አንችን ለሰዉ አዲስ ሙሉ ፊልም /Anchin Lesew / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie.....

  Рет қаралды 121,440

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

2 ай бұрын

Пікірлер: 352
@MuluEmange-yz2rg
@MuluEmange-yz2rg 2 ай бұрын
በሳምንት ሁለት ቀን ይምጡ የምትሉ በላይክ አሳዩን
@tsehaymisganaw699
@tsehaymisganaw699 2 ай бұрын
ኧረ ሳምቱን ሙሉ ይመቸኛል😂😂❤❤❤
@user-dr8wm3kh2o
@user-dr8wm3kh2o 2 ай бұрын
ይመጣሉኮ በሌላ ቻናል
@hekmahhekmah5823
@hekmahhekmah5823 2 ай бұрын
​@@tsehaymisganaw699በጣም😂😂
@kadoos4696
@kadoos4696 2 ай бұрын
ይምጡ🙋🙋🙋
@MeriMTube
@MeriMTube 2 ай бұрын
በሰደትላለናው።ተጨቅዘናያረጉናል
@bezawitmulubrehan7505
@bezawitmulubrehan7505 2 ай бұрын
ይሄ ድራማ ነው ወይስ የእውነት በእውነት በጣም የምትደነቁ ናችሁ አበጀሽ ማለት ቃላት ያጥረኛል ለአድናቆቴ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yesharegchernet8589
@yesharegchernet8589 2 ай бұрын
እሱቤ የኔ የዋህ😢😢 ለትዳርክ ያለክ ክብር አለማመስገን ንፉግነትነው ፈጣሪ ይርዳህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@bezawitmulubrehan7505
@bezawitmulubrehan7505 2 ай бұрын
ግሩም ድርሰት አሪፍ ዳይሬክተር የሚገርሙ የሚደነቁ ተዋናዮች
@dinkuatizazu0411
@dinkuatizazu0411 2 ай бұрын
ኑሩልን ይህንን መራራ ገዜ ለደቄ ቃም ቢሆን ታስረሱናላችሁ❤
@user-dl3wz4gq3t
@user-dl3wz4gq3t 2 ай бұрын
እናተን የሚገልጥ ቃላት የለኝም ደሞ ልዩ ያረገው ነገር ቀጣይ መኖሩ አ5:00 ብትለቁ ለራሱ አንሰለቻችሁም ሺ አመት ኑሩልን 💚💛❤️
@Emey696
@Emey696 2 ай бұрын
ከስልኬነዉ ጮህ እያላቹህ አዉሩ ጆሮዬስ ደህና ነዉ 😂😂😂😂❤❤
@user-zp9ju3nk7s
@user-zp9ju3nk7s 2 ай бұрын
ወላሂ እንዴት እንደምታምሩ ምክንያቱም ትክክለኛውን ባህላችንን አኗኗራችንን ስለሆነ የምተውኑት በአጭር ቀሚስ ቀሚላላጡብን ሞልቃቃ ተዋናዮች ገገላችሁን። ይሄ ነው ማንነታችን❤❤❤❤❤❤❤
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 2 ай бұрын
👌👌👌👌
@Ayana-br6yt
@Ayana-br6yt 2 ай бұрын
ድራማ እኮ አይመስልም የእውነት ነው የሚመስለው ጎበዝ ናቹ በርቱ❤❤❤❤❤
@famel9098
@famel9098 2 ай бұрын
በፍቅር ገደሉኝ እኮ አእነዚህ አርቲስቶች!
@user-cx4lm3ef5i
@user-cx4lm3ef5i 2 ай бұрын
የድራማው ድምቀት አበጀሽ ናት ጎበዝ ተዋናኝ ናት
@LovelyCentaur-ht9ct
@LovelyCentaur-ht9ct 2 ай бұрын
ደሞ መጣችሁልኝ የኔ የደስታዬ ምንጮች ተናፍቃችኋል❤❤
@mulu5
@mulu5 2 ай бұрын
እናት አበጀሽ እመቤት በሰላም ትገላግልሽ ❤❤❤🎉🎉ጀግና እናት ነሽ
@user-lv6or1sp2f
@user-lv6or1sp2f 2 ай бұрын
ወይ ታደሰና አበጀሽ የሳቃችን ምንጭ ናቹ ስወዳቹ እኮ 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@user-fw6jk3fh7s
@user-fw6jk3fh7s 2 ай бұрын
አይ ታደ አሁን ማነው እነዚህን ሩጦ የሚደርስባቼው ሲል ያስቃል
@kodiyishukoor3584
@kodiyishukoor3584 2 ай бұрын
ባለ መሰንቆው እና ውብዬ ማማራቸው ወይኔ❤❤
@user-sf6ns6ll7b
@user-sf6ns6ll7b 2 ай бұрын
የኔ ዉዶች ናፍቃቺሁኝ የድሮዉን ቪዲዮ እያየሁ ነበር እንኩዋን ደህና መጣችሁ ❤❤
@hayatmohammadnur8629
@hayatmohammadnur8629 2 ай бұрын
አያ ጥላየ አያ ሀይሌ እነ አለሜ ይምጡልን የምትሉ እንደኔ በላይክ አሳዩኝ ❤❤❤❤
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo 2 ай бұрын
Awo cherkan birkum yimituln
@hayatmohammadnur8629
@hayatmohammadnur8629 2 ай бұрын
እውነት ነው ሁሉም ይምጡልን
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n 2 ай бұрын
አበጀሽ..ጀግና..ነሽ..ስወድሽ
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x 2 ай бұрын
እንኳን ደክና መጣችሁ ❤❤❤ የሀገሬ ሰወች ❤❤❤ አይ ታደ ተቃጥሎ መቅረትክ 🤣🤣😜
@SamirahSamira-cm7ne
@SamirahSamira-cm7ne 2 ай бұрын
ዉይ ስታምሩ ያበጀሽ ልጂ አጎቶንነዉ ያፈቀረችዉ ኧረ አሳዉቆቸዉ
@burthkanburthkan1652
@burthkanburthkan1652 2 ай бұрын
አበጀሽ አመሰችዉ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 2 ай бұрын
የኔ እናት አበጀሽ ዱሮ ከብቶቻችንን ስነክም የነበረው ትዝ አሉኝ አያ ተዴ ምንም ልሰከለት አልቸለም
@user-kx5ox4lh1q
@user-kx5ox4lh1q 2 ай бұрын
ታዴ ዛሬ አንበሳ ሆነ ደሞ በሳቅ ገደለኝ “አሁን ማን ይደርስባቸዋል “
@rabohcall5254
@rabohcall5254 2 ай бұрын
እሱባለው ማነው እንደኔ የሚወደው ደስ የሚል እስኪ እንደሱቤ ታማኝ ባል ዳሩኝ❤❤❤😊😊😊
@lovehistory236
@lovehistory236 2 ай бұрын
ወይ ትጎ አፋጀሻቸው ኝኮ😂😂😂አበጀሽ ጀግና አንችን የሚተካ የለም😂😂😂😂❤❤
@mekdesmolla8444
@mekdesmolla8444 2 ай бұрын
ተከታይ ድራማዉ በጣም ጥሩ ነበር ቀጥሉት❤❤❤❤❤
@selammulu5111
@selammulu5111 2 ай бұрын
ያበጀሽ ስድብ የረሳሁት ያስታወሰችን❤❤❤❤❤ ስወዳችሁ እኮ
@user-pu2qd3gf7v
@user-pu2qd3gf7v 2 ай бұрын
እሚለብሱት ነጠላ አልባሴት ጋቢ😢 ያሳሳል ማርያምን አማራዬ ጥበበኛው
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 2 ай бұрын
በጣም አማራ እኮ ሁሉ ነገሩ ወርቅ ነው ማርያም እፍፍፍ 😢
@user-pu2qd3gf7v
@user-pu2qd3gf7v 2 ай бұрын
አዲስ የመጡት ደስሲሉ
@kehiwetgets
@kehiwetgets 2 ай бұрын
አቤት ትወና 👏👏👏👏 love you guys ❤
@user-xr7re9xg3n
@user-xr7re9xg3n 2 ай бұрын
ከሁሉ የሚያስቀኝ ያበጀሽ ስድብ 😂😂😂😂😂😂
@Rahma-vr1md
@Rahma-vr1md 2 ай бұрын
😂😂😂😂ወይ ታደ😂😂😂እመዋ ድወድሽ❤❤❤❤❤❤ሁላችሁም ልዩ ናችሁ በርቱ❤❤❤❤❤
@user-xr4us9ww1d
@user-xr4us9ww1d 2 ай бұрын
እንካን ደህናመጣቹህልን ጡሩ ትምህርትነው ልጂቸውን ወልደው ለቤተሰብ ለማያስተዋውቁ ሰወች አዱኛ ያያታደ ወድምነው
@MassAsdf-fn5zq
@MassAsdf-fn5zq 2 ай бұрын
ኧረ ገረመዉን እሲ ደሩልኝ ፍቅራዉ ገደለኝ እሱቤ ደሞ መታነዉ የምትወልድልህ ሚስትህ😍😍😍😍😍😍
@user-ue6nb7df3t
@user-ue6nb7df3t 2 ай бұрын
ገሬ ተይዟል ዋ በሱ የመጣ
@MassAsdf-fn5zq
@MassAsdf-fn5zq 2 ай бұрын
@@user-ue6nb7df3t በቃ ከሱ ጎረቤት የጎጃም ባል አጡልኝ ወይ ደሞ ወንድም ካለዉ አለያም ይበቃናል ሳምት አቺ ሳምት እኔ😀😀😀😀😀😀
@user-km4ky2qs3e
@user-km4ky2qs3e 2 ай бұрын
እመዋ እኳንደና መጣችሁ የኔወርቆች❤❤❤እሡቤ ሥወዲህ😊
@AbuMuaz-sh9mq
@AbuMuaz-sh9mq 2 ай бұрын
የማስንቆው ክፋት እኔንም አናዶኝ ነበር ግን መጨራሻውን አሳመሩት አይዞክ ደመወዙ አይቀነስም 1ሰአት ከ13ኛው ደቂቃ ላይ ክክክክክ
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 2 ай бұрын
የነየሱቤ ትዳር ደስ ሲል መታደል ሴቷ እንደ እንቁላል ነው የምትከባከበው እኔንም እንደ አንች ባደረገኝ መታደል❤❤❤
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 2 ай бұрын
እሱቤ ችግር ገጠመዉ😊😊😊በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤
@meleseenyew
@meleseenyew 2 ай бұрын
ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደጋችሁ ነው። ብዙ ይጠበቅባችኋል በት/ት ሁሉ ብትደገፉ አሪፍ ነው፣ ሰፋ ያለ ነገር እጠብቃለሁ ....
@habeshainfo7337
@habeshainfo7337 2 ай бұрын
ታደሰ አሯ ሲል እንዴት ደስ እንደሚላት
@user-by8ng4sb1j
@user-by8ng4sb1j 2 ай бұрын
አይ አያታደሰ ጉድ አደረገችህ😂😂😂❤❤❤እውዳችዃለሁ
@Sarah-km5be
@Sarah-km5be 2 ай бұрын
ጭንቀት በሞላበት ዘመን የሳቄ ምንጭ እናተ ናችሁ የኔ ዉዶች💕 እንካን ደና መጣችሁልኝ ሰላም ለሃገሬ💚💛😘
@user-mn5mi5zs8q
@user-mn5mi5zs8q Ай бұрын
😂😂😂😂እውነት ግን ፊልም ነው የጋሀዱ አለም የእውነተኛው የገጠር ህይዎት እናንተን አይቶ ኮሜንት አለመፃፍ አይቻልም❤❤❤❤❤❤❤❤
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 2 ай бұрын
የፍቅሬ የአዱኛ አሯሯጥ ልቤ ተክ ሞትኩ በሳቅ
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 2 ай бұрын
አበጀሽ እና ታዴ😂😂😂❤❤❤❤
@yaagewlij4134
@yaagewlij4134 2 ай бұрын
እንደኔ የሚወዳቸውማነው❤❤❤❤❤
@Aeue-hf3vz
@Aeue-hf3vz 2 ай бұрын
እች ሲት በስቅ ገደለችን ጭረሽ ለዶሮ ቡነ የችው ከፈ😅😅😅😅
@betyabera9644
@betyabera9644 2 ай бұрын
አይ እሱቤ ስወድህ የኔ ሚስኪን እንደናንተ አይነት ባል በአለም ላይ
@user-wj6rb7mo6h
@user-wj6rb7mo6h 2 ай бұрын
ዋው የዛሬው ደሞ የተለዬ ነው ብዙ ነገሮችን ዳድስሷል ከአዝማሪው ክፋት ጀምሮ ልጅ ኣስተዳደግን ቤተሰብን እንደት መምራት እንዳለብን ለገሮች አለመቸኮልን የሰው ልጅ ባላወቀው ነገር ለሞት እንደሚበቃ it’s so amazing guys ግን ሲሳይ ተደብድቦብኝ በጣም ቅር ብሎኛል ሲሳይ ማለት በጣም ጎበዝ ነገሮችን አርቆ የሚያስብ የማይቸኩል ትክክለኛ የወንድ ባህሪ የያዘ ጀግና የገጠር ሰው ነው በቃ እሱን አትንኩብኝ
@madinaendre1634
@madinaendre1634 2 ай бұрын
አይ ታዴ እቁላል አልጥል ብላ አለችው አችም እሷም ታሉጂ ተውጦ ዝ አይባል😂😂😂 ስወዳችሁ ያገሬ ትዝታወች❤❤❤
@zdtube5432
@zdtube5432 2 ай бұрын
😂😂😂
@FilimonEsubalew
@FilimonEsubalew 2 ай бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ እመዋ ታደሠ ያይኔ አባ እሱቤ ገሬ ሁላችሁም እወዳችኋለሁ ❤❤❤😮
@MohamedAbdullaAlshamsi
@MohamedAbdullaAlshamsi 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@aynadisyenealem7152
@aynadisyenealem7152 2 ай бұрын
አበጀሽን የምትወዱ❤
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 2 ай бұрын
ዝማምዬዬዬ ዝማም አንችና ንጉሱ በድምፅሽ በየቀኑ ነይልን
@user-rt9rl9bq6e
@user-rt9rl9bq6e 2 ай бұрын
እምዋ ቀስ እያልሽ እዳወድቂ ነፍሰ ነፍሰጡር ስለሆንሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
@InnocentBirdwingButterfl-vm4qi
@InnocentBirdwingButterfl-vm4qi 2 ай бұрын
ታዴ ዛሬ ወድ ወቶሀል🎉🎉🎉🎉🎉 እመዋ ዛሬ አልቻለችም የኔ ታጋሽ እናቴን ታስተውሽኛለሽ❤❤❤❤❤❤
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 2 ай бұрын
እሱቤ አሳዘነኝ ማርያምን እፍፍፍፍ የኔ የዋህ 😢😢😢😢😢😢😢
@user-tk8mc2kl1h
@user-tk8mc2kl1h 2 ай бұрын
ትችላላችሁ ሁላችሁም በርቱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MuhammadMuhammad-gq4ls
@MuhammadMuhammad-gq4ls 2 ай бұрын
የቀለጠው መደር የዛሬው ይለያል እባየን ነው የጨረስኩት ያገር ልጅ ተሰብሰብ
@user-xv8he1xu1v
@user-xv8he1xu1v 2 ай бұрын
ባልና ሚስት ከተጣላ በኋላ ያወራልደ እነአበጀሽ😂😂😂😂😂😂
@Amharawollo
@Amharawollo 2 ай бұрын
Funny Ethiopia በጣም ትችላላችሁ በተለይ ያየሽ. ❤❤እያ ታዴ ቀልድ አታብዛ. ሁልጌ ኮሜዲ አትስራ አንዳንድ ግዜ ቁምነገር ያለው ድራማ ስራ
@diborahdiborah2639
@diborahdiborah2639 2 ай бұрын
Ufff enanten batnoru bemn eznana neber❤ tkklegna ethiopiyawinwt yetelabesebbetam arif new sra new ketlubet ❤❤❤
@banchiamsalu6053
@banchiamsalu6053 2 ай бұрын
የኔ ማሮች ደሞቼ❤❤❤ፋኖ ንጉስ ነው💪💪💪💪💪💪
@marblegold7011
@marblegold7011 2 ай бұрын
የዛሬው ለየት ያለ ነው አበጀሽ ሰውን ሁሉ ደብድባ ጨረሰቻቸው
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 2 ай бұрын
ሁሉም ነገር ያምርባችዋል ምርጦች
@MadinaMadina-up4hb
@MadinaMadina-up4hb 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ አስቆች ታደሰ 😂
@user-re6yw4ol8j
@user-re6yw4ol8j Ай бұрын
ግሩም ዲቅ መሰልቸት የሌለበት በጉጉት የሚጠበቅ ትወና የኔ ዉቦች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ዉዲዲዲዲዲዲ ❤❤❤❤
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 2 ай бұрын
ትልቅ ትምህርት በመጨረሻ አበጄሽ ተናገረች
@halmaabc9097
@halmaabc9097 2 ай бұрын
ወላሂ አወ የአባትና የእናት ጦስ አለች እኔ ወላሂ ለልጀ ብየ ከባሌ ታረኩ ሰው ግን ይህን አይረዳም ለልጅ ብላ አይሉም
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 2 ай бұрын
​@@halmaabc9097ሰውየፈለገውን ይበል ውዴ ለልጂሽ ብለሽ እደሆነ ኣችና እግዚአብሔር ታውቃላችሁ ሰው ያልበላውን ያካል አትጨነቂ ለሰው እሽ
@tigist649
@tigist649 2 ай бұрын
አይ ሱቤ ያተስ ከፋ 😂😂😂😂ወይ ስችልበት
@halmaabc9097
@halmaabc9097 2 ай бұрын
ታሜሚዋ ዳነች እደ😂😂😂😂😂ታደን ስታሰቃይ አድራ😱😱😜😜😅😅😅
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@Yeshi987
@Yeshi987 2 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-me9pd5dq3n
@user-me9pd5dq3n 2 ай бұрын
ወንድ ያሽራልእኮ
@bayosh7590
@bayosh7590 2 ай бұрын
አይእናተ ሰወች ስቱን ነገር ታስተምራላችሁ 😮😮ታዴ ዛሪ ወኔውን አሳየን😅😅😅
@teddikebedet9230
@teddikebedet9230 2 ай бұрын
እሶቤ ፈጣሪ ይማር
@buzuleb945
@buzuleb945 2 ай бұрын
ኣይ እሱቤ ቅጠልህን ጠጥተህ ተቅማጥ ለቀቀብህ❤😂😂😂😂😂😂😂
@user-pd1id7si8g
@user-pd1id7si8g 2 ай бұрын
ስጠብቃችህነበር❤❤❤❤
@ethiolove2286
@ethiolove2286 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ተወዳጆች❤❤❤❤
@bbxbbx4752
@bbxbbx4752 2 ай бұрын
አይ እሱቤ መዳኒቱን ግጥም አረገና ሚሰኪን😂😂😂😂😂
@hiwotbarkat5102
@hiwotbarkat5102 2 ай бұрын
እንኳን ደና መጣቹህ ወገኖቸ ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቃቹህ ከፍያለው የት ሄዶ ነው የጠፍው በጣም የምወደው ልጅ በተለይ ከሱባለው ጋር አብር ሲሰሩ በጣም ነበር የሚያዝናኑት ❤❤
@user-mp8bw7ou2l
@user-mp8bw7ou2l 2 ай бұрын
ኑሩልን ባህላችንን የምታስተዋውቁ ምርጦች
@htwy52
@htwy52 2 ай бұрын
ወይዘሮ አልማዝዬ ደግሞ ዛሬ ሌላ እህት አገኘሽ፣ በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱ። በአጠቃለይ እሚገርመኝ የትኛው የትወና ት/ ቤ እንደተማራችሁ ነው፣ የሀገሬን ልጆች በጣም እኮራባችኋለሁ።
@meremseid8667
@meremseid8667 2 ай бұрын
ውብየ ደስ ስትል ካዝማሪዉ ጋር በጠቅላላ እወዳችሀለው ውብ ጒጃሜወች❤❤❤❤
@ggfg5809
@ggfg5809 2 ай бұрын
እሱቤ በጣም ነዉ ማስቀኝ ያዝናናኛል ይችላሌ
@helentesfaye1844
@helentesfaye1844 2 ай бұрын
አይ እሱቤ ሸርተቴ ነው አይዞህ በርቱልን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤️
@ChaleTemesgen-cp8hn
@ChaleTemesgen-cp8hn 2 ай бұрын
በርቱሰላማችሁይብዛውነተኛአማራናችሁእኔአማራፋኖነኝ
@ChaleTemesgen-cp8hn
@ChaleTemesgen-cp8hn 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ውድድበርቱ
@DagemAbera-hl2ze
@DagemAbera-hl2ze 2 ай бұрын
ስወዳችሁ ልክ የለኝም የምር በቃ real ነገር ነው❤❤❤
@betelhemwammi2480
@betelhemwammi2480 2 ай бұрын
ስት ትወና አይተናል የናተግን እግዚአብሔርን ይለያል ቃል የለኝም ሁላቹም ምርጥ ናቹ እዴት እኮ ዘና ፈታ እደምታረጉኝ በጣም ነው የምወዳቹ
@meseretseifu3810
@meseretseifu3810 2 ай бұрын
Selame Selame ye emye amhira lejoche enkune beselame metachwe❤❤❤❤❤❤❤
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 ай бұрын
አበጀሽና ታዴ😂😂❤❤ እሱቤ ምስኪን😢
@brookyadesa2025
@brookyadesa2025 2 ай бұрын
wow amazing አበጀሽ ምርጥ ትወና እናመሰግናለን ሁላችሁም
@AsiyaIbrahim-ek6sy
@AsiyaIbrahim-ek6sy 2 ай бұрын
አይ እናት
@user-sj4sh7kq1m
@user-sj4sh7kq1m Ай бұрын
❤❤ በጣም ድስ የሚል ድራማ ነው
@ebstebewket7493
@ebstebewket7493 2 ай бұрын
ወይኔ ይሄ አዘማሪ ክፋቱ እንዴት አድርጎ ያበላሽባታል
@user-ti4do5tz4s
@user-ti4do5tz4s Ай бұрын
እኔ ስለነዚ ተዋናዬች ቃላት ያጥረኛል ድራማ እኮ አይደለም የውነት ሁነውቸው የሚኖሩት እውይይይይዬዬ
@santosabebe2114
@santosabebe2114 2 ай бұрын
That is extraordinary drama! Tadese, Abjesh, ...Love u all !
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 2 ай бұрын
የናንተ ድራማ ደስ የሚል አስተማሪ ነው በየቀኑ ቢታይ የማይሰለች ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@husseinadem6233
@husseinadem6233 2 ай бұрын
ታዴ ዛሬ ግርማ ሞገስህ መጣ...💀
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 2 ай бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ በርቱ ❤ በተለይ ካራቴው😅
@user-ef2dt4yf3f
@user-ef2dt4yf3f 2 ай бұрын
እታለም አበጀሽ የኔ ምስኪን የኔ ጀግና❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@nebiahmed3297
@nebiahmed3297 Ай бұрын
From Uk i love watching you thank you for amazing drama ❤️
@ayatbasyouni5800
@ayatbasyouni5800 2 ай бұрын
የኔ ተናፋቂዎች ❤❤❤❤
@alemhi8570
@alemhi8570 2 ай бұрын
ኡኡ ጉድ ፈላ ከባለመሰንቆው ፍቅር ያዘኝ 😢😢
@user-oy6uk8is9b
@user-oy6uk8is9b 2 ай бұрын
ቻይው ሆሆሆ😂😂😅😅😅
"ፈልቶባት" ገራሚ ምርጥ የገጠር ድራማ(Feltobat New Ethiopian Dirama) 2024
30:35
ሰጠሁት ሙሉ ፊልም / Setehut / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie
1:08:50
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 151 М.
Super gymnastics 😍🫣
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 108 МЛН
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 7 МЛН
ሽማግሌ ላኩ ሙሉ ፊልም (Shimagila Laku New Ethiopian Dirama) 2024
1:24:56
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 379 М.
በሰራ አካላቴ (Besera Akalata) 2024
33:05
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 135 М.
የሙሽራዉ አቀባበል
2:15
aba metta(አባ መጣዕ /አባሊባኖስ )
Рет қаралды 29 М.
ሰብሮ ገብ   ሙሉ ፊልም / Sebro Geb  / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie
1:14:20
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 129 М.
ዉንድሟን ተዉበሉት( Wendman Tewbelut new Ethiopian Dirama) 2024
38:31
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 76 М.
Betoch | “የአዲሱ ዓመት ዕድል ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 353
29:12
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 2,4 МЛН
የአርባ ቀን እድል  ገራሚ ትይንት(Yearba ken Edil Gerami Tiyint) 2024
1:22:16
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 44 М.
Щенок Нашёл Маму 🥹❤️
0:31
ДоброShorts
Рет қаралды 6 МЛН
ЗА ЧТО ЧАПИТОСИКИ ТАК?🥹🥹
0:22
Chapitosiki
Рет қаралды 38 МЛН
ToRung short film: 😭i'm not blind😢
0:58
ToRung
Рет қаралды 89 МЛН