እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ |ያለፈው ዓመት መስቀል ቡና በቶንዴ😄😂|

  Рет қаралды 28,757

Frie Dagi Family

Frie Dagi Family

2 жыл бұрын

ያለፈው ዓመት የመስቀል ቡና በቶንዴ 😂😄😄😂😂
ሰላም ውድ የማማዬ አድናቂዎች 🖐 ሰብስክራይብ ላይክ ኮሜንትና ሼር በማድረግ አበረታቱን። ላይክ 👍ላይክ👍ላይክ👍በማድረግ ለምታደርጉልን ድጋፍ እናመሰግናለን🙏🏾❤😍
Don't forget to subscribe to the channel, share, like, and hit the notification icon to be notified for more videos.
Please Follow Me
/ friedagifamily
/ emuyebeyene
/ firebeyene
/ firehiwot_beyene
Frie Dagi Family, Frie Dagi Family, Frie Dagi Family, Berry tube, EhudenBeEBS, EhudenBeEBS, EhudenBeEBS, ebstv, ebstv, ebstv, ebstv, ebstv, cooking tips , travel , vlogs , exploring , reviews , books , interviews , entertainment , family games , couples games , challenges , pranks , sports , family time , self-care , skin care , relationship tips , marriage tips seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic ebs, ebs, ebs film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this week senselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian

Пікірлер: 192
@user-yi1xs7mj8r
@user-yi1xs7mj8r 2 жыл бұрын
ምርጥ ወንድ በምኖርበት ሀገር ያሉ ወንዶች ወጡ ገነፈለ ብለው ሜስቱን ይጣራል በርታ
@user-mf7hf1eu5u
@user-mf7hf1eu5u 2 жыл бұрын
የትየ በኔ የደረሰ ነዉ በጣም ነዉ የሳኩት እኔን ሲጣራ አኔ እስክደርስ ወጡ ፈሶ አለቀ ከምር
@user-yi1xs7mj8r
@user-yi1xs7mj8r 2 жыл бұрын
@@user-mf7hf1eu5u ትክክ ነሽ
@zdmaktube1151
@zdmaktube1151 2 жыл бұрын
@@user-yi1xs7mj8r ደምሪኝ የኔውድ
@fakrtamaryma1909
@fakrtamaryma1909 2 жыл бұрын
ሁሉም ወንድ እንዳንተ ቤሆን ምን አለ በጣም ደስ ትላላችሁ
@hargewoinamare3810
@hargewoinamare3810 2 жыл бұрын
እውነት ሜድያውን ለበጉ ነገር ስንጠቀም መልካም ነው ለሌላውም ትምህርት ነው በርቱ
@AlamAlam-ut2yv
@AlamAlam-ut2yv 2 жыл бұрын
ፈጣሪዬ ለኔም እደዚህ አይነት ባል ስጠኝ
@genettewelde2833
@genettewelde2833 2 жыл бұрын
FRIE,DAGI Mamaye enkune lemeskele beale Aderesahue Ametu yeselame yefekere yetena yesera yedergelahue etiopain selame yadergate mamaye sweet mare
@tigistfikade892
@tigistfikade892 2 жыл бұрын
God Blessed you Look good make coffee
@genetg1118
@genetg1118 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትችላላችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁ ይባርክ🙏🙏🙏🙏 እንኳን አደረሳችሁ
@user-hn8zn5gf4f
@user-hn8zn5gf4f 2 жыл бұрын
ሚጣዬ ሁሌ ታውሪ ጣፋጭ የሆነሽ ልጅ መልካም በዓል
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 2 жыл бұрын
የማርያም ፍሬ ውይ በወተት ጠብ አርጋሃችሁ ስጣት የኔ ማር ቅመም
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n 2 жыл бұрын
እግዛብሄር ያክብርክ ሁሉም ወንዶች ለሚስታቸው እደዚ ክብር ቢሰጡ ፍቅራቹ እግዛብሄር ያብዛላቹ ሚጣ እግድ በይ ልን
@hasetworku5592
@hasetworku5592 2 жыл бұрын
የምር አፍልቶ ነው ጎበዝ እማምዬ❤♥
@user-gb2xw9li3w
@user-gb2xw9li3w 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ምርጥ ቤተሰብ መልካም በአል
@mamidecor4478
@mamidecor4478 2 жыл бұрын
Mamaye yene denebush konjo enkuwan aderesachu wedoch
@simrettdedta165
@simrettdedta165 Жыл бұрын
Blessed families and Humble Husband. Thank you for giving a honest Love yo your wife and to this families. ❤❤❤
@hiahhiia182
@hiahhiia182 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ፍቅር ያንዛላችሁ ለሌላው ትምህርት ይሆናል ፍቅራችሁ
@markiyaeshetue6586
@markiyaeshetue6586 2 жыл бұрын
Waw 👍
@asteryosef6196
@asteryosef6196 2 жыл бұрын
የእኔ ውዶች አሜን እንኳአን አብሮ አደረሰን ድቡሎዬን ሳሙልኝ የድቡሎዬ ቤተሰቦች መልካአም የመስቀል በአል ይሁንላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@fantayoutube8854
@fantayoutube8854 2 жыл бұрын
ወይ ሚጣየ የኔ ጣፍጭ አቤት ጀበና አያያዝ😁
@meskiasefa4102
@meskiasefa4102 2 жыл бұрын
Yena tafache edege beyelegne enekon aderesechaw meret betesebe
@makdesetopia4134
@makdesetopia4134 2 жыл бұрын
እግዛብሄር ያሳድግሽ ማማየ የፍቅር ቤተስብ ሰላማቹህ ብዝት ይበልልኝ
@emmabet5594
@emmabet5594 2 жыл бұрын
ማማዬ የኔ ፍልቅልቅ እግዚሐብሔር ያሳድግሽ
@menberbayuhbayuh180
@menberbayuhbayuh180 2 жыл бұрын
አፊ ቁርጥ ይበልልሽ ስወድሽ ማማዬ እንኳን አደረሳችሁ መልካም አባት በፍቅር ኑሩልን ያመት ሰው ይበለን ለአገራችን ሰላሙን ይስጣት
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 2 жыл бұрын
የኔ ማር እግዚአብሔር ያሳድግሽ ውድድድ የኔ ማርርርር 💚💛❤🇪🇷
@emebetaberatube8924
@emebetaberatube8924 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አሜንንንን
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ ምርጥ ቤተሰብ
@bakdjansdksj8523
@bakdjansdksj8523 2 жыл бұрын
እንካን አደረሳችሁ ከነመላው ቤተሠባችሁ
@tensumamush9918
@tensumamush9918 2 жыл бұрын
Awey mitaye konjo lehachishin neber sammmmm emaregew enkuwan aderesachihu sitaskenu tebareku
@user-zi9mt2cl1f
@user-zi9mt2cl1f 2 жыл бұрын
Setameru yamiwadachu xindochi❤❤❤❤❤❤😘😘😘
@MekdiTube
@MekdiTube 2 жыл бұрын
Enkan abro aderesen betam tamralachu yetebareke bal new tafachas meche new yemtafelalen
@saralove4936
@saralove4936 2 жыл бұрын
ምርጥ ቤተሰብ እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም በአል ይሁንልን የኔ ድንቡሽቡሽ እወድሻለሁ 🌻🌻
@abelandmom5465
@abelandmom5465 2 жыл бұрын
እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሳለም አደረሳችሁ። ራኬብላይ አይቻችሁ ነው ሳብስክራይብስ ያደረኳችው። በነገራችን ላይ በጣም ታምራላችው የተባረከ ትዳር ይሁን፡
@alemfantu2027
@alemfantu2027 2 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ ዉድድድድድ ነዉ ማርጋችሁ እንኳን አብሮ አደረሠን
@tagistayele8318
@tagistayele8318 2 жыл бұрын
ፍቅራችሁ ሁሌም እንዳደይ አበባ ይለምልም ካገራችን ሰላምጋር
@berhanberhan9156
@berhanberhan9156 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ዋዉየምረል ፍቅርየሆነበልአለሽ በድብተከበክበት ስታምሩቆንጆችናቹዉ
@user-mf7hf1eu5u
@user-mf7hf1eu5u 2 жыл бұрын
የምወደዉ እና የማከብረዉ ቤተሰብ ሰላማቹሁ ብዝት ይበል ሚጣየ እድግ በይ አላህ ያሳድግሺ የኔ ማር
@user-cd9gs7ry4u
@user-cd9gs7ry4u 2 жыл бұрын
ማማዬ የኔ ቆንጆ እንኳን አደረሳቹሁየአመት ሰወ ይበለን
@user-pk3tl3ex5k
@user-pk3tl3ex5k 2 жыл бұрын
ጉራግኛ ይሰማኛል አቤት
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አብሮ አደረሰን ምርጦችዬ በዓሉ የሰላም የጤና የፍቅር የእድገት ይሁንላችሁ 🙏🙏🙏ጣፋጭዬ እደጊልን 🍬🍬🍬ውድድድድድ😍😍😍😍😍ዋው ቡናው🍵🍵🍵 ልዩ ነው ይመችህ ፍቅር በመረዳዳት ይገለፃል ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ምርጦችዬ መልካም በዐል 💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@banchu3147
@banchu3147 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ የኔ ጣፉጭ ምርጥ ቡና ነው አባቢ ያመት ሰው ይበለን
@senaytgtube3979
@senaytgtube3979 2 жыл бұрын
ውዶች ደስ ስትሉ ትዳራቹ እግዚአብሔር ይባርከው መልካም ብኣል ቡናስ ሴት ታፍላ ፍሬ
@zamzammuhammad8895
@zamzammuhammad8895 2 жыл бұрын
ትደራቹ፣ከዢ፣የበለጠ፣የሣምረላቹ፣ሚጣዬ፣እደግ፣በይልኝ
@meronmesay6317
@meronmesay6317 2 жыл бұрын
ንግግሯ ሲጣፍጥ ማማዬ ♥️♥️♥️ሳሚልኝ በማርያም 😊
@elsagetachew1172
@elsagetachew1172 2 жыл бұрын
Enkon adrsahue fra Ken melaw betsbhe 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@user-om7wt4hr4z
@user-om7wt4hr4z 2 жыл бұрын
ወይ ማማዬ ማር ነሽ
@salams2715
@salams2715 2 жыл бұрын
እንኳን ለብርሃነ መስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
@mariamali9718
@mariamali9718 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ፋሚሊ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛዉ
@daliaradwans1001
@daliaradwans1001 2 жыл бұрын
በጣም ነው ምታምሩት
@sablacell1012
@sablacell1012 2 жыл бұрын
መልካም ሰዎች እንኳን ለብርሃነ መሰቀሉ አደረሳችው ሰወዳችው
@kuwait4768
@kuwait4768 2 жыл бұрын
የኔ ቆጆ ፈጣራ ያሳድግሸ ማማየ
@user-pm7hh7rm8x
@user-pm7hh7rm8x 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የማርያም የኔ ጣፋጭ ስወድሽ❤❤❤
@brkti_tube
@brkti_tube 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ ዋው
@selamhailu1990
@selamhailu1990 2 жыл бұрын
👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿
@martawoldeamanuel6539
@martawoldeamanuel6539 2 жыл бұрын
ማማዬ ማር ነሽ
@user-yi1xs7mj8r
@user-yi1xs7mj8r 2 жыл бұрын
ሱስ ታስይዛለች ይች ጣፋጭ ልጅ እንኮን አደረሳችሁ ወገኖቸ በያላቸሁበት ዳጌ ድንቅ ባል አባት ወንድም ልጅ ለወላጆች ማለቴ ነውነህ ነርቱ
@azititube7499
@azititube7499 2 жыл бұрын
Yene wedochiiiiiii enkani adaresachewu
@trualmebiaznbiazn4477
@trualmebiaznbiazn4477 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደርሰን
@sintayehutube2871
@sintayehutube2871 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችው ምርጥ ቤተሰብ😘😘
@zdmaktube1151
@zdmaktube1151 2 жыл бұрын
ደምሪኝ የኔውድ እህት
@birhaneabdeta9909
@birhaneabdeta9909 2 жыл бұрын
እንካን አደረሰቹ ምርጣቼ ስታምሩ አመት ከአመት ይደርሰቹ ማማዬም እድግ ትበልላቹ የኔ ማር
@genatgetahew8163
@genatgetahew8163 2 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ እደጊልኝ ማሪያማዊት ፍቅር እደጊልኝ ስወድሽ ውድድድድድድድድድድድ
@hsjsksshsjjs9680
@hsjsksshsjjs9680 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ቤተሰብ
@hanabekele5517
@hanabekele5517 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@alemzegeye5416
@alemzegeye5416 2 жыл бұрын
ወይኔ እንዴት እንደምወዳቹህኮ የናንተ ቤተሰብ
@alemzegeye5416
@alemzegeye5416 2 жыл бұрын
በሆንኩኝ ብዬ ሁሌ እመኛለሁ
@user-ir5bn9hw4z
@user-ir5bn9hw4z 2 жыл бұрын
ምርጥ ቤተሰብ እንኳን አብሮ አደረሰን ደስ ስትሉ❤🌻🌻🌻
@somposompo1836
@somposompo1836 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ድዶቼ በፍቅር በፍቅር ያኑራቹ ሉእል እግዚአብሔር🙏❤❤❤
@KkksaaKksaa-fv1qr
@KkksaaKksaa-fv1qr 2 жыл бұрын
ስታምሩ የኔ ምርጦች ሚጣየን ሳሙልኝ.
@nebiyatsentayhu6168
@nebiyatsentayhu6168 2 жыл бұрын
እውይ ቅመም ሱስ ሆነችብኝ እኮ አላህ ይጠብቅሽ ላልወለደም ይሄን ጸጋ ይስጠው
@user-bo1jx8ol3z
@user-bo1jx8ol3z 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ውዶቸ በጣም ነው ምወዳችሁ
@emuyehiwot6093
@emuyehiwot6093 2 жыл бұрын
God bless you and your lovely family
@achutube1688
@achutube1688 2 жыл бұрын
ሰላም እንዴት ናቹ ጥምዶች ሚጣዬ የእኔ ቆንጆ እንኳን ለብራሃን መስቀሉ አደረሳቹ
@asteryosef6196
@asteryosef6196 2 жыл бұрын
የእኔ ጣፋጭ ምን ላርግሺ በቃ ውድድድ ነው የማደርግሺ ድግል ማርያም በቅፏታሳድግሺ ትልቅ ደረጃ ታድርስሺ ሃገር መሪ ታድርግሺ ማማዬ የእኔ ጣፋጭ
@zamzammekonen7093
@zamzammekonen7093 2 жыл бұрын
Yene wbochi enkuwan aderesachihu ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰
@hayrumeskan3376
@hayrumeskan3376 2 жыл бұрын
ወይኔ ፍሬ እንዴት እንደምታምሩ በጣም ነው እምወዳቹ
@islamselam1093
@islamselam1093 2 жыл бұрын
የኔ ድንቡሼ ልጃችሁን ስወዳት ማር ናት እድግ በይ
@bezatube438
@bezatube438 2 жыл бұрын
ደሥ ሥትሉ እኩዋን አብሮ አደረሠን በአሉ የሠላም ያርግልን
@user-tz3pg1hk6c
@user-tz3pg1hk6c 2 жыл бұрын
መልካም በአል 👍👍👏👏
@emmabet5594
@emmabet5594 2 жыл бұрын
የኔ ማር ማማዬ
@popokoko3679
@popokoko3679 2 жыл бұрын
❤️😘
@sheberehibrahim5279
@sheberehibrahim5279 2 жыл бұрын
እንካ አደረስቹ ስታምሩ
@Munayementawochumam
@Munayementawochumam 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውቦች እድሜና ጤና ይስጣቹ ክበሩልኝ
@wardawarda2495
@wardawarda2495 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደርሠን ያመት ሠው ይበለን ደሥሥትሉ እማኮ እድግ በይ
@yeshewaalayu4800
@yeshewaalayu4800 2 жыл бұрын
Enkan adersehu fia ,mama all family 👪
@kk-is6nr
@kk-is6nr 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ዛሬም እጠብቃለን
@hherut5237
@hherut5237 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ድንቡሽቡሸ እድግ በይ አፍሽ ጥፍጥ ይላል
@tensumamush9918
@tensumamush9918 2 жыл бұрын
Geta hoy endanite ayinetun fetarin yemiwed yemifera, fikir yehone endanite yisetegn Amennnn belu🙏🙏🙏
@sarazelalem2930
@sarazelalem2930 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️👉😄😄😄👍
@facadoalem610
@facadoalem610 2 жыл бұрын
ቀጭቀጭትም መቴነት ቤት ግፍርም በር ውረድ እኔ አልሀምዱሊላህ ዘረኛ አይደለሁም ግን ጉራጌ ሳይ ወይ ስሰማ ደስ ይለኛል
@gexadabala1769
@gexadabala1769 2 жыл бұрын
Wowwww 💓💓💕❤❤❤
@meazitube269
@meazitube269 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ወይኔ ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@zdmaktube1151
@zdmaktube1151 2 жыл бұрын
ደምሪኝ መአዚየ
@bezeeselame9437
@bezeeselame9437 2 жыл бұрын
ስታምሩ እንኳን አደረሳቹ
@user-mf7hf1eu5u
@user-mf7hf1eu5u 2 жыл бұрын
ማር የኔጣፋጪ ጠጪ ኡፋ ኡፋ እድግ በይ
@betegbareneyew4331
@betegbareneyew4331 2 жыл бұрын
ምንም አልልም እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ከክፉ ሰው አይን እና ምላስ ይጠብቃችሁ ማሚታን ያሳድግላችሁ እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓል
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
ደስ የምትሉ ቤተስቦ ደግ ባል ነው ያለሽ አብራችሁ አርጁ እግዚአብሔር ልጃችሁንም ያሳድግላችሁ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
@fadilakamal873
@fadilakamal873 2 жыл бұрын
ማማዬ እድግ በይ
@meskieyetame4061
@meskieyetame4061 2 жыл бұрын
የኔቅመም እመቤቴ ሳሳድግሽ ማማዬ
@bestone4161
@bestone4161 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ የማሪዬ የኔ ኮልታፋ ስወድሽኮ። ደሞ በጣም እያስቀናቹኝ ነው ትዳር አማረኝ ግን ስደት ላይ ነኝ እስቲ ፀልዩልኝ አገሬ ስመለስ ባልና ልጅ እንዲሰጠኝ ፈጣሪ
@abebalegesse5645
@abebalegesse5645 2 жыл бұрын
Enkuan Aderesachu konjoch mamito Dena nesh?
@fozi590
@fozi590 2 жыл бұрын
አቦ አላህ ያሳድግሽ የምር ጣፋጭ ይህ አፍ ይበላሽ ይሆን እደጊ የኔ ማር♥
@seadayimer7090
@seadayimer7090 2 жыл бұрын
ውብ ቤተሰብ ስታምሩ
@tedytedy2435
@tedytedy2435 2 жыл бұрын
ይመቻቹ ደስ ሰትሉ 😍
@tenagnemulugeta2023
@tenagnemulugeta2023 2 жыл бұрын
Waw frie, ur husband is blessed, !!!
@ghfghfhjhgh911
@ghfghfhjhgh911 2 жыл бұрын
Enkan abro adrshn adesachwe merte batsbochy ewy eddigg tebll
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 14 МЛН
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 4,6 МЛН
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 154 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 35 МЛН
#miskinochu l ዕዳ ስረዛ  l
10:21
Addis Drama Studio
Рет қаралды 50 М.
የፍቅር ህይወቴ አሳዛኝ መጨረሻ ! - ስሙኝማ
13:55
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 107 М.
ዮአዳን (ክፍል 12)
31:52
ለዛ
Рет қаралды 239 М.
ፊትህን ልንከባከብ ብላ ተጫወተችብኝ 😭
26:59
Frie Dagi Family
Рет қаралды 43 М.
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 14 МЛН