አንድ ዶሮ ሙሉ አባ ልክ ሊኳን ነገሯት " የሰው ጅብ ናት " ለዝች ልጅ አድርሱልኝ

  Рет қаралды 10,758

NaKi React

NaKi React

5 күн бұрын

አባ ልክ ሊኳን ነገሯት " የሰው ጅብ ናት " ለዝች ልጅ አድርሱልኝ
እንኳን ወደ EOT REACT በደህና መጣችሁ!!! ወደ መንፈሳዊ ሕይወት የሚያቀርብ ከተለያዩ ሰዎች ጠቃሚ የሕይወት ተሞክሮዎች የምንዳስስበት እንዲሁም ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያንን እየጋበዝን እንጠይቃለን ታሪካዊ ቭሎጎች አዝናኝ እና ትምህርታዊ ስብከቶች ከሌላ ቤተ እምነት የሚጠየቁ ጥያቄዎችን የምንመልስበት ቻናል ነው። subscriber like share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
🚩 የ ቴሌግራም :t.me/naki251
🚩 ቪዲዮ ለመላክ :t.me/eot_react #kir
አቡነ አብረሃም ግን ለምን ?
• አቡነ አብረሃም ግን ለምን ?
በጋሻው በአፉ ተፀዳዳ
• 🔴 ፓስተር በጋሻው በአፉ ተፀዳዳ 🤮...
አሰዳቢ ትውልድ 🚩 መምህር ዘበነ ነጭ ነጯን ተናገሩ | የልጅ ቢኒ ምላሽ #ethiopian_orthodox_tewahedo
• መምህር ዘበነ ነጭ ነጯን ተናገሩ |...
ትዝታው ታሟል 🚩እኔም ታቦት እሸከም ነበር አሁን ግን ....😥
• 🚩እኔም ታቦት እሸከም ነበር አሁን ...
ፍኖተ ፅድቅ የቤተክርስትያንን ስም የማጥፋት ዘመቻ | አይበቃም ወይ | ፓስተሩ ውሃ ውስጥ ከሰት ጋራ #ethiopian_orthodox_tewahedo
• ፓስተር ብንያም ወደ እናት ቤተክርስ...
#ethiopian_orthodox_tewahedo#henok_haile #ቴቄል #henok_haile ቅድስት ቤተ #ክርስቲያናችን,Ethiopian Orthodox
tewahedo,eotc tv,zehabesha news,ethiopian orthodox sibket,orthodox mezmur,ethiopian news,mehreteab asefa,ebstv worldwide,መምህር ምህረት አብ አሰፋ,ወቅታዊ ጉዳይ,Ethiopia,ኢትዮጵያ,2022,yemankiya dewel today,seifu on ebs,ethiopian orthodox tewahedo church,ቴቄል,Teqel,Yonatan Aklilu,Marsil Tv Wordwide,Melkam Wetat,መልካም ወጣት,ማርሲል ቲቪ,ዮናታን አክሊሉ,ቴቄል | Teqel | ክፍል 7 | ፓስተር ቢንያም ሽታዬ Mehreteab Asefa#henok_haileመጋቤሐዲስ እሸቱyegna tvmk tvEgregnaw media - እግረኛውመምህር እዮብ ይመኑ ስብከትመምህር እዮብ ይመኑ ጥቂት ማቀሰልመምህር ኢዮብ ይመኑdiakon henok hailemahtot tubeመምህር ሄኖክ ሀይሌሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር 2023lij bini tubeLij bini ቢሊጮlemmaመምህር ዘበነ ለማbegashaw desalegn sibket mp3ortodox mezmur new 2021 yilmaበጋሻው ደሳለኝ ስብከትበጋሻው ደሳለኝ በፕሮቴስታንት መድረክdonkey tubeeotcmk tvmemeher dr zebene lemmaማኅቶት ቲዩብ - mahtot tubemarsil tv worldwidehagerie tvhaleta tvzemarit zerfe kebedesinger zerfe kebedeZerfe kebedeዘርፌ ከበደ መዝሙርዘማሪት ዘርፌ ከበደኦርቶዶክስ መዝሙርአቡነ አብርሃም መግለጫethiopian orthodox churchnew orthodox mezmurebs tvአቡነ ጴጥሮስ መግለጫአቡነ ጴጥሮስ ተሰደዱሰው ሁንlatest ethiopian newsamharic newsጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድethio 360 mediaethio forum ኢትዮ ፎረምegna legnaabel newsFeta dailyabune petros of ethiopiaabune petros historyAbune petrosfeta daily newsabel birhanuethiopian news todayetv newsዛሬ ምን አለፋኖየአቡነ አብርሃም መግለጫzemedkun bekelesheger fm ታሪክን ኋሊት - abune petros አቡነ ጴጥሮስስለ አቡነ ጴጥሮስabiy tsom mezmurye abiy tsom mezmurye tom mezmurየአብይ ፆም መዝሙርየአብይ ፆም የመጀመሪያው ሳምንት ዘወረደዘወረደ ለምን ተባለ ?ዘወረደ የአብይ ፆም የመጀመሪያ ሳምንትaba gebrekidan sibket newአባ ገብረ ኪዳን ግርማ አዲስ ስብከትEot reactmihreteab assefa tubeእሁድን በኢቢኤስ newebs tv show seifu fantahun this weekorthodox mezmur amharicethiopian orthodox mezmurOrthodox mezmurየማርያም መዝሙርየንስሀ መዝሙሮችገብረ መንፈስ ቅዱስአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገድልabiy ahmedአቡነ ሉቃስ ንግግርአብይ አህመድ መግለጫ

Пікірлер: 89
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 3 күн бұрын
እናቴ እድሜእና ጤና ይስጥሽ ቸሩ መድኃኔአለም በስርአት ስላሳደግሽኝ ሲመሽ ፀሎትን፣ ሲነጋ ፀሎትን፣ ስናገኝም ስናጣም እግዚአብሄርን ማመስገን ሰዉን ማክበር ፡ መታዘዝን ማዕድ ስንመገብ ድስት አለመጥረግ ፡አፍ አለማጮክ ፡ወሬ አለማዉራት ፡ እንግዳ ሲመጣ እግር ማጠብ ፡ ከሰዉ ፌት ቶሎቶሎ አለማዉራት ኧረስንቱ እናቴ የዚህ ሁሉ ልፋትሽ ዋጋ ዛሬ ለወገግ ለማዕረግ አበቃሽኝ የቤተክርስቲያን አገልጋዬ ላገባነዉ እስኪመርቁኝ ድንግልማረያም የልቦናዬን መሻት መርቁኝ❤❤
@hhutrdBhhutrd
@hhutrdBhhutrd 3 күн бұрын
እናት አባቴን እጅግ አድርጌ አመሰግናቸዋለሁ በስራት ነዉ ያሳደጉኝ አስታዉሳለሁ ህፃን ሁኘ እጀን ልሸ በምትጨልፍበት ማንኪያ ነዉ እጀን የኮረተመችኝ ከዛን ቀን ጀምሬ ደንግጨ ቀረሁ አሁን ብቻየን ሁኘ ምግብ ስበላ ስንት ስዓት እንደምጨርስ👆 አንዳንዴ የቤተሰብ ቁጣ ጥቅሙ ለኛ ነዉ ለመምህሮቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@EOTC_React
@EOTC_React 3 күн бұрын
የተባረከ ቤተሰብ ነው 🙏
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 күн бұрын
እውነት አባቴ ሁሉም ነገር ገደብና ልክ አለው አባቴ ቃለህይወት ያሰማልኝ እድሜ ከጤና ጋር እውነት ነው ይቺ ጅብ ነች
@user-fi5fs1vt2z
@user-fi5fs1vt2z 3 күн бұрын
ኦርቶዶክስ ለዘለዓለም ፀንታ ትኑር አሜን
@EOTC_React
@EOTC_React 3 күн бұрын
አሜን
@Maxii-fe4nq
@Maxii-fe4nq 3 күн бұрын
አሜን❤❤
@user-gx7oh7ip9x
@user-gx7oh7ip9x 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እደሜ ከጤና ይሰጥልን🙏🙏🙏ወንድማችን በርታ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@TobaA-ef2dj
@TobaA-ef2dj 3 күн бұрын
በእውነት አባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያስማልን ፀጋውን ይብዛላችሁ ለእህታችንም ልቦን ይስጥት
@Bsh-gt7oc
@Bsh-gt7oc 3 күн бұрын
አባታችን አባ ገብረኪዳን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወይኔ እውነትምይህ ዘመን ማያሳየን ጉድ የለም አምላኬ ሆይ በቸርነትህ ልቦና ስጠ ወንድማችን መታመጣቸው ትምህርት በጣም መጠቅመን ትምህርት ነው እና በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Maxii-fe4nq
@Maxii-fe4nq 3 күн бұрын
በርታ ወንድማችን ❤❤❤❤
@sirgutbekele4298
@sirgutbekele4298 3 күн бұрын
ፈጣሪ ያስባት የሆነ እሷ ላይ ያለ መንፈስ እንጂ ወጀዳ አይደለም
@FiqrAwke
@FiqrAwke 3 күн бұрын
እግዚያብሒር,ይርዳን,ይህአብላል,አይድልም,ልቦና,ይስጥሽ,ሜዲያላይ,አታምጭ,ወንድሜብርታልኝ❤❤❤
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 3 күн бұрын
አሜን ቃላህዉት ያሰማልን ቬር❤ቬር❤ቬር❤ላይክ❤ላይክ❤ላይከ❤እረጉ❤❤❤
@user-on4di9sk3c
@user-on4di9sk3c 3 күн бұрын
ይች እህታችንን ፈጣሪ ወደ ልቦናሺ ይመልሰሺ በምግብ አበላሉ ነው እንጂም እኔም ከእነ ሀጢአቴ መፈረድ አልችልም 😭🙏
@TigistSahle-fi8jc
@TigistSahle-fi8jc 2 күн бұрын
የዛሬው መልእክትህ በጣም ነው ደስ የሚለው እናመሰግናለን
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p 2 күн бұрын
አባ ይህንንን ሰለ አባላል ስርፀት ካስተማሩ ብሗላ ስበላ ለመጠንቀቅ እየሞከርኩ ነው ምክር መሰማት ጥሩ ነው በተለይ መላኩ ዘወር ይላል ሲሉ በእውነት በጣም አዘንኩ ሳላውቅ ባደረኩት ይቅርታ ያድርግልኝ ምክር ስሙ እግዚአብሔር የማይዎደውን አታድርጉ በተቻላችሁ መጠን እናመሰግናለን አባ እረጂም እድሜ እግዚአብሔር ይስጠዎ❤❤❤
@lakechbeyene9243
@lakechbeyene9243 Күн бұрын
አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ ዲ/ን፡ ቃለ፡ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤፤፤
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ላይሽ ላይ ያለውን መንፈስ ያስዎግድልሽ 😢 🙏🙏
@Rahel-jn8cq
@Rahel-jn8cq 2 күн бұрын
ወዳ አይደለም እግዚአብሔር ይድረስላት ስለእግዚያብሔር ወላጆቿ አስታሟት።
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p 2 күн бұрын
እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ትምህርት ሰለ ባልና ሚስት❤❤❤
@Hirut-teshome
@Hirut-teshome 3 күн бұрын
ላየኸው ሁሉ አትሳሳ እጅህን አትንከር ድስቱን ወዳንተ አትጎትት ድስቱን አትጥረግ መፅ ሲራክ 35÷14 በእውነት እግዚአብሔር ያስበን እኔ በስራ ምክንያት ቶሎ ቶሎ በላ ነበር ከዛሬ ጀምር ግን እጠነቅቃለው ባልበላ ይቅር 😢
@EOTC_React
@EOTC_React 3 күн бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን 🥰🥰
@Dawitwakalu
@Dawitwakalu 2 күн бұрын
እውነት ነው አስተዳደግ ትልቅ አስተዋጽኦ አለው ።
@AgerieFerede
@AgerieFerede 3 күн бұрын
ፀበልይውሰዷት
@tiruwerktesfaye7882
@tiruwerktesfaye7882 3 күн бұрын
ምንድነው ሰሞኑን የሴቶች የምግብ ውድድር ተጀምሮል እንዴ?
@EOTC_React
@EOTC_React 3 күн бұрын
የኔም ጥያቄ ነው 😊
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 3 күн бұрын
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@user-bx3sm9hz2s
@user-bx3sm9hz2s 3 күн бұрын
Egziabher ymarsh ehte
@Hana-3838
@Hana-3838 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን እንዴ ምን መአትነው እውነትነው እንዲሕ የምትበላው እግዚኦ ማረነ ክርስቶሥ 💔💔💔
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 3 күн бұрын
እች እህት ቤተስበከላት ፀበል የወሰዱት❤😂😂😂
@user-qg7lq4vj2v
@user-qg7lq4vj2v 3 күн бұрын
አሜን❤❤❤
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p 2 күн бұрын
አሜን ❤❤❤
@tekoandgameschannel1783
@tekoandgameschannel1783 2 күн бұрын
Obolesako barusa baye nama gamashisa galatomii ❤❤❤👍👍
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 3 күн бұрын
Amen Amen Amen Enkuwan Be Dena metah wondime Sile mayi Negeri Sitotaw Egziahber Mesegn KALE Hiwotin Yasemalen Abatachin Edimena Tena Fetar Yadilen ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@AgerieFerede
@AgerieFerede 3 күн бұрын
አሜንንንን
@AgerieFerede
@AgerieFerede 3 күн бұрын
አሜንንን❤❤❤❤❤❤❤
@user-zo1tb9tw3w
@user-zo1tb9tw3w 3 күн бұрын
እሷን አይቻት ኖርማል አበላል እራሱ አስጠላኝ እቺ ግን ብቻዋን አይደለችም ለማንኛውም ልጅቷ ኤርትራዊ ናት አሁን የምትኖረው ግን ኮካ ኮላ ፋብሪካ ወደ መንደር ውስጥ ያለው ሰፈር ውስጥ ነው የምትኖረው አረብ ሀገር ሄዳ ከመጣች ወዲ ጋጠ ወጥ ሆናለች ተነክታ ነው መሰለኝ ፈጣሪ ይማራት።
@user-dc2nw9nq5d
@user-dc2nw9nq5d 3 күн бұрын
amen❤❤❤
@user-zl4op5dc6j
@user-zl4op5dc6j Күн бұрын
እውነት ግነ ልጅታ በምነ ብሸታ ነው የተለከፈቸው።ብሰመአም ፋጣሬ ሆይ ይህ ክብርና ዝና መሥሎ ከታያት. ወርድት ነው በሰመአም በወልድ ቤተሰብአጠገቧ. ካለ ቢያወግዟት።
@user-pi7hf4et9v
@user-pi7hf4et9v 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@abelayshashu4565
@abelayshashu4565 3 күн бұрын
እናት እና አባቷ ማፈር አለባቸዉ:: ከሌሎች ስርአት ከሌላቸዉ አገሮች ያየችውን ነው አሣፋሪ::
@asmayitgonnise4850
@asmayitgonnise4850 Күн бұрын
taweky. Lamhune. Kahunshe. Batme. Belgna. Nawe
@hannabelayneh8603
@hannabelayneh8603 3 күн бұрын
selam leante yhun wendime? ykirta kezi kedem megbyaw lay yeneberew yeemebetachin mezmur title litnegregn tchlalek ebakih? egziabher ystlgn.
@TigistShgawu
@TigistShgawu Күн бұрын
Ahya zrya alebat
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 3 күн бұрын
🙏🙏🙏
@elesabetgelaw1059
@elesabetgelaw1059 3 күн бұрын
አምላኪ ይቅር በለን ሊላ ምን ልበል ወንድሜ በርታልን አሜን
@EOTC_React
@EOTC_React 3 күн бұрын
🙏🙏
@TsionHemi
@TsionHemi 3 күн бұрын
bezich set wisit tedebiko ena temesasilo yemibelawin KIDUS MIKAEL YIGESITSEW
@user-di7ug6rq5u
@user-di7ug6rq5u 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tawabomansour9647
@tawabomansour9647 3 күн бұрын
Abatachni Kala Hiyewoitne Yesamalne
@user-mp3go3hj5q
@user-mp3go3hj5q 3 күн бұрын
አቤቱ ማርን 😢😢😢😢😢😢😢
@user-ty9de8wj9c
@user-ty9de8wj9c 3 күн бұрын
Wow yezrw betm dese yele berta wendm
@user-ty9de8wj9c
@user-ty9de8wj9c 3 күн бұрын
Mwmher yordnose kal hetwt yasmlen
@user-lb1mk8cz3m
@user-lb1mk8cz3m 2 сағат бұрын
ፍቺ ልጅ ስርአት ይኑርሽ በስመአም ምን ጉድ ነው
@user-jh9yg8xt2c
@user-jh9yg8xt2c 2 күн бұрын
Ehel wedajun ayakem yebalal endabelalua alweferechem
@user-jh9yg8xt2c
@user-jh9yg8xt2c 2 күн бұрын
Enkiuan yeshemete yaresem aychelesh
@yonasgebrkirstos1941
@yonasgebrkirstos1941 3 күн бұрын
konjo melihkt new amesegnalehu
@asmayitgonnise4850
@asmayitgonnise4850 Күн бұрын
Serahe. Manor. Matey. Zelna. humbles. Nashe
@genatdemalash1385
@genatdemalash1385 Күн бұрын
አጅሬው በደንብ ይበላል እግዛብሄር ይገስጸው
@user-pi1st8he7n
@user-pi1st8he7n 3 күн бұрын
Errr egzeooo yeker yebelate betsabe yelatem😢😢😢
@user-lf4xf7fk4p
@user-lf4xf7fk4p 2 күн бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ!!!ባለጌ አሰዳቢ እህል አይተሽ አታውቂም
@alain-vw8us
@alain-vw8us 3 күн бұрын
😢😢😢😭😭😭😭😭💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤
@EKidane77772
@EKidane77772 3 күн бұрын
ይቺ ብቻዎን አይደለችም አብረዋት የሚበሉ መናፍስቶች በውስጧ ያሉ ይመስለኛል ከንግዲህ ወደምግብ ሳይሆን ወደፀበል መሄድ ነው የሚጠቅማት ኦርቶዶክስን ለማሰደብ እላዋላይ ያለው አጋንት እንዲህ እንዳሳማ እርጔታ እሷ እውቅናን ለማግኝት ብላ ይሆናል ቆሻሻነት እንጂ ክብር አይደለም 😮😮😮
@360asbestosremoval2
@360asbestosremoval2 23 сағат бұрын
አንቺ ምን ጉድ ነሽ እንዴት ነው የምትጎርሽው በሀልያለን ህዝቦች ነን ማፈሪያ ነሽ
@halasaade8338
@halasaade8338 3 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕❤❤❤❤❤
@EOTC_React
@EOTC_React 3 күн бұрын
🥰🥰🙏
@user-ow3iu7pb4l
@user-ow3iu7pb4l 3 күн бұрын
ይህ ከንቱ ትውልድ እንዴት መስተካክል እንዳለበት ግራ ያጋባል
@user-ty9de8wj9c
@user-ty9de8wj9c 3 күн бұрын
Wey wendmachn zelalm ytemro master feraak al heywt yasmalen ant betrka yegrken yegta hemamt belebchn tatmal
@user-xz9vo5jn3b
@user-xz9vo5jn3b 3 күн бұрын
እናቱ ማህተብሽን ተፈቺው አንቺ የተዋህዶ ለጅ አደለሽመሸ አነጠልጥለሽ የመጣሽ ተዋህዶን ለሚፈትኑዋት ለሆድ አደሮች ልትሰጪያት ነው እዛው እዛው ወደነዛ ሆዳሞችሽ ሂጂ
@yonasgebrkirstos1941
@yonasgebrkirstos1941 3 күн бұрын
ketach ayadergatem nber bechawan aydelchem bateseb yelatem wey tsebel yewseduat
@user-qh3hf8ip1h
@user-qh3hf8ip1h 3 күн бұрын
የሚፈለገው ነገር በዚህ ጉዳይ እንድናወራ የቤት ስራ እንዲሰጠን ነው በዚህ ሰዐት 7:07 ምግብ ሳይኖር አበላል ???????
@user-gw9hv9fx6u
@user-gw9hv9fx6u 3 күн бұрын
እህል ጠግበው ስላላደጉ አሁን ሲያገኙ ብርቅ እየሆነባቸው ነው
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 3 күн бұрын
እኔ ምግብ አቅርቤ እየበላሁ ተሳቀኩ።
@EOTC_React
@EOTC_React 3 күн бұрын
አይዞሽ 😊😊🤭
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 3 күн бұрын
@@EOTC_React አመሰግናለሁ። ወንድሜ የምር ነው ምልህ ይሄ እኮ የመንፈስ ችግር ነው ሰው normal ከሆነ ሁሉን በልክ ነው።።
@meretwork
@meretwork 2 күн бұрын
በስማም እንዴት ትቀፋለች ወታ አፍዋን ስትከ ፍትአለማፈርዋ ምን አይነት ከርስ ነው
@alexo-wq8dt
@alexo-wq8dt 2 күн бұрын
የተሳሳተ ምእራፍና ቁጥር አትንገሩን
@user-gr7vz8vs2x
@user-gr7vz8vs2x 3 күн бұрын
እሱአ፡አይደለችም፡በሱላይያለው፡መንፈሲ፡ይሆናል
@Sara-ue2wd
@Sara-ue2wd 3 күн бұрын
ባለጌ አሳዳጊ የበደለሽ ስድ አደግ ማለት በቃ አንቺ ነሽ የአፍሽ ስፋት ከምን ስፋት ጋር እንደሚነፃፀር ብታውቂ ውይይይ ውይይይ
@asmayitgonnise4850
@asmayitgonnise4850 Күн бұрын
Yeha. Zalne. I feel bad for her family I feel bad for her mom but she don't have any Mom and Dad she's homeless she just homeless she don't have anybody family for this lady
@user-qq8wt8iq5v
@user-qq8wt8iq5v 3 күн бұрын
🙏🙏💙💙💙💙💙💙💙💙💙🕊️💒🕊️🌿🕊️🌿🥰🥰🥰
@user-qj5uq2bp2x
@user-qj5uq2bp2x 3 күн бұрын
ወዳ ኣይደለም ስይጣን ኣብሯት ንው ያለው
@nigistzerihun3359
@nigistzerihun3359 22 сағат бұрын
ተዋት ሆዷ ውስጥ ሌላ ሰው ይኖራል
@user-hw4ed6tp9n
@user-hw4ed6tp9n 3 күн бұрын
በስመ አብ ምን አይነት ቆሻሻ ሥርዓት የሌላቸው ባለጌ ሴቶች ናቸው እነኚህ እንግዲህ ልጆች ወልደው እንዴት ነው የሚያሳድጉት
@Zenash-zq8ou
@Zenash-zq8ou 3 күн бұрын
አንተ እራስህ ስራ ፈት ነህ ለኒዚ ግዜስተህ እነዚህን የምታስየን አቴንሽን ፍለጋ እና ዩቲዩባቸው እንዲታይ ነውበርግጠኝነት እንደዚህ አይበሉም like ለማግኝት ነው በሱ ለምደሽ አፍሽንእንዳታስፊ እባክህ አንተ ለስው የሚጠቅም ብታቀርብ ጥሩ ነው ይሄንን የማይረባ አትለቅቅም::
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 3 күн бұрын
አሜን ቃላህዉት ያሰማልን ቬር❤ቬር❤ቬር❤ላይክ❤ላይክ❤ላይከ❤እረጉ❤❤❤
@wubalem6806
@wubalem6806 2 күн бұрын
አሜን ❤❤❤❤❤
The Noodle Picture Secret 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 24 МЛН
Купили айфон для собачки #shorts #iribaby
00:31
小女孩把路人当成离世的妈妈,太感人了.#short #angel #clown
00:53
Stupid Barry Find Mellstroy in Escape From Prison Challenge
00:29
Garri Creative
Рет қаралды 14 МЛН
#የበጋሻው_ደሳለኝ_ውሸት_ተጋለጠ! #ተሳዳቢ_ፓስተሮች@NEGASHMEDIA
51:47
👮🔫
0:32
Kan Andrey
Рет қаралды 4,4 МЛН
Sion princess funny Donut Challenge
0:38
SION /紫音
Рет қаралды 6 МЛН
ToRung short film: 😍give baby a small gift🍗
0:34
ToRung
Рет қаралды 13 МЛН
🌊Насколько Глубокий Океан ? #shorts
0:42
King jr
Рет қаралды 3,6 МЛН