🔴 "አንቺም በሃይማኖትሽ፣ እኔም በሃይማኖቴ...🤔" |

  Рет қаралды 23,209

ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media

ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media

9 ай бұрын

Пікірлер: 147
@bezagirma9544
@bezagirma9544 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ይኼ ፕሮግራም ተጠናክሮ መቀጠል አለበት በጣም ብዙ ትምህርት እያገኘንበት ነው ሼር ላይክ እያረግን እናዳርስ 👈
@tewedajalem591
@tewedajalem591 9 ай бұрын
መምህር እውነት በተለየ አስተያይ አይተው ነው ያስተማሩን ሳነቀው በልምድ የተሳሳተ መንገድ ነበር የምንጓዘው ቃለ ህይወት ያሰማዎት በእድሜ በጸጋ ያኑሮት❤❤❤
@user-gi9gg4ke3f
@user-gi9gg4ke3f 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-kc6pt3wb4w
@user-kc6pt3wb4w Күн бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ልኡል እግዚአብሔር
@mekedesteka7439
@mekedesteka7439 9 ай бұрын
ስንቱን በልምድ እያደረግን ከስርአታች ወጣን, ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራች
@user-tl6bw7qz9j
@user-tl6bw7qz9j 9 ай бұрын
በጣም በእውነት
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 9 ай бұрын
በጣም 😢😢😢 እሄ ቻናል ቋሚ ተከታታይ ሆንኩ ❤
@user-jt4gz7rb4i
@user-jt4gz7rb4i 5 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያውልብን ያሳድርብን በእውነት😔😔😔
@tizbttube6421
@tizbttube6421 9 ай бұрын
ቃለ-ሕይወት ያሰማልን። በዚህ ልማድና ክርስትና ትምህርት ምክንያት ይህንን ቻናል ቋሚ ተከታታይ ሆኛለሁ። ብዙ መሰረታዊ የክርስትና ትምህርት እየተማርኩበት ነው። ነገር ግን ቆሮ 7፥12 አንዱ ባንዱ ይቀደሳል እያሉ ከሁለቱ አንዳቸው ድንግልና ካላቸው ያንዱ ለሌላው ይተርፋል በማለት ለሁለቱም ተክሊል የሚፈጸምበት ሁኔታ እንዳለ ሰምቻለሁ። እባክዎ መምህር ፈቃድዎ ከሆነ በዚህ ላይ ትምህርት ቢሰጡን ጥሩ ነው።
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 9 ай бұрын
እሄ ኮሜት የኔም ጥያቄ ነው ይቅረብልን የሷ ለኔ ድንግል ይሆነኛል ሚሉ ያስተምሩን እኔ በእውነት ቅዳሜ እስከ ሚደርስ እቸኩላለሁ ቋሚ ተከታታይ ነኝ❤❤ እናመሰግናለን ምርጥ ኮሜት👌
@dagmawityared7293
@dagmawityared7293 2 ай бұрын
ሚስት በባሏ ወይም ባል በሚስት ይቀደሳል ማለት እኮ ክርስቲያን ሆነው ተጋብተው አንደኛው ሀይማኖት ቢቀይር መፋታት አይጠበቅባቸው እንዲኖሩ ቅዱስ ጳውሎስ የተናገረው ነው
@hanayetdaw8616
@hanayetdaw8616 9 ай бұрын
መምኽራችን ቃለ ሒወትን ያሰማልን የማቱሳላን እድሜ ከጤና ያድልልን እግዝአብሔር ከሱ የሆነውን ትዳር ያድለን ልቦና ይስጠን
@Sarahsarah-hp2ey
@Sarahsarah-hp2ey 9 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እንኳን ለፆመ ጽጌ በሰላም አደረሳችሁ
@user-dw9ef9kh6f
@user-dw9ef9kh6f 9 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏❤
@tgsttgst8664
@tgsttgst8664 5 ай бұрын
ምምሕሬ.ፀጋውን.ያብዛልክ.ፈትፍተክ እያጎረስከን.ነው.እግዚያብሔር.ይስጥልን ደግሜ ደግሜ ነው ያማዳምጠው
@Love-nr1zp
@Love-nr1zp 9 ай бұрын
ቃለሕይዎትን ያሠማልን መምህር ልማድና ክርስትና የሚለው መርሐግብር ትክክለኛ ርዕስ በትክክለኛ ማብራሪያ እያስተማሩን ነው በጣም መልካም ነው ቀጥሉበት💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@user-ck7ml6dy7s
@user-ck7ml6dy7s 19 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤
@HappyLifeJacket-vx2kc
@HappyLifeJacket-vx2kc 26 күн бұрын
አባታችን ቃለ ሂወት ያሠማልን
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 5 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር የማቱሳላን እድሜ ያድልልን በፉቅር ምክንያት እያላችሁ ያለሐይማኖታችሁ አትጋቡ እምነትን አስቀድሙ ማስተዋልን ይስጠን
@AaBb-bd7iw
@AaBb-bd7iw 5 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤
@AzebNigusie
@AzebNigusie 15 күн бұрын
መምህር አግዚአብሔር እረጅም እደሜን ያድልልን❤❤❤
@asne3025
@asne3025 Ай бұрын
ጥሩ ትምርህት ነዉ እድሜ ጤና ያድልልን መምህር
@ttey4463
@ttey4463 21 күн бұрын
ቃል ህይወት ያሠማልን መምሆር ሙሎ ጤና ይሥጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂 ጥሩ ትምህረት ነዉ
@mesertamare1942
@mesertamare1942 9 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መገሰፅ ያለበትን በጊዜው ሁሉም መምህራን ካህናት አባቶች ቢያወግዙ ጥሩ ነው ህዝቡ ጥሩና መጥፎ መለየት የተሳነን ሆነናል ጥሩ አገላለፅ ነው
@erbikanfalta
@erbikanfalta 8 ай бұрын
በትክክ መምራችን ቃል ህይወት ያሰማልን😊
@uetyyhfsd2410
@uetyyhfsd2410 3 ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን
@selamselam7608
@selamselam7608 9 ай бұрын
የሕይወት ቃል ያሰማልን መምህር!
@ghgh4028
@ghgh4028 9 ай бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን መምህርችን✝️👏
@abrhitakalu5013
@abrhitakalu5013 9 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህወት ያሰማልን አሜን
@teweldemedhn-rd1tz8il2y
@teweldemedhn-rd1tz8il2y 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት የስምዓልና መምህር
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 3 ай бұрын
ቃለህይወት:ያሰማልን:መምራችን:መከታተልከጀመርኩ:ወርሆነኝግን:ብዙለውጣአገኘሁ:በህይወቴ:በስደት ነኝ:በሰላም:ለአገሬእድበቃ:በፀሎትአስበኝ:አደራ:ወለተኪዳንነኝ
@Kabe-jt1xq
@Kabe-jt1xq 3 күн бұрын
Amen amen amen memirachin qalehiwot qal berket yasemalin tegahun yabizalachu yabizalot
@wetty_2734
@wetty_2734 8 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን 😊😊
@AdanechWubante
@AdanechWubante 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህራችን ። ሥለ ሀዘንተኞች ይምከሩን ጥቁር ልብስ መልበስ ፀጉር መላጨትን መፅሐፍ ቅዱስ ያዛል አባክዎ አብራሩልን
@kiduyedingllij31
@kiduyedingllij31 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤
@meseibraham6226
@meseibraham6226 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችነን ብዙ ነገሮችን እየተማርኩ ነው ያገልግሎት ዘመንሆን ያርዝምልን አብዝቶ አብዝቶ🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን
@alexmelaku5433
@alexmelaku5433 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@arsemazarga5347
@arsemazarga5347 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@saeedaahmad3971
@saeedaahmad3971 9 ай бұрын
በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p 9 ай бұрын
አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@mesaymam
@mesaymam 9 ай бұрын
መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን ቸሩ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን
@utty3720
@utty3720 4 ай бұрын
በዉነት ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ፖሮግራማችሁ እጂግ በጣም ደስ የሚልና በጉጉት የምንጠብቀዉ ፖርግራምነዉ በርቱልን ❤❤❤
@tgistEshetu-tc7pi
@tgistEshetu-tc7pi 3 ай бұрын
መምህ ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው የምታስተምሩን 🎉🎉🎉
@user-yy8fd8vt1i
@user-yy8fd8vt1i 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ጥያቄ አለኝ መምህር ያልተጋቡ ከሆነስ መፍትሄው መለያየት ብቻ ነው 😢 ከፈጣሪ ቃል የሚበልጥ ነገር የለም እሺ በዚ ውስጥ ለሚያልፉ ልጆች ምን ይመክራሉ
@senayetyemaryamlij-bx8kg
@senayetyemaryamlij-bx8kg 2 ай бұрын
መከሩ እኮ በደምብ ስሚው
@user-jd3ev4vh7
@user-jd3ev4vh7 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜን ጤናን ያድልልንን❤❤❤❤❤ አቤቱ ንጽህ ልብ ስጠኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@meazadessie6801
@meazadessie6801 9 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛም በተማርነው እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን።
@user-tv7df8vv9t
@user-tv7df8vv9t 4 ай бұрын
ቃለ ህይዋት ያሰማልን መምህር እግዚያብሔር ፀጋዉን ያብዛልሁት
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማይን ያዋርስልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን አቤቱ ጌታ መደኃኒያለም ሆይ በቤትህ አጽናን አሜን
@user-ol7ww2ou7i
@user-ol7ww2ou7i 2 ай бұрын
Egezaberi lebona yesetani mameracheni kalehewate yasemalin amen amen amen 🙏 🙏 🙏
@user-zn8we7uj4n
@user-zn8we7uj4n 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምሕር
@user-te3dr8ki6y
@user-te3dr8ki6y 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ቃል በረከት ያሰማልን🤲
@gengeni7872
@gengeni7872 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን በእውነት 🙏
@user-qi6zk6ml3d
@user-qi6zk6ml3d 9 ай бұрын
በእውነቱ ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ያቆይልን !💙✝️ አፍርስ አፍርስ አለኝ ያን ኹሉ ዝምድና !😢ወይ ጉድ !🤔
@helensahle6071
@helensahle6071 4 ай бұрын
Selam Selam memhir Egziabher ybarkih kale hiwet yasemalin tiru eyetemarin new . 🙏🙏🙏🎚️🎚️🎚️🌹🌹🌹🇪🇷🌹🇪🇷🌹
@user-dw9ef9kh6f
@user-dw9ef9kh6f 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን በጣም ወሳኝ ሁሉም ሰዉ መስማት ያለበት ነዉ ትምህርትነዉ በእዉነት እረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን🙏
@ribkamelky6225
@ribkamelky6225 9 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር🙏
@user-ls1uy3fw2c
@user-ls1uy3fw2c 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@user-ze1ow4sz9p
@user-ze1ow4sz9p 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ለሁሉ ይደርስ ዘንድ እባኮትን በመጸሐፍ ይጻፉልን ልማድና ክርስትናን❤
@user-rz9rm3ly8j
@user-rz9rm3ly8j 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 9 ай бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@memegatichwe1251
@memegatichwe1251 9 ай бұрын
ቃለህይወትያሰማልን እጅግአስተማሪነው
@user-mo3cr6jc6j
@user-mo3cr6jc6j 2 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@user-pr6pd5ue6y
@user-pr6pd5ue6y 9 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@brtukanderss1630
@brtukanderss1630 9 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕራችን ❤❤
@samrakabarow6246
@samrakabarow6246 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@piccipicci4847
@piccipicci4847 4 ай бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህራችን❤
@user-oy1nc2wb1h
@user-oy1nc2wb1h 9 ай бұрын
Tlk tmhrt kale hiwet yasemaln🙏🏾🙏🏾
@zenebechmengste-wk7ce
@zenebechmengste-wk7ce 9 ай бұрын
አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን
@mekadr842
@mekadr842 9 ай бұрын
God bless you we are lucky to have you as teacher thank you
@smrethabteyes
@smrethabteyes 9 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 3 ай бұрын
ምምራችን:ሺአመትኑርልን:በውነት:ለኛለስደተኞች:መፀናኛችነህ:የእገግዛብሐሠርደጅ:ይናፍቀኛል:ያተንሳዳምጥግን:እፃናናሉ:ያገልግሎት:ዘመንህ:ይባረክ
@hiwotbekele4010
@hiwotbekele4010 9 ай бұрын
መምህሪ ቃለ ህይወት ያሰማል ጥሩ ተምሪበታለሁ በድሜ በፀጋ ያቆይልን
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን💞💞💞🙏🙏🙏
@fe-mq4dh
@fe-mq4dh 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@berhanberhan2792
@berhanberhan2792 17 күн бұрын
Amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn kale eywetn yasemaln memrachin edime tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln ❤♥️❤♥️♥️🙏🏻♥️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@mariamh182
@mariamh182 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤
@user-dj6xe1yh1k
@user-dj6xe1yh1k 4 ай бұрын
ቃለሕይዎትን ያሰማልን ምህራችን🙏❤❤❤
@Marrtube88
@Marrtube88 5 ай бұрын
Qalheyot yasemalen tsegawun yabzalen memeher ❤❤❤❤
@aynadisteklu1626
@aynadisteklu1626 9 ай бұрын
ቃለ ሕየወት ያሰማልን
@MartaBiru
@MartaBiru 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 9 ай бұрын
Thank you memeher God bless you all 🙏 ❤️ 💖
@hayat7959
@hayat7959 9 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤
@AlmazKebede-kj1hw
@AlmazKebede-kj1hw 9 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@girumadane7515
@girumadane7515 9 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን❤❤
@mintiwabbekele8410
@mintiwabbekele8410 9 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 9 ай бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@TemuDemlash
@TemuDemlash 9 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራች ❤❤❤❤❤
@user-oq7ib5nl7x
@user-oq7ib5nl7x 9 ай бұрын
ምዲያው አስተማሪ ነው ። ቃለሕይወትን ያሰማልን
@lomi1237
@lomi1237 4 ай бұрын
waqayyo sagale jirenyaa isin ha dhagessisu barsisa dhugumatti barumsi kessan sooraa lubbu kan lubbu badde debisu dha. wanta bayyen isinirra baradhe .
@kokobtamru1811
@kokobtamru1811 9 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህር የኔ ጥያቄ ፩ኛ ቆሮንቶስ ምዕራፍ 13÷13ላይ እንዲህም ከሆነ እምነት ፣ተስፋ ፍቅር እነዚህ ሦስቱ ፀንተዉ ይኖራሉ ከነዚህም የሚበልጠዉ ፍቅር ነዉ ይላል እና የኔ ጥያቄ ከሁሉም ፍቅር ይበልጣል ይላል መፅሀፍ ቅዱስ ስለሚል ብዙዎቻችን መፅሀፍ ቅዱስን በራሳችን ሀሳብ እና ቀጥታ እየተረጎምን የምንስት አለን ለዚህ ማብሪያሪያ ቢሰጡን የብዙዎችም ጥያቄ ይሆናል ብዬ ስላሰብኩ ነዉ
@bareduuasafa5237
@bareduuasafa5237 9 ай бұрын
Kale heyotin yasemalin
@user-wp4wt4hc3c
@user-wp4wt4hc3c 3 ай бұрын
Kal hewote yasemaln
@sdgs6877
@sdgs6877 8 ай бұрын
አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን
@miracletube-cc9jq
@miracletube-cc9jq 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን!! ነገር ግን የዘፋኙን ፎቶ ፊትለፊት መለጠፍ አግባብ አይደለም ዘፈኑ የሱ እንደሆነ አለም ያውቀዋል ግን እሱም የቤተክርስቲያን ልጅ ስለሆነ ነገ ከስህተቱም ስለሚታረም ፎቶውን ፊትለፊት አድርጎ ማ'ሳጣት ተገቢ አይደለም!!!
@user-fq4yv9cj7k
@user-fq4yv9cj7k 9 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን 🙏 ያለፈቃድ ጋብቻ በሚለው ጉዳይ በቅርቤ የሆነች አንዲት እህቴ በግድ አግብታለች አስፈራርቶ ሊያውም በሽጉጥ እሷ ድንግል ነበረች በቅዱስ ቁርባን ነው የተጋቡት መ/ር በዚህስ እንዴት ነው ሚሆነው ...
@leilamroueh2643
@leilamroueh2643 4 ай бұрын
Amen amen amen ❤❤❤
@asnephone4287
@asnephone4287 9 ай бұрын
Mariyamn denq timiert new like.sher argu hulm.yismaa mamerchen qalihiyot yasemalen ❤😢
@mazgabguutaa3084
@mazgabguutaa3084 9 ай бұрын
Kale hiyot yasemalen
@zemedezemede9806
@zemedezemede9806 9 ай бұрын
እኔ በልክነቴ አግብቻለሁ በባህላችን ምክንያት በአለማዊ ወዳው ተፋተናል አሁን በስረአተ ቁርባን መጋባት አስበናል መምህር አስተያየ እንደምሰጡኝ ተስፋ አለኝ
@saronisrael752
@saronisrael752 9 ай бұрын
ክርስትናን አይወክልም ዘፈኑ
@meherat938
@meherat938 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን! መምህር እንክዋን ደና መጡልን እግዚአብሔር በምያውቀው የጳውሎስ መልእክት ላይ ያለው ቃል እኔም ያሰብኩት በቀጥታ ነበር ግን እንዴት እያልኩ ጥያቄ ይፈጥብኛል ሳነበው እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@fahadhanan8631
@fahadhanan8631 3 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ግን አድጥያቄ አለኝ እኔከ፰ ዓመት በፊት በቁርባንነው ያገባውትግንትዳራችን ከ፫ዓመት በላይ ሊቀጥል አልቻለም ምክንያቱም ለዒወቴ አደገኛሆነብኝ በጣም ይደበድበኝነበር በሰዓቱ ለንስዓ አባታችን ተናግሬ በተደጋጋሚ ይመክሩትነበር ግን ለውጥየለም በሚናደድሰዓት የሚያደርገውን አያውቅም በመጨረሻ አንገቴን ሲያቀኝ ከቤቴ ወጣው ፈታውት እዲስተካከልብዬ የተወሰነቀን እራኩት ከዛ ከሆነጊዜበዋላ ፀባዩን በትንሹ እያስተካከለሲመጣ አብረን መሆን እደምንችል ነገርኩት ያለውንነገር በይቅርታ ፈተን እስካላመነዘርን ድረስ ሌላማግባት ስለማችል ትዳሩን እድቀጥል ነገርኩት እሱግን እቢአለ ከዛ ሌላሴት በድጋሚ በቁርባን አገባ ይህነገር በፍታነገስቱ እዴት ይታያል እኔ እሱን በወረቀትልፍታውዲ በልቤ አልፈታውትም ዝሙትም አልሰራውም ላጠፍውትጥፍትም ንስሀገብቻለው ለፈታውት እና መምህር በዚነገር ቤተክርስቲያን ምንትላለች እኔስ አሁን ሌላማግባት ይፈቀድልኛል ምላሾትን እጠብቃለው እግዚያብሔር ይስጥልኝ
@yesyes-qu3ny
@yesyes-qu3ny 20 күн бұрын
መምህር ቃለ ሄይወት ያሰማልን ጥያቄ አለኝ ፍትሀነገስቱ ላይ "አማኒ ወንድ ያለመነችውን ቢያገባ ወደ ሃይማኖት መግባቷን ያዛል" ቀድመው ሳያውቁ ተዳር ውስጥ ለገቡት ነው ? ወይስ አዲስ እያወቁ ገቢዎችን ያካትታል? መምህር ትንሽ ቢያብራሩልን ። አመሰግናለው ።
@Israel9563
@Israel9563 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@StiAl-oi6ym
@StiAl-oi6ym 9 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር እኔ ጥያቄ አለኝ መጠየቅ ይቻላል?
@alazar285
@alazar285 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን።❤❤ እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ባልና ሚስት ክርስቲያን ቢሆኑና መሀል ላይ ከሁለቱ አንዱ ወደ ሌላ ቢሄድ እሱን ለመመለስ በንስሀ አባትም ይሁን በቤተሰብ አስመክሮ እምቢ ካለ ነው የሚፋታው ወይስ ልክ እንደ ካደ መፋታት ነው ያለብን???👈👈👈👈
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 46 МЛН
♦️ይህንን ሰምታችሁ አስቀድሱ♦️ በመምህር ምትኩ አበራ ♦️
58:24
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 10 М.
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН