🔴አንደኛዋ አሰሪዬ በስለት ልትገድለኝ ሞከረች፣ ሌላኛዋ ደግሞ ጸልይልኝ አለችኝ// እህት ራሔል(0921267195)

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 272,023

Quanquayenesh Media

Quanquayenesh Media

Жыл бұрын

1000099690047 ሰቅላየ ደብር ፂወን ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን አስራት በኩራት ወይም ስለት ለማስገባት ለሚፈልጉ. ንግድ ባንክ
0921267195 ራሔል

Пікірлер: 986
@memonnenayele6620
@memonnenayele6620 Жыл бұрын
ወይኔ አውቃታለሁ በአካል የእውነት በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ የምታገለግያት የሰቅላየዋ ማርያም መጨረሻሽን ታሳምርው ሉሌ ስላቀርብሀት በእውነት እናመሰግናለን ለሌሎች አርያ የምትሆን እህታችን ናት በማርያም ላይክ ግጩኝ
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 Жыл бұрын
Yet new sekelaui mariam yemitegnwe
@derejedere3879
@derejedere3879 10 ай бұрын
​@@misrakmisu2750 you could reply, she already mentioned the address bravely in her conversation.
@Abebayehu-yc2vi
@Abebayehu-yc2vi 9 ай бұрын
58:50 .
@Abebayehu-yc2vi
@Abebayehu-yc2vi 9 ай бұрын
58:50
@Abebayehu-yc2vi
@Abebayehu-yc2vi 9 ай бұрын
58:50 58:50
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e Жыл бұрын
ያንቺ ታሪክ እኔጋም አለ የዛሬ አስርሳባት አመት ዲባይ እንዳዊት ናት የፈላ ዘይት ይዛ ወደ ሽንት ቤት ጠብቃኝ ልትደፋብኝ ስትል እኔ አይቻታለው ገብርኤል ነብሴን ተቀበላት ብዬ እየፀለይኩኝ እሳት ፀጉራ ላይ ነደድ አጋጣሚ ትልቋልጃ ደርስላት ስሜን እየጠራ አቃጠለችኝ ስትል ልጇ እራስሽን ነው ያቃጠልሹ ብሏት አተርፈኝ ልታጠፋኝ ነበር ብዬ ፖሊስ ጣብያ ሄጄ እራሴን አተርፍኩኝ ህገወጥ ነበርኩኝ እንዴት አመጠሻት ተብላ ተከስስች እኔም ልጆቻ ቤት ኮንትራቴን ጨርስኩኝ እግዚአብሔር እዮቴን አትርፎ ዛሬ ጥሩ አገር እኖራለው ቤት ይቁጠርው
@Effoy247
@Effoy247 Жыл бұрын
Egziabher yemesgen enkuwant aterefesh.
@temesgen637
@temesgen637 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንካንም አተረፈሽ
@user-kn9mw6ok9q
@user-kn9mw6ok9q Жыл бұрын
እንኳንም እመብርሃን አተረፈቸሽ
@user-dt9yp6bn3z
@user-dt9yp6bn3z Жыл бұрын
እኔም የዛሬ 9ኛ አመት ከልሰለምሽ ብላ መጀመሪያ በቢላዋ ልትገለኝ ነበር አልቻለችም በሁለተኛው ቀን አንቺ መሞት አለብሽ አለችኝ እናም ውሃ አፈላች ከለሊቱ ዘጠኝ ስሀት ነበር ውሀውን ጥዳ እንዳለ ሽንትቤት ገባች ወንደሞ ወታደር ነበር እናም ቁልፉ ከፍቶ ሃጅ አለኝ እህቴ ትገልሽለ አለኝ ውጭ አለኛ ወጣሆ ይህ ሁሉ የእመቤቴ ኪዳነምህረት የአባቴ የቅዱስ ገብርኤል ነው እልልልል ብላችሁ አመሰግኑልኝ እንደቀላል 10አመት ሆኜ እግዚአብሔር ይመሰገን 💔🙏
@AdeyAbebaw-pw9gz
@AdeyAbebaw-pw9gz Жыл бұрын
ቸ፣፣፣፣
@misarkmisark3065
@misarkmisark3065 Жыл бұрын
እናቴ ድንግል ማርያም ስለ አንቺ ምኑ ተነግሮ ያልቃል የስደት ስንቅ ነሽ ክብር ምስጋና ለእናት እና ለልጅ ይሁን አሜን እህታች በእውነት መመረጥ ነው እመቤቴን እያገለገሉ መኖር በረከትሽ ይደርብን አሜን
@user-kr4nz4jj4n
@user-kr4nz4jj4n Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tirudelmelaku8630
@tirudelmelaku8630 Жыл бұрын
ቦታውየትነው ልሂድ
@betimek352
@betimek352 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለበረከት ያብቃን 🙏🙏🙏
@rahleargachew26
@rahleargachew26 Жыл бұрын
ሰቅላየ ማርያም ገዳም ከዘብር ገብርኤል የአንድ ሰአት መንገድ
@alemhyilu8422
@alemhyilu8422 Жыл бұрын
Amen amen amen
@asresuasuu3150
@asresuasuu3150 Жыл бұрын
በማርያም ይሁንባችሁ ላይክ አድርጉልኝ እኔም በሰማይ ሁሌም ክልጇ ጋር እያየሁዋት ነበር ማርያምን እማየ እመ ብርሀን እናቴ እኔ ስላች ምን ልበል እማ ብዙ ነገር ያደረግሽልኝ ትወጂኝ አለሽ እናም ክብር ሁሉ ላች ይሁን በቃ ምን ልበል እማ እወድሽ አለሁ💟💟💟💟💟💟💟
@user-wy7kd3cp5w
@user-wy7kd3cp5w 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-wy7kd3cp5w
@user-wy7kd3cp5w 7 ай бұрын
D.detebo.yemedan.almi
@bekeleemirie3276
@bekeleemirie3276 Жыл бұрын
መታደልም ነው እንደዚህ ህይወት በፈተና ተፈትና በእምነት(በድንግል ማርያም) ተዓምር ለምስክር መብቃት! ተዋህዶ ልዩጨናት።
@mesertabebe4349
@mesertabebe4349 Жыл бұрын
ብጣም እኔም ብዙነግር አርጋልኜልቼ ግን መስክሬ አላቅም
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
በጣም ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እናት አድርጎ ስለሰጠን
@tigisthabtamu8665
@tigisthabtamu8665 Жыл бұрын
በጣም🙏🙏🙏
@jeeranmeeran1525
@jeeranmeeran1525 9 ай бұрын
ስለማይ ነገር ስጦታው እግዚ አብሔር ይመስገን የእናታችን የመቤታችን ታሪክ ድንቅ ስራዋ ❤❤❤❤❤
@yene_St.Mikael1219
@yene_St.Mikael1219 7 ай бұрын
እህቴ ሁሌም ፈጣሪ ከፈተና ይጠብቅሽ እመበቴ ማርያም ሁሌም አማላጅነቷ እናትነቷ አይለየን። እኔ ሰቅላዬ ማርያምን ከ 5 or 6 ዓመት በፊት ነው እማቃት ፅዋዋንም እንጠጣለን ከዛው ደብር ነው የታዘዘውምፅዋዋ እንዲጀመር እና እኔ ጥያቂዬ ሁላችሁም ብትመልሱልኝ 1. አሰሪሽ ልትገልሽ ስትመጣ በኩኬለሿ በሰቀላዬዋ አልኩ አልሽ። በሌላ በኩል ደግም ስመለስ ዘብር ሔጄ ነው በዛው ያወኩአት አልሽ ሁለት አንነት ወሬ አልሆነም??? ሌላው ሰቅላዬ ማርያምቤተክርስቲያኗ ከተሰራ ቆይቷልበርግጥ ዋሻው እየተፈለፈለ ነው ቤተክርስቲየኗ በጉዞ እሚሄዱ ሰዎች ናቸው ያሳደሱት የእኛንም ማህበር ጨምሮ። ለቤተክርስቲያኗ መተዳደሪያ ደግሞ ወፍጮ አሰርተናል!!! እመቤቴ ለሁላችን ልቦና ትስጠን። አንቺንም በቤቷ ታፅናሽ💜
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን😥😥😥ጌታ ሆይ እስከዘላለም ተመስገን ድንግልን በስጦታ ሰተኸናልና ክበርልን አባታችን ማርያም ምልጃዋ ፈጣን ነው ተወርቶ አያልቅም የእኔ እናት እንወድሻለን ድንግል ሆይ
@world12384
@world12384 Жыл бұрын
አሜን
@honeyyemariyamlije2720
@honeyyemariyamlije2720 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@sekelaymaryamtube
@sekelaymaryamtube 8 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/oriGg9Jzt52Yk2g.htmlsi=cC_fMRzgWnbS9dpk
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. Жыл бұрын
ክብር ምስጋና ከምድር እስከ አርአያም ለእናታችን ለቤዛዊት አለም ስሟ የተመሰገነ የተከበረ ይሁን አሜን ።
@almaz7677
@almaz7677 Жыл бұрын
⛪️💒⛪️🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳Ameen
@tdenektbebu5082
@tdenektbebu5082 Жыл бұрын
WMEN AMEN AMEN 🤲🙏⛪️🇪🇹le enatachen le kidest digel mariyam misgana yegbatal 🙏⛪️lanchi yadergchels legam fikada yehunlen bwrcteshe yedrbn ehitachen 🤲🙏⛪️
@user-si1se8rl2s
@user-si1se8rl2s 10 ай бұрын
​@@almaz7677😮😂
@BlenBlen-oh6ov
@BlenBlen-oh6ov 10 ай бұрын
አሜን ❤
@user-so7cs8ti6q
@user-so7cs8ti6q 9 ай бұрын
Amen
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Жыл бұрын
እኔም በስደት ነው ያለሁት እየለቀስኩ ነው ምሰማው በስደት ከስንት አንዱ ነው ሚመቸው እኔጋ ዘጠኝ ካሜራ አለ ግን ከመመላለስ ብዬ እየሰራሁ ነው ጭቅጭቁ እርፍት ማጣቱ የስራ ብዛቱ ቻል አድርጌው ስያመኝ ድንግል ማርያም ከነ ልጇ እየጠራሁ ውሀው ወንይ ጠጅ እደቀየርክ ለእኔ ውሀውን ፀበል አድርግልኝ ብዬ ስጠጣ እድናለሁ ሲጨንቀን ስሟን ጠርቼ ይፈወሳሁ አርቦች ውስጣቸው ጥቁር ከላይ ነጭ ናቸው በፆም እንኳ ፈርሀ እግዛብሄር ቢባል የላቸውም እየበሉ ነው ሚያድሩ ሙስሊም ማለት በክፋት የተሞሉ ናቸው እኔ ካሜራ እንደ ተገጠመ እፈራ ነበር አሁን ሳልበላ መስራት አልችልም ዝም ብያቸው እየበላለሁ ብቻ ስለሁሉም ነገር እግዛብሄር ይመስገን ለደጅ ያብቃሽ በሉኝ እንደኔ በስደት ያላቹ ድንግል ከነ ልጇ ትጠብቃቹ በርቱ ነገ ሌላ ቀን ነው ያልፋል
@abunagizaw8753
@abunagizaw8753 Жыл бұрын
Yna wd egzalbher ymsgn amen ayzushe lke yanchn trek ymslal enam
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Жыл бұрын
@@abunagizaw8753 እሺ እህቴ መልካም ጊዜ
@user-zo1zt5vm1n
@user-zo1zt5vm1n Жыл бұрын
በጣም ድንቅ ነው እመብርሃን ሁሉንም አላማሽን ታሳካልሽ
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እውነት ክብር ለእመቤቴ ይሁን ለኔም እናቴ ቅድሰት ኪዳነ ምሕረት ከልጅነቴ ጀምሮ እሰከ አሁን ከኔ ጋራ ነሸ እማዬ ለኔኮ ልዩ ናት ውለታዋ እጅግ ብዙ ነው ለመናገር ቃላት ያጥረኛል🥰
@user-yd4ph8ep2i
@user-yd4ph8ep2i Жыл бұрын
እመብርሃን እባክሽ እርጅን እናቴን አደራ ሰላም አገናኝኝ በስደትላይ ሁኘ ክፉ አታሰሚኝ በፆለታችሁ አስቡልኝ እናቴን🙏🙏
@adamankind1onearthg
@adamankind1onearthg Жыл бұрын
sofi ሶፊ ሳሙዔል።
@user-kv2bh5tn3e
@user-kv2bh5tn3e Жыл бұрын
አይዞሽ እናቴሸን እመ ብርሃን ተማሪልሽ ማማየ
@user-xx2fv1fc9y
@user-xx2fv1fc9y Жыл бұрын
እመብርሀን ትጠብቅልሽ እሷኳ ታምእሯ ብዙነዉ
@almilove9138
@almilove9138 Жыл бұрын
ተመስክሮ መች ያልቃል እናታችን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም አዛኜ የስደት ሙርክዛችን
@getetachane2286
@getetachane2286 Жыл бұрын
እውነት ነው አያልቅም
@zelekekebede1975
@zelekekebede1975 Жыл бұрын
እመቤቴ ቀሪውን ችግርሽን ትፍታልሺ ።የልቦናሺነ ሀሳብ ትፈጽምልሽ ።
@user-kr4nz4jj4n
@user-kr4nz4jj4n Жыл бұрын
የድንግል ማርያም ወዳጆች ያደረገን እግዚአብሔር ይመሰገን የክርስቶስ ልጆች መሆኑን መታደል❤❤❤
@aklilhaile8424
@aklilhaile8424 Жыл бұрын
ድንግል ማርያም የጌታችን እናት የደረሰችላት ለእኛም ትድረስልን፠ እባክ ወንድማችን የእታችን ስልክ አስቀምጥልን እኛም እንደ አቅማችን ከረድየቱ እንካፈል፠ እባክ ወንድማችን፠
@tsadikanemariyam
@tsadikanemariyam Жыл бұрын
ስልኳ እኮ ራሔል ከሚለው ጎን አለ
@rahilajabbari
@rahilajabbari Жыл бұрын
እመብርሃ ትጠብቅሽ በለሽበት መታደል ነው
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ።የኣምላክ እናት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትመስገን ኣሜን
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፣አግዚአብሔር፣መሰገን፣አሜን አሜን ፣አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል፣፣
@sekelaymaryamtube
@sekelaymaryamtube 8 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/oriGg9Jzt52Yk2g.htmlsi=cC_fMRzgWnbS9dpk
@user-fo5tq4su1x
@user-fo5tq4su1x Жыл бұрын
ክብር 💞🌹🙏ለእናታችን ለወላዲት አምላክ🙏🌹💞 አሜን 🙏 አሜን🙏 አሜን 🙏
@user-is5ud8zk3v
@user-is5ud8zk3v Жыл бұрын
እዉነትነዉ እመቤቴን ተማፅኖ ያፈረየለም በተላይ ለኛለስደተኞች አብራን አለች ክብርምስጋና ለመቤቴ ማርያም ይሁን
@sarkysarky8388
@sarkysarky8388 Жыл бұрын
እውነት ነው ክብር ምስጋና ይገባሻል እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም እውነት ነው ክብር ምስጋና ይገባሻል እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም እውነት ነው ክብር ምስጋና ይገባሻል እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም እንኮን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም እረዳችሽ እህቴ ታእምር ነው የእመቤታችን ስራ በእውነት ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ይሰማልን 🙏🙏🙏
@user-zo7mb6nn3y
@user-zo7mb6nn3y Жыл бұрын
መታደል ነዉ በእዉነት እጹብ ድንቅ ነዉ የእመቤቴ ማርያም ስራ የኔንም ህይወት ቀይሪልኝ እመ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ስደተኛ ልጅሽ ነኝና አስቢኝ እመቤቴ ብጸኢት ቅድስት ማርያም ወለተ መድህን ምስክርነትሽ ድንቅ ነዉ እህታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ላንቺ የደረሰችልሽ ለሁላችንም ትድረስልን አሜን አሜን አሜን😢😢😢💘💘💘💘💘💘💘👏👏👏
@user-ct5cd4br8k
@user-ct5cd4br8k Жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለአምላክ እናት ይሁን የእህታችን ምስክርነት ፃናት እምነት በጣም እፁብ ድንቅ ነው እህቴ በረከትሽ ይደርብኝ እኔን ሀጢያተኛዋን ቆሿሿዋን ወለተፃድቅን በፀሎት አስቢኝ አሜን
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 Жыл бұрын
በእውነት ደስ የሚል ድንቅ ስራ ነው የናታችን የእመ ብዙአን በረከቷ ተካፋይ ታድርገን ሁላችንም ትስማን በምልጃዋ አሜን አሜን አሜን 💠💠🌷🌷
@sAli-dh7xn
@sAli-dh7xn Жыл бұрын
ለኔምለሀጢአተኛዋ.በስደት ብዙአድርጋልኛለች. ጠርቻት.አታሳፍረኝም.ክብርለመዲሀኒአለም.ለድንግልማሪያም.ይሁን
@GM-eu6od
@GM-eu6od Жыл бұрын
የእመቤቴ ተአምር መች ተነግር ያልቃል የስደተኞች ስንቅ እናቴ ክብርና ምስጋና ለእናትና ልጁ 👏👏🥰🥰❤️
@kikipipi5647
@kikipipi5647 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😢😢🙏🙏🙏❤❤ እውነት ነው
@hiewtdemelie6102
@hiewtdemelie6102 Жыл бұрын
ክብር ምስጋና ዉዳሴ ለመብርሀን ለወላድተ አምላክ ይገባታል
@eyuyetakelyalije6703
@eyuyetakelyalije6703 Жыл бұрын
አቤት መታደልሽ በተክልዬ ላንቺ የደረሰች ለኛም ትድረስልን እረ ስንቱ ይነገራል የጌታዬ እናት ልመናዋ ክብሯ ፍቅሯ አማላጅነቷ አይለየን 🙏🙏🙏 ልኡሌ አካውንቱን ልቀቅልን በማርያም እድል ከቀናን
@azmeratenange8534
@azmeratenange8534 Жыл бұрын
እንኳን ተረፍሽ ማማየ የኔ መዳም በጣም ትለያለች ለሰዉ የምትራራ ፈጣሪን ምትፈራ ሰዉ ነች እኔጃ በቃላት አልገልጣትም ልጆቿም ይለያሉ የጸሎተ መልስ ነች እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንኳን ለመግደል ለመሳደብ አፋ ተቀናዉሶ አያዉቅም እሚገርመዉ የኛን በዓል ስናከብር እንኳን አደረሳችሁ ብላ ከክፍላችን መጣ ያዘጋጀነዉን ቀምሳ ነዉምትሄድ ጾም እንኳ ምጾም ነኝ ብላት ተይ ይደክምሻን የሀይማናት አባቶችን ጠይቀሽ ከአገርቤት ስትገቢ ሚደረገዉን ታደርጊያለሽ አለችኝ ለኔ አዝና አብራኝ ስራ ትሰራለች ትለያለች ይች ትለያለች እናቴን እራሱ ታወራታለች እየተረጎምንላት በዉነቱ የኔን መዳም አመስግኑልኝ በቃላት የማይገለጥ ስት ነገር አርጋልኝ አለችመሰላችሁ ወርቅ ገስታ የምትሰጥ ናት ትለያለች እናት ማለት ነች 🙏
@titiberihu
@titiberihu 9 ай бұрын
ታድለሽ🎉እንዳቺ መዳም ያድለን
@azmeratenange8534
@azmeratenange8534 9 ай бұрын
@@titiberihu አሜን
@rashabangladesh1888
@rashabangladesh1888 9 ай бұрын
tadleshi egziyabher yehulachinnm melkam sewu yadrgln😊
@user-pl6dc5js6l
@user-pl6dc5js6l 9 ай бұрын
ትሁንልሽ እህታችን መጨረሻዋንም አይቀይርብሽ በረቺ
@azmeratenange8534
@azmeratenange8534 9 ай бұрын
@@user-pl6dc5js6l አሜን😍😍😍😍😍😍💖💖💖💖💖💖
@user-fg2mf6bg9i
@user-fg2mf6bg9i Жыл бұрын
እመ ብዙኃን ወላዲት አምላክ የስደት ስንቃችን አንቺን እንደሰማችሽ እኛንም ትስማን ለቤቷ ለደጇ ታብቃን እድለኛ ነሽ ፀጋውን ታብዛልሽ
@ayinalemtekileyohanis1766
@ayinalemtekileyohanis1766 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር በቤቱ ያኖርሺ ፀጋውን ያብዛልንንንን❤❤❤❤❤
@user-zh9zp1cm7o
@user-zh9zp1cm7o Жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለንፅህት ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን እናቴ እመአምላክ አማላጄ የስደት ስቄ እኔም ምስክር ነኝ❤❤❤
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 Жыл бұрын
ከልብ ከለመኗት ትደርሳለች እመብርሀን ለሁሉም በጣም ይገርማል ያለሽ እምነት ክብር ምስጋና ለአምላክ እናት👏👏
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት እኔም ለምስክርናት ታብቃኝ እመቤቴ ✝️
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 Жыл бұрын
@@yeamanuellej2721 አሜን
@user-hn2mq6sp7i
@user-hn2mq6sp7i Жыл бұрын
ክብር ምሰጋና ለእመቤታችን ቅድሰት ድንግል ማርያም ይሁን አሜን፫😍
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል ድንግል ማርያምን ይዞ ያፈረ የለም እህቴ ታድለሽ በርች ያንች ያደረገች የረዳች አመቤቴ እኔንም ትርዳኝ መቅደሠ ማርያም ብለሽ በጾለት አሥቢኝ እህታለም🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@user-zv2iy5xk5v
@user-zv2iy5xk5v Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የጌታዬ እናት ከፈጣሪ በታች ከፋጡራን በላይ ማን አለ እንዳቺ እመ ለአዶናይ ክብር ምስጋና ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም❤️እህቴ ወለተ ማርያም ብለሽ በጸሎትሽ አስቢኝ ለበርከቴ ተሳታፊ ታድርገን✝️
@fantofanto4888
@fantofanto4888 Жыл бұрын
Q🙏🙏ww🙏🙏
@yegebriellij1832
@yegebriellij1832 Жыл бұрын
እናቴ ድንግል ማርያም ሆይ እኛ እንዴት እናመሰግንሃለን አንቺን የሚገልጹሽ ቃላት የለም እናቴ ድንግል ማሪያም እንኳን ደረሰችልሽ
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 Жыл бұрын
የስደት:ስቃችን:እማምላክ:ክብርን ሁል:አቺውሰዲ:አሁንም:የመጨረሻዬን:አሳምሪልኝ:እማምላክ:አደራ:ከነቤተሰቤ:ጠብቂኝ
@Alehegn772
@Alehegn772 Жыл бұрын
የበረከት ስራ እንድንሰራ ፈቃዷ ይሁን🙏
@emebetyesigat349
@emebetyesigat349 Жыл бұрын
እናቴ እመብረሀን ከዚህም በላይ እድታገለግያት እስከመጨረሻው ትጠብቅሽ ላንች የደረሰች ለኛም ትድረስልን በፀሎት አስቢኝ ወለተ ማሪያም ብለሽ አካውት ብታስቀምጡልን ደስ ይለናል
@user-zu8zp8be7r
@user-zu8zp8be7r Жыл бұрын
እውነት ነው እህቴ ስድት ከባድ ነው እናቴ እመቤቴ ድንግል ማርያም የኔእናት ክብር ለናታችን ለቅድስ ድንግል ማርያም ቤሩቶች አንዳዴ ከባድናትው እኔንም እንድዚ ታስቃይኝ ነበር ግን ክብር ለናታችን ለቅድስ ድንግል ማርያም በሷታምር በስላም ላገሬ በቅቻለው ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን እመ ብርሃን ደረሰችልሽ የእመቤታችን ምልጃዋ የደረሰችለት ብቻ ነው የሚአዉቀው የእውነት እኔም እንደዚ ነገር አጋጥሞኝ ነበረ ግን እመቤቴ ፈጣንታ ደመና ደርሳ እንደት እንደ አወጣችኝ ድንቅ ታምራን አረሳም ያዉም በስቅለት ዕለተ 😥✝️
@atsedeaa7465
@atsedeaa7465 Жыл бұрын
ምስለ ፍቁር ወልዳ እመቤቴ እማዋይሽ😭 ስንትኑ አለፍንብሽ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ታሳምርልሽ በጸሎታችሁ አስቡኝ አጸደ ማርያም🙏
@Werke541
@Werke541 Жыл бұрын
ለአንች የደረሰች እመቤታችን ለኛም ትድረስልን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ 🥰🌷
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
ሳይጨሊም አይነጋም ይላሉ አባቶቻችን በእውነት እግዚአብሔር በሕይዛብ ሀገር ለእኛ የሚአደርግልን በተለይ እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ በጣምም ድንቅ ነው እኔም ከመከራ ቦኃላ ከቤተሰቦች በላይ የሚወዱኝ ቤት ነው የደረሰኝ ስለ ሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን ✝️
@Abatech2
@Abatech2 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬም እንደ ትናንቱ እመብርሃን ከጎናችን ናት
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Жыл бұрын
ክብር ምስጋና ላምላክ እናት እናቴ እኔ ካላች መኖሬ ከቱነው
@user-np8uq7jb7c
@user-np8uq7jb7c Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ለናትና ልጁዋ በዚህ ምድር ላይ ከምንም በላይ ልቤን በደስታ የሚሞላኝ ቢኖር የተዋህዶልጅ በመሆኔ በደስታ እባ ነው ያዳመጥኩሽ እህታቺን ድንቅ ነው፡፡
@user-wq7we5xh3i
@user-wq7we5xh3i Жыл бұрын
እመቤቴማርያም የጌታየ እናት ለኔም እናቴናት ክብርምስጋና ይድረሳት
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Жыл бұрын
ለኔም፣ብዙነውያደረገችልኝ፣እመብርሀን፣በስደት፣አሁንም፣ታማልደኛለች፣በሰውአገር፣የተማመናት፣ሁሌም፣ትደርስለታለች፣።
@yyy-hh3oz
@yyy-hh3oz Жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ይሁን በረከቷ' ይደርብን
@abebayelema5176
@abebayelema5176 Жыл бұрын
ስለናቴ ስለአማኑኤል እናት ቤዛዊት ዓለም ድንግል ማርያም ለመናገር የኔ ኮልታፋ አንደበት አይችለውም። ብፅኢት የሆነች የአለም ሁሉ እመቤት፣ የንግሥቶች ሁሉ ንግሥት የዓለም መድህን ማደሪያ፣ የመቅደሱ መብራት፣ የገነት መክፈቻ፣ የመላዕክቶቹ ሁሉ እህት እናታችን ክብር ምስጋና ላንቺ ይገባሻል። እስቲ ይህን ራሄል እንዴት ታድለሻል፣ በዚች እናት መመረጭሽ፣ ቢሊዮን ብር የማይገዛውን ትልቅ ሀብትና ሽልማት አጎናጸፈችሽ። ይህ ዓለም ኮንትራት ነው፣ የታደሉት እንዳቺ ቁም ነገር እንዲሰሩ ይመረጣሉ። ጸንተሽ ቁሚ፣ ከአለም የሚገኝ ምንም ትርፍ የለም። ዘጭ እምቦጭና በባዶ መሬት ላብ መጨረስ ነው። የማይገኘውን ይዘሻል። በቤቷ እስከመጨረሻ ታጽናሽ። ላንቺ የደረሰች እናት ለኛም ትድረስልን፣ ከደዌአችን ትፍታን። በጸሎትሽ አስቢን።
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 Жыл бұрын
❤️እግዚአብሔር ይመስገን ❤️ አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክብርት እህታችን 🙏 እሰይ እንዴት ደስ ይላል እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረስሽ ከልጅሽ ጋር 🤲🤲🤲🤲🤲
@zemaritseblewengielofficia5926
@zemaritseblewengielofficia5926 Жыл бұрын
አቤት መታደል ለአቺ የደረሰችለኛም ትድርስልን እመቤቴ ድግል ማርያም 🥰🥰🥰🥰
@tgstmulat8153
@tgstmulat8153 Жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሐን ለእሷ ምን ይሳናታል እንኳን ላመንባት ስሟ ሲጠራ ሐይል አለው ክብር ለወለላይቱ ለወላዲተ አምላክ ይሑን አሜን፫
@NanaNana-qm9hu
@NanaNana-qm9hu Жыл бұрын
ሰላም ዘማሪ ዲያቆን ልኡል ሰገድ እህታች እንኳን አደረሳችሁ እኔም በሰላም ወደሀገሬ ስመለስ ብዙ ድንቅ ነገር ተደርጎልኛል በእመቤቴ ተደርጎልኛል መጥቸ ለመመስከር ያብቃኝ
@quanquayeneshmedia4055
@quanquayeneshmedia4055 Жыл бұрын
አሁንም እዚያው ባለሽበት ሀገር ሆነሽ ላይቭ አድርገን መመስከር ትችያለሽ
@shimelistibebu3102
@shimelistibebu3102 Жыл бұрын
ልመናዋ አንገት የማያስቀልስ ፊት የማያስመልስ የጌታና የፈጣሪ እናት ክብር ምስጋና ይድረሳት!!!
@sebeletamrutamru8956
@sebeletamrutamru8956 Жыл бұрын
አካውቱን ሊንክህ ስር አሰቀምጥልን ሉልዬ ላንቺ የደረሰች አመ አምላክ ለሁላችንም ትድረስልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yonasali6365
@yonasali6365 Жыл бұрын
Please tell Us the account number or direct phone number thanks
@meklitmeklit2927
@meklitmeklit2927 Жыл бұрын
የኔም ሀሳብ ይህ ነው የባንክ አካውንት ቢገለጽ እና መርዳት ብንችል የእመቤታችን በረከት እንዲደርሰን ቅድስት ድንግል ማርያም በሁላችንም ቤት ትግባ አሜን
@Effoy247
@Effoy247 Жыл бұрын
@@meklitmeklit2927 ከተንቀሳቃሹ ምስል (Video) ኣርእስት ቀጥሎ፡ ስሟንና ቁጥሯን ታገኙታላችሁ።
@aanaksk2756
@aanaksk2756 Жыл бұрын
Keber ldngil maryame
@user-nn6mk2bt3i
@user-nn6mk2bt3i 9 ай бұрын
እመቤታችን ታማልደናላች ግን አንቺ የጌታ ስም ኣታነሽም ከዚህ የወጣሽ ጌታችን መድሃኒኣለም ነው አንቺ በኣምልኮት እንጂ አማላጅነት ኣይደለም ያመንሽ እጣን ለምንድነው ጥንቁልና በእናንተ ነው ኦርቶዶክስ የሚሰደቡ
@betalhemtube
@betalhemtube Жыл бұрын
ክብር ለድንግል ማርያም🙏
@elsaembaye9756
@elsaembaye9756 Жыл бұрын
H z l m n dina
@tsisami9841
@tsisami9841 Жыл бұрын
ደጆን ለመርገጥ ያብቃን
@meskelubade4369
@meskelubade4369 Жыл бұрын
የኛ እንቁ ዘማሪ ሉሌ ሁሌም የምታቀርባቸው እንግዶችህን በእርጋታ ነው የምታዳምጣቸው በጣም ደስ ይላል በርታልን እውነት ነው በስደት ያለነው እመ አምላክ ከኛ ጋር ናት እናቴ እመቤቴ ድንግል ማረያም የስደት ስንቃችን ናት እህታችን ፍፃሜሽን አሁንም ታሳምርልሽ
@user-uo5od9re5o
@user-uo5od9re5o 10 ай бұрын
❤😢ግሩም ነው በእውነት ለንቺ ያደረሰች እመ አምላክ ለኛ ትድረሰን
@lilizefisseha4106
@lilizefisseha4106 Жыл бұрын
ልኡል እግዚአብሔር ፍፃሜውን ያሳምርልሽ፡፡ ወላዲተ አምላክ በሃይማኖትሽ እና በሀገርሽ ታፅናሽ ምንኛ መታደል ነው እንደዚህ መመረጥ የእመቤቴ ፍቅር ለዘላለም ከልብሽ ይኑር የኔ ቆንጆ፡፡ የአሰብሽውን ሁሉ አላማ ከልጆ ጋር ሁና አማልዳ ታሳካልሽ ፡፡
@makedashabtamu2647
@makedashabtamu2647 Жыл бұрын
እማምላክ የስደት ስንቅነሺ እኛንም ከዚህ ከመከራ አዉጭን የአምላክ እናት
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r Жыл бұрын
ውይ በጣም ደስ የሚል ነው በእውነት እመብርሃንን የያዘ ምን ይሆናል በፀሎትሽ አስቢኝ ለደጇ እዲያበቃኝ
@madenekiayideg8372
@madenekiayideg8372 Жыл бұрын
እመቤቴ ድንግል ማሪያም የጌታየ እናት ክብር ምስጋና ይድረሳት ለእኔም ለሀጢያተኝዋ ብዙ ታምር አድርጋልኛለች ሳትፀየፈኝ። እህቴ እንደዚህ ነው መመረጥ በረከትሽ ይደርብን💚💛❤💚💛❤
@kaftanewemail395
@kaftanewemail395 Жыл бұрын
አሜን አሜን❤❤❤ክብር ላንቺ ይሁን የጌታዬ እናት ለኔም እናቴናት
@hermelabinyam4993
@hermelabinyam4993 Жыл бұрын
እውነት ላመናት ለተማፀናት ምልጃዋ ቅርብነው ታወጣለች ከእሳት ድንግል ማርያው በዘርፋፋ ቀሚሱዋ ሸፍና ታሳልፋለች ሁሉንም መከራ እሷን ለሰጠን ለልጇ ክብር ምስጋና
@bibianamanyazewal9110
@bibianamanyazewal9110 Жыл бұрын
እመብርሃን የአለም እናት ሩህሩህ እናታችን ክብር ምስጋና ይድረሳት ለኛም ትድረስልን እህታችን መታደል ነው መመረጥ ነው በፀሎት አስቢን
@manalo1965
@manalo1965 Жыл бұрын
እውነት እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ ምን አይነት ታምረኛ ልጅነሽ እህቴ መታደልነው ❤❤❤❤❤
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 3 ай бұрын
Amenamenamen ❤❤❤
@user-rf3jb1wu3s
@user-rf3jb1wu3s Жыл бұрын
ክብረና ምስገና ለቅድሥት ድንግል ማር ያም
@maqaram8997
@maqaram8997 Жыл бұрын
አምላክን ለወለደች ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ሁሉ ለእሷ ይሁን
@user-lq4bv7iz8l
@user-lq4bv7iz8l Жыл бұрын
የማምላክ ታምር ተነግሮአያልቅም እመብርሐን ክበሪልኝ የስደትስንቄ
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian Жыл бұрын
እመ ብርሃን እናታችን ተአምሯ ሁል ጊዜም ድንቅ ነው!
@world12384
@world12384 Жыл бұрын
ወለተ ኢየሱስ የክርስትና ስምሽ በጣም ደስ ይላል መልከአ ኢየሱስን ፀልይ እመቤቴ ሁላችንንም ትርዳን ከችግር ታውጣን አሜን
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian Жыл бұрын
@@world12384 አሜን! ግን ይቅርታ የቀረብሽዋ ልጅ ትሆኚ?
@world12384
@world12384 Жыл бұрын
አይደለሁም እህቴ
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian Жыл бұрын
እሽ እየመረመርኩኝ ስለነበረ ነው እንዴት?... እያልኩኝ
@user-fu5kv1fh6l
@user-fu5kv1fh6l Жыл бұрын
መታደል ነዉ እህቴ በፆለትሽ አሥቢኝ ወለተ ኪዳን👏
@tigistbekele
@tigistbekele Жыл бұрын
እመብረሀን በንፁህ ልብ ያመነሽ የተመካብሽ መቼም አያፍርም እህታችንን የረዳሽ አሁንም አበረሻት ያለሽ የማትለያት ድንግል ማርያም ሆይ ከሁላችን ጋር ሁኚ አቴለዬን ያላኔቺ ህይወት ባዶ ናትና አህቴ ይህን ሁሉ ተአምር ያደረገችልሽ እመ አምላክ ስሟ የተመሰገነ ዬሁን ሁሌም አትለይሽ
@suibsecrb
@suibsecrb 9 ай бұрын
ክብር ለቅድስት ድግል ማርያም ይሁን ለኔም በጨነቀኝ ግዜ ደርሳልኛለች አመስግኑልኝ ስደት ላይ ያላቹህ እህቶቸ ወድሞቸ እመቤቴ እቅፍ ድግፍ አርጋ ታስገባን ለደጇ ታብቃን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@dabaxlove9233
@dabaxlove9233 Жыл бұрын
ምንኛ የታደልሽ ነሽ እልግዚአብሔር ይመሥገን እናቴ እመብረሀን የሥደተኞች ሥቃችን 😥😥ድንግል ሆይ ክብር ምሥጋና ይግባሽ😥😥
@abaynshabaynsh4222
@abaynshabaynsh4222 Жыл бұрын
እመቤቴ አሁንም የልብሽን መሻት ትሙላልሽ ላንቺ የተደረገዉ ለኛም ይድረስልን በረከትሽ
@synyetwork2279
@synyetwork2279 Жыл бұрын
ሰልክ የህታችን አሰቀምጡልን ለበረከት 👏👏
@Effoy247
@Effoy247 Жыл бұрын
ከተንቀሳቃሹ ምስል (Video) ኣርእስት ቀጥሎ፡ ስሟና ቁጥሯን ታገኙታላችሁ።
@yosepharsema8374
@yosepharsema8374 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ወላዲተ አምላክ ምስጋና ይድረሳት እግዚአብሔር አምላክ የፈቀደለት ውላዱተ አምላክ ያዘዘችው ስው እንዲረዳ ለምን አካውንት ቁጥር አልገለፃችሁም ????? እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የበረከቱ ተሳታፊ ብንሆን ቁጥሩን ግለፁልን
@mariahanf9675
@mariahanf9675 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-le1rg4ug3y
@user-le1rg4ug3y Жыл бұрын
ክብር ድንግል ማርያም ይሁን በውነት እመቤታችን ከስደተኞች ጋር ሁልግዜም አብራን አለች እኔም እማይገባኝ ነኝ ግን አፍን ምልቱ መናገር በጣም ከባድ ነው ለኔም ቀዬ እባብ ተመስሎ አጋንት ያሰሳድደኝ ነበር ስተኛም ዘንዶእና ጠቁር እባብ አብሩ እየተኛ ስሰቃይ ቁየሁ 8ወር ከለታት በአንድኛው ቀን ከጧቱ 11 ስዓት ስራ ላይ እያለሁ ቆሻሻ መስሎ መሬት ለይ ወደቀ ላነሳው ጉበስ ስል በሚአስድነግጥ ብርሀን ከኔ ቀድማ መገለጥ በሚከብድ የእጇ ብርሀን ያስፈራን ቀድማ መሬቱን ሳትነካው እኔ ቁሻሻውን ላነሳው ጉበስ ስል ሰራሚኩን ሰጥቁት ወደመሬት ሰመጥ ደግጭ ቀና ስል ከወገቧ በታን የመቀነቷን ዘርፍ እና ገበር ያለው ከስር ደማቅ ቢጫ ከላይ ሰማያዉይ በጣም ያምራን ከእግሯ ጥፍር በትንሹ የጇ ጣት መርዘም መቀጠናው ብርሀናቸው መገለጥ ይከብደኛን በስአቱ በጣም ድንግጨ ነበር ከዛብሗላ የሚአስፈረኝ ሁሉ ጠፋልኝ ለምስሊም ጓድኛየ ሰይጣን በጧቱ አስደነቀጠኝ በይ ያየሁትን ሁሉ ነገርሓት የናተ ማርያም ናት አለችኝ ግን አላመንሁን በሰባትኛው ቀን በህልሜ ደግማ ታየችኝ ከዛጊዜ ጀምሮ የሰላም ኑሩ አለሁ እግዚአብሔር ይመስገን
@zahragenetasefa9703
@zahragenetasefa9703 Жыл бұрын
ፍቅራል የቀመሰዉ ያቀዋል እናታለም ስን ሰደድ ስቃችን ሰንዝን አፅናችን ስን ረብ ምግባችን እናታለም እመ ብርሃን የኤላሻዳይ እናት ድግል ማርያም የመስቀል ስር ስጦታችን እመ እግዚአብሔር ድግል ሆይ ትዉልድ ነን በፂእት እንልሻለን
@user-le1rg4ug3y
@user-le1rg4ug3y 9 ай бұрын
በውነት ቃላት የለኝም የኔን ምስግርለን የተነገረ መስሎኝ ደነገጥሁኝ እግዚአብሔር ይመሰገን እናታችን ከኛ ከስደተኞቹ ገር አብራን አለች ከብር ለሷ ይሁን
@hayhay9005
@hayhay9005 Жыл бұрын
መታደል ነዉ እልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏እህታችን በረከትሽ ይደርብኝ በፀ ሎትሽ አስቢኝ ወለተ ማርያም
@makedashabtamu2647
@makedashabtamu2647 Жыл бұрын
መታደልነዉ እህታችን ድንግል ሆይ እኔንም እርጅን
@emuyedereje3213
@emuyedereje3213 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እናቴ እመብርሃን 🙏
@deesdoos6676
@deesdoos6676 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ለእመ አምላክ ይሁን አሜን
@user-qf8jd5qy2k
@user-qf8jd5qy2k Жыл бұрын
እህታችን ላንች የደረሰች እመብርሀን ለኛም ትድረስልን ከልጇ ከወዳጇ ታማልደን🙏
@asresuasuu3150
@asresuasuu3150 Жыл бұрын
አወ አለች ማርያም አለች እኔ ምስክር ነኝ ሁሌም ቢሆን ትጠብቀኝ አለች እማምላክ እናቴ እባክሽ በሰላም ወደ ሀገሬ መልሽኝ እባክሽ እማ የ የኔታየ እናት ሰላም ላች ይሁን ማርያም💟💟💟💟💟💟
@hiwothiwot9915
@hiwothiwot9915 Жыл бұрын
ተመስግን ኣምላኬ ለደጅሽ ኣብቅን😥😥😥🙏🙏
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 Жыл бұрын
ክብር ምሥጋና ለእመቤታችን ይሁን በረከት ይድረሰን
@asniit1199
@asniit1199 Жыл бұрын
እህታችን በርቺ መታደል ነው ከብዙ ውጥንቅጥ ውስጥ ወጥቶ ጊዜን ሁሉ ለቤተክርስቲያን መስጠት መመረጥ ነው በቤቱ ያፅናሽ በተረፈ አካውንት ወይ ስልክ ቁጥር ቢጠቀስ ሰዎች በየት በኩል ማግኘት ይችላሉ
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 Жыл бұрын
እማምላክ:ስሟለዘላለም:የተመሰገነይሁን:ዲያቆን:ሉሌ:በጣምየምወድህናየማደቅህ:እድሜ:እኔም8ወርቀረኝ:10አመትበህኅላልመለስ:ቅዱስ ገብርኤል:ያረገልኝን:አተጋቀርቤ:መመስከር:እፈልጋለሁ:በሰላጊቢ:በለኝ
@degolabraha9972
@degolabraha9972 Жыл бұрын
ዘብር ገብርኤል ተአምረኛ ስንት ነፍስ የዳነበት ነው እልልልልልልልልልል ራሄሏ የእመቤታችን ዋናዋ አገልጋይ ነሽ በርቺ ያለ ፈተና ድል አይገኝም
@genetdubei9894
@genetdubei9894 Жыл бұрын
ተባረኪ እድለኛነሽ በሄድሽበት ይቅናሽ መመረጥነዉ፣
@user-gs5zr3zf7p
@user-gs5zr3zf7p Жыл бұрын
የእናታችን የመቤታችን ስሟ የተመስገነ ይሁን እህታችን ስጋውን ያብዛልሽ
@Mimimimi-ex8ky
@Mimimimi-ex8ky Жыл бұрын
በፀሎት አስቡን ን እኛም እደናተ እድናገለግል
@ephremabate1598
@ephremabate1598 Жыл бұрын
አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ አማላጂ እናታችንን እመቤቴ ማርያምን ስለሰጠኸን እግዚአብሔር ይመስገን
@user-dt9yp6bn3z
@user-dt9yp6bn3z Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እጹብ እጹብ እጹብ ድንቅ ስራ እድለኛ ነሽ እህቴ በርቺ❤❤❤🙏🙏🙏
@solomonkefyalew9682
@solomonkefyalew9682 Жыл бұрын
እህቴ ፅናትሽ የሚገርም ነው፣ፈተናውም የሚገርም ነው፣አይዞሽ ጥሩ ትዳር ይስጥሽ፣እግዚያብሄር አብዝቶ ይባርክሽ።
@geberhanabeyene7849
@geberhanabeyene7849 Жыл бұрын
እመብርሀን ስለ አንች ምን ልበል? ምን ቃል አለኝ? ዝም ስልም ልቤ ከደስታ የተነሳ ይጨነቃል እንዳልናገር አደበቴ እሚናገረውን ያጣል ብቻ አመሰግንሻለሁ ምን ባረካም ምን እላለሁ?
@astermekonen9148
@astermekonen9148 Жыл бұрын
ክብር ለናታችን ለመብራእን🙏🙏🙏🥰🥰💒💒💒
@astuberhanu7076
@astuberhanu7076 Жыл бұрын
Egzabehare yemesegen kebere Lamelake Enate
@konjitkonjit8670
@konjitkonjit8670 Жыл бұрын
እግዚአብሔር መይስጌን እናቴ ደንግል ማርያም ትጠብቅሽ
@sinkineshisheamen8054
@sinkineshisheamen8054 Жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለ ቅድስት ድንግል ማርያም ይሁነ እናቱን በስጦታ ለሰጠን አምላካችን ለሱ አምልኮ ውዳሴ አሜን
@lamrot8217
@lamrot8217 Жыл бұрын
እመቤቴን ይዞ ያፈረ የለም ለኛ ለስደቶኞች የስደት ስቃችን ነች እህታችን እመብረሀን በቤቷ ታፅናሽ ታበርታሽ ከዚህም በላይ የምታገለግይበትን እድሜ ጤናውን ታድልሽ
@ruttendale8488
@ruttendale8488 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መታደል መመረጥም ነው ዘወትርም እመብርሃን አትለይሽ ትጠብቅሽ (ከኳታር ዶሃ)
🔴ለምስክርነት ከናዝሬት ድረስ መጣች // ወጣት ገሊላ ካሳሁን
1:24:33
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 204 М.
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 8 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2,3 МЛН
Eleftherios Petrounias helped by Arthur Zanetti = epic gala moment ❤️
00:46
Olympics
Рет қаралды 36 МЛН
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 5 МЛН
የአህመድ ሙሐመድ ያሁኑ #ገብረስላሴ የክርስትና ጉዞ!
32:11
Ahmed Mohammed ያሁኑ ገብረ ሥላሴ
Рет қаралды 118 М.
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
ዕፀሳቤቕ TV: Dngil Mariam (ማርያም 10 መዛሙር) Non Stop Part 1 : Orthodox Tewahdo Mezmur 2021
1:03:02
Debesey /ደበሰይ Orthodox Tewahdo Mezmur
Рет қаралды 1,3 МЛН
🎈በሽታ ስጠኝ እና ደጅህን ልርገጥ 📍ባለታሪኳ ፍሬ ሕይወት
1:35:22
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 122 М.
🛑ኑ ይህን ድንቅ ተአምር ስሙልኝ፣ እዩልኝ📍
1:06:56
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 237 М.
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 8 МЛН