እንግዳ ሙሉ ፊልም Engida full Ethiopian film 2021

  Рет қаралды 240,887

Addis Films

Addis Films

2 жыл бұрын

እንግዳ ሙሉ ፊልም Engida full Ethiopian film 2021

Пікірлер: 297
@fayselnurye9547
@fayselnurye9547 2 жыл бұрын
ለአላህ ስትሉ በዱአችሁ አትርሱኝ አሚን ልበላችሁ🤲🤲🤲🤲
@qonjo6613
@qonjo6613 2 жыл бұрын
አላህ አይለይሽ ዉዴ 😘
@user-ig6iq3jq9w
@user-ig6iq3jq9w 2 жыл бұрын
ያሰብሽውን አላህ ያሳካልሽ
@hawaseid8466
@hawaseid8466 2 жыл бұрын
አዛኝ እሩህሩህ ሁሉን ቻይ የሆነው አሏህ ካንተጋይሁን ወንድም ፋይሰል ኑርየ
@Alilah-pj7dn
@Alilah-pj7dn 2 жыл бұрын
አላህ ያሰብሽዉን ይወፍቅሽ መከራም ከሆነ ካለሽበት መከራ አላህ ያዉጣሽ
@hananhanan1028
@hananhanan1028 2 жыл бұрын
አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ
@yusrahabesha5612
@yusrahabesha5612 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያነ የሚወድ ማነው ሀገሩን👍👍👍👍👍
@bestebeste448
@bestebeste448 2 жыл бұрын
እኔም
@theskyisblue6562
@theskyisblue6562 2 жыл бұрын
hagrun emaywed ale bye alasbm seytan yezorew kalhone beker
@afewerkberhe771
@afewerkberhe771 2 жыл бұрын
ምን አይነት ጥያቂ ነዉ እዴት እማማ ኢትዮጵያን
@mmaraki6778
@mmaraki6778 2 жыл бұрын
አማቼ እዚህም አለሽ
@rrtt9826
@rrtt9826 2 жыл бұрын
እኔም
@user-um4od3be6h
@user-um4od3be6h 2 жыл бұрын
2014 ሊገባ 2ቀን ቀራን እቺን ቀን ጓግቶ ያላየ ብዙ አሉና እግዚአብሔር ይመስገን በሉ አያስከፍልምና 🥰🥰🥺🚶‍♀️
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
አምላክ ሆይ የእርስ በእርስ ጦርነት ለኢትዮጵያ አያምርባትምና በቃ በላት 😭😭🙏🏿ውይይይ እኔስ አመመኝ ስለ ሀገሬ ሳስብ እንፀልይ ስለ ሀገራችን 🙏🏿
@fayselnurye9547
@fayselnurye9547 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ስዎች ሁላችንም ለሀገራችን እንፀልይ..በስው ሀገር ለሚስቃዩት ሳኡዲ ላሉት እህት ወንድሞቻችን ..ድምፅ እንሁን ፍትህ ፍትህ ያስፈልጋቸዋል በጣም እየተሳቃዩ ነው
@makiteka6276
@makiteka6276 2 жыл бұрын
Io
@alistube9671
@alistube9671 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሰን ስላም ለሀገራችን ይሁን ❤🙏
@aynmedia
@aynmedia 2 жыл бұрын
ፊልሙ ቆንጆ ነው። ምርጥ 👍👍👍👍👍 ስለሀገር ሰላምና አብሮነት መዝፈን፣ ፊልም መስራት ክልክል ነው የተባለ ይመስል ሀገር እየጠፋች የኪነጥበብ ሰዎች ዝምታ ከየት የመጣ ነው?😭😭😭 ችግሩ የሁሉንም ቤት እያንኳኳ ነው። የሁሉም ነገር መሰረት ሰላም ነው። ሰላም ከሌለ ኪነጥበብም ሆነ ጥበበኛ የለም።
@batibati6289
@batibati6289 2 жыл бұрын
ትክክል ትልቅ ሰው አያሳጣን
@user-hi3vs7vt5p
@user-hi3vs7vt5p 2 жыл бұрын
እረ አሁላይ በነሱ መፍረድም ከይቻልም ሁሉም በጎጡ ተከፋፍሏል በአማረኛ ቢሰራ አማራ ነፍጠኛ ይባላ በትግራይ ደሞ ጁንታ አጋሜ በኦሮሞ ደሞ ከብት ጋላ ተብሎ ይሰደባል ስለዚህ በየት በኩል ይስሩ የምርእነሱም ያሳዝናሉ
@mercygreat887
@mercygreat887 2 жыл бұрын
@@user-hi3vs7vt5p ትክክል መከባበር ጠፍቷል ፈጣሪ በቃቹ ይበለን እንጂ እንጃ
@NORTAMRAT
@NORTAMRAT 2 жыл бұрын
ውድድድድድድ አድረግሁት አሳብሽን...
@hayatwonde5762
@hayatwonde5762 2 жыл бұрын
አላለቀም ክፍል 2 እንጠብቃለን ምክንያቱም ሰውየው አልሞተም በዚያ ላይ የሰዉየው ማንነት እና የሚፈልጋቸው ሰወች እነማናቸው !?
@ha3542
@ha3542 2 жыл бұрын
Awoo end malq yelebetim buzu naggar yiqrwal
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 2 жыл бұрын
ማሳስባ ይህንን ፊልም ስታዩ መጀመራ ሽታችሁን ሽኑ በቁማችሁ እንዳለቁት ዋይኔ ታስፍራ 🙈🙈
@user-tz2wf4ch2g
@user-tz2wf4ch2g 2 жыл бұрын
🙈💞
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣😢😂
@RA-xk4lv
@RA-xk4lv 2 жыл бұрын
ክክክ. ሳቅ. ገና ሳልጀምር ያች ኮሜንት አስቆኝ ሽቴ ላመልጠኝነው
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 2 жыл бұрын
@@RA-xk4lv 😃😃😃😃
@user-hd8jn5qd1x
@user-hd8jn5qd1x 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂እንኳንም ነገርሽኝ
@geomaticprofessionalconsul863
@geomaticprofessionalconsul863 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሆይ ስቃይሽ ይብቃ አጥብተሽ አሳድገሽ እናትነትሽን የሚክዱ ሁሉ እግራቸው ይክዳቸው አንቺ ግን ታፍረሽና ተከብረሽ ኑሪልኝ!
@saraSara-gp5ok
@saraSara-gp5ok 2 жыл бұрын
ፈጣሪ እግራችን ሰላም አደረገልን
@nanotube4742
@nanotube4742 2 жыл бұрын
ምን እግርሽን ታመሽ ነው? kk
@tiztawerku
@tiztawerku Жыл бұрын
​@@nanotube4742 አገራችንን ለማለት ነው 😄😄😄😄😄
@user-hf3vt4by5t
@user-hf3vt4by5t 2 жыл бұрын
ምርጥ ነው እዩት
@firetube518
@firetube518 2 жыл бұрын
ይሄን ለደረሰው ደራሲ አዘንኩለት ፊልሙ እኮ ሊዝናኑ ሄድ ሰውዬው ገደላቸው አለቀ ምንድን ነው አረ ጭንቅላታችንን በመጥፎ አትሙሉት ቢያንስ ትንሺ ትምረህርት ጨምሩበት
@heyattub88
@heyattub88 2 жыл бұрын
Yezara 2amet be sthuf yanebebkutn new yeserut sigerm
@kbtttherealmteam7325
@kbtttherealmteam7325 2 жыл бұрын
@@heyattub88 አዎ እኔ ገና ላየው ነው ግን ከኮሜንቱ እንደተረዳውት ቴሌግራም ላይ የሆነ ፔጅ ላይ እንዳነበብኩት አስታውሳለው አንቺ ስትይ ደግሞ እርግጠኛ ሆንኩ
@heyattub88
@heyattub88 2 жыл бұрын
@@kbtttherealmteam7325 yetefaw erasa yemil eres new telegram lay lik nesh be film gn bzum ayamrm be telegram new betam yemiyamrew
@tesgatesga3269
@tesgatesga3269 2 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር ለኢትዮጵያ ሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@wyinhabeshawit9980
@wyinhabeshawit9980 2 жыл бұрын
በስማም ሲያስፈራራ😭😭😭እደዚህ አይነት ፊልም አልፈልግም
@lailamajnu3592
@lailamajnu3592 10 ай бұрын
😅😅😅
@netsanetnetsanet2235
@netsanetnetsanet2235 2 жыл бұрын
ቲሽ ደሞ ለዚ ፊልም ኮማቾችን አምኜ ሰአቴን ማቃጠሌ ኮማቾች ፊልም አታቁም አቦ እሄን ነው ደስ ይላል ብላቹ ያሽቃበጣቹት 😏😏😏
@tiztawerku
@tiztawerku Жыл бұрын
😄😄😄😄
@toubeyou5147
@toubeyou5147 2 жыл бұрын
አይ የኢትዮጵያ ፊልም ወይ መልክ የለው ወይ መልእክት የለው ባዶ ጩህት።
@user-bd9tr9ko6m
@user-bd9tr9ko6m 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂✌️
@Sam-hj6be
@Sam-hj6be 2 жыл бұрын
የቢንያም አማን አድናቅ ነኝ
@ethiopiatub9303
@ethiopiatub9303 2 жыл бұрын
በጣም ዘግናኝ ፊልም ነው በስመአብ
@rayabisoberi
@rayabisoberi 2 жыл бұрын
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ 😍
@Kiyaa2410
@Kiyaa2410 2 ай бұрын
እዴት ይሆን እቅልፍ የሚወስደኝ ያስፈራል
@user-sj4lj5io8e
@user-sj4lj5io8e 2 жыл бұрын
ኧረ በስማም ኧረ በስማም ኡኡኡኡኡኡኡ እየጮኩኝ ነው የጨረስኩት ኡኡኡኡኡ የሰው ልጅ ይሄን ያህል በሰው ላይ ጭካኔ አለሁ ብዬ በሕይወቴ አስቤ አላውቅም ግን ፍቅር ያሸንፏል ገራሚ ነው 👌👌👌👍👍👍👍👍
@ethioferst3191
@ethioferst3191 2 жыл бұрын
Jabadhaa ijolee Kenya ❤️💚💓🇪🇹
@nardosteshome4416
@nardosteshome4416 2 жыл бұрын
Betam Debari ena Asteli film new temehert yelelew film eyeserachu birachihunena gizeachehun eyatefachu menale yegnanem gize batakatelu setastelu yemir tissssshhhhh
@user-kv9re6ch4s
@user-kv9re6ch4s 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ 🥰
@tube-hk4ey
@tube-hk4ey 2 жыл бұрын
Botaw batim yameral filmu gen yekarawal bareto👏👏👏
@user-si9xs5pl7d
@user-si9xs5pl7d 2 жыл бұрын
ውይ ስያስፈራ ግን ደግሞ መጨረሻው ምንም ኣይጥምም ክፍል ሁለት ቀጥሉበት
@alruwili4900
@alruwili4900 2 жыл бұрын
ሠላሙን ያብዛልን በያለንበት
@user-wm6fv1ty3v
@user-wm6fv1ty3v 2 жыл бұрын
I wish peace and love for our blessed country of people and might name of Jesus Christ
@user-ji3zp9qd4r
@user-ji3zp9qd4r 2 жыл бұрын
ምን አይነት ዘግናኝ ፊልም ነዉ በማሪያም
@user-iu1ko6vk6h
@user-iu1ko6vk6h 2 жыл бұрын
I have Respect all you guys
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 2 жыл бұрын
ፊልሙ መልዕክት አለው ሀሪፍ ነው
@thesleepdr8998
@thesleepdr8998 2 жыл бұрын
🤣🤣 ምን መልዕክት አለው? ምን ተረዳሽ እስኪ?
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 2 жыл бұрын
@@thesleepdr8998 የዘንድሮ ተማሪ ትምህርት አይገባችሁም የመረዳት ችሎታችሁ ደካማ ነው😂😂😂ደግመሽ ስሚው ማየት ብቻ አይደለም
@kidstyebereketkidistyebere300
@kidstyebereketkidistyebere300 2 жыл бұрын
@@natnaelkinde7826 አለማወቅ ሀፂያት አደለም ከገባችሁ ማስረዳት
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 2 жыл бұрын
@@kidstyebereketkidistyebere300 ባትስቅ አስረዳት ነበር 😂😂😂
@user-nr5jd1om7j
@user-nr5jd1om7j 2 жыл бұрын
ረየለውም የተለያየ ታሪክ ይተርክላቸዋል
@mylove3870
@mylove3870 2 жыл бұрын
አኡዚቢላህ እንደዚህ አይነት ነገር ለምን ሲያሥፈራ 😭
@hxhdhhgzhshs700
@hxhdhhgzhshs700 2 жыл бұрын
men aynet film new yekr yebelachu
@user-ph8rl9yn2s
@user-ph8rl9yn2s Ай бұрын
.አባቴ አሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤
@habeshawit2551
@habeshawit2551 2 жыл бұрын
ኧረ ቢስሚላህ ስያስፈራ😢
@sifanhasansifanhasan1761
@sifanhasansifanhasan1761 2 жыл бұрын
Dasii ilhal gin baxam yaasfaral😭😭👍👍
@user-lc5xi7iv3u
@user-lc5xi7iv3u 2 жыл бұрын
ዋዉ አሪፍ ስራ ነው በርቱ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@user-yz6yd1hz9c
@user-yz6yd1hz9c 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ በጣም ያስፈራል ግን ሁለቱ ፍቅረኛሞች መትረፋቸው ደስ ይላል
@meskiethio1603
@meskiethio1603 2 жыл бұрын
ኤጭ ቀድመሽ አትናገሪ😡
@qonjo6613
@qonjo6613 2 жыл бұрын
bast film🥺😘
@abdoulsalammohamed2219
@abdoulsalammohamed2219 2 жыл бұрын
Rahma, minaw? Kehulet ken befit, harif filmnaw alch, ke 1 ken buhala astali filmnaw, alch. 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@qonjo6613
@qonjo6613 2 жыл бұрын
@@abdoulsalammohamed2219 ማን ነች እሷ🙄😂😂
@dzberihun1423
@dzberihun1423 2 жыл бұрын
አሁን ይህ ፊልም ሊባል ነው ክክክክ ሲያስጠላ ክክክክክ
@blenbelay163
@blenbelay163 2 жыл бұрын
Thank you
@koshinsahal8628
@koshinsahal8628 2 жыл бұрын
Wow 🇪🇹 😁🇸🇴
@ShimelisAbate
@ShimelisAbate 8 ай бұрын
Wow
@user-pc1gt4tr1y
@user-pc1gt4tr1y 2 жыл бұрын
ቃልኪዳንእርጋታሽ ደስይለኛል
@Alilah-pj7dn
@Alilah-pj7dn 2 жыл бұрын
እስኪ አየዋለሁ ደብሮኛል ወላሂ የሀገሬ ነገር በጣም አስጨንቆኛል እስኪ በዱአ አንረሳሳ
@hagerabaye1215
@hagerabaye1215 2 жыл бұрын
እንኳን 2014 አደርሳችሁ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 2 жыл бұрын
ልቀቁት እንጂ የምን ልብ መንጠልጠል ነው
@sanilovesanilove4117
@sanilovesanilove4117 2 жыл бұрын
በዚ ዘመን እንዲ አይነት ፊልም እረ በሥማም ሥታሥጠሉ ልጅ ያየዋል አትሉም ቀፍፊ ፈጣሪ ልቦና ይሥጣችሁ 😭😭😭😭🙅🙅
@romangoshu8510
@romangoshu8510 2 жыл бұрын
Betam yasferal gin ....
@rozaassefa8894
@rozaassefa8894 2 жыл бұрын
በጣም የወረደ ፊልም ምንድነው ግን እንደዚህ ደረጃው የወረደ ፊልም አዘንኩ
@MKk-qp6qx
@MKk-qp6qx 8 ай бұрын
ወይኔ ይህ ሠውይ በጣም ነው እምፊራው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@masratwala2614
@masratwala2614 2 жыл бұрын
በጣም የሚያሰፈራ
@bemnetgorfu4153
@bemnetgorfu4153 Ай бұрын
Weyne ene ney ce 2026😂
@user-wm6fv1ty3v
@user-wm6fv1ty3v 2 жыл бұрын
Selam fikir andinet le midirachin yihun
@helenhelen9147
@helenhelen9147 2 жыл бұрын
Aditewa Agir Achne Ethiopia Egezehabehar Amelake Selamun Andinton Yametaln 🙏🙏🙏🙏wdi Ethiopia Airtera weyan Enkuan Le 2014 Besi Lame Adirsacu 💓💓💓💓💓🤲🤲🤲🤲🤲
@jemunurie8040
@jemunurie8040 2 жыл бұрын
በጣም አስፈሪ ፊልም ነው
@romangoshu8510
@romangoshu8510 2 жыл бұрын
Betam konjo film hulunem tewanayoch siwedachew.
@davidabiba3247
@davidabiba3247 2 жыл бұрын
Mine yemilute film nowu ecii
@mesertyeenataligi7782
@mesertyeenataligi7782 2 жыл бұрын
🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
@nigstdesalgn
@nigstdesalgn 2 жыл бұрын
ደህና ፍልም ማስሎኝ ስረ የፈተውት ነገርስ መጀመርያው አርፍ ነበር ግን ቀጣይ ከለው ጥሩ ነው
@goydaniel2051
@goydaniel2051 2 жыл бұрын
Ye Addis Ababa film betaam neow mi mechew❤️
@halimayenus8282
@halimayenus8282 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ሽ ግዜ ጋጋ ወይንም ስርየት ፊልም ይሻለኛል ምነው ጭካኔ የተሞላበት በጣምም የሚያስፈራራና የሚያስጠላ ፊልም እንደው ትልቅ ሰወችን እንዲህ የዘገነነ ህፃናትማ ለወራት በብርገጋ ይፈጁታል እረ በናታችሁ እንኳን ጭካኔን አሳይታችሁ እንደውም ጭካኔ በዝቷል ቆይ ይህ አሁን ምንድን ነው መልእክቱ አንተው ጠብቀን ያረብ ምን አዞብኝ ከፈትኩት
@mama8996
@mama8996 Жыл бұрын
😥ላየው ጀምሬ ነበር አስፈራችሁኝ
@kemaltube1856
@kemaltube1856 2 жыл бұрын
ዋው ገራሚ ፊልም ነው ሠውየው ግን የድመት ነብስ ነው እንዴ ያለው???
@user-gg9fl8cj3l
@user-gg9fl8cj3l 2 жыл бұрын
😭😭😭❤❤❤
@user-sw4rx5iq7t
@user-sw4rx5iq7t 10 ай бұрын
እጅግ በጣም ያስፈራል
@mahretendris2694
@mahretendris2694 2 жыл бұрын
ደባሪፊልምነው
@helenmezmur1171
@helenmezmur1171 2 жыл бұрын
Wow des ylly
@user-iu1ko6vk6h
@user-iu1ko6vk6h 2 жыл бұрын
I like fike
@salamsalem5857
@salamsalem5857 2 жыл бұрын
Este filmun yawedadachihu belike asayunyni
@zizuethiolove1320
@zizuethiolove1320 2 жыл бұрын
Yasetlal menim temirt yelawum
@kamiabyssinia5775
@kamiabyssinia5775 2 жыл бұрын
እረ ከባድ ነው ይሄን ፊልም ማየት.
@user-bi1nq6ul5i
@user-bi1nq6ul5i 4 ай бұрын
Hy
@tube-bx5hd
@tube-bx5hd 2 жыл бұрын
ምን አይነት ፊልም ነው በስማም በወልድ በመንፈስ ክቅድሱ አህዱ አምላክ በእመብራሀን ስም እዴት ነው የሚሰቀጥጥ 😥😥😥😥😥😥
@aynalem3830
@aynalem3830 2 жыл бұрын
Turu new gan yasaferal Egzabehir Ethiopian selam yadaragalan
@ekubinteumi5846
@ekubinteumi5846 Жыл бұрын
አቤት የጭካኔ ጥግ ያአላህ
@ift22khfr66
@ift22khfr66 2 жыл бұрын
🙏🙏betem♡
@user-oe6kc6iq7h
@user-oe6kc6iq7h 2 жыл бұрын
ወይኔ በጣም ነው የሚስፈራው
@nigstdesalgn
@nigstdesalgn 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች
@denezweleya187
@denezweleya187 2 жыл бұрын
ምን አለ እንደዚህ አይነት ፊልም ባትሰሩ
@user-jp5dm5lm5v
@user-jp5dm5lm5v 2 жыл бұрын
ሲያስፈራ
@Rtube-bi8ok
@Rtube-bi8ok 2 жыл бұрын
ፊልሙ እርዕስ በግዛቴ ነበር መሆን ያለበት
@nebyugetahun3171
@nebyugetahun3171 2 жыл бұрын
Mnm ewent yemayemesel filem nw .. Alechalachubetm
@funandfacts6850
@funandfacts6850 2 жыл бұрын
be mobile naw yekeresachute?
@sofeyamuhammed9574
@sofeyamuhammed9574 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@danielteklu7944
@danielteklu7944 2 жыл бұрын
በጉጉት እንጠብቃልን እናመሰግናለን❤❤❤❤
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 2 жыл бұрын
አድሰ አመትን ላሰርኛአምት በስደት ሳከብር አይይይ ብቻ ይመሰገን በስደት ያላችሁ እንኳን አደረሳችሁ
@haftomfissha7322
@haftomfissha7322 2 жыл бұрын
አትገቢም ምንድነው እንደዚህ ልክ ተገደሽ የሄድሽ አስመስልሽው
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 2 жыл бұрын
@@haftomfissha7322 አወ ችግር አሰገድዶኝነው
@haftomfissha7322
@haftomfissha7322 2 жыл бұрын
ችግርሽን ማርያም ታቅልልሽ እህቴ
@user-tc3kg2sm7x
@user-tc3kg2sm7x 2 жыл бұрын
ከ እንግሊዘኛ ፊልም ተኮርጆ የተሰራ ምርጥ ስርቆትና መልእክት ኣልባ ፊልም።
@user-wv6dn3yn6s
@user-wv6dn3yn6s 2 жыл бұрын
እ ምንሞ አልገባኝም
@user-zz4mo1zb9e
@user-zz4mo1zb9e 2 жыл бұрын
ትክክል ምንም ትምህርት የለው
@AberaHizekal-tr3yi
@AberaHizekal-tr3yi 4 ай бұрын
Hi
@tameakl1487
@tameakl1487 2 жыл бұрын
Keldachuben baynachen men aynet derset new
@fatiafatia7420
@fatiafatia7420 2 жыл бұрын
Tish das aylm
@rimtippe6389
@rimtippe6389 2 жыл бұрын
ገና ዛሬ ምርጥ የኢትዮ ፊልም አየሁ
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
ዉይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይ የኔመደንገጥ በጣምያሥፈራፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@habibasied1547
@habibasied1547 2 жыл бұрын
Ufff sasfera yemr 🥺🥺🥺
@beutyqtr3063
@beutyqtr3063 2 жыл бұрын
ሲታይ የሚያስፈራ ፊልም ይመስላል እስካየው ጓጓሁ
@-Tarik814
@-Tarik814 2 жыл бұрын
ለመፍራት ነው የጓጓሽ የኔ ቆጆ kkk
@qonjo6613
@qonjo6613 2 жыл бұрын
@@-Tarik814 😂😂
@emebeteemebete7732
@emebeteemebete7732 2 жыл бұрын
ውይ በስመ አብ 🥺🥺🥺🥺
@hmdali7575
@hmdali7575 2 жыл бұрын
👌👍👍
@askukebe3312
@askukebe3312 2 жыл бұрын
በስመ አብ በሰቀቀን አለኩ እኮ እኔ የሰውየው ፓርት ከጀመረ ጀምሮ ብቻ ምርጥ ናው የፍቅር ፊል ሀብታም ደሀ ስታፈቅር የሀብታም ልጅ ለፍቅር ሽሮ ስትበላ ምናምን አይነት ፊልም ስልችት ነው ያለኝ
@yohanesdebas6050
@yohanesdebas6050 2 жыл бұрын
Gaga
@Shewa-jj3ts1bm5p
@Shewa-jj3ts1bm5p 2 жыл бұрын
ይዘገንናል. ደግሞም ካሁን ፊት እንዲህ አይነት ፊልም ተሰርቶ ነበር
@Voideditz65
@Voideditz65 Жыл бұрын
Men yemibal
@gosaassefa7619
@gosaassefa7619 2 жыл бұрын
አሁን ይሄ ፊልም ምንድነው የሚያስተምረው ስታስጠሉ
@meronbekele950
@meronbekele950 2 жыл бұрын
ድንቄም horror ... ስርየት እና ወንጪ ምንይበሉ ....ጊዜዬን አባከንኩ
@hlmonnafaki4292
@hlmonnafaki4292 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣😘👈
@user-ri9sx6nw5w
@user-ri9sx6nw5w Жыл бұрын
😭😭💔💔
@endris960
@endris960 2 жыл бұрын
ዋው የምርጦች ስብስብ ሲመቹኝ
@netsanetgmedhin4743
@netsanetgmedhin4743 2 жыл бұрын
Wenci mibal movie nber 90’s lay copy nw libel?
[Vowel]물고기는 물에서 살아야 해🐟🤣Fish have to live in the water #funny
00:53
маленький брат прыгает в бассейн
00:15
GL Show Russian
Рет қаралды 3,3 МЛН
የቀደመ ሙሉ ፊልም Yekedeme full Ethiopian film 2022
1:19:43
አውቆ አበድ - Ethiopian Movie Aweqo Abede 2024 Full Length Ethiopian Film Aweko Abed 2024
1:31:35
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 204 М.
Hareyet ኀረየት - New! Ethiopian Movies 2015 - Full
1:47:30
News ET Social
Рет қаралды 970 М.
ሚስት ጨርሰናል 2 - Ethiopian Movie Mist Cheresenal Hulet 2021 Full Length Ethiopian Film Mist Cheresenal2
1:47:47
#кино #социальныйролик
0:56
Zaka Habarit
Рет қаралды 1,6 МЛН
капитан спас жизнь солдату
1:00
Кинобумеранг
Рет қаралды 3,1 МЛН
Воспитала собаку для своего незрячего друга 🥺 #фильм #сериал
1:00