እንደምንተነፍሰው አየር ደስታ ያስፈልገናል /አዝናኝ ቆይታ ከድረሻዬ ዳና እና ኮሜዲያን ያሲን ረዲ ጋር/

  Рет қаралды 356,672

ebstv worldwide

ebstv worldwide

3 жыл бұрын

Kidamen Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV​​​​​
Subscribe to EBS worldwide
Follow EBS Worldwide: / ebstvworldwide...​
Telegram Channel: t.me/ebstvworldwide​​​​​
Facebook: / ebstv​​​​​
EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
#Ethiopiantv​​​​​ #EthiopianTvShow​​​​​ #EBSTV​​​​​ #EBSTVWorldwide​​​​​ #EthiopianBroadcastingService​​​​​ #Your​​​​​#1choice​​​​

Пікірлер: 259
@matheusferraz5230
@matheusferraz5230 3 жыл бұрын
የኔቆጆ ድርሹ እውነት አንድ ሰው ደስተኛ ሲሆን ምንም ማድረግ ይችላል አምናለው ሁሌም ሳቅሽ ይናፍቅኛል 🥰
@funnyspot1450
@funnyspot1450 3 жыл бұрын
ትርጉሙ ምንድነው symolu ?
@alemalem3727
@alemalem3727 3 жыл бұрын
ያሲኖ የደዘ አድርቅ ስወድክ አቦ ትልቅ ደረጃ እንጠብቅሀለን
@alimazalimaz9013
@alimazalimaz9013 2 жыл бұрын
አቦ ይመቻቹ ስታምሩ 👍👍👍
@keduyenewa
@keduyenewa 3 жыл бұрын
እንተዋወቃለን ወይ ድርሹ ትምራው የምትሉ 🌷🌷🌷
@britadese6214
@britadese6214 3 жыл бұрын
Teereuerutu
@tewodorthird7398
@tewodorthird7398 3 жыл бұрын
መቼም ድርሹ ባለችበት ስቃ ማሳቋም አይቀርም! ብሮ ግን በጣም አሪፍ ነው አቀራረብህ በርታ !
@solf2000
@solf2000 3 жыл бұрын
I admire D'rshu's Perspective.
@user-zz4ee7pq1d
@user-zz4ee7pq1d 3 жыл бұрын
ደስታን ማን ይጠላል የኔ ፍልቅልቅ ወገኖቼ እየታረዱብኝ በብሄራቸዉ ምክንያት ሆነብኝና ደስታዬ እራቀ አላህ ህዝቤን ይጠብቅልኝ
@simegntsegaye6381
@simegntsegaye6381 3 жыл бұрын
😭😭
@user-qu2kf2yi9l
@user-qu2kf2yi9l 3 жыл бұрын
Ewunet naw ahun bikorekorem alsekem
@hayatassefa2675
@hayatassefa2675 3 жыл бұрын
ያሲኖ የመዳም ስራ አድክሞኝ ነበር በሳቅ ዘና አደረከኝ
@fatmahfatoom1140
@fatmahfatoom1140 3 жыл бұрын
መቸ ይሆን አገራቺን እንደዚ ደስ ብሏት ምትሆ ነው
@yimamhussien2760
@yimamhussien2760 3 жыл бұрын
ድርሹየ እድሜሽን ያርዝመው ደብሮኝ ሁሉ ያንቺን ሰራወች ሳይ ድብርቴ ሁሉ ይለቀኛል👍👍👍👍👍
@solomonwolde409
@solomonwolde409 3 жыл бұрын
ያሲን ቀልድ ትችላለህ:: አዋዝተህ አቀረብከው እንጅ; ከከተማ ውጭ ለምንጏዝ ; የእለት ተእለት የኢትዮጵያውያንን የህይወት ገጠመኝ ነው
@tgtesema2790
@tgtesema2790 3 жыл бұрын
ሸሾሾሠሐለለሊላሬሬርርርርርሮርሰስሷሶሰሸከሸሸሰሾሾሾሾሾሿሿሿ
@AlemGizaw
@AlemGizaw 3 жыл бұрын
He's going places!👍🏾
@tigibiz9774
@tigibiz9774 3 жыл бұрын
Awesome comedian!! Love this!!
@JahAdam
@JahAdam 3 жыл бұрын
Wow wow wow Yasino u are z one bruh keep it up, it's so real performance yo
@lideyalidu3121
@lideyalidu3121 3 жыл бұрын
ከ tiktok አይቼ ነው የመጣሁት 😘
@ezexfriends7679
@ezexfriends7679 3 жыл бұрын
Enem edza nege
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
ፈታ በሳቅ ገደልከኝ ሀገራች ሰላም ያምጣል ብቻ
@fatmahfatoom1140
@fatmahfatoom1140 3 жыл бұрын
በርቻ ያሲን በጣም ተመችተህኛል በርታልኝ ወንድሜ
@90smusic52
@90smusic52 3 жыл бұрын
አንደኞች ናችሁ ድርሹ ዳና
@user-uo9yz6ev5o
@user-uo9yz6ev5o 3 жыл бұрын
ያሲኖ ትችላለህ ፈታ ነው ያረግከን በርታ
@user-jk4tn6eg2z
@user-jk4tn6eg2z 3 жыл бұрын
እኔ ግን ሳቅ ጠፍቶብኛል ማለት ነውዴ እናንተ ታሽካካላችሁ እኔ ምንም አላዝናናኝም እስኪ ለኔ የሚሆን ቀልድ አምጡ
@meketayeendeshaw
@meketayeendeshaw 3 жыл бұрын
Shuliqa neger nesh ende
@bewuketshiferaw1824
@bewuketshiferaw1824 Жыл бұрын
ደስተኛነት በራስ ነው ኮሜዲ just ምክንያት ነው
@abreshtame5207
@abreshtame5207 2 жыл бұрын
The No.1 Guy Yasine Redi
@f.syejawaarzereabatejaalma5792
@f.syejawaarzereabatejaalma5792 3 жыл бұрын
Asakegn yasin des sile masha allah
@mohammadm077m.7
@mohammadm077m.7 2 жыл бұрын
ያሲኖ በርታ እወድሀለው ሀዩ
@user-qe9lg9yo2b
@user-qe9lg9yo2b 2 жыл бұрын
የሲን ወይኔ ወንድሜ ይመስላል ያአላህ
@asmaranafkeasmaranafke9762
@asmaranafkeasmaranafke9762 3 жыл бұрын
Drshye fiker betam new ymwedsh! Egzabher yasadgsh☺️
@beliyugurmu3356
@beliyugurmu3356 3 жыл бұрын
ምርጥ የሰፈሬ ልጅ በርታ ያሲኖ ፣ልዩ ነኝ ከኢንግላድ ዩኬ
@asfawestifanos3603
@asfawestifanos3603 3 жыл бұрын
ይመችሽ ያሲኖ አንደኛ ነው 👏👏👏
@mohammedabdin8393
@mohammedabdin8393 Жыл бұрын
ያሢኖ ማአተኛውና አማን ዋው ይለያሉ ኢቢኤሦች ያሢኖ ግን ትለያለህ
@surafelgetu1853
@surafelgetu1853 3 жыл бұрын
God job yasino.endante aynet sew enfelegalen👌👌👍👏🙏🙏
@hannaastatke6775
@hannaastatke6775 7 ай бұрын
ይገርማል ቆጨማ ዋለልኝ ፅጌን ነው የሚመስለው ጎበዝ ነው
@Kuskuam206
@Kuskuam206 3 жыл бұрын
Yasinyeeee Ye Hagerie lij egna Ye DZ lijoch endih nen. Proud of You
@adugnatadesse7817
@adugnatadesse7817 3 жыл бұрын
Great comedy!! Keep it up
@habibrashid6065
@habibrashid6065 2 жыл бұрын
Wow yasino
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 3 жыл бұрын
ድርሹዬ ያንቺን ፈገግታ ሩቧን እኳን ለነ ቢሰጠኝ ብዬ ተመኘሁ የኔ ቆንጆ ያሲኖ ምርጥ ልጅ
@user-jv1qk2gc6z
@user-jv1qk2gc6z 3 жыл бұрын
ዛሬ በሳቅ ፍርስአልኩኝ ሰላምህ ይብዛ
@dawitdave6328
@dawitdave6328 3 жыл бұрын
ያሲኖ ምርጥ ኮሜድያን ነው👌👌👌👌
@abeselom1
@abeselom1 3 жыл бұрын
There you go, Tesfaye Kassa is back. He has got his look and humer
@elroe.2172
@elroe.2172 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነው
@nolawitbalcha9012
@nolawitbalcha9012 3 жыл бұрын
ያሲኖ ምርጥ ነው አቀራረብህ በርታ
@midomidi244
@midomidi244 3 жыл бұрын
Yasino yasefare enku akorshiny abate
@f.syejawaarzereabatejaalma5792
@f.syejawaarzereabatejaalma5792 3 жыл бұрын
Wowwww des belognale yasin comedian
@behuilobehuilo8359
@behuilobehuilo8359 3 жыл бұрын
Best yasino
@mohammedabdin8393
@mohammedabdin8393 Жыл бұрын
ኧረ ያሢኖ ትለያለ ዋው ኢቢኦሦች ይመቻቹ አዝናናቹን
@tigisttegod8602
@tigisttegod8602 2 жыл бұрын
ይመችህ ወድሜ
@hassetdino7413
@hassetdino7413 3 жыл бұрын
Yasino you the real comedy
@ainidaddy3619
@ainidaddy3619 3 жыл бұрын
ያሲን ቆንጆ ፍታ አደረ ከን አድናቂህ ነኝ
@neimneim9539
@neimneim9539 3 жыл бұрын
ድሩሹየ ትለያለሽእኮ ስወድሽ ያሲኖ አደኛ
@user-wq5uk4nu6l
@user-wq5uk4nu6l 3 жыл бұрын
በጣም ትችላለህ ያሲኖ ።
@emebaemuti951
@emebaemuti951 3 жыл бұрын
አሪፍ ጊዜ አሳለፍን ! ዮኒ ግሩምና ቀና ሰው !
@natiendale8249
@natiendale8249 3 жыл бұрын
ጎበዝ ነህ በርታ
@rediyegeta6233
@rediyegeta6233 3 жыл бұрын
Erw yasin 1gna eko new getan yebetsb chewata erasu biyachawet wow new mihonew!
@ydsoccer8783
@ydsoccer8783 3 жыл бұрын
Ere yihe lij betam new miwedew balageru lay aychewalew
@ushermk6745
@ushermk6745 3 жыл бұрын
አቦ ተመቸኝ ያሲኑ ክክክክክክ አቦ ይመችህ አባቴ
@michaeltafere4867
@michaeltafere4867 3 жыл бұрын
በያሲን ረድ ብዙ እጠብቃለው ማለዳ ኮኮቦች ላይ ድንሽ ብቃቱን አይቻለው እንደውም በፋልቅልቅ ላይም እንዳሁም
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 3 жыл бұрын
ጀግና ነህ ያሲን በርታልን
@mellatube4691
@mellatube4691 3 жыл бұрын
Woww amazing I appreciate Adiss niger yizachu silmtachu des bilonal❤🙏
@ethiopianevents8829
@ethiopianevents8829 3 жыл бұрын
ኮሜዲ ትጠላላህ.................ልጅ ያሬድ ....ደህና ነህ እንዴት..ነህ?
@netsanetnetanet1233
@netsanetnetanet1233 3 жыл бұрын
ስታምሩ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@lidiyabrhanu1229
@lidiyabrhanu1229 3 жыл бұрын
ምግብ እየበላው ስላየውት ትን ብሎኝ እግዚአብሔር ነው ያተረፈኝ
@sabsgazhy1124
@sabsgazhy1124 3 жыл бұрын
Hashuo
@amsaluabeti9663
@amsaluabeti9663 3 жыл бұрын
Ebsoche besera satachehu terafikochen endezi mamat beewenetu fair new lemanegnawem zena yaregal,beretulen
@boyetube6279
@boyetube6279 3 жыл бұрын
ድርሹዬ ስወድሽ
@atesedreda7556
@atesedreda7556 3 жыл бұрын
Yasino feta yale leji arife new
@kamilahyrdin7098
@kamilahyrdin7098 Жыл бұрын
አቦ ይመችህ
@nasserabdurhman6696
@nasserabdurhman6696 2 жыл бұрын
Yasin Betam gobez setio demo saka betam des new mileni ❤💐🇪🇷kankaw kesbabrku ekerta
@gaaddisaamohammed3335
@gaaddisaamohammed3335 3 жыл бұрын
Comedian ❤️💚❤️
@genetwondifraw7552
@genetwondifraw7552 3 жыл бұрын
Yasiniye besaqe gedelekegh
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 3 жыл бұрын
bezum Ayasekem Eko
@zebibastar2663
@zebibastar2663 3 жыл бұрын
አንገቴን ደፋቼ እንደሠበሬታ ትንሹም ትልቁም ሆነ የኔ ጌታ ትክክል
@addisd5661
@addisd5661 3 жыл бұрын
Dereshayee yenekonjo, sewedish.
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 3 жыл бұрын
ያሲኖ ትችላለህ ❤
@mhmh7628
@mhmh7628 3 жыл бұрын
በሳቅ ሞተሁ👌🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@jemalulhabeshi
@jemalulhabeshi Жыл бұрын
ያሲኖ አዝግ ገደልከን
@isratube8852
@isratube8852 3 жыл бұрын
በርታ ያሲኖ
@user-ph6dk9yh4q
@user-ph6dk9yh4q 3 жыл бұрын
ያሲኖ በርታ ወድሜ
@eyobmulugeta3752
@eyobmulugeta3752 3 жыл бұрын
Nice
@myfano2708
@myfano2708 3 жыл бұрын
የዱር እንስሳት እንዳይታደኑ ጥበቃ ተመድቦላቸው በሚጠበቁበት ወቅት ጠባቂ የሌለው የአማራ ህዝብ ከእንስሳት ያነሠ ክብር ተሠጥቶት ዛሬም በየቦታው እየታደነ ይገደላል። ፍትህ በየቦታው ለሚፈሰው የአማራ ደም
@user-qw1lb8ml3e
@user-qw1lb8ml3e 3 жыл бұрын
Tkikle 😭😭😭
@MahdiAIssa
@MahdiAIssa 3 жыл бұрын
Wowed this guy is for real great comedian 😂 lol, young man keep on going sky is the limit, wish you the best
@Rabia-lm7dq
@Rabia-lm7dq 3 жыл бұрын
ያሲኖ በርታ 😂😂😂😂እንድሺ የሳቃ ንግስት ❤❤
@dw1422
@dw1422 3 жыл бұрын
ጸጊ ነፍስ ነገር አሳሳቅሽኮ አቤት ስወድልሽ
@nebiyoubelayneh6024
@nebiyoubelayneh6024 3 жыл бұрын
እንቅልፍ ትቼ ስስቅ አመሸሁ😂😂😂
@bizuneshyeshaw171
@bizuneshyeshaw171 3 жыл бұрын
Yene konjo motkugn besak beziwu Ketel😍🤣🤣🤣
@familypromotion9552
@familypromotion9552 3 жыл бұрын
ዮኒ ምርጥ ሰው የተቀመጥክበት ሶፋ ግን ብዙም ከአንተ ጋር አልሄደም ማለቴ ዋጠህ
@emebaemuti951
@emebaemuti951 3 жыл бұрын
እረ ! በምን አይተሽው ነው?
@megerssegulilat2437
@megerssegulilat2437 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@enyewbirru4056
@enyewbirru4056 3 жыл бұрын
በርታ ያሲን
@thabothemba1915
@thabothemba1915 Жыл бұрын
Sakish yamiral Dirshuye
@user-sb8kl4yr7e
@user-sb8kl4yr7e 3 жыл бұрын
ትችላለህ በትወናም እንጠብቃለን
@helentube4131
@helentube4131 3 жыл бұрын
Ayi yesudan music yegna kene honoker
@selamlehulum4373
@selamlehulum4373 3 жыл бұрын
ደስታን የሚጠላ የለም። ግን ለዚህ አልታደልንም። ሰው የሆነ ሰው ከሚያዝኑ ጋር ማዘን የግድ ነው። ወገኖቻችን በመንግስት መዋቅር እየታረዱ ነው። ዛሬ ሳቁ ነገ የእናንተ ተራ ይሆናል።
@bahredincorn
@bahredincorn 3 жыл бұрын
ያሲኖ በርታ አሪፍ ነው ደስ ብሎኛል ስላየውህ
@ethiopiaethiopia3217
@ethiopiaethiopia3217 3 жыл бұрын
ያሲኖም ድርሹ በጣም ትችላላቹ
@birrajilo4944
@birrajilo4944 Жыл бұрын
Woow
@hananayele7728
@hananayele7728 3 жыл бұрын
👌bravo berta 😘🤣👍
@tekletikabo2206
@tekletikabo2206 3 жыл бұрын
ሳቅ ያስፈልጋል እና ቀጣይ ቢሆን
@sintayehuhaibano2075
@sintayehuhaibano2075 3 жыл бұрын
እስቲ ድርሹ EBS ላይ "አንተዋወቃለን ወይ" Program ታቅርብ ምትሉ ?
@user-qu2kf2yi9l
@user-qu2kf2yi9l 3 жыл бұрын
Hanan lemn abareru???endew eski lb engza
@etihosak8992
@etihosak8992 Жыл бұрын
እቢ አንልም
@aishaaisha6991
@aishaaisha6991 Жыл бұрын
ታቀርብነበርኮ ተቀይራነውጅ
@f.syejawaarzereabatejaalma5792
@f.syejawaarzereabatejaalma5792 3 жыл бұрын
Dereshu yen mar sakilign sakesh desetan yametale sewedesh
@zem1988
@zem1988 3 жыл бұрын
ክክክክክ የሴትየዋ ሳቅ ያስቀኛል😆😄😄😂
@emebetabduk948
@emebetabduk948 3 жыл бұрын
ፀገነት ግን ኮሜዲ ይገባሻል? ራሱ ነው ገደለሽ 😂
@user-hy9fz3wx3c
@user-hy9fz3wx3c 3 жыл бұрын
ድረሹየ በጣም አከብረሻለው እወድሻለው
@user-xm7ls9fe5s
@user-xm7ls9fe5s 3 жыл бұрын
ዋው፣የቋቋ፣አብታምነህ፣ወድም
@ababuunagaash815
@ababuunagaash815 Жыл бұрын
Wwwwwwwwwwww sanyii koo naf.jiradhuu mucaa biyaa koo
@user-go3hb9jp2z
@user-go3hb9jp2z 3 жыл бұрын
ድርሽዬ ግን ሚጠላሽ አለ አንቺ ፍቅር የሆንሽ ልጅ
@genetwondifraw7552
@genetwondifraw7552 3 жыл бұрын
Yasiniye sewede adenaqi negh
"አዲስን እንደ አዲስ"
39:57
AddisWalta - AW
Рет қаралды 25 М.
የኢትዮጵያ ቴክቶከር live ጉድ funny video reaction @Ale_Tube የተመረጡ አዝናኝ ቪዲዮ
2:10
Chips evolution !! 😔😔
00:23
Tibo InShape
Рет қаралды 40 МЛН
ТЫ С ДРУГОМ В ДЕТСТВЕ😂#shorts
0:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 3,4 МЛН
СТОМАТОЛОГ СЪЕЛ ЗУБ?😳😅  #shorts
0:11
Зубландия
Рет қаралды 1,9 МЛН