ፀበልም አልጠጣም! አነጋጋሪዋ ሙሉወርቅ ታዋቂው አሜሪካዊ ጎበኛት Ethiopia | EthioInfo.

  Рет қаралды 163,293

EthioInfo

EthioInfo

3 ай бұрын

Follow us also on
Subscribe @OfficialEthioInfo
Telegram: t.me/EtInf
Facebook: / ethioinfo2020
EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #EthioInfo

Пікірлер: 616
@befkaduezra-wb2xr
@befkaduezra-wb2xr 3 ай бұрын
የወለደቻትስ ህፃን ምግብ ትበላለች. ወይ፣አልነገርከንም እኮ
@OfficialEthioinfo
@OfficialEthioinfo 3 ай бұрын
አዎ ትባላለች
@mandyayal3615
@mandyayal3615 3 ай бұрын
You should say aawo migib tibelalech instead of tibalalech.​@@OfficialEthioinfo
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 3 ай бұрын
@@OfficialEthioinfoትበላለች
@user-km2xy3vg8x
@user-km2xy3vg8x 3 ай бұрын
አይይ ባትበላ ይሻላት ነበረ ኑሮ ዉድ ነዉ
@user-cl2if5ty8j
@user-cl2if5ty8j 3 ай бұрын
እረ በስማም እንኳን በላች እናትየው እንኳን ያለመብላቷ አሳዘነችኝ እናቷ ብትኖር ኖሮ የትም ይዛት ገብታ አፏን ለቃ ትጨምርባት ነበር​@@user-km2xy3vg8x
@tigistkassa3353
@tigistkassa3353 3 ай бұрын
አንደኔ የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው ከመረጣት ይመግባታል እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@cheberanegn8414
@cheberanegn8414 3 ай бұрын
እኔ አምናታለሁ የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ናት!😊
@MahletGiday
@MahletGiday 3 ай бұрын
ለእግዚያብሔር ምን ይሳነዋል እፁብ ድንቅ ስራ ነው በእውነት ልጃን አርግዛ ፅንሱ ያለምግብ ዘጠኝ ወር ተፀንሳ ጤናማ ልጅ መውለድዋ እራሱ የፈጣሪ ተአምር ነው ልጅሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ
@BirrrFinancialContents
@BirrrFinancialContents 3 ай бұрын
*የሰው ልጅ በምግብ ብቻ አይኖርም ... የሚለው የመፅሐፍ ቅዱስን ቃል እግዚአብሔር የማመን ችግር ላለብን ለኛ እያሳየን ቢሆንስ?*
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@peacelove4778
@peacelove4778 3 ай бұрын
ለኔ ግን አልሰራ ብሎኛል ቃሉ እግዚዮ 😢😢😢
@cndfgh2279
@cndfgh2279 3 ай бұрын
ብርት ♥️♥️♥️♥️♥️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻👌🏻
@Keyman3751
@Keyman3751 3 ай бұрын
ቲሽ ቀሽም ሰባኪ
@fannygebre8061
@fannygebre8061 3 ай бұрын
🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r 3 ай бұрын
እግዚአብሔር በእምነቷ እስከመጨረሻው እንዲያፀናት ምኞቴ ነው እመአምላክ አትለያት🤲🤲🤲
@yoyk9153
@yoyk9153 3 ай бұрын
እኔ በደንብ አምናለሁ ለእግዚአብሔር ምንም የሚሳነው ነገር የለም። የእርሱ ስራ ድንቅ ነው።
@fannygebre8061
@fannygebre8061 3 ай бұрын
100% egziyabher yechelal
@RakDubai-pr9gv
@RakDubai-pr9gv 3 ай бұрын
በእውነት እውነት ነው
@user-fd9tz6tx5t
@user-fd9tz6tx5t 3 ай бұрын
እኩነትነዉእግዛብሄርይመሥገን
@samirawitgebreeyesus7921
@samirawitgebreeyesus7921 3 ай бұрын
በጣም ጥሩ አቀራረብ እና እይታ ነው ጋዜጠኛ እስክንድር በርታ 😍😍😍🙏🏽
@shumetzerihun7951
@shumetzerihun7951 3 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው ለአምላካችን የሚሳነው ነገር የለም
@user-ps3pq1zh6p
@user-ps3pq1zh6p 3 ай бұрын
ለእግዚአብሔር ሁሉ ይችላል፤ውድ እህታችን እግዚአብሔር ድንቅ ስራውን ሊገልጥብሽ ስለመረጠሽ እንኳን ደስ አለሽ።
@user-lt2pl5ji8p
@user-lt2pl5ji8p 3 ай бұрын
እኮ ሰዉ ዝም ብሎ ይጃጃላል ለምን ብላ ትዋሻለች ቆይ
@user-cw5mz6cu8w
@user-cw5mz6cu8w 3 ай бұрын
እኛ እንደሰዉ ስለምናስብ ነዉ እንጂ እሷን እንደዚህ እንድትኖር ማድረግ ለእግዚአብሔር ምኑ ነዉ በጣም በጣም ኢምንት ነዉ ::
@beatenatbeatenat1923
@beatenatbeatenat1923 3 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ድንቅ ነው
@mekadr842
@mekadr842 3 ай бұрын
እህቴ ይህንን ፀጋ ጠብቂው ቢቻልሽ ለሀገርሽ ለቤተክርስቲያንሽ ፀልይ አምላክ የሰጠሽን ተጠቀሚበት አንቺ ቅርስ አይደለሽም የአምላክ ስራ ነሽ ፀልይ ለቤተክርስቲያንሽ
@MuluRega
@MuluRega 3 ай бұрын
የእግዚአብሔር ፀጋ ነው ይሄ ምንም አያጠራጥርም❤❤❤❤
@user-oi8bd9zf2h
@user-oi8bd9zf2h 3 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ታምሩን ሊገልፅባት ፈልጓ ነው ሰው በምግብ እና በውሃ ብቻ አይኖርም ይላል እና እኔ በቀን ሶስት ግዜ የሚበላውን ወደ ስድስት ግዜ አራዝሜዋለሁ እንኳን ወይ መታደል አይ ወንዶች ተዋቂ ሆነች ብለው ተቀዳድሞ የልጅ እናት
@Yeshmebat
@Yeshmebat 3 ай бұрын
😂😂😂ሆዳም
@user-vw4ho4zj1n
@user-vw4ho4zj1n 3 ай бұрын
እንደዚያም በልቼ ድርቅ የመታው እንጨት ነው የምመስለው እንደ እሷ እንኳን ወዝ የለኝም
@user-oi8bd9zf2h
@user-oi8bd9zf2h 3 ай бұрын
@@Yeshmebat 🤣🤣🤣🤣
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 3 ай бұрын
ስራው ድንቅ ነው ! መውለዱአ ግርም አለኝ ስይፉ ላይ ነበር ያየሁት ።አርግዛ ከወለደች ፅንሱ ምን ይመገብ ነበር ??? እፁብ ያንተ ስራ !
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 3 ай бұрын
ጨቅላዋ እጀራ ትበላለች
@RakDubai-pr9gv
@RakDubai-pr9gv 3 ай бұрын
እጹብ እጹብ ብለን ዝም አለን አምላከ እግዚአብሔር ድንቅ ነው ሥራው ምን ይሳነዋል ነዋል
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 3 ай бұрын
በትክክል ራዕይ ታያለች, እግዚአብሔር በተአምር ነው እያኖራት ነው ያለው
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 3 ай бұрын
😂😅😅😅😅እረባክህ ነብይ መሰለችህእንዴ ራእይ የምታየው
@naomidebela6005
@naomidebela6005 3 ай бұрын
ለእግዜአብሔር የሚሳነው ነገርየለምና በአለም አነጋጋሬዋ ሙሉወርቅ የእገግዜአብሔር ሜሰጠር መገለጫ ከማለተአ እና የተዋህዶ ሀይመኖት የወርቅ መሠላል ትሀንል በእድሜ ይጠብቅልን
@shhshsj5832
@shhshsj5832 3 ай бұрын
ፈጣሪያችን ካመን ይሆናል ዋናው ፈጣሪ ማመን ነው
@user-vd4wc7ml3n
@user-vd4wc7ml3n 3 ай бұрын
እውነት ነው የኔም አመለካከት ይሄ ነው
@demsewabera2652
@demsewabera2652 3 ай бұрын
በእርግዝናዋ ጊዜ የተከታተሏት ዶክተሮች በወቅቱ ስለነበረው ሁኔታ ጠይቀህ ለታሪክ አስቀምጠው ይህ ነገር እጅግ ድንቅ ነውና እኛ ኢትዮጵያውያን ታሪክ ሰንደን ማስቀመጥአንችልበትም ነ ጮቹ እስኪጽፉልን ነው የምንጠብቀው
@MeronAb7271
@MeronAb7271 3 ай бұрын
ወዟ እኮ አሁን ጥብስ አሁን ክትፎ በአፍ በአፏ የጎረሰች ነው የምትመስል እኔ ቁርስ አልበላም ግን ምሳ እና እራት ካልበላሁ መራመድ ያቅተኛል ፊቴም ከወፍጮ ቤት መልስ ነው የምመስለው ...በደንብ አምናለሁ ይህ እንደሚሆን የእግዚአብሔር ፀጋ ነው እህቴ ከሀገርሽ አትውጭ ነጮች ጤናማ አይደሉም እንኳን ደስ አለሽ ❤🎉❤
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂የወፍጮቤት መልስ ይመችሽ
@marthamekonnen4543
@marthamekonnen4543 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@yadituluu4574
@yadituluu4574 3 ай бұрын
😂😂😂😂 ho
@thinkpositive5040
@thinkpositive5040 3 ай бұрын
😂😂😂
@berhanewoldekidan7835
@berhanewoldekidan7835 3 ай бұрын
አጀይብ ነው ዘንድሮ። ከ120 ሚሊዮን ሕዝብ መቀነሰ አለባት።
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r 3 ай бұрын
የእግዚአብሔር ታአምር ነው
@warkenshgadisa5181
@warkenshgadisa5181 3 ай бұрын
Awo Betikiki yegzaber siranow
@biruktawitmekdes2339
@biruktawitmekdes2339 3 ай бұрын
በርግጠኝነት አምናታለሁም አላምናትምም የምልበት ሁኔታ ላይ አይደለሁም ነገር ግን እግዚአብሔር አምላክ ማድረግ እንደሚችል አምናለው
@SelamEthiopia-jx1qh
@SelamEthiopia-jx1qh 3 ай бұрын
ኸረ የዚች ልጅ ታሪክ በቀላሉ የሚታይ አይደለም። በዓለም ላይ እንደሷ አይነት ሰው ያለ አይመስለኝም። ዓለም ቢያውቃት በጣም ጥሩ ነው።
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 3 ай бұрын
ወገኖቼ የውጭ ዜጎች እኮ ስንቴ ሞክረዋል የክልሉ ባለስልጣኖችን ብር እንድንሰጣቹህ ይዘናት ወደ ውጭ እንውጣ ብለው ስንቴ ሞክረዋል የዛሬ ስንት አመት ነው እኔ እንኳን የሰማሁት እና እስካሁን እየጨቀጨቋት ነው የውጭ አገሮች ጎብኝዎች
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 3 ай бұрын
ለምን ወደ ዉጭ ትሄዳለች በኢየሱስ ስም ገዳም ትግባ ዉጭ ሀገር ለመብላት ካልሆ አትሄድም ኢትዮጵያ ብትጎበኝ ነዉ የምለዉ❤❤😂
@tigistmulugta3651
@tigistmulugta3651 3 ай бұрын
Alme saywekate beselame afro laye benore yesalatale yehe yegzabhere denke Sera nwe
@awurarisgubay6841
@awurarisgubay6841 3 ай бұрын
"እጹብ ድንቅ የአምላክ ስራ" ጥዋት በልቸ እስከ ሰአት አላደርሰኝ እያለ እድህ አይነት ነገር ከአምላክ ውጭ ሌላ ይህን አያደርገውም።
@taitudebebe5256
@taitudebebe5256 3 ай бұрын
ድንቅ ነው!!! የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ!!! ልጅቱ ምን አገኛለሁ ብላ ትዋሻለች? እውነቷን ነው እንጂ። በዚህ በብልፅግና ዘመን ይህ ለሁላችን ቢሆን ያስመኛል። በርግጥ አሁንም ያልተመዘገቡ ብዙ ተመሳሳይ ሰዎች ሳይኖሩ አይቀሩም። በረሀብ የሞቱ ሰዎች ስላልተዘገበ።
@user-dk8cb6uk4h
@user-dk8cb6uk4h 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ስራህ ድንቅ ነው
@Ya_kidan-mihirtei
@Ya_kidan-mihirtei 3 ай бұрын
እስመ አልቦ ነገር ዘይሳኖ ለእግዚአብሔር ❤
@user-ir4lo1cp2g
@user-ir4lo1cp2g 3 ай бұрын
የእግዚአብሔር ታምረ ነዉ መርጨሻለሁ እና ትመረጫለሽ እንደተባለው መጽሐፍ ላይ እግዚአብሔር መርጦታል
@mefmg2262
@mefmg2262 3 ай бұрын
ኖሮ በተወደደ ዘመን ሁሉም ምግብ ባይበላ ይመኛል እኝቺ እድለኛ ነሽ
@rekyasayed
@rekyasayed 3 ай бұрын
ትክክል
@asterisayas8522
@asterisayas8522 3 ай бұрын
እረ አይባልም
@user-kq1ub6rc3t
@user-kq1ub6rc3t 3 ай бұрын
Ayibalim migib moltal
@diboraemu4922
@diboraemu4922 3 ай бұрын
ሆድ በልቶም ይታመማል ተገላገለች
@asterisayas8522
@asterisayas8522 3 ай бұрын
@@diboraemu4922 ከልኩ በላይ ከበላሽ ለምን አይታመም
@mekdi_62127
@mekdi_62127 3 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው አርግዛ ምግብ ሳትበላ የህፃኗ ጤንነት ይገርማል ይሄ የእግዚአብሔር ተአምር ነው
@user-ob8ej8ih3f
@user-ob8ej8ih3f 3 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው እናቴ አንቺ ኑሮዎሽ በገዳም መሆን ነበረበት
@anketseakelesiy779
@anketseakelesiy779 3 ай бұрын
እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም አምናታለው እግዚአብሔር ስራው ድነቅ ነው
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 3 ай бұрын
eko tekekel egzaber mensanwal ene gen 💯 parsent amnatalw🙏❤️❤️
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 3 ай бұрын
“እርሱም መልሶ፦ ሰው ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ ቃል ሁሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ አይኖርም ተብሎ ተጽፎአል አለው።” - ማቴዎስ 4፥4 “Yesus garuu deebisee, "Caaffata qulqullaa'aa keessatti 'Namni nyaata duwwaadhaan hin jiraatu, dubbii afaan Waaqayyoo keessaa ba'u hundumaan malee' kan jedhu caafameera" jedhe.” - Mat. 4:4
@mamemelese3054
@mamemelese3054 3 ай бұрын
ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም እኔ በጣም በእግዚአብሔር ድንቅ ስራ አምናለሁእቺ ልጅ ለእትዮጲያ ያስቀመጣት ታሪክ ሊሰራባት ስለፈለገ ነው
@user-vd4wc7ml3n
@user-vd4wc7ml3n 3 ай бұрын
በትክክል
@abebahabte8469
@abebahabte8469 3 ай бұрын
.መውለድዋ ድንቅ ነው !!!😳😳
@lemlemandargachew5164
@lemlemandargachew5164 3 ай бұрын
በሠይፉ ሚድያ ላይ ባቀረቡዋት ግዜ ሐይማኖቷን ባለመግለፃቸው ቅር ብሎኝ ነበር ፕሮቴስታንት ብትሆን ኖሮ እስካሁን አለምም አውርቶ አይጨርስም ነበር ወሬውንም በሠፊው ያራግቡት ነበር ኦርቶዶክስ በመሆኑዋ ደግሞ በጣም ደስይላል የኦርቶዶክስ ሚዲያ በጣም ደካማ እንደሆነ በግልፅ ነው የታዘብኩት ምክንያቱም የእግዚአብሔርን ድንቅ ሥራ እየመሠከረች ለዓለም መመስከር ስለምትችል የኦርቶዶክስ ሚዲያ ቦታው ድረስ በመሄድ ትልቅ ዘገባ መስራት ነበረበት ብዬ በማሠብ ነው፡፡
@user-tg3ve9xs1n
@user-tg3ve9xs1n 3 ай бұрын
የሁሉ ፈጣሪ የሆነው አምላካችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ፈጥሯታል ሀይማኖት ካባ ነው ትኩረታችን ሰሪው ላይ ፈጣሪው ላይ ቢሆን መልካም ነው
@lemlemandargachew5164
@lemlemandargachew5164 3 ай бұрын
በእርግጥ አንቺም ያልሽው ትክቅል ቢሆንም ሁሉም ሐሠተኛውም እየሡስ እያለ ነው የሚመጣው ሐሠተኛው ነኝ እያለ መቼም አይመጣም መፅሐፍ ቅዱስ አንዲት ሐይማኖት እያለ 1000 ሐይማኖት ከተከተልን ችግሩ ያለው እኛጋር ነው ያለው እየሡስ ክርስቶስ ከማለታችን በፊት ሐይማኖት ሊኖረን ይገባል ለዛውም የሚጠበቅ ሐይማኖት ሐይማኖታችሁን ጠብቁ ሐይማኖቴን ጠብቄለሁ ነው የሚለው መፅሐፍ ቅዱስ፡፡
@user-il7on9hb2z
@user-il7on9hb2z 3 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ተአምር ተከታይ አደለችም ተአምር ይከተላታል እንጂ
@Rakb553
@Rakb553 3 ай бұрын
እውነት ብለሻል ማሕበረ ቅዱሳን እና ኢኦቲሲ ኢቲአርት ሚዲያ ቋንቋዬነሽ ሚዲያ ነጋሽ ሚዲያ ሊያቀርቧት ይገባ ነበር በእውነት🙏🙏🙏❤
@seblewongel3293
@seblewongel3293 3 ай бұрын
እውነት ብለሀል ብርቅዬ ያምላክ ፍጡር ነች
@elsaarsema7213
@elsaarsema7213 3 ай бұрын
የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ነው
@hope8216
@hope8216 3 ай бұрын
እኛ እናምናታለን:: ምክንያቱም ለእግዚአብሄር የሚሳነው ነገር ምንም ነገር የለም:: ቅዱስ እግዚአብሄር የቀይ ባህርን ውሀ ከፍሎ እስራኤላውያንን ያሻገረ አምላክ:: አልአዛርን በአራተኛው ቀን ከሞት ያስነሳው አምላክ ሙሉወርቅንም ያለ ውሃ እና ያለ ምግብ ማኖር እንደሚችል 100% እናምናለን::
@Marwacheru
@Marwacheru 3 ай бұрын
እሺ ስታርግዝ ለልጁ ምግብ ካልበላች እንዴት😢አላምንም ማለት አልችልም እግዚአብሔር እንኳን ይህንን እኛ ራሱ ብዙ እሚያስደንቅ ስጦታዎች አሉን አይደል
@lilegrema813
@lilegrema813 3 ай бұрын
ምን አስዋሻት ልጀትዋ የምትዋሽም አይደለችም ለፈጣሪ የሚሳነው የለም ፈጣሪ ሁሉን የማድረግ ስልጣን አለው አምነታለሁ
@hannatsehaye5097
@hannatsehaye5097 3 ай бұрын
የእግዚአብሔርን ፀጋ መቀበል በሳይንስ ሐጥያት ይመስል ልባቸው ቢያምንም ለሕዝቡ መግለፅ አይፈልጉም ምክንያታቸውም ሳይንሱ አይፈቅድም ሁሉም ስው ወደ እምነቱ ከሄደ ሕክምናው አፈር ዱቤ ይገባል እና በሌላው በኩልም ስራ ነገራቸው ቢዝነስ ኢዝ ቢዝነስ ይመስላል ልጅ መውለዷም ሌላ ተአምር ነው :: የሙሉወርቅን ታሪክ ተከታትየዋለሁ ቢሆንም ምን ም የምትዋሽበት ነገር አይታየኝም ይህንን ጉዳይም የተናገረው አብራ የምትኖርባቸው ስዎች ናቸው ከምርመራ በላይ እግዛብሄር ወርዶ መመስከር አይኖርበትም ማየት ማመን ነው ይባላል
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 3 ай бұрын
አትበላም የምትባለዉን አላምንም ግን አንድ ነገር አቃለዉ በዉጭ ሀገር ያለዉ ዛፍ ክረምት ይደርቃል ኢትዮጵያ ይለመልማል በጋ ይለመልማል ኢትዮጵያ ግን ይለመልማል ይሄ የፈጣሪ ድንቅ ነዉ ግን ሰዉ ሁኖ ምግብ አይበላም ቤባል አላምንም ማርያምን
@wintabelaytesema3242
@wintabelaytesema3242 3 ай бұрын
That is true. She is the gifted person no matter how God made her unique everything is possible.
@user-jj4lh3lo6q
@user-jj4lh3lo6q 3 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው የሰው ልጅ በጀራ ብቻ አይነሩም የላል ቅዱስ ቃሉ❤❤❤❤
@ethiohabesha7069
@ethiohabesha7069 3 ай бұрын
ኮንታ ብዙ መንፈሳዊ ተአምራት ያሉበት ቦታ ነው ቤተክርስቲያን በጣም ልትጠብቀው የሚገባ ቦታ ነው ቀኑ ሲደርስ የሚገለጽ ታምር ይኖራል
@user-wq3hu3wj8f
@user-wq3hu3wj8f 3 ай бұрын
አእግዚያብሔር ይችላል ሰው በምግብቻ አይኖርም በእግዚያብሔር ቃል እንደ መላክትነው አይበሉሜ አየይጠጡ በምስጋና ይኖራሉ ምግባቸው ምስጋና ነው አይዞሽ እህቴ ሳይንስን አትስሚ
@fesehazionmahray
@fesehazionmahray 3 ай бұрын
ይሕ የቸሩ መድሐኒ አለም ድንቅ ስራ ነው : ለሱ የሚሳነው ነገር የለም እና : እሱ እንደፈጠራት የሰዎን መጨረሻ ደግሞ እርሱ ፈጣሪ ያቀዋል እና : ለምንድነው ነጭ መጥቶ ስላያት ከነጮች መፍትሔ የምንጠብቀው : ለምንድን ነው እኛ በራሳችን በታላላቆች በክርስትያን አባቶች ታይታ መፍትሄ የማይገኝለት ። ዘመኑ እንደምናየው የሚያስፈራ እና የተበላሸ ግዜ ነው : ምናልባ ይሕ ድንቅ ተአምር ስራ ለኛ በሕይወት ላለነው ትልቅ የትምህረት ግዜ ነው እና ወደ ፈጣሪያችን እጃችንን አንስተን የንስሐ እና የይቅርታ ግዜ ነው ብየ አምናለሁ ።
@user-bl5ws4lo1q
@user-bl5ws4lo1q 3 ай бұрын
ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም ከራሷ በላይ ማን ሊመሰክር ይችላል ደግሞስ እርስ እኮ አይደለችም እኔ እኮ እልበላም ብላ የነገረችን አትበላም ያላችሁን እናንተው ስትጠየቅም አዎ አልበላም ነው ያለችው ስለዚህ እግዚአብሔር የሰጣት ስጦታ ነው ሰላሙን ያብዛልን አሜን
@OfficialEthioinfo
@OfficialEthioinfo 3 ай бұрын
ሙሉወርቅ ምግብና ውሃ ካቆመች 16 አመት አልፏታል ታዋቂው አሜሪካዊ ታሪኳ አስገርሞት እቤቷ ድረስ ሄዶ ለ4ሚሊዮን ተከታዮቹ ታሪኳን አጋርቷል:: ሙሉወርቅ በአሁኑ ሰአት የአንድ ሴት ልጅ እናት ሆናለች በእርግዝናዋ ወቅትም ምንም ነገር እንዳልቀመሰች ነው የምትናገረው:: የሙሉወርቅ ታሪክ ከኢትዮጵያ አልፎ አለምን ማነጋገር ጀምሯል ቪድዮውን አይታችሁ አስተያየት ስጡበት
@user-rj6ue3vt5i
@user-rj6ue3vt5i 3 ай бұрын
እሰቴ አንተ ኤደክ አጣራ ለንድ ወር እሶጋ ተቀመጥ
@hintub
@hintub 3 ай бұрын
መእርግዝና ወቅት ምግብ አልበላሁም ማለትዋ ብቻ እራሱ ጉዳዩን አጠራጣሪ ያደርገዋል ።ያለ ምግብ የተፀነሰ ልጅ 🤔። እየሱስ እኮ ያለ አባት ተወለደ እንጂ ያለ ምግብ አልተወለደም ።ደሞ እኮ በእርግዝናዋ ወቅት ድምጿነ አጥፍታ ነበር ጉዳዩ የማጭበርበር ይመስላል🤷‍♂️🤦‍♀️🤦‍♀️
@Tg-oh5nx
@Tg-oh5nx 3 ай бұрын
@@hintubከመቼ ወዲ ነው ሰው በምግብ የሚፀነሰው? እሷ አንጀቷ ውስጥ ምንም አይነት ምግብ አለመኖሩን በተደጋጋሚ ሀኪሞች በተለያየ ምርመራ አረጋግጠዋል ከዚ በላይ ምን ማረጋገጫ ፈለክ:: የበላና ያልበላን በህክምና ሳይንስ ማወቅ የማይቻል ይመስልሀል
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 3 ай бұрын
​@@Tg-oh5nxየተጸነሰ ልጅ በእናቱ በኩል ምግብ ያገኛል። ይህ ሳይንስ ነው ከመብላትም አልፎ ነቸመጣጠነ ምግብ በማህጸኗ ለተሸከመችው ልጅ እድገትና ጤንነት ጥሩ መሆኑን ሀኪሞች ይናገራሉ። ስለዚህ እርሷ ካልበላች ልጇ ከየት ምግብ ታገኛለች። ይህን ለማለት ነው የፈለገው። እኔም ግራ የሚያጋባ ጉዳይ ነው የምለው። ለአንድ ወር ተጠብቃ መረጋገጥ አለበት እንጂ በተባለ ለእኔም ለማመን ይቸግረኛል።
@SUNSHINE-hg5oz
@SUNSHINE-hg5oz 3 ай бұрын
Lijuas tebelalech?
@yeworkwuhatilahun1128
@yeworkwuhatilahun1128 3 ай бұрын
አይ ይሄ ነገር አይሆንም ሽንት አልሸናም እያለች እንዴት ልሆን ይችላል አጠገቧ ያለው ሰው ምን ይላል ለማንኛውም በደህና ጊዜ ተገላግለሻል!!
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 3 ай бұрын
ሰላም ወንድሜ እኔ ከዚህ በፊትም ብያለሁ የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው 🙏🙏🙏🙏 ልናምን ይገባል ወገኖቼ ሁሉን ማድረግ ስለሚችል ነው 🙏🙏🙏 የፈፈለገውን ተሰጥኦ ይሰጣል ሁላችንም አለን የተሰጠን. ስላልገባን ነው እንጂ 👉👉👉 እኛ ሰማእታት እና ቅዱሳን ያረጉትን የምናነበው እግዜአብሔር ስለ ተጠቀመባቸው ነው 🙏🙏🙏🙏 አሁንም እዚች ልጅ ላይ እየሰራ ነው እግዜአብሔር 🙏🙏🙏🙏 እንመነው አርግዛ ስትወልድ ያለ ምግብ እሱ ነው በመንፈፈሱ ያጠነከራት 🙏🙏🙏🙏🙏 እግዜአብሔር ያከበረውን ማንም መጠራጠር የለበትም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እኔ አንድ ጌዜ ታምሜ ለ 3 ቀን ሳልበላ ሳልጠ ጣ ሲሻለኝ 👉👉👉👉 እሬሳ እሬሳ ነበር የሸተ ትኩት ውሸት እንዳይመስላችሁ 👈👈👈👈 ከዛ ምግብ ስቀምስ በረታሁ ታጠብኩ ሰው የሚባለውን ሆንኩኝ ይሄ ማለት 🙏🙏🙏🙏 እግዜአብሔር. ስላልፈፈቀደ ነው ስላልተሰጠኝ ነው 🙏🙏🙏 ይቺ ልጅ እግዜአብሔር እራሱ ነው ያከበራት ክብርህ ሁሉ ከፍ ይበል 🙏🙏🙏🙏 ጥንት የነበርከው አምላክ ዛሬም አለህ እኔ አምንሀለሁ በጣም 🙏🙏🙏🙏🙏 ድንግል ማሪያም ላይ እንኳን የምናየው ታሪክ የእግዚአብሔርን እውነታ ነው 🙏🙏🙏🙏 የምናይበት 🙏🙏🙏🙏 ሰላም እለኪ እያለ ገብርኤል አበሰራት ይሄ ጥልቅ የሆነ ሚስጥር ነው አሜን ፫ አምላኬ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ተጠንቀቁ ውሸት አይደለም ከልብ እመኑ እዚህ እዛ አትሩጡ በራችሁን ዘግታችሁ ፀልዬ እግዜአብሔር ታምር ሰሪ ነው አሜን ፫ አመሰግናለሁ ።
@tarikanteneh725
@tarikanteneh725 3 ай бұрын
ሙሉወርቅ መጀመሪያ የቀረበችበት ረሳሁት ያኔ 5 ዓመት ምግብ እንዳልበላች ነበር የሰማሁት፣ ጊዜው ስለቆየ እንዳልሳሳት እንጂ ከአስተማሪ እህቷ ጋ ትኖር እንደነበር እህቷ ስትሞት ከእህቷ ባለቤት ጋ ትንሽ ጊዜ ቆይታ እንደወጣች፣ ወንድም እንደነበራት አብረው አየኖሩ ከዛፍ ላይ ወድቆ ታሞ ሲሞት ሰው ቤት ተቀጥራ ትሠራ እንደነበር ትምህርቷን እንዳቋረጠችና ያ ቤቱ ትሠራለት የነበረ ሰው ሰይፉ ጋ አብሯት ቀርቦ እንደነበር አስተውሳለሁ፣ስለ እሷ የበለጠ የሚያውቅ አርቲስት የአባቱ ስም ኮንታ ነው ስለ እሷና ስለ አካባቢው ታምር ይናገራል ።
@helenethiopia
@helenethiopia 3 ай бұрын
እኔ ባላየሁት ነገር መፍረድ አልችልም ሁሉን የሚመረምር አምላክ አለ❤❤❤❤🙏
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 3 ай бұрын
በፈጣሪ ስራ እልገባምና ግን ልጅ ወልዳለች መስለኝ እና ይቺ ልጅ በእርግዝና ግዜ ፅንሱ ምግብና የተመጣጠነ መድሐኒት ያስፈልጋል እና ያን ነገር አልተጠቀመችም ማለት ነው ስትወልድስ ደም ከሌላት እንዴት ወለደች ብቻ በጣም ይገርማል የፈጣሪ ነገር በመንፈስ ነው የምትኖረው ሳልበላ ከዋልኩ እንኳን የምሖነውን እኔ ነኝ የማውቀው ይሔ በፈጣሪ ነገር እልገባም ለኛ ፈተና ነው የሚያሳየን ይቅር ይበለን ደግሞ ስታምር ቆዳዋ እራሱ ፅድት ያለ ውሐ ጠጡ ካልጠጣችሑ ፊታችሑ ይገረጣል ይባላል ወይ ጉድ
@GgWobilo
@GgWobilo 3 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ነው
@user-se8to4qe5q
@user-se8to4qe5q 3 ай бұрын
Beka Ye Egziyabeher Tamir new,Bezalay Orthodocs nat 🥰🙏🙏🙏
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r 3 ай бұрын
ማነው እንደኔ እንደሙሉ ወርቅ ብሆን ብሎ ተመኝቶ ሚያውቀው😂😂😂
@selamt8660
@selamt8660 3 ай бұрын
አያስቅም 😢
@user-sr7to6lx3m
@user-sr7to6lx3m 3 ай бұрын
​@@selamt8660እንዴ ለምን አዘንሽ? ይሄ እኮ በሸታ አደለም የአምላክ ስጦታ ነው ።አሁን በልተን አሁን ለሚርበን ነው ማዘን ።
@save7997
@save7997 3 ай бұрын
በ ጊነስ ዋርልድ ሪከከርድ ለምን አትመዘገብም ቢያንስ ለሷ ለቤተሰቦ የገቢ ምንጭ ይሆናታል
@cndfgh2279
@cndfgh2279 3 ай бұрын
አግዚአብሔር ይመሰገን ♥️♥️♥️🙏🏻🙏🏻በርታ ውድሜ 🎉🎉🎉🎉
@HelenaseafaBaye-pe3nh
@HelenaseafaBaye-pe3nh 3 ай бұрын
ወይ ፈጣሪ ስራክ ድንቅ ነው ጌታዬ
@See-3-6-21
@See-3-6-21 3 ай бұрын
በጣም ይገርማል የእግዚአብሔር ስራ : በተለይ ልጅ እንዴት ያለ ምግብ ይወለዳል ታአምር ነው
@user-ib2fu2wp1c
@user-ib2fu2wp1c 3 ай бұрын
ትንሽ ቆይታቹ ጌታ ነች ወይም መላእክት ናት ብላቹ ስታመልኳት ስትከተሏን እናይ ይሆናል
@user-vp6fg8yd9e
@user-vp6fg8yd9e 3 ай бұрын
እባካችሁ በእግዚአብሔር ኃይልና ጥበᎇ ፈተና አንግባ ግዜ ይፈተዋል በንቃት እንጠብቅ፤
@Fafifafi-uv6os
@Fafifafi-uv6os 3 ай бұрын
እኔ እየበላሁ እኳን የሷን ያልህ አሎፈርኩም ማሻአላህ ብያለሁ ግን ለማመን ይከብደኛል ይገርማል ❤
@user-ex5vv3og9u
@user-ex5vv3og9u 3 ай бұрын
ኧረ ውጭ አትውጭ እግዚአብሄር የሠጠሽን ፀጋ እንዳያሣጡሽ አምናታለሁ ሥላሤ የሚሣነው የለምና ናሙና አይደለችም ነጮች የሚመራመሩባት እግዚአብሄር የሠጣትን ፀጋ ይዛ በፀሎት ትበርታ የትም አትሂድ
@user-mm5bc7qy8v
@user-mm5bc7qy8v 3 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው❤❤❤❤ ሁሉ ማድረግ ይችላል
@nagasahika
@nagasahika 3 ай бұрын
እኔ አምናለሁ ምክንያቱም እግዚአብሔርን የምአምን ሰው ሥራውን ያምናል ምንም የምአስዋሻት ነገር የለም ዋሽቶ አዳር አትመስልም ❤
@robelenat8949
@robelenat8949 3 ай бұрын
የእግዚአብሔር ቸርነት ከሷጋር አለ
@user-yegles7dp9z
@user-yegles7dp9z 3 ай бұрын
,ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ይሄንን ኮሜንት የምታነቡ በሙላ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ስራየን እየገባችሁ እዪና አበረታቱኝ😊😊😊
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 3 ай бұрын
ፈጣሪ ብዙ ያደርጋል እውነት ሊሆን ይችላል
@eshetumamo-fq7vw
@eshetumamo-fq7vw 3 ай бұрын
ለእግዚአብሔር የሚሳነው አለን*
@user-uz3fr8zj7g
@user-uz3fr8zj7g 3 ай бұрын
ድንቅ ታሪክ ነው የእግዚአብሔር ሥራ ነው
@First-ce5cl
@First-ce5cl 3 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ድቅ ነዉ
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 3 ай бұрын
እዛ ያሉ ገልፋጦች ልቦና ይስጣቸው
@Calebhailu
@Calebhailu 3 ай бұрын
ለእግዚአብሔር የምሳነዉ ነገር የለም የእሱ ስራ ነዉ።
@Aurora55sara
@Aurora55sara 3 ай бұрын
ሳይንስ ስለ ሰዉ ልጅ አካል የሚያዉቀው 1 % ብቻ ነዉ :: እኛ የማዉናቀው እጅግ በጣም አስደርክ አክ ነገሮች እየመጡ ነዉ ::
@tsehainehmegos562
@tsehainehmegos562 3 ай бұрын
ፍፁም መሆንና ፍዑም ለእግዚአብሔር ቅርብ መሆን የተሰጣት ፀጋ ነው ታማኝም ሁኑ ። ማየት ማመን ነው የዘመናችን ታምረኛ ሳይንስ ሊደርስበት አይችልም አንደአንች ፍፁም ለመሆን ያብቃን አሜን
@elenizeleke3320
@elenizeleke3320 3 ай бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው ሆዶውስጥ ልጅቷ አልተመገበችም ማለት ነው ይህ ህይወትመጋቢአለ
@tawakan9600
@tawakan9600 3 ай бұрын
እውነተውን አለህ የውቀል❤
@frehiwotbezabih5046
@frehiwotbezabih5046 3 ай бұрын
እንግዲህ ፈጣሪ ስራው ብዙ ነው በቤቷ ላይ ካሜራ ማድረግ ነው
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 3 ай бұрын
ሆዳም ህዝብ የእግዚያብሄርን ስራ አትመራመሩ እግዚያብሄር ከዚበላይ ማረግ ይችላል
@awurarisgubay6841
@awurarisgubay6841 3 ай бұрын
እኔ አምናለሁ እግዚአብሔር ሁሉን ይችላል ግን እንደ ሰዎኛ መጠናት አለባት
@user-vd4wc7ml3n
@user-vd4wc7ml3n 3 ай бұрын
ለ1 ወር ሰው አብሯት ሆኖ ተጠናች ተባለ እኮ
@bbt911
@bbt911 3 ай бұрын
ዶክቶሩፐያለው ትክክል ነው ሚራክል ነው በቃ ሌላ ስም ዬለው ማንም ሰው እዬተነሸዘሳ ዬተለያዬ ሀሳብ ሊሰጥ ይቺላል በጪራሽ ግን እውነታው ላይ መድረስ አይቺሉም ምክኒያቱም ነገሩ ታአምር ሰለሆ ነው አንዳንዴ እዬመረረንም ቢህን መቀበል ግድ ነው ስንቶቻቺን ነን እዬመረረን ቢሆን ተቀብለን እዚህ ዬደረስነው ዛሬ ዬሷ እንዴት አቃተን ? ለዛውም ዶክተርኚ ተብዬ መፍትሄ ያላገኙላት ካእምሮ በላይ ስለሆነባቼው እና እውነታውን መቀበል ስላልቻሉ እኮ ነው ሌላ ትርፍ ነገር ዬለውም ሀሳቤ ለገባው እና ለተረዳኚ በቂ ነው 🙏
@muluemebetbeyene7568
@muluemebetbeyene7568 3 ай бұрын
ለእግዚአብሔር የሚሳነው ምንም የለም:: እሷ አደባባይ ስለወጣች ነው እንጂ :: ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ቅዱሳን እንደሱዋ የማይበሉ አሉ ነበሩም:: እግዚአብሔር አምላክ በወደደው ላይ የፈቀደውን ማድረግ ይችላል:: የእኔ ጥያቄ ልጇ ምግብ ይበላል ወይ?
@LeylaAhmed-pe6ct
@LeylaAhmed-pe6ct 3 ай бұрын
ይገርማል🙏🙏🙏🙏🙏
@selamtesfa
@selamtesfa 3 ай бұрын
I trusted her
@amiwoldeyesus2304
@amiwoldeyesus2304 3 ай бұрын
እኔ በደንብ ነው የማምናት በቃ ይህ እኮ የመድሐኔአለም ስራ ነው ብቻ ጥቂት ጥያቂዎችን ልጅቱ የሚጠይቅልኝ ሰው ባገኝ 1.ምግብ ለማቆም ምክንያት ካላት 2. ስታቆም ወይም ለማቆም የፀለየችው ፀሎት ካለ 3. አሁን በብዛት የምትፀልየውን ፀሎት የሚጠይቅልኝ ሰው ባገኝ ደስ ይለኛል ምክንያቱም ይህ ከመንፈስ ቅዱስ ስራ ውጪ ሊሆን ስለማይችል ነው:የወለደቻትስ ህፃን ምግብ ትበላለች ይህንን ንገረን
@Emanethiopian403
@Emanethiopian403 3 ай бұрын
በጣም ይገርማል
@user-cj1bf3gy4v
@user-cj1bf3gy4v 3 ай бұрын
እስክንድር በርታ
@HadjahKigunduKayiwa-iv7of
@HadjahKigunduKayiwa-iv7of 3 ай бұрын
የፈጣሪ ፀጋ ነው
@astermuche6457
@astermuche6457 3 ай бұрын
ይህ እኮ በፈጣሪ ዘንድ ቀላል ነው
@TsiTsi1904
@TsiTsi1904 3 ай бұрын
መውለድዋ የሚገርም ነው የግዛበር ተኣምር ነው
@hanamekonen6169
@hanamekonen6169 3 ай бұрын
መውለዷ ሳይሆን አብሮ የተኛው ይገርማል አይ ወድ
@tsigeadugna6980
@tsigeadugna6980 2 ай бұрын
እግዝያቤሔር ይችለል
@conniebistat9930
@conniebistat9930 3 ай бұрын
ይህ የማይታመን ታሪክ ነው:: የውሽትም ውሽት ነው ብየ ነው የምለው:: ለእግዚአብሔር የሚሳነው ምንም ነገር የለም ግን የፈጠረቺው ታሪክ ይመስለኛል::
@ruthmime73
@ruthmime73 3 ай бұрын
ኧረ ትቀመጥልን የኢትዮጵያ ቅርስ ነች ። ነጮቹ ወስደው እንዳያበላሿት DNA ዋን እንዳያበላሹ። ትቀመጥልን እግዚአብሔርን እጹብ ድንቅ እያልን ማመስገኛችን ናት።
@SameyMohmmed
@SameyMohmmed 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-vd4wc7ml3n
@user-vd4wc7ml3n 3 ай бұрын
እውነት ነው ውጪ ባትሄድ ጥሩ ነው ፀጋዋን እንዳታጣ
@saraadafire-uc6fz
@saraadafire-uc6fz 3 ай бұрын
ልጇ በሆዷ እያለች ምን እየተመገበች ፅንሱ እድጎ ተወለደች ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሰማይና የምድር ጌታ እንኳን ኢንዲህ አላረገም በማርያም ሆድ ሲያድር እሷ የተመገበችውን እየተመገበ ነው ያደገው ምንም ሳትበላ ሳትጠጣ ፅንሱ እንዴት ያድጋል ያለ ምግብና መጠጥ በፊትስ ሳትወድ እየኖረች ነበር እንበል አሁንግን ልጅ ያለ ምግብና መጠጥ ልትወልድ አትችልም ሀሰት ነው ወልዳስ አልበላችም አልታረሰችም ማንን ነው የሚያታልሉት ቤት ዘግተው ለአመታት ከምግብና መጠጥ አርቀው ሰርች አርገው እስካራረጋገጡ ድረስ እኔ አላምንም::
@lif331
@lif331 3 ай бұрын
እኔም እሱ ነው የገረመኝ በተለይ በእርግዝና ወቅት በጣም ይርባል
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 3 ай бұрын
ትክክል ነው ያልከው እስክንድር በተለይ ነፍሰጡር ሆና ሆድዋ ውስጥ ያለችው ፅንስ እንዴት ምግብሳታገኝ ሆድዋ ውስጥ ዘጠኝ ወር አርግዛ መውለዷ
@user-vc4id5yp4e
@user-vc4id5yp4e 3 ай бұрын
ፈጣሪ እናቷን እየመገባት እንዴት ልጇን አይመግብም ብለሽ ነው
@user-gn2qh8pt6y
@user-gn2qh8pt6y 15 күн бұрын
ለእግዚያብሔር የምሳነው ነገር የለም
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 82 МЛН