አንድ ሴት ፊልም ከሰራች ተኝታለች ማለት ነው || የአራት ልጆች እናት የሆነችው የ21 አመት አርቲስት

  Рет қаралды 11,531

Neba Entertainment

Neba Entertainment

4 ай бұрын

ሙሉ ፊልሙን ለመመልከት፡ • ትዛዙ Tizazu ሙሉ ፊልም | Fu...
donkeytube,art,artist,lifelifestyle,youtubeshort,youtubeyoutuberyoutubevideoyoutubevideosnewvideonewnewsgooglelovelovestorykidsshowfriends,mrbeastethiopian wedding,hopeethcomedy,comediandonkeyweddingmotivation,Donkeytube,ComedianeshetuEshetumelesse,Ethiopiancomedy,Donkytube,dinqlejochebs tvebs drama,comedianeshetueshetumelese,dinqlejoch,eshtucomedydonkey,youtubevideo,wonderfulድንቅልጆች,mr beaststand up comedian,comedian film,mr beast hindi

Пікірлер: 64
@Neba_Enetertainment
@Neba_Enetertainment 4 ай бұрын
ሙሉ ፊልሙን ለመመልከት፡ kzfaq.info/get/bejne/a6h8gthylriZZoE.htmlsi=eYGoTOsBkR7bbq50
@user-io8vv1df1x
@user-io8vv1df1x 4 ай бұрын
ወይ ሀያ አንድ አመት አላለችም እድሜ ፀጋነዉ
@user-ch9dr4gf8c
@user-ch9dr4gf8c 4 ай бұрын
ሰላም ላገራችን ሰላም ለሁላችን ነባየ ምነው እሙየጋ አብራችሁ አመጡም ሰኞም ስጠብቅ ሳትመጡ ቀራችሁ ተናፍቃችሆል ነባየና እሙ❤❤❤❤
@tb463
@tb463 4 ай бұрын
ማነዉ ነባ የተቀየረበት እዴኔ😂😂
@RutaTube472
@RutaTube472 4 ай бұрын
በስዴት ያላችሁ እህቶቸ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ❤👍
@MaaanjJopnj-pg2bu
@MaaanjJopnj-pg2bu 4 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@kakajqj1215
@kakajqj1215 4 ай бұрын
አየ እህቴ ምን ሀገር አለንና 😢😢😢😢😢
@user-io8vv1df1x
@user-io8vv1df1x 4 ай бұрын
እሙ ሁለት መቶ ገባች ሠብራይዝ አድርጋት የምር
@sintayosintayo443
@sintayosintayo443 4 ай бұрын
ዎዎዎ እሙ እኳን ደስ አለሽ
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 4 ай бұрын
ተለክፈዋል እዴ 21 አርቲስቶች ያለሀያ አድ ቁጥር አያውቁም ልጆቹን ባድግዜ ነው የወለደቻቸው እድሜ ፀጋ ነው ለምን ይደብቃሉ ጉድ 😂😂😂😂😂😂😂
@fafiwolloyewa
@fafiwolloyewa 4 ай бұрын
ነባ ዱአ ስናደርግ ከርመን ስትድን ዳኩኝ አይባልም?
@shalommitiku6047
@shalommitiku6047 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 ደስ ሲል ሀያ አንድ አመት ልክ እንደኔ 😅😅😅😅
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 4 ай бұрын
ይህ ኮሜት ዩማታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከፈራቹት ነገር ይጠብቃቹ ችግር አይያቹ❤❤
@fghuutyu8870
@fghuutyu8870 4 ай бұрын
አይ ጋዜጠኛና ነገር😅እህታችን በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ ጠካራ በራሷ የምትተማመን ሴት ለሌሎችም አረአያ ትሆናለች❤ሲቀጥል በመዉለድ እድሜ አይለካም የከተማ ልጅ ከሆነች ከ18አመት በታች አታገባም እድሜዋም እስከ 32 አመት ቢሆናት ነዉ እኔ የገጠር ልጅ ነኝ እስከ ስምንት ተምሬ አግብቼ የ7አመት ልጅ አለኝ 24አመቴ በ16 አመቴ ነዉ ያገባሁት😢በስደት ስለምኖር እንጂ ሌላም ልጅ እወልድ ነበር ግን በዚህ እድሜዬ ብዙ ነገር አይቻለሁ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@saddamnegeso3376
@saddamnegeso3376 4 ай бұрын
thank u
@meskeremgeberhiwot7358
@meskeremgeberhiwot7358 4 ай бұрын
Arif new.
@user-rx2xe8mp8o
@user-rx2xe8mp8o 4 ай бұрын
ነባ፣እጅህን፣ተሻለህ
@HH-uo7el
@HH-uo7el 4 ай бұрын
ነባ ሲሻልህ ተሻለኝ አይባልም ለተመልካች ክብር የለህም :'"እሙ ጋር አድላይ ኑ ??
@degesewbezza7465
@degesewbezza7465 4 ай бұрын
ሰላምናችህ መባ እንኳንደመጣችህ
@negattube1002
@negattube1002 3 ай бұрын
ሰላምየ የኔ ምርጥ❤❤❤❤
@hannanegusse560
@hannanegusse560 4 ай бұрын
Neba emu 200,00subscribe gabetalache bale surprise argat
@HH-uo7el
@HH-uo7el 4 ай бұрын
አርጋት
@hagaresime8058
@hagaresime8058 4 ай бұрын
Mena selam new teshalki
@saddamnegeso3376
@saddamnegeso3376 4 ай бұрын
oooow cool
@Lidialidu4335
@Lidialidu4335 4 ай бұрын
ምስኪን ሴት ቀለዱባት እኮ በተለይ ነባ 😅 😹
@GenetWende
@GenetWende 4 ай бұрын
ነን ግን አምሮብሀል ተሻለህ
@RorEth
@RorEth 4 ай бұрын
🥰🥰🙏🙏👍
@baniaychu7478
@baniaychu7478 4 ай бұрын
❤❤❤
@amaamm4474
@amaamm4474 4 ай бұрын
ሰላምእደትነህነባየ ተፍህ ሀያአድ አመቴ ነው አላለችም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@AwFr-wo5rq
@AwFr-wo5rq 4 ай бұрын
ሀይሠላምነወ❤❤❤❤😂😂
@user-nn8fx4jg6g
@user-nn8fx4jg6g 4 ай бұрын
የኢትዮጵያን እድሜቸውን ሚደብቁ ለምድነው በጣም ግራ ሚገባኝ ነገር ነው ለምን ?
@SmilingCherryDumplings-yk4tp
@SmilingCherryDumplings-yk4tp 4 ай бұрын
እሚገርመው አሁንም 21አመትሽ ነው ha hahahaha😊
@aeeazz-vq4qs
@aeeazz-vq4qs 4 ай бұрын
ሰላም
@etsegenetyoutub7626
@etsegenetyoutub7626 4 ай бұрын
ሠላም ነባ 🎉🎉🎉🎉🎉
@user-rx2xe8mp8o
@user-rx2xe8mp8o 4 ай бұрын
ነባዬ፣እዴት፣ነክልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ut2tl5wb9w
@user-ut2tl5wb9w 4 ай бұрын
Tekekel setoche felm yemesrut tegnaetew new leza enemy temere mesrat seflg ende never yetebalkut 😢😢😢😢😢
@user-bc6qu2fs9q
@user-bc6qu2fs9q 4 ай бұрын
😂😂😂😂የዛሬዎስ የከፋ ነው 21 አመቴ አላለችም እኔ እኮ 24 አመቴ ነው ግን ቆመቴ ሰዎነቴ ከሴትዮቱ በጣም ልዩነት አለው 😂😂😂
@Selamenesh
@Selamenesh 4 ай бұрын
ወይኔ ጉዴ ፈላ 21 አመት ? በ 11 አመትሽ ነው የወለድሽው ማለት ነው!?🤔
@Nora-p8n
@Nora-p8n 4 ай бұрын
አንደኛ ነኝ ነባ እንኳን በሰላም መጣ❤❤
@user-zf3uf1pk9d
@user-zf3uf1pk9d 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@ekrambelet570
@ekrambelet570 4 ай бұрын
ነባየሙባልሰላምተሻለህ
@enanumola9859
@enanumola9859 4 ай бұрын
ሀያ አንድ አመት በትዳር የቆየችበት ነው
@baniaychu7478
@baniaychu7478 4 ай бұрын
😂😂😂
@user-lv2zk2bi7k
@user-lv2zk2bi7k 4 ай бұрын
32
@aeeazz-vq4qs
@aeeazz-vq4qs 4 ай бұрын
😅😅😅🤛🤛🤛👍👍🤛😁😁😁
@EagerDriftwood-sf1zv
@EagerDriftwood-sf1zv 4 ай бұрын
😅😅😅21 🎉 😂አመት
@talacozgharta6981
@talacozgharta6981 4 ай бұрын
ምን ታካብጃለሽ 😅😅😅😅😅😅
@user-nm6fm3bi7n
@user-nm6fm3bi7n 4 ай бұрын
21ይሄ ልክፍት ነው
@madi2644
@madi2644 4 ай бұрын
ሰላም፡ናችሁ
@user-re6yw4ol8j
@user-re6yw4ol8j 4 ай бұрын
እረ በ11 አመቷ ነዉ የወለደችዉ
@kebkabmeskot
@kebkabmeskot 4 ай бұрын
እኔ እህቴ ትወናና ሞዴሊንግ ተምራ እሚያሰራት አጥታ ይቅርብኝ ብላ ቁጭ ብላለች:: እና ይሄ ነገር ኢትዬጵያ ላይ የአርቲስቶች ስነስርአት ቢስተካከል
@zehara5680
@zehara5680 4 ай бұрын
የምርሽን ነው በ10አመትሽ ነው እንደ መውለድ የጀመርሽው
@sintayosintayo443
@sintayosintayo443 4 ай бұрын
35ት ይሆናታል አያምሹር😂
@Hananmybestlive
@Hananmybestlive 4 ай бұрын
ደግሞ ፍጥጥ ብላ ነኝ ትላለች በ11አመቷ ወልዳ ነው 31ያልፋታል
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l 4 ай бұрын
ወሬዋ የተወሳሰበነው ምንም ለኛ የሰጠን ትምርት የለም ዝብላቹ ተላልሳቹ እየመጣቹ ጨዋ ጨዋ አትጫወቱ አዳሜ ተገላልጣቹ እየሄዳቹ ተጠየቅን እያላቹ የወድ ስም አታጥፉ ልብስ ለብሳቹ ውጦ ጨምላቃ ውላ
@HshsHeu-es8rl
@HshsHeu-es8rl 4 ай бұрын
21 አመት ነው ያለይው 35 ይሆናታል
@user-rr7tg3id2
@user-rr7tg3id2 4 ай бұрын
32 አኪድ ይሆናታል
@GenetWende
@GenetWende 4 ай бұрын
12 አትይም ከዚህ ሁሉ
@yalamfrieyeshita9080
@yalamfrieyeshita9080 4 ай бұрын
Bertu
@MeklitBeIete3997
@MeklitBeIete3997 4 ай бұрын
እረፉ 21አላለችም😅😅 ደሞ የአስር አመት ልጅ አላት 11ዓመትሽ እንዴት ወለድሽ?
@fghuutyu8870
@fghuutyu8870 4 ай бұрын
እረ ስትቀልድ ነዉ ቪዶዉን ጨርሱት🤣
ፋኖ ላገባ ነው ማረስ አትችልም
12:22
Neba Entertainment
Рет қаралды 61 М.
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 44 МЛН
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 7 МЛН
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 23 МЛН
የአርሶ አደር ልማት አይናለም part 1
14:30
Voice of Addis Urban Agri
Рет қаралды 546
እሙ ያሉሽን ሁሉ አትመኝ
12:47
Neba Entertainment
Рет қаралды 142 М.
#miskinochu l  ቤቱ ያፈራውን ይመገባሉ ....l
9:31
Addis Drama Studio
Рет қаралды 102 М.
ሚዜ መረጥኩ
16:32
Neba Entertainment
Рет қаралды 65 М.
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 44 МЛН