“እንደራደር” ብርሀኑ ጁላ | “ተቀላቀሉን” ተፈራ ማሞ “አታዝምቱብኝ” አብይ 07/10/24

  Рет қаралды 52,456

Reyot

Reyot

19 күн бұрын

#Reyot #EthiopiaNews #AbiyAhmed #TeferaMamo #Fano #ENDF BirhanuJula #Tigray #TewodrosTsegaye #TewodrosAsfaw #Reyot #ዜና #ኢትዮጵያ #ፖለቲካ #ፋኖ #አማራ #ኦሮሚያ #ርዕዮት #ቴዎድሮስጸጋዬ #ቴዎድሮስአስፋው
Reyot needs your support. Use the link below and join our GoFundMe campaign. gofund.me/b1765551

Пікірлер: 102
@FgdhtGgfng
@FgdhtGgfng 17 күн бұрын
እባክህ ቴድሮሥ ፀሐየ ኤሪማስ የሚባል ዲኩማን በምረትህ ጎብኚልኝ
@gebreberhane3691
@gebreberhane3691 17 күн бұрын
ቴድሮስ ፀጋይ , በጣም ትክክል የሆነ ትንተና ነው የሰጠሀው .....
@endrisbeshir9611
@endrisbeshir9611 17 күн бұрын
እገታ በዚህ ምድር ላይ የሚታደግህ ሕግም ሆነ መንግሥት ስለሌለ አይንህን ማቁለጭለጭ አቁምና አጋች የሆነውን ሥርአት አፍርስ!!! እገታ ማለት እንደ እንሥሣ በመቆጠርህ የሚደርስብህ በዳዮችህ ያዘጋጁልህ ቀመር ነውና እየታገትክ አንገትህ ላይ ቢላዋ ከሚያርፍ በተለይ ወጣቱና ተማሪው ያለውን ሥርአት ቀይረህ እገታቸውንም ቢላቸውንም አስወግድ።
@gemhalo.negasi7893
@gemhalo.negasi7893 17 күн бұрын
YdgzusGysyfftG
@gemhalo.negasi7893
@gemhalo.negasi7893 17 күн бұрын
Ssf
@etheth5034
@etheth5034 18 күн бұрын
ሰላም ሰላም ውዶቻችን ❤❤❤
@GetuRidek
@GetuRidek 18 күн бұрын
aአንድ ግለሰብ ጫት ላይ " የዚህ ሚድያ አላማ ምንድነው? ብሎ ጠየቅ የ ኔ መልስ ይህን ለመረዳት ብቁ አ እምሮ ከሌለህ ጥለህ ውጣ አሁን ካልገባህ ምንም ግዜ አይገባህም
@peaceforall7959
@peaceforall7959 17 күн бұрын
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት❤❤❤
@henosejigu8498
@henosejigu8498 16 күн бұрын
Tewodros Tsegaye, you are a real anlysit!
@mulugetawb7936
@mulugetawb7936 17 күн бұрын
ተወድሮስ አስፋው በእንጻሩ ገልተኛና በሳል ነው::
@bt5860
@bt5860 17 күн бұрын
tt u r right pp is not on the position to negotiate
@chalchal7895
@chalchal7895 17 күн бұрын
እንዳንተ አብይን የተረዳው ሌላ ሁለተኛ ሰው እኔ ብቻ ነኝ::አብይን አንተ ስትገልፀው ብቻ ነው ልክ የምሆነው
@sabagebru6850
@sabagebru6850 17 күн бұрын
ወያኔ የዳቦ ሰም ነው የትግራይን ሕዝብ ለማጥፋት የሚጠቀሙበት ስም ነው ወያኔ ብለው ገብተው ነው በ ትግራይ ህዝብ ላይ ጀኖ ሳይዳር ጦርነት የከፍቱት በተግባር አሳይተውናል ወያኔ የትግራይ ሕዝብ ነው ማንም አይሰማም ትላንት የትግራይ ህዝብ ለምን አልጠፋም ብሎ ሲደነፋ የነበር የሻቢያ ገርድ አሁን ለትግራይ ሕዝብ ጥሩ አመለካከት አለው ብለን አናምንም ወያኔ ከፋም ለማም የትግራይ ህዝብ ነው የሚጠይቀው ወያኔ የትግራይ ሕዝብ ልጅ ነው አሳልፍን ለጠላት አንስጥም ❤️💛💪
@solomonfenta
@solomonfenta 17 күн бұрын
ጭቃ
@sabagebru6850
@sabagebru6850 17 күн бұрын
@@solomonfenta የሐሳብ ድሃ በሐሳብ ሞግት ስድብ የማንነታቹ መገለጫነው ምንያልሰደባችሁን ነገር አለ ከናንተ ስድብ እንጂ ምንም አንጠብቅም አሁንም እደግምልሐለው ወያኔ የዳቦ ስም ነው ሁሉም የትግራይ ተወላጅ ይሕንን ጠንቅቆ ያቃል ትላንተ ወያኔ ብላችሁ የትግራይን ሕዝብ ከምድረ ገፅ ለማጥፋት ነበር አላማችሁ ከ እግዚአብሔር በታች በT. D. F ትግል የትግራይ ህዝብ ህልውናውን አስቀጥላል ወያኔ ሁሉምየትግራይ ሕዝብ ነው ማንም ወያኔ ብሎ ሲጀምር ዳይሬክት የትግራይን ህዝብነው‼️
@timharmon10
@timharmon10 17 күн бұрын
@@sabagebru6850😂 እነደዚህ ልክ ልኩን ንገረው!! ነፍጠኛ እያልን ለ ሰላሳ አመት ፈጅተን አሁን ደሞ ለሌላ ገዳይ አሳልፈን እንደሰጠነው ገና አልገባውም
@lemlemtigray8788
@lemlemtigray8788 17 күн бұрын
አሜን 🙏🏽ምዲረ ባንዳ መሬታችን ይዛ ሕዝባቾንን አያሰቃዮ አሁን እርዲን እና ተመልሰን እኛ እናጥፉቹ ነው ካሀዲዋች
@peaceforall7959
@peaceforall7959 17 күн бұрын
ጥሩ አድርገህ እራስህን ገልፅከዋል እኔ ደግሞ ልጨምርልህ ሽንፍላ ብዬሃለው ታጥበክ የማትፅዳ ቆሻሻ።​@@solomonfenta
@bieregewBeregew-hh1nb
@bieregewBeregew-hh1nb 17 күн бұрын
ሁልምታችሁም ፡ረጅም ተመኘሁ ተባረኩ
@user-lz5wy4oj6n
@user-lz5wy4oj6n 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤😭😭😭😭
@samekassahun3485
@samekassahun3485 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ውዶች በርቱ
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 18 күн бұрын
❤❤❤❤
@DAN-ik8mg
@DAN-ik8mg 17 күн бұрын
Tewodros Asfaw, please don’t try to give over-analysis and focus only on the positive contribution between Amahara's and Tigrian's .
@Guygreat1441
@Guygreat1441 17 күн бұрын
The government pays attention to the western media than the voice of his people. The ultimate tragedy isn't the act of kidnappers or government but the silence of Ethiopians.
@user-lz5wy4oj6n
@user-lz5wy4oj6n 14 күн бұрын
@alggt4127
@alggt4127 18 күн бұрын
مرحبا مليون ❤
@user-xs9uu4pb5t
@user-xs9uu4pb5t 18 күн бұрын
16:50
@TizitaMekete
@TizitaMekete 17 күн бұрын
❤❤❤
@dawitmalles4480
@dawitmalles4480 18 күн бұрын
አቶ እውነት ለመናገር በህገመንግስቱ መሰረት መሬት አይሰጥም አይወሰድም መሬት የነዋሪዎቹ የቢሄሮች ነውና ይልቁን የአማራ ክልል ሆነ ሊሂቅ የመሬት ጥያቄው ታሪካዊ ነው ወይስ ህገመንግስታዊ ግልፅ ቢሆን።
@lemlemtigray8788
@lemlemtigray8788 17 күн бұрын
ታርካዊ የትግራይ መሬት በብዛት ወደ አማራ ተከልሎ ይገኛል ይህ ታርካዊ መሬት ወደ ትግራይ መመለሱ አይቀርም ባሕሪነጋሺም ይመለስል☝🏽☝🏽
@lolitazulu7347
@lolitazulu7347 17 күн бұрын
Teddy, Gen Teffera also played a vital role with TPLF when heading to Addis. So, does that make him guilty too?
@gebreberhane3691
@gebreberhane3691 17 күн бұрын
ወደ ድርድር የመምጣት እድሉ በጣም የቀረበ ነው ብለን እንደምድም .......
@user-yn6lp2wv4j
@user-yn6lp2wv4j 17 күн бұрын
ሕዋህት የኢትዮጵያ ጠላት ከሆነ የኢትዮጵያ ወዳጅ ኣብይ ኣለልህኮ ከጨለማ ወደብርሃን ያሰገባህ
@bt5860
@bt5860 17 күн бұрын
both tedys u should understand that general tefera speak that while he is in difficult situations while there r praying by drones. tt don't take teferas stand in tigrays war, do u think tefera and amara people should accept while tplf wage war on amara?
@mulugetawb7936
@mulugetawb7936 17 күн бұрын
ተወድሮ ጸጋዬ በሚሰጣቸው አስተያየቶች የቂምና የበቀል ስሜት ይንጸባርቅበታል:: የጋዘጠኝነት ሙያ ግዴት አይታይበትም!
@peaceforall7959
@peaceforall7959 17 күн бұрын
እሱ ያንተ አእምሮ ላይ ነው ያለው። ቴዲ እየተናገረ ያለው መሬት ላያለውን እውነት ነው ።እናንተ ደግሞ ክህደቱን ቀጥሉበት
@balehtedeset2447
@balehtedeset2447 17 күн бұрын
T.T ያው የታወቀ ነው T.A ደግሞ ጭንብሏ እየተከፈተ ነው ⁉️
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman 17 күн бұрын
ቴዲ አስፋው😂 ታዲያ ለብ ለቡ (Lightweight) ኤርሚያስ ለገስ ምኑን ተገላገልነው?? 1ኛ ጀነራል አልቡርሀንን እጅ አስጥተህ አረፍከው😂 አብይ አህመድንስ አንቱ እያልክ የምታቆላምጠው?? ይሄን ቀጣፊ ቁጭ ይበሉ ስው.... ግን አሁንም የማምነው እና ተስፋም የሚኖረኝ ከቴዲ ፀጋዬ ብዙ ትማራለህ....እጅህንም እዳታወራጭ የሚያደርግስ ምትሀት ከየት ይምጣ??? ግን ከኤርሚያስ ሺህ ጊዜ ትሻላለህ!
@seyoum7656
@seyoum7656 17 күн бұрын
Hultahuo tedlwoh yager tkamlwoh betam temhalhhu ewdahehalho
@beatr9753
@beatr9753 18 күн бұрын
Teddy Reyot, kindly let him Finnish his statement before you interject In every word of Teddy Assefaw.
@bt5860
@bt5860 17 күн бұрын
tedewoch mejemeria temarewochu keyet endetagetu negerun enji
@NegusaTase
@NegusaTase 17 күн бұрын
እውነት ለመናገር ቲዲ እርዮ ፓለቲካ ይችላል በሚገባ መግለፅ ይችላል የጠላውን ህውሗት አንድ ሰሞን ነብስ ዘራበት አሁን እነዚህን የቆዩ ዘረኞች ማስወገድ ግድ ይላል
@user-gl5pd9bo5k
@user-gl5pd9bo5k 17 күн бұрын
በአንተ እምነት ዛሬም የትግራይ ህዝብና ህውሓት አንድ ነው እያልክ ነው። ያርግልህ! ህውሓት እኮ እቶ አብይን ብቻ መውጋት ሳይሆን አቅዶ የነበረው በአማራ ላይ ሂሳብ እናወራርዳለን ብሎ ነው የዘመተው። የህውሓትን ሃይልን መፋለም የምን የሞራል ጥያቄ ነው የሚያስንሳው? አንተ የህውሓት ቋሚ ደጋፊ ስልሆንክ? ብሔራዊ ድዙዝ!
@Yimer-ik8lc
@Yimer-ik8lc 17 күн бұрын
በጣም ትክክል! TDF እኮ አማራ ላይ ሂሳብ ለማወራረድ ብቻ ሳይሆን ቢቀናው ኖሮ አማራ ክልል የሚባል ነገር እንዳይኖር ክልሉን ለመበታተንና ህዝቡንም ቀስበቀስ አጥፍቶ ኢትዮጰያ የምትባልን አገር ወደ ታላቋ ትግራይና ታላቋ ኦሮሚያ የሚባሉ አገሮች ለመቀየር ነበር። ታዲያ እንዲህ ዓይነቱን ሰይጣናዊ ኀይል መወጋት የመጨረሻው የሞራል ማማ ላይ ይሰቅላል እንጂ እንዴት አድርጎ ነው የሞራል ዝቅታ ሊሆን ይችላል?? (በተጠናገረው የሕዋታዊያን የዓዕምሮ ዓይን ካልሆነ በስተቀር)። ጄ/ል ተፈራ ማሞን የሞራል ዝቅታ ላይ ሊጥለው ይችለው የነበረው ይህንን አጋንንታዊ ሃይል ባይዋጋው ነበር።
@biniamGere6502
@biniamGere6502 16 күн бұрын
Be amara elites lay new.
@ETHIOPIANTODAY-es1wp
@ETHIOPIANTODAY-es1wp 16 күн бұрын
what does it mean. we work with pp and we fight with pp. double standard
@DhRu-mj4fv
@DhRu-mj4fv 17 күн бұрын
አረ ቴዴ ኤርምያስን ያን ደቆሮ ያ ትልቅ ህዝብ ከትነግጋር አድ ነው ይላል አተስ ትጋራዋለህ ሀሳብ ብሰጠኝ
@user-lm3dm8vz6r
@user-lm3dm8vz6r 17 күн бұрын
ሲጀምር ተፈራ ማሞ ምን አገባው ና ስለ ሕወሓት ያወራል እዛው ከደብተራዎቹ ጋር ይንቦጫረቅ
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 12 күн бұрын
Guyaa abiiyiin olbaheraa hiiruufii iida.uutuuwalqabee jiiraabeekii 12 11 miilaabekkii iirmiijaan abiiyiidhaa garabayiisuusiiquuf umaniinii garadubaatiidhufaa iirriisudhaa umataafii
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 12 күн бұрын
Dachiinlakooysiimiilaa 12 samiinkudha 14 umaniimiilii 11 barlaamaansanii 13 seeraabekkii kiiyabeen dhamsuudhaa qabsiisuudhaa motumaaqabaa umaniibiitaafiimiirgaqabaa
@Guygreat1441
@Guygreat1441 17 күн бұрын
Drone can trace the kidnapers as they move and locate their mobil phones. During such critical condition it provides information to rescue 167 university students. The situations in Ethiopia witnesses a state of lawlessness, political disorder and absence of governmental authority. Nobody cares and protects his people, but Fano.
@Mogessie842
@Mogessie842 17 күн бұрын
በኔ ግምት TDFን ነው ተፈራ ለመጥራት የፈለገው ግን እንዴት እንደሚሆን አላውቅም። ጥሩ ነገር ግን አማራና ትግሬ ችግሮችን በውይይትና በድርድር ነው መፍታት ያለባቸው የሚለው መለወጥ የሌለበት አቋም ነው መሆን ያለበት።
@biniamGere6502
@biniamGere6502 16 күн бұрын
Who is the political leader of TDF ?
@endalefituma8856
@endalefituma8856 17 күн бұрын
Based on.this topics td. Assefaw you are right but td. Tsegaye allways belatant or talking besides of TPLF polar always he is best to insulting always .his analysis is negative to ethiopin stand point.elementary word everyday .hate create always other violations
@biniamGere6502
@biniamGere6502 16 күн бұрын
Tefera was pp, which is a fact not only that he participates in the consolidation of Abiy's power !!!
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 12 күн бұрын
Miirgaseeriikaneef diirqamaseeriikaneef umaniimotumadhaa motumaan umataabekkii sagaleen umataabekkamteef dudhaan hawaasumadhaa kalerbadeen barbaadaan abaakeysaadhufudhaa tokkumaadhanii motumadhanii dhugaadhanii sobalagatuunii halkaniifiiguyaas adaanbafatuudhaa mushtabiihaan akkayaroo amaantanaatuniihafudhaa gubaraahagajalaatii 000 adawaadhaa 111 karaabunaa
@user-lw1iz1xn2x
@user-lw1iz1xn2x 17 күн бұрын
ቴዲ . እረ በእግዚአብሄር ይሄ ኤርምያስ ለገሰ የሚባል እቤት አንድ በለው !!! ቢያንስ ስለ ባንዳናቱ እና የክሂደት ልማድን በማስመልከት ሙሉ ፕሮግራም አቅርብ :: ይህን በማድረግህ የዚህን እንከፍ ሥራ እናጋልጣለን ። ይህ የፍርድ ቤት ክርክርን በመዋጮ ብር የተወጣ እና ከእስር ያመለጠ አሁንም አማራና ትግራይን ለማጋጨት ቆርጦ ከአብይ ጎን የቆመ ሰው ሆኗል ::
@bt5860
@bt5860 17 күн бұрын
guys lela akal endagetachewo lemindin new emtnagerut??/ its z gov itself that abduct z students
@fanoayele3189
@fanoayele3189 17 күн бұрын
New teddy you are such a light weight for this satage.... you are anti fano and anti the whole time Amhara population
@maedotm2023
@maedotm2023 16 күн бұрын
When are we all getting this right? Amhara and all Amhara people fought their own fight against TPLF. Why do you all keep forgetting that TPLF killed the Amhara people for over 30 years, annexed the Amhara land, did ethnic cleansing, and 3 years ago opened war on the Amhara people and invaded the region? Yet you all keep saying Amhara people fought alongside PP, which is an absolute mistake. Just be genuine and admit the truth instead of blaming Amhara!
@haimanot4049
@haimanot4049 17 күн бұрын
እደት ነው እናንተ አብይአብይ የምትሉት ? በወለጋ ለሚፈፀም ነገር አብይን እደማይመለከተው ነው አክት የሚያረገው :: በአንድ ወቅት አብይ ምንብሎል ይሀደግቢሆን ወለጋን አስተዳድሮ አያውቅም ብሎል ማለትም እሱም ወለጋን እደማያስተዳድር ነው የሚመስለው::
@ComCeill-ez3gs
@ComCeill-ez3gs 17 күн бұрын
ብርሃኑ ጁላ ቅሞ ሲመረቅን ነው ወጥቶ የሚቀረሸው
@balehtedeset2447
@balehtedeset2447 17 күн бұрын
T🅰️ ብልጽግና ብልጽግና ይሸታል
@peacelove6150
@peacelove6150 17 күн бұрын
Tedy, there are no Sudanese refugees in Eritrea
@AAb1977
@AAb1977 17 күн бұрын
Let me add (the prophecy told for Generations coming to fulfill) a deceiver & liar leader will lead Ethiopians to the darkness days after Wayne finely he will die by his people, Oromo Army will divide in two also Tigrayans as well including Gurage. From the incoming tribulations events period. There's no negotiations according the prophecy period. Amhara & Afar will have the last laugh at the end. Ethiopia she will survive peace will restore all four corners until end days (the prophecy told for Generations coming to fulfill).
@user-fz7yr7go3w
@user-fz7yr7go3w 17 күн бұрын
Antte ewuntegna zeregna mehonh awekugn lezih hulu elkit yezer poletika yametawu woyane newu betam telawuh zeregna neh
@eyobgirum601
@eyobgirum601 17 күн бұрын
This cheap way of conclusion! I don't you have the right mind for this Media, you simply can't comprehend the idea's raised in this Media! My suggestion go somewhere else or shut up
@user-oe8vs1wt5u
@user-oe8vs1wt5u 18 күн бұрын
ሱዳን ያሉት ተፈናቀዮች እዛ ምን ይሰራሉ ሀገራቸው አይመለሱም እንዴ
@KindalemBaye
@KindalemBaye 17 күн бұрын
Tewodrose asfaw ገለልተኛ ጋዜጠኞ ነህ
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 17 күн бұрын
መንግሥህ ሳይሆን በውሸት እጋጣሚ የመጣ የዝቃጭ ስብስብ ነዉ በቅርቡም የምናመክነዌ የምናጠፋዉ የውሻ መንግሥት ታብዬን ሌላ አማራጭ የላንም የለንም ይህንን የበሻሻ ቆሻሻ ምጥፋትና መገላገል አለብን ይህን እኩይ አባይ አብይ የሚባል ጉድ !!!!!!
@gebreberhane3691
@gebreberhane3691 17 күн бұрын
ተዲ , አትጠራጠር የፍርድ ቀን ቀንደኛ ለፍርድ መቅረብ ካለበቸው እንዱ ነው .....
@user-lq4xf8uy2c
@user-lq4xf8uy2c 17 күн бұрын
በአብይ ወንጀለኛው ማላዘን ብቻ ሳይሆን፣ ቤተሰቦቹ ለምን ተነስተው እንደሶማልያ እናቶች አይቀውጥቱም።በዚህ መቀወጥ እኮ የአብይ ስለጣን ሊገረስስ ይችላል።
@rahelalemayehu9993
@rahelalemayehu9993 18 күн бұрын
ቴወድሮስ ፀጋዬ ራስህን መልስ ትግሬነትህ አስቸገረህ
@sabagebru6850
@sabagebru6850 17 күн бұрын
ወያኔ ማለት የትግራይ ህዝብ ነው ሞኛችሁን ፈልጉ እናንተ ለትግራይ ህዝብ ጥሩ አመለካከት የላችሁም በደንብ አውቀናል አንስማማ
@lemlemtigray8788
@lemlemtigray8788 17 күн бұрын
ሰውየው ያለዎ የትግራይ ሕዞብመሬያቹሁን አጡፋ እና እኛም ኤርትራን ጠርተን እናጥፉቹ ነው ያሉት☝🏽☝🏽
@rahelalemayehu9993
@rahelalemayehu9993 18 күн бұрын
ወያኔ ለኢትዮጵያ ጠላት መሆኑን አትርሳ የትግራይን ህዝብ ማለት አይደለም
@sabagebru6850
@sabagebru6850 17 күн бұрын
የኢትዮጵያ ጠላት ብልግና ነው ወያኔማ የ ኢትዮጵያ ባለ ውለታ ነው ምድር አጨብጫቢ 🤮
@biniamGere6502
@biniamGere6502 16 күн бұрын
Who is Ethiopia ? 😂
@hmmm4352
@hmmm4352 18 күн бұрын
ቴዲ የድሮውን እያነሳህ ከሆነ ወርደሀል። የትም አያደርስም።
@sabagebru6850
@sabagebru6850 17 күн бұрын
እናንተም የድሮውን እያነሳችሁ ነው ፖለቲካችሁን የምትስሩት እኛም የድሮውን እያነሳን እናስታውሳቹ ምድር ሾርት ሚሞሪ
@hmmm4352
@hmmm4352 17 күн бұрын
@@sabagebru6850 Nonsense and garbage
@sabagebru6850
@sabagebru6850 17 күн бұрын
@@hmmm4352 ሁሌም የስራችሁትን እያስታወስን ነው ፖለቲካችንን የምንሰራው መሽፋፍን የለም ከዚ በኅላ ስራችሁን ማስታወስ ግድ ይለናል
@GetuRidek
@GetuRidek 18 күн бұрын
ዞሮ ዞሮ መዝግያው ጭራሮ ህውሃት ሲነካ ቴዲዎች ከበርበሬ በላይ ያቃጥላችኋል ችግራችሁ ይህ ብቻ ነው
@lemlemtigray8788
@lemlemtigray8788 17 күн бұрын
ቅዘናም
@GetuRidek
@GetuRidek 17 күн бұрын
@@lemlemtigray8788 ተይ እንጂ ሰልጠን በይ
@peaceforall7959
@peaceforall7959 17 күн бұрын
የሚሻለው መከባበር ነው ህውህት የትግራይ ህዝብ አመራር ነው ። ዝቃጭ
@biniamGere6502
@biniamGere6502 16 күн бұрын
Fano, the drifting wanderer, wants to fight with all political actors in Ethiopia
@mulugetawb7936
@mulugetawb7936 17 күн бұрын
What is the big deal about this?
@user-fp4gj6si3j
@user-fp4gj6si3j 17 күн бұрын
❤❤❤❤
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 83 МЛН
ሰበር ዜና ሐምሌ21//20-16ምሽት ምን አለ😳
ኡሙ እብራሂም ዩቱብ Emu
Рет қаралды 192
አሳዛኝ ታሪክ 5 July 2024
1:47:30
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 98 М.
НИЧЕГО СЛОЖНОГО
0:21
KINO KAIF
Рет қаралды 3,4 МЛН
НИЧЕГО СЛОЖНОГО
0:21
KINO KAIF
Рет қаралды 3,4 МЛН
貓媽媽🆚爆米花🌽🥷🍿 #aicat #shorts #cute
0:33
Cat Cat Cat
Рет қаралды 46 МЛН