tr3bc3p 9 күн бұрын
አይዞሽ አትሞችም እባክሽ ቸርች ሂጂ እባክሽ ትፈወሻለሺ አትሞችም
@AsAs-ke4gl
@AsAs-ke4gl 9 күн бұрын
አረ በማሪያም ፀበል ውሰዷት ከፈጣሪ ውጪ ማንም አያቅም ትድናለች
@user-nx1lu4vb9b
@user-nx1lu4vb9b 9 күн бұрын
yes❤
@asterokbaindris8082
@asterokbaindris8082 9 күн бұрын
በርሚል ቅዱስ ገርጊስ ውሰድዋት ትድናለች ለእግዛብሄር የሚሳነው ነገር የለም ህ
@Meme-iw4nm
@Meme-iw4nm 8 күн бұрын
እቺን ሰአት ምናለ ሚድያ ቀርቶ ፀበል ንስሀ ፀሎት ብታደርግ 😮😮
@Ancor123
@Ancor123 9 күн бұрын
እናቴ የካንሰር ታማሚ ነበርች። ሃኪም ለ5 ዓመታት ብቻ በህይወት እንደምትቆይ ነበር የነገረን። የሞተችው ግን ሃኪም ከገመተው ከ 23 ዓመት በኋላ ነው። ስለዚህ ዶክተሮች የሚሉት ግምት ነው። "እሞታላሁ" ባልሽ ቁጥር ኣእሙሮሽን እያሳመንሽው ነው። ኣእሙራችን ደግሞ ያሰብነውን ነው የሚሰጠን። "ገና ብዙ ኣመት እኖራለሁ" በማለት ኣእሙሮሽን ኣሳምኚ። ከሁሉ በላይ ደግሞ ሂወትሽ በፈጣሪ እጅ መሆንዋን እመኚ። ከኣንድ ወር በሃላ በድጋሚ እንደማይሽ ተስፋ ኣደርጋለሁ የኔ እህት።
@NegatiEdale
@NegatiEdale 8 күн бұрын
❤❤❤❤
@wedikirosvisibleallyoutubc8590
@wedikirosvisibleallyoutubc8590 8 күн бұрын
ያርግላት ኣሜን🙏🙏🙏
@seadaebrahim8593
@seadaebrahim8593 8 күн бұрын
guud menaw Allah nen alachub😢😢hakimko gemet eji tikikilagna ayakum selazh abshri ....wdasu alkeshi
@libneshtitina4704
@libneshtitina4704 7 күн бұрын
😭😭😭😭
@fekadufeyisa2733
@fekadufeyisa2733 8 күн бұрын
"ትሞቻለሽ"ያለሽ ሰው ነው እንጂ እግዚአብሔር አይደለም።አትሞችም!!!❤❤❤❤❤❤❤
@user-lr6fl3ye1v
@user-lr6fl3ye1v 9 күн бұрын
በኢየሱስ ስም ሞት ወዳ ህይወት ይቀያር ደግሞም ኢየሱስ ያድናል ወዳ ቤተክርስቲያን ሂጅ ሀክሞችህ እግዚአብሔር አይደሉም
@saratg6717
@saratg6717 8 күн бұрын
ኢየሡሥያድናልአትሞችምበሕይወትትኖሪለሽ
@arsemajoel906
@arsemajoel906 8 күн бұрын
Amen
@user-iu2lb7or4t
@user-iu2lb7or4t 8 күн бұрын
Amen ❤❤
@user-dn8dn1ss8m
@user-dn8dn1ss8m 7 күн бұрын
እውነት ለመናገር እውነተኛ ታሪክ ኣይመስለኝም ከሆነ ደሞ ጠያቂው ጥያቄህ አጥጋቢ አደለም ደሞ አትፅናናቸውምኳን
@meremayimamahmed733
@meremayimamahmed733 9 күн бұрын
ኧረ ከፈጣሪ ተስፋ አይቆረጥም አላህ አዛኝ ጌታ ነው እሱ ይዘንልሽ አትሞችም አበሽሪ መዳንሽን ያሰማን ያረብ 🤲🤲🤲🤲
@fauziyafantu822
@fauziyafantu822 8 күн бұрын
እህቴ በእግዚአብሔር ተስፋ አድርጊ ፁሚ ፀልይ ስገጅ ንስሀ ግቢ ወደ ፁበል አቡነ ሀራ ድንግል ፀበል ሂጅ ትድኛለሽ አይዞሽ
@berhaneyebeyen5
@berhaneyebeyen5 9 күн бұрын
ፍጹም አይቻት በማለውቅ ወጣት ልጅ እጅግ አዝኘአለሁ እግዚአብሄር በማህጸኗ ስላለው ልጅ ምህረቱን እንዲሰጥ በህይወት እንድትቆይ እንዲያድር ሁላችንም ጸሎት እናድርግ ባካቹ ።
@meseretgetahun-uh1ki
@meseretgetahun-uh1ki 8 күн бұрын
ዮርዲ እግዚአብሄር ይፈዉስሻል የሞት ደብዳቤ በእየሱስም ይቀደድ እባካችሁ ስልኮን ስጡኝ እየሱሰ ያድናል ይታደጋልም እህቴ እድል ስጭኝ ቸርች ልዉሰድሺ
@tegesechmobile6834
@tegesechmobile6834 Күн бұрын
❤❤
@alemneshjesustube3289
@alemneshjesustube3289 9 күн бұрын
እህቴ ንስሀ ግቢ ከዘላለም ሞትና የፍርድ አምልጭ አትሞችም በህይውት ትኖርያለሽ ከሞት በኃላ ህይውት አለ በክርስቶስ ኢየሱስ ያላመን ይፈርድባችዋል መንገድም እውነት ህይወት ኢየሱሰነው
@hanagutachewa
@hanagutachewa 9 күн бұрын
Yes
@Maram-zk3ml
@Maram-zk3ml 9 күн бұрын
እማእባክሽየነካሜካኤልዉሰጥስዉራኪዳነምረትአለችስትዉሳታድርሂጅበስዉርተፈዉስሻለች❤❤❤❤❤❤❤❤
@Beza-pn2kf
@Beza-pn2kf 9 күн бұрын
Yes church tihdi
@rtfdift143
@rtfdift143 9 күн бұрын
አዎ እውነት ነው
@martaabraha1305
@martaabraha1305 9 күн бұрын
ትክክል በለሻል😢😢😢❤❤❤
@alemalem8173
@alemalem8173 9 күн бұрын
ቁጭ ብላቹ የሞት ቀን ከምትቆጡ ቆይ ለምን በፈጣሪሽ ተስፋ ጥለሽ ፀበል አገቢም?? ውነት ንንንድ ነው ያረጋቹኝ።የሞቱን ደብዳቤ ቅዱስ ገብሬል አባቴ ይቅደደው።
@Meme-iw4nm
@Meme-iw4nm 8 күн бұрын
አዎ እህን ሰአት ደቅቃ በንሰሀ በፀሎት በፀበል እራስን አሳልፎ መስጠት ነበረ ሚድያ እስሀ አደለም ፈጣሪ አይሳሳትም ምህረቱን ይላክላት
@alemalem8173
@alemalem8173 8 күн бұрын
@@Meme-iw4nm አሜን ውዴ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 8 күн бұрын
❤❤እኮ ውዴ ❤❤
@WwAa-bh9ov
@WwAa-bh9ov 8 күн бұрын
አሜን
@user-pd7cc2me8x
@user-pd7cc2me8x 5 күн бұрын
Amen amen amen
@Tawahido7627
@Tawahido7627 9 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይህንን የሞት ደብዳቤ ወደ ህይወት ቀይሮ በህይወትሽ ላይ ህይወት ይጨምርሊሽ😭😭😭
@user-th7fz9nx4n
@user-th7fz9nx4n 8 күн бұрын
ቅዱስ ሚካኤል የሞትሽን ደብዳቤ ይቅደድልሽ እና ወልዳችሁ ከብዳችሁ ፈጣሪያችሁን የምታመሰግኑበት ይሆናል ኪዳነምህረት እናቴ እባችሁን ትጥረግላችሁ😢😢😢😢
@MimiMimi-bc4hg
@MimiMimi-bc4hg 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ሆድሽ ውስጥ ስላለው ልጅ ብሎ ይማርሽ እባክሽ ፀበል ጊቢ😢😢
@shetajordan7141
@shetajordan7141 9 күн бұрын
ከፈጣሪ በላይ ማን ያውቃል ፀልዩ ፆለት እድሜ ይጨምራል ተሰፋ አትቁረጡ
@Betiye
@Betiye 8 күн бұрын
ትክክል
@selampeace4261
@selampeace4261 9 күн бұрын
እህቴ አትሞችም በእግዚአብሔር ልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የሞት ሀይል የተሰበረ ይሁን የእግዚአብሔር ልጅ የናዝሬቱ ኢየሱስ ከድንግል ማርያም በመንፈስ ቅዱስ ሀይል ተፀንሶ የተወለደው ያለና የነበረው ለዘላለም የሚኖረው እርሱ ስላንቺ በመስቀል ተሰቃይቷል በመገረፉ ቁስል ተፈውሳችኋል ስለሚል ቃሉ ለሰይጣ ለህክምናሽ ውጤት ንገሪው ስትተኚም ስትነሺም ስትቀመጪም በአፍሽም በልብሽም እያመንሽ በመገረፉ ቁስል ተፈውሻለሁ እያልሽ ተናገሪ እግዚአብሔር ቃሉን ስለሚያከብር በአጭር አትቀሪም አትሞቺም እኔም እፀልይልሻለሁ እባክሽን እህቴ ወደ ቤተ ክርስቲያን ሂጂ ይፀለይልሽ ቀጠና ሁለት ሙሉ ወንጌል ቤተ ክርስቲያን ወይንም ቃለ ህይወት church ወይንም እቤትሽ Jesus TV ክፈችና አብረሽ ፀልይ FBI yemibali. church አለ እህቴ እራስሽን ለእግዚአብሔር ስጭ እኔም እፀልይልሻለሁ መጽሐፍ ቅዱስ ካለሽ ይህንን ክፍል አንብቢው ትንቢተ ኢሳይያስ 53÷1-5 ያለውን አንብቢ
@user-jg1sg2ed7f
@user-jg1sg2ed7f 8 күн бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ይጨምርልሽ የረገሹንም ልጅ ወልደሽ መሳምና ማሳደግ ይሁንልሽ በአጭር ሊያስቀራሽ የወጣው የበሽታ ሀይል በኢየሱስ ስም የቀለጠ ይሆን እግዚአብሔር በጤና ያቆይሽ ለሰው ማይቻል ሁሉ ለእግዚአብሔር ይቻላል ወደ እግዚአብሔር ጸልዮ
@user-rz3ly2qx6f
@user-rz3ly2qx6f 9 күн бұрын
አረ በፍጹም አትሞችም😢 የሞትን ደብዳቤ ወደ ህይወት የቀየረ የመላእት አለቃ ቅዱስ ሞትሽን ወደ ህይወት ይቀይር የኔ እናት 😢 አንተም በርትቴ ፀልይ ወንድሜ
@ASTERyoutube3945
@ASTERyoutube3945 8 күн бұрын
አሜንንንንንንንንን
@Abdulmejed-mz2ev
@Abdulmejed-mz2ev 9 күн бұрын
ሸሀደ የዢ መክንየቱም ውሰኔው የአለሀ ነው አለሀ ራዢም እድሜ ይሰጥሽ ውልደሽ ለመሰም የብቀሽ አሚንን የራብ
@genet_tube
@genet_tube 8 күн бұрын
ውጭ👀😂
@user-pw8hy6mf3c
@user-pw8hy6mf3c 8 күн бұрын
ሻዳ ነው ያልክ 🤣🙄
@user-rl2uv3dv6p
@user-rl2uv3dv6p 7 күн бұрын
እያለቀስኩ 😭ነበር ማርያምን ያንቺን ኮሜንት ከየሁት በሳቅ ልሞት እፍፍፍ😂😂😂😅😅
@JESUSisLORD-ns1ht
@JESUSisLORD-ns1ht 8 күн бұрын
ወጥመድ ተሰበረ እኛም አመለጥን ተብሎ እንደ ተጻፈ አይዞአችሁ ትድንያለሽ ኢየሱስ ጌታነው
@user-lb4wr9ty6m
@user-lb4wr9ty6m 6 күн бұрын
ለእግዚአብሔር የምሳነወ ነገር የለም እሄ የሴጠን ስራ ነወ እግዚአብሔር በነጻነት በሰላም ጤና ትኖሩ ዘንድ በልጁ በኢየሱስ ስም በመስቀሉ ላይ በፈሰሰወ ደም ነጻ አወጥቶቿል የኔ እህት ስለአንቺ እግዚአብሔር አንድያ ሉጁን ሰቷል አትሞችም በህይወት ትኖራለሽ እቧካቹን ቸርች ወሰዷት
@fevenayale5593
@fevenayale5593 9 күн бұрын
ጌታ እየሱስ የሞት ደብቤን ይቀደዋል እርግጠኛ ነኝ ኣትሞቺም የጌታን ክብር ታወራላችሁ !!!
@user-jo8nl1hr5v
@user-jo8nl1hr5v 8 күн бұрын
AMEN🙏
@user-fd9iw3yy3k
@user-fd9iw3yy3k 7 күн бұрын
እየሱስ ጌታ ነው እንደ ??
@user-fd9iw3yy3k
@user-fd9iw3yy3k 7 күн бұрын
ዩሀንስ ወንጌል 20:17 ማቲዎስ ወንጌል 7:21ያንብቡ እባክዎ
@user-jo2td8mq8e
@user-jo2td8mq8e 4 күн бұрын
Amen
@seadiethiopiawit1782
@seadiethiopiawit1782 9 күн бұрын
እመኑኝ ከ3 ሳምንት በዋላ መልሰው በቪድዮ ይመጣሉ ፈጣሪን ለማመስገን በሌላ ቪድዮ እናያቸዋለን ትድናለች ይሻላታል ልጁ በጣም ነው የሣዘነኝ ያረብ አትርፍለት😢
@hjuiisfdjjsjwjifi798
@hjuiisfdjjsjwjifi798 8 күн бұрын
እኔም እራሱ ደግመው በሌላ ቪዲዮ ይመለሳሉ😢😢
@user-ui4ft2qo4g
@user-ui4ft2qo4g 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ 3:59
@user-ts7kf5zb3b
@user-ts7kf5zb3b 7 күн бұрын
አሜን❤❤❤
@user-pw3th8co7e
@user-pw3th8co7e 8 күн бұрын
ገዳይም አዳኝም ሰው ሳይሆን ፈጣሪ ብቻ ነው በፉጣራችሁ ታመኑ ልኡል እግዚአብሔር የሞት ደብዳቤሽን ይቅደድልሽ እህት አይዞሽ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@genetkeftassa7804
@genetkeftassa7804 8 күн бұрын
ፈጣሪ እንጂ ሰው አያቅም የኔ እናት አግዚአብሔር ሞትን መሻር የሚችል አምላክ ይመልከትሽ ኡፍ ከባድ ነው ልቤን አመመኝ የላይኛው ጌታ ነገርን ሁሉ ይቀይርልሽ
@seniethiopia796
@seniethiopia796 9 күн бұрын
በቅድሚያ የድንግል ማርያም ልጅ ምህረቱን ይስጥሽ አይዞች ንስሀ ግቢና ወደ ፀበል ግቢ ያመነ የተጠመቀ ይድናል ሰዚህ የሞትን ደብዳቤ የሚቀድ ቅዱስ ሚካኤል ቀድሞ ይድረስልሽ ክርስቲያን ተስፍ አይቆርጥም እመቤቴ ትድረስልሽ
@RijsiejHdjejjdj-by4ki
@RijsiejHdjejjdj-by4ki 9 күн бұрын
ፈጣር አለሽ የምን ዶክተር አላህ ነው አዋቅው😢😢😢❤❤❤
@selampeace4261
@selampeace4261 9 күн бұрын
ለእግዚአብሔር ሁሉ ቀላል ነው አልአዛርን ከሞተ ኘራት ቀን ሞልቶት ነበርጌታ ኢየሱሴ ግን ከሞት አስነሳው እህቴ በእግዚአብሔር ፊት ሁኚ ፀልይ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እንዲህ ብሏል በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ አባቴ ያደርገዋል ብሎአል በቃሉ ከባለቤትሽ ጋር ጊዜ ውሰዱ በእግዚአብሔር ፊት ሁኑ
@semira6469
@semira6469 8 күн бұрын
አብሽሪ የኔ እህት በፈጣሪ ተመኪ ሀኪም ግምትጂ አያቁም አላህ የሞቱን ደብዳቤ በደስታ ይቀይርልሽ😢😢😢
@user-bp3br6ou3k
@user-bp3br6ou3k 9 күн бұрын
ሚኪየይ እባክህ በማርያም ብያሃለው የህ የመንፈስ ሴራ ነው ወደ ፀበል ትግባ ፀበል ወሰዱዋት ኣትሞትም😢😢😢😢
@jastavms2119
@jastavms2119 9 күн бұрын
እኔም እንደዛ እላለው
@astekastek1000
@astekastek1000 9 күн бұрын
እኮ ነዉ
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 9 күн бұрын
ናይ በሓቂ ኣነውን ከማኺ እየ ዝብል ኣምላኽ ቅዱሳን ምሕረት ይውርድላ
@meritubemeri
@meritubemeri 9 күн бұрын
ደምሩኒ አሕዋተይ ፈጣሪ ያትርፋ😢
@user-bp3br6ou3k
@user-bp3br6ou3k 9 күн бұрын
@@user-cb2tr4cd9m አሜን፫)ባሓቂ ክብረተይ👌♥️
@user-cx1jv1kg3k
@user-cx1jv1kg3k 9 күн бұрын
ንስሀ ገብታችሁ ፁሙ ፀልዩ ስገዱ! የአቡነ እጨጌ ዮሀንስ ፀበል ተጠመቂ ! እግዚአብሔር ኃያል ነዉ ያድንሻል! ይህን ኮመንት ካያችሁት አውሩኝ ዐድራሻ እሰጣችኋለሁ በ እግዚአብሔር ተስፋ ዐይቆረጥም!
@sablefrew9109
@sablefrew9109 8 күн бұрын
ልክ ነው የ አቡነ እጨጌ ዮሃንስ አምላክ እንደሚፈውሳት አምናለሁ
@sablefrew9109
@sablefrew9109 8 күн бұрын
ልክ ነው የ አቡነ እጨጌ ዮሃንስ አምላክ እንደሚፈውሳት አምናለሁ
@hirutebissa3166
@hirutebissa3166 8 күн бұрын
Gize atatefi wodefetarish fiteshenem lebeshenem meleshi
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ያውቃል በእግዚአብሔር ተስፋ አይቆረጥም ተስፋ አትቁረጡ ዶክተሮች ሰው ናቸው ፀበል ሂዱ ንስሀ ግቡ ፀልዩ እግዚአብሔር ሁሉን ማድረግ ይችላል ሞትን ወደ ህይወት ይቀይርልሽ እህቴ 😢😢😢
@tigistabebe6591
@tigistabebe6591 4 күн бұрын
የሞትን ደብዳባ የቀደደልን መድሐናለም ምህረትን ፣ፈውስ ይስጥሽ እህቴ አይዞሽ የሞትን ደብዳቤ ፣የማራም ልጅ ኢየሱ ክርስቶስ የሞትን ደብዳቤ ይቅደድልሽ ፣ትድኛለሽ እህቴ የፈጠረሽ አምላክ ይፈውስሽ አሜን !! ትፈወሽያለሽ
@MesretKassawMekonen
@MesretKassawMekonen 9 күн бұрын
አይዞሽእህት ኣታችን አቡነ አረጋዊዊ አለ እመኑ በእርሱ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ቀን 14 10/2016 ዓ ም ዛሬ በእለተ አቡነ አረጋዊ እለት ሻማ አበራለሁ ለወሩ የዚች ልጅ ህይወት ቢቀጥ እኔ አገሬ ገብቸ አባታችን አቡነ አረጋዊ ቤተ ክርስቲያ ሂጀ ሻማ ላበራ ቃል ገባሁ ይህዉ ቃሌ በወርሐ ሰኔ 14 ቀን ቀን እለተ አርብ ቃሌ ነዉ እኔ አሁን ያለሁት ስደት ነዉ እና ለእግዚአብሔር የሚሳነዉ ነገር የለም እመኑ በእርሱ አይዞሼ ሊቀ መላይክቱ ቅዱስ ሚካኤል የባህራንን የሞት ደብዳቤ ወደ ህይት እንደቀየረ የአንችንም የሞት ህይውት ይቀይርልሽ በእዉነት አይዞሽ ወልደሽ ለመታቀፍ ያብቃሽ አባታችን ጻድቁ አቡነ አረጋዊ ለወሩ መለካም ነገር ለመስማት ያብቃን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mikalruta3436
@mikalruta3436 9 күн бұрын
Amen Amen 🙏🙏🙏
@seblemekonen2648
@seblemekonen2648 9 күн бұрын
የኔ እናት ቅዱስ ሁራኤል ይማራት ምስኪን ስታሳዝን ሁፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭
@randaroro8102
@randaroro8102 9 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ZaynbaStotaw
@ZaynbaStotaw 9 күн бұрын
የምንሞትበትን ቀን አላህ ብቻ ነው የሚያውቀው አይዞሽ😢
@user-jn1lx5rf8z
@user-jn1lx5rf8z 8 күн бұрын
ሳህ❤❤❤❤❤
@fatumamekonen6835
@fatumamekonen6835 8 күн бұрын
ትክክልአላህነው፣ውሳኙ
@user-kb7cm7py8v
@user-kb7cm7py8v 9 күн бұрын
በኔ በኩል ያለኝ አስታያት ወንድሜ እያረክ ያለኸው ንግግር በጣም ትክክል ነህ ይህን ጀግና የፍቅር ጥግ ነው ያሳያሃት አይቆጭህም ልትቆይልህ ትችላለች እልህ ነው የሚያቀው ላትሞት ሁላ ትችላለች አንቺም በእምነትሽ ፀልዪ አይታወቅም አብሽሪ አትጨነቂ አታስጨንቂው የሚሆነውን የሚያቀው እልህ ነው ተውበት ወይም ንሳሃ ግብ አለቀ፡፡
@user-rl2uv3dv6p
@user-rl2uv3dv6p 7 күн бұрын
በማርያም ማዓረይ ወደ ፀበልሺ ገቢ ኧረ እንደዚህ ኣተበሉ ዶከተር ፈጣሪ መቼስ ሆነ ፈጣሪ ሆይ ናይዘኣ ቆልዓ ሕማማ ቀይረላ ቅዱስ ሚካኤል ሓደራ ሓደራ ሓደራ ናይ በህረን ዝቀይረኻ ቀይረላ😭✝️☝️ ኧረ ኣልቸለኩሙ😭😭😭 ማርያምን
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 9 күн бұрын
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትዳብስሽ እህቴ ፡ አትሞቺም
@user-mq3xk3cf7i
@user-mq3xk3cf7i 9 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ethiopahagera8861
@ethiopahagera8861 9 күн бұрын
በኢየሱስ ስም የሞት አዋጅ ተሻረ እህቴ እውሞችም በህይወት ትኖሪያለሽ😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-lr6fl3ye1v
@user-lr6fl3ye1v 9 күн бұрын
አሜንንንን
@Liintube123
@Liintube123 9 күн бұрын
​@@user-lr6fl3ye1vአሜን 😔🙏
@user-rt2st5fe4r
@user-rt2st5fe4r 8 күн бұрын
የኔ ቆንጆ አይዞሽ በርች ፈጣሪ ታሪክ ይቀይራል። ይህን ያደረገዉ የራሱ ምክንያት አለዉ ሁለታችሁም ፀልዬ የድንግል ልጅ ከናንተ ጋር ይሁን 🙏
@asterzekarias6129
@asterzekarias6129 4 күн бұрын
የኔ እናት አትጨነቂ ለራስሸ አስቢ የቀረሸን ግዜ አብራቹ አሳልፉ.እግዚአብሄር ሳይደግስ አይጣላም ይባል የለ.ለሱም ያጽናናዋል.አምላክ እግዚአብሄር ታሪክሽን ይቀይረውመልካሙን ሁሉ ያሰማሽ.
@tetr4232
@tetr4232 9 күн бұрын
ማነው የማን ነፍስ እንደምትሞት የሚወስን ፈጣሪ ብቻ ነውጅ ኸረ ወደ አላህ ተመለሽ በምታምኝው እምነትሽ ጠንክሪ
@dinkineshbekele8085
@dinkineshbekele8085 9 күн бұрын
አዋጅ በ አዋጅ ይቀይር በየሱስም 📖📖📖📖💪💪💪🙏🙏🙏🙌🙌የ ዶክቶሮች አዋጅ ከንቱ ይሁን የሱስም አትሞቺም በ ሂዎት ትኖርለሽ እመን 📖📖📖📖👈💯💯💯💯🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 8 күн бұрын
የሞት መንፈስ በናዝርቱ በጌታ በኢየሱሰ ክርስቶስ ስም የተገለበጠ ይሁን ሞት ሳይሆን ህወት ይሁንልሽ ደሞ ተስፈ የስጠ ጌታ የታመነ ነው በሱ እመኝ የትኛ ሀይማኖት ተከታይ ሁኝ ግን ወደ እምነት ቦታ ህጅ ፀልይ የሞትን አዋጅ ጌታ ኢየሱሰ ክርስቶስ ይገለብጥህ
@teageskelati7602
@teageskelati7602 9 күн бұрын
አይዞሽ አትሞችም እግዚአብሀር አለ ሀይወት የግዚአብሀር ነው ደግቶር ልናገር ይችላል ለፍቅራችሁ ብሎ ምህረት ያደርግልሻል ታሪካችሁ ይቀየራል ኦ ግዚአብሀር ምህረትሀን ስጣት
@user-wt4hp3ln5m
@user-wt4hp3ln5m 9 күн бұрын
ኣትሞቺም በናትሽ ፀልይ ወደ እግዚአብሔር 😢
@user-jw7dq9kc1s
@user-jw7dq9kc1s 9 күн бұрын
እህቴ የወቅሸቱ ቅዱስ ገብር ኤል ይጠብቅሽ ጸበል ውሰዳት ወድሞቻችን ❤❤❤❤❤
@nigatdagne2963
@nigatdagne2963 8 күн бұрын
አህቴ ፡፡ፈጥነሸ ፡፡ይፀለይልሸ ፡አግዚአብሔር ፡ነገርን ፡፡ይገለብ ጣል አግዚአብሔር ፡አመን እንጅ አትፍራ ፡ይላል !!!
@user-kv7gn5wo1h
@user-kv7gn5wo1h 7 күн бұрын
እያለቀስኩ ጨረስኩት እባካችሁ ንስሀ ግቡ ጸበል ውሰዶት ፈጣሪ የሞት ደብዳቤውን ይቀደዋል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እባካችሁ ጸበል ጸበል ውሰዶት
@user-ls1uy3fw2c
@user-ls1uy3fw2c 9 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ካንችጋር ይኹን የኔ ናት ሞትኮ ሁሌም ከኛጋር ነው መች ተለይቶን ያውቃል ንስሀ ግቢ እድሜን የሚቆርጠውም የሚቀጥለውም ፈጣሪ ብቻ ነው
@haiahh
@haiahh 9 күн бұрын
ያአላህ ሶሳምቱን ቀይሮ ሺአመት ያኑርሽ አሞችም
@Zenaes-cc3wt
@Zenaes-cc3wt 6 күн бұрын
በጣም ነው ያሳዘናችሁኝ እጊዚአብሔር ያለም መዳኒት ነው ታሪካችሁን ይቀይረው
@myhomeethio
@myhomeethio 8 күн бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ እግዚያብሔር ያውቃል ዶክተር እኮ ሰዎች ናቸው እንደኛ በግምት ነው የሚናገሩት
@user-uu5ru4ov5q
@user-uu5ru4ov5q 9 күн бұрын
በመብርሐን እንዴት ያሳዝናሉ ???😢😢😢 ....መድሐኔዓለም እባክህን እባክህን ትንሽ እድሜ ጨምርላት 😢😢😢😢
@user-kn3ph1cy3w
@user-kn3ph1cy3w 9 күн бұрын
የባህራንን የሞት ደብዳቤ የቀየረ ቅዱስሚካኤል ያንችንም የሞት ደብዳቤ ይቀይርልሽ ወላዲተአምላክ ትርዳሽ ወልደሽ ሳሚ አይዟችሁ
@user-vg4ij4jb2o
@user-vg4ij4jb2o 9 күн бұрын
አሜን ያድርገው
@sindaneshtefera5818
@sindaneshtefera5818 9 күн бұрын
አቡነሀራፀበልዉሰዳት
@user-kn3ph1cy3w
@user-kn3ph1cy3w 9 күн бұрын
@@sindaneshtefera5818 አዎውሰዳት
@sablefrew9109
@sablefrew9109 8 күн бұрын
አቡነ ሃራ ድንግል ፀበል ውሰዳት እባክህ ብዙ ሰው ከካንሰር እየተፈወሰ ነው
@SinduBeharu
@SinduBeharu 8 күн бұрын
አረ የእግዚአብሔር ልጂ እየሱሰ ሞትን በሃወት ይሺራል ክፉ አዋጂን በመልካም አዋጂ ይለውጣል እዬሱስ ጣልቃ ይግባ ልሺ አይዞሺ
@hanaewnetu8782
@hanaewnetu8782 9 күн бұрын
የባሕር የሞት ደብዳቤ ወደ ህይወት የቀየረ ሊቀ መላአኩ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ የአንችንም ህይወት ይቀይርልሽ እህታችን እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው ፀበል ሂጅ 🥺
@user-wg1vv9ew6c
@user-wg1vv9ew6c 9 күн бұрын
🤲🥰
@user-sq8jk5bq9n
@user-sq8jk5bq9n 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ታርክን ይቀይራል የድንግል ማርያም ልጂ የሞትን ደብዳቤ ይቅደድልሺ ቅዱሳን መላይክት😢😢😢😢😢የኔናት
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 7 күн бұрын
ንስሐ ግቢና በርሚል ፀበል ሒጂ ትድኛለሽ ታሪክ ቀያሪ ነው ፈጣሪ
@etetunegash7311
@etetunegash7311 4 күн бұрын
ሐኪም እግዚአብሔር አይደለም ካንሰር የመጨረሻ ፍርድ አይደለም እግዚአብሄርን እመኚ ትፈወሻለሽ። አይዞሽ ። በፀሎት ካንቺ ጋር ነ ን ። ሀለታችሁም እመኑ ጌታ ይረዳችኧኋል።🙏😇❤️🌈
@destata7749
@destata7749 9 күн бұрын
በጌታ በእየሱስ ስም አትህ ሞሬች ህወት በእግዚአብሔር እጅ ነው አንች እግዚአብሔር ይቅር ይባልሽ
@mulumulu5957
@mulumulu5957 9 күн бұрын
በናትክ ወድሜ መጨረሻቸውን አሳውቀን ቅዱስ ሚካኤ አባቴ የባራንን የሞቱን ደብዳቤ የቀደደው አባቴ የአንችንም የሞት ደብዳቤ ይቅደድልሽ ፀበል ሒጂ ትድኛለሽ እህቴ😢😢😢 በናትሽ ለልጅሽ ብለሽ
@masarat2998
@masarat2998 9 күн бұрын
መጥፎ ነውካሰር ከያዝሽአድኛም ግንውቅሽይብትኤድትድናለች
@King-sn9gz
@King-sn9gz 7 күн бұрын
በፍፁም አትሞችም በጌታ በኢየሱስ ስም በእግዚአብሔር እመኝ የድንሻል እድሜም ይቀጥልልሻል ጌታ ፈዋሽ ነው ተስፋ አትቁረጭ እህቴ በአፍሽ ቃል አትታሰሪ ኢየሱስ ያድናል
@robekaeth3984
@robekaeth3984 8 күн бұрын
በጣም ያማል የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይማርሽ
@shurtuabera1504
@shurtuabera1504 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አንተ አድናት 🙏🙏😢
@seadiethiopiawit1782
@seadiethiopiawit1782 9 күн бұрын
ፈጣሪ ነው አዋቂው አትስሚያቸው ልጅሽም ይወለዳል አንችም ትድኛለሽ አይዞሽ ጭንቀትሽን በመልካም ዜና አላህ ይቀይርልሽ ባልዮው ግን የዘመናችን ጀግና ንፁ አፍቃሪ ነው አላህ ያትርፍልክ ተስፋ አትቁረጡ
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 9 күн бұрын
አይዞሽ፡ጠሎት፡እያደረግሽ፡ተጠመቂ። እግዚአብሔር፡ቀኑን፡እስቲወስን፡የአላዛርን፡ሞት፡እንደሻረ፡ይሽርላችኋል።ተስፋችሁ፡በእግዚአብሔር፡ይሁን።
@zuzubintbaba69
@zuzubintbaba69 5 күн бұрын
አብሽሪ እማ የሞትካርድ ከራብላአለሚን እንጅ ከሠወች አይደለም አብሽሪልኝ ውደ ማንእንደሚቀድም አላህ ያውቃል አብሽሪ አላህ ፈረጃውን ይወፍቅሽ ነጃ ይበልሽ እማ
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 9 күн бұрын
አላህ ካለ እድሜ ይጨምርላታል ያረቢ እርዳት በርግጥ ሞት ለማናችንም አይቀርልንም ግን ትንሽ እድሜ ጨምርላታ ያረቢ ላንተ ምንም አይቸግርህም ቢያንስ ልጇን ወልዳለት ልጇን አሳድ ጋ አርግላት አላህዬ❤❤❤
@yewb
@yewb Күн бұрын
በእግዚአብሔር የምን ተስፋ መቁረጥ ነዉ ጸልዩ ጸበል ሂጅ
@user-xb5vj8wp8p
@user-xb5vj8wp8p 7 күн бұрын
ሀኪም አይወሰንም እመኑኝ ቍርጡ ቀን ከእግዚያብሄር ብቻ ነዉ ወደ ፀበል ሂዱ ዛሬ ነገ አትበሉ
@kedijashferaw-pj8le
@kedijashferaw-pj8le 9 күн бұрын
አሪ በጌታ ስም ተሰፈ አትቁረጡ ለጌታ ይመይቸል ይለምን ቼረች ተከት😊ተተይ ትፈዎሸሌሺ😢😢❤
@fotofoto378
@fotofoto378 9 күн бұрын
ፀበል ተጠመቂ እህቴ ከፈጣሪ በላይ ማንም የለም ተስፋ አትቁረጭ እመኑ እንጂ አትፍሩ ይላል መፅሓፍ ቁዱስ ፈጣሪ በምህረቱ የዳብስሽ 🙏🙏🙏
@user-iz9cd6tp1w
@user-iz9cd6tp1w 7 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪሽ ፀሎት አድርጊ
@user-uv6lq2tp9d
@user-uv6lq2tp9d 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ህይወትን ይቀይራል ሀይል የፈጣሪ ነዉ ቀጥ ብለሺ ፀበል ግቢ ድነሺ እንደምናይሺ በፈጣሪ ተስፋ አለኝ እመብረሀን በምልጃዋ ትድረስልሺ እህቴ
@aminabintawol9708
@aminabintawol9708 9 күн бұрын
ተከታትለህ መጨረሻውን አሳየን በጣም ነው ያሳዘነችኝ
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ታላቅነው እህቴ ንስሀገብተሽ ተፀመቂ ስጋወደሙን ተቀበይ እግዚአብሔር መሀሪነው አትጨነቂ ዋናው ማመን ነው በእምነትሽ ትድኛለሽ እንደእምነትሽ ይደረግልሻል እህቴ የልጂሽ አምላክ ይርዳሽ ወንድሜ ፀበል ውሰዳት እግዚአብሔር ታላቅነው የቅደምተከተል ጉዳይነው እንጂ ከሞት ማንም አይቀርም እግዚአብሔር ይርዳችሁ አሜን ፫
@alemdemise1242
@alemdemise1242 8 күн бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔረ ይማረሽ እህቴ
@tiruyatube705
@tiruyatube705 2 күн бұрын
እሷ ዘላለም ልትቀር ነው ግን ለሱ ታስባለች ኡፍፍፍ ምን አይነት ከባድ ጊዜ ነው ምናለ ቁርጥ አርገው ባይናገሩ ዶክተሮች ግን ያማል በጣም
@melessechdegu
@melessechdegu 9 күн бұрын
ሰው ስጨርስ እግዝአብሄር ይጀምራል😢😢 ፀልዩ አይዞቹ😢😢😢😢
@user-sh5gh8ik4e
@user-sh5gh8ik4e 9 күн бұрын
በጌታ በየሱስ ክርስቶስ ስም እግዚአብሔር እድሜ ይጨምርልሽ አሜን ብለሽ ብትቀበይ ይሆንልሻል .
@TsehayNugatu
@TsehayNugatu 6 күн бұрын
የሞትን ደብዳቤ የሚቀይረው አምላክ ያንችንም ይቀይርልሽ እህቴ በእግዚአብሔር ተስፋ አይቆረጥም 😊
@user-lh2nc9nr3j
@user-lh2nc9nr3j 8 күн бұрын
ማቆምም መግደልም የሚችለው ጌታ ብቻ ነው እህቴ የሞትን ደብዳቤ በጌታ እየሱስ ሽራለው አሜን የተሻረ ነው
@selamabera9360
@selamabera9360 9 күн бұрын
በእየሱስ ስም የሞት መላክ አልፎሽ ይሂድ ወልዳችሁ ከብዳችሁ አርጅታችሁ ነው የምትሞቱት አሜን🙏🙏🙏
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 8 күн бұрын
Ameeeeeen
@user-lf6ee3gq6f
@user-lf6ee3gq6f 9 күн бұрын
ይህ የሞት አዋጅ በእየሱስ ስም የተሻር ይሁን በሽታ ሁሉ ከጠላት ነውና አይዞሽ እህቴ ፀልይ ፈጣሪ ይርዳሻል🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@gfhhhfgdysyg7107
@gfhhhfgdysyg7107 8 күн бұрын
የኔእናት🎉🎉 ስታሳዝን አይዞሽ ትዲኔለሽ መጨረሻውን አሳውቀን በጣም አዝነናን🎉🎉🎉
@alemayehu2768
@alemayehu2768 7 күн бұрын
ፈጣሪ ረጅም እድሜ ሰጥቶሽ ዳግም ስለመኖርሽ ፈጣሪ ለመስማት ለማየት ያብቃን ባልየውም ፈጣሪ የሚወደውን ስለሰራህ ረጅም ጊዜ ያኖራችሁዋል በእምነታችሁ ተማፀኑ ፀበል ፀበል ፀበል...
@hbeesan7426
@hbeesan7426 9 күн бұрын
የባህራንን የሞት ደብዳቤ የቀደደ ቅዱስ ሚካኤል ይቅደድልሽ ደሞ አሞችም በሀኪሞች ሳይሆን የእግዚአብሔር ብቻነው በፅም በፀሎት በርች አይዞሽ 😢😢
@mahboba1239
@mahboba1239 9 күн бұрын
አላህ❤እድሜሺን❤ይቀጥሊሊሺ❤ያረብ አብሺር፣የአላህ፣ሲህራ፣አይታወቅም
@user-lo2tp6ju2z
@user-lo2tp6ju2z 8 күн бұрын
❤❤❤የፍቅር አምላክ ሞትን ወደ ሕይወት ይቀይርላችሁ::❤❤❤
@sababalehegn4832
@sababalehegn4832 7 күн бұрын
አይዛቹ እግዝአብሄርምህረት ያዉርዱላትእና የአብነ አብየዝግ እምነት ጠጪ ፀልየሽ የኔ እህት እሱ ምህረቱ ይሰጥሻል አይዞሽ
@ZagaraZahara
@ZagaraZahara 9 күн бұрын
በፈጣሪ ተስፋአይቆረጥም አይዞን 😢😢😢😢
@MenaTsegaye-uq7nu
@MenaTsegaye-uq7nu 9 күн бұрын
እህቴ ታሪክ የሚቀይር አምላክ አለ እባክሽ ንሰሀ ግቢና ፀበል ተጠመቂ ትድኛለሽ
@hiwotkorra668
@hiwotkorra668 6 күн бұрын
እህተ አይዞሽ እሞታለሁ አትበይ በእግዚአብሔር ተስፋ አድርገሽ ወደ ፀበል ሂጂ ብዙ ሰዉ ተፈዉሷል።
@tegegnbirhan9482
@tegegnbirhan9482 7 күн бұрын
ይችላል እግዚአብሔር አይዞአችሁ
@muluwayessa3168
@muluwayessa3168 9 күн бұрын
የሞትሽን ደብዳቤ ቅድስሚካኤ የሞትሽን ደብዳቤ ይሻርልሽ አይዞሽ ተስፋ አትቁረጡ
@abitiamare-lk1bd
@abitiamare-lk1bd 9 күн бұрын
ስሚ እህተይ መንጨለት ፀሎት ግቢ ተግቶሮች ኣያቅም ዝም ብለሽ ፀልይ ፈጣራ ሆይፈጣሪ ካንቺጋር ይሁን 😢😢😢😢
@user-fp4ly2tg6y
@user-fp4ly2tg6y 9 күн бұрын
የኔ እናት ንስሃ ገብተሽ ፀልይ ስገጂ እግዝኣብሄር ያድንሻል ኣይዞሽ በርቺ
@user-db7yy8pn8j
@user-db7yy8pn8j 6 күн бұрын
እግዚያብሄር ታሪክ ይቀይራል ንስሀ ግቡ ሁለታችሁም😢😢😢😢😢እድሜ የሚቀጥል አምላክ አለ
3 ሴቶች ከአንድ ወንድ አረገዙ !!
54:11
Arada Plus
Рет қаралды 21 М.
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 6 МЛН
터키아이스크림🇹🇷🍦Turkish ice cream #funny #shorts
00:26
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 27 МЛН
ያልተጠበቀው መጨረሻ!!
56:10
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 120 М.
37.First Day as a Zombie💀
0:32
Limekey0
Рет қаралды 24 МЛН
Did you believe it was real? #tiktok
0:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 7 МЛН
Живые куклы и злая племянница! Часть 3! #shorts
0:35
小路飞被臭死啦!#海贼王#路飞
0:27
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 12 МЛН
Он сильно об этом пожалел...
0:25
По ту сторону Гугла
Рет қаралды 7 МЛН