እንደ ሌላ ሰው 3ቱ ተዋጊዎች || አንደኛ የራሳችን ክብር || ሁለተኛ የሰዎች ጥላቻ || ሦስተኛ ዲያብሎስ ነው ልዩ ትምህርት ስሙት

  Рет қаралды 62,973

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

Жыл бұрын

Memehir Girma Wondimu ||የዘመኑ መንፈስ #subescribe_now ላልሰሙት አሰሙ መንፈሳዊነት ይብለጥ

Пікірлер: 317
@user-zh8vs1py5p
@user-zh8vs1py5p Жыл бұрын
ኑሩልን አባታችን እንወዶታለን
@Gabriela-xf8hm
@Gabriela-xf8hm Жыл бұрын
አሜን አባዬ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification 4 ай бұрын
አሜን በእውነት በጣም እንጅ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@abigyafthanegestlilay-dp2wd
@abigyafthanegestlilay-dp2wd 24 күн бұрын
ሊቀ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እና ቀሲስ ሀይለ መለኮት ከነ መላ ቤተሶቦቻችህ ዕድሜ እና ፀጋ ይስጣቹ የኣገልግሎት ዘመናቹ ይባረክ ኣሜን፫ በዚህ ዘመን እናንተ የመሰሉ ደጋግ ኣባቶች በማግኘታችን በጣም እጅግ እድሎኞች ነን። እግዚአብሔር በሰው እድል የሚጫወቱት ሰዎች በኣይናቸው እና በጉልበታቸው ይያዛቸው ፍርዱን እርሱ ይስጥ።
@woldesenbet
@woldesenbet Жыл бұрын
1. የጸጋ ስግደት የጸጋ ስግደት ለእግዝትነ ቅድስት ድንግል ማርያም ድንግል ማርያም ሆይ ወደኔ ነይ 3X ወላዲተ አምላክ ሆይ ወደኔ ነይ 3X ማሕደረ መለኮት ሆይ ወደኔ ነይ 3X እሰግድ ለእመ አምላክ 3X ንሴብሖ ለእመ አምላክ 3X ስብሐት ለእመ አምላክ 3X ምስጋና ለእመ አምላክ 3X ውዳሴ ለእመ አምላክ 3X ቅድስት ነሽ አዎ ቅድስት ነሽ 3X ብጽዕት ነሽ አዎ ብጽዕት ነሽ 3X ንግሥት ነሽ አዎ ንግሥት ነሽ 3X እመቤት ነሽ አዎ እመቤት ነሽ 3X ንጽሒት ነሽ አዎ ንጽሒት ነሽ 3X ብርክት ነሽ አዎ ብርክት ነሽ 3X ፍጽምት ነሽ አዎ ፍጽምት ነሽ 3X የሰላም እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X የፍቅር እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X የምሕረት እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X የብርሃን እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X የበረከት እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X የትሕትና እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X ክብርና ምስጋና ውዳሴም ይሁን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም kzfaq.info/get/bejne/kM1gnrJ0nZrdhIU.html
@merrycute9494
@merrycute9494 Жыл бұрын
Amen ensegidilatalen gin zare gizet beal aydel
@woldesenbet
@woldesenbet Жыл бұрын
@@merrycute9494 awo lezari sayhon ng wey gezet balhon seate nw ehtie
@embetweyesaefe4732
@embetweyesaefe4732 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-it7jm9dt8l
@user-it7jm9dt8l 9 ай бұрын
❤❤❤
@user-it7jm9dt8l
@user-it7jm9dt8l 9 ай бұрын
❤❤❤
@elsaabebe5423
@elsaabebe5423 Жыл бұрын
አባቴ እንደ እኔ የሚወዳቸው አለ? እድሜ ከኔ ቀንሶ ይስጥልኝ የእኔ ስስት አባት በመንፈሳዊ ሕይወቴ እንድነቃ ስላደረጉኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ ።
@merrycute9494
@merrycute9494 Жыл бұрын
Ya zemedkun lib yistew tenestobachewal
@weyni2816
@weyni2816 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማል
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ አባታችን 🤲🤲🤲 አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
ሂሩትዬ በቅንነት ደምሪኝ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እንኩዋን አደረሳችሁ ለእናታቺን ለቅድስት ድንግል ማርያም ወርሓዊ መታሰቢያ በዓል የተዋህዶ ልጆች 🙏🏿እንኩዋን በደህና በሰላም በጤና መጡ አባታችን 🙇🏿‍♀️
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ከክፍ ነገር ይጠብቆወት እረዥም እድሜ ይስጠዋት አባታችን
@Sara-du2os
@Sara-du2os Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Mariyaamariyaam-rm6wb
@Mariyaamariyaam-rm6wb Жыл бұрын
Qalehiwoot yasemalin abatachin Bee idme bee Xena yixebiqilin 🤲🥰🥰
@yerusalemgebresellase2440
@yerusalemgebresellase2440 Жыл бұрын
አባታችን ዕድሜና ጤና ከነቤተሰቦችዎ ይስጥዎት ኑሩልን በፅሎትዎ አስቡን እንወድዎታለን
@user-qd7fh5nx1e
@user-qd7fh5nx1e Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ።
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት አሜን
@FikeraddsMola-y9x
@FikeraddsMola-y9x 2 күн бұрын
እግዚአብሔር እዲሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ላባታቺን
@user-je1wk1vv1y
@user-je1wk1vv1y Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@brtawitteshowe2070
@brtawitteshowe2070 Жыл бұрын
የኔ ልዩ አባት እግዚአብሔር አምላክ እረዥም ከጤናጋ ያድልልን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣችሁ እባታቺን በረከታችው ይደርብን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ኦረቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለዝላለም ትኑር 🙏
@yoditgoitom550
@yoditgoitom550 Жыл бұрын
Memeher egziabeher edeme ena tena yestot 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@mimibirhane197
@mimibirhane197 Жыл бұрын
Amen 🤲🏾 memihiriye!
@mezmurtv5146
@mezmurtv5146 Жыл бұрын
Kalhiwet yasmalne Abatachine we love you so much yaglglot zemnot yebarke 🤲💒🤲💒🤲💒⛪😍
@genetshibeshigenet9517
@genetshibeshigenet9517 Жыл бұрын
Amen amen amen qalheyot yasemalen abatachin bedme bexena yexebeqelen
@user-yx1og6sz3e
@user-yx1og6sz3e 9 ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን አባታችን የሰጠን አምላክ አውነት ኑሩልን አባታችን
@user-nh9pk1uy9c
@user-nh9pk1uy9c 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wubetebelayworkie5767
@wubetebelayworkie5767 Жыл бұрын
Abayeye yeftune yebarkune. Tegawene yabezalwete yetebklene egthabher amelkie Kale heywetene yasemalene bewenete 💒💒💒🙏🙏🙏
@user-oj2ly2zw6c
@user-oj2ly2zw6c Жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
አዶናይ... 👈👈ወደ እኔም ቻናል ተቀላቀሉልኝ ውዶቼ
@azizahazizay3590
@azizahazizay3590 Жыл бұрын
ውድ እንቁ የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አርበኛ እንኳን ደህና መጡ ቸሩ እግዚአብሔር ጤናና እረጅም እድሜ ይስጥልን በጣም እወድዎታለሁ ኑሩሉን
@user-nt7wi5rj9b
@user-nt7wi5rj9b Жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 Жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiy woetn yasemalen
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 Жыл бұрын
አባታችን ክብር ፅጋውን ይስጥሆት 🙏🏾🙏🏾🙏🏾እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ድሥሥሥ የሚል ትምህርት 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 Жыл бұрын
Amen abatachin kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen
@AsAs-ju4zw
@AsAs-ju4zw Жыл бұрын
አኔ ቃል የለኝም አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን
@misrakasmare136
@misrakasmare136 Жыл бұрын
የእኛ ቅዱስ አባት ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ አባየ በፀሎትዎ ያስቡኝ
@user-ny7rl2kj8f
@user-ny7rl2kj8f Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
@user-kp5kq8ed1z
@user-kp5kq8ed1z Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከተዎት ፅሎተዎት አይለየን
@amanuel5687
@amanuel5687 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሄር ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አባ ይፍቱኝ በጸሎት አስቡኝ
@danielamare475
@danielamare475 Жыл бұрын
Amen amen Amen 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Eyob797
@Eyob797 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ አባት መምህር ግርማ::
@firhiwatdejena1193
@firhiwatdejena1193 Жыл бұрын
Egzhbher yemsgen abatchin enwedachu alne bsewer egzhbher yetbkachu amen
@AbrehetGhereziher-md2nh
@AbrehetGhereziher-md2nh Ай бұрын
ትምህርታቸው እኮ ህይወት ነው ደጋግሜ ነው የምሰማው የብዙዎች ኣባት እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ከፀጋው ጋራ ኣብዝቶ ይስጥልን ይጠብቅልን
@asnakewmamyue2210
@asnakewmamyue2210 Жыл бұрын
የኛ ልዩ አባት።።አተን የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን። ሉእል እግዚአብሔር አባታችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን።ጠላቶችህን የእግርህ መረገጫ ትቢያ ያድርጋቸው።
@zamzammuhammad8895
@zamzammuhammad8895 Жыл бұрын
አባታችን፣እጓን፣በሠላምመጡ
@user-zv3cr6kl9t
@user-zv3cr6kl9t 7 ай бұрын
አባታችን ፀጋና በረከትዎ ይደርብን እድሜና ፀጋዎን ያብዛልዎ🙏
@user-ge2hs6hv9o
@user-ge2hs6hv9o 9 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከቶወ ይደርብን🙏🙏🙏
@jsjejksksk5298
@jsjejksksk5298 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎቶዎት አስቡን
@mal4048
@mal4048 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ሕንወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠበቅልን በረከተዎ ይደርብን አሜን
@rollamall1207
@rollamall1207 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Жыл бұрын
Amen Amen Amen egzabher yimasgen hunken Dena maxu Abbatachin egzabher rejim ermana Tena yisxacho medenalem
@user-uw7em7vp9h
@user-uw7em7vp9h 10 ай бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን 💚💛❤🙏
@alemeyeleye8479
@alemeyeleye8479 Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እረጅም ረጅም እድሜ ያኑርልን የጠፋነውን በጎች በመፈለግ እርስዎ የላከልን እመብርሃን ያገልግሎት ዘመንዎን ታርዝምልን🙏🙏🙏🙏💞💞💞
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o Жыл бұрын
በእውነት ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት ¹ በመከራ ቀን እግዚአብሔር ይስማህ፤ የያዕቆብ አምላክ ስም ያቁምህ። ² ከመቅደሱ ረድኤትን ይላክልህ፥ ከጽዮንም ያጥናህ። ³ ቍርባንህን ሁሉ ያስብልህ፤ የሚቃጠል መሥዋዕትህን ያለምልምልህ። ⁴ እንደ ልብህ ይስጥህ፤ ፈቃድህንም ሁሉ ይፈጽምልህ። ⁵ በማዳንህ ደስ ይለናል፤ በአምላካችን ስም ከፍ ከፍ እንላለን፤ ልመናህን ሁሉ እግዚአብሔር ይፈጽምልህ።መዝሙር ዳዊት 19(20)ኑርልን አባታችን ✝️⛪️🕊️⛪️🕊️
@adugnabirhan7738
@adugnabirhan7738 Жыл бұрын
የት ነው አገልግሎት የሚሰጡት።
@zeritualemu8784
@zeritualemu8784 Жыл бұрын
​​​@@adugnabirhan7738 የትም አገልግሎት አይሰጡም ከ7 ወር በላይ ሆኖአል አገልግሎት ካቆሙ። ምክንያቱም ደግሞ ብዙ ጠላት ተነስቶባቸዉ እየከሰሶዋቸዉ ስለሆነ እኛ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ድምፃችን ይሰማ ዘንድ ምን ማድረግ እንዳለብን ምንም አላዉቅም። እግዚአብሔር ለተጨነቅነዉ ሁሉ የሰይጣንን ሴራ አፍርሶ አባታችንን በሰላም ጠብቆ ወደ አገልግሎት እንዲመለሱልን ለተጨነቅነዉ ሁሉ ጌታ ይርዳን ይድረስልን ።
@user-by2oo5hz4l
@user-by2oo5hz4l Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ዳዊት አምላክ ይከበር ይመስገን አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አባታችን ሺህ አመት ያኑርልን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ደጋጎችን ያኑርልን ያብዛልን ኢየሱስ ክርስቶስ አምላካችን በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን አሜን
@bezualemabebe3019
@bezualemabebe3019 Жыл бұрын
አባታችንእንኳን፡በሰላምመጡልንእድሜና፡ጤናከነአቤተብሆትአብዝቶይስጥሆትቅድስአባታችን!!!እኛንስደተኞቹንበፀሎሆትሁአስብንአባታችን።ቃለሕይወትያሰማልን!!!!!
@wayenshtwubwayeniwube1994
@wayenshtwubwayeniwube1994 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አባታችንን በእድሜ በጤና በፀጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን።
@user-st1bf9ee5s
@user-st1bf9ee5s Жыл бұрын
እንካን በሰላም መጡልን ወድ አባታችን ረጅም አድሜና ጤና ይስጦት
@hananhp4217
@hananhp4217 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እርሶ ዘድ መተን ለመባረክ ለመፈወስ ያብቃን የእግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁን
@tekletsadiq5219
@tekletsadiq5219 Жыл бұрын
ሺህ ዓመት ኑሩልን አባታችን፡፡ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅልን፡፡
@almezsisay7440
@almezsisay7440 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በድሜ በጤና ያቆይልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ቀሪ ዘመንዎት በእግዚአብሔር አይን የታየ ይሁን ለይኩን ለይኩን ለይኩን
@user-fx7dk2vk2g
@user-fx7dk2vk2g Жыл бұрын
በረከቶት ይደረብን አባታችን አሜን ረጂሜ እዴሜ እና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አመላክ አሜን በፆሎታቹ እስብኝ ወለተ ስላሴ በላችሁ 🤲🤲😥
@taybaa8158
@taybaa8158 Жыл бұрын
አባታችን ቃለህወት ያሰማልን
@tgistytagesu992
@tgistytagesu992 Жыл бұрын
Amen Amen kal yewata yesamelan
@user-xo2zq4vq5h
@user-xo2zq4vq5h 3 ай бұрын
አሜን ክብር ለጔታ ይሁን አሜን
@Eyob797
@Eyob797 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዕንደ ማቱሳላ ያኑርልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ አባት መምህር ግርማ።
@user-us1dc4cs1h
@user-us1dc4cs1h 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የህይወት ቃል ይስጥልን እውነት ቢሰማ ቢሰማም አይጠገብም😢 እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@zaiduae5217
@zaiduae5217 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤናን የስጦት እኛም የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@mesertwolde3963
@mesertwolde3963 Жыл бұрын
የኔ ልዩ አባት እመአምላክ ትጠብቆት ጥላ ከላላ ትሆኖት በረከቶ ፀሎቶ ይደርብን የሚጠብቆት አይተኛም የኔ ውድ አባት እርሶን ያየ አምላክ እኛንም ይየን
@danimehari9714
@danimehari9714 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሄር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን የተማርነዉ የሰማነዉ በልባችሁ ያሳድርብን አባ ይፍቱኝ በጸሎትዎ አስቡኝአሜን
@embetweyesaefe4732
@embetweyesaefe4732 Жыл бұрын
ሠላም ላንተ ይሁን የተዋህዶ ልጆች የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ እዴሜ እና ጤና ይስጥልኝ ኑሩልን።
@burta9583
@burta9583 Жыл бұрын
Enkwan beselam metalen abbatachen nurulen abbate edeme na tena yestot tsagachaw yabezalachu tsalotachu yedersen abbate nurulen ♥️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-kh8ec5zl7s
@user-kh8ec5zl7s Жыл бұрын
Abate Egziabiher bedme betena bemoges betsegana bebereket yanurilin ewinet new abate andandu eko enkwan bediha beshimagile azaweint betesebochu yafiral eko Abatachin erso eko lezih hulu kedimew bichawotin delmew alkisewal egna gin alsema bilen sinisadeb neber yihew ahun. Beterachin eyalekesin new Egziabiher yikir yimaren Amen
@user-kf5ot8es4n
@user-kf5ot8es4n 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህወይት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏
@fanuelefanuele276
@fanuelefanuele276 Жыл бұрын
Amen Amen Amen azgabiher yetemesgene yhun yagzen ande kudusa abatoch
@senaitechartier7938
@senaitechartier7938 Жыл бұрын
ለአባታችን እድሜ እና ጤናኦትን እግዚአብሔር ሰቶ ያቆይልን ♥️♥️♥️
@yordanos874
@yordanos874 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@heedaslrrfas1054
@heedaslrrfas1054 Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ያድልዎት እንዎድዎታለን በጸሎትዎ አስቡኝ ወለተ ወልድ እያሉ
@user-wd3ob9kh2u
@user-wd3ob9kh2u Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በርከተወ ይደርብን በፀለት አይርሶን
@HaniHani-db5lb
@HaniHani-db5lb Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያብርታችሁ አባቴ 🙌🙌🙌ሴጣን ባዙ ያውራ 👈አባ እግዚአብሔር ይጣባቃቹ አሜን 🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️🙏✅️✅️✅️
@asnakumekonenasnakumekonen5725
@asnakumekonenasnakumekonen5725 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ቃለሂወትን ያሠማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@m.g5295
@m.g5295 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
ስላም የኔ መልካም አባቴ እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋው ያብዛልን በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልኝ ውድ አባ አባታችን
@tamagnbemnet3305
@tamagnbemnet3305 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናውን ጸጋውን ያብዛልን
@alemtsehayethiopia5728
@alemtsehayethiopia5728 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏💗አሜን አሜን አሜን
@Mama-xy9hg
@Mama-xy9hg 10 ай бұрын
Amen amen amen kale hiwet yasemaln abatachn betselot asbugn
@monamabrat6396
@monamabrat6396 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን አቤታችን መምህር 🙏
@djdhzdjdhd8884
@djdhzdjdhd8884 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በድጋሚ በጤና ይጠብቅልን በረከትዎ ይደርብን በፀሎትዎ ያስቡን አባታችን
@user-gw2tw6rc7h
@user-gw2tw6rc7h 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ህይወት ያሰማልን
@wendmagegnfassil
@wendmagegnfassil Жыл бұрын
ፈጣሪ እድሜና ፀጋ ያድልን! ያቆይልን 🙏🙏🙏
@hatersata.1627
@hatersata.1627 Жыл бұрын
አይ አባታችን መማር እንደዚህ ከሆነ ሺ ጊዜ መሀይም ልሁን😥😥😥ግን አትጥፉ አባታችን የተነዋወፅነዉን ልጆችሁን አረጋጉን🙏🙏🙏
@abeladdis5799
@abeladdis5799 7 ай бұрын
በአካል አላቆትም።የእርስዎን ትምህርት ሠምቻለሁ እየሠማሁም ነው። ትምህርትዎን በመከተሌ በአጠቃላይ ህይወቴ ተቀይሯል። እግዚአብሄር ስሙ የተመሠገነ ይሁን። ተመስገን።
@habteshewaker5089
@habteshewaker5089 Жыл бұрын
"አሜን አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@aynalemarba4898
@aynalemarba4898 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ አባታችን
@yeshemeda
@yeshemeda Жыл бұрын
አባታችን በረከተዎ ይደርብን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Жыл бұрын
ወለተ ማርያም አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን የጻድቁ ተክለሃይማኖት የቅድስት ክርስቶስ ሰምራ የአቡነ ሙሴ ጸሊም በረከት ቃል ኪዳን ይጠብቀን
@teklayeteklya1753
@teklayeteklya1753 Жыл бұрын
አባቴ እግዚአብሄር እድሜ ይጨምርሎት አሜን አሜን አሜን
@merrymeery2731
@merrymeery2731 Жыл бұрын
እግዚአብሔር,ይመሰገን,እንኳን,ደህና,መጡ,አባታችን አሜን,አሜን,አሜን
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@mekdi9983
@mekdi9983 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከትህ ይደርብኝ
@banchiyehugelana3738
@banchiyehugelana3738 Жыл бұрын
አሜን
@dawit748
@dawit748 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት
Memehir Girma Wondimu Video 329 የሰዉ ልጅ ሆይ ስማ ትንቢተ  ሕዝቅ 2:1 ልዩ ትምህርት
42:24
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 82 М.
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 42 МЛН
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 38 МЛН
Memeher Girma Wondimu 183 ልዩ ትምህርት የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነዉ
39:20
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 147 М.
Memeher Girma Wondimu Video 141  ከፍ ከፍ ያደርግሃል *( በአምልኮት ጊዜ 3ቱ ጥበቦች*
32:46
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 167 М.
Memehir Girma Wondimu Video 433 ኤፍታህ አለው፥ እርሱም ተከፈት ማለት ነው። ከአሥር ዓመት በፊት የተሠራ ልዩ ትምህርት
42:31
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 41 М.
ከባዶነት ወደ ባዶነት እግዚአብሔርን የማይፈራ ትውልድ  ሁል ጊዜ የሚጎድል ትዉልድ Memehir Girma Wondimu Video 681#subescribe_now
50:47
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 10 М.
ቀን አውጣላት ቁጥር ፭ (5) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
1:34:23
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 10 МЛН
Memehir Girma Wondimu Video 279   "የሰዉ ልጅ ሆይ  የምነግርህን ስማ :" ልዩ ትምህርት
45:00
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 145 М.
Memehir Girma Wondimu Video 431 የቅዱስ ገብርኤል ስም የዕብራይስጥ ትርጉም ( גבראל) ቁጥር 2 ልዩ ትምህርት
40:19
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 19 М.
Rollover Crash💥 (Inside View) #gopro #crash
0:23
tomhansenmedia
Рет қаралды 1,4 МЛН
Rollover Crash💥 (Inside View) #gopro #crash
0:23
tomhansenmedia
Рет қаралды 1,4 МЛН
Менты остановили фуру 😂 #6кадров #смех #юмор
0:48
Смешно и Грустно
Рет қаралды 3,4 МЛН