ግንቦትና ግንቦታውያን! ክፍል 3-ደረጀ ኃይሌ ከአቶ ፋሲካ ሲደልል ጋር - Benegerachin Lay with Fasika Sidelil

  Рет қаралды 257,178

Arts Tv World

Arts Tv World

2 жыл бұрын

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Arts Tv World

Пікірлер: 470
@wolissotribune4000
@wolissotribune4000 2 жыл бұрын
የበፊት ሚኒስትሮቻችን የስብእና ዲሲፕሊን እጅግ ይማርካል። እድሜና ጤና ተመኘው ጓድ ፋሲካ። የጋዜጠኛ ደረጄ የማንበብ ብቃት ደግሞ እጅ በአፍ ላይ የሚያስጭን ነው። አንተን ባየሁበት አይን ሌሎቹን የመንደር ኮልኮሌ ስመለከት በኢትዮጵያ ጋዜጠኝነት ተስፋ እቆርጣለሁ። ኑርልን !
@be_hailu5634
@be_hailu5634 2 жыл бұрын
Yemender kolkol’e setil: ‘wetetu simeremer AFLATOXIN tegegnebet.’ Yemilew’n ‘AFLATONIC’ tegegnebet eyal’e yemikebaterewn mehon alebet. 👍🏼 Endet eko endemiyasafer!
@Yosephdebebe
@Yosephdebebe 2 жыл бұрын
Perfect Ato Fasika highly matured & highly principled .I have great respect for Dereje & thank you for the best knowledge based interview.
@bekureyemane5413
@bekureyemane5413 2 жыл бұрын
This guy was part of pillagers and traitors who ruined Ethiopia. They abandoned and ran for their lives all those who fought for their country. Just like Mengistu all of them ran into foreign hands.
@bekureyemane5413
@bekureyemane5413 2 жыл бұрын
@@Yosephdebebe Fasika is a BS ( not Bachelor of Science) He and those like him destroyed Ethiopia.
@parliament-hoa3333
@parliament-hoa3333 2 жыл бұрын
These people are the very killers of Ethiopian people. Because of their brutal action we are where are right now. You guys are crazy.
@mesfingonfatufa
@mesfingonfatufa 2 жыл бұрын
ዋው! አቶ ፋሲካ ሲደልል የሚገርም ልብ ያላቸው አባት። እ/ግ ጤና እና ሰላም ያብዛሎት!! አባቴ
@merbarr1645
@merbarr1645 2 жыл бұрын
የሀገራችን አሉ የተባሉ ተከታታይ ፊልሞች እንኳን እንደዚ ቃለመጠየቅ ጓግቼ አላየሗቸውም! ክፍል አራትን በጉጉት አየጠበኩ ነው ከዛ ደግሞ መፃፉ ደግሞ ለማንበብ በጣም ጓግቻለሁ
@xy808
@xy808 Жыл бұрын
የልቤን ነገርከኝ
@johnyohannes9233
@johnyohannes9233 2 жыл бұрын
እውነተኛውን የአገሬን ታሪክ ማንም እንደፈለገ ሳያጣምምብኝ በፊት ከምንጩ ሰምቼ እንዳውቅ ረድታችሁኛል። አቶ ደረጀን፤ አቶ ፋሲካን እንዲሁም አርትስ ቲቪን በጣም አመሰግናለሁ። በጣም።
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 2 жыл бұрын
አቶ ፋሲካ ይህ ውይይት በተለይ ለዶክተር አብይ በቂ ነው ቢቻል በአጠቃላይ ሁሉም አመራር ሊያየ ይገባ በኃላ ነገሩ ከአለፈ መፀፀት ለሀገራችን አደጋ ነው ለሀገራችን ስንል👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mightyg8545
@mightyg8545 2 жыл бұрын
ፋሲካ ሲደልል እጅግ የሚገርሙ ቤተ መፃህፍት ናቸው:: አክብሮቴን የሚገልፅ ቃል የለኝም :: ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁሎት 🙏🏽
@ethaa669
@ethaa669 2 жыл бұрын
አቶ ፋሲካ በግልጽ ሃቁን የተናገሩ የመጀመርያው የደርግ ባለስልጣን ናቸው።ስለእውነተኛነታቸው ቀሪ ዘመናቸው አምላክ ይባርክላቸው።
@be_hailu5634
@be_hailu5634 2 жыл бұрын
Very true!
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 2 жыл бұрын
Let he go hell!
@MB-gd1uw
@MB-gd1uw 2 жыл бұрын
Very untrue.
@berhefesehay1865
@berhefesehay1865 2 жыл бұрын
እነደ ቀልድ በሳቅ
@elssatolessa1096
@elssatolessa1096 7 ай бұрын
How do you know it’s the whole truth?
@mesgenagayim4707
@mesgenagayim4707 2 жыл бұрын
አቶ ፋሲካ በአስተሳሰብዎ በሀቀኝነትዎ ባሎት ከፍተኛ እውቀት መከበር ያለብዎት ንጹህ ኢትዮጵያዊ ኖት ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና እንዲሰጥዎት የዘወትር ምኞቴ ነው።
@mokemisgna6785
@mokemisgna6785 2 жыл бұрын
me too, he is honest and logical.
@nataniya143
@nataniya143 2 жыл бұрын
ደሬ ክብር ለሁለታችሁም እስከዛሬ በነገራችን ላይ ከቀረቡት እንግዶች ሁሉ እጅግ የታሪክ አተራረካቸው በጣም ደስ የሚል መሳጭ እኔ በጣም ነው ያደንቅኳቸው። ያለፉበትን ስርኣት ስህተቶቻቸውን ሳይቀር ቆፍጠን ብለው በኃላፊነት ይሚናገሩ። ደሬ አንተም እንደ ሁል ግዜው ምርጥ ጠያቂ በቅርብ ወደ ሃግረቤት እመጣለሁ መፅህፋቸውን ሸምቼ ብችል አግኝቻቸው አድናቆቴን እና አክብሮቴን እንዲሁ ፊርማቸውን አስፈርሜ ብመለስ ደስ ይለኛል ደሬ እንደመጣሁ እደውልልሀለሁ። እንደገና እድሜና ጤና ለሁለታችሁም ተመኘሁ
@meronfantahun947
@meronfantahun947 2 жыл бұрын
ስለ ደርግ ትክክለኛ መረጃ አገኘን እናመሰግናለን አቶ ፋሲካ እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁ።
@netsehetworku568
@netsehetworku568 2 жыл бұрын
Exactly my thought! We were believing and hating without knowing the truth!
@tsigetadele2241
@tsigetadele2241 2 жыл бұрын
የሚገርም ነገር ሀገራችን ስንት ነገር አሳልፋለች ብሰማው ብሰማው ያልጠገብኩት ቃለመጠይቅ አቶ ፋሲካ ረጅም እድሜ ደሬ ጋዜጠኛ ሲባል አንተና መአዛ ብሩ ትመጡብኛላችሁ
@yoditambaye5694
@yoditambaye5694 10 күн бұрын
ማን ያውራ የነበረ፣ ማን ይንገር የቀብር አሉ አቶ ፋሲካ ስለነበረዎት አገልግሎት እናመሰግናለን። ደረጀ እጅግ ትልቅ ስራ ነው ሰራህው። የእውቀት ደረጃህ እና ቅድመዝግጅትህ የሚደነቅ ነው ።
@workineshteka3269
@workineshteka3269 2 жыл бұрын
መሳጭ ታሪክ ደሬ ግሩም ቆይታ ነበረን አቶ ፋሲጋ እንኳን ልዚህ ጊዜ እና ሰአት አደረሰዎት ስለሁሉምነገር እግዚአብሄር ይመስገን ጋዜጠኛ ደረጀ ህይሌ 👌👍🙏 💐💕💐
@asrattechan7288
@asrattechan7288 2 жыл бұрын
ደረጀ ኃይሌ ፣ድሮም ተወዳጅ ነህ፣አሁን ለዛ ያለው በጠፋበት ዘመን፣የበለጠ አበራህ። እድሜ ከጤና ይስጥህ!!!
@tsionmesfin7646
@tsionmesfin7646 2 жыл бұрын
ታላቅነት ነው እውነትን ማመን ወደፊትም ትውልድ ያመሰግኖታል።"ጥፋቱ ከኛ ነው" ሲሉ በልቤ ያለው ያኔ የተገደሉት ቤተሰቦቼ ሐዘን የሚረሳ ባይሆንም የርሶ ደፍረሁ ይቅርታ ባሉበት ደቂቃ የልቤ ቁስሉ ድኖ በደስታ አለቀስኩ አመሰግኖታለሁ, እንደምናውቀው ስህተት የማይሰራ ሰው የለም ታላቁ ነገር ግን ከልብ ጥፋትን ማመንና የሌላውን ቁስል ማወቅ።እንግዲህ ሌሎቹም "መንግስቱም" የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ እንዲጠይቁ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው።
@lulishiferaw2876
@lulishiferaw2876 2 жыл бұрын
ግሩም ውይይት ነው ምርጥ ጋዜጠኛ ደሬ ብህይወት መኖር መልካም ነው መቼ ጔድ ፋሲካ ስሞኦትን እንጂ ምን እንደነበሩ አላውቅም ነበር ብቻ ደስ ይላል ደሬ ተባረክ አቦ ምርጥ ምርጥ የደርግ ባለስልጣናትን ታሪክ ታሰማናለህ ግን እነዚህ ወያኔዎች ምን ታሪክ ይኖራቸው ይሆን ታሪካቸው አያምር ስልጣናቸውም አያምር እርጉሞች በነሱ እቺ ሀገር ደብልቅልቋ ወጦ ይሄው አለን እስካሁ
@heruywondafrash7832
@heruywondafrash7832 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት የእውቀት ጥግ ያሉያት ሀገር አሁን ያነንበትን እና የባለስልጣ ሰዎችን ስናስብ ልብ ይሰብራል። እውቀት ነው ኢትዮጰያን የሚያድናት። አሁን ያሉት ባለስለጣናቶች ትምህርት ቢወስዱ ጥሩ ነው። ደሬ እጅግ አመሰግናለሁ። መቼም አርት ቲቪ ምራጥ ኘሮግራምን የሚያስተላልፍ ለመናገር እወዳለሁ።
@user-no6dm8fw1d
@user-no6dm8fw1d 2 жыл бұрын
እና ደረግ እውቀት የለውም ስትይ አልነበረም ባለፈው ዛሬ ደግሞ እውቀት አላቸው አልሽ። በነፈስበት አትንፈሺ
@millamedia2053
@millamedia2053 2 жыл бұрын
ቢረፍድም እውነትን ተናግሮ በሰላም ህሊና መኖርን የሚያክል የለም እናም ጓድ ፋሲካ አውን ቆንጆ እንቅልፍ ይኖሮታል እግዚአብሔር ቀሪ ዘመኖትን ይባርክ ።
@YalemWHaile
@YalemWHaile 2 жыл бұрын
By far the most phenomenal interview I have ever seen from the dreg regime officials occupying highest public position back in the days. Brutally honest (he didn't spare himself ), extremely intelligent, sharp analytical skills, well mannered and well versed in his language skills etc..etc.. exceptional on so many levels. I am unpleasantly surprised how an intelligent person with his caliber allow himself to be manipulated with that power monger wild beast (Mengistu). The journalist is always well read, well prepared, knows his questions and respects boundaries. Dereje is simply out of this planet in his journalistic works. Top journalist, Top interviewee !
@cr7boom377
@cr7boom377 2 жыл бұрын
This journalist ( dereje haile) is the definition of pure journalism with great integrity, professionalism and knowledge.
@ermiasasmelash-jb7kz
@ermiasasmelash-jb7kz 3 ай бұрын
አቶ ፋሲካ በጣም አስተዋይ እና በሳል ሙሁር ናቸው ፣እውነታውን በመናገራቸው ማወቅና መ ምራት ለሚፈልግ ጠቃሚ ነው በተለይም ለወጣት አገር ተረካቢ እጅግ አስፈላጊ ነው፣ ፈጣሪ በሰጠዉ እድሜ ሙሉ ጤና እንዲሰጥዎት እመኛለሁ ፣
@dmarkos963
@dmarkos963 2 жыл бұрын
ድንቅ ቃለመጠይቅና መልስ ነው።የዚህ ዝግጅት ሁሉም ክፍሎች በመንግስትና የግል ሬዲዮና ቴሌቪዥን አገልግሎቶች መተላለፍ እንዳለበት ይሰማኛል።እጅግ ውብና አስተማሪ ነው።
@thomasmatiows5110
@thomasmatiows5110 2 жыл бұрын
ደሬ አንተ እኮ ትለያለክ wow ምን ያህል ወደ ዋህሏ በትዝታ እንደመለስከን ግን ይታወቅካል? ጋድ ፋሲካ እድሜ ከጤና ጋር አሁን ጨምሮ ይስጦት 🙏🏼🙏🏼እውነት ኢትዮጵያን እንዲህ ያሉ መሪዎች ነበሩን ጀግና ኖት አሁንም ይክበሩ አባቴ
@elaybright8884
@elaybright8884 2 жыл бұрын
ዋዉ እጅግ በጣም መሳጭ መጽሐፍ ናቸው እኒህ ምርጥ ሰው ብዙዉን ነገር አጠሩልን አብዛኞቻችን እንደዋዛ ሰለባ የሆንበትን በግሌ አንድ ወሳኝ ድል አምልጦናል ቀይባህር ላይ ኮረረኔሉ እሽ እስኪሉ ታሪክ ቀያሪ ይሆን ነበር ሊሸለሙ የሚገባቸው ሰው ናቸው በታማኝ ታሪክ ጽሁፋቸው እናመሰግናለን እድሜ ይስጥልን።።።
@bekureyemane5413
@bekureyemane5413 2 жыл бұрын
እንደ አብዛኛው ኢትዮጵያን ወዳድ በቀበሮ ብልጠት ተታለልክ።
@zemenakasa4892
@zemenakasa4892 2 жыл бұрын
አቶ ፋሲካ ሲደልል የተረጋጉ እጅግ በሳል በሀቅና በእውነት ያለፈውን ስርዓት በአግባቡ ስለ ገለፁልን እናመሰግናለን
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 2 жыл бұрын
Yedergu Wusha!
@semerehabte5738
@semerehabte5738 2 жыл бұрын
The most beautiful Sunday, listening and learning from the great Economist, leader and great history narrator....wow, waiting eagerly part four...i can not thank enough both
@abiyutadesse6659
@abiyutadesse6659 2 жыл бұрын
i can't Wait ....deri You are my hero.... ሰውማ አሁንም በየቦታው አለ ተማሪና ተመራማሪ ጠፋ እንጅ !!!! አቶ ፋሲካ ሲደልል ...ልምድ ፣የተግባር ተሞክሮ፣ የነጠረ እውቀት !!!!....ደሬ አቦ ተባረክ....your interview was so amazing and cheery
@abrish338
@abrish338 2 жыл бұрын
እኔ በህይወቴ እንደዚህ አይነት ኢንተርቪው አይቼ አላውቅም ደጋግሜ እያየውት ያለበት ሁኔታ ነው ያለው ዋው♥ ለሚቀጥለው ክፍል ጓጉቻለው
@yenedz7264
@yenedz7264 2 жыл бұрын
እንኳዋንም ለዚ አበቃዎት በዛ ዘመን የነበረውን ኢትዮጲያውነት ከነ ስነምግባሩ በሮሶ ላይ ስላየን አረጅም እድሜ ይስጦዎት እንኴዋንም ኖሩልን የአሁኑዋን ኢትዮጲያን ስታዩ ምን ያህል እንደምታዝኑ መገመት ይቻላል።
@be_hailu5634
@be_hailu5634 2 жыл бұрын
I always keep on asking myself, ‘when did this big nation go wrong?’. Ato Fasika pinned it down- yes, it was about 50 years ago. The interview takes us through a roller coaster of thoughts and emotions. As he appropriately and unhesitatingly stated time and again, Ethiopia failed big time because of them. My hats off to you with regard to disclosing the details.
@bekureyemane5413
@bekureyemane5413 2 жыл бұрын
Yes , Ethiopia was brought to her knees by foreign agents like him. They messed up the country, killed most of the real patriotic new generation of thinkers abandoned the military and ran into foreign hands. Fasika , just as his name, gets a huge “F”.
@maharicaleb9152
@maharicaleb9152 2 жыл бұрын
The day they killed Aman Andom when he told them to give back The federation To Eritrea 🇪🇷 that was the down hill
@mesgenagayim4707
@mesgenagayim4707 2 жыл бұрын
አቶ ሀይሉ ይመኑ ያልተዘመረለት ብሄራዊ ጀግና !!!
@Mirkuzz
@Mirkuzz 2 жыл бұрын
ትዝ ይለኛል ያን ቀን ማታ VOA አማርኛ እራሳቸውን አጠፉ ሲል አንድ ሰውዬ አዝነው "ውውው በጣም ምሁር ነበረ" ሲሉ::
@quaafseid4475
@quaafseid4475 Жыл бұрын
የሚገርም ድንቅ ሰው ነበር
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 8 ай бұрын
የተማሩና አዋቂ ሰዉ ነበሩ እህታቸዉ ወይዘሮ አበበች ይመኑ ለእኛ እንደእናት አዛኝና ርህሩህ ትልቅ ቤተሰብ ነበር ያቤተሰብ እኔም በዚያ ነበር የማዉቃቸዉ ስም ከመቃብር በላይ ሲወሳ ይኖራል
@Gantana844
@Gantana844 2 жыл бұрын
ታሪኩን በግልጽ በማቅረብዎ አመሰግናለሁ። ነገር ግን ራስህን ከአደጋ ለመጠበቅ ስትል የመፈንቅለ መንግስቱን በማክሸፍህ ፡ እና ጓድ ሀይሉ ይመኑ ያንን ሻንቅላ መንግስቱ ሀይለማርያም ለመግደል ሲያቅዱ በማከላከልህ ትልቅ በደል በኢትዮጵያ ላይ ፈጽመሃል። ያ ሆኖ ቢሆን ኖሮ አገሪቱ በወያኔም እጅ ባልወደቀች ነበር። ፈርተህ ኖረህ ምን አተረፍክ ?? ሞት እንደው አይቀር። በወሳኙ ሰዓት አንተ ሞተህ አገር ማትረፍ ብትችል ኖሮ ፡ አንተም በእስርና በስደት ባላረጀህ። ሀገራችንና ህዝባችንም ለመከፋፈል ፡ ለመከራና ለውርደት ባልተዳረገች ነበር።
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 2 жыл бұрын
አቶ ፋሲካ ሲደልል በጣም የሚገርሙ ድንቅ ሰው ነዎት ስለግልፅነቶት በጣም እናመሰግናልን እግዚአብሔር ሙሉ ጤንነትና ከረጅም እድሜ ጋር ይስጦት !!
@AArega
@AArega 2 жыл бұрын
.. When a story is written, it's not about correcting the past but about recording the past. No record, no history. It is the process of uniting known facts into a single cause that explains the cause and effect and examines the meaning or effect of an event. Mr. Fasika did the same in his interview and in his book! As readers, our job is not to blame him, but to learn, grow and continue with him. We can ask different questions, look for different sources and write differently.🙏🙏
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 2 жыл бұрын
ውድ ሃገራችን ይህ በምንምመንገድ የማይመጥን ጨካኝ ገዳይ አስገዳይ ሠካራም ውሻ እጂ ስትወድቅ ነዉ ነገር የተበላሽዉ ተዛም ይህ ቡከንሺንታም ፈሪ እውሮፕላን አስገድዶ የኮበለለ እኩይ ሠካራም ቦይ ላይ እዳሪ ቅንዳሻም ለዚህ ሁሉ የዳረገን ምናምንቴ !!!!!!መንግሥቱ የሚባል እኩይ !!!!!!!!!!!!
@samsonabraha7702
@samsonabraha7702 Жыл бұрын
Great explanation!I was young during DERG era so many youngster lost they life over something stupid reason. we have not yet learned from the past that is why racism and division at the best in Ethiopia right now
@honestygalor6748
@honestygalor6748 2 жыл бұрын
I listened to this interview repeatedly . It is packed with the most revealing information about Derg shedding more light on the inner secrets of Derg era than most we heard so far. I knew Derg as a compact body with Mengistu Hilemariam looming large for its public image. Now we know he was the maker and breaker of everything internally even more than we have imagined. It would be mean not to give this man a deserved credit for his honesty about everything regarding Derg. The most amazing thing is that one man's failure in everything counted at the end as the failure of the whole government. This is true given the fact that Mengistu Hilemariam was micromanaging everything including the war on the front line dictating to the generals regarding when to fight and when not which is a practical incapacitation on their skills and capabilities. No wonder such a huge army with amazing patriotism had failed so spectacularly. The patriotism of all the individuals was beyond question though their only mistake may be their failure to desert Derg at any given opportunity once they had realised they could not make any difference once they knew things were not going right. Hailu Yimanu was an amazing great man and had he not been trapped in such incapacitating situation he could have been a national role model for dedication and commitment to national service. Dereje has also made the interview more interesting with amazing research and preparation before hand.
@binyamabera1802
@binyamabera1802 2 жыл бұрын
ለጎድ ፋሲካ በጣም ረጅም እድሜ ይስጥልኝ መጽሐፋቸው ሙሉውን አነበዋልሁ እሳቸው እንዳሉት እውነተኛ ታሪክ የሚያስተምር ነው
@girmaseifu3376
@girmaseifu3376 2 жыл бұрын
አቶ ፋሲካ በጣም አመሰግናለሁ ብዙ የማላውቃቸው ነገሮችን ነዉ ያወቅሁት በተለይ ስለ መንግስቱ ኃይለማርያም ድንቅ ገለፃ የልጃቸውን ቃለመጠይቅ ተከታትየ ነበር ከዚያም በሳቸው የተፃፈ መጽሐፈ አንብቤ ነበር እንኳን ሰዉ ቢንቢ አልገደልሁም ያሉት ሰዉዬ ጉዱ ነዉ ያወጡት። በነገራችን ላይ ድንቅ ጋዜጠኛ ድንቅ ድንቅ ጥያቄ የሳቸው የማብራራት ብቃት መረጋጋት ደስ ይላል በጊዜው ያለውን ችግርና ስህተት አምኖ ተቀብሎ ይቅርታ መጠየቅ ጥሩ ነዉ ለመንግሥት ትልቅ ትምህርት ነዉ። እኝህን ሰዉዬ ያለዉ መንግሥት ቢጠቀምባቸዉ በእውቀታቸው። ባለሙያ ይመስሉኛል።
@mehretabkidane
@mehretabkidane 2 жыл бұрын
Thanks Mr Fasika i hope many people learn from your exceptional knowledge
@user-gw3ly1vd3z
@user-gw3ly1vd3z 2 жыл бұрын
ተወዳጁ ጋዜጠኛ ደረጄ ይህ ትልቅ ታሪክ ኡትዮጵያ ሕዝብ ታሪክ ፍቅረስላሴ ፍስሀ ደስታ አልፈኣል ሁሉም ያንተን ቃለመጥይቅ ቢሰጡ የተሟላ ታሪክ ስእል እንልገኛለን በ60 ወቹ ግድያ ከብርሀኑ ባይህ ከጄኔራል አዲስ ተድላ ሰምተናል ፍቅር ስላሴ ወግደረስ በ60 ወቹ ግድያ በጄኔራል አማን ምክንያት ሳናስበው ቅፅበታውይ ርምጃ ነው የወስድን ሲሉ ካሳሁን ሰቦቃ ሲቤስ ራዲዮ ላይ አድምጠናቼዌል ወጣት የታሩክ ተመራማሪ አቻምየለህ ታምሩ የ60 ወቹ ግድያ ህዳር 13 ቅን ባጥናፋ አባተ የተፈረመ የግድያ ትእዛዝ ደብዳቤ ፓስት አድርጎ አስናብቦናል ጄኔራል አዲስ esat ላይ ቃለመጥይቅ ስወቹ ማታውን ሊረሼኑ ጥዋቱን አጥናፋ አባተ በኒህ ስወች ላይ ርምጃ።መውስድ አለብን ብሏል ሲሉ ይሰማሉ ይገርማል ብዙ ነገር አውቅን ኮሎኔል አጥናፋ ከማንግሥቱ ሀይለማርያም ጋር ያልተስማሙት የሰው መገደል በቃ ብለው ነው የሚል የተለያዩ ውሬወች ይወራ ነበር ናሁ ቴሌቢዥን ላይ የኮሎኔል አጥናፋ ልጆች ደግሞ አባታቼው በወንጄሉ ሁሉ እንደሌሉበት ሲናገሩ ይታያል በርግጥ አባታቼውን ወንጄሉ ውስጥ ነው አይሉም ራሱ በደርግ በግፍ ተገድሎ እንዲህ እንደፋሲካ ሲደልል ሁሉንም ቢናገሩ ቢፅፋ መልካም ነበር ሁሉም የደርግ ባለስልጣኖች ያንተን ቃለመጥይቅ ቢያልፋ የደርግ በጎም መጥፎም ታሪክ የተሟላ ስእል ይገኛል
@WEGAGIRAMEDIA
@WEGAGIRAMEDIA 2 жыл бұрын
Dere, I really admire you, the way you prepare yourself, questions, respect, triangulations of ideas,....Amazing!!! God Bless You! Let me enjoy Part 3...
@Gantana844
@Gantana844 2 жыл бұрын
ቱሪናፋ።
@solomonwogayehu6437
@solomonwogayehu6437 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛ በደንብ ተዘጋጅቶ የሚጠይቀውን መቼ እንደሆነ ሲያውቅ እንዲህ ከተረጋጋ፣ በእውቀትም ሆነ በልምድ ከዳበረ ባለሙያ ጋር ሲቀርብ እንዲህ እጅግ ውብ የሆነና ሌሎችን የሚያስተምር ውይይት ይሆናል። ጋዜጠኛ ደረጄ ሃይሌ እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
@marigoldan1
@marigoldan1 3 ай бұрын
Much respect Mr. Fasika Sidelil. The most out spoken transparent and honest Dergue official I have ever seen.
@tesfaye5498
@tesfaye5498 2 жыл бұрын
መንግሥቱን ወይም ደርግን እርቃናቸውን ያስቀረ የመጄመሪያ ባለስልጣን። እናመሰግናለን ፋስካና ደረጄ!!❤❤
@MB-gd1uw
@MB-gd1uw 2 жыл бұрын
እርቃኑ የወጣ የደርግ ባለ ሥልጣን እንደት የለሎች እርቃናቸው የወጣ ጉዋዶቹ እርቃን ሊያወጣ ይችላል ? ምን ዓይነት ኣስተያየት ነው? የደርግና የኢሰፓ ባለሥልጣናት እርቃናችን የወጣው በወያነና መለስ በሸዓብያ ኢሳያስ በ1984 ወይም በ1991 እንደ ፈረንጅ ኣቆጣጠር ነው: የእነ ልጅ::
@emebetbedassa2639
@emebetbedassa2639 2 жыл бұрын
ድንቅ የታሪ አባት በእርሶ ላይ እናት አገሬን ኢትዮጵያውያን አየው ንግግርዎት እርጋታዎ የታሪ አነጋገርኦ ስርአትዎ የመሰለ ሰው በማየቴ የአገሬን ታሪክ በማዳመጤ እድለኛ ነኝ እግዚአብሔር እድሜውንና ጤናዎን ያድልልን 🇪🇹 ጋዜጠኛ ደረጄ ላንተም እግዚአብሔር ይስጥልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ananyaanan1419
@ananyaanan1419 2 жыл бұрын
አባክህን ደሬ የዚህን ታላቅ ሰው መፅሐፍ በአንተ አንደበት ተርከህ ለትውልድ አቆየው...🌼💜💜💜
@balambaras5848
@balambaras5848 2 жыл бұрын
ደርግ እና ኢትዮጵያ በሚል ርእስ በፊልም መልክ የተዘጋጀ የሚመስለው ይህ ትእይንት ልዩ የሚያደርገው የአቶ ፋሲካ የትንተና ዘይቤ የነበረውን ሁኔታ የሚያስታውስ ይሆናል። የዶ/ር አሻግሬ ይግለጡን ቃለ መጠይቅ "ESat " አቅርቦት ሙሉውን ተከታትይዋለሁ። የሚገርመው ዶ/ር አሻግሬ ተመልሰው ወደ ስልጣን ተመልሰው ይመጡ ይመስል የደርግን ጥንካሬም ሆነ ድክመት ለመግለፅ ድፍረት አለማሳየታቸው እጅግ ገርሞኛል። እነሆ አቶ ፋሲካ ሲደልል እውነቱን በትክክል ገለፁት። እናመሰግናለን ። ዶ/ር አሻግሬ አሁንስ ለኢትዮጵያ ህዝብ እውነቱን ለመግለጽ ድፍረቱ ይኖርዎት ይሆን ?? እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ!!
@enquanhonebirara5496
@enquanhonebirara5496 2 жыл бұрын
ደሬ ማኛው 1 ሳምንት በጉጉት አስጠብቀኸን ከች አልክ .......እንኳን ደና መጣክልን
@hailuarefayne9856
@hailuarefayne9856 2 жыл бұрын
ያሁኑ መሪዎቻችን ይህን ቃለመጠይቅ ቢያይቱ እንዴት ጥሩ ነበር፡፡ ከ40 ዓመት በኋላም ተመሳሳይ ሁኔታ ውስጥ መሆናችን እጅግ አሳዛኝ ነገር ነው፡፡
@gocowboys4281
@gocowboys4281 2 жыл бұрын
ደርግ እኮ ዘረኛና መንደርተኛ መንግስት አልነበረም እነዚህ አውራዎች በፍፁም ከደርግ ጋ አይነፃፀሩም
@nigussiesimie9259
@nigussiesimie9259 Жыл бұрын
ምን መሆንነበረበት - ለወያኔ ሀገር እንዲያፈራርስ ቁጭ ብሎ ምየት ወይም እንደ ከሀዲው መንግስቱ መሪዎች መኮብለል ነበረባቸው ? እረ እባካችሁ እግዚአብሔር በሰጠን አእምሮ ሰከን ብለን እናስብ - ይህን በማለቴ ተከፋይ/ ጭፍን ደጋፊ የመሳሰሉ ልትል ትችላለህ
@benjamin1240
@benjamin1240 Жыл бұрын
¢
@benjamin1240
@benjamin1240 Жыл бұрын
7777
@benjamin1240
@benjamin1240 Жыл бұрын
666676
@ambayegebru8872
@ambayegebru8872 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ረጅም ጤና ይስጥልን ደሬ አንተንም እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩ ጥሩ እንግዶችን ስለምታቀርብልን በጣም የምትወደድና የምትከበር ጋዜጤኛ ነህ
@senayetedema5238
@senayetedema5238 2 жыл бұрын
የጋዜጠኛ ጥግ ደሬ እኮ ነህ አቦ እንዴት እንደምትመስጥ እኔ የኤህአዴግ ዘመን ነኝ ደርግን አላውቀውም ግን ባንተ ምክኒያት ተመስጬ ነው የምሰማው የሆነ ትረካ ነው የሚመስለኝ
@merafshumeye1492
@merafshumeye1492 2 жыл бұрын
Huge respect sir for your honesty and dedication. So touched by the great heros you have mentioned, mostly the 'shaleka' who returned from Kenya 🙏🙌. At Dereje thanks a lot and please ask this great honest Ethiopian about "oromaye" and Bealu Girma please just after the "key kokeb zemecha"? 💯💚💛❤
@asme212
@asme212 2 жыл бұрын
Very interesting interview. The TPLF should not have wasted the expertise of these talented people.
@eshetu4148
@eshetu4148 2 жыл бұрын
Nice interview. The man appears knowledgeable and honest. He told us all about Mengistu
@sholawanza8155
@sholawanza8155 2 жыл бұрын
ደረጄ ምርጥ ጋዜጠኛ የአቶ ፋሲካ ውይይት እጅግ አስተማሪ ነው ብዙዎች መንግስቱን ሳያውቁ የሚያመልኩት ን አይን ገላጭ ነው አቶ ፋሲካ ይህ መፅሀፍ ሁሉም ከስህተቱ እንዲማር የሚረዳ በጎ ስራ ነው ታላቅ ምስጋና
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 2 жыл бұрын
ካወቁበት ለአሁኖቹ ኮልኮሌ ባለሥልጣኖች ትልቅ ትምህርት ነው:: ግን የሚማር ጭንቅላት የላቸውም:: ጠጠሮች ናቸው ለማእዘን ድንጋይ እንኳን አይሆኑም::
@zemenakasa4892
@zemenakasa4892 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይባርክህ የአብዛኛወቻችን ግምት ነበር መንግስቱ ክፉ አይገልጸውም ያላቅሙ እነዚህን የመሰሉ በእውቀት እና በአስተዋይነት የተሞሉ ሁሉ ባላዋቂ ግትር ችኩል በቀልተኛ ክፉ ሰው ስንገረፍ የኖርነው ሀገር ወዳድነቱን ግን ሳላመሰግን አላልፍም
@tibebudesta107
@tibebudesta107 2 жыл бұрын
ስለ መንግስቱ የነበረኝን አመለካከት በደንብ የተረዳሁበት ድንቅ ቃለመጠይቅ ነበር :ጠም አብይ ብዙ ይማሩበታል ::
@hailemeko5928
@hailemeko5928 2 жыл бұрын
በተለያየ መጽሐፍት የተነገረላቸውን ያህል ትልቅና ብስለት ያላቸው ሰው ናቸው ትናንት እንደዛሬ የሚገልጹ ናቸው 🙏🙏🙏🙏
@addisethio494
@addisethio494 2 жыл бұрын
Omg Happy to see the great Demeke Banjaw ! I heard alot about him but i never get to know how he loos like . Well i must to say he look like a Real SOLDIER !!!!
@teshomeassefa9248
@teshomeassefa9248 2 жыл бұрын
ጓድ ፋሲካ ሲደልል ስለነበሩበት የቀድሞው መንግስት እዉነታውን በሐቅና በእውቀት ስላስረዱን፥አገዛዙ የሰራውንም ሰሕተት ሳይሸፋፍኑ በመግለፅ ኢትዮጵያን የድርሻዎን ይቅርታ በመጠየቆ ታሪክ ሠርተዋል።እድሜና ጤና ይስጥልን!!! ደሬ አንደኛ የልብ አድርስ።
@shewalemkassa4498
@shewalemkassa4498 2 жыл бұрын
እንቅልፌን፡አጥቼ፡ነው፡ያየዉት፡የምሰማውን፡እዉነት፡፡ነው፡በመጠይቁ፡፡የተረዳውት፡ደሬ፡ግሩም፡አቀራረብ፡ነው፡፡መልካም፡ግዜ፡እመኝልአለው፡ሸዋአለም፡ነኝ
@tamirathailu7379
@tamirathailu7379 2 жыл бұрын
Genuine ethiopian. Dereje you are Genuine too. Thank you both!
@Lijeyassu
@Lijeyassu 2 жыл бұрын
Waiting so eagerly for part 4 .. Guad Fasika is living legend and Derie is phenomenal
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
ደረጀ ሀይሌ ጎበዝ ጋዜጠኛ ቆንጆ ውይይት ነበር እቶ ፋሲካ ለቀጣዩ ትውልድ ጥሩና ሀቁን ያሳወቁን ይመስለኛል እስኪ እሁንም ከዚህ አዙሪት እግዚአብሔር ያውጣን 🙏🏾
@ermiyasteklulegese4400
@ermiyasteklulegese4400 2 жыл бұрын
Really እኚህ ሰው እስካሁን ከሰማኋቸው ሚዛናዊና ሀቅ ይበዛዋል አሁን ያሉትም ከዚህ ቢማሩ የምር ብለህ....
@yaredtekle8854
@yaredtekle8854 2 жыл бұрын
ጠያቂው ምርጥ ተጠያቂው ምርጥ -------"በነገራችን ላይ" የደርግ ባለስልጣናት ግርማ ሞገስ ደስ አይልም?
@user-jq2cc3ur7y
@user-jq2cc3ur7y 2 жыл бұрын
Omg omg !! What an interview !!! The guy is honest and a great story teller !
@amanuelkachiko6010
@amanuelkachiko6010 2 жыл бұрын
That was an amazing lesson for current Ethiopia Politics. We Should have to learn from them and the way of asking excuses for losing Asmara. Thank you, Dere for wonderfull job.
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 2 жыл бұрын
ማ ይናገር የነበረ ማያርዳ የቀበረ እንዲሉ ሁሉ አቶ ፋሲካ ሲደልል በመጥሃፍህም በንግግርህም ላካፈልከን ታሪክ ክብርና ምስጋና ይድረስክ ሊያስተምርም ለታሪክም ትራስ ስለሚሆን አንት የምልክም በድሜ ባለጠጋነት ብዙ ስለምበልጥክ ነዉ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥክ !!!!!!!!!!!!!
@Lijeyassu
@Lijeyassu 2 жыл бұрын
Dereje is a standard for journalism.. perfectly did his homework
@da8387
@da8387 2 жыл бұрын
በጣም የተመቸችኝ ኣባባል...... ኣትሌቶችንና ፖለቲከኞች ፣ ሳይዋረዱ ራሳቸው ኣይወርዱም‼️ ✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️
@habtamubesha5296
@habtamubesha5296 2 жыл бұрын
It is a valuable interview that gives us some clues about our country and the place where our fault begins
@Co_equal
@Co_equal 2 жыл бұрын
BEST BEST INTERVIEW EVER watched!!!!! Thank you sir!!! Excellent interview with an intelligent, humble and honest economist. 86 mts flew by like it is 8.6 mts, very informative and educational at the same time. Dere thank you, and please invite col. Birhanu Bayih and General Addis Tedla to have a balanced perspective. I wish our current government's young economist consult with Mr. Fasika Sidelil to broaden their knowledge for free. Mr. Fasika is a true Ethiopian who can still contribute to his country. cant wait for part 4 next week.
@solomonemyuferede7259
@solomonemyuferede7259 2 жыл бұрын
Thanks a lot, Dereje, for bringing this mature and wise Ethiopian to your table. My wholehearted appreciation and respect go for the courage, honesty, and clarity of Mr. Fasika. It is a very interesting and immersing interview. And it is full of lessons, I liked it a lot. I am waiting for the next (?final) part eagerly, and in fact, also reading FS's book. I wish you (FS) healthy and long fruitful years! Thanks a lot, for your long years of service to our country!
@beshirdale2491
@beshirdale2491 Жыл бұрын
Wow, real analytical, genuine, intelligent well educated person, mindful person. Thank you for giving the real picture of the derg regime. I salute your integrity and wish you happy and healthy life , Ato Fasika
@ephrembekele2852
@ephrembekele2852 2 жыл бұрын
wow!! This man remembers evey detail!! Thank you for revealing History in such a precise way 🙏!!I I can't wait to read your books sir! Thank you Dereje haile too
@berhefesehay1865
@berhefesehay1865 2 жыл бұрын
ደረጀ ሃይለ አጠያየቅህ ጠንካራና ኃይለኛ የአማርኛው ቃላት ንጹህ እንደ ወረደ ቅመም የሌለበት አነጋገርህ ድምፅህ እጅግ ደስ በሚል ድፍረትህ ምርጥ አጅግ እምትደነቅ ጋዜጠኛ ነህና አደንቃለሁኝ። ፋሲካ ሲደል ያደረገው ገለጻ እጅግ እጅግም አሳፋሪ ነውና ። እገሌ ጠባዩ እንደዚህ ነበረ እከሌ ፈሪ ነበረ እከሌ ጀግና ነበረ፣እከሌ አዋቂ ነበረ፣ እከሌ እውነተኛ. ነበረ፣እከሌ ውሸተኛ ነበረች መንግስቱ ሃይለማርያም ለማሰብ ሁለት ደቂቃዎች ማሰብ የማይችል ሰው ነበረ ፣ እንድት አድርጎ ይሰብ አንተና መሰሎችህ በፍራት ተወጣቹ በህይወት ለመቆየት እንደይገድላቹ፣ ዛሬስ ውየ አለሁኘ ነገረ እንዴት እወል ይሆን፣ ለመዌል ለመዴን በውሸት እርስበርሳቹ ባለመተሜመን እከለ እንዲህ ሊየርግ ነበረ ስትሉት እንዳ አልከው ለማሰብና ለመረጋገጥ ግዜ የለውም፣በራሱ ስለማየተማመን ስለ ህይወቱ ና ሥልጣኑ ነው የሚያስበው እንጂ ስለ ሰው ስለህዝቡ ስለአገሪትዋ በጦርኘት ስለሚያልቀው ወታደሮች ደንታ የለውም፣ሰንት ጀነራሎች ነው የረሸነው ስንት ኮሎኔሎች ሻለቃዎች ሻመበሎች ስንቱ ሞተ አለቃዎች ስንቱ አሞሳአለቄ ስንቱ ወታደረች። በጦር ሜዳ ከሞቱ ይልቅ መንግስቱ ሃይለማርያም የገደላቸው ይበልጣሉ፣ እስቲ አባዙት አንድ ጀነራል በጠርነት ጦሩ እየመራ ብዙ እቅድ አቅዶ በድንገት ሲገደል ጥፋቱ የጀነራሉ ሞት ብቻ ያ እሱ የሚመራው ጦሩ መቶ አለት ነው ያለ ፍርድ እህህህህህ።ጥፋ አጥፍቸል አላጠፋም፣ካጠፋስ በሃላፍነት የተረከበው ጦሩ ዶከመንቱ በምስጢር የያዘው እቅዱ አስረክበዋል ወይ ዘሎ ያ አሰበ እማይችል መንጌ አንደ በግ የታጎሩ ጀነራሎች የገሪትዋ በለው ለታ ጀግኖች ያለ ርህራሃሄ ስንትና ስንቶት ገንዘብዋ አፍስመ የስተመሃረቻቸው ወደፊት ለውደትዋ ኢትዮጵያ አገራቸውና ህዝባቸው በፊት ካበረከቱት ይበልጡ ሌላ አኲሪ ያበርክቱ ነበረች ስሜ መንግስቱ ሃይለማርያም መሄድ አይቀር ሳትሄድ እኔም ሳልሄድ ልንገርህ ሳትሞት እኔም፣ ያየምትወደውና የምታምነውና የሚታመነው በደርግ የፖለቲወካ አማካሪ ዋና ለአንተ መካሪህ የነበረው ሻምበል ገብረሚካኤል ገብረ ንጉሥ ከእርትሬ ፖሊስ ተመርጦ የመጣ ፣ብልጥ ነህ አጅግ የተሜረ ፣በፈተና ተቀምጠን እሱና ሌሎች አምስቱ በጠቅላላ ሰድዱስቱእስራኤል ሄዶ ኢንተርፓል ተምረው በተለየ ሻምበል ገብረሚካኤል ከተለያዩ አገር በብዛት አብረዋቸው ይማሩ ሰለ ነበሩ አንደኛ ወጥተው የተሸለመ እጅግ እውቀት የገበያ በሥራውም በኤርትረ ከብርሃኑ ባዬ ሆና ይሠራ ነበረ እጀግ የተመሰገነ የሕግ ምሁር አርቆ አሳቢ አስተዋይ ረጋያለ ትእግስተኛ ትሁት ትእግሥተኛ፣ካገሩ ይልቅ ኢትዮጵያን ያደንቅ ነበረ።በዘውድ በሃይለ ሥላሴ የነበረው ጥላቻ ጨቋኝ ሰው በላ ግፈኛ ፖሊስ ትምህርት ቤት ስንማር ኢትዮጵያን በፍቅር ንጉሠ ነገሦቱጉ
@berhefesehay1865
@berhefesehay1865 2 жыл бұрын
ንጉሠ ነገሥቱን በጥለቻ ሳያነሳ አውልም አድርም።የኢትዮጵያ ታሪክ ብዙ አንብቦዋል ተመራምረዋል ።አጅግ የሚየደንቀው አፄቴድሮስን ነው አንድ ለእናቱ ጀግና እያለ በትመህርት ቤት እኔ ከታች እሱ ከላይ ነበርን የምን ተኛው ፣ተቆጣጣሪ ሁላችንን ቆጥሮ ጠቅላላ መብራት አጥፍቶ ይሄዳል፣ገብረሚካኤል ከብርድልብሱበታች በሶስት እንጨት በረድ ልብን ወደላይ ከፍ አርጎ በእጅመብራ እያ በራ ምሉ ለሊት ማርክሲስት ለኒስስት በድብቅ የጠናነበር፣ አንኳንስ ማንበብ በእጅ ይዘህ ስትገኝ ወደ ወህኒ ቤት ነው ምት ታሰረ ው። አልጋው የረገበ ስለ ነበረ ከታች ሆኜ በእግሬ ወደላይ እገፋውና እነግ. ርብህ አለብኝ ስለው እንደማትዋሽ ሰለ ማቅ ነው ተወኝበክህ ላነብ ይለኝና እንቅልፍ ይዞኝ ጭልጥ እሱ ገን ምሉ ለሊት ሰያነብ አድሮ እንቅልፍ ሳይተኛ። ቀደም ። በ ደርግ በረዙ መና ተጫውተዋል ንጉሠ ነገሥት ዘውዱን አሽቀንጥራቹ ከኢትዮጵያ. ህዝብ ጫና አውርደቹ ካበቃቹየተኛ ርእየተ አለም እንደምትከተሉ ግራ ገብታቹ፣መቀበል ሚካኤል ገብረ ንጉስ የፓፖለቲካ አማካሪ፣ ለብቻህ ጓድ ሊቀ መንበር መንግሥቱ ሠላም እንድ. ሆን የኤርትራ ነፃ አውጪ ሶሻሊስት ስለሆኑ እኛም የሶሻሊስት ርእዮተ አለም ማወጅ አለብን ። ሶሻሊስት ሶሻሊስት አይወጋም እና ሠላም ይሆናል ሰለለህ ጥሩ ነው ብላቹ ነው ያወጃቹ አይደለም እንዴ ሊቀመንበር ይህንን ትክድአለንዴ፣ ግዝያዊ ወታደራዊ መንግሥት ከሁለት አመታት ፖርቲዎች አወዳድራቹ ፣ሥልጣኑን ለሰፊው ህዝብ ማስረከብ ሲገባቹ፣እናንተ ግን የመኲንኖች ስብስብ ሠደድ የሚል ፖርቲ አቋቊማቹ ማይገባ ህገ-ወጥ በውድድር ገብታቹ አሪትዋ ምስቅልቅልዋ የለምን ደም ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ትቅደም እንከንዋ ይውደም ኢትዮጵያ ትቅደም ኢትዮጵያ ወይም ሞት ፣መፈክር ።የለምን ደም የተባለው በንፃሩ ቀይ ሽብር ደም በደም የደም ጎርፍ በየመንገዱ በቤተ ክርስትያን ደጀአፍ ሌሊት ገድላቹ እዛው ሬሳው አምስትና ስድስት አጋድማቹ ተሳላሚዎች በሬሳ ተራምዳቹ እለፉ አያላቹ ምን ያላደረጋቹ ግፍ አለ። በደሴ ከተማ አራዳ ገበያ በጠዋት ገድዎት ደሙ እየፈሰሰ ተማሪዎች ወደ ትመህርት ቤት የሚሄዱባት ጠባብ መንገድ ሰለ ነበረች ተመሪዎች ሬሳ እንዳይረግጡት በጥንቃቄ ሲያልፉ ድንገት የመነጨ እህት ልታልፍ ስትል ሬሳው ስታይ ዋይ ወንድሜ ብላ ደብተር ዋን ጥላ. እሬሳው ላይ ወድቃ ሬሳውን አቅፋ ስታለቅስ። ደምበደም፣ ራቅ ብሎሬሴው የሚጠብቁ ተነሺ ብሎ በይ ከወንድምሽ ጎንበስ ብለሸ ደሙን ጠጪ ብሎ የገዛ ወንድምዋን ደም ሲያጠጥዋት አይቸ እስከአሁን ትዝ ባለኝ እንባ እንባ ይለኛል።በዚ ግዜ ነው ሻምበል ገብረ ሚኪኤል ገብረንጉስ ፣ ጓድ ሊቀመንበር መንጉሥቱ ቀይ ሽብር መቅረት አለበት በእንደዚህ ወደፊትመራመድ አንችልም ከህዝቡ ተጣልተናል ከዚህ በቀይ ሽብር. ለፈሰሰው ደም እንጠየቅበት አለን፣ከእን ግዲህ ወዲህ መቅረት አለበት ሰውን ያህል ያለጥፋት ማሰር ያለ ፍርድ መግደል ጭራሽ መቅረት አለበት ፣ ሰዎች በጥፋታቸው በሕግ ተከሰው ጥፋታቸው ታይቶ በጥፋታቸው ፍርድ ቤት ቀርበው. መቀጣት አለባቸው ብሎ ተናግሮህ እንደነበረ፣አንተም ትዝ ብለህ በመፅሀፍህ አንድ ሀቀኛ የፓለቲካ አማካሪ ያችን ሻምበል ገብረሚካኤል ገብረ ንጉስ ፖለቲካ አማካሪ ፣ ቀይ ሽብር መቅረት አለበት፣ሰዎች ያለ ሕግ ሜሰር መግደል ጭራሽ አይገባመ ሰዎች በጥፋታቸው መክሰስ ጥፋታቸው ተረጋግጦ በሕግ ማሰርና ፍርድ ቤት ማቅረብ በ ፍርድ ማሰር መግደል እንጂ፣ ከዚህ በፊት. በቀይ ሽብር ለፈከሰው ደም እነጠየቅበት አለን ። ወደ ፊመራመድ አንችልም ከህዝቡ ተጣልተናል ይለን ነበረ ሳንሰማው ቀረን፣ስተት ነው የተደረገው። አውቆ ነው አፄ ኃይለ ሥላሴን ከሥልጣን አውርዳቹ በመጨረሻ ወደእሰር ለመውሰድ ንሂድ ተነሱ ስትላዋቸው ድርቅ ብሎ ስለዘገዪ ራስ እምሩ እንሂድ ውጡ ነወኮ የሚሉን ሲላቸው የሆነው ሆነና የኤርትራን ነገር አስባችዋልን አስቡበት ነው ያሉ።ይህ. ማለታቸው፣ ተላለቁ፣እን ከሞትኩ ሳር አይብቀል አህያ እንዳለችው ነው። ስለ ኤርትራ ምንም እማታውቀው ላሰረዳህ ለመሆኑ ስንት ጣቶች ቢኖርህ ነው ስትጮ በአብዮት አደባባይ ሶስት መቶ በታጠቅ ማሰልጠኛ አሰልጥነህ ወደ አርትራ ለመዝመት ወደ ዘጠና አምባሳደሮች የተለያዩአታች ሚሊተሮች የደርግ ሹማምንቶች ጀነራሎቾ የአዲስ አበባ ህዝብ እንደተለመደው በየ ቀበሌ አስገድደህ እዩልኝ ስሙልኝ ፣ያብዛ መሳርያ ያሶስት መቶ ሺ ማሊሽያ ከጠዋቱ አንድ ሰዓት እስከ ከስራሁለት ሰአት በሚታይበት ትርኢት መሉ ቀን አፍህን በሰፊው ከፍተህ በእነዚህ በጠት የሚቆጠሩ የአርትራ ነፃ አውጪ ነን ባዮች ሽ ፍደች ክንዴችንን አንስተን ድባቅ አንመታቸው አለን እንደመስሳቸው አለን ሰትል ስንት ነው ጣቶቹ እያልን ንስቅብህ ነበረ ፣አጠገብ ህ የነበሩ ጓዶችህ አንጨብጭቡ ስትላቸው ማጨብጨብ ማጨብጨብ ነው እንጂ ደፍሮ ሙሉ ቀን ሰትጮህ። ይቀጥላል ፣።
@berhefesehay1865
@berhefesehay1865 2 жыл бұрын
ያከሄድከወው ጦርነት ህጋዊ አልነበረም ፣ ህጋዊ ስላልሆነ ነው አፄ ኃይለ ሥላሴም እነሆነለት ነው ስለ የሆነ ሆነና ስለ ኤርትራ ነገር አስባቹለትነውን አስቡበ ያለው ሠላም እንዳይገኝ ብሎ ነውና ሞከረ ለተባበሩት መንግሥታት ዋና ፅሃፊ ጴጥሮስ ጋሊ ግብፃዊ ፣ ዲያሎተሊ ጊኒያዊ የአፍሪካ አንድነት ዋና ፅሃፊ ፣ ለምክትሉም አሕመድ ሐጋግ እድሜ ልክ ምክትል ከአርባ አመታት የሠሬ ገፀበረከት አየ ሰጠ ፣ቀጥሎ ለአቡነ ማሪቆስ የኤርትራ ኦርተደስክ ተዋህዶ።ለአስፍሃ ወልደሚካኤል የኤርትራ መንግሥት ፕሬዚዳንት ኢትዮጵያዊ ለቄስ ዲሜጥሮ የኤርትራ የፓርላማ ፕሬዚዳንት ኢትዮጵያ ዊ የጎጃሞ ተወላጅ በሃላ ኑብረኢድ ቄሰ ዲሜጥሮስ ልጃቸው የአፍሪካ አንድነት ዋና ፕሮተኮል ጊድዮን ቄስ ዲመጥሮስ ገብረማርያም።በሃላ ንብረኢድ ዲሜጥሮስ ገብረማርያም ከነ ልጃቸው ግድዮን በኤርትራ ኤርትራውያን ያደረጉት ግፍ ተፀፅተው ተቆጭተው ባገደረጉ ኃጢአት አባትና ልጅ ከተነጋገሩ በሃላ ወድያ ጊድዮን ሲሞት ኑብረኢድ ዲመጥሮሰ ገብረ. ማርያም መግበ ውሃ አለ መጠጣት አድማ አርገው አርባ አምስት ቀን ቆይቶ ሞቱ ሰው ልጅ ከአርባ ቀኖች አያልፍም እሳቸው ግን ታሪክ ተብሎ አርባ አምስት ቀኖች ቆዪ፣ግድዮን አንድም የኤርትራ ተወላጅ ሥራ እንዳይቀጠሩ ከልክሎ ግፍ ሰርቶ ነው የመተው፣ በድርጅቱ ከፍተኛ በለስልጣናት ሀይል የሴፍ የተባለ አርትሬዊ በጉዳይ አስፈፃሚነት፣አንድም ጥአመ ሽከቲ ኤርትራዊ የአንድ ባለሥልጣን ሹፈር ስለ ነበረ ባለሥልጣኑ በጅርጅቱ በሃይሉ ነው የሰቀጠረው አነዲተመ ግደይ በርሄ የአንድ ባለሥልጣን ፅሃፊት ለሥም።እነሱም ለማሰወጣት አቶ ግድዮን ያልቆፈሰው ጒድጓድ አልነበረም ፣ ቀዳማዊ አፄ ኃይለ ሥላሴ በጒልበት በሀይል ፈደረሽኑ ካፈደረሰ በሃላ አንደ. ማይሆንለት ስለ አወቀ አሰብ ከወሎ ጠቅላይ ግዛት ቀላቀላ ይሄ ምን ይባላል አይህ መገንጠል ፣ከዛም አሰብ የኢትዮጵያ ናት ለማለት አሰብ ገቢ ሰላላት አስራአምስተኛ ጠቅላይ ግዛት አርጎ ሲያበቃ፣በአሰብ የሚካኤል ቤተክርስትያን ሲየሠራ የኢትዮጵያ ኦርተደስ ተዋህዶ. ፓትሪያር መሠረተ ድንጋይ አንሮ ቤተክርስቲያኑ አለቀ ታቦት ለማስገባት ለኤርትራ ጳጳስ አቡነ ማርቆስነ ጃንሆይ አሰብ የሚካኤል ቤተክርስትያን ታቦት ሰለ ሚገበ ለምርቃ አልፈ ቆየኝ ሲላቸው አልመጣም አላልፍም የመሠረተ ድንጋዩ እኔ ነበር በኔ ነበር ማኖር የነበረ ፣በዛን ግዜያልጠሩኝ አሁን እንዴት ይጠሩኛል አሰብኮ የኤርትራ ናት አል መጣም ሲሉ ቸው አልመጣም፣ ካልመጣህ ዋጋህን ታገኛለህ ብሎ ዛቱ። በወሩ መኬና አደጋ ደረሰባቸው ሆስፒቸል ገቡ ድኖ. ነገ ተነገ ድነዋል ይወጣሉ እየተባለ ድነገት ባልታወቁ ሰዎች ታፍነው ተገደሉ ፣ ማን አስገደላቸው፣
@berhefesehay1865
@berhefesehay1865 2 жыл бұрын
መንጌ እሰቲ አስረደኝ ኤርትራ የኢትዮጵያ አካል ነች ይበላል ፣እንዴት ነው እግሯ ነች እጅዋ አንገትዋ ነች ወይም ጭንቀላትዋ ከእናት አገር ተቃላቀለች፣ ኢትዮጵያ መቸ በምጥ ተይዛ የወለጀቻት።የት ሆስፒቸል ገብታ በተባበሩት መንግሥታት እስቲ ንገረኝ።የተኛው ንገሥሰ ነው ኤረትራን ያስተዳደራት፣
@berhefesehay1865
@berhefesehay1865 2 жыл бұрын
እባኮ ጓድ ሊቀ ወንበር በዚህ ሁሉ ህዝብና ፣በእነዚህ የውጭ አምባሳደሮች በከፍተኛ ሥልጣን በተባበሩት መንግሥታት ተወካዮ መሳቅያና መሳለቅያ አታርገን፣ የኤርትራ ነፃ አውጪ ናቸው እንጂ ሽፍቶች. አይደሉም፣ እርስዎ እንደሚሉት ጥቂት በጣት የሚቆጠሩ ሽፍቶች ሳይሆኑ ብዛት አላቸው መደበኛ ገሩ ስለአልቻለ አይደለም. እንደ በተጨማሪ ሶስት አቶ ሺ ታጠቅ. መሰልጠኛ አሰልጥነን ይሄው ወደ ግንባር ከፊታችን. በሰልፍ ወታደሩ በብዛት መሳርያ እያሳየን፣ እንዴት እርስዎ እነኝ ጥቂት በጣት የሚቆጠሩ ሽፍቶች ነፃ አውጪ ነን ባዮች ተገንጣይ ወንበዴ በእነሱ ክንደችንን አንስተን እንደመስሳቸው አለን ሲል ኣተዉ አታሰዱቡን ያለው የለም። እንደዛ ስትጮህ ጦሩን በትነህ አገሪትዋ አዘቅት ጨመረህ፣የአገሪትዋ ገንዘብ ዘርፈህ እስከ መጨረሻ ህይወቴ እዋጋለሁ ብለህ ሸሸህ ፈረጥጠህ ቀደም ብለህ ያዘ ገጀሄው ዚምቧበ ሄድክ። አሁን አንተ በዚህ እድሜ አንዲያውም ያሁሉ ደም ያፈሰስ. ከሎ ያሁሉ ግፍ እንዴት ትዝ አይልህ፣ ትዝ አይልህም ሰው አይደለህም አረሜኔ ነህና ደሞ አፍአለኝ ብለህ ትናገርአለህ፣። በአጣቃላይ፣ በሁለታቹ ላይ እንደየሁዋቹ በቀለመጠይ ደጋግማቹ ስትቀልዱ ስትሰቁ አንጀቴ እርር ድብን ብሎ እግዚአብሔር እንደሚያቀው እንባ አንባ እያለኝ በንዴት በሳቃቹና በቀለዳቹ ቊጥር አጅግ እጅግ ነው ያዘንኩ።ያሁሉ በኢትዮጵያ በኢትዮጵያ
@berhefesehay1865
@berhefesehay1865 2 жыл бұрын
የደረሰው ግፍ ያእልቂት ደም ጎርፍ ያሁሉ በለ ሥልጣኖች 60ዎች እንደ ቀል የሚወ ራው ያለፍትህ ያለፍርድ. የተገደሉ በየጦር በኤርትራ የትም አሞራ በአውሬ የተበላው እሰከአሁን በየሜዳው ወደቀ የሚገኝ አብ ነት ያ በቀይባህር ጠልቆ በአሳ የተበላ የበሀር ሃይለ ወታደር ምንግዜ ትዝታና እዘን ልቅሶ ያ በአብዮት አደባባይ ከታጠቅ በአጭር ግዜ ሶስት አቶ ማሊሽያ በአዲሰ. አበባ አብዮት አደባባይ የታዩት ሰልፍ በኤርትራ በርሀ ቀልጦ ሳይመለስ የቀረበው አጥንታቸው ለመሰብሰብ ከቅም በላይ ሆኖ የትም በረኻ ወደቀ ያለው በዚህ ማዘን ሲገባቹ፣ ምን ሳይሰማቹ ሁለታቹ ዝምብላቹ በመሳቃቹ እርግጠኛ ነኝ ድፍን የኢትዮጵያ ህዝብ አነደአዘነባቹ ነው በተለየ ፋሲካ ሲደልል ተኮራርቶ እኔ እኔ እኔ እያለክ አገሪትዋ ባንተ እጅ መዳፍ እንደ. ነበረች አደረገ ነበር እምታወራው፣ በዛን ዘመን አይጥ ውሃ ውስጥ እንደ ገባች. በፍራት ተውጠህ ከዛሬ ነገ እገደል አለሁ ብለህ ልብህ ጠፍቶህ ስትርበተበት።አሁን አፍአለኝ ብለህ፣ በአለም በሞት የተለዩ ሳይቀሩ ስማቸው እያነሳ፣አከሌ ጀግና ነበረ እከሌ ሰነፍ ነበረ እከሌ አዋቂ ነበረ እሌ መሃይም ነበረች መንግሥቱ ሃይለማርያም በመርክሲስት ለኒኒስት ርእዮተ አለም የነ ደርሰው የለም፣ምነው ያ ሻምበል ሚካኤል ገብረንጉሥ የደርግ ዋናው የፓለቲካ አማካሪው የመንግሥቱ ኃይለ ማርያም ቀኝ እጅ፣አማካሪ ጓድ መንግሥቱ ሃይለማርያም፣ሠላም እንዲሆን አኛ አሁን ኢትዮጵያ ርእዮተአለም ሶሻሊስት ነው ማወጅ ያለብን ፣ኤርትራውያን ሶሻሊስት ሰለሚያራምዱ ሶሻሊስት ፣ሶሻሊስት አይ ወጋምና ሠላም ይሆናል ብሎ በመምከሩ አይደለም እንዴ መንግሥቱ ሃይለማርያም ሶሻሊስት ለኒኒስተ ማርክሲስት ርእየተ. አለም ያወጀው ይሄንን ትከድ አለእንዴ፣ ለምንድነው በቃለመጠይቅህ ላይ ያልጠ ቀስከው ኤርትራዊ ስለ ሆነ ነው፣እሱና ብርሃኑ ባዬ አብረው በኤርትራ አሥመራ ሰርተዋል፣ሁለቱም ነው ስለ ከፍተኛ ባለ ሥልጣናት በድፍረዳት ነየጒዳያቸው በሕግ ስለ ተያዘ በህግ ፍርዳኛቸው ይሰጣቸው ያለ ፍትህ ያለ ፍርድ እንዳይነኩ የተቃወሙ በተለየ ሻምበል ሚካኤል ገብረንጉሥ ለመንግሥቱ ሃይለማርያም ፣ የፖፖለቲካ አማካሪ እንደመሆኑ ሃላፍነኝ ለመዋጣና ያሁሉ በኢትዮጰያ ህዝብ በንፁሃን ላይ በቀይ ሽብር ደም ብግፍ ወጣቱ ሲገደሉ ጓድ ሊቀ መንበር መንግሥቱ ቀይ ሽብር መቅረት አለበት፣ሰውን ያህል ያለ ፍርድ ያለ ፍትህ ማሰር መግደል ጨርሶ መቅረት አለበት ህዝቡ ጠልቶናል ወደፊት መራመ ድ አንችልም።ከዚህ በፊት ለፈከሰው ደም እንጠየቅበት አለን ፣ ከእንግዲህ ቀይ ሽብርመቅረት አለበት አየለ አጥብቆ ይነግረው ነበረ አልሰማ ሲል፣ከጠቅላይ ሚኒስተር ሚካኤል እምሩ ጋ ሆኖ ወደ አምሰት የአረብ አገሮች የኢትዮጵያ ፓሊሲ ለማስረዳት ሄዶ መልእክቱ በደምብ ከፈፀመበሃላ፣በዛው ቀርተው ለአገሩ ትቶ ለባእድ አገር ለኢትዮጵያ ማገልገሉ ስህተት መሆኑን ተፀፅው፣እጅ አስፈላጊውን ደኮመንት ይዞ ቀደም ብሎ ጦርነቱ ሕጋዊ ጦርነት ስላልሆነ ፣ለአገሩ ነፃነት ከህዝባዊ ግንባር ተቀላቅሎ በድል ገባ፣ እስከአሁን በሥራ ነው የለው እዚሁ አመሪካ ንጋናኝ. አለን ፣መፅሃፍም ሰለ የሃይለስላሴ ዘውድ መገርሰስ ዘፈል ኦፍ ኃይለ ሥላሴ ክራውን የሚል ፅፈዋል፣ መንግሥቱ ኃይለ ማርያም በመፅሃፉ አንድ ሃቀኛ የፓለቲካ አመካሪ ያችን ሻምበል ሚካኤል ገበረንጉስ ቀይ ሽብር መቅረት አለበት ፣ህዝቡ ጦልቶናል በዚህ ወደፊት መራመድ አንችልም፣ሰውን ያህል ያለ ጥፋት ማሰርንና መግደል ያለ ፍርድያለ ፍትህ በቀይ ሽብር ደም ማፍሰስ ፣ከዚህ በፊት ለፈሰሰውጠበቀይ ሽብር ወደ ፊት በሕግ ንጠየቅበትአለን፣ከእንግ ዲህ ጨርሶ ቀይ ሽብር መቅረት አለበት ይለን ነበር ሳንሰማው ቀረን እውነትም ወተት ነበር፣እሱ ብቻ ሐቀኛ አማካሪያችን ነበረች አለ ይሉኛል የት እነስለ አላውቅም ከነሱ ወንበዴዎች ተዋግተው ገብተዋል ብሎ ነው የጠቀሰው።
@mandelayehnew4566
@mandelayehnew4566 2 жыл бұрын
እንደ ደርግ ኢትዮጵያን ና ኢትዮጵያኖችን የገደለ የለም አቶ ፋሲካ ሲደልል የዚህ ጨፍጫፌ መንግሰት አባል በመሆኖ ማፈር ነው ያለብዎት ከነ ጎሹ ወልዴ መማር ያሰፈልጋል ደርግን አልተባበርም ብለዉ ሰደትን መረጡ::
@mesfinzerabza3115
@mesfinzerabza3115 2 жыл бұрын
Journalist Derege Haile with due respect THANK YOU VERY MUCH, I have listened and finished the third part with eagerness not to be finished Senior Official GUAD Fasika THANK YOU for sharing us the story and refining the stories narrated by others and also appreciating the calling and respect of others that shows us the social situation of the then period which are eroded starting from WOYANE period Looking eagerly for the part four
@yetabatu
@yetabatu 2 жыл бұрын
This is very interesting interview. The interviewer is exceptional as usual. The guest Mr Fasika is amazing . He is giving me nearly full pictures of the derg Regime.
@abuyimer9626
@abuyimer9626 7 күн бұрын
Derja it is best interview I have never heard before respect for you guys
@kumlachewbizuneh3589
@kumlachewbizuneh3589 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ ደረጀ ኃይሌ ፡ ሁልጊዜ ዕውቀት እና ታሪክን ስለ ምትመግበኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ። ክቡር ፈሲካ ሲደልልንም ፡ ዕውነት በመፃፍ እና መነገር ፡ ለትውልድ ታሪክን ስለ አስተላላፉ ምሥጋና ይገባቸዋል።
@destademessie5409
@destademessie5409 2 жыл бұрын
He is an amazing person with knowledge and speaking skill with wisdom. I wish him a good health and happiness for the rest of his life. Dereje you are one of the best journalist we have and keep your good work! I am always learning a lot from your interviews. I wish you both all the best.
@hagereethiopia77
@hagereethiopia77 2 жыл бұрын
ዋዉ አቶ ፋሲካ የሀገር ባለውለታ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ ጋዜጠኛ ደረጀ እኝህን የተረጋጉ ሰው ስላቀረብክልን እናመሰግናለን🙏
@samixl4021
@samixl4021 2 жыл бұрын
ሻለቃ ደመቀ ባንጃው /ጨፌ / ከማንም በላይ ወጥተው መቅረት እየቻሉ አልፍልግም ብለው ወደ ሃገር ቤት መመለሳቸውን ከዚ በፊት ስምቼ ይገርመኝ ነበር፤ ይህ ታሪክ እውነት መሆኑን ስላረጋግጡልን ጓድ ፋሲካ እናመስግናለን!ኢትዮጲያ እንደዚ አይነት ስውም ነበራት፡፡ ሻለቃ ደመቀ ባንጃው /ጨፌ / ያልየዘመረለት ጀግና !!
@teddyselassie9955
@teddyselassie9955 2 жыл бұрын
It’s remarkable historical interviews with Ato Fasika and talented journalists Dereje Haile I’m thankful for this good interview As I see it we have to learn from this and useful past leadership and applying it for current Ethiopian situations to resolve our war torn and poor country because things getting worse and scary situation I lived to see Ethiopians situation as a witness so please let’s learn from this talented guys and do better for our country
@gizawwoldemariam6605
@gizawwoldemariam6605 2 жыл бұрын
You are both amazing story teller and follow history and remember important clues!!!!
@Dantov708
@Dantov708 2 жыл бұрын
አቤት ደሬ ምርጥ ነህ። ትንሽ ብቻ ሰው ትጠይቅ እና ሳይጨርሱ በመሃል ይምታቋርጠውን አቁም
@tayebekalu5622
@tayebekalu5622 2 жыл бұрын
Thanks a lot Dere. ደስ የሚል ጨዋታ ነዉ
@mamebekele4484
@mamebekele4484 2 жыл бұрын
የደረጀ የታሪክ ዕውቀት የእ/ቶ ፋሲካ እርጋታ እና እውነተኝነት በጣም ይገርማል እንደው ኑሩሉን
@Masinqo
@Masinqo 2 жыл бұрын
መፅሐፈዎትን አማዞን ላይ ለገበያ ያቀረቡልን።
@mohammedyeberhan9159
@mohammedyeberhan9159 2 жыл бұрын
Derege is a gifted journalist. No one could just be like him just by obtaining a degree, you must be a constant reader and like I said above gifted.
@abuyimer9626
@abuyimer9626 4 ай бұрын
It is amazing interview truly and honestly and I bought a book immediately I did it
@gadi6563
@gadi6563 Жыл бұрын
ዋይ ነዶ...! እንዳሰቡት አቶ ሀይሉ ይመኑ ይህን የሰው ደም ጠጪ መንግስቱ ኀ/ማርያምን በጆሮው ከነመረቁ አንዲያጠጡት ቢገፋፏቸው ኖሮ ኢትዬጵያችን የህን ያህል አትወድቅም ነበረ...!
@Jonny14445
@Jonny14445 2 жыл бұрын
በእውነቱ በጣም በጣምምም ከመጀመሪያዋ ቀን አንስቶ it was very interesting history ሁለተኛውን, ሶስተኛውን እንደእርጉዝ እናት ነበር የጠበኩት! የልጅነት ጊዜዬን በውትድርና ያሳለፍኩት አስመራ ሁለተኛው አብዮታዊ ስራዊት ውስጥ ስለነበር: ብዙ ነገሮችን አስታወሱኝ: አይ ነዶ ...... ስንቱን አሳለፍኩት ስንቱን አስብኩት ልቤን በትዝታ ወዲያ እየላኩት አለ ጋሽ መሐሙድ.. እውነቱን ነው: ተራኪውንም አስተራኪውንም ከልብ አመስግናለሀ!!
@jonijoni534
@jonijoni534 2 жыл бұрын
ይገርማል። thank you both
@addisketema5742
@addisketema5742 2 жыл бұрын
ድንቅ ውይይት ። ሁለታችሁንም ከልብ አመሰግናለሁ።
@ga3775
@ga3775 2 жыл бұрын
ቢስመ ቢስሙ የማይጠገቡ ናቸው አንተም ደሬ አስምረህ አጣጥመህ በደንብ መጽሐፍን አንብበህ ስለሆነ ሙሉቀን ቢዋል አይስለችም ሁሌም ያንተ ዝግጅት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@dd6749
@dd6749 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ይቅርታ የጠየቁ የመጀመሪያው የደርግ ባለሥልጣን ይሄንን ነበር የምንፈልገው ።እናመሰግናለን
@ayeleewnetou8800
@ayeleewnetou8800 2 жыл бұрын
This is what biography supposed to be telling the whole truth so others could learn from it, 🎩 off to you Ato Fassika
@selamkassegne9261
@selamkassegne9261 2 жыл бұрын
Dear Mr. Fasika I thank you very much from the bottom of my heart for telling us the truth about our country . Let all might God bless your heart
@mokemisgna6785
@mokemisgna6785 2 жыл бұрын
thumbs up for both of you !!!
@yeshiwasewshiferaw7726
@yeshiwasewshiferaw7726 2 жыл бұрын
እና መሰግናለን አቶ ፋሲካ እውነት በመናገርዎት።እውነት ነው ማንም ማንን አይምንም ነበር ግን ይች ያልታደለች አገር ከ43 አመት በሗም አዲሶቹ መሪዎች ዲክታተር ናቸው ካለፈው ተምረው በነፃነት አይወያዬም።ሁሉም አጨብጫቢ ነው። ለምን? እንዴት! ምክንያት አይጠይቅም አለመታደል ነው።
Summer shower by Secret Vlog
00:17
Secret Vlog
Рет қаралды 13 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 24 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
ትረካ -  በዓሉ ግርማን የበሉት ጅቦች | Ethiopia | Bealu Girma #tireka #ethiopianhistory
1:18:04
Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት
Рет қаралды 93 М.
V $ X V PRiNCE, Shulamah - Jai Jatpaimyz (2024)
2:38
Студия СОЮЗ
Рет қаралды 128 М.
R-ONE - SENSIZ / СЕНСІЗ (Official Audio)
2:51
R-ONE MUSIC
Рет қаралды 57 М.
Nurmuhammed Jaqyp  - Nasini el donya (cover)
2:57
Nurmuhammed Jaqyp
Рет қаралды 642 М.
Kenjebek Nurdolday & Baller - sokpe#сокпе#сөкпе
3:10
Kenjebek Nurdolday
Рет қаралды 145 М.
Stray Kids "Chk Chk Boom" M/V
3:26
JYP Entertainment
Рет қаралды 64 МЛН
Malohat
3:35
Xamdam Sobirov - Topic
Рет қаралды 1,3 МЛН