እንዴት የኩላሊት ህመምን ቀድመን መከላከል እንችላለን?

  Рет қаралды 2,815

Arts Tv World

Arts Tv World

4 ай бұрын

ደም ግፊት፣ የስኳር ህመም እና የኩላሊት ህመም በሃገራችን በከፍተኛ መጠን እየጨመሩ ከመጡ ህመሞች መካከል ይገኙበታል፡፡ እነዚህ ህመሞች የሞትና ከፍተኛ የጤና መጓደል መንስኤ ከመሆናቸዉም በላይ ታማሚዎች የአኗኗር ዘይቤያቸው እጅጉን እንዲቀየር፣ ብዙ ጊዜያቸውን በጤና መስጫ ቦታዎች እንዲያሳልፉ፣ ለብዙ ወጪም እንዲዳረጉ ምክንያት ይሆናል፡፡ እነዚህ ህመሞች እድሜያቸዉ የገፋ ሰዎች ላይ ብቻ ሳይሆን ወጣቶችም ላይ ይከሰታሉ፡፡ በዛሬው ቪዲዮአችን የኩላሊት ህመምን ለመከላከል የሚያግዙ መረጃዎችን ይዘን ቀርበናል፡፡
High blood pressure, diabetes and kidney disease are among the diseases that are increasing in our country. These illnesses are the cause of death and serious health problems, and cause patients to change their lifestyles, spend more time in health care facilities, and incur more costs. These diseases occur not only in old people but also in young people. In today's video, we have provided information to help prevent kidney disease.
#እንዴት #how #ኩላሊት #ኩላሊትህመም #የኩላሊትህመም #ኩላሊትንለማጽዳት #kidneydetox #kidneydisease #የኩላሊትበሽታ #healthtips #kidneyfailure
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2024 Arts Tv World

Пікірлер: 18
@etagegnehugezahagne
@etagegnehugezahagne 4 ай бұрын
የእኔ ውድ እና መልካም ዶ/ር መዳህኒት እንደምን አለሽልኝ አቤት የቀን መሮጥ 2..... አመት ሆነ የእኔ ጎበዝ ጀግና ስለአየሁሽ ድምፅሽን ስለሰማሁ በእጅጉ ደስ ብሎኛል ትህትናሽ ያድናል እንኳንስ ችሎታሽ ተሰጥቶሻል !!!!!!
@medhanitaberra6045
@medhanitaberra6045 4 ай бұрын
አመሠግናለሁ እታገኝ
@tiruyeamesalu4850
@tiruyeamesalu4850 4 ай бұрын
Thanks Dr.Medhanit ❤🙏👍
@kalkidanmihretu8127
@kalkidanmihretu8127 3 ай бұрын
Thank you Dr . for your good explanation. God bless you & your family.keep it.
@tigistbekele9653
@tigistbekele9653 4 ай бұрын
እናመሰግናለን፡ዶ.ር እባክሽ፡ሌሎች፡ህመሞች፡ ላይም፡ ትምህርት፡ቢሰጥ።
@beyourself5671
@beyourself5671 4 ай бұрын
Thank you Dr. Medehanet ❤
@21MarYam
@21MarYam Ай бұрын
በርቺ ❤
@nejatsetegn1921
@nejatsetegn1921 4 ай бұрын
Thanks doc
@amiashi5436
@amiashi5436 4 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን❤❤❤🙏🙏🙏
@EsubalewAyalew-yl3hm
@EsubalewAyalew-yl3hm 4 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ❤
@dere7406
@dere7406 4 ай бұрын
መድዬ የኔ ውብ ፀባዬ ሰናይ አንች ያከምሽው አይደለም ያወራሽው ያናገርሽው ታካሚ እንዲሁ ይድናል! ስምን መላዕክ ያወጣዋል እውነትም መድሃኒት ነሽ❤❤❤
@medhanitaberra6045
@medhanitaberra6045 4 ай бұрын
አመሠግናለሁ ደሬ
@tenawtesfaye6333
@tenawtesfaye6333 4 ай бұрын
መዲዬ(ዶ/ር) እግዚአብሔር አንቺን ምክንያት አድርጎ አዳነኝ። ይሄው 12 ዓመት ሆነኝ ጤናዬን ካገኜሁ። ጤና & ረጅም እድሜ ተመኜሁልሽ❤
@medhanitaberra6045
@medhanitaberra6045 4 ай бұрын
Thanks
@Rediet2023
@Rediet2023 4 ай бұрын
❤️❤️👍
@tobeyoutube3817
@tobeyoutube3817 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@brhanetesfahans592
@brhanetesfahans592 4 ай бұрын
Ambesa
@RahelBelay-jf3vc
@RahelBelay-jf3vc 4 ай бұрын
Ethiopian weste alu kemibalu doctoroche andu nashe .yemidhnat clinc tru hekemina agechalhu peshent treatment aderaregshe becha yebekal nurelen❤❤❤
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 39 МЛН
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 10 МЛН
Ethiopia - ቱርክ ጠቅላዩን ወጥራ ይዛለች!
10:24
የኩላሊት ህመም ምልክቶች እና መፍትሔዎች
18:10
Фильм про побег от родителей
0:59
Holy Baam
Рет қаралды 4,8 МЛН
Мировой Рекорд по Засыпанию (@DazByron )
0:30
Голову Сломал
Рет қаралды 10 МЛН
IQ Level: 10000
0:10
Younes Zarou
Рет қаралды 11 МЛН
Мировой Рекорд по Засыпанию (@DazByron )
0:30
Голову Сломал
Рет қаралды 10 МЛН
Matt Kills Dexter's Deer | Dexter: New Blood S1E1 | #Shorts
0:51
Clashed PR
Рет қаралды 26 МЛН
ToRung short film: 🙏save water💦
0:24
ToRung
Рет қаралды 55 МЛН