🔴 "ሕፃናት እና የክርስትና ጥምቀት" ልማድ እና ክርስትና |

  Рет қаралды 21,164

ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media

ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media

9 ай бұрын

Пікірлер: 172
@melat5556
@melat5556 2 күн бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት
@user-ck7ml6dy7s
@user-ck7ml6dy7s 22 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕሬ እግዝብሔር ይጠብቅልን እረጂምእድሜ እና ጤናይስጥልን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@berhanberhan2792
@berhanberhan2792 18 күн бұрын
Amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn kale eywetn yasemaln memrachin edime tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln ❤❤♥️❤❤♥️♥️🙏🏻♥️♥️
@user-hv2mu6un7z
@user-hv2mu6un7z 9 ай бұрын
የኛ መምህር አባት ትምህርታቸውን ሳልጠግብ ያልቅብኛል በጉጉትነው የምንጠብቅወት⛪️👏🕊
@ethio_hab
@ethio_hab 9 ай бұрын
Selam
@user-gw2tw6rc7h
@user-gw2tw6rc7h Ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@mekedesteka7439
@mekedesteka7439 9 ай бұрын
How blessed we are to be Orthodox, please keep this program for us you don't have idea how much you changing our mind & make us stick on our track መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋዎን ያብዛልን
@SisayAshagre
@SisayAshagre 28 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምሕር
@HiwotBezabeh
@HiwotBezabeh Ай бұрын
አረረ በጣም ቃለ ህይወትን ያሰማን ደሞም አረረረረረ ስለ ዳቆናት ይስሩልን ለኔ ለሀጢያተኛዉ ዋናዉ ሀጢያት ያለዉ እኔ ጋረ ነው
@እመንእንጅአትፍራ
@እመንእንጅአትፍራ Ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ❤
@AyeluMekonen
@AyeluMekonen 9 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ተመሽጬ እያዳመጥኩ ነበረ ሰሚ ብቻ ሳይሆን ተግባሪም ያድርገን አምላከ እስራኤል አሜን !!!
@ethio_hab
@ethio_hab 9 ай бұрын
Selam
@AsegidHabtamu
@AsegidHabtamu 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@habtamumekonnen8799
@habtamumekonnen8799 16 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-zu6vg9bt3b
@user-zu6vg9bt3b Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-ce2jq4eb5i
@user-ce2jq4eb5i 4 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን.... መምህር ትምህርትህ ጥዑም እና በትክክል የሚገባ ነው.... ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏
@zz123zz45
@zz123zz45 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን ⛪️⛪️⛪️❤❤❤
@kumeewtiyasus9416
@kumeewtiyasus9416 9 ай бұрын
AMEEÉN AMEEÉN AMEEÉN ❤❤❤❤❤🙏🙏
@ethio_hab
@ethio_hab 9 ай бұрын
የአገልግሎት ዘመንወን የብዛሎት
@ethiopiayoutube5356
@ethiopiayoutube5356 4 ай бұрын
አሜን፫ ቃለህይወትን ያሰማልን በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው እድሜና ጤናውን ይስጥልን 🙏🙏እኔ ስደት ነኝ በጣም ደካማ ነኝ አልፆም አልፀልይ እጀምራለሁ አቋርጣለሁ ባለቤቴም ከኔ የባሰ ሆነብኝ እና አንድ ልጅ ወልደናል አመት አለፈው ክር እራሱ አላሰርንለትም ክርስትና ሰላልተነሳ ያለነው ሳውዲ ሰለሆነ ነው እና ክርስትና ያው ሀገር ስንገባ ነው እምናስነሳው ማተብ ዝም ብየ ልሰርለት
@mariyam..enate21
@mariyam..enate21 5 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቃለ ህይወት ይሰማል መምህራችን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ጥበቡን ይግለጽሎዎት እኛም በሰማነው ቅዱስ ቃሉ 30.60.100 ያማረ ፍሬ እንዲናፈራ የአምላካችን ፍቃዱ ይሁን አሜን 🍃📚🕊👏❤🙏
@waaa4954
@waaa4954 Ай бұрын
Qal hiwot yasemalin mamirachin 💐💐💐💐💐💐❤️❤️❤️❤️xagawin yabizlachu 💐💐💐💐💐❤️❤️❤️❤️❤️💐💐
@user-il9nf1of5z
@user-il9nf1of5z 5 ай бұрын
መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን
@hebeshawit2385
@hebeshawit2385 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@user-by2yo9nb6j
@user-by2yo9nb6j 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤❤❤
@nawalm2339
@nawalm2339 6 ай бұрын
በእውነት እናመሰግናለን ቃለህይወት ያሰማልን
@etsubdinkgirma3454
@etsubdinkgirma3454 7 ай бұрын
ቃል ሂወት ይስጥልን
@tewahdohaymnote3835
@tewahdohaymnote3835 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ብዙ የማላውቃቸውን ወይም እያወቅን ችላ የምንላቸውን ነገሮች እንድናስተውል እያረጉን ነው መምህራችን
@Kiyaa717
@Kiyaa717 3 ай бұрын
❤❤❤❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@AbelHabtemariam-yv7qn
@AbelHabtemariam-yv7qn 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@kiddisthaile5417
@kiddisthaile5417 15 күн бұрын
enamesginalen Eiziabiher bebetu yakoyih
@lallistuuoromiyaa8692
@lallistuuoromiyaa8692 5 ай бұрын
Ekun denaa metachu❤
@user-ll9py5pm2r
@user-ll9py5pm2r 4 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን🙏
@nardostaddle1904
@nardostaddle1904 4 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ
@user-lf2xg7hs9p
@user-lf2xg7hs9p 3 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ ክርስትና ማንሳት በጣም እፈራለሁ ግን የረጅም አመት ጓደኛዬ እንዳነሳ ጠየቀችኝ እንቢ ማለት ከበደኝ አነሳዋት ግን በህይወት አጋጣሚ በባለቤታ ላይም አደጋ ደረሰ ከአንድ ሁለት ጊዜ በእምነት መፅናናት ከበዳቸው የባለቤታ ቤተሰቡ ክርስቲያን ተብለው ግን እቤታቸው ውሰጥ አምልኮ የሚያመልኩ ናቸው መከራ በዛባቸው ብሮቴስታ በመሆን ሀይማኖት ለወጡ ክርስትና ያነሳዋት ልጄ ታሳዝነኛለች ጠዋት ማታ ለድንግል ማርያም እነግርሃለሁ ልጄን ወደ ቤታችን መልሺልን እያልክ አገር ውሰጥ አይደለም ግን በፀሎት ከልጆች አለያትም በእግዚአብሔር ዘንድም እንደምጠየቅበት አውቃለሁ እና
@Mediye
@Mediye Ай бұрын
Kale hiwot yasemalen memeher Betam enamesegnalen Nurulen
@meskeremteshome-iv2sk
@meskeremteshome-iv2sk 3 ай бұрын
አባታችን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት🙏
@Mesret1426
@Mesret1426 2 ай бұрын
መምህር በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏🙏
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 9 ай бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ረዥም ዕድሜ ከጤናጋ ያድልልን ያገለግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን
@TesfalemMekonen
@TesfalemMekonen 9 ай бұрын
ቀንዲል ሚዲያ በርቱልን
@berhanberhan2792
@berhanberhan2792 4 ай бұрын
Yewnet kale eywetn yasemaln memrachin edime tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln 🙏🏻🙏🏻♥️♥️🙏🏻♥️🙏🏻🙏🏻🙏🏻 amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meherat938
@meherat938 9 ай бұрын
ልማድና ክርስትና ❤ በጣም የምወደው program ነው መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@fggh6526
@fggh6526 2 ай бұрын
Amen Beunet kale hiywt yasemalin abatachn bereketache yderbnnn❤❤❤❤
@user-rm7nd6nd7s
@user-rm7nd6nd7s 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛላቹ👏👏👏
@degneshkidanu355
@degneshkidanu355 3 ай бұрын
ቃለ ሂወይ ያሰማልን ፀጋው ያብዛላችሉ እግዚአብሔር አምላክ
@user-dw9ef9kh6f
@user-dw9ef9kh6f 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህራችን እድሜ ይስጥልን በእዉነት እፁብ ድንቅ ትምህርትነዉ🙏
@user-yl4es8mp5e
@user-yl4es8mp5e 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w 9 ай бұрын
እረዥም እድሜን ከጤናጋ መደኃኒያለም ይስጥልን ተዋህዶችን ይቺ ናት እወቋት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን
@user-te3dr8ki6y
@user-te3dr8ki6y 8 ай бұрын
የሂወት ቃል ላስተማሩን ለመከሩን ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን 🤲🤲🤲
@user-nv9su3kn1o
@user-nv9su3kn1o 7 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነት ግሩም ትምሀርት ነው ቃሉን ለመፈጸም ያብቃን ፈጣሪ 🙏🙏🥰
@user-jd3ev4vh7
@user-jd3ev4vh7 9 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ማን መምህራችን እንደ የሚወዳቸው❤❤❤❤❤
@eyfryyf3929
@eyfryyf3929 9 ай бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ያስመልና ፀጋኡ ይብዘለህ ክብር መምህረችን
@aynalamaynalam1332
@aynalamaynalam1332 5 ай бұрын
Enameseginalen
@hhpgg49
@hhpgg49 9 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለአባታችን አሜን አሜን አሜ
@werryuir6389
@werryuir6389 9 ай бұрын
አሜን፫ በእውነት ይሁን ይደረግልን መምህራችን ቃልሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እናመሰግናለን እመብዙሐን ትጠብቅልን❤❤❤❤❤
@getachewsisay5277
@getachewsisay5277 2 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
@uaeuae9553
@uaeuae9553 3 ай бұрын
አሜን፫በኡነት መምህራችን ቃለሒወት ያሰማሙምን መግስተሰማያትንያዋርስልን ፀጋዉን ያብዛለወት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@shalushalu8859
@shalushalu8859 9 ай бұрын
በጣም ድንቅ ድንቅ ትምህርት ነው እምታስተላልፊልን በርቱ ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራች🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏😍😍😍
@helenyismaw3979
@helenyismaw3979 9 ай бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ግሩም ትምህርት ነው ቀንዲል ሚዲያ እናመሰግናለን❤❤❤
@user-cy1xw9qr5n
@user-cy1xw9qr5n 9 ай бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት❤መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@user-ze1ow4sz9p
@user-ze1ow4sz9p 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር❤
@ahmadjay4406
@ahmadjay4406 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሠማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@user-ue4fo3rr8y
@user-ue4fo3rr8y 9 ай бұрын
የሕይወት ቃሉን ያሰማልን
@haregwoingeda5037
@haregwoingeda5037 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር በጣም የሚያንፅ ትምህርት ነው ተባረኩ ብዙ በዘልምድ እየተደረገ ቤተክርስትያናችንን የሚያስተቹ አሉ እንደዚህ ማስተማሩ ጥሩ ነው በርቱልን❤
@mihretyilma1741
@mihretyilma1741 9 ай бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነው መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የሚያወዛግቡን ብቭታ የሚፈጥሩብንን ያጠራል የእውነት ❤
@mihretsisay9347
@mihretsisay9347 9 ай бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ ቀንዲል ሚድያዎችም በርቱልን
@zemedezemede9806
@zemedezemede9806 9 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛላችሁ ትምህርቱ ልብ ይስባል እውነት ቲክቶክ አይቸ ነው የመጣሁት ከለዛ ጋር ትምህርት ❤
@fikertebirhanetadesse8086
@fikertebirhanetadesse8086 9 ай бұрын
ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን
@GenetDemesa
@GenetDemesa 8 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏
@beeityabera6741
@beeityabera6741 9 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@Bahirnesh-qs7to
@Bahirnesh-qs7to Ай бұрын
❤❤❤❤
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን መምህር!!!
@fggghjii4311
@fggghjii4311 9 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ❤❤
@girumadane7515
@girumadane7515 9 ай бұрын
ቃላሕይወት ያሰማልን❤❤
@netsilemma4989
@netsilemma4989 9 ай бұрын
መምህር ቃለህይውት ያሰማልን
@gengeni7872
@gengeni7872 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን 🙏
@user-jg2kf3jx4g
@user-jg2kf3jx4g 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@rahelsimeneh4566
@rahelsimeneh4566 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር:: በደንብ አብራርተው ነው የሚያስተምሩ: እንደ ምግብ ይጣፍጣል ❤
@saratedes4086
@saratedes4086 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@hiwotsintayehu2930
@hiwotsintayehu2930 9 ай бұрын
ስለ ክርስትና ያሉኝ ጥያቄዎች ተመልሰዋል አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@user-qt8kh4gj9f
@user-qt8kh4gj9f 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@gemechisgirma9881
@gemechisgirma9881 9 ай бұрын
Kalehiwott Yasemalin Memihir!
@demulove6243
@demulove6243 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜንቃለህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔርፀጋውን ያብዛልዎት
@user-pr6pd5ue6y
@user-pr6pd5ue6y 9 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@tsidubekele3738
@tsidubekele3738 8 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን
@user-mh5mi3pw9z
@user-mh5mi3pw9z 9 ай бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን መምህር ስለመንፈሳዊ ዝምድና የበለጠ ቢያብራሩልን
@asmeasme2578
@asmeasme2578 9 ай бұрын
ካለ ሂወት ያሰማልን መምህር
@sabayifru3077
@sabayifru3077 8 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ቃለ ሕይወት ያሰማልን !
@santiyabah4709
@santiyabah4709 9 ай бұрын
ቃለ:ሕይወትን:ያሰማልን
@netsit6624
@netsit6624 4 ай бұрын
እግዚአብሄር ይስጥልን::
@hdhjd2859
@hdhjd2859 2 ай бұрын
በእዉነት ቃል ህይወት ያሠማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን
@happyethiop7953
@happyethiop7953 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nardostaddle1904
@nardostaddle1904 4 ай бұрын
ተባረክ ብዙ ነገር አሰተማርከን
@brtukanderss1630
@brtukanderss1630 9 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን❤❤❤❤
@natitewoderos4516
@natitewoderos4516 6 ай бұрын
ሰላም መምህር በቀንዲል ሚዲያ የሚደረጉትን አገልገሎቶች እከታተላሁ ብዙ እዉቀት ቀስሜበታለሁ በእዉነት ሁሉም ሰዉ ሊመማረበት የሚገባ መርሐ ግብር ነዉ። አገልግሎታችሁን እግዚአብሔር ያስፋ እያልኩ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ስለ መፅሐፈ ነገስት ሰፋ ያለ ትምህርት ቢያዘጋጁልን ከሚያስተምሩን ትምህቶች ማለትም ልማድ እና ክረስትና ጋር የበለጠ እዉቀት እንዲኖረን የደርጋል። እግዚያብሔር ያክብርልኝ።
@fare7207
@fare7207 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@Daniel-ms1nv
@Daniel-ms1nv 6 ай бұрын
እናመሰግናለን መምህር
@mahederegedilat8243
@mahederegedilat8243 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!
@wosenehgorgis8475
@wosenehgorgis8475 9 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እጅግ ጥሩ ትምህርት ነው ከልምድ እንወጣለን ::
@ensratube
@ensratube 5 ай бұрын
ቃለሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን
@bezawitbezawit7613
@bezawitbezawit7613 9 ай бұрын
Memeherachin kale hiwoten yasemalen
@lencho_tube
@lencho_tube 9 ай бұрын
✝️❤✝️
♦️ይህንን ሰምታችሁ አስቀድሱ♦️ በመምህር ምትኩ አበራ ♦️
58:24
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 10 М.
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 4,9 МЛН
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
"ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ"
34:02
Fana Television
Рет қаралды 67 М.