እንደ ፋራ - Ethiopian Movie Ende Fara - 2019 ሙሉፊልም

  Рет қаралды 663,725

Arada Movies

Arada Movies

4 жыл бұрын

Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
Latest Ethiopian Trailers:
• Ethiopian Movie Trailer
Latest Full Ethiopian Movies:
• Ethiopian Movies

Пікірлер: 840
@user-be6nf1ne1o
@user-be6nf1ne1o 4 жыл бұрын
ዛሬ ደስስ ብሎኛል አንድና ብቸኛው ወንድሜ አይኑን ባይኑ አየልኝ እኔም አክስት ሆንኩኝ አልሃምዱሊላህ ደስስስ ብሎኛል የሰው ደስታ የሚያስደስታቹ ደስታዬን ተጋሩ
@nelove7971
@nelove7971 4 жыл бұрын
ዋውውው እንኳን ደስ አለሽ ፈጣሪ ያሳድግለት
@user-be6nf1ne1o
@user-be6nf1ne1o 4 жыл бұрын
@@nelove7971 አሚንንን tnxs
@user-tv5wx7zz6x
@user-tv5wx7zz6x 4 жыл бұрын
እንኮን ደስ አለሽ አላህ ያሳድግለት
@user-ul7gb5vh9d
@user-ul7gb5vh9d 4 жыл бұрын
እናቴ ትሙት የፃፍሽውን ሣነብ እበየ አላቆም አለ እኔም አንድ ወነድም ነው ያለኘ ወልዶ ማየት ናፈቀኘ ለማንኛውም እንኩዋን ደሥ አለሽ
@eblihiwet288
@eblihiwet288 4 жыл бұрын
good
@etubaba8061
@etubaba8061 4 жыл бұрын
🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን 🙏 ወዳጄ ሁሌም ከምኝታክ ስትነቃ የመጀመሪያ ስራክ ሞባይልክን መነካካት ሳይሆን የፈጠረከን አምላክ ለሰጠክ አዲስ ቀንና አዲስ ዕድል ማመስገን ይሁን፡፡ አፍክ ፍጡራንን ለማመስገን እና ለማወደስ ሳይቦዝን ለምን የፍጡራን ሁሉ ፈጣሪ የሆነውን አምላክ ለማመስገን ይቸገራል፡፡ ስለዚህ ይህን አዲስ ቀን እንዳይ የረዳከኝ አምላክ "ስምክ የተመሰገነ ይሁን" እንበለው፡፡ 🙌መልካም ምሽት🙌 ከወደዱት ላይክ ሠላም ለሀገራችን ይሁን
@lloveyuemom7490
@lloveyuemom7490 4 жыл бұрын
ኣሜን
@samri9788
@samri9788 4 жыл бұрын
Amen
@kdstaaa7628
@kdstaaa7628 4 жыл бұрын
Amen
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 4 жыл бұрын
አሜን ትክክልል ነው
@mulluneshbulli7171
@mulluneshbulli7171 4 жыл бұрын
Amen
@habeshalove4349
@habeshalove4349 4 жыл бұрын
በስደት ያላቹ ውድና የተከበራቹ ኢትዮጵያዊያን ጓደኞቼ እህት ወንድሞቼ ሀሳባቹ ህልማቹ ተሳክቶላቹ ላገራቹ ምድር በሰላም በፍቅር ያብቃቹ አሜን
@user-wm8oc6tx2o
@user-wm8oc6tx2o 4 жыл бұрын
አሜን
@user-wm8oc6tx2o
@user-wm8oc6tx2o 4 жыл бұрын
የናቴ ልጅ
@hirut8194
@hirut8194 4 жыл бұрын
አሜን፫ ለሁላችንም ይሁን ውደ
@gamelagamal4523
@gamelagamal4523 4 жыл бұрын
አማን ያረብ
@jjuu1977
@jjuu1977 4 жыл бұрын
Amen
@delmabebida2260
@delmabebida2260 4 жыл бұрын
ማንኛውም ባል ሚስቱን ማስረገዝ ይችላል ነገር ግን በህመሟ እና በምጥ ጊዜዋ ተጨንቆ መከራዋን ስቃይዋን አብሮ ከተካፈለ ያኔ ነው እሱ ትክክለኛ ባልእና አባት መሆን የሚችለው እንኳን ማርያም ማረችኝ 😥🙆🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kukukuku5502
@kukukuku5502 4 жыл бұрын
Enkuwan Mariam Marechesh Marrr
@tademulugeta8323
@tademulugeta8323 4 жыл бұрын
Filmu sile ergizina new ende? Endeza kehon yikiribign. Enkuan mariyam marechish
@myfullhope1272
@myfullhope1272 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም ወለድሽ ትክክል ነሽ
@user-zf5uh3dw1w
@user-zf5uh3dw1w 4 жыл бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ
@betilmetebkik4248
@betilmetebkik4248 4 жыл бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
ዘጠና ዘጠኝ እውነት ተናገርህ አንድ ብትሳሳት #ሰዎች እውነት የተናገርከውን ደብቀው የተሳሳተከውን ግልጽ ያደርጋሉ መልካም አመሻሽ ተመኘሁ
@user-og4ok5fr9i
@user-og4ok5fr9i 4 жыл бұрын
👌👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏😍😍😍ላንቺም😘😘😘😘
@abdimahamad178
@abdimahamad178 4 жыл бұрын
ሚሚ ያፖሎትካ ፓርት ነሽ እንዴ
@abdimahamad178
@abdimahamad178 4 жыл бұрын
ደሞ ስለታማችኝ ነው ይመችሽ ቀሽቷ
@zufanzufan4943
@zufanzufan4943 4 жыл бұрын
Wyyy mimite swedsh
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
@@abdimahamad178 አባቴ ከፖለቲካ ነፃ ነኝ እኔ ና ፖለቲካ ተከባብረን የምንኖር ሰዎች ነን
@rabeehasaid9884
@rabeehasaid9884 4 жыл бұрын
እናቴን አሞብኛን እስኪ ሙስሊሙ በዱአ ክርስቲያኒ በፆለአድርጉልኝ በስደት አለም ሁኘ በጭቀት ሞትኩ በተረፈ አላህ እናተጋ ይሁን ውደቸ
@younatanyoun4874
@younatanyoun4874 4 жыл бұрын
EGZAEBHR YMARACEW
@user-pk3pi4zf7r
@user-pk3pi4zf7r 4 жыл бұрын
አይዞሽ ውደ እኔም እህቴ በብሀርመጥታ ጭቀት ውስጥ ነኝ ፈጣሪ ይማርልሽ
@mekedessemeneh7008
@mekedessemeneh7008 4 жыл бұрын
አይዙሽ የኔ እህት ፈጣሪ ይማርልሽ
@tttb5383
@tttb5383 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅልሽ
@rabeehasaid9884
@rabeehasaid9884 4 жыл бұрын
አሚን የኔውዶች አላህ ከክፏነገር ይጠብቅልን
@sekutibenteslam3633
@sekutibenteslam3633 4 жыл бұрын
Le hagerachen 🇪🇹 selam metelu 👇👍
@user-bn3vm6hl6v
@user-bn3vm6hl6v 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያየ ለዘላለም ኑሪ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@brightdreamtube7423
@brightdreamtube7423 4 жыл бұрын
Amiiiin sakuye
@nasrahmed1430
@nasrahmed1430 4 жыл бұрын
One love éthiopien
@user-jy2qf8ex2l
@user-jy2qf8ex2l 4 жыл бұрын
አረደው ምናለ ልመናቹን ብትተዉት በቃ ሥለፊልሙ አሣተያየት የሚሠጥ የለም በቃ ላይክ ልመና አረወደዛ እጅጅ አላቹኝ
@nelove7971
@nelove7971 4 жыл бұрын
የእርጉዙ ብዛት ብትይስ ኡፍፍፍፍ
@user-jy2qf8ex2l
@user-jy2qf8ex2l 4 жыл бұрын
@@nelove7971 በጣም አርግዣለሁ ወልጃለሁ ነው ወራቸው ሁሉ በቃ
@user-ko3vw6nw2z
@user-ko3vw6nw2z 4 жыл бұрын
እኔስ በነሱምክንያት ፊልምማየትጠላሁ ከ4አመትበፊትእኮ ያለኮሜት በጣምነበርደስየሚለው ስለፊልምብቻነበር
@gavahahagwabahwgahahahgava4646
@gavahahagwabahwgahahahgava4646 4 жыл бұрын
Lik nash abo
@user-vr1oz3wh2f
@user-vr1oz3wh2f 4 жыл бұрын
እኔማ ክሜንት ሁሉ ማየት ነው ያሥጠላኝ ምክኔያቱም ሥለፊሌሙ አያወሩም ኤጭ እንደው እሚዘባርቁትን ብሎክ ቢደረግ በብሎክ ማጠናገር ነበረ
@mussieimbay9873
@mussieimbay9873 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም በተለይ ሃኒ ያለቹ ፊልም ሃኒ አንቺ በጣም ቹለታ አለሽ አድናቂሽ ነኝ ሃኔየ ጎበዝ ነሽ 👍👌❤ ሙሴ ኤርትራዊ ነኝ 🇪🇷🇪🇷
@sawa8227
@sawa8227 Жыл бұрын
👌👌👌💗💗
@liyukebede3329
@liyukebede3329 4 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው ማነው እንደኔ ኮመንት እያነበበ ፊልም የሚያመልጠው
@user-vn4tq7fq7v
@user-vn4tq7fq7v 4 жыл бұрын
Kkkkkkkk.እኔምእዳችዉ ነኝ
@negasiaaa6084
@negasiaaa6084 4 жыл бұрын
እኔ
@ARADA-MEDIA251
@ARADA-MEDIA251 4 жыл бұрын
ይሄን ፊልም ብዬ ማየቴ በጣም አናዶኛል ያሳፈሩኝ ይሄን ፊልም ብለዉ የሰሩት 3ተዋቂ አክተሮች
@fatumagelato
@fatumagelato 4 жыл бұрын
Est le Ethiopia hager selam fikr desta tamgnulegn ❤🌹🇪🇹💞🇪🇹❤🌹🤲😭
@bosenagashu5349
@bosenagashu5349 4 жыл бұрын
አሜንንን ፈጣሪ ሰላሙን ይላክልን 😰😰😭😭😭😭😭😭
@user-by6nr1fi8k
@user-by6nr1fi8k 4 жыл бұрын
~እንዲሁም ጎበዞች ሆይ ለሽማግሌዋች ተገዙ ሁላችሁም እስር በርሳቹ እየተዋደዳቹ ትህትናን እንደ ልብስ ታጠቁ እግዚአብሔር ትእቢተኞችን ይቃወማልና ለትሁታን ግን ፀጋን ይሰጣል (1ኛ ጴጥሮስ መልእክት 5:5) የነገ ሰው ይበለን♥
@user-yx2vd2pt9s
@user-yx2vd2pt9s 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለህይውትን ያሰማልን
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
ዋውው በጣም ደሰ የሚል ፊልም ነው የእናት ልጅ መቼም ብሆን የእናት ልጅ ለጊዜው ይጨክናል ግን ከልቡ አይጨክንም እውነተኛ ፍቅራም እንደዛው ሺ ጊዜ መጥፎ መንገድ ላይ ብሆንም ፍቅራን አያግደውም እንደ ፋራ አረ የምን እንደ ፋራ እንደ አራዳ ነው
@user-je2sn2ec4r
@user-je2sn2ec4r 4 жыл бұрын
ውይ ሚሚየ እኔማ ስራውን በዛ ፊልም በዛ ምን ልበልሽ የቅልፍ ስአት የለኝም
@user-og4ok5fr9i
@user-og4ok5fr9i 4 жыл бұрын
ኣለን የኔ😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@yaredkebede8423
@yaredkebede8423 4 жыл бұрын
ለሞሆኑ ፊልሙ አይተሽዋል? የእቃ እቃ ጨዋታ የሆነ ፊልም!
@user-vl2hw3gh1e
@user-vl2hw3gh1e 4 жыл бұрын
የዋጋ ተመን ወጥቶለት ዉሰዱት ብንባል የዋጋ ተመን የማይወጣለት (የእግዚአብሔር ህይወት) የዘላለም ህይወት ነዉ:: ለኔ ለማይገባኝን ይገባሻል ብለህ ሰለስጠኋኝ አምላኬ ሆይ አመሰግንሃለሁ።
@user-jy2qf8ex2l
@user-jy2qf8ex2l 4 жыл бұрын
እስኪ አደዚህ ሠብሥብ ብሎ ተሻምቱ መብላት የናፈቀው ማነው
@user-og1fg2fd6s
@user-og1fg2fd6s 4 жыл бұрын
እኔ
@user-jy2qf8ex2l
@user-jy2qf8ex2l 4 жыл бұрын
@@user-og1fg2fd6s አብሽሬ አድቀን እንበላለን እዳደግንበት ተሠብሥበን
@user-og1fg2fd6s
@user-og1fg2fd6s 4 жыл бұрын
Wwwww. በጣም. ደስ ይለኛል.
@ethioplus21
@ethioplus21 4 жыл бұрын
nu wede nie
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 4 жыл бұрын
አሁንሰ መኖር ሰለቸኝ አገሬ እንዳልገባ መወሰን አቃተኝ በፆለታችሁ አሰቡኝ በሰደት ያላችሁ እህቶቼ
@user-sp7mp8zi7y
@user-sp7mp8zi7y 4 жыл бұрын
አይዞሽ በሁሉም ነው
@mnhv1839
@mnhv1839 4 жыл бұрын
ምነው ማሬ አይዞሽ
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
ያበደ ፊልም ነው በማስታወቂያ ላይ አይቼው ነበር መልካም ቀን ከስራ ቦኋላ አየዋለሁ
@allheisone3806
@allheisone3806 4 жыл бұрын
ሀገራችን ላይ በሚደርገው ነገር በጣም አዝኛለሁ ። እረስ በራሳችንን የሚያባሉንን የሸይጣን ቁራጭ ያንሳልን ሰላም ያምጣልን በስደት ያለነው ሀገር ስናስብ ያለበትን ሁኔታ አይተን እዴት እንሰብ
@ethiolove9444
@ethiolove9444 4 жыл бұрын
allhe is one አሜን
@yasernazarpour6472
@yasernazarpour6472 3 жыл бұрын
We all are sinners, Honestly and I found the movie as the temptation of the real world. Thank you!!
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 4 жыл бұрын
አስተማሪ ፊልም ነው በቁም ነገር ነው ቁጭ ብዬ ያየውት !!!እናመሰግናለን በርቱ
@user-ku4wd1fn8s
@user-ku4wd1fn8s 4 жыл бұрын
መልካምነት ለራስ ነው በርቱ እናተ ልቀቁ እኛ እያየን አስተያየት እንሰጣለን ግን ብቻ እየሰራቃችሁ እንዳትለቁልን መስረቅ ወንጀል ነው
@Mametube
@Mametube 4 жыл бұрын
እንደኔ የከፋው ማነው
@nelove7971
@nelove7971 4 жыл бұрын
ለምን ,,,,??እኔን ይክፋኝ የእውነት እኔ ሰው ሲከፋው ሲያዝን ከራሴ በላይ ይጨንቀኛል
@amankonjo5101
@amankonjo5101 4 жыл бұрын
አኔም በጣም ከፍቱኛል
@Mametube
@Mametube 4 жыл бұрын
በቃ ነገሮች ተደበላለቁብኝ
@user-vg8vi7wk8g
@user-vg8vi7wk8g 4 жыл бұрын
@@Mametube አይዞሽ ዉዴ አኔም እንደዛው ነኝ በዛላይ ጥርሴን እያመመኝ ነው አያስበላ አያስተኛ እፍፍፍፍፍፍፍ በፀሎታችሁ አስቡኝ😭😭😭
@Mametube
@Mametube 4 жыл бұрын
@@user-vg8vi7wk8g አላህ የድንሽ
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 4 жыл бұрын
ኸረ ዛሬስ ያየሁት ካላየሁት ተዘበራረቀብኝ ከፊልሙ ብዛት 😂😂😂😂
@ethiopialoveyou341
@ethiopialoveyou341 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@lubabayusuf7110
@lubabayusuf7110 4 жыл бұрын
እኔ እራሱ
@abab-rh8rv
@abab-rh8rv 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@zufanzufan4943
@zufanzufan4943 4 жыл бұрын
Kkkkk hulachnm nen beygna
@hanang7517
@hanang7517 4 жыл бұрын
ታድለን ነው ሚባለው
@agezw6993
@agezw6993 4 жыл бұрын
እንዲህ በፊልም እንዳበሸበሻችሁን ለናተም የተበሸበሽ ጤና እድሜ ሀብት ይስጣችሁ አሜን ካሚን ይቀራል ይላሉ ያገሬ ሰው በጣም እምወደው ህልም አለኝ. እሱም ፊልም መስራት እፈልጋለሁ የናተን እርዳታ እገዛ ትብብር አይለየኝ በጣም እወደዋለሁ ትልቅ ምኞት አለኝ ትልቅ ሀሳብ ጥንካሬ ምኞት አለኝ ህልሜ ህልማችሁ ከሆነ አግዙኝ እርዱኝ የናተ እህት ነኝ ተዋናይ በሙሉ ፊልም ስራውስጥ ያላችሁ በሙሉ አከብራችዋለሁ እውዳችሗለሁ የናተው አድናቂነኝ
@Kedamalife
@Kedamalife 4 жыл бұрын
በርቺ ማማዬ ያሰብሽው ሁሉ ፈጣሪ ያሳካልሽ
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ሀሳብሽን ያሳካልሽ እሙ
@agezw6993
@agezw6993 4 жыл бұрын
@@asemamewuademasu7401 እህቴ አሜን አሜን አሜን አመሰግናለሁ በቻልሽው መጠን በርዳታም በፀሎትም እርዳታ እገዛ እፈልጋለሁ እህት አለም
@agezw6993
@agezw6993 4 жыл бұрын
@@Kedamalife አሜን አሜን አሜን እህቴ አመሰግናለሁ ሁለዬም አከብራችሗለሁ ማማዬ እርዳታሽ አሁንም እገዛሽ አይለየኝ በፀሎትም አግዚኝ እህት አለም
@agezw6993
@agezw6993 4 жыл бұрын
@@Kedamalife ያንችው እህት ነኝ አሜን አመሰግናለሁ
@princesshelensweet9079
@princesshelensweet9079 4 жыл бұрын
ሰላም የሀገሬ ልጆች እንዴት ናችሁ በውጭም ከሀገር ያላችሁ ሰላማችሁ በዝት ይብል
@MM-wj3tq
@MM-wj3tq 4 жыл бұрын
አሚንንንንን
@mohammadhab2181
@mohammadhab2181 4 жыл бұрын
አሚንንንንንንንን
@AA-fw4kp
@AA-fw4kp 4 жыл бұрын
አዋጅ አዋጅ አዋጅ የፊልም ወዳጆች አዲስ ፊልም ተለቋል ኑ አብረን እንሹፍ👂👈👈👈👈👌👌👌
@adenhabeshawit7767
@adenhabeshawit7767 4 жыл бұрын
metan
@AA-fw4kp
@AA-fw4kp 4 жыл бұрын
@@adenhabeshawit7767 በዚም አለሽ እንዴ😀
@adenhabeshawit7767
@adenhabeshawit7767 4 жыл бұрын
አለውልህ አንተ ባለህበት ሁሉ
@AA-fw4kp
@AA-fw4kp 4 жыл бұрын
@@adenhabeshawit7767 አትፋችኝም😉
@adenhabeshawit7767
@adenhabeshawit7767 4 жыл бұрын
@@AA-fw4kp መች አገባውህ😜
@rozelove1963
@rozelove1963 4 жыл бұрын
ሀኒዬ ጣፍጭ እኮ ነሽ ሁሌም ዉስጤ ነሽ ❤😘
@user-gz7jy4mq2v
@user-gz7jy4mq2v 4 жыл бұрын
ጎደኞቸ የት ናቹሁ ገባ ገባ በሉ አዴስ ፌልም ተለቆል እና መምጣታቹን አሳውቁይ በላይክ ጥሎብይ ብቸየን ማየት አልወድም እየጠበኮቹሁ ነው ኑ
@AAA-kx2ve
@AAA-kx2ve 4 жыл бұрын
Tinesh tebkin
@mmcellmmcell9772
@mmcellmmcell9772 4 жыл бұрын
ትንሽ ጠብቂ
@user-qr6gj1qj5h
@user-qr6gj1qj5h 4 жыл бұрын
እስኪ እንየው ደግሙ እናመሰግናለን በጣም እናተም ልቀቁ እኛም እናያለን
@user-uk2yj3zz3k
@user-uk2yj3zz3k 4 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን ኮሜታተሮች ሰለፊልሙ መናገር ትታችሁ ላይክ አርጉን ትላላችሁ ከግድ ያጣብቃችሁ አቦ
@nahomedesalgn3763
@nahomedesalgn3763 4 жыл бұрын
ወይኔ ዓይኔ አንዱን ጨረስኩ ስል ሌላ ይተካል አሁንማ ከየሁት ይልቅ ያላየሁት በለጠ እኮ በዛ ላይ ቃና አለ ለዓይኔ አዘንኩለት
@nelove7971
@nelove7971 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ምስጊን ስራ በዛብህ አይደል ,,,??አንተ ግን ስራ የለህም እንዴ ይህን ሁሉ ፔጅ የምትከታተለው ሆይይይ
@ayshaa8864
@ayshaa8864 4 жыл бұрын
😂😂😂😂
@makibel8327
@makibel8327 4 жыл бұрын
አረ አተከብዱት እንጂ ሽቃላሆቸምነው
@user-zg3gq9mo8e
@user-zg3gq9mo8e 4 жыл бұрын
ዛሬ57ኛ ነኝ ወይኔ ዘንድሮ የፊልም ጉድ አወረዱብን እስኪ ልሹፈውና እመለሳለው ኮሜንቶች ኑ
@user-wo5jh9tp4v
@user-wo5jh9tp4v 4 жыл бұрын
ምነው በኢሳም ሀበሻ ተናደዋልንደ በየቀኑ ፊልም በዛኮ ይመቻመቻችሁ እያልን መኮምኮም ነው ሰላም ይስፈንብሽ እምየ ሀገሬ🇪🇹🇪🇹
@nelove7971
@nelove7971 4 жыл бұрын
አረ ጥርግ ይበል እሱ ሄደና ፊልም መስራት አልቆመም ግን በጣም አፍ አበዛ የሰላም ያድርግለት
@user-qg9rq5bg8p
@user-qg9rq5bg8p 4 жыл бұрын
@@nelove7971 ስለ ሰው አታውሩ ስለ ራሳችሁ አውሩ
@user-ud1eh5dt2u
@user-ud1eh5dt2u 4 жыл бұрын
ወሬ
@saben529
@saben529 4 жыл бұрын
@@nelove7971 ሸርሙጣ አቺጥርግበይከነዘርማዝርሽያህያዘር
@user-sc6ec2vb3q
@user-sc6ec2vb3q 4 жыл бұрын
የኢሳም ፊልም ማቆም ምን ያናዳል ሁሉም ለራሱ ነው ሚኖረው እሱም የፈለገውን መንገድ ጀምሯል ያዝልቅለት ነው ሚባለው
@user-dt7bz5ep5u
@user-dt7bz5ep5u 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ምርጥ ነ
@mohamedosman6917
@mohamedosman6917 4 жыл бұрын
Des yilal betam Agerachin Allah ke devil yetebekat Minow adi sow 3 voice alow ende
@allphones905
@allphones905 4 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ነው እናመሰግናለን
@user-ko6cd2xj8l
@user-ko6cd2xj8l 4 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ💚💛❤
@user-wf2yz1rf5g
@user-wf2yz1rf5g 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት
@user-yg1dt8jh2o
@user-yg1dt8jh2o 4 жыл бұрын
ምንም አልገባኝም የፊልሙ መልእክት ፍዝዝ ያለ እንቅልፍ የሚያመጣ ነው
@sebhesomllovetegray360
@sebhesomllovetegray360 4 жыл бұрын
Ufff 💖#hoteal# wesit yalow #music# siwedow 👍#ameniy#👏👏👏👏 & nice #movie# Thank you for sharing
@samalalemu1370
@samalalemu1370 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ይህን ሰሞን አበሸበሻቹን አሁን የመዳምን ስራ ጨርሼ አየዋለው
@user-ko6cd2xj8l
@user-ko6cd2xj8l 4 жыл бұрын
አይቸ እኮምታለሁ ቦታለማያዝነው አለሁ ለማልት ያክል ነው በስደት የምትኖሩ ኢትዮጵያን በሙሉ ሰላምአችሁ ይብዛ
@user-rm5oh8ui5q
@user-rm5oh8ui5q 4 жыл бұрын
ፊልሙ ምንም አይልም ነበር ግን የድምፅ ጥራት ይጎለዋል በየመሀሉ ሀና የምታወራበት ሲን ላይ የሌላ ሰው ድምጽ ነው የተጠቀማችሁት በጣም የወረደ ስራ ሆነ😊
@user-jt7gh5nb1i
@user-jt7gh5nb1i 4 жыл бұрын
አረ ፊልሙ ከመብዛቱ የተነሳ የማየው ግራ ገባኝ በጤና ነው ግን እዲ ያንበሸበሻቹን ለማንኛውም እናመሰግናለን
@ayoonylk4602
@ayoonylk4602 4 жыл бұрын
ከፋራ ሃብታም የከብረ ዳሃ እወዳለው ዑዩኒይ ነኝ ከኩዌት
@natannatan739
@natannatan739 4 жыл бұрын
ደሀ ክክክክ
@ayoonylk4602
@ayoonylk4602 4 жыл бұрын
natan natan ኣዎ ደሃ ስዎች ሲሞላልን እንቀየራለን
@ak_entertainment927
@ak_entertainment927 4 жыл бұрын
እስኪ ይህ ኮመንት 1000 ላይክ ያግኝ እንረባረብ
@user-wh8zv9qv9t
@user-wh8zv9qv9t 4 жыл бұрын
በጣም ደስየሚል ፊልምነው በርቱ
@emandesalegngashaw779
@emandesalegngashaw779 4 жыл бұрын
Ye allah selam benate lay yhun
@zuzutube2449
@zuzutube2449 4 жыл бұрын
አሚንንን
@user-gb4tu4qx2w
@user-gb4tu4qx2w 4 жыл бұрын
አሚንንን
@mryemmreym5162
@mryemmreym5162 4 жыл бұрын
Amin🙏
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 4 жыл бұрын
አይይ አሁንስ በደህና ጊዜ ያፀናሁትን ስራዬን በፊልም ምክንያት ልለቅ ነው ሆሆይ ስራዬ ሁሉ ስልክ ብቻ ሆነኮ 😏😏
@tagistandarki3978
@tagistandarki3978 4 жыл бұрын
😍😍
@assefachekun9788
@assefachekun9788 4 жыл бұрын
😃😃😃እያረፈሽ እይው የትም አይሄድም
@dyd5174
@dyd5174 4 жыл бұрын
@@assefachekun9788 ክክክክ እኔም
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ እር ስራሽ ነው የሚያዋጣሽ ማማዬ በትርፍ ግዜሽ እያርፍሽ እይው
@user-kv8fw6kp3u
@user-kv8fw6kp3u 4 жыл бұрын
ስራሽነው የሚያዋጣሽ
@user-wn4ro4os6u
@user-wn4ro4os6u 4 жыл бұрын
የድምጽ ችግር አለበት በተረፈ ምርጥ ፊልም ነው
@bechestedebeke3758
@bechestedebeke3758 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በርቱ
@yurushyurush3117
@yurushyurush3117 4 жыл бұрын
አላየሁምአሁን ሥራ አለብኝ ስቻርስ አያለዉ. እድት ነው ፈለሙ ያያቺሁ ነገሩን ያገሬ ልጆችህ ብያለቺብት ስላም ሁኑ
@alihamdulilah6475
@alihamdulilah6475 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ትንሽ የድምፅ ችግር እንጂ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@lulemb
@lulemb 4 жыл бұрын
ምንም ሳይገባኝ የጨረስኩት ፊልም 😔😔😔
@user-wx8ob8ck7g
@user-wx8ob8ck7g 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው በርቱ
@user-tr7gk1ug7t
@user-tr7gk1ug7t 4 жыл бұрын
ኣዋጅ ኣዲፊልም ተል አቀቀ ኣብረን እንየው እስኪ ተውን ግን ብካህን ልብስ እና በመስቀለ የማይመጥናቹ ኣትያዙ እንደ መናፍቃን ሃጥያታችን እኩ በዛ ኣበየቱ የሰራዊት ጌታ ይቅር ይበለን የተዋህዱ ልጅች ሰላማቹ ይብዛ ድንግል እመቤት ከናንተ ትሁን ብሃይማኖታችን እንጠንክር ሃገራችን እትዮጵያ ሰላም የውርድልን
@mahletsisay6730
@mahletsisay6730 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፍልም ነዉ
@kiyakiya9278
@kiyakiya9278 4 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ድራማ ነው ሃኒ የኔ ቆንጆ ልጁ ግን የሌለ ይመቻል ማለቴ ሞገስ አዲስ አክተር ነው ግን ችሎበታል
@redetberhanu434
@redetberhanu434 4 жыл бұрын
ኮሜታተሮች በጣም ነው ምታዝናኑኝ
@allphones905
@allphones905 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@user-zu7xc6yj4m
@user-zu7xc6yj4m 4 жыл бұрын
ዎው ደስ ስትሉ
@user-mp6sh8uw3l
@user-mp6sh8uw3l 4 жыл бұрын
Welcome 😍😍😍😍♥♥
@bezibeza5384
@bezibeza5384 4 жыл бұрын
Ke'filmu yilek yetemechegn zefenu new🎵🎵🎵 ayinu ayichilem atiyut Tsebayu new atinkut Esu kene beker yelewim Medanit🎵🎵🎵
@user-jr3mk8yw5e
@user-jr3mk8yw5e 4 жыл бұрын
Hhgguu
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f Жыл бұрын
ማነው እዴኔ 2022 የሚሾፍ🥰🥰🥰🥰
@betyig7996
@betyig7996 4 жыл бұрын
ዋው ሀሪፍ ነው
@haniyifatewalovenewmirchay4789
@haniyifatewalovenewmirchay4789 4 жыл бұрын
ያይሁት ካላይሁት እዳይምታታብኝ አሻራይን ላስቀምጥ የሰላም ያርግው እያልን እኛም እያይን ነው የሀኒቾ አድናቂዎች ገባ በሉ
@user-hu8cj4bb9q
@user-hu8cj4bb9q 4 жыл бұрын
በጣም አሠተማሪነው
@jameelajamilajamila3222
@jameelajamilajamila3222 4 жыл бұрын
ሰሞኑን ፈልም በሽ ነው እናተ ብቻ ማማረጥ ነው በነገራችን ላይ እርጉዝ ነኝ በሰላም ውለጂ በሉኝ በአላህ በስደት ላይ ነኝ
@qatarmax9117
@qatarmax9117 4 жыл бұрын
Besalem allah yegalagilish
@user-om2cz2xq7v
@user-om2cz2xq7v 4 жыл бұрын
ከስማሁት ያልሰማሁት ይበልጣል
@user-gl1ow6cn6o
@user-gl1ow6cn6o 4 жыл бұрын
ዋውውው በጣም አሪፍ ነው ሹፉት ግን ኮመታቶች በጣም ነው የምታስጠሉ አድም ሰው እዴት አስተያየት መስጠት ያቅተዋል ድሮ ኮሜት አብበን ነበረ ፊልም የምናየው አሁግን እሮሮ ላይ ምናም ኤጭ ያልተፃፈ ባታነቡ ምናለበት
@halemaa2374
@halemaa2374 4 жыл бұрын
ሠላም ያገሬ ልጆች በየምነታችሁ ዱአርጉ አገራችን ሰላምን አታለች ፍትህ ጠፍቷል በመሥጂድዉ መቃጠል ልቤደማ
@Kedamalife
@Kedamalife 4 жыл бұрын
አላህ ሰላሙን ያምጣልን መስጊድ ያቃጠሉትም አላህ የስራቸው ይስጣቸው
@user-sp7mp8zi7y
@user-sp7mp8zi7y 4 жыл бұрын
አላህ ራህመቱን ያውርድልን
@user-qm2pt6yb4o
@user-qm2pt6yb4o 4 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ምርጥ ነው
@user-nb1rv7ml3z
@user-nb1rv7ml3z 4 жыл бұрын
እረ ከሜተሮች የተረ ናችሁ እኔ ብቻየን አድስ ፊልም አልወድም ገባ ገባ በሉ
@zufanzufan4943
@zufanzufan4943 4 жыл бұрын
Kkkkk
@hsihsi6141
@hsihsi6141 4 жыл бұрын
ዋዋው እጅግ በጣም አሪፍ ነው
@liligaliaraya6914
@liligaliaraya6914 4 жыл бұрын
ደስ ይላል ኣርፍ ነው
@user-mw2rg5go7n
@user-mw2rg5go7n 4 жыл бұрын
ይህ ቀጫጫ ልጅ ስወደው ❤
@mamezenach1920
@mamezenach1920 4 жыл бұрын
ፊልሞቹ ከመብዛታቸዉ የተነሳ አርዕስታቸዉን መያዝ አቃተኝ
@mamaf1225
@mamaf1225 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀ እኔም
@MiMi-xh8ve
@MiMi-xh8ve 4 жыл бұрын
Mame Zenach ስሙ እራሱ አይነፋም
@mamaf1225
@mamaf1225 4 жыл бұрын
@@MiMi-xh8ve ሀሀሀሀ አይደል ግራ ያጋባል ከምር
@LoveLove-lu4nm
@LoveLove-lu4nm 4 жыл бұрын
ዋው ዛሬ ፊልም ነፍ ይመቻችሁ ያገሬ ልጆች
@UmmShahadTube
@UmmShahadTube 8 ай бұрын
ደስ ይላል በርት
@user-tj7ex9rz4v
@user-tj7ex9rz4v 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭💔በጣም ነው የምታሳዝን ነው
@user-vu6qu1qc8i
@user-vu6qu1qc8i 4 жыл бұрын
ሊያልቅ 10 ደቂቃ ሲቀር ያለው ያስተምራል በጣም በዛላይ ታመኝነት ያለውንቦታ ለገንዘብ ብለን ስንቶቻችን እስበስ ለመቋሽር የበቁ ብዙዎችናቸው
@ezzel897
@ezzel897 4 жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ ፊልሙ የሰሩት ራሱ ሙሉ ፊልሙን ለማየት ትግስት አይኖራቸዉም።
@user-yv1td1gf7p
@user-yv1td1gf7p 4 жыл бұрын
ከፊልሙ ኮሜንቱ ተመችቶኛል ላይክ ለኮሜንታችሁ
@user-jq2zn1bq6q
@user-jq2zn1bq6q 4 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው ትልቅ ትምህርት አለው ምክንያቱም የእናት ልጅ አይጨክንም ሰው ግን ለገንዘብ ብሎ ወንድምን ማለያየት ያስጠላል ፍቅር ካለ ሁሉም ነገር አለ ።
@elisaazene7176
@elisaazene7176 4 жыл бұрын
Eskiy enyew arife yemslale
@sablenuraethiopia8882
@sablenuraethiopia8882 4 жыл бұрын
Salam le ethiopia hager hizbochin 🇪🇹👏
@user-hz5po2fm3r
@user-hz5po2fm3r 4 жыл бұрын
አይቼ እኮምታለሁ እስከዛው ቦታ ልያዝ ሰሞኑን አደራርቡት እኛም እያየን ነው 😍
@samrasamrawit4966
@samrasamrawit4966 4 жыл бұрын
ምናቹም አላማረኝም ምን አስባቹ ነው በፊልም ያጥለቀለቃችሁን 😏😏 ለማንኛውም እናመሠግናለን ❤❤❤
@hiwothabesha1503
@hiwothabesha1503 4 жыл бұрын
ምርጥ ነው
@eyeruseyerus2380
@eyeruseyerus2380 4 жыл бұрын
Selam 1eg neg like like
@zaharahussen7211
@zaharahussen7211 4 жыл бұрын
እዋይ ማአረይ
@user-tj7ex9rz4v
@user-tj7ex9rz4v 4 жыл бұрын
የኔ ማር ፈላዋዋ ደስ ስትል
@sariyahuae357
@sariyahuae357 4 жыл бұрын
Wwww baxam das yilala💔❤
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 4 жыл бұрын
በስድት ያላችሁ እህት ወዱሞች ባላችሁበት ፍጣሪ ይጠብቃችሁ ዉድድድድድድ ነው የማድረጋችሁ ##--- ነጃህ ሚድያ.##--ሰብስክራይብ በማድረግ ኑ ኑ በፍቅረ ተቀላቀሉን🚗🚗🚗🌹🌹🌹
@sebrinalove6392
@sebrinalove6392 4 жыл бұрын
ፊልም ከመብዛቱ የተነሳ ምግብ ዘግቶኛል በቃ ብቻ ከስልኬ ፈጥጬ እየዋልኩ አይርበኝም ወይኔ ጉዴ!!
@user-pk3pi4zf7r
@user-pk3pi4zf7r 4 жыл бұрын
😂😂
@sebrinalove6392
@sebrinalove6392 4 жыл бұрын
@@user-pk3pi4zf7r እውነቴን እኮ ነው ማር
@mamaf1225
@mamaf1225 4 жыл бұрын
እኔም ተፋጥጨ ነው የምውለው እራቡ ሲጠናብኝ አቅርቤ ሣልበላ ያልቃል ፊልሙ የበላሁትም አላውቀው
@yemaryamlij6649
@yemaryamlij6649 4 жыл бұрын
Lik endene yemir alibelam eko lik sira sichers wed silke 😳
@myfullhope1272
@myfullhope1272 4 жыл бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ብየ ነበር
@semuhabeshawit729
@semuhabeshawit729 4 жыл бұрын
ድምፁ ጥራት የለውም ክላስካሉ ይረብሻል እንጅ አሪፍ ነው
@oneethiopialove4826
@oneethiopialove4826 4 жыл бұрын
Wow 😳 very nice 👍
@moderntube2950
@moderntube2950 4 жыл бұрын
arif film nw betam temechtognal enamesgnalen
@Temuvlog
@Temuvlog 4 жыл бұрын
ከሳምንት በኋላ ሀገሬ እገባለሁ በሰላም ግባ በሉኝ በዛውም ሰብስክራይብ አርጉኝ እስኪ ስወዳችሁ
ለበጎ ነው  - Ethiopian Movie Lebego New 2022 Full Length Ethiopian Film Lebego New 2022
1:45:02
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 273 М.
እድሜ ለሴት Ethiopian Movie Edme Leset - 2019 ሙሉፊልም
1:26:58
Haha😂 Power💪 #trending #funny #viral #shorts
00:18
Reaction Station TV
Рет қаралды 14 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 77 МЛН
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 32 МЛН
ሲሳይ ነው - Ethiopian Movie Sisay New 2022 Full Length Ethiopian Film SisayNew 2022
1:38:05
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 307 М.
ዥልጥ - Ethiopian Movie Zelet 2019 Full Length Ethiopian Film Zilet 2019
1:42:50
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,6 МЛН
ሰባ ደረጃ Ethiopian Movie 70 Derja - 2019 ሙሉፊልም
1:27:19
Arada Movies
Рет қаралды 1,3 МЛН
Yebekur Lij - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:36:56
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 283 М.
መልካም ሴት - Ethiopian Movie  Melkam Set 2020 Full Length Ethiopian Film Melkam set 2020
1:31:20
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,3 МЛН
Инженер #история #ссср #фильмы #кино
0:59
How the hell is this done#joker #shorts
0:14
Untitled Joker
Рет қаралды 2,5 МЛН