እንዴት እንደሚጠቅም‼️እስከዛሬ ተጎዳን የብርቱካን ልጣጭ ወርቅ ነው/ orange peel are the best for he

  Рет қаралды 50,743

Meski Tube

Meski Tube

4 ай бұрын

Пікірлер: 168
@ami12220
@ami12220 4 ай бұрын
መሲየ በርቺ እኔ ገና በ 2019 ጀምሬ ነዉ የምከታተልሽ እና አሁን ደሞ የራሴ ዩትዩብ ከፍቼ አለዉ አስተዋዉቅሊኝ እህትሽ አሚ ነኝ ከለንደን😘
@AbigiyaTerefe
@AbigiyaTerefe 4 ай бұрын
Awo benatish enem endachi eyasebkugn neber.
@AbigiyaTerefe
@AbigiyaTerefe 4 ай бұрын
መስክ አድናቂዎችሽ ነን ጀማሪ ዪቱበሮችን አበረታች❤ በዚህ ጾም ወቅት እንረዳዳ❤
@Letsehyoutube1214
@Letsehyoutube1214 4 ай бұрын
እቺ ልጅ በጣም ነዉ እምወዳት❤❤❤
@EdenEthiotube
@EdenEthiotube 4 ай бұрын
መስ አመሰግናለሁ አንቺ የሴት ቅመም ተባረኪ ሀገራችንን ያለማዳበሪያ ስለሚሰራ ሁሉ ነገር ይጣፍጣል
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 4 ай бұрын
ኧረ?ያለማዳበሪያ? ያርግልን ኤደን!
@destagezahegn2396
@destagezahegn2396 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ❤እምክረዋለሁ
@MeqanetAdeferes-fi3hb
@MeqanetAdeferes-fi3hb 4 ай бұрын
❤❤❤❤በርትተሽ ታበረቺናለሽ እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጥሽ
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 4 ай бұрын
መስክዬ በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ❤❤❤❤
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 4 ай бұрын
እናመሰግናለን መስኪዬ❤😘
@user-sh7vt8fp5o
@user-sh7vt8fp5o 4 ай бұрын
thank u somuch! Meski eserewalehu
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 4 ай бұрын
🎉መስክዬ 🎉በጣም እናመሰግናለን 🎉🎉በርቺ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉.
@user-sq4np8zd9n
@user-sq4np8zd9n 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን አሜን እህት ❤❤❤አወ በጣም አሪፍ እኔ ከናና ከጅንጅብል ጋር ነዉ የምጠቀመዉ አመሰግናለሁ እህቴ የእኛ ቆንጆወች ልጆችሽን ሳሚልኝ❤❤❤❤
@samirasraj7223
@samirasraj7223 4 ай бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤
@elsaselemon4057
@elsaselemon4057 4 ай бұрын
Thankis mesye betam ewdshalew❤❤❤❤❤ 🇪🇷 🇪🇷
@alemtsehayworku7160
@alemtsehayworku7160 4 ай бұрын
Thank you weda❤❤❤
@zdtube5432
@zdtube5432 4 ай бұрын
ከዛሬ ጀምሮ መጣል ቀረ መስኪዬ እናመሰግናለን በተለይ በፀጉሬ ምክነያት ሁሌም ነው የማመሰግንሽ በሜሴንጀር እልክልሻለሁ ማመን አትችይም የፀጉሬን እድገት ልክ የአንቺን ቻሌንጅ ከመጀመሬ በፊትና ከጀመርኩ ቡሃላ ያለውን በፎቶ አስቀምጨዋለሁ 😊 እድሜ ልክሽን ክፉ አይንካሽ ከነቤተሰብሽ አምላክ ይጠብቅሽ የእኔ መልካም ሰው አመሰግናለሀ🙏❤❤
@lamritube7136
@lamritube7136 4 ай бұрын
እማ ምን ተጠቅመሽ ነው እኔ ፀጉሬ ምንም ባደርገው ለውጥ የለውም
@zdtube5432
@zdtube5432 4 ай бұрын
@@lamritube7136 በፊት እኔ ታጥቤ አላበጥረውም ነበር እንደተያያዘ አሳድረዋለሁ በጭራሽ ፀሁሬን ሹርባ ሰርቼው አላውቅም ነበር ግን እሷ ባለችው መሰረት ፀጉሬን መንከባከብ ጀመርኩኝ እና ትንሽ ለውጥ አየሁ ከዛ ደስ እያለኝ ቀጠልኩ አሁን ወገቤ ላይ ደርሷል የዛሬ አመት መጋቢት ላይ ነበር የጀመርኩት
@fffdyh5303
@fffdyh5303 4 ай бұрын
እኔም ጭራሽ እየተስባበረ ብዙ ይወጣል ቢያንስ የሚነቀለው ቢቁምልኝ ጠቁምኝ
@zdtube5432
@zdtube5432 4 ай бұрын
@@fffdyh5303 የመጀመሪያው ፀጉርን ታጥቦ በደረቁ እንደተያያዘ ዝም ማለት ነው ያለንን ቅባት ቀብተን ቀስ እያልን አበጥርን እርጥቡን በወፍራሙ ሹርባ ወይም ቁጥርጥር መስራት ነው የምትጠቀሙት ሻንቦ ውስጥ ከአራት ያላነሰ ቅርንፉድ ጨምሩበት ለእኔ ጠቅሞኛል
@saraabata4886
@saraabata4886 4 ай бұрын
ለኔም ሹክ በይኝ የተጠቀምሽውን የኔ እየረገፈ ነው እንኴን ሊያድግ
@FanitiMulat-cm7nd
@FanitiMulat-cm7nd 4 ай бұрын
meskiye betam new yemwodsh enamesegnalen
@berhanberhan5356
@berhanberhan5356 4 ай бұрын
በትክክል መስኪዬ❤❤❤
@martaLeku
@martaLeku 4 ай бұрын
ዋው አንደኛ ነው
@ZewdeFentahun-r6m
@ZewdeFentahun-r6m Ай бұрын
እግዛቤር ይስጥሽ።ተባረኪ
@letshy
@letshy 4 ай бұрын
Thank you መስኪየ
@rahelbekele6191
@rahelbekele6191 4 ай бұрын
Thanks very good information
@beetyube
@beetyube 4 ай бұрын
ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣችሁ መሲዬ ቤተስቦች እግዚአብሔር ይስጥሽ እኔ 😢መልካም እሴት አመስግናለን በእውነት🎉🎉🎉🎉
@EmeneshTigabu-nq1mk
@EmeneshTigabu-nq1mk 4 ай бұрын
መስኪየ እንኳን ለታላቁ ለአቢይ ፆም በሰላም አደርሰሽ
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 4 ай бұрын
ሰላም መስኪ ሼር ያደረግሽውን ቪድዬ ወድጄዋለሁ ስርቼ እሞክረዋለሁ :
@user-sp4sy1xc8x
@user-sp4sy1xc8x 4 ай бұрын
Meskiye ! Chewa set ! Endet nesh ....❤❤❤❤
@shewahaile5370
@shewahaile5370 4 ай бұрын
እናመሰግናለን መስኪ ቆንጆ
@asterB134
@asterB134 4 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እና መሰግናለን እኔ በብዛት አጠራቅሜ በደረቁ ፈጭቼ ለዳቦ እጠቀማለሁ
@ethiopawit3448
@ethiopawit3448 4 ай бұрын
Thanks መስኪ የትም ያላየሁት አሰራር ነው ተባረኪ እጠቀመዋለሁ❤❤❤❤
@kenenimideksa3918
@kenenimideksa3918 4 ай бұрын
Thank you yen konjo
@suhailanaser3941
@suhailanaser3941 4 ай бұрын
መሲዬ የኔ ቅመም የኔ መልካም በመጀመራያ እንኳን ለታላቁ ለአቢይ ፆም በሰላም በጤና አደረሰሽ አደረሳችሁ አደረሰን አሜን እናም በጣም አርፍ ነገር ነዉ አንጥልም እኔ አንድ ግዜ ጀምሪ ሳተራቅም ተበላሸብኝ ናም ቶዉኩት አዉን ግን እሞክራለሁ አንጥልም የኔ መልካም ❤❤❤እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@sintayehuassefa7103
@sintayehuassefa7103 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@senaite
@senaite 4 ай бұрын
Betame gobeze nshe fetaere yetebekshe ❤❤❤❤❤❤❤❤
@SaraAbreham-ef2vf
@SaraAbreham-ef2vf 4 ай бұрын
Thank you❤❤
@user-dq4nq4yf6e
@user-dq4nq4yf6e 4 ай бұрын
መስኪዬ አንች አይቼ አላማየት አልችልም እኮ አይይይ መስኪዬ ትናት ልጭ ነበር ጣልኩት ለቀጣይ አልጥልም አመሠግናለሁ ❤❤❤
@user-si4bi2zy4w
@user-si4bi2zy4w 4 ай бұрын
Taxs mesiye❤🥰
@netsanetabebe4831
@netsanetabebe4831 3 ай бұрын
ተባረኪ
@aahmed6426
@aahmed6426 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መሲ❤❤❤
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia 4 ай бұрын
yene konjo Meski❤❤❤❤💕💕💕💕💕
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 4 ай бұрын
ወለተ ማርያም እንዃን አደረሳችሁ አደረሰን ለፆመ ሁዳዴ በጣም ጥሩ መረጃ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን የናቶቻችን ሞያ ስላስታወሽን እኔምእንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ወደሀገሬ ስገባ አልጥልም🍋የሎሚምይሆናል ለዳቦ
@betlihembantihun2202
@betlihembantihun2202 4 ай бұрын
መሲየ የመፍጫዎችሽን አይነት እና ስም ንገረኝ በማርያም
@user-tj6lw4du2b
@user-tj6lw4du2b 4 ай бұрын
ዋውውውው
@gashawmolla9949
@gashawmolla9949 4 ай бұрын
ጎበዝ
@marthagebermikale1849
@marthagebermikale1849 4 ай бұрын
Betsme gobez. Yene fite hulegize beleleye leke Bezi wekit shife yelale,yederekale beteleye Yasehcegetgne nehcahcuba yehonal. Min laderegebet? Ebakishe Yene ehet😢
@user-lh7ww7on5y
@user-lh7ww7on5y 4 ай бұрын
yene liyu meskiye ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@fiyorinayoel3789
@fiyorinayoel3789 4 ай бұрын
❤️❤️❤️yene konjo
@mekdelawit1884
@mekdelawit1884 4 ай бұрын
Betam new yemewedeshe yene konjo😍 ke ande gize belay like maderege bechale noro bareku neber betam enamesegenalen fetari edmena tena yeseteshe
@liyuanteneh3208
@liyuanteneh3208 4 ай бұрын
meskiye sele chebe powder mn teyalesh
@user-qc9ij6bg3b
@user-qc9ij6bg3b 4 ай бұрын
እህቴ መስኪ እግዚአብሔር ያክብርልነ ስሞትልሺ ቪደዎ ስሪልነ የወር አበባ በሚመጣ ሰአት የሆድ ህመም መፍትሄ ተሰቃየሁ በጣም ከባድ ነው ወር በመጣ ቁጥር ስቃይ ሆነብኝ
@YeshiHailu-rw1ix
@YeshiHailu-rw1ix 4 ай бұрын
Wow
@adutesfafamily7814
@adutesfafamily7814 4 ай бұрын
መስኪዬ ሰላም ነሽ ወይ የኔ ውድ አበረታችን አዲስ ነን ለቤተሰብሽ አስተዋውቂን 🙏🙏🙏
@72469
@72469 4 ай бұрын
መሰኪ ተባረኪ ግን ወገናች ሁሉ ብርትካን ወይም ሉሜ ኦርጋኔክ ካልሆነ ልጣቹ ጥሮ አይደለም ኬሜካል ሰለሚረጩበት ወደ ሆድ የሚገባ ነገር ተጠንቀ ቁ
@diborakoyshagodana
@diborakoyshagodana 4 ай бұрын
mesik selam ybzalsh
@faithjacobtoday3908
@faithjacobtoday3908 4 ай бұрын
Tebark
@yesharegmolla8441
@yesharegmolla8441 4 ай бұрын
መስኪየ እኔ አድርቄ ከፈጨውት በሗላ ለፀጉርና ለፊቴ ሞክሬው በጣም ሀሪፍ ነው በተለይ ለፊት አትጠይቂኝ
@baraka267
@baraka267 4 ай бұрын
ለፈት ምን ያረጋል እባክሽ ንገሪኝ አጠቃቀሙንም
@kenenimideksa3918
@kenenimideksa3918 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ wadeshaloo yen konjo
@Amesegenalhue
@Amesegenalhue 4 ай бұрын
ወይ መስክዬ እናመሰግናለን አኔ ግን ቆየሁ ከሱ አልፌ በደረቁ ፈጭቼ ከተለያዩ ሽታ ያለው የገላ ሳሙነዎችን ሰባብሬ አደባልቄ ፈጭቼ የእጅ መታጠቢያ ሰርቻለሁ ግን ዩቱብ አለወጣሁም 1 የሌላ ሀገር ጓደኛዬ ለምን አትሸጭም ብላኝለች !!!
@meskitube16
@meskitube16 4 ай бұрын
ትክክል በጣም የማይጠቅመው ነገር የለም
@Amesegenalhue
@Amesegenalhue 4 ай бұрын
@@meskitube16 🌿❤👍
@lelisadibaba3215
@lelisadibaba3215 4 ай бұрын
Meskiye iwedishalew yet new miti noriw laganyish feligalew
@user-bm6oh2xh3r
@user-bm6oh2xh3r 4 ай бұрын
Medhanealem yakbirsh!!Meski anchi talak balewiletaye nesh.Abebe ke Eth Air Lines.A.A
@FunnyAquaticWhale-pu2pz
@FunnyAquaticWhale-pu2pz 4 ай бұрын
Meski selam new gibare lay yichemadedal yemiwetir mitakiw kalesh
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 4 ай бұрын
መሥክዬ እንኳን ደህና መጣሽ ለይላ ናታንን ደህና ናቸው ወይ እን እንጠቀመዋለን እኔ ጆዳን በምሠራበት የመዳሜ ልጅ አድርቃ ትፈጨውና በጠርመዝ እያረገች ትሸጣለች
@meskitube16
@meskitube16 4 ай бұрын
ትክክል እዚም ይሸጣሉ እስከዛሬ ጣልነው ጥቅሙን ባለማወቅ
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 4 ай бұрын
መሥዬ አንቼ ጀግናነሽ ከአንቼ ብዙ ኘገር ተምሬአለሁ ፀጉሬ አንቼ የምታረጌው ሁሉ አረጋለሁ እግዚአብሔር ይመሥገን እንዴት እንዳደገ የሀገራችን ሠላም አለመኖር ጭንቀት ፀጉሬ ይነቃቀላል እንጂ ጭንቀት በተወው የበለጠ ያድግነበረ
@abayneshkidanu6148
@abayneshkidanu6148 4 ай бұрын
በየቀኑ እኛ ቤት ብዙ ብርቱካን ልጣጭ ነው የሚጣለው አመሰግናለሁ እውነት።
@aberashhune
@aberashhune 4 ай бұрын
ሰላም አደኛ ነኝ ❤🎉
@user-ff8wp1jf7s
@user-ff8wp1jf7s 4 ай бұрын
መሥኪ እኔ ልጫውን ዝም ብየ እበላዋለሁ አንዳንዴ ጉዳት ያመጣብኝይሆናል እሥከልጣጩ ሥበላ ደሥ ይለኛል እንዳንች ግንጁሥ አላዘጋጄውም
@Merina03
@Merina03 4 ай бұрын
Hello Meskiye.....how can I contact you?
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 4 ай бұрын
አእዉነትሽነዉጣእም ይለያል
@laylaendris8346
@laylaendris8346 3 ай бұрын
መቅድ እንደትነሽ ኮሜት ባልሰጥሽም አድናቂሽነኝ ፀጉሬም አደገ ተላጭቸዋለሑ ብየሽ ነበር ባሣይሽ ትገረሚያለሽ ግን በጣም የቸገረኝ ቦርጭ ነው ገና 25 አመቴ ግን ቦርጭ አረ መላበይኝ ተይ እሰፖርትም ብሰራም ያውነው ምግብብቀንስም ሌላው ይከሳል ቦርጨ ቁጭ ምን ላድርገው የማላቋርጠው ነገር ንገሪኝ እሰኪ አደራ ካየሽው መልሽልኝ እጠብቅሻለሑ
@adilmen6380
@adilmen6380 4 ай бұрын
mederin eyasyeshe bertukan teyaleshe er gud new eur hone esti kereb adergeshe asyen bertukan edi anesche ede?
@meskitube16
@meskitube16 4 ай бұрын
ብርቱካን ሆነ, መንደሪን ሆነ, ሎሚ ሆነ ሁሉም ይሆናሉ ልጣጫቸው አይጣልም ይጠቅማል ይሸጣል ነው ዋና ሀሳቡ!!
@ehitegizachew1028
@ehitegizachew1028 4 ай бұрын
መስክዬ አሁን ማን ብርቱካን ይገዛል 300ገባ እንደው ምናልባት ካገኘነው አንሞክራለን
@yz7517
@yz7517 4 ай бұрын
Waw
@emmyy6992
@emmyy6992 4 ай бұрын
እረ ይህ መንደሪን ነዉ የያዝሽዉ
@meskitube16
@meskitube16 4 ай бұрын
አዎ አውቃለው መንደሪን መሆኑን እማ በሁለቱም ይሆናል ባጠቃላይ orange peel ( የብርቱካን ልጣጭ) ስለመጠቀም ነው ዋናው ሀሳቡ
@eyuyemaryamlji5110
@eyuyemaryamlji5110 4 ай бұрын
እኛ ሀገር USA Canada Mandarin Orange ይባላል። መንደሪን ቆምጣጣ ነው ይሄ ይጣፍጣል። እናመሰግናለን መስኪዬ ❤
@user-rq8kg1lt5u
@user-rq8kg1lt5u 4 ай бұрын
❤❤❤
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 4 ай бұрын
እውነትሽን ነው መሲየ በፍፁም ጣዕሙ ይለያያል እኔ በጣም ያምረኝና ስገዛ ገና አንድ ስሞክር በቃሽ ይለኛል ሙዙ ራሱ ጭራሽ አይገናኝም😊
@meskitube16
@meskitube16 4 ай бұрын
በጣም የመጀመርያ ግዜ ከሀገር ወተሽ ምንም አይነት ፈራፍሬ ስትቀምሽው ምንም አይጣፍጥም እንደ ኢትዮጵያ❤
@nunubelete8142
@nunubelete8142 4 ай бұрын
መስኪ የያዝሽው መንደሬን መሰለኝ የብርቱካን ቢሆን ምን ችግር አለው ? በተረፈ Organic መሆን ይገባው ይሆን?😳🤔🥺💚💛❤️✌️
@aberashhune
@aberashhune 4 ай бұрын
ዋው😍
@munaabebe8217
@munaabebe8217 4 ай бұрын
Kayeshew meskiye blender link askemechlen please
@etsubbaye4253
@etsubbaye4253 4 ай бұрын
Meskiye
@SesenBrhanu
@SesenBrhanu 4 ай бұрын
@ashikakeyredin36
@ashikakeyredin36 4 ай бұрын
ሰላም መስኪ እንዴት ነሽ አረንጓዴ ሻይ አጊንቼ ነበር ግን ደቃቅ አይደለም ይሻክራል እንዴት ላድርገው በዛ ላይ ፃም ስለሆነ ከአፍጥር ቡሃላ ብናደርገው ችግር አለው
@meskitube16
@meskitube16 4 ай бұрын
ይቻላል ስለምታጠይው በፈለግሽ ሰአት ይሆናል
@fafizawed5082
@fafizawed5082 3 ай бұрын
Mafechawe ?
@roziawoke1301
@roziawoke1301 4 ай бұрын
ማህተብሽ ያምራል❤❤❤❤
@aberashhune
@aberashhune 4 ай бұрын
😂 አገራችን የለሽ በሰላሽ አይደል መስትዬ እውነት ነው በትክክል እኔም በዘይት እጠቀመዋለሁ❤😍
@meskitube16
@meskitube16 4 ай бұрын
😅😂😂
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 4 ай бұрын
​@@meskitube16የትነሽመሢእኔኮኢትዮነበርየምመሥሊኝ
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 4 ай бұрын
​@@meskitube16እኔ የብርቱካን ልጣጭ ሲደርቅ በንፁህወሀ አፈላናለፀጉሬ እጠቀማለሁ ፀጉሬ ሢልጊዜ እደአማራጭ
@user-ju2ho5tc4r
@user-ju2ho5tc4r 4 ай бұрын
የኔ መልካም ❤❤❤
@user-dv3tm3zh9j
@user-dv3tm3zh9j 4 ай бұрын
መስኪ መፍጫሺን ያልፈለኩበት ሱቅ የለም ላገኘው አልቻልኩም
@meskitube16
@meskitube16 4 ай бұрын
አማዞን ላይ ነበር የገዛነው
@betlihembantihun2202
@betlihembantihun2202 4 ай бұрын
ስሙን መስኪየ ሁሌ ነዉ የምጠይቅሽ የምወድሽ​@@meskitube16
@andutilahun
@andutilahun 4 ай бұрын
best education
@user-yz2sf2be3u
@user-yz2sf2be3u 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@elsamengestu6374
@elsamengestu6374 4 ай бұрын
Meskiy yen wed❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FevenGezae-vv5rq
@FevenGezae-vv5rq 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-qj8ux7sc8m
@user-qj8ux7sc8m 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-tl4rz7mv9b
@user-tl4rz7mv9b 4 ай бұрын
Bemgerm hunts bertukanm mederen kenletachu nw yembelaew
@user-bs6lk1qn2e
@user-bs6lk1qn2e 4 ай бұрын
መስኪዬ እግዚአብሄር ይባርክሽ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@zenebechhaylemeskel
@zenebechhaylemeskel 4 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@SaidaShow3
@SaidaShow3 4 ай бұрын
መስኪ ሰሞኑ በልጆችሸ የሰራሽው ቪዲዮ አይቼ ነወ የመጣሁት እዛ ኮመቱ ዝግ ነው ልጄ ሰውነቱ ጭቅላቱ በጣም ነው የሚቆስልበት የተለያዩ የሚቀቡ ነገሮች ሲቀባ ትንሽ ይለቀውና ተመልሶ የነሳበታል በተለይ በብቱ አገቱ ስር ስር ይቆስል ጭቅላቱ ሲቆስል ፀጉሩን ተኩረፍርፎ ይነሳል እሲኪ የመታውቂ ነገር ካለ መልሽልኝ ይህው ሰባት አመቱ ነው የሚዋጥ መዳኒት አለ አሉ ግን ይጎዳዋል ዳይወስድ አሉ በዛ ላይ ምግብ በደብ አይበላም
@meskitube16
@meskitube16 4 ай бұрын
ምንድነው አሉት ሀኪሞቹ?
@SaidaShow3
@SaidaShow3 4 ай бұрын
ፈገስ ነው ይላሉ በተደጋጋሚ ከፍርማሲ የሚቀባ ነገር ተገዝቶ ቢቀባም ልክ የሚቀባው ነገር ሲያልቅ ትንሽ ቆይቶ ፀጉሩ መብቀል ሲጀምር ይነሳበትል ከዛ ተኩረፍርፎ ይነሳል እዳለ ፀጉሩ ያረግፈዋል
@xylejit2503
@xylejit2503 4 ай бұрын
@SaidaShow3. ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ ስለ ልጅሽ ለመስኪ ስትጠይቂያት ኮመንትሽ አንብቤ ነው እና እንዳንቺ ልጄ ጭንቅላቱ ላይ ቆስሎ ሆስፒታል ስወስደው ፈንገስ ነው ብለው የሚቀባ ሰጡት ስላልተሻለው የሚዋጥ መድሐኒትና Nizoral 2%Ketoconazole የሚባል ሻምፖ በሳምንት 3 ጊዜ ይታጠብ ፀጉሩና ሙሉ ሰውነቱ ሻምፖ ካደረግሽ በሃላ ለ5 ደቂቃ ማሸት እንደዛ አድርጌ ነው ልጄ የጠፋለት የሚጠቀመው ፎጣ ይሁን ልብሶቹ አንሶላ ሁሉ ለብቻው ነው ማጠብ ያለብሽ ይተላለፋል እመኝኝ በአጭር ጊዜ ይጠፋለታል
@BeranshDababa
@BeranshDababa 4 ай бұрын
ማታ መጡ ጉደለም ዘንድሮ
@meskitube16
@meskitube16 4 ай бұрын
ጉድ ሳይሆን ጠቃሚ ነው😁
@user-pi1st8he7n
@user-pi1st8he7n 4 ай бұрын
Tameranebetale maskey tebarekey❤❤❤❤ ya lomy ayechalew Le megebe yetakamalu🤔🤔🤔
@meskitube16
@meskitube16 4 ай бұрын
በትክክል የሎሚውም አለ አድርቀው የሚጠቀሙት ለሻይም ይሆናል
@user-pi1st8he7n
@user-pi1st8he7n 4 ай бұрын
@@meskitube16 Mesikye aytashewale🤣🤣🤣👍👍❤️❤️
@user-pi1st8he7n
@user-pi1st8he7n 4 ай бұрын
@@meskitube16 Maski comment laye mallse tesachalesh gobaze ya chewa lije nashe ene anche bezu nager tameryalew hailegna nabrku sileshe beka akurafey toll mikefwa sawe nabrku lijenate yehonalle ene bezu temarku anche betaley thitena anche wersku🤣🤣🤣❤️❤️❤️👍
@user-pi1st8he7n
@user-pi1st8he7n 4 ай бұрын
@@meskitube16koyawe anche costemer nave berute eyalew naber miketateleshe ahunem Dubai nagne ezey nawe yaywet berut 3 ametachen ahunem 2 met batekaley ene a anche 5 ametachen Ewenate lemaneger keloche yedaberugnale anche tamachetashegnale
@welotube463
@welotube463 4 ай бұрын
ሠላም የሀገሬ ልጆች❤❤❤
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 4 ай бұрын
መስዬ ልጣጩ አይመርሞይ ሲፈጭ
@meskitube16
@meskitube16 4 ай бұрын
አይመርም እማ ልጣጩን ስትበይው ያለው ጣእም ነው
@user-eq8ro7kz7
@user-eq8ro7kz7 4 ай бұрын
አረንጓዴ የጨመርሽ የምን ፓዉደር ነዉ
@meskitube16
@meskitube16 4 ай бұрын
Green tea ነው እማ
@mareyamsofimareyam907
@mareyamsofimareyam907 4 ай бұрын
Mnederine adell endeaa
@tagessecherjabo2871
@tagessecherjabo2871 4 ай бұрын
Ehite amsgenalow❤❤❤
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 4 ай бұрын
እኔ የተጠቀምኩ ብርትካ ልጣሽ ድቄ ለፀጉ ነው
@faithjacobtoday3908
@faithjacobtoday3908 4 ай бұрын
Ya Nebeye Henok German Video temelkatch
@sewithailemariam2685
@sewithailemariam2685 4 ай бұрын
Zare anidegna negn
@user-vp2bt5cj8s
@user-vp2bt5cj8s 4 ай бұрын
መንደሪን ነው ? ብርቱካን ነው ?
@meskitube16
@meskitube16 4 ай бұрын
ቪዲዮ ላይ ያለው ትንንሾቹ መንደሪን ናቸው ብርትካን, መንደሪን ሎሚ በተመሳሳይ መጠቀም እንችላለን
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 26 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 10 МЛН
ይቺን 3 ወር በጋ ከልጆች ጋር‼️
16:50
Meski Tube
Рет қаралды 15 М.
tom with Jerry 😱 #funny
0:12
Nemi Shorts
Рет қаралды 14 МЛН
Why Is He Unhappy…?
0:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 62 МЛН
Папа гений
0:23
Вельзевул
Рет қаралды 1,3 МЛН
family is everything 🥺❤️ #shorts
0:16
Pop it GO
Рет қаралды 7 МЛН