እንግሊዝ ለውጡን መረጠች! || የጠቅላይ ሚኒስትሩ የፓርላማ ውሎ || ጀነራሉ በነጠላ ጫማ `ትግሉን` ተቀላቅለዋል Live

  Рет қаралды 24,938

Haq Ena Saq ሃቅ እና ሳቅ

Haq Ena Saq ሃቅ እና ሳቅ

4 күн бұрын

Пікірлер: 142
@tsigiewasihun133
@tsigiewasihun133 2 күн бұрын
❤ጒበዝ፡ክቡር፡ጠቅላይ፡ሚኒስቴርኦግዚአብሔር፡ከአንተጋር፡ነው🎉🎉❤❤❤❤
@marthamamo9171
@marthamamo9171 2 күн бұрын
ክብር ለጠቅላይ ሚኒስትራችን የደሀ አባት ኢትዩጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 2 күн бұрын
ኢትዮጵያ ጀግና መንግስት ጀግና አገር ወዳድ መሪ ጀግና መከላከያ አላት ተከፋይ የደም ነጋዴ ባንዳ ቢንጫጫ ባንድ ሙቀጫ
@mametohem7990
@mametohem7990 2 күн бұрын
እግዚአብሄር ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር ያድርግልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so 2 күн бұрын
እውነትም አንበሳ ወላሂ በሁሉ ነገር አንበሳ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ::❤
@fekadukumssa4883
@fekadukumssa4883 2 күн бұрын
ምክር ቢበዛ በአህያ አይጫንም ተደፍኖባቸዋል እና በነፍጥ ያመልካሉ ህዝቡ በምርጫ ልካቸውንይነግራቸዋል። አኢትዮጵያን ከመገንባት ወደ ኋላ አትበሉ።🎈🎈🎈🎈🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-mj6cn1xt2p
@user-mj6cn1xt2p 2 күн бұрын
የትኛው ህዝብ ነው ልካቸውን የነገራቸው?😂😂በጣም ነውንያሳቃችሁኝ የአብይ ካድሬወች ትነት ጀንራል ተፈራ አ'አአለን ሞጣ ስትሉን ነበር ሚዲያ ላይ ሆነችሁ የውሸት ፋብሪክ ፈብርኩ ጀግኖች መሬት ላይ ሆነው ጠንቀቅ ብሎ ስራቸውን እየሰሩ ነው ዝም ብለው
@alemalemye4812
@alemalemye4812 2 күн бұрын
ውሻ አንበሳን ያሸንፋል ውይይይ???ተናግረህ ሞተሀል ጅል 🤣🤣
@user-mj6cn1xt2p
@user-mj6cn1xt2p 2 күн бұрын
@@alemalemye4812 ያንን ለቅሶ ላይ የተቀመጠውን ጁላሽን ጠይቀው ስለመሸነፋችሁ አልሞት ባይ ስለሆነችሁ ሽንፈታችሁን ማመን ከብዱችሁ ነው እንጂ መሸነፋችሁንማ ልባችሁ ያቃል የሀገሪቱን በድሮን የታገዘ ጦር ልካችሁ ጥቂት ሽፍታ በ3ቀን እነጠፈዋለን ብላችሁ አመት ሙሉ ክክክክክይህ ጥቂት ሽፍታ በቁመኝጠብቀኝ መሳሪያ አመት ሙሉ እንዲህ መነ ሲያስቀራችሁ አይ ፋኖየ የወዶቹ ቁነ በእውነት ዘድሮ አሳየህንለካም ከውጭም ከውስጥም ጥላት እስከዛሬ ድል ስነ ደርግ የነበረው በአማራ ጀግንነት ነበር አማራ በሚከፍለው መስዋዕት ነበር ጀግነ ጀግነ ነን ስትሉን የነበረው ጀግነ ማን እንደሆን ምርትነ ክርዱ ታየ ዘድሮ ትጥቅን ጀግንነትን የሀገር ወታደርነትን ለአማራ ጀግኖች ስጡልን በእሱ እንተማመነለን ጉድሽን ባልሰማሽ ገባያ ባልወጣሽ ይላል አማራየ ይገርማል ያረብ ቅዋውንም ድሉንም ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ድል ለጀግነየ ፋኖየ ሞት ሽንፈት ውርደት ለሸለፈቶች
@aneshamood6033
@aneshamood6033 2 күн бұрын
በጣም ጎበዝ ዶክተር አብይ አህመድ ሁሌም የሚናገረው ትክክል ነው ተሰማምቶ መኖር መፈቃቀር ነው በወይይት መፍታት ጦርነት ዋጋ የለውም በጋራ መሰራት ነው በአንድነት ካልሆነ መቼም ችግር አይቀርም በሰላም መደራደር ይሻለናል ለማንም አይበጅም ኢትዮጵያ ለዓለም ህዝብ ትበቃለች ጦርነት በቃ ሰላም ያሰፈልጋል ዘር አይማኖት በአንድነት ኢትዮጵያ ዊ ነኝ ብሎ መወያየት ነው በቃ ሰላም ያሰፈልጋል ለሁላችን ዳቦ ያጣ ነው ያለው ሰላም ይሰፈን
@yeshashworkbeyene2082
@yeshashworkbeyene2082 2 күн бұрын
ትክክል ትክክል ትክክል!!!!!
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 2 күн бұрын
አብይ ትግስትህ የኔ መሪ ድንቅ ትከሻ ድልድይ የሚያህል ብርታቱን ይስጥህ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤❤👍🏾👍🏾👍🏾
@wardewarde9415
@wardewarde9415 2 күн бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏 ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን አቤ ቶኪቻው blessed
@lulitayalew4970
@lulitayalew4970 2 күн бұрын
አቤ አመሰግናለሁ: ለዝህ ሰውዬ መልስ ስለሰጠኽው:: በጣም ያሳዝናል እኛ ትልቋን ኢትዮጵያን ነው የምናየው::
@ayelehelen4555
@ayelehelen4555 2 күн бұрын
ሰብአዊ መብት የሚባለዉ ሀገራችንን አፍራሽ ነዉ ዘረኞች የደቡብ ልጆች ሲታገቱ ሲገደሉ አፍ የሌለው በዘር የሚሰራ የተገዛ ነዉ አዱስ እንፈልጋለን ፋኖ ዳንኤል ይሰማል
@SamA-yj5yp
@SamA-yj5yp 2 күн бұрын
አባቶቻችን ፅንፈኛዉ አራሱን ፋኖ ብሎ የሚጠራዉ ተድላ ጡረተኛዉን ይሆን?
@mulumebetconte5813
@mulumebetconte5813 2 күн бұрын
God will keep Ethiopia safe in the Name of Jesus.
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 2 күн бұрын
Amen 🙌
@Abichu-eg7qh
@Abichu-eg7qh 2 күн бұрын
Ethiopian 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-mm1bd2oh1d
@user-mm1bd2oh1d 2 күн бұрын
በነጠላ ጫማ በታማሚ እግር ጅሉ ጫካ ገባ ሠላም ሊነሳ ሀገር ።
@biskut6932
@biskut6932 2 күн бұрын
እባካችሁ ለአብይ ተውለት ይስራበት ወንብር ላይ ቁጭ ቢሉ ምን ይሰራል ካልሰሩበት አብራችሁ ስሩ ካልሰራችሁ ዞር ነው ወዳጄ
@user-sagiv.m.t
@user-sagiv.m.t 2 күн бұрын
አቤ፥ በነጠላ ፡ ጫማ በታመመ ፡ እግር ጦርነቱ ፡ ይቅር ይምጣ ፡ ደርድር በልልኝ ለጀኔራል ተፈራ ማሞ።
@SaraSara-bi7hc
@SaraSara-bi7hc 2 күн бұрын
ጄነራሉ አሁን የተቀላቀሉት የገዛ ልጆቻቸውን ሊገሉ ነው እግዚኦ ጌታ ሆይ አንተ ህዝብህን ታደግ
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 2 күн бұрын
አቤቶኪቻዉ አንበሳችን 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so 2 күн бұрын
ቅርሻታሞች ❤አብቹዬ❤ ፈጣሪ ከእውነት ጋር ነው አ ይ ሳ ካ ም አብሽር ኢትዮጵያውያን ከጎንህ ነን::❤
@frutlove2219
@frutlove2219 2 күн бұрын
ኤች ፓሎሬ አንደው ተረጋጋ አቢቹ ያለውን እውነት ነው የተናገረው
@YohannesBezabeh
@YohannesBezabeh 2 күн бұрын
የትናንትናው እጅግ ድንቅ ነበር
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 2 күн бұрын
አብርሀም(ቅቅል) እነ ፋሲልጋ ሂድና ዘባርቅ ተጠረግ ሀሳብህ ዉሀ አያነሳም እንጪጭ ነህ ወላሂ
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so 2 күн бұрын
በነጠላ ጫማ በታማሚ እግር ተፈራን መረጡ ለመደራደር በልልኝማ::😂😂
@letabedasso1195
@letabedasso1195 2 күн бұрын
አካታች የፖሊትካ ባህል በለውጡ የተገኘ ማበረታቻ ሥራ ነው ፥ አብሮ ሠርቶ አብሮ ማደግ ለሕብረ ብሔራዊ አንድነት እሴታችን አጠናክረን እንቀጥላለን
@androidhs5860
@androidhs5860 2 күн бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሠለም አቤ አንኳን ደህና መጣህ🌹🌹🌹
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 2 күн бұрын
አብችዬ ብሪሊያንት መሪ ከንግግሩ ዉስጥ ምንም እንከን አይወጣዉም አብርሀም አትዘባርቅ የምትሄድበት ካለ ተጠረግ
@Almazetalem
@Almazetalem 23 сағат бұрын
ሸዋቀና ምርጥ ንግግር ሁል ግዜ ተባረክ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን እግዚአብሔር❤
@bety2338
@bety2338 2 күн бұрын
🤴👌🇪🇹❤🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹☝️☝️🙏
@asterbelayneh5143
@asterbelayneh5143 2 күн бұрын
አንተ አድር ባይ አንድ አባክ መንግስትን አትናገር አንተ አድር ባይ መነግስትን አትነገር ከፈራህ እየወጣህ አታውራ እየፈራህ አታውራ እቤትህ ተቀመጥ እናንተ ያልሆነ እያወራችሁ መንግስትን የምታሰድቡ
@getahunabdisa3927
@getahunabdisa3927 2 күн бұрын
ሰባዊ መብት አስጠባቂ ነኝ ባዩማ በአደባባይ ኢትዮጵያን ሲወነጅል ጃዊሳውን ሲደግፍ በደንብ እንደህዝብ አይተነዋል ማንነቱን ተገንዝበናል
@user-zq4iw2is5k
@user-zq4iw2is5k 2 күн бұрын
ሁሉም ተቺ ሁሉም ስልጣን ፈላጊ:ሁሉም እኔ አውቃለሁ ባይ: ቅርሻታም ሁላ::
@ShifaKassa-cy6or
@ShifaKassa-cy6or 2 күн бұрын
በነጠላ ጨማ በታመመ እግር እንዲየትያሰችልሃል የመነንፈቅር
@user-ct7zz7hc8r
@user-ct7zz7hc8r 2 күн бұрын
Selamehi yebeza abe
@tsigeabshiro7376
@tsigeabshiro7376 2 күн бұрын
ቅቅል ግን የትችት አባዜ እና ከተስፍ ይልቅ ጨለምተኝነት ትንሽ ያበዛል እንደኔ በሰፊው ሚድያ ባትሰጠው እያደር ግን ሸኔን or ፋኖን ይቀላቀላል።
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so 2 күн бұрын
አትዋሽ ደሱ ሚዱያ ላይ አብይ ፌል አድርጓል መፈንቅለ መንግስት ይደረግ ብለሀል:
@user-rz6ex7du2h
@user-rz6ex7du2h 2 күн бұрын
አብቹ አበ መላ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👌
@user-mm1bd2oh1d
@user-mm1bd2oh1d 2 күн бұрын
እንዴት ያለ ጅልነት እንዴት ያለ የአዕምሮ ዘገምተኝነት እንደሆነ ሳስበው ድንቅ ግርም ይለኛል ።በዚህ እድሚያቸው በሀይልና በአመፅ ስልጣን ላይ እንወጣለን የሚሉ ግውዛን የማሰብ አቅማቸው ምን ያህል የደከመ መሆኑን ለመታዘብ እኔ በገባኝ ትቂት እውነቶችን ላንሳ ። እነዚህ ሰዎች የሚዋጉት የሀገር መከላከያ ሠራዊት መሆኑን ሳይ ለመሆኑ ዛሬ ላይያለው ሠራዊት እንደቀድሞው የመከላከያ ሠራዊት መሳራውን ዘቅዝቆ እጁን የሚሰጥ መስሏቸው ይሆን?።እባብ ያየ በልጥ ይደነግጣል እንዲሉ የዚያን መከረኛ የቀድሞ መከላከያ ሠራዊት ስቃይና እንግልት ያየ በእውነት ይህ ሠራዊት እናሸንፈዋለን ወይንም ለጥ ለበጥ ብሎ ይገዛልኛል ብሎ የሚታገለው እና የሚያታግለውን ሳስብ የጅልነቱን ውድቀት ሳስብ እጅግ በጣም ይገርመኛል ። ሌላው እነህ በሀይል ስልጣን ናፋቂ ግለሰቦች ሀሳባቸው በከፊልም በተሟላም መልኩ የስልጣን እርካብ ላይ ይውጡ እንበል አሁንም ቅድም ያነሳሁትን ምሳሌ ላንሳ እባብን ያየ በልጥ ይደነግጣል እንዲሉ የቀድሞዎች ኢሠፖዎች እና ባለስልጣናት ደርግ ኢሠፖ እየተባሉ ምን እንደገጠማቸው የዚህ ዘመን ብልፅግናዎችና ሹማምንቶች ጀኔራል መኮነኖች የሚረሱት ይመስላችኃል?እናም አብይና አጋሮቻቸው እጃቸውን የሚጠቡ ሕፃናት አይደለም ። በብዙ መልኩ በብዙ ወገኖቻችን እንደተገለፀው ዛሬ ሀገራችን እየተከተለችው ባለው የፖለቲካ አይዶሎጅ ፍፁም የማይሳካ መስመር ነው እየተከተሉ ያሉት ።እኔ አንድ ተራና መናኛ የፖለቲካ አስተሳሰብ ያለኝ ግለሰብ ከእኔ በላይ የፖለቲካ ሳይንስ ተንታኝና ጠበብ ነን የሚሉ ግለሰቦች እየሆኑ ያለው ዘጭ እቦጭ ሳይ እኔ ከእነዚህ በእጅጉ በተሻለ ፖለቲካዊ ግንዛቤ ያለኝ መሆኑን ስገነዘብ እጅግ ኩራት ይሰማኛል ። በጥቅሉ የእነዚህ ሰዎች ልፋት ከመገዳደል ሕዝብና ሀገርን አቅለ ቢስ ከማድረግ የዘለለ ምንም የተሻለና የላቀ ፀጋ ሌያመጡልን እንደማይችሉ አስረግጨ ልነግራቸው እገደዳለሁ ።
@sara-zd5tw
@sara-zd5tw 2 күн бұрын
ሚገርም ነው ዶር አብይ የሚናገረው እኮ ለሚገባው ድንቅ ንግግር ዛሬ የማይረዳው ግዜ ነው እንጂ የሚገባው ቀን ይመጣል ኢትዮጵያ ተስፋ አላት❤
@user-sj9cv4lb3w
@user-sj9cv4lb3w 2 күн бұрын
👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@emebetgebremariam153
@emebetgebremariam153 2 күн бұрын
አቤ ቶኪቻው በርታልን የሀገር ልጅ
@user-rz6ex7du2h
@user-rz6ex7du2h 2 күн бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👌
@derejetefera1430
@derejetefera1430 2 күн бұрын
በነጠላ ጫማ በአንቺ አረማመድ እንዴት ያልቅልሻል ይህ ሁሉ መንገድ
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 2 күн бұрын
ሰላም አቤ አቤ አልማዝ ያለቹ ትክክልነው ጋዜጠኛው አለምሰገድ ይባላል እጅግግሩም ልጅነው ሚዲያው ይዮሀ ሚዲያ ነው አልማዝ ካሜርካ ትክክል ተባረኪ
@mezgebfadlella8436
@mezgebfadlella8436 2 күн бұрын
በንጠላ ጨማ በአነት አርማመድ እንዴት ያለቅልሀል የጨካወ መንግድ
@MesiGirma-o2d
@MesiGirma-o2d 2 күн бұрын
አቤ ሰላም ነህ እኔ ሀይለኛ ጨጓራ ህመም ነበረብኝ በተልባ ነው የዳንኩት ታምናለህ ለአራት ወር ያለማቋረጥ ነው የጠጣሁት ያው እንደነገሩህ ተዘፍዝፎ አድሮ በባዶ ሆድ መጠጣት እሚገርምህ ሀኪም ነው የነገረኝ ሞክረው ትድናለህ
@fatumaali8275
@fatumaali8275 2 күн бұрын
Flaxseed (telba) is very good
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 2 күн бұрын
አገር ሻጭ ዳንኤል በቀለ ቀለለ
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 2 күн бұрын
ሰላም አቤ ❤️
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 2 күн бұрын
Shewakena... Are you reading a script?! 😂 I love you ❤️
@hanhn7623
@hanhn7623 2 күн бұрын
ሰላም.አቤ
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 2 күн бұрын
ገዱ ጉዱ ተንጓዳጎዱ ተዋረዱ
@user-km5xm1kz5u
@user-km5xm1kz5u Күн бұрын
Talba ba mini yizafazafaĺ?endet pls
@getachewbihonlign3041
@getachewbihonlign3041 2 күн бұрын
ቀቅል የሚባለው ሰውዬ ማለት ደረጄ ሀ/ ወልድ ወይም ጓደኞቹ ማለት ነው ሞባይል በሕገ ወጥ መንገድ ይነግድ ነበር በሚነግድ ወቅት የለውጡ ደጋፊ ነበርጠ/ ማኒስትሩ ንግግር ሲያደርጉ ካስነጠሳቸው አያችሁ እውነት ሲናገሩ ይል ነበር ተባኖበት ሼሮቹ ሲያዙ መጀመሪያ ከኮኬት ወደ ቀቅል ተሸጋገረ ቀጥሎ ጠ/ ሚኒስትሩን ነጥሎ መንግስትን ተቸ አሁን ጠ/ ሚናስትሩ ከተናገሩት ውስጥ ቃል መርጦ ይቃዣል የCIA ወኪል መሆኑን ሳትረሱ ምን አለ በሉኝ ሰሞኑን እነ አንኩሩ ላይ ቀርቦ አንኳሪ ካልሆነ
@negedegugssa2911
@negedegugssa2911 2 күн бұрын
Selam le ethiopiya keber le jegnoche ethiopiya defance pm abichu
@CherinetBekele-um3wy
@CherinetBekele-um3wy 2 күн бұрын
ትናንት አዲስ አበባ ተገኙ ስትል አልነበርር
@NgatwaTamrat-cu6jd
@NgatwaTamrat-cu6jd 2 күн бұрын
ዘመነ ስልጣኑን የምሻማ ሰዉ አይፈልግም
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so 2 күн бұрын
ደዋያችን መስፍን ይመችህ::😂😂
@yohanesyohanes8651
@yohanesyohanes8651 2 күн бұрын
Benexela chama betamami egere enkuan arat kilo ayehedem gondere
@movieswewontforget4116
@movieswewontforget4116 2 күн бұрын
አቤ ሳታቋርጥ በሳምንት ለ3ቀን ለ 1 ሰዓት ስፖርት ስራ ለውጡን ታያለህ።
@bslentaabebe8878
@bslentaabebe8878 Күн бұрын
ሰው በጨለማ ውስጥ ካለ ምንም የሚያየው ነገር የለም
@TesfayeBekele-hg1fu
@TesfayeBekele-hg1fu 2 күн бұрын
አ አሁን ተናገር የተነገሩትን ቀለት እነተኛ የኢትዮጵያዊነት ለዛ የለዉ አባበልና እንተኛ ያልተበረዘ ያልተከለሰ ፣ምንም ችግር የሌላባት የኢትዮጵያዊነት ተቆርቋር ለጅ ነዉ። ስለዚህ እደግ ኢግዛብሔር በለህበት ቦታ ሁሉ እጠብቅህ እንደዚሁም እዉነት ከአንተ አይለህ ሠለም ይሁኑ መልከም ቀን ለአነተና ለአቤ ቶክቻ ።
@user-sj9cv4lb3w
@user-sj9cv4lb3w 2 күн бұрын
❤❤❤❤
@tsigeabshiro7376
@tsigeabshiro7376 2 күн бұрын
ይቅርታ ብድጋሚ ኮመትኩኝ ወዳጅ የሚመስል ግን ከዳተኛ ያለ ይመስላል ግን የለም ክርስቶስን ስሞ የሸጠው እሱ እራሱ የቅቅል ወንድም ነው ሃሳብን ማጣመም እውቀት አይደለም አፋን በከፈተ ቁጥር እኔ የሚታዩኝ ሸኔ እና ፋኖ ነው ። በፀበል or በፀሎት ይለያል ትግስቱን ይስጠን እንጂ።
@samri1215
@samri1215 2 күн бұрын
የምንለውን ስሙን የማንለውን አትስሙን ያልከው ወዳጄ ድገመው የተሳሳተ ትርጕሜ አገር ያጠፋል 😢😢
@selamta492
@selamta492 2 күн бұрын
በነጠላ ጫማ፣በታመመ እግር፣ እንቅፋ በመታዉ በወለቀ ጥፍር፣ ጦርነት አይሆንም ምረጥ ንግግር።
@Tarekegn-en3bu
@Tarekegn-en3bu 2 күн бұрын
በነጠላ ጫማ በታማሚ እግ፣ ትግሉን ትግል አይሆንም ፍሬው የሚያምር።
@teklemedhanie7104
@teklemedhanie7104 2 күн бұрын
ኣቤ እኔ ያንተ ወዳጅ ንኝ በደምብ ስማኝ ኢትዮጵያ ሰላም ልትሆን ትፈልግ ከሆንክ ፕ ም ኣቢይ ኣህመድ ከ ፕ ኢሰይያስ መታረቅ በጣም ኣስፈላጊ ይመስላኛል እንየ ግን ስትጀምር እስከ ኣሁን ከኣንተ በተሰብ ነኝ ግን የኤርትራ ተቀናቃኝ ኣትያዙ ለሁለቱ ሃገሮች ጎጂ ነውውውው ተረዳኝ ኣቤ ወንድሜ❤❤❤❤❤
@MSs-kp3he
@MSs-kp3he 2 күн бұрын
Yenante sehone selame yena shone newete yemehonebete mekeneyate yenate shaba menegesete onegen genbote sebatene fanone eyaseletene eysetateke leteyopeya yegorebete eshoke yehonahewe enante aydelahewe atekebateru🤫🤫
@zenebenegash2315
@zenebenegash2315 2 күн бұрын
በነጠላ ጫማ በታመመ እግር እንዴት ይወጣዋል ትግሉን በዱር
@yeshashworkbeyene2082
@yeshashworkbeyene2082 2 күн бұрын
አቤ ፣ የዘገየ ቢሆንም አንብብው። እንኳን ነጠላ ጫማ ከስክስም ተጫምተው ለድል አልበቁም።በሳቸው ቤት የሽፍቶችን ሞራል ሊያነቃቁ መሆኑ ነው። ሰውዬ/ ጄኔራል / እባክዎ ምስኪኑን አያስጨርሱ።እርስዎ መቼም ቢሆን አይዋጉ።ከዘር ቋት ይውጡና ወደ ቤትዎ ይመለሱና የክብር ሞት ይሙቱ።ሬሳዎን አያርቁ።
@melathabthyimer9706
@melathabthyimer9706 2 күн бұрын
Take Fetto, erode, mechanics shinkurt Those 3 the best medication.
@user-tt2id7ow9m
@user-tt2id7ow9m 2 күн бұрын
እንዴት ይፈነናል ወደ ዱር ሃገር
@gabrieljasek9823
@gabrieljasek9823 2 күн бұрын
የደርግ ካድሬ ነበርክ እንዴ?ማሽቋለጥ ትወዳለህ።ሀሰን ላገባ ከድር ወጣ ገባ አለ ነገር ነህ!
@nalemna
@nalemna 2 күн бұрын
Ayesakacu hager eyeferesece new bezi atinaku mefetehe felegu abi abi malet tewu letgray meles meles yametaw sheger new temaru tegray etiopia nece lemalet yasecegeral oromo amara kekuteter weci eyhone new mefethe felegu etiopia meri yaletadelece telike ager atfresu
@alijamel1186
@alijamel1186 2 күн бұрын
salam salam
@Abbatobia
@Abbatobia 2 күн бұрын
ብልጽግናዎች ምንም ቢያወሩ ስህተት አለበት። የሚደግፉት ሕገ መንግስት መነሻዬ ብሔር ብሔረሰቦች አያለ አንደ አቤ ዓይነቶቹ ደጋፊዎች መነሻችንም መድረሻችንም ኢትዮጵያ እያሉ ይጃጃላሉ። ሰው አንዴ ብቻ እንደሚኖር እየታወቀ እንዴት በውሸት ይኖራል? ያሳዝናሉ።
@sosenadesta2316
@sosenadesta2316 2 күн бұрын
አቤ ለጨጓራ ኦክራ ወይም ሌዲስ ፊንገር የምትባል ተክል ገዝተህ ከሷ አንዷን በክብ ከትፈህ በአንድ ብርጭቆ ውሃ ዘፍዝፈህ አድረህ ጧት በባዶ ሆድ ጠጣ ለብዙ ነገር መዳኒት ነው ጎግል አድርገህ ማየት ትችላለህ ሰላም ሁን
@TesfayeHailemariam-lq7re
@TesfayeHailemariam-lq7re 2 күн бұрын
ለእናት አገራቸው ለአማረ እንኳን በነጠላ ጫማ ራቆታቸውን ብሄዱ አቤ ቶኪቻው ምን አገበህ ራቆታቸውንም ይቀላቀሉ
@alemalemye4812
@alemalemye4812 2 күн бұрын
እንኳን እራቁታቸውን በጭንቅላታቸውም ቢቆሙ አይሳካምምም ;;
@user-dr4rn9er5f
@user-dr4rn9er5f 2 күн бұрын
በነጠላ ጫማ ባንቺ አረማመድ መግባትሽ ላይቀርነው በመረጥሽው ገድጓድ
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so 2 күн бұрын
እውነትም ቆሻሻ ደረጀ ፋሲል ለናንተ ነው ቆሻሾቾ::
@abbechuyamyhero7507
@abbechuyamyhero7507 2 күн бұрын
አይ አብርሃም ወደ ግልብጥ ጎራ በመንገድ ላይ ነው I am sorry to see him do that but good luck and good bye Abresh we don’t care 🤷
@Getahunmerga
@Getahunmerga 2 күн бұрын
አቤ ይሄ ቀቅል አልነበር እንዴ ስለወታደሩ መፈንቅለ መንግስት የነገረን ? ግዴላችሁም ይሄ ሰው ታሟል ! በደሱ መድረክ ስለ ጃዋር ትልቅነትና የ UN ተቀጣሪነት ይቅርታ ጠያቂነት አወራንኮ ! የት ይደርሳል ያሉት ... አሉ ።እንዲህ ነው ከንቱነት
@sol-dm6jo
@sol-dm6jo 2 күн бұрын
ቀቅል ማለት ኩክ ማለት ነው ወይ ኩክ ለዘ በቃክ የአቢቹን ንግግር ለመተቸት በቃክ ያተ ቤተሰብ ችግር ደረሰበት ብለክ እኮ በቃ ያዙኝ ልቀቁን አልክ ደሳለኝ ቀንድክ ሲልክ አቤጋ መጣክ ሀሀሀሀ
@kassutekle5062
@kassutekle5062 2 күн бұрын
አይ ጊዜ አቤ እናንተ እንኳን ሰውየውን የመምከር አቅሙ የላችሁም ሰውየው ሰውነቱ ሁሉ በየጊዜው እየሾለከ የሄደው ከፊቱም ላይ ግርማ ሞገሱ የተገፈፈው እየመጣ ያለውን እሳት ተረድቶ ነው ጽንሰኛ ሲል የነበረውን በጫካ ያሉ ውንድሞቻችን የሚለው ትንሽ ቆይቶ ፋኖ የኔ ጌታ ይላል ግራ ተጋብቶአል አሁንስ አሳዘነኝ አንዴ መፈንቅለ መንግስት አንዴ የሽግግር መንግስት የለምእያሉ የሚቃዡት ወደው አይደለም እውነቱ ፍንትው ብሎ ታይቶት ነው አንተ ደግሞ ፊትህ አያምር ማሽቃብጥህ አያምር ።ተዘጋጁ ለፍርድ ጊዚው ቅርብ ነው።።።።
@maiklbaly2524
@maiklbaly2524 2 күн бұрын
💙💙💙💙💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤
@jomama151
@jomama151 2 күн бұрын
Wushetam yale kassa woym mitik sayiset tenesu ayibalim megemeria atara demo kedmo tenegro enji wodaw wutu ayibalim.
@ahmedadem8756
@ahmedadem8756 2 күн бұрын
This man & Abrish are the same.
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 2 күн бұрын
አብርሀም ቅቅል ምነዉ አስተሳሰብህ ዘቀጠ ቅርሻታም
@HdhDh-mc3zl
@HdhDh-mc3zl 2 күн бұрын
በነጠላጫማ በታማሚ አግር እንዴት ይዘለቃል የ 4ኪሎ መንገድ
@meron1567
@meron1567 2 күн бұрын
መዳኒቱ ያለዶክተር ትእዛዝ በየፋርማሲዉ ይሸጣል እሱንም ችላ አትበሉ
@getahunabdisa3927
@getahunabdisa3927 2 күн бұрын
የታሰሩ ካሉ በእስቸኳይ ይፈቱ ስትል ምን ማለትህ ነው?
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 2 күн бұрын
1:42:05 brother, instead of imposing what you want to happen in Ethiopia, why dont you promote coming to the table for discussion...so we all agree to make rhe change!?
@taafagucho8782
@taafagucho8782 2 күн бұрын
ከአንግዲህ ከአንድ አቅጣጫ በኩል ብቻ የሚመጣ ትግል መንግስት ለመሆን ወይንም ሽፍታ ለመሆን ነው
@AbduMohammed-tw2ro
@AbduMohammed-tw2ro Күн бұрын
ምንአይነት ጉዶች ናችሁ ግን
@astergashawbeza8850
@astergashawbeza8850 Күн бұрын
Yemn Beke new. BBC CNNetc Live ale aydelem ende w4 hours. Min nekah.
@samzunviva1199
@samzunviva1199 Күн бұрын
🤐🤐🤐🤐
@shifahamid3822
@shifahamid3822 Күн бұрын
በነጠላ ጫማ በታማሚ እግር፣ እንደምን ይቻላል ሸፍቶ ማደር?
@ZaK5469
@ZaK5469 Күн бұрын
በነጠላ ጫማ በታማም እግር ወደ ሀኪም ቤት እንጂ ይገባል ወይ ዱር
@ethiopiatikdem624
@ethiopiatikdem624 2 күн бұрын
Endet teramedikew yihen hulu mengedi
@abbechuyamyhero7507
@abbechuyamyhero7507 2 күн бұрын
አብርሃም ባይዘወይ ባይዘወይ get the heck out of here
ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 20
34:15
EBC Entertainment
Рет қаралды 4,8 М.
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 104 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 15 МЛН
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 31 МЛН
ለማመን የሚከብድ አስገራሚ ሀገር ገባሁ Vlog Abel Birhanu
21:17
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 81 М.
የጎንደር ፋኖን የተቀላቀለው ጄነራል የሚታገለው ማንን ነው?
1:18:17
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 16 М.
I Can't Believe We Did This...
0:38
Stokes Twins
Рет қаралды 76 МЛН
Magician turns his Hair into Animal 😳
0:37
Xavier Mortimer
Рет қаралды 21 МЛН
Парень со странностями помог мальчику 🥺 #фильмы #сериалы
1:00
DixyFilms - Фильмы и сериалы
Рет қаралды 4,9 МЛН
#Kritikachannel#Shorts video 🙏🙏🙏
1:00
Kritika Channel
Рет қаралды 51 МЛН