No video

🛑እንዴት ደስተኛ ልሁን?||እጅግ ድንቅ ስብከት||ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ||Deacon Birhanu Admas

  Рет қаралды 22,166

ቀጥተኛዋ መንገድ-Direct Way

ቀጥተኛዋ መንገድ-Direct Way

9 ай бұрын

እንኳንም ወደ ቀጥተኛዋ መንገድ በሰላም መጡ። በዚህ ቻናል ወደ ቀደመችው መንገድ የሚወስዱ የተለያዩ አጫጭር የቤተክርስቲያናችንን ትክክለኛ አስተምህሮ እና ሥርዓት የያዙ ስብከቶች ይቀርቡበታል። እርሷም SUBSCRIBE እና SHARE በማድረግ ወደ መልካሚቱ መንገድ አብረውን ይጓዙ ለነፍስዋም እረፍትን ያግኙ።
"የቀደመችውንም መንገድ ጠይቁ፤ መልካሚቱ መንገድ ወዴት እንደ ሆነች እወቁ፥ በእርስዋም ላይ ሂዱ፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ።”
ኤርምያስ 6፥16
#like #share #subscribe #orthodox #religion #henok_haile #abagebrekidan #megabahadis #Deaconbirhanuadmas #ethiopia #ethiopiannews #habesha #orthodoxtewahedo

Пікірлер: 26
@ethiopia9659
@ethiopia9659 3 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@user-jo8fx7fx4x
@user-jo8fx7fx4x 7 күн бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን
@zenebechmengste-wk7ce
@zenebechmengste-wk7ce 4 ай бұрын
ቃለህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን 👏
@Tewahedo16
@Tewahedo16 7 ай бұрын
ይሄን የመሰለ ስብከት አራት ሺ ሰው ብቻ ነው የሰማው ? አይ እኛ የዘመኑ ኦርቶዶክሳውያን።😢😢😢
@adenilfu2166
@adenilfu2166 5 ай бұрын
Amen amen amen kale hiwote ysemalen memher 🙏🙏🙏❤
@user-li2lw9tv7r
@user-li2lw9tv7r 9 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!!
@alemayehuyirgu5660
@alemayehuyirgu5660 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት መምህር.
@Yohana02390
@Yohana02390 2 ай бұрын
May you hear the word of life.
@michaelgebriel3834
@michaelgebriel3834 9 ай бұрын
መልካም ትምህርት ነው:: እግዚአብሔር ይስጥልን::
@amsaletefara7995
@amsaletefara7995 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ከቡር መምህራችን እግዚአብሔር አምላከ አይነ ልቦናችን ያብራልን አሜን
@EhetagegnKebede-dx8ef
@EhetagegnKebede-dx8ef 5 ай бұрын
🙏በእወነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ተምሬ አልጠግብም እነጅ ብዙ እየተማርኩ ነወ ለእርሶም የመናገርን አንደበት የሰጤ ለእነም ሰምቸ የማሰተወልን አይኔ ልቦናየን ያብራልን አሜን🙏
@kalaebhailu6232
@kalaebhailu6232 3 ай бұрын
@solomebelayneh5617
@solomebelayneh5617 7 ай бұрын
የሚገርም ትምህርት ነው እውነት ነው ቃለ ህይወትን ይሰማል🎉🎉🎉
@EstifanosWendwossen
@EstifanosWendwossen 9 ай бұрын
kale hiwotn yasemaln
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 6 ай бұрын
ትክክል መምህር እውነት ነው ልቦና ይስጠን ማስተዋል ያድለን😢
@user-lj9ky4et9i
@user-lj9ky4et9i 6 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-bk4hf8ki9t
@user-bk4hf8ki9t 5 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ❤
@jooc8655
@jooc8655 2 ай бұрын
እውነት ነው እኔ ከቅዳሴ የማገኘውን ደስታ የትም አላገኘውም እግዚአብሔር ይመስገን
@hiwotendale4394
@hiwotendale4394 3 ай бұрын
Egzabher yaseben lebona yesten😮😮😮😮
@abereashagrie2326
@abereashagrie2326 7 ай бұрын
ቅዳሴው በግዕዝ መሆኑ ትልቅ ተጽዕኖ አለው። ምን እንደሚባል ምስጢሩንና መልዕክቱን አንሰማም።
@user-bk4hf8ki9t
@user-bk4hf8ki9t 5 ай бұрын
ስርዓተ ቅዳሴ ላይ በአማርኛ ትርጉሙ አለ እሱን ገዝተህ ማንበብ ትችላለህ
@dontmiss53787
@dontmiss53787 6 ай бұрын
ሲጀመር ኦርቶዶክስ አምላክም የላትም። እግዚአብሄርን ታውራው እንጂ አትኖርበትም። ኦርቶዶክስ በኢየሱስ የሚያምኑትን መናፍቃን ትላቸዋለች። መናፍቅ ለመባል ማርያም የመጀመርያዋ ናት። በኢየሱስ ስለምታምን። ልብ በሉ። ኦርቶዶክስ በማርያም ታምናለች። በሌላ አባባል ኦርቶዶክስ በመናፍቅ እንጂ በእግዚአብሄር አታምንም። ጻድቁ ጊዮርጊስ ጻድቅ የተባለው በኢየሱስ አምኖ ነው። በኦርቶዶክስ ፍረጃ መናፍቅ ለመባል ጊዮጊስ አሁን ካሉት ጴንጤዎች ይቀድማል። ኦርቶዶክሶች በጊዮርጊስ ያምናሉ። በሌላ አባባል ኦሮቶዶክስ በመናፍቁ በቅዱስ ጊዮርጊስ ታምናለች እንጂ አምላክ የላትም። 3ኛ) ቅዱስ እስጢፋኖስ በኢየሱስ አምኖ ነው ጻድቅ የተባለው። በኦርቶዶክስ ፍረጃ ቅዱስ እስጢፋኖስ ሌላኛው መናፍቅ ነው። ኦርቶዶክስ በመናፍቁ በቅዱስ እስጢፋኖስ ታምናለች እንጂ አምላክ የላትም። 4ኛ) ቅዱስ ተክለ ሃይማኖት በኢየሱስ አምኖ ነው ጻድቅ የተባለው። በኦርቶዶክስ አባባል ቅዱስ ተክለ ሃይማኖት ሌላኛው መናፍቅ ነው። ኦርቶዶክስ በመናፍቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ታምናለች እንጂ አምላክ የላትም።
@fase-man6355
@fase-man6355 5 ай бұрын
አይ አለማወቅ። የማይገናኝ ሎጂክ ነው የምታወራው ወዳጀ። ሙስሊሞች በኢየሱስ ያምናሉ፤ጴንጤወች በኢየሱስ ፤ ጅሆቫ ዊትነስ በኢየሱስ ያምናሉ፤ አሪወሳውያን በኢየሱስ ያምናሉ፤ ንስጥሮሳውያን በኢየሱስ ያምናሉ፤ ኦንሊ ጅሰስ በኢየሱስ ያምናሉ። እና እነዚህን በኢየሱስ ስለሚያምኑ ትክክለኛ እምነት ነው ያላቸው ናችው ልንላችው ነውን?? መናፍቅ ናቸው። መናፍቅ ማለት ከፍሎ የሚያምን ማለት ነው። ከለይ የጠቀስካቸው ሰወች እምነታቸው እንደ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን እንጅ እንደ ከላይ እንደጠቀስኳቸው እምነቶች አይደለም። አንተና መሰሎችህ ለኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ካላችው ጥላቻ የተነሳ በቁማችው የምታስቡትንና የሚመስላችውን ነው ስለ ቤትክርስቲያኗ የምትናገሩት። እውነታው ግን እንደዛ አይደለም። የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን አምላክ አብ፤ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ነው።
@beliye1227.
@beliye1227. 3 ай бұрын
ጅል አውቀህ ሙተሀል
@messitkiroshaile8521
@messitkiroshaile8521 7 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን
"የተሰወረ ኃጢአት" መምህር ብርሃኑ አድማስ
59:33
ቴኦፋኒ Theophany Tube
Рет қаралды 23 М.
Я обещал подарить ему самокат!
01:00
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 9 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 60 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН