“አንደበት እሳት ነው፤ ጫካውን ያቃጥላል” - የቃላት ሀይል ከዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ ጋር/ Dagi Show SE 3 EP 6

  Рет қаралды 300,516

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#Dagi_Show
አንደበት እሳት ነው

Пікірлер: 382
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
ስወደው እኮ ዶክተር ወዳጄነክ በጣም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ እውነት ነው ቃል ያለመልማል ማስተዋሉን ያድለን ❤
@dukamezmur
@dukamezmur 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/n7B8Y7ajmp-1eoE.html
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህን ለ 26 አመት ያክል በአገልግሎት ዘመኑ ሳዉቀዉ አንድም ቀን እንኳን የባህሪ ለዉጥ አሳይቶ የማያዉቅ በጣም ጨዋ እና ምስጉን ሰዉ ነዉ።እግዚአብሔር በረጅም እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይባርከዉ!!
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
@@Bt-Y2XLO አሜን አሜን አሜን😘😘ሁሌም ሳየው ስሰማው የማይለወጥ ነው ዘመኑ ይባረክ
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 жыл бұрын
@@tarikuaselassa3498 እዉነት ነዉ!! አሜን!!
@Mama-nu7it
@Mama-nu7it 2 жыл бұрын
You think
@wome8375
@wome8375 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏 ድንቅ የእግዚአብሔር ሰው ወዳጄነህ አንተ የምትገርም ፍቅር የሆንክ ብሩክ ስላንተ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን የእስራኤል ቅዱስ የልመናህን ድምፅ ይስማ ከክፉ ይጠብቅህ
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 жыл бұрын
አሜን!!!
@kidanem.5801
@kidanem.5801 2 жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ በጣም ጥሩ ሰው ጥሩ አስተማሪ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ አስታራቂ መሆን አለብህ እድሜና ጤና ይስጥህ ኢትዮጵያውያን ልዩነታችን ውበት ነው 💕🎄💕🎄💝🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@kidanem.5801
@kidanem.5801 2 жыл бұрын
እንዲሁም ፕሮግራሙን ላቀረብሽው እግዚአብሔር ይባርክሽ 💕🎄💕🎄💝🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@bruktawittesfay3806
@bruktawittesfay3806 2 жыл бұрын
God bless you 😉☺️
@eyesusgetanew4346
@eyesusgetanew4346 2 жыл бұрын
ይህ ሰው እኮ ራሱ መፅሀፍ ነው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ይባርክህ ። አቅራቢዋ እግዚአብሔር ይባርክሽ♥
@simegndaniel4102
@simegndaniel4102 2 жыл бұрын
መዝሙር 34 (Psalms) 12፤ ሕይወትን የሚፈቅድ ሰው ማን ነው? በጎንም ዘመን ለማየት የሚወድድ? 13፤ አንደበትህን ከክፉ ከልክል፥ ከንፈሮችህም ሽንገላን እንዳይናገሩ። wow betam yetemarkubet weyeyet neber tebarkulegn
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
@addisalembedane8105
@addisalembedane8105 2 жыл бұрын
አንተስ ኑርልን! ሁል ጊዜ ከአፍህ የሚወጡት ቃላት መልካምና የሚያለመልሙ ናቸው:: እግዚአብሔር ይባርክህ::
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 2 жыл бұрын
ግሩም ዉይይት ዶ/ር ወዳጄነህ ሁሌም የማይሰለች ችሎታ አለው ቀጥል በት ዳጊ ትምህርት ሰጪ ሰዎችን ስለምታቀርቢ እናመሰግናለን🙏
@tessemawondwessen7203
@tessemawondwessen7203 Жыл бұрын
Dr.ወዳጀነህ እግዚአብሔር የሚወደው ሰው ነው። በሁሉ ነገር ተሰሚነትን ተወዳጅነትን ብሩህ አእምሮ ሰጥቶሀል አሁንም አሁንም ቅዱሰ መንፈሰ ይሰፈንልህ ። አሜን
@besijumbo587
@besijumbo587 2 жыл бұрын
ዳጊዬ በጣም የሚገርም ፕሮግራም ነው ያለሽ የምታቀርቢያቸው እንግዶችሽ በራሱ በጣም በህይወቴ የምወዳቸው ህይወታቸው የሚያስተምር ነው በተለይ ዶክተር ወዳጄነህ ልናገር ልገልፀው ቃላት የማጣለት ታላቅ ሰው ነው ሀገር በእንደሱ አይነት ሰው ነው መመራት ያለባት ብቻ ዳጊዬ በጣም አመሰግናለው ዶክተርን ስለጋበዝሽልን🙏🙏🙏🙏
@eyobmitiku2287
@eyobmitiku2287 Жыл бұрын
You are absolutely right
@mastewaltebebu1094
@mastewaltebebu1094 2 жыл бұрын
ዋውውው!! ዶ/ር ወዳጄነህ ሁሉም የተዋጣለት፣ ፍርሀ እግዚአብሄር ያለው፣ ትዕግስተኛ፣ ነገሮችን የሚያስረዳበት መንገድ ዘወትር ከአዕምሮ የማይጠፋ፣ እግዚአብሄር ፀጋውን ያላበሰው መልካም መምህር ነው። ሁልጊዜ ሁሉን ንግግሮችህ በተቻለ መጠን አያመልጡኝም፣ ሁሌ እንደ አዲስ እደመማለሁ። እግዚአብሄር ይባርክህ፣🙏🙏🙏
@dukamezmur
@dukamezmur 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/n7B8Y7ajmp-1eoE.html
@genettiruneh5775
@genettiruneh5775 2 жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄ ነህ እጅግ የማከብርህ ሰው ነህ። እግዚአብሔርን የምትፈራ የምታከብር፡ በአለሙ እውቀትም የተካን ትልቅ ሰው ነህ። እንደ አንተ ያሉትን ሰዎች እግዚአብሔር ያብዛልን። እንዲህ ያሉ ፕሮግራሞች ብዙ ያስፈልጉናል አስተሳሰባችንን ለማስፋት። ዳጊ በርትተሽ በዚህ ዙሪያ ስሪ። እግዚአብሔር ይህንን እድል ሰቶሻል። በህዝብ አእምሮ ላይ ለመስራ ጥረት ማድረግሽን አደንቃለሁ!
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 2 жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄ ነህ .እንዳንተ አይነት ሰው አገራችን ውስጥ ያብዛልን
@user-od3kf1ce4c
@user-od3kf1ce4c 2 жыл бұрын
እውነት ነው አደበት እሳት ነው ከመገድ ያስቆማል ይሰብራል ምላሳችን አጥንት የላትም ግን የስዎችን አጥንት የመስበር አቅም አላት ዶክተር ወዳጄነህ ግን የምታነሳቸው እርእሶች ዋው ዋው የኔ አደበተ እርቱ
@user-xu7kp3iz9b
@user-xu7kp3iz9b 2 жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጀ የተባረከ አእምሮ የስጣህ እግዚአብሔር ይባረክ ንግግሮችህ እኮ አይጠገብም ይጠግናል ተባረኩ ምናለበት በየሳምንቱ ብትመጣ 😍
@fufae.meleta6326
@fufae.meleta6326 Жыл бұрын
This guy is so different! We, Ethiopians, are lucky to have him. God bless you, Dr.
@nathantesfaye3246
@nathantesfaye3246 2 жыл бұрын
አንደበት አሳት ነው ወዳጁን የሚንቅ ኣይምሮ የጎደለው ነው ለመናገር ጊዜ ኣለው ዝም ለማለትም ግዜ ኣለው ቃላት አና ውሃ AMZING fascinating and helpful discussion THANK YOU SO MUCH
@gizachewtessema5311
@gizachewtessema5311 2 жыл бұрын
ሰው መሆን ዘራችን ፍቅር ሐይማኖታችን !!!! ድንቅ አባባል ነው። ገዝቼዋለሁ ዳጊ በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር ወዳጄነህን ስለጋበዝሽልን ደግሞ ያነሳችሁትም ሐሳብ ድንቅ ነው ። ተምረንበታል ደግመሽ ደግመሽ ጋብዥልን በሌላ ሐሳብ በቅርብ ቀን እንደምትከሰቱ እንጠብቃለን ዶ/ር ወዳጄነህ እንወድሐለን አንተ ለምድራችን በረከት ነህ። ዘመንህ ለምልሟል! !!!ቃለመጠየቁን ፈጥነህ አድርግ ስለዳጊ ብዙ ማወቅ ከሷም መማር ስለምንፈልግ እወዳችዋለሁ ከትልቅ አክብሮት ጋር።
@mikamiko824
@mikamiko824 Жыл бұрын
We need him again
@praisegodamen8914
@praisegodamen8914 2 жыл бұрын
Amazing speech Dr. Wedageneh . Please continue part two pls . Too short . Learned so much 💕💕
@faniftse441
@faniftse441 2 жыл бұрын
እውነት ቃል ሓይል አለው ብዙ ተምሬበት አለው አመሰግናለሁ ዶክተር ወዳጄነህ እግዚአብሔር ሰላሙን ያውርድልን🇪🇷❤️🇪🇹
@dagethio6979
@dagethio6979 2 жыл бұрын
የቃላትን ሃያልነት ለመረዳት የፍጥረትን አፈጣጠር መረዳት በቂ ነው ፍጥረት ሁሉ የተፈጠሩት በቃል ነው ቃል ሀሳብ ነው ሀሳብ ሀይል አለው ቃል ሊያነሳም ሊጥልም ይችላል ዕለት ዕለት በምንጠቀምባቸው ቃላቶች የምናነሳ እንጂ የምንጥል እንዳንሆን እንጠንቀቅ።
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 2 жыл бұрын
ዶከተር በጣም እናመሰግናለን የሰጠኸን ትምህርት በገንዘብም በዕድሜም አይመነዘር እግዚአብሄር ደጋግሞ ይባርክ ዕድሜና ፀጋ ያልብሰሀ የቆነጃጅት ልጆቾህን ፍሬ ያሳቾሁ ተባረኩ
@missyethio1398
@missyethio1398 2 жыл бұрын
Excellent!!! ኔጌቲቭ ኢነርጂ የኢትዮጵያን ማህበረሰብ እየወረሰ ያለበት አየሩ ሁሉ toxic የሆነበት ደረጃ ደርሷል:: እግዚአብሔር ይርዳን:: ለውጥ እንዲመጣ እንደዚህ አይነት ውይይቶች ወሳኝ ናቸው:: ተባረኩ!!
@titimulatu5426
@titimulatu5426 Жыл бұрын
ይህንንም አዳምጠን አጣጥመን መረዳትስ ይችላል የኛ ሕብረተሰብ አይመስለኝም እግዚአብሔር ይርዳን
@derejebaissa1146
@derejebaissa1146 Жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን፣ ብሩህ አእምሮ፣ ፈርሀ እግዚአብሄር ያለው፣ ትዕግስተኛ፣ ፣ እግዚአብሄር ፀጋውን ያላበሰው መልካም መምህር ነው።
@genetweldemaryam4343
@genetweldemaryam4343 2 жыл бұрын
በጣም ጤናማ ውይይት ነው ቃለህይወት ያሰማችሁ 🙏🙏
@user-ge4ts9sg8w
@user-ge4ts9sg8w 2 жыл бұрын
“ለእያንዳንዱ እንዴት እንድትመልሱ እንደሚገባችሁ ታውቁ ዘንድ ንግግራችሁ ሁልጊዜ፥ በጨው እንደ ተቀመመ፥ በጸጋ ይሁን።” - ቆላስይስ 4፥6
@zewdneshadane5209
@zewdneshadane5209 2 жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ ሁሌም አድናቂህ ነኝ አንተ የተናገርክባቸው መድረኮች ሁሉ ሳላዳምጥ አላልፍምና የአንተን እውቀት ልጆችህ ይውረሱ ሀይማኖት ግን ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ይውረሱ ይህን የምለው ስለምወድህ ስለማከብርህ ነው የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅህ !!!
@user-wn4cu1je4w
@user-wn4cu1je4w 2 жыл бұрын
አንድ ሾው አምልጦኝ አያውቅም በጣም የሚገርም ሰዋችን አስተማር የሆነ ፕሮግራም ነው የምታቀርቢው ጎበዝነሽ ማያ ሾላይ ሂንተርቢያችሁን አይቼ ለምን ያአንቺ ፕሮግራም ጥሩ እንደሆነ አወኩት ያባትሽን ነፍስ በገነት ያኑርልን
@tararamtantataram7416
@tararamtantataram7416 2 жыл бұрын
በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ ሆኜ የዶክተር ወዳጄነህ ኢንተርቪው ከገጠመኝ ያለማመንታት ቁጭ ብዬ ነው ማየው ከዛም ልቤ ርስርስ ትላለች በሚያደርገው ንግግር! አይ ሆፕ ብዙ ሰው ይጋራኛል እንደው ምንኛ መታደል ይሆን???
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 2 жыл бұрын
It was really an interesting beautiful show thank you Dagi for bringing Dr Wedajeneh such a profound concept you discussed the Power of Words #Respect to you both 🤗🤗🤗
@buonavita4175
@buonavita4175 2 жыл бұрын
Thank you 🙏 Redet I’m proud of you for understanding all the idea no to many people know what they are talking about
@buonavita4175
@buonavita4175 2 жыл бұрын
I want people to know how words are powerful positively or negative unfortunately there is books I already read regarding this topic 🙏🙏
@user-gn5og4si3c
@user-gn5og4si3c 2 жыл бұрын
እውነት ነው ከሰዎች አንደበት በሚወጣ ቃላት ቴክኖሎጂው ትልቅ እገዛ አርጎለት ከአንዱ ያለም ጫፍ ከሌላኛው ያለም ጫፍ ሆኖ በቃላት ልውውጥ ሀገርና ህዝብ ይረበሻሉ ....ምናልባትም እነዚህ ሰዎች አብረው ቢቀመጡ ሊተፋፈሩ ይችላሉ አልታይም አልገኝም ብለው አንደበታቸውን ለክፋት ይጠቀሙበታልና መልካም ቃላትንም እንዲለማመዱ መምከር መገፀፅ አለብን ...መጥፎ ቃላት የሰበረውን መልካም ቃላት እንደሚጠግነው ማስተማር ግድ ነው
@kingdomofheaventestimony6046
@kingdomofheaventestimony6046 2 жыл бұрын
ጥሩ ፕሮግራም ነው፡፡ በዚሁ ቀጥሉ፡፡ የመላእክት አለቆች የሚለው መጽሀፉ አንብቤዋለሁ፡፡ አስተማሪ ነው፡፡ ይህ ፕሮግራምም ብዙ ሰው ይማርበታል ብዬ አስባለሁ፡፡
@meskiegetahune8992
@meskiegetahune8992 2 жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙ ያንተ ስብከቶች አሉኝ በጣም በጣም የተማርኩባቸው በተለይ ስለፆም እና ፀሎት ያስተማርከው ወደቀደመው አገልግሎትህ ተመለስልን ብዙ ህዝብ በናፍቆት ይጠብቅሃል
@yafethailemariam4293
@yafethailemariam4293 2 жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ ወርቅ ሰው ነው። እንክዋን ከሚያወራው ከዝምታውም ብዙ መማር ይቻላል። ከዛሬው ንግግር አንድ ነገር ለመጠየቅ ነው። ግን ሰዎችን በተለይ ልጆችን እጅግ ማድነቅና ትልቅነታቸውን መንገር እንዲታበዩና ራሳቸውንስ በባዶ መኮፈስ ሊያስከትልባቸው አይችልም ወይ? ይህ ሌላኛው የስነ ልቦና ቀውስ አያመጣባቸውም ወይ? ለማለት ነው።
@mvab3252
@mvab3252 2 жыл бұрын
ያያችሁ ላላየ ሼር አርጉት #እጅግ በጣም #አሰተማሪ ውይይት ነበር:: እናመሰግናለን🕊☝️🌾
@alulaafework745
@alulaafework745 2 жыл бұрын
"In the beginning there was Word, The Word was with GOD, GOD is WORD" That is what it says in Bible, so definitely words have immense power, depending on how we use them. Excellent discussion Dr. Wodajeneh as always!
@destag6562
@destag6562 2 жыл бұрын
እጅግ ጥሩ ውይይት ነው። ከፍ ያለ ደረጃ ላይ ሆናችሁ ነው የተወያያችሁት።
@Futureart2014
@Futureart2014 2 жыл бұрын
Sure... I will do it in my daily practice THANK YOU
@binilal7688
@binilal7688 2 жыл бұрын
Thank you very much. This is the personality am working in my self. and thank you for real once again.
@missale8715
@missale8715 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን::
@ga3775
@ga3775 2 жыл бұрын
Thank you Dr wedajenhe God bless you more and more thank Dagi
@alohaadane
@alohaadane 2 жыл бұрын
God bless you! Wonderful topic.
@takelealemu1484
@takelealemu1484 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር !!!
@tashaletariku9866
@tashaletariku9866 2 жыл бұрын
Wonderfull mind and wisdom of word,praise the Lord!!!!
@mekdeskassahun6095
@mekdeskassahun6095 2 жыл бұрын
Thank You Dr for your positive thoughts
@rutemekuria6093
@rutemekuria6093 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ዶክተር ወዳጄነህ
@Amenschutze
@Amenschutze 2 жыл бұрын
እንደ ሀሳብ እርሶ እንግዳ ጠርተው በቻለ መጠን የጠራሽው እንግዳ በሚናገርበት በሚያብራራበት ወቅት በማህል ባታቋርጪው ጥሩ ነው ሀሳብ የመቆራረጥ ሀሳብ ይከፋፈላል።
@fantanishwale5310
@fantanishwale5310 2 жыл бұрын
ዶክተረ ወዳጅነህ ማሀረነ አስተዋይና ጉበዝ ወንድማችን ነው
@meseretwako1867
@meseretwako1867 2 жыл бұрын
Amezing speech!!
@fithawihabte8074
@fithawihabte8074 Жыл бұрын
Thanks more,Your word is valuable thanks again.
@user-cq2eu1uf7i
@user-cq2eu1uf7i 2 жыл бұрын
እንዴት እንደምወድህ!!!
@yeshewazewdbekele6558
@yeshewazewdbekele6558 2 жыл бұрын
በአማርኛ ፕሮግራም ላይ እንግሊዝኛ ቃላቶች ባይበዙ ቢቻል ቢቀርም ጥሩ ነው የምትጠቀሚያቸው ቃላቶች በቀላሉ በአማርኛ ሊገለፁ የሚችሉ ና ቸው ምክንያቱም ፕሮግራሙ የአማርኛ ስለሆነ ነው
@rozroz5938
@rozroz5938 2 жыл бұрын
Gobz
@teklutuffa9255
@teklutuffa9255 2 жыл бұрын
የተሰጠው አስተያየት ትክክል ነው ። ለምሣሌ አመሰግናለሁ ማለት ይበቃል ፣ ታንክ ዩ ይቅርብን።
@ethioethio8532
@ethioethio8532 2 жыл бұрын
ትክክል
@SaraSara-cq1yl
@SaraSara-cq1yl 2 жыл бұрын
ትክክል በማርኝ ብትናገሪ ጥሩ ነው
@mesfinkebede1945
@mesfinkebede1945 Жыл бұрын
ትክክል አሰተያየት ነው በጣም ማሰተዋል ያስፈልጋል መልእክታችሁ በሙሉ እንዲዳረስ እንዳልከው እንግሊዘኛ ባይበዛ ጥሩ ነበረ
@eyerusalemkibret8828
@eyerusalemkibret8828 2 жыл бұрын
What a beautifully &fruitful discussion!!!am loving it !!!!!!
@betishaasnake963
@betishaasnake963 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ትምህርት ነው ፀጋ ይብዛላቹ።
@user-zn8we7uj4n
@user-zn8we7uj4n Жыл бұрын
በእውነት ትልቅ መልክትነው ቃለህይወት ያሰማልን
@selamselsmselam6601
@selamselsmselam6601 2 жыл бұрын
እውነት ነው በተለይ በህፃንንነት የምንሰመው ነገር በጣም ተፆኖ ያደርሳል በኔ ሂይውት አውቀዋለው
@ahagrabat6367
@ahagrabat6367 Жыл бұрын
እና መሰግናለን 🙏🙏🙏
@rediatyema3252
@rediatyema3252 Жыл бұрын
Thanks again it’s important education for everyone and keep it up .
@sabaghide2002
@sabaghide2002 Жыл бұрын
Dr wedageneh long live, to Ethiopian generation. True words, what everyone we sow ,we are going to harvest.
@emayehiwote3581
@emayehiwote3581 2 жыл бұрын
Thank you Dr wedajeneh and Dagi
@atm5614
@atm5614 2 жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ ታላቅ ብርቅዬ የእምዬ ኢትዮጵያ ልጅ🙏🙏🙏
@ahagrabat6367
@ahagrabat6367 Жыл бұрын
እውነት በጣም ደስ እሚል ቆይታነው ቃለ ህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ 🙏🙏🙏
@mitikugabre3774
@mitikugabre3774 Жыл бұрын
Thank you Dagi and Dr.Wedageneh
@sofiataylor67
@sofiataylor67 Жыл бұрын
your words it is like pure water thank you, Dr... Sofia from Ga
@mennibeke2912
@mennibeke2912 2 жыл бұрын
ዶክ ወዳጄነህ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነህ ተባረክ ያብዛልህ። ሁሌም ንግግርህን አልጠግበውም። አንዳንዴ ብቻ ቀልቀል ምታረገው ግራ ይገባኛል እንጂ ምርጤ ነህ።
@MillionBedo
@MillionBedo 2 жыл бұрын
Such a beautiful session! Keep up the great work!
@teshomebeyene6568
@teshomebeyene6568 2 жыл бұрын
Great speech and keep doing that.
@getuambaw8556
@getuambaw8556 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር
@hananegash316
@hananegash316 2 жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጅነህ ሁሌም አስተማሪዬ ነዉ
@gizawnegash6180
@gizawnegash6180 2 жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ የብርሃን ልጅ ነው!! የፈጣሪ 'ዓይን' ሁሌም እንዳይለየው አመኛለሁ! የዶ/ር ብርሃን ወጋገን ለእኔ/ለእኛ ከእንቅፋት እንድድን ላምባዲናችን ነው!!" የህላዌነት አመለካከትን ነው የማራምደው" ሲል በአንድ ፕሮግራም ላይ መናገሩን ስሰማ ደስ አለኝ። እኔም መንፈሳዊ ህላዌነትን ነው የምኖረው። ሁላችንም እንደዚያ ነን! ዳሩ ግን አንኖረውም። ይልቁንም ራሳችንን እንከዳለን። ዶ/ር በዚህ ርዕሰ ጉዳይ በዚሁ በዳጊ ኘሮግራም ሰፋ አድርገህ ታብራራልሀለን ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ! ፈጣሪ ይጠብቅልን!!!
@fekadu.woldesenbet8563
@fekadu.woldesenbet8563 2 жыл бұрын
ድንቅ የህይወት መመሪያ ነው እናመሰግናለን።
@ccu3907
@ccu3907 2 жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው ያገኝነው እናመሰግናለን
@tsigetulu1365
@tsigetulu1365 2 жыл бұрын
Great discussion
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 2 жыл бұрын
ደስ ሚል ፕሩግራም ነው:: ዶ/ር ወዳጄነህ is a smart and also a wise person.
@mermaid5195
@mermaid5195 2 жыл бұрын
In the beginning it was a word. Before everything. . It is so true that words can kill, Words can heal,Words can Save, Words can bless our life.The energy of a word will never disappear weither it is good or bad.So we have to think twice before we say a word..We can only control our minds not others so never judge what others think and say .Everyone will harvest what he saws including the thoughts. My Mother used to say "ምላስ የሚያመጣዉን ዘር አያመጣዉም። May God bless her soul.Thank you doc and the host of the program .nice topic. Thumbs up. 💐💐💐
@abushtube5629
@abushtube5629 2 жыл бұрын
ከይቅርታ ጋር ረጅምና ጥሩ ማብራሪያ የሚያስፈልጋቸውን ሀሳቦች ታነሻለሽ ጥያቄውን በራስሽ መልስ ትሞክሪና አስረዝሞ እንዳያብራራው ሌላ ጥያቄ ታነሻለሽ። ቢያንስ ሰአት ብትጨምሩ የበለጠ ነገር ይነግረን ነበር። ለማንኛውም እናመሰግናለን ማሩን ወስደናል።
@kalitemtime7392
@kalitemtime7392 2 жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄ የኛ ድንቅ ሰው እናመሰግናለን እምወዳት ኪዳነምሕረት አብዝታ ትባርክልኝ:
@chaltudasa761
@chaltudasa761 Жыл бұрын
ድንቅ የኢትዮጵያ ልጅ ዶክተር ወዳጅነህ እናመሰግናለን
@AsdAsd-tb5fo
@AsdAsd-tb5fo 2 жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ ተባረክ የሰዉ ማኛ ዳጊዬ የኔ ቆንጆ ፕሮግራምሽ ሁሌም ደስ የሚሉ ሰዎችን ነዉ ምታቀርቢዉ❤️
@getachewzeleke3849
@getachewzeleke3849 2 жыл бұрын
I learned a lot thank you both 🙏🙏🙏
@tsiongottwald8431
@tsiongottwald8431 2 жыл бұрын
Thank you for nice conversation
@alazarandu3637
@alazarandu3637 2 жыл бұрын
ንግግር አዋቂ እና የብዙ እውቀት ባለቤት ከሆኑ ውድ ኢትዮጵያውያን ውስጥ ለኔ ቁጥር አንዱ ነህ::
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p 2 жыл бұрын
Very interesting topic thank you so much
@hanakebede1351
@hanakebede1351 Жыл бұрын
ዕድሜ እና ጤና ይስጣችሁ !!!....
@utopiasession813
@utopiasession813 2 жыл бұрын
What a wonderful message is?
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 2 жыл бұрын
የፈውስ ቃልና የፈውስ መልክት ነው ብዙ ጊዜ የሚያስተላልፉልን የበለጠ በርቱልን!!!!
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 2 жыл бұрын
Waaw thanks Dagi & D.r
@andamlakberta3038
@andamlakberta3038 2 жыл бұрын
Thank you Dr. and Dgi...
@hirutmessele8855
@hirutmessele8855 2 жыл бұрын
Very interesting and beatiful show GOD bless you
@yousefmerkonnen207
@yousefmerkonnen207 2 жыл бұрын
Bless you guys Thank you
@genettiruneh5775
@genettiruneh5775 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርምሽ ስለውሃ ስታወሪ፡ እናቶች ጸበል እቤት ውስጥ አያስቀምጡም ነበር። እውጭ ነበር የሚያስቀምጡት። እቤት ውስጥ የሚደረግ መጥፎ ነገር እንዳያበላሸው ብለው። ይሄንን እውቀት ከየት እንዳገኙት የሚያውቀው እግዚአብሔር ብቻ ነው። ድንቅ ውይይት ነው በእውነት።
@ebdras5409
@ebdras5409 2 жыл бұрын
Dr. Wedajeneh is ma heroes......!!!
@alazarissac5810
@alazarissac5810 2 жыл бұрын
ዳጊ በጣም ነው የማመሰግንሽ ስለ ኣስፈላጊ የሆነ የሂወት ገንቢ ቃል ያደረግሽው ለዶ/ር እናመሰግናለን በቀጣይም እንደነዚ ኣስተማሪና ቀያሪ መደብ እንድታመጪ
@tigistwoldeyesus928
@tigistwoldeyesus928 2 жыл бұрын
thanks a ton!!!! u are awesome
@ommohmed1843
@ommohmed1843 Жыл бұрын
ሁለታቹሁም ጎበዝ ናቹህ እርጂም እድሜ አላህ ይሥጣችሁ
@mukemilbufiso9837
@mukemilbufiso9837 2 жыл бұрын
Thank you
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 2 жыл бұрын
God bless you god bless Ethiopia
@bezobezonesh5524
@bezobezonesh5524 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የበለጠ እቀት የበለጠ እድሜ ይጨምርል እንወድሃለን ዶክተር ወዳጄነህ ማሃረሀነ ❤️🙏🙏🙏🙏
@jerryjerusalemjerry8382
@jerryjerusalemjerry8382 2 жыл бұрын
በምድራዊ እውቀትና በእግዚአብሔር ቃል እውቀት የበለጸጋችሁ ናችሁ። ለኢትዮጲያ ትስፈልጎታላችሁ❤❤
@betelhemgizaw3645
@betelhemgizaw3645 2 жыл бұрын
What a great conversation my god I learn a lot
@talilaterfa7084
@talilaterfa7084 2 жыл бұрын
Dr Wodageneh is an AMAZING MAN
@user-in7wc3fi4l
@user-in7wc3fi4l Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጀነህ በጣም ነው የምውድህ የማከብርህ 2015 የፈረሰው ትዳርህ ታድሶ የተሰበረውን የሚጠግን አምላክ እግዜያብሄር ቤትህንትዳርህን ይጎብኚ ለሱ ሁሉም ቀላል ነው ጭማሪ ሁለት ወንድ ልጆችን እግዛብሄር ይስጣቹሁ ላንተና ለሶፊያ መልካም ምኜቴ ነው እግዜያብሄር መልካም ነው መልካም ሁሉ ተመኘውላቹሁ
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,2 МЛН
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 6 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 77 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 164 МЛН
DW Amharic የሐምሌ 17 ቀን 2016 ዓ.ም የዓለም ዜና
10:58
Нажимай выше ☝️☝️☝️ #а4 #глент #риви #viral
0:25
Как меняются люди
Рет қаралды 4,2 МЛН
Собака не хотела чтобы так вышло...❤️
0:24
МЫ ПОХОДУ ЧТО-ТО НАПУТАЛИ
0:20
МАКАРОН
Рет қаралды 7 МЛН
Не смотрите на эту картину!
0:38
ИЗЮМЕР
Рет қаралды 2,8 МЛН
我说我不是故意的,你们信吗
0:25
侠客红尘
Рет қаралды 16 МЛН