No video

2

  Рет қаралды 173,503

Tigist Ejigu Wondmu

Tigist Ejigu Wondmu

Күн бұрын

Пікірлер: 498
@batrileta5214
@batrileta5214 Ай бұрын
ስለ እናንተ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!ወንድማችን ፓስተር ዶክተር ማሙሻ ጠላት ይህን ፀጋ አይቶ ልበቀልህ ቢሞክሩም ፀጋውን በውስጥህ ያስቀመጠ ጌታ ግን ተዋግቶልህ ለትውልድ ጥቅም ስላተረፈህ አሁንም እግዚአብሔር ደግሞ ደጋግሞ ይክበር ይመስገን!አሁንም ዕድሜ ከጤና ይስጥህ!ፀጋውም ይጨምርልልህ፣እህታችን ቲጂዬ የጌታን እውነተኛ አስተማሪዎች ፣አገልጋዮች ፀጋቸውን እያየሽ ሁሌ ለትምህርታችን ፣ለሕይወታችን የሚጠቅመንን ስለሚታቀርብልን ተባረኪ!ሁለታችሁም ለምልሙ!🙌🙌🙏🙏❤❤🎉🎉
@abbyabunetizale7824
@abbyabunetizale7824 Ай бұрын
እሜን አሜን!!!
@zewditubiru9234
@zewditubiru9234 Ай бұрын
@zewditubiru9234
@zewditubiru9234 Ай бұрын
Uh.
@Via-Jesus-to-heaven
@Via-Jesus-to-heaven Ай бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን:: ለልዩንት ሰፋ ያለ ልብ ቢኖረን ጥሩ ነው:: እኛ የምንለው መፅሀፍ ቅዱሳዊ ; ለየት ያለውን ደግሞ ኢ-መፅሀፍ ቅዱሳዊ አድርጎ መውሰድ ስህተት ብቻ ሳይሆን መፅሀፍ ቅዱስን ሳይሆን ራስን የውሃ ልክ አድርጎ ማቅረብ ነው:: English people call such attitudes as “My way or the highway “ attitude. ሰው መንፈስ መሆኑን የሚናገር የመፅሀፍ ቅዱስ ክፍል የለም ብሎ መናገር ብዙ አመት ወንጌልን ከሰበከ ሰው የሚጠበቅ አይደለም:: ምንአልባት ሰው መንፈስ ነው ብለን እንድናስብ የሚያደርጉ ጥቅሶች በስህተት ተረድተዋቸው ነው ብለህ ብታስቀምጥ ምን አልባት በተሻለ ነበር:: እስኪ ከብዙ በጥቂቱ የሚከተሉት ጥቅሶች መፅሀፍ ቅዱስ እንመልከት መቼም ከቁራን አላወጣሁዋቸውም 1. “ከሥጋ የተወለደ ሥጋ ነው፤ ከመንፈስ የተወለደም መንፈስ ነው።” ‭‭ዮሐንስ‬ ‭3‬:‭6‬ ‭NASV‬‬ our Lord Jesus Christ is talking about inner man and outer man. If Jesus said a man born of the Spirit is a spirit who are we to suggest otherwise 2. “ጌታ መንፈስ ነው፤ የጌታም መንፈስ ባለበት በዚያ ነጻነት አለ። እኛም ሁላችን ባልተሸፈነ ፊት የጌታን ክብር እንደ መስተዋት እያንጸባረቅን፣ የእርሱን መልክ እንድንመስል ከክብር ወደ ክብር እንለወጣለን፤ ይህም የሚሆነው መንፈስ ከሆነ ጌታ ነው።” ጌታ በሰውነቱ መንፈስ ነው ይለናል:: 2 ቆሮንቶስ‬ ‭3‬:‭17‬-‭18‬ ‭NASV‬‬ 3. “ወዳጆች ሆይ፤ መንፈስን ሁሉ አትመኑ፤ ነገር ግን መናፍስት ከእግዚአብሔር መሆናቸውን መርምሩ፤ ምክንያቱም ብዙ ሐሰተኞች ነቢያት ወደ ዓለም ወጥተዋልና።” ‭‭1 ዮሐንስ‬ ‭4‬:‭1‬ ‭NASV‬‬ እዚህ ክፍል ላይ መንፈስን ሁሉ አትመኑ የሚለው ሰውን ሁሉ አትመኑ ካልሆነ ምን ሊሆን ይችላል?? መንፈስ የሚለው ሰውን አይደለም ካልን ምንን እያለን ነው?? ይህም ክፍል ሰው መንፈስ እንደሆነ ይነግረናል:: እግዚአብሔር መንፈስ ነው:: ነፍስም እንዳለው መፅሀፍ ቅዱስ ይነግረናል:: ሰውም መንፈስ ነው ነፍስ አለው በስጋ ውስጥ ያድራል:: ስጋ ማደርያ እንደሆነ ልንክድ ካልሆነ መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ብዙ ቦታ ተፅፏል:: የመንፈስ ቅዱስ ማደርያም ስ ለሆነ በቅድስና እንድንጠብቀውም ያስተምረናል: 1. “መኖሪያችን የሆነው ምድራዊ ድንኳን ቢፈርስም፣ በሰው እጅ ያልተሠራ ነገር ግን ከእግዚአብሔር የሆነ ዘላለማዊ ቤት በሰማይ እንዳለን እናውቃለን።” ‭‭2 ቆሮንቶስ‬ ‭5‬:‭1‬ ‭NASV‬‬ Apostle Paul 2. “በዚህ ምድራዊ ድንኳን ውስጥ እስካለሁ ድረስ እናንተን መጐትጐት ትክክል ሆኖ ይታየኛል፤” ‭‭2 ጴጥሮስ‬ ‭1‬:‭13‬ ‭NASV‬‬ If two great Apostles said that our body is a tent, then who are we to suggest otherwise? May God have mercy
@yesakorchristfamilyservice6148
@yesakorchristfamilyservice6148 Ай бұрын
​@@Via-Jesus-to-heavenሰው መንፈስ ነው ብለህ ለማስረዳት የጠቀስከው ጥቅስ ሁሉ ሰው መንፈስ አለመሆኑን በተጨባጭ የሚያሳይ ነው ገልብጠህ መረዳትም ማስረዳትም ስለፈለክ እንጂ 'ሰው ሰው ነው ' ነፍስ ስጋ መንፈስ ያለው ሰው ሰው ነው። “የሰላምም አምላክ ራሱ ሁለንተናችሁን ይቀድስ፤ መንፈሳችሁም ነፍሳችሁም ሥጋችሁም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመጣ ጊዜ ያለ ነቀፋ ፈጽመው ይጠበቁ።” - 1ኛ ተሰሎንቄ 5፥23
@ryj3373
@ryj3373 Ай бұрын
የጠያቂዋ ተረጋግቶ መስማት እና ሀሳብን ማስጨረስ የወንጌላዊው ከውስጥ የመነጨ መንፈሳዊ እርጋታ ከመልእክቱ ጋር ተዳምረው ልብ ውስጥ ሰርፀው ይገባሉ።
@seblustifanosss2746
@seblustifanosss2746 Ай бұрын
የተወደድከው ወንድሜ ዶር ማሙሻዬ አንተማ ወንጌላዊም አሰተማሪም ነህ ዘመንህ ይባረክ
@lhaile1499
@lhaile1499 Ай бұрын
ግን ወንጌል ለተራቡ ምግብን ለተደፈሩ የሚራራ ለተራበው ምግብ ነበር ግግግግግን አፍ ብቻ ሲሆን 😭😭😭😭😭
@aberawondimagegn5281
@aberawondimagegn5281 Ай бұрын
P😊😊q¹pp❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ppp❤❤❤p❤❤ğ😊⁰0
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 Ай бұрын
ዶ/ር ማሙሻ ዘመን ከጤና ጋር እመኝልሀለሁ !!! ጌታ መቼም በዘመናት ውስጥ የራሱ ሰዎች አሉት አንተም ዘመንህን ሁሉ አገልግለው🎉❤🎉ተባረክ
@girmakebede8046
@girmakebede8046 Ай бұрын
Please send me the mobile number of brother D/R
@amenenstudio82
@amenenstudio82 Ай бұрын
😢😢 ጌታ ሆይ እባክህ ለዚህ ዘመን ትውልድ እውነተኛ የሆነውን ወንጌል ሰባኪ አድርገኝ 🙏 25 ዓመቴ ነው በቤተክርስቲያን እግዚአብሔር በሰጠኝ አገልግሎት አገለግላለሁ። ዛሬ ይሄን interview ስሰማው ሌላ ቅናት ገባብኝ😢 ዶ/ር ማሙሻ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏
@user-bc1sh1sh8c
@user-bc1sh1sh8c Ай бұрын
Berta ❤❤
@hassetdino7413
@hassetdino7413 Ай бұрын
ዶር ማሙሻ እና ቲጂ እያለቀስኩ ነው ሁለቱኑም ክፍል የተከታተልኩችሁ ለሌላው ሳይሆን ለራሴ ሰምቻለሁ መንገዴም ፍጹም ስህተት ነበር እንደገና ጌታን የመቀበል ያህል ለውጥ ያስፈልገኛል ብዙ ውሳኔውችም ቆም ብዬ እራሴንም እንዳይ ሆኛለሁኝ ምን እላለሁ አመስግናችሁለሁኝ !!!
@temesgen-77
@temesgen-77 Ай бұрын
ጌታ ይርዳን እንጂ በጣም ሀጥያት ቀሎብናል አማኝነት እየጠፋ ሀይማኖተኛ ብቻ እየሆንን ነው ፤ ጌታ ሆይ ንጹህ ልብን ፍጠርልኝ የቀናውን መንፈስ በውስጤ አድስ አሜን😭
@maranathatv_bisrat
@maranathatv_bisrat Ай бұрын
Amen.
@tesfayemesselu6390
@tesfayemesselu6390 Ай бұрын
Ameeeeen
@eyerusbirhanu3592
@eyerusbirhanu3592 Ай бұрын
Amen 🙏🙏
@genetgizaw1540
@genetgizaw1540 Ай бұрын
🎉🎉🎉
@SamiS-q9f
@SamiS-q9f Ай бұрын
ዶ/ር ማሙሻ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክህ ወንጌል ለገበያ በዋለበት በዚ ዘመን እንዳ አይነት የተሰጡ ብድራታቸውን ተመልክተው ለረጅም ጊዜ ንፁህ ወንጌል በማስተማር የጸኑ ሰዎች በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል ተባረክ ይህ አቋም አይወሰድብህ ቲጂዬ አንቺም ጌታ ይባርክሽ አጠያየቅሽ አቀራረብሽ ሁሉ እጅግ ብስለት የተሞላ ነው ተባረኪ አሁን አሁን ከሐሰት አስተማሪዎች ርቀሽ ለትውልድ መልካም ምሳሌ የሚሆኑ አገልጋዮች ስለምታቀርቢልን ተባረኪ።
@yiftubihonegn9454
@yiftubihonegn9454 Ай бұрын
እንኳን አዳዲስ እና ጠቃሚ ነገሮችን አንስተህ ይቅርና ትምህርቶችህን ደጋግሜ ስሰማቸው አዳዲስ ነገሮችን እያገኘሁ እማራለሁ ማሙሻ ከተበተነው ነገራችን እግዚአብሔር የተዋበና መልክ ያለው ነገር ያወጣል ብለህ ያስተማርከውን ጨምሮ በ1986 ዓ/ም ጀምሮ እስከ አሁን ያገልግሎትህ አሻራ በሒወቴ አለ ክፋ አይንካህ ብዙ ማሙሻወችን አፍራ እወድሀለሁ
@livinghope3710
@livinghope3710 Ай бұрын
Dear Tigist as an Eritrean believer, me my wife love your show. And today with Dr. Mamusha talking about Eritrean believer and I really felt the love that he have for my Eritreans. Thank you and by faith we will meet with Dr. Mamusha soon in Asmara. God bless you
@God_Is_Love1111
@God_Is_Love1111 Ай бұрын
በእንባ ነው የሰማሁት 😭😭 እግዚአብሔር ህያው አምላክ እራሱን ያለ ምስክር አይተውም እርሱን ተስፋ እናደርጋለን ዘመኑን ስናየው በጣም እግዚአብሔርን መፍራት የለም የሶሻል ሚዲያንም አጠቃቀም አልቻልንበትም አገኝንበት መጣድ ሆኖብናል እግዚአብሔር ያድነን በግል ከጌታ ጋር እውነተኛ ህብረት ያላቸው ሰዎች ይብዙልን የወንጌል እንቅፋት የሚሆኑትን እግዚአብሔር ያጥራልን። ዶክተር ማሙሻዬ ስለ አንተ ቀምላኬን አመሰግናለሁ በብዙ ፀጋ ይጨመርልህ እላለሁ። ቲጂዬ እዉነተኛ መምህራኖችን እያቀረብሺ በብዙ እየጠቀምሺን ስለ ሆነ ላንቺም ታላቅ አክብሮት አለኝ ተባረኪልን በርቺ!!❤❤❤❤
@lydiasolomon4196
@lydiasolomon4196 Ай бұрын
ንግግሩ እንዴት ደስ ይላይ በዚህ ዘመን ትክክለኛ የጌታ አገልጋይ ሆነህ ተገኝተሀል እንወድሀለን ጌታ በነገር ሁሉ ከአንተ ጋ ይሁን።
@ayniaaynia9036
@ayniaaynia9036 Ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው ዶ/ር ማሙሻ ቃለመጠየቅ ብቻ ሳይሆን መሰረት ያለው ትምህርት ነው🙏
@yemeru9732
@yemeru9732 Ай бұрын
ጌታ ተባረክ : ..........ለባሪያህ ቀንን ጨምረህ ይህን ሰማን ::
@LisanewerkGkidan
@LisanewerkGkidan 27 күн бұрын
እንደገና በሂወት ያቆመህ ለቤተክርስቲያን ጤንነትና ጥበቃ በዚህ ክብር እንድታስተምር ሃይልና ብርታት የሆነህ እግዚአብሔር ይክበር ለአገራችን ህዝቦች ከጫፍ እስከጫፍ በአንድ አይን ቅዱሱ የእግዚአብሔር ቃል ለመስበክ የተመረጥክ ዘር የማይለየው የክርስቶስ ፍቅር ያየንብህ ወንድማችን የብርሃኑ ከፍታ ያሳየሀን እግዚአብሔር ባንተ ስለከበረ እጅግ ደስ ብሎኛል በርታ አንቺም እግዚአብሔር ይባርክሽ እንደዚህ ላሉ አባቶች ክበር መስጠትሽ የቀራንዮው ሂወት ባንቺ አይቻለው ቀጥዩ ደጋግሚው ከማሙሻ አይሰለቸንም ሌሎች አሰታዋሽ ያጡ ብርቱዎች አባቶች አሉ ጋዳው ይፈተሽ በርቺ የተሃድሶ ዘኦርቶዶክስ ትግራይ ነኝ ዘመን ለጌታ
@danieldegaga8571
@danieldegaga8571 14 күн бұрын
በእርግጥ የዳነና በክርስቶስ የፀደቀ በህይወቱ መልካም ምስክር መሆን አለበት ነገር ግን ሰው መንፈስ ነው ብሎ ያስተማረ ሰውና የሚማር ሰው ኃጢያት ለመስራት ነፃ ለመሆን ነው ብሎ በሰው ላይ መፍረድና መኮነን እራሱ በፍርድ ውስጥ መግባት ነውና እንደገና ንግርህን አጢነው ወንድማችን ዶር ማሙሻ በተረፈ በአንተ ውስጥ ያለውን የጌታ ፀጋ አከብራለሁ
@mayasolomon9445
@mayasolomon9445 Ай бұрын
ወንድማችን ዶክተር ማሙሻ ጌታ ዘመንህን አእምሮህን አንደበትህን ትዳር ቤትህን ልጆችህን አገልግሎትህን ጤናህን እድሜህን ይባርክ አንደበተ ርቱዕ ትሁት እጅግ ራስህን ዝቅ የምታደርግ የእውቀት ጎተራ ጌታ በአንተ ላይ ደምቆ የሚታይብህ የጌታ አገልጋይ ተባረክ
@merrydavid1221
@merrydavid1221 Ай бұрын
So true!
@eyobdamtew9566
@eyobdamtew9566 Ай бұрын
”እኔ ተሰፋን ባላይ ሠላሳ ዓመት ላገለግል አልችልም ነበር ”ሁልጊዜ ተሰፋ አያለሁ በማገልገላቸው ልጆች ዓይንውስጥአያለሁComplicated አይደለም የሚቀኑ ,ዋጋ እየከፈሉ Disciple የሚሆኑ አሉ። “የቤተክርሰቲያን ወቅታዊ ሁኔታ በዘላለማዊ አስተምህሮ ነው መመዘን ያለብን “ ዶ/ር ማሙሻ ፋንታ የወንጌል ሰባኪና አስተማሪ ተባረክ ማገልገሌን ቀጥላለሁ
@brukteketel1291
@brukteketel1291 Ай бұрын
Dr Mamushaye anten le Ethiopia midir yesetan Geta le zalaalem yibarek. Hulem Emiwodih amazing Theologian😍🥰🥰
@eskedarzerihun9755
@eskedarzerihun9755 Ай бұрын
የተወደድክ ትሁት የእግዚአብሔር አገልጋይ ዘመንህ ይባረክ ❤
@JoshuaAlemu-mv7oc
@JoshuaAlemu-mv7oc Ай бұрын
ዶ/ር እንዳንተ ያለ አባት ጌታ ስለሰጠን ጌታን እንባርከለን ቲጂዬ እነዳንቺ ያለ ድንቅ እህት ጌታ ስለሰጠን ጌታን እንባርካለን ትዳርሽ ይባረክ እንወድሻለን❤❤
@Rogers3236
@Rogers3236 Ай бұрын
ዶር ማሙሻ ባለህ ፀጋ ተባርከናል።ቲጂ ደግሞ የምታቀርብያቸው ፕሮግራሞችና ቃለመጠይቆች እጅግ ለመንፈሳዊ እድገታችን ጠቅሞናል እና ቀጥይው።
@zerogaming1554
@zerogaming1554 Ай бұрын
እንዲህ ጠንካራ አገልጋዮችን እግዚአብሔር ያብዛልን በብዙ ያስፈልጋሉ❤
@joni-pq4do
@joni-pq4do 12 күн бұрын
ወጣት ነኝ ብዙ ነገር ማየት እችላለሁ ግን እንዴት ልቤን ገዝቶ በዚህ ምሽት ሁለቱንም እንደሰማዉ ። ብዙ የማልስማማበት ነበር ግን ደስ ብሎኝ ሰማዉ ምን አለ እንዲህ ነገሮችን ብናቀል እና ብናስረዳ ቸርች ዉስጥ ጨንቆኝ ሄጄ አንዱ አንዱን ሲተች ከዛ የራሱን እንደሚሰራ ለማሳመን ሲጥር እንደማየት ልብ የሚሰብር የለም ። የዛሬ 5 አመት አካባቢ እንዲህ ለመስማት ስጥር ነበር እና በበቂ እና አጓጊ በሆነ አቀራረብ ያሉት እዉነተኞቹ አይደሉም በዚህ አሁንም ድረስ አዝናለሁ ምን አለ ረጋ ብለን ብንዘጋጅ ዛሬ ሰዉ አያየዉ ይሆናል ነገ ግን የሚሰማን እናገኛለን ለምሳሌ አሁን የልጆች ትንሽ ነዉ ያለዉ የአለም ሚዲያ ሌላ ነገር እያስተማራቸዉ ነዉ ይሄ ያሳዝነኛል ከቻልን ልዩነት ወደዛ አርገን ነገ እንደ ዉጪዎቹ ፆታቸዉን መለየት ያቃተቸዉ እግዚአብሔር የለም የሚሉ ነዉርን ያቀለለ ትዉልድ እንዳንፈጥር እንጠንቀቅ አመሰግናለሁ
@misganawthomas5414
@misganawthomas5414 Ай бұрын
ተባረክ ዶ/ር ማሙሻ ፤ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይባረክ!!
@FaithworldinChrist
@FaithworldinChrist Ай бұрын
ዶ/ር ማሙሻ በጣም እወድሃለሁ ደግሞም አከብርሃለው ጌታ ባንተ በኩል ህይወቴን ዳሶታል ፣ ለውጦታል
@chalachewkebede2318
@chalachewkebede2318 Ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ለቤተክርስቲያን ስጦታ አድርጎ ስለሰጠህ እድለኛ ነህ እስከ መጨረሻው የእግዚአብሔር ቤት ቅናት ይጨምርብህ ቲጂም ጌታ ረድቶሻል ተባረኪ ቤተኛሽ ስለሆንኩ አቀራረብሽ እየጠቀመን ነው ።
@meseretsemeani360
@meseretsemeani360 Ай бұрын
የዚህን ዘመን ቤተክርስቲያን ግልጽ አድርገህ ነው ያስቀመጥከው ::ዶክተር ማሙሽ አሁንም በሙሉ ሰላም እና ጤና አግዚአብሔር ይጠብቅህ
@ahnadahmed6339
@ahnadahmed6339 27 күн бұрын
ሰላም ይብዛላችሁ ቅዱሳን ዶክተር ማሙሻ ከልብ ምንወደው ምናከብረው የጌታ ባርያ እግዚአብሔር ሳይጨርስ ዘመኑን ሊጨርስ የወጣ ጠላት ስላልተሳካለት ጌታንም ከልባችን እናመሰግናለን እናመልካለን። ይህንንም ውጊያ መንፈሳዊ አለሙን በጸሎት: ግኡዙ አለሙን በህክምናውም ሆነ አስፈላጊውን እገዛ ለማደድረግ ጌታ ስለተጠቀመባቸው ድንቅ ባሪያዎች ጌታንም እነሱንም እናመሰግናለን እንቁ ሰው አትርፋችሁልናልና ህይወታችሁና ነገራችሁ ሁሉ ከማንኛውም የጠላት ጥቃት ይትረፍ
@sehaity6492
@sehaity6492 Ай бұрын
"እኛ ርእሰ ጉዳይ ተሰጥቶናል ዛሬ ላይ መወሰን አንችልም" አገልግሎታችን እየሱስን መግለጥ:መሳል ነው!!!!አሜን❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏
@user-wf6ek9yo9y
@user-wf6ek9yo9y Ай бұрын
ዶ/ር ማሙሻ በቅድሚያ እግዚአብሔር ስላደረገልህ የጤና ፈውስ ምስጋና ይገባዋል፣እጅግ በጣም የምወድህና የማከብርህ የወንጌል አገልጋይ ነህ።ብዙዎች አገልጋዮች በፀጋቸው የተባረክንባቸው አሁን ላይ ጥቂት የማይባሉ በምድራዊ ቁስና ምቾት ተወስደዋል፣ለመሆኑ ቀድሞስ ቢሆን የክርስቶስ ፍቅር ሳይሆን ድህነት ነው ረጅም ሰዓት ተንበርክከው ስጸልዩ የነበረው?
@YesewzerYesew
@YesewzerYesew Ай бұрын
እጅግ በጣም ያስደሰተኝ መልሰ ወንድ ወንድ ስለሆነ አያገልግል ሴት ሴት ስለሆነች አታገለግልም ነገር ግን ስጋ በለበሰ ሁሉ ላይ ከመንፈሴ አፈሳለው ። ስለዚህ አገልግሎት በጽወታ አይደለም በእግዚአብሄር መንፈስ ነው ❤ ❤❤ God Bless U 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@teketelermiasyelodamo8417
@teketelermiasyelodamo8417 Ай бұрын
እግዚ/ር ይባርካችሁ ፣ የቀደመችው ቤተክርስቲያኖቻችን ዛሬ ላይ ተቀይራ ወደ ተለያ አምልኮ ስርዓትና አስተምሮ ስትገባ በመያት ብዙዎቻችን ምናልባት የተለያያ ሀሳብ ልገበን ይቻል ይሆናል ፤ ይህ ትምህርት (ውይይት) የያንዳንዳችን ጥያቄ እና መልስ ነው ብዬ አስባለሁ ፣ ብቻ ጌታ ይባርካችሁ🙏
@hirutdergu1459
@hirutdergu1459 Ай бұрын
"ቤተክርስቲያኖቻችን" ብለክ ከፃፍከው *እግዚአብሔር* የሚለው ስም ሙሉውን መፃፍ ረዝሞብክ ነው አሳጥረ ይሄንን ክቡር ስም የፃፍከው?🤔 ነውር ነው እባካቹ እግዚአብሔር የሚለውን ስም */* አታሳጥሩ🙏😊
@nanacute4499
@nanacute4499 Ай бұрын
አማኝ ሁሉ ሊሰማው የሚገባ ትልቅ ምክር ። ተባረኩ 🙏
@binaddis
@binaddis Ай бұрын
😢 😢ddd😢è2 s😊r😮 r😢
@user-ml2jj7cd2q
@user-ml2jj7cd2q Ай бұрын
ዶ/ር በጣም ከምሳሳላቸው የምድራችን ብርቅ ወንድማችን ነህ እግዚአብሄር ጤንነትህን ቤትህ አገልግሎትሀን ዘመንህን እግዚአብሄር አብቶ ይባርክ ተባረከልን
@TeshomeWoldie
@TeshomeWoldie Ай бұрын
እህቴ ትዕግሥት እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ። የእግዚአብሔር ፀጋ የበዛላቸውን አገልጋዮች እያቀረብሽ ህይወታችን እንድታነጽ እያደረግሽ ነዉ።
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 Ай бұрын
ዶክተር ማሙሻ የጌታ ጸጋ ይብዛልህ
@user-qz1tj8uh7f
@user-qz1tj8uh7f Ай бұрын
የተወደድከው ወንድሜ ዶር ማሙሻዬ ዘመንህ ይባረክ
@kiflomfeday1757
@kiflomfeday1757 Ай бұрын
ዋው መጀመርያ ትጂ በጣም ጌታ የሚገርም መረዳት ሰለሰጠች ክብሩ ይውሰድ ዶክተር ማሙሻ ጌታ አብዝቶ ይባርክ አንታ የእውነት ኣስተማሪ ንህ ተባረኩ
@alexoabebewa6368
@alexoabebewa6368 Ай бұрын
"ሰው መንፈስ ነኝ የሚለው ስላልሆነ ነው ቢሆንማ መንፈሰ ነኝ ማለት አያስፈልገውም።" (ነብይ ዘኔ)
@HelenTesfaye2575
@HelenTesfaye2575 Ай бұрын
Dr.Mamusha you are a gift for the body of Christ. big love and respect.Tgye you are Amazing. I love you 😘
@abdbula5288
@abdbula5288 Ай бұрын
ዛሬ ልዩ ቀን ነበር ! ተባረኩ! እንዲህ በግልጽ እውነትን መነጋገር ስንጀምርና ቅዱስ ቃሉን የመጨረሻው ገዢ ሥልጣንን በሙሉ ልብ ስንቀበልና ስንከተል የተሰቀለውንና ከሙታን በኩር ሆኖ የተነሳውንና በክብር ተመልሶ የሚመጣውን ጌታ በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ለፍጥረት ሁሉ ስንሰብክ ለማየት ብዙ በውስጤ ለዓመታት ምጥ ነበር። ዛሬ በመገረምና በተመስጦ ይህንን ቃለ መጠይቅ የተከታተልኩት። ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ጸጋውንም ይብዛላችሁ ውድ ወገኖቼ!
@ersamesolomon4544
@ersamesolomon4544 Ай бұрын
የተሰቀለው ኢየሱስ 🙌🏽🙌🏽 ደምቆ ይሳልብን እንደ ግለሰብ ደግሞ እንደ ህብረት 😭 , it has been my cry this days . God bless you dear Dr.mamusha and Tg
@feyerafeyissa3517
@feyerafeyissa3517 Ай бұрын
አወቅኩ ጨረስኩ አንበል ዶ/ር ማሙሻ እንኳ "...ነው የሚመስለኝ" እያለ ነው የሚመልሰው።
@user-ez7ib8qr9x
@user-ez7ib8qr9x Ай бұрын
Betam very true ❤
@alazarshalom2198
@alazarshalom2198 Ай бұрын
Hmmmmmm
@user-rq5kb8jn5w
@user-rq5kb8jn5w Ай бұрын
ድንቅ አመለካከት!!!!
@yoseftsegaye2035
@yoseftsegaye2035 Ай бұрын
Koy ewnet menager awku malt newa aye sew geta yerdan
@Via-Jesus-to-heaven
@Via-Jesus-to-heaven Ай бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን:: ለልዩንት ሰፋ ያለ ልብ ቢኖረን ጥሩ ነው:: እኛ የምንለው መፅሀፍ ቅዱሳዊ ; ለየት ያለውን ደግሞ ኢ-መፅሀፍ ቅዱሳዊ አድርጎ መውሰድ ስህተት ብቻ ሳይሆን መፅሀፍ ቅዱስን ሳይሆን ራስን የውሃ ልክ አድርጎ ማቅረብ ነው:: English people call such attitudes as “My way or the highway “ attitude. ሰው መንፈስ መሆኑን የሚናገር የመፅሀፍ ቅዱስ ክፍል የለም ብሎ መናገር ብዙ አመት ወንጌልን ከሰበከ ሰው የሚጠበቅ አይደለም:: ምንአልባት ሰው መንፈስ ነው ብለን እንድናስብ የሚያደርጉ ጥቅሶች በስህተት ተረድተዋቸው ነው ብለህ ብታስቀምጥ ምን አልባት በተሻለ ነበር:: እስኪ ከብዙ በጥቂቱ የሚከተሉት ጥቅሶች መፅሀፍ ቅዱስ እንመልከት መቼም ከቁራን አላወጣሁዋቸውም 1. “ከሥጋ የተወለደ ሥጋ ነው፤ ከመንፈስ የተወለደም መንፈስ ነው።” ‭‭ዮሐንስ‬ ‭3‬:‭6‬ ‭NASV‬‬ our Lord Jesus Christ is talking about inner man and outer man. If Jesus said a man born of the Spirit is a spirit who are we to suggest otherwise 2. “ጌታ መንፈስ ነው፤ የጌታም መንፈስ ባለበት በዚያ ነጻነት አለ። እኛም ሁላችን ባልተሸፈነ ፊት የጌታን ክብር እንደ መስተዋት እያንጸባረቅን፣ የእርሱን መልክ እንድንመስል ከክብር ወደ ክብር እንለወጣለን፤ ይህም የሚሆነው መንፈስ ከሆነ ጌታ ነው።” ጌታ በሰውነቱ መንፈስ ነው ይለናል:: 2 ቆሮንቶስ‬ ‭3‬:‭17‬-‭18‬ ‭NASV‬‬ 3. “ወዳጆች ሆይ፤ መንፈስን ሁሉ አትመኑ፤ ነገር ግን መናፍስት ከእግዚአብሔር መሆናቸውን መርምሩ፤ ምክንያቱም ብዙ ሐሰተኞች ነቢያት ወደ ዓለም ወጥተዋልና።” ‭‭1 ዮሐንስ‬ ‭4‬:‭1‬ ‭NASV‬‬ እዚህ ክፍል ላይ መንፈስን ሁሉ አትመኑ የሚለው ሰውን ሁሉ አትመኑ ካልሆነ ምን ሊሆን ይችላል?? መንፈስ የሚለው ሰውን አይደለም ካልን ምንን እያለን ነው?? ይህም ክፍል ሰው መንፈስ እንደሆነ ይነግረናል:: እግዚአብሔር መንፈስ ነው:: ነፍስም እንዳለው መፅሀፍ ቅዱስ ይነግረናል:: ሰውም መንፈስ ነው ነፍስ አለው በስጋ ውስጥ ያድራል:: ስጋ ማደርያ እንደሆነ ልንክድ ካልሆነ መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ብዙ ቦታ ተፅፏል:: የመንፈስ ቅዱስ ማደርያም ስ ለሆነ በቅድስና እንድንጠብቀውም ያስተምረናል: 1. “መኖሪያችን የሆነው ምድራዊ ድንኳን ቢፈርስም፣ በሰው እጅ ያልተሠራ ነገር ግን ከእግዚአብሔር የሆነ ዘላለማዊ ቤት በሰማይ እንዳለን እናውቃለን።” ‭‭2 ቆሮንቶስ‬ ‭5‬:‭1‬ ‭NASV‬‬ Apostle Paul 2. “በዚህ ምድራዊ ድንኳን ውስጥ እስካለሁ ድረስ እናንተን መጐትጐት ትክክል ሆኖ ይታየኛል፤” ‭‭2 ጴጥሮስ‬ ‭1‬:‭13‬ ‭NASV‬‬ If two great Apostles said that our body is a tent, then who are we to suggest otherwise? May God have mercy
@hanaephrem539
@hanaephrem539 Ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ዶ/ር ማሙሻ ትህትናህ እንዴት ደስ እንደሚል ጌታ ይባረክ ባንተላይ ስለፈሰሰው ፀጋ
@tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
@tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 Ай бұрын
ገና መናገር ሳጀምር ሳይክ እንባዬን ማቆም አቃተኝ ስሰማህ ደግሞ ምን ልበል እድሜህን ያርዝምልህ ዘመንክ ይባረክ ኑርልን ስለአንተ ጌታ ይክብር ❤❤❤❤❤😂
@lemma4223
@lemma4223 Ай бұрын
እግዚአብሄር በየዘመናቱ እንዳተ አይነታ ቅሬታዎች አሉት። ዘመንህ ይለምልም ተባረክ!
@godislove6010
@godislove6010 Ай бұрын
ማሙሽየ በጌታ ስወድህ 🇪🇷🌿
@Ethiopiannews2016
@Ethiopiannews2016 Ай бұрын
እግ/ር ይባርካችሁ ድንቅ ውይይት ነው። በቤተክርስቲያን ዋናና ወሳኝ የሚባሉ ጥያቄዎችን በፍፁም ማራኪ አቀራረብ ነው ይዛችሁ ነው የመጣችሁት። ማሙሻዬ ሁሌም እንፀልይልሀለን ባንተ አገልግሎት ላለፉት 15 አመታት ተጠቅሜአለሁ። ቲጂዬ አንቺም እጅግ በሳልና ሞገስና ፀጋ የፈሰሰብሽ የእግዚአብሄር ሴት ነሽ!! ተባረኪ፣ቀጥዪ፣ፀጋ ይብዛልሽ
@hirutdergu1459
@hirutdergu1459 Ай бұрын
እባካቹ ይሄንን ክቡር የሆነ የአምላካችንን ስም */* 👈 በመጠቀም አሳጥራቹ አትፃፉ ነውር ነው😢😢 ግድ የላቹም ጊዜውም ቦታውም አያልቅባቹሙ ሙሉውን እግዚአብሔር ብላቹ ፃፉ🙏
@user-pm5so5uu8t
@user-pm5so5uu8t Ай бұрын
ያለፈው ሳምንት የነበረው ጊዜ እጅግ ጠቃሚና አስደማሚ ነበር ለዚህም ሳምንት በጉጉት ነበር እየጠበቅናችሁ ያለነው ድንቅ ትምህርት ነው:: እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@RedietZeleke-ni2qe
@RedietZeleke-ni2qe 24 күн бұрын
ዶ/ር ማሙሻዬ ጌታ ክርስቶስን በአንተ ስለገለጠልን ስሙ ይክበር።በጣም ነው የምሳሳልህ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤❤
@tsionkaleb9062
@tsionkaleb9062 Ай бұрын
ውይይቱን በማዳመጥ ሂደት በመሰጠት ተከታትዬዋለሁ በቅድሚያ ቲጂዬ እየበሰለ እና እየዳበረ በመጣው program'ሽ በእጃችን ለወደቀው የነፃነት ዘመን ክርስትና ሸክምሽ እንዴት ያለ እንደሆነ እረዳለሁ ይህም የሩጫችን ራስ የሆነን ክርስቶስ ለትውልዱ ስለንና ሰጥተን ዕድሜአችንን ከመቋጨት ሀላፍነትን እጋራለሁ ሲቀጥል በ Dr. ማሙሻ የተመለከትኩት ጭንቀት( ሸክም) እና ተስፋ በራሱ ኢየሱስ እስካለ ተስፋ አለ የሚል ቅርፅ የሚሰርፅ ሆኖ አግንቼዋለሁ! በጣም የሰከነ እና በሳል interview ነው ተባረኩ! በመጨረሻም ዕድሜና ጤና ለ Dr. ማሙሻ እየተመኘሁ በስራሽ ወንበርሽ አይንጠፍ እላለሁ! አይዞን ይህ እንበችን ሳይታበስ ውልዶቻችንን በትኖ የሚተወን አምላክ የለንምና በያለንበት በፀሎት እንበርታ! 😍😍😍
@Wassie12
@Wassie12 Ай бұрын
ስለ ሰው ማንነት..ሰው መንፈስ ነው ነፍስ አለው በስጋ ውስጥ ያድራል የሚለውን ትምህርት ኑፋቄ መሆኑ የገባኝ ቆይቶ ነው..ኢየሱስ' እምላክ ሆኖ ፍፁም ሰው የሆነበት ሚስጥር በደንብ ሲገባኝ ነበር..በስጋ ውስጥ ያድራል..ኢየሱስ ፍፁም ሰው'ነቱን ገንዘቡ ያደረገው 'ስው' ሆኖ እንጂ..የሆነ ስጋ ውስጥ ኖሮ አልነበረም..ይሄ አደገኛ ትምህርት ነው! በጣም የሚገርም ብዙ የተማርንበት ድንቅ ዝግጅ ነው ቲጂ! እግዚአብሔርን መውደውና በቤቱ ቅናት ይሙላን! Please share ይደረገ ይኼ ቪዲዮ!
@BirukTadesse-jr7qu
@BirukTadesse-jr7qu Ай бұрын
Wow yemegerm eyeta nw
@tsegaytea
@tsegaytea Ай бұрын
የሴትና የወንዶች ኣገልግሎት መጽሐፍ ቅዱስ በግልጽ ኣስቀምጦታል ለምን ችላ ብለህ ኣለፍከው አይገባኝም እውቀቱ እንዳለህ እርግጠኛ ነኝ እኔ እንጃ ሴቶችን ፈርተህ ይሆን ዘመኑ የሴቶች ነውና በተረፈ በኣገልግሎትህ በጣም ከሚወዱህ አንድ ነኝ ጌታ አብዝቶ ይባረክህ ዘመንህ ካለፈው ይልቅ የሚመጣው እጅግ የሚበልጥ ይሁን በረከታችን ነህ::
@godlovesyouthroughjesus4541
@godlovesyouthroughjesus4541 Ай бұрын
ጸጋ ጸጋ መሆኑን ሊቀር ነዋ? ወይስ በውጪ እንዳሉ ሃይማኖተኞች ሴቶችን ዋጋ ቢስ የማድረግ አባዜ ስለሚጸናወተን ይሆን። ቤትኛው ቤተክርስቲያን ነው ሴት ልጅ በዝማሬ : በመሪዎች ጉባኤ : በድቁና : በትንቢት ስጦታ : በመዘምራን ህብረት በተለያዩ በቤተ-ክርስቲያን አደረጃጀቶች የማታገለግለው? ታዲያ የሚያገበግበን ወንጌላዊ እና መጋቢ የሚለው ጋ ስንመጣ ነው? ስለዚህ መልሴ አንድ ነው እህቶቻችን ከተቀበልን በሁሉ አቅጣጫ ነው አይ ካልን አሁንም እንደሃይማኖተኞች የማይገናኝ ጎራ መፍጠር አለብን ብዬ እላለሁ። ወንድሜ።
@user-xs1gv8qo3z
@user-xs1gv8qo3z Ай бұрын
በክርስቶስ ሁሉም አንድ ነው በሴት ልጆችና በወንዶች ልጆች ላይ መንፈሴን አፈሳለው ስላለን ጌታችን የጨዋ የባሪያ ልጅ የለም።
@shewayelulu5640
@shewayelulu5640 25 күн бұрын
ፍርሀትን ምን አመጣው? የእውነትን እንጅ የፍርሀት መንፈስን መች ተቀበለና።
@mulukendese4363
@mulukendese4363 Ай бұрын
እጂግ ለምወደው ደ/ር ማሙሻ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክህ በአገልግሎትህ ተባርኬለሁ የዘመናችን ጉዳይ እግዚአብሔር ታድሶን ያጅርግልን ።
@wendimumedo3360
@wendimumedo3360 Ай бұрын
እጅግ የተወደድከዉ የጌታ ሰዉ (Dr. Mamusha) ፣ በዚህ በከፋ ዘመን እንዳንተ ዓይነት አስተማር ስለሰጠን ስላንተ እግዝአብሔር ይመስገን፣ እያገለገልክ ያለሄው ጌታ ዘመንህን ይባርከው ❤❤❤
@etenatzemedkun4730
@etenatzemedkun4730 Ай бұрын
ማሙሻዬዬ የእውነት የወንጌል አስተማሪ ብዙዙ ተምሬብሀለው እየሱስን ለማየት (ትልቁን የመንፈስ ቅዱስን ብርሀን ኢየሱስን ያየሁት በአንተም ስብከቶች ትምህርቶች ነው በጣም ነው የምወድህ ተባረክልኝ❤ ቲጂዬ ተባረኪ ጥያቄዎችሽ የኔ ጀግኒት ለምልሚ።
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 Ай бұрын
I have no word...... God bless you more dear Dr. Mamusha! You are a great blessing for us! Thank you Tg........
@repentjesuschristiscomings5595
@repentjesuschristiscomings5595 Ай бұрын
Dr Mamusha such a passionate, Christ focused Preacher!!! Tebareku
@rahelasefa9045
@rahelasefa9045 Ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ። ለስማነው ደግሞም ለተቀበልነው ላመነው ለክርስቶስ ወንጌል እንደሚገባ መኖር እንዳለብን ቃሉ እንደተናገረን ዛሬም በዚህ ውይይት ይህንን አጠነከራችሁልን ።
@nehemiathebuilder1995
@nehemiathebuilder1995 Ай бұрын
ዶክተር ጸጋ ይብዛል አንተ ብሩክ ነህ😇😇
@MeleChego
@MeleChego Ай бұрын
ይህ ውይይት ወቅታዊ እና ወሳኝ ጉዳዮች የተነሱበት ነበር። ዶ/ር ማሙሻ ሚዛናዊ ምክር እና ተግሳጽ ስለሰጠሄን እናመሰግናለን። እህት ትዕግስት ጥያቄዎችሽ ትክክለኛ ነበሩ፤እናመሰግናለን።❤❤❤
@alemuanshiso8171
@alemuanshiso8171 Ай бұрын
ትጅዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ፕሮግራምሽ ሁሌም ግሩምና ጥሩ በጣም ገንብ ቁምነገሮችን የሚናገኛቸው ናቸውና ተባርክ ሌላው እንግዶችሽ አንደንድ ጊዜ እሞሽናል ስሆኑ እንባም ስመጣለቸው ትንሽ ሶፍት ጣራጴዛ ላይ ብሆን ጥሩ ነው ፀጋ ይብዛልሽ
@alemuanshiso8171
@alemuanshiso8171 Ай бұрын
ትጁዬ ከቸልሽ ዳዊት ፋስልንም ገብዥና ብዙ ጥያቄዎች አሉን ተባረክ
@tadesseebero8304
@tadesseebero8304 Ай бұрын
እህት ትዕግሥት ስለ ሁሉም ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ለዚህ ዘመን የምዋጀውን ጠቃም የህይወት አቅጣጫ ስው ከወደደና ካመነ እንድከተል ቃለመጠይቅ ብቻ ሳይሆን አንቺ ራስሽ እንደአስተማርሽን እቆጥራለሁ ዘመንሽ ይባረክ።በርቺ።ቀጥይበት።ጌታም ከጎንሽ ነው።
@user-hn6dn4sb9k
@user-hn6dn4sb9k 9 күн бұрын
God bless you brother Mamisha .I always love your teaching❤❤🎉🎉
@judysahilu9845
@judysahilu9845 Ай бұрын
5ደቂቃ የቆየሁ ሳይመስለኝ አፌን ከፍቼ አየሁት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ዶ/ር ማሙሻ እግዚአብሔር ዕድሜን የጨመረልህ ለእኛ ተጠንቅቆ ነዉ አሁንም ይብዛልህ 🙌🙌ተባረኩ 👏👏
@amsaleatraga3803
@amsaleatraga3803 Ай бұрын
Wow Dr Mamusha l am always inspired by your teaching and learning how to serve Christ Jesus in my journey because Christ is coming soon. May GOD bless you 🙏
@samiseyoum
@samiseyoum Ай бұрын
Dr mamusha fenta God bless you I always pray for you and praise God about you !tigist iam very happy for you saved from evil teachings of ato japi
@MisghanaTesfaldet
@MisghanaTesfaldet Ай бұрын
Dr. Mamusha my name is Misghana from Eritrea we love you so much even Tigiyee God bless you all abundantly. When you started talking about Our country I can't hold my tears. May God help us to build the real Godly generation too. Kindly pray for us.
@yohannesghebray2846
@yohannesghebray2846 Ай бұрын
ኢትዮጵያ በነበርኩበት ኣመታት ከቡዙ ኣገልጋዮች ብዙ ጥሩ ነገረት ተምሬ ኣለው። ዶክተር ማምሻ ከእየሡስ ያለው መረዳት ግን ልገልጠው ቃላይ ኣጥረብኛል። ጌታ ይባርካቹ።
@abebemenedo6661
@abebemenedo6661 Ай бұрын
Dr. Mamusha, really, I praise God about you. I wish more blessings with full health to serve your almighty God!!!
@ayenewasefa633
@ayenewasefa633 Ай бұрын
አንተ እኮ ትለያለ ጌታ ይባርክህ የብዙሃን አባት ነህ ተባረክ ቲጂ አንቺም ዘመንሽ ይባረክ
@user-hm8ew9fd7b
@user-hm8ew9fd7b Ай бұрын
ዶ/ር ማሙሻ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው። እንኳንም ለቤ/ክርሰቲያን አገልጋይ ባሪያ ተደርገህ ተሰጠህ።
@kidestalemu1490
@kidestalemu1490 Ай бұрын
የዛሬው ጥያቄና መልስ ስሰማ እግዚያብሔር በእውነት ሠምቶ የሚመለስ ልብ ይስጠን 😢 ፓስተር ማሙሻ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ። እህታችን ትግስት አንችም ተባረኪ።
@meskremketema145
@meskremketema145 Ай бұрын
በእውነት አንተንና መሰሎችህን እውነተኛ የእግዚአብሔር ቃል መጋቢዎችን ለዚህ ዘመን ትውልድ እግዚአብሔር አምላክ እናንተን በመስጠቱ የእግዚአብሔር ቸርነት እንድናመሠግን ምክንያት ስለሆናችሁን ጌታ ይባርካችሁ አሁንም ጌታ በእናንተ ያስቀመጠውን ጸጋ በምድሪቱ ላይ ያብዛልን ማሙሻዬ በእውነት አንተንና በአርብ ምሽት ጉባኤ አብረውህ የሚያገለግሉ ሁላችሁን የሰማይ አምላክ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@motiikefeni9666
@motiikefeni9666 Ай бұрын
Thanks Dr. Mamushaye I have 3 friend we live in different city in ethiopia we trying to find the church near to bible.... But we go church every sunday yet we trust the owner of the churches he didn't leave him self without witnesses... Yet thanks to him we access to your education and some other few true servants like you online... But this is we I know a lot of christian students especially after the join university they face this problem....
@TsigeTekeste-cr6bd
@TsigeTekeste-cr6bd Ай бұрын
God bless you Tigist and Dr Mamusha, it’s very helpful and timely message.
@tedysisay2003
@tedysisay2003 27 күн бұрын
God bless u more Dr. & Paster Mamusha! u r doing great !
@JesusisLord-yt8dv
@JesusisLord-yt8dv Ай бұрын
ዶ/ር ማሙሻ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋ ይጨምርልህ❤❤ እህታችን ቲጂ ስለምታቀርቢያቸው ታላላቅ ምንወዳቸው አገልጋዮች ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ❤❤ እግዚአብሔርን በሙሉ ስሙ በአክብሮት መጥራት ትተሽ የቁልምጫ ስም ይሁን አልገባኝም እግዜር እያልሽ ስትጠሪ ሲሰማ ደስ አይልም ምክንያቱም እኛ በቃሉ ያወቅነው አማኞች እንዲህ ስንጠራው ለጆሮ ይከብዳል ነገር ግን ኮሜንት ካልተቀበልሽ መብትሽ ነው፡፡
@NikodimosShow
@NikodimosShow Ай бұрын
Accepted 🙏
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f Ай бұрын
ትግስትዬ የኔ ቆንጆ ሁሌ አንቺስ እያልኩ አጨቀጭቅሽ ነበር አሁን ግን አይኖችሽ ስለተከፈቱ ጌታን በጣም አመስግኛለሁ ተባረኪልኝ በደሙ ተሸፈኚ አብዝቶ ሰማያዊ ዕውቀት ይጨምርብሽ ለተሃድሶ መንገድ ያርግሽ አሁንም የዲያቢሎስን ስራ አንስተውምና ማስተዋል ይሙላብሽ ተባረኪ !!!
@yeshicheria8582
@yeshicheria8582 Ай бұрын
ዘመንህን ይባርከው አንተ ብሩክ ነህ የክርስቶስን እውነት ተናጋሪ ነህ
@kidanegeresu3521
@kidanegeresu3521 Ай бұрын
ዶ/ር ማሙሻ ስለ ሰው ሁለንተና wrong perception ያለው ይመስለኛል። ሰው መንፈስ ነፍስ አለው በስጋ ውስጥ ያድራል የሚል አስተምህሮ ዋናው መንፈሳችን ነው ለማለት ሳይሆን በሰው ሁለንተና በእኩል ደረጃ ነው የሚያዩት። ፈጽሞ ስጋ እንደፈለክ አድርግ አይሉም። መጽሐፍ ቅዱስ ነፍስ፣ ስጋ እና መንፈስ ብሎ ለይቶ ነው የሚያስተምረው።
@EsraelAbrhaley-ci6xt
@EsraelAbrhaley-ci6xt Ай бұрын
ዝም በል መርዝ አትርጭ እዚ ቁጭ ብለክ ተማር
@mentamerjabessa8988
@mentamerjabessa8988 Ай бұрын
ጌታ ሁለታችሁንም አብዝቶ ይባርካቹ ሁልጊዜ በዚህ ሾው የሚቀርቡትን ስዎች ሳይ ጌታ ስው እንዳለው ይስማኛ ብዙም እማርባችሃለው ተባረኩ ጌታ ፍፃሜአችንን ያሳምርልን::
@engudaymeskele5899
@engudaymeskele5899 Ай бұрын
This is the most powerful message I have ever heard. May God bless you enormously .
@melesegona5380
@melesegona5380 Ай бұрын
ጌታ ይባርክሽ ትጂ!!!ጌታ በረዳሽ መጠን ብዙ ስራ እየሰራሽ ነዉ ያለሽዉና አሁንም ጌታ ይረዳሻል።እሄንን የሚያረግሽ የጌታ ቤት ቅናት ነዉ።ተባረክ!!!
@YetinayetAlemayehu-oz5eb
@YetinayetAlemayehu-oz5eb Ай бұрын
እንዳንተ ያለውን ያብዛልን እግ/ር ይባርክህ!!!ቲጂ ተባረኪ!!!
@hirutdergu1459
@hirutdergu1459 Ай бұрын
እባካቹ ነውር ነው የእግዚአብሔርን ስም አሳጥራቹ አትፃፉ ነውር ነው😢
@tilahunbizu23
@tilahunbizu23 Ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ እጥፍ አድርጎ ፀጋዉን ያብዛልህ ዶ. ር እንዲሁም ቲጂ አንቺም ተባረኪ ፀጋው ይብዛልሽ ኒቆዲሞስ በጣም የሚያንፅ ሚዲያ ነው:: በሳል ሃሳብ ለትዉልድ ጠቃሚ የሆነ ጉዳይ ነው ሚታነሺው :: ደግሞ ለጌታ ቤት ያለሽ ቅናት አሁንም ይብዛልሽ ተባረኪ 🙏🙏🙏
@user-cr1kp5py3s
@user-cr1kp5py3s Ай бұрын
Mamusha yetewdede sewi🙏
@user-zr8rc6mj4p
@user-zr8rc6mj4p Ай бұрын
ዶ/ር ጌታ ኣብዝቶ ይባርክህ፥ ረጅም ዕድሜ ይስጥክ፡ ቲጅየ በርቺ፥ ብርቱ ኣስተዋይ ሴት ❤❤❤ 🇪🇷🇪🇷
@helenassefa2486
@helenassefa2486 Ай бұрын
ጌታ ኢየሱስን ስለአንተ አመሰግናለሁ በረከታችን ነህ ያንተ አይነቶች ይብዙልን 🙏
@elsawogari4757
@elsawogari4757 Ай бұрын
You are blessed and loved by so many Dr. Mamusha. Thank you for telling the truth with love and not compromising! You are truly bumble man of God. May God grant you long life with great health ❤️😍
@eyob6381
@eyob6381 Ай бұрын
እኔ የአከሊን ትምህርት አይደለም የምከተለው ቅዱስ ቃሉን ነው ዶክተር ማሙሻ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንን ይባርክህ ብዙዎቹ የአካል ትምህርት እየተከተሉ ጠፍቷል ሰው መከተል ያለበት መጽሐፍ ቅዱስ ነው ብዬ አምናለሁ።
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 Ай бұрын
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው የሚያሳጣኝም የለም እግዚአብሔር አንተን ለትውልድ ስለሰጠ የእግዚአብሔር ስም ብሩክ ይሁን ጌታ የእድሜ ዘመንህን ያለምልም ❤
@myjesusno1895
@myjesusno1895 Ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህ ይባረክ ለምልም የተወደድክ የትውልድ እውነተኛ አባት እድሜ ይጨምርልክ ተባረክ
@mekdesabite8404
@mekdesabite8404 Ай бұрын
ማሙሻዬ ስላንተ ሁሌም ጌታን እባርካለው. ..ገላትያ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶ በክርስቶስ ጸጋ እናንተን ከጠራችሁ ከእርሱ ወደ ልዩ ወንጌል እንዲህ ፈጥናችሁ እንዴት እንዳለፋችሁ እደነቃለሁ፤ ⁷ እርሱ ግን ሌላ ወንጌል አይደለም፤ የሚያናውጡአችሁ የክርስቶስንም ወንጌል ሊያጣምሙ የሚወዱ አንዳንዶች አሉ እንጂ። ⁸ ነገር ግን እኛ ብንሆን ወይም ከሰማይ መልአክ፥ ከሰበክንላችሁ ወንጌል የሚለይ ወንጌልን ቢሰብክላችሁ፥ የተረገመ ይሁን።
@genetteshome654
@genetteshome654 Ай бұрын
ጥያቄዉም መልሱም ድንቅ ነዉ ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ። ትምክህት እና ትዕቢት የሌለብህ ቅን አገልጋይ ወንድማችን ዶር ማሙሻ ተባረክልን🙏😍 አስተዋይ ልብ እና ሰሚ ጆሮ የተሰጠሽ ቲጂ ብሩክ ሁኝልን❤🙏
@salameskyes7240
@salameskyes7240 Ай бұрын
ማሙሻዬ የሰራዊት አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅክ ማሙሻዬ እናተን እያየው ተስፋ አልቆርጥም ብዙህ ድራማ ባይም ብሰማም ጌታ ለቃሉ ታማኝ ነው ቅሬታሆች አሉት ጌታ ቲጂዬ ጌታ ይባረክሽ አንቺ አያል ሴት❤❤❤
@bettyhaymis4308
@bettyhaymis4308 Ай бұрын
ባንተ ውስጥ ስላስቀመጠው ፀጋና ስጦታ አድርጎ ለእኛ በዚህ ዘመን ለሰጠን ጌታ ክብር ይሁን ጤናህን ፈጽሞ ይባርክ!!!
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 Ай бұрын
እግዚአብሔር ምህረት ስለደረገልን ጤናህንም ስለመለሰ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ዶክተር ማሙሻ እንወድሃለን❤
@user-ys4ou4tr5p
@user-ys4ou4tr5p Ай бұрын
የተባረክህ የጌታ ባርያ እጅግ በጌታ ፍቅር እንወድሃለን ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሰብህ የተባረከ ይሁን እግዚአብሔር ህዝቡን ከዚህ አለም ምናምንቴ አስጥሎ ለእውነተኛው የወንጌል ተጋድሎ በፀጋው ያስታጥቀው የቤ/ክ ገፅታዋ ለሙሽራዋ ለኢየሱስ እንደሚገባ የተዘጋጀች ትሆን ዘንድ የመንፈስ ቅዱስ እርዳታ አይለያት ቲጅዬ ተባርከሽ ቅሪ እህታችን እንወድሻለን 😍😍😍😍
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 40 МЛН
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 51 МЛН
Logo Matching Challenge with Alfredo Larin Family! 👍
00:36
BigSchool
Рет қаралды 17 МЛН