አሁን መጀመር ለምን ይከብዳል? || Why Is It Harder To Start Now - ክፍል 3

  Рет қаралды 53,985

Impact Seminars

Impact Seminars

Күн бұрын

ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Please Subscribe for more.
_____________________________
Facebook ይቀላቀሉ: [ ImpactSeminarsOfficial ] / impactseminarsofficial
Telegram: t.me/RippleImpact
Instagram: / impactseminars
Join our Discord community: / discord
0:00 - Introduction
1:19 - Why Is It Harder To Start Now?
_______________________
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com/s?i=digital-te...
_______________________
ለበለጠ መረጃ:
+251911420432
+251988068511
#selfimprovement #successmindset #selfdiscovery #ethiopia

Пікірлер: 87
@NIKUTUBE1
@NIKUTUBE1 Жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚገርም ድንቅ ህይወት ቀያር ፈውስ የሆነ አስተምሮ ነበር። ጋሸ አሼ ለምድራችን መለወጥ እና ለሰዎች ሁለንተናዊ ህይወት መታነፅ ምክንያት የሚሆን ትምህርት ነበር።አመሰግናለሁ🙏
@ayenilama8889
@ayenilama8889 Жыл бұрын
አውነት ነዉ.
@birhankibret4032
@birhankibret4032 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ!! አሁን እንዳንጀምር የሚያደርግን ትልቁ ጠላታችን ፍርሃት ነው!!
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን።።
@mikre_aimro
@mikre_aimro Жыл бұрын
ትልቅ ቦታ ላይ ደርሰሃል! ዛሬ የአንተ ቀን ነው! ተራራህ እየጠበቀህ ነውና ሄደህ ውጣው! Dr. Seuss Thanks Much! 🙏
@tobeyoutube3817
@tobeyoutube3817 Жыл бұрын
ሚገርም ዕርዕስ የማይጠፋህ!!! ትልቅ ክብር አለኝ፡፡
@balewmarketing2878
@balewmarketing2878 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ። በኔ ዘመን የተፈጠርክ እንቁ ነህ። Your trainings are totally life changing
@habtewoldtesfaye
@habtewoldtesfaye 4 ай бұрын
ወርቃማና ጉልበተኛ ሃሳብ ነው፡፡ ሆኜው በየቀኑ፣ አዎን በየቀኑ እየጠቀመኝ ነው፡፡ በጣም አመሰግናለሁ!!
@haimybirhane8523
@haimybirhane8523 Жыл бұрын
ሁሌም በጉጉትና ደስ ብሎኝ እምማረው የጋሽ አሼን ትምህርት እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ስታስተምር ከልብህ ነው አትሰስትም
@seblewongelmosissa6757
@seblewongelmosissa6757 Жыл бұрын
አቶ አሸናፊ ትምህርትህ በጣም ጥሩ ነው አንዳንድ ጊዜ የሰዎችን ሀሳብ /ችግር/ እየጠየቅ መወያየት ቢኖር መልካም ነው
@a.k.2052
@a.k.2052 Жыл бұрын
❤❤❤
@zekewoszke197
@zekewoszke197 Жыл бұрын
የማይሰለች አንደበት!እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ !👏
@yehualaworkadera
@yehualaworkadera Ай бұрын
አሹ አድናቂህ ነኝ ከልጅነቴ ጀምሮ በከፍተኛ እንቅስቃሴ ነበርኩ አሁንም ነኝ ለራሴ ውጤታማ ንኝ ህይወቴ ከአንተ ህይወት ተመሳሳይ ነው ያሳለፍ ኩት ችግር ቢጫን ስለማያልቅ በይ ጊዜው እየበተንኩት መጥቻለሁ አሁንም ወደፊትም ጌታዪን እያስቀደምኩ እንደአቦራ እያረግፍኩ እቀጥላለሁ ስመለስ የግድ አገኝሀለሁ በርቱ ያልተነካ አገርን የሚቀይር ያልታየ ስራ ነው ለአድናቆቴ ቃል አላገኝም
@Shewa-jj3ts1bm5p
@Shewa-jj3ts1bm5p Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜንና ጤናን ያድልልን እናመሰግናለን
@abewutube
@abewutube Жыл бұрын
ሰዎች እኔ ብቻ ነኝ ግን የጋሽ አሸናፊ ንግግር ጉልበት የሚሆንልኝ
@betelhemshemelis2239
@betelhemshemelis2239 5 ай бұрын
me to.
@Solyana-hi9of
@Solyana-hi9of Жыл бұрын
Thank you very much. Every single day, I made a small difference and moved closer to my goal.
@engdaworktsegawu
@engdaworktsegawu Жыл бұрын
Yeah me too
@Solyana-hi9of
@Solyana-hi9of Жыл бұрын
@@engdaworktsegawu That's wonderful.
@debsendab5781
@debsendab5781 Жыл бұрын
You are amazing I can listen you the whole day your words and examples .....keep it up
@yadoworkout1913
@yadoworkout1913 Жыл бұрын
በእውነት ጋሼ እሼ ቃላት የለኝም እግዝኣብሔር ይባርክ!!
@abenezerketema4647
@abenezerketema4647 Жыл бұрын
መምህሬ አመሰግናለሁ ኑርልኝ
@shewitsolomon5277
@shewitsolomon5277 Жыл бұрын
May God showers you with the blessing🙏🙏🙏😇😇😇
@DesalegnGashew
@DesalegnGashew 4 ай бұрын
Betam new mwedh ashuye amlak yketelh
@kidstgizachewtekletsadik9735
@kidstgizachewtekletsadik9735 Жыл бұрын
አምደንቅ ትምህርት ነው አሼ በርታ ወንድሜ
@user-zu2pk9uf3w
@user-zu2pk9uf3w 8 ай бұрын
አሹየ እናመሠግናለን ከሚድያ ሑሉ ያተን ትምሕርት ስከታተል አይሚሮየ እደት ፕሪ እደሚሖን
@Tube-sf1tv
@Tube-sf1tv Жыл бұрын
አሼ በጣም ነው የማመሰግነው እራሴን እንድፈትሽ አድርገኸኛል
@user-qj6cj5gq1z
@user-qj6cj5gq1z 7 ай бұрын
Thank you very much you are the special one
@alemsegedyohannes1405
@alemsegedyohannes1405 Жыл бұрын
Gods bless my hero
@eastend758
@eastend758 Жыл бұрын
Thank you 👉☕ my impact seminar team
@asayetamirat4841
@asayetamirat4841 Жыл бұрын
ሠላም አቶ አሸናፊ ታዬ በእውነት የምትናገረው ነገር በትክክል ያ ነገር ከ አንተ ጋር በትክክል ውስጥህ እንዳለ ያስታውቃል እናም እኔ ላይም ጥሩ ብልጭታን እየፈጠረ ነውና እግዚአብሔር ይስጥልኝ በደንብ በርታ ሌሎችም ከአንተ ይጠብቃሉ አንድ ቀንም እንገናኛለን መሆንም አለበት ።
@tsebere8392
@tsebere8392 Жыл бұрын
Thanks God bless u
@emebetteshome
@emebetteshome Жыл бұрын
Ato Ashe Tebark Zemenih Yibark
@henokdosa3294
@henokdosa3294 Жыл бұрын
ThanK you thank you thank you GOD for giving us this Man....!!!
@habtewoldtesfaye
@habtewoldtesfaye 7 ай бұрын
Thank you very much.
@fasilmengistu6975
@fasilmengistu6975 Жыл бұрын
አቶ አሽነፊ ሳቅህ እንኳን ደስ።ይላል
@derejegirma7022
@derejegirma7022 Жыл бұрын
Wow!!! you really great. bless you
@yigezufanta2632
@yigezufanta2632 Жыл бұрын
Thank you very yes this is really Anything is possible
@hayatkibret9357
@hayatkibret9357 Жыл бұрын
እንደ እርጉዝ የሚያምረኝ ነገር ቢኖር አቶ አሸናፊ የሚያስተምርበት ቦታ ላይ በአካል መገኘት።
@gebrayalew7171
@gebrayalew7171 Жыл бұрын
egziabher yistiln my hero teacher
@DesalegnGashew
@DesalegnGashew 4 ай бұрын
Egzabher yitebkh enwedhalen 4:55
@bestrevieweb
@bestrevieweb Жыл бұрын
Ejig betam ameseginalehu
@dawatube9221
@dawatube9221 Жыл бұрын
አሸናፍ ታዬ እጅግ በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ
@muslimaahajjii8218
@muslimaahajjii8218 Жыл бұрын
Thank you
@yechaleabebawu6487
@yechaleabebawu6487 Жыл бұрын
thank you very much🙏🙏🙏🙏🙏
@medinahusean8947
@medinahusean8947 Жыл бұрын
በጣም ነው የወድኩት እንዴት ይሄን ሰው እሰካውን አላየውትም የት ነበር? 🤔🤔 በጣም ነው የተመቸኝ ምን ነበር 50 አመት ሳይሞላኝ ድሮ ባቀው ኖሮ 😅😂
@almazalmaz5315
@almazalmaz5315 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@asterwarga14
@asterwarga14 Жыл бұрын
Thanks for sharing
@abrhamtenaye3456
@abrhamtenaye3456 Жыл бұрын
Thanks memhir
@jesusisthewaythetruththeli2106
@jesusisthewaythetruththeli2106 Жыл бұрын
Bless you in Jesus name.
@getamesay4929
@getamesay4929 Жыл бұрын
Thank you so much😮
@Ahaduy1
@Ahaduy1 5 ай бұрын
Thanks
@DesalegnGashew
@DesalegnGashew 4 ай бұрын
Egzabher yitebkh enwedhalen
@biruktesfahunbts1894
@biruktesfahunbts1894 8 ай бұрын
Wow its amazing i like it 👌🏾
@netsanetadmasu1434
@netsanetadmasu1434 Жыл бұрын
Amazing
@adugnawambelu1670
@adugnawambelu1670 Жыл бұрын
"Expect the worest hope the best!!"
@kmkm9905
@kmkm9905 Жыл бұрын
እኔ ሁሌ ሰይ አድስ ነው ይህ ቪድዮ እናመሰግናለን እሼ
@bezy4073
@bezy4073 Жыл бұрын
Thank You I advice people to read Eckaret tolle's book "The Power of Now"
@HabibHussen-ou2tt
@HabibHussen-ou2tt 5 ай бұрын
ንግግርህ ጉልበት ይሆነኝና እራሴን ቀየርኩኝ ስል እንደገና እመለሳለሁ
@senaitgebremariam2457
@senaitgebremariam2457 2 ай бұрын
አሼ ረጅም እድሜ ይስጥህ
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 Жыл бұрын
ውይ በእውነት ቃል አጣው እርሶን የምገልፅበት ለአመታት ስቸገር የነቀረውን ችግር በ5ሰከንድ አገኘውት እንዴት ይጣፍጣል።
@seadaeth4898
@seadaeth4898 Жыл бұрын
D.r.ashnfi.batam.enmasgnlan.gagina.nahh.🧠💯🙏🙏🙏
@hiwotwoldearegay3800
@hiwotwoldearegay3800 Жыл бұрын
👌
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
❤❤
@ben.05
@ben.05 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@user-iu4zh6qp3x
@user-iu4zh6qp3x 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@firanbongeru
@firanbongeru 10 ай бұрын
በደንብ እያታከምኩ ነው ዋዉ
@Lovesegu
@Lovesegu Жыл бұрын
❤🎉
@user-wc7kz6wz5f
@user-wc7kz6wz5f 5 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@mihretmamo3408
@mihretmamo3408 Жыл бұрын
እኔ በጠም ግዜዬን የምወስድቢኝ tiktok ነዉ በዘ ለክ ደሞ ጥቅምም አሌበት ከነዘ አንዱ ያንቴን ትምህርት ነዉ እዘ አይቼ ነዉ ወዴዝ የመጠሁት
@nawruzstephanos2132
@nawruzstephanos2132 Жыл бұрын
When we have no purpose it always feels like we have lots of time. When we have a purpose it often feels like we do not have enough time. A person with a clear purpose always feels a sense of urgency but never a sense of rush. Purpose gives life meaning. Purpose is clarifying. It gives us direction. A clear point in which to focus our finite time and energy each day. When we know what we want we know what we don’t want. We also know who we don’t want. It’s hard to say no when you don’t know what you are saying yes to. Purpose allows us to know what we are saying yes to in life.
@God-de8yo
@God-de8yo Жыл бұрын
How can can ...i know my passtion?
@getnetfetene8501
@getnetfetene8501 Жыл бұрын
አሸ ሠላም ጌትነት አባላለሁ ሁሌም እከታተላለሁ በ ዩቱብ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ።በጣም እና ከማንም የተሻለ መሥራት የምቸለው ሥራ አለኝ ግን አልወደውም ምን ትላለህ?? በጣም የምወደው ገን ሥራውን ገና አልሠለጠንኩም በዚህስ ምን አሥተያየት አለህ ። በተቻለህ ስዓት መልስ እ ጠብቃለሁ አሸ ። አመሠግናለሁ !!!!
@muazjemal360
@muazjemal360 Жыл бұрын
i know betam time wesdeh endemetakerb but tolo tolo betlekelen arif nw.... or ke seminaru wuchi just vedeo enfelegalen ahun yalw supply sufficient adelem please ..........tnx
@kirubeldagnaw9328
@kirubeldagnaw9328 Жыл бұрын
Ato ashe having health conscious is good. But what do u think helath proffestionals study about diseases in most of their time. Does this affect them?
@Christian12396
@Christian12396 Жыл бұрын
Dr or pH ብዬሃለሁ አቶ አሸናፊየ😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@gachoplusnsru783
@gachoplusnsru783 Жыл бұрын
የዓይምሮ ምግብ አሼ እናመሰግናለን!!!
@phasicaweldelul1119
@phasicaweldelul1119 Жыл бұрын
ሰላም ጋሽ አሼ፡ መከታተል ከጀመርኩ ቅርብ ጊዜ ነው ግን በህይወቴ ብዙ ለውጥ እያየሁ ነው ቢዲዮን መስማት ሱስ እስኪሆነኝ ድረስ ረጅም እድሜ ይስጥልኝ። የእኔ ጥያቄ በኮንሸስ ማይንዴ ሳስብ የፈርኒቸር እና የቤት ውበት እቃወች ሱቅ ያስደስተኛል ነገር ግን በድንገት አይኔን ስጨፍን በተደጋጋሚ የሚመጡልኝ የልብስ ዲዛይኖች አሉ። እባክዎት ህልሜን እንዳገኝ ሜንቶር አድርጉኝ። በነገራን ላይ ዲግሪ እና ማስተርስ አለኝ ከፍላጐቴ ጋር በማይገናኝ።
@selashesahalu6333
@selashesahalu6333 Жыл бұрын
አሼ እንዴት ነህ አንድ እሚገርመኝን ነገር ልንገርህ ታውቀውአለህ አንዳንድ ሰዎች መኪና ሊገዙ ያስቡና ከዚያ መኪናው ቢገጭብኝስ ማንይሰራልኛል ደሞ ቀለሙንስ እንዴት ችለው እንደፋብሪካው ይመልሱልኛል ሲሉ በጣም እናደዳለሁ ስንት ዐመት ለፍተው ያሰቡት ሲሳካ ሌላ ጭንቀት ሲሆንባቸው።እና በኔ መረዳት ግን ያንን ጥሩ መኪና መግዛት በመቻላቸው ደስተኛ መሆን አለባቸው ።
@soliyanaandfitsum3490
@soliyanaandfitsum3490 Жыл бұрын
you are right👍👍
@kalkdot9288
@kalkdot9288 Жыл бұрын
Please tell me how can i conquer my fears?
@birhankibret4032
@birhankibret4032 Жыл бұрын
1 understand it 2 face it !!
@abeekebee2005
@abeekebee2005 Жыл бұрын
ያልተገራ ንዴት ብስጭት አለብኝ ግልፍ ይልበኛል
@eskindertesfaye7483
@eskindertesfaye7483 Жыл бұрын
54321 ....action !!
@sadamulla5208
@sadamulla5208 Жыл бұрын
በእዉነት ጋሼ ቃላት የለኝም
@sadatkahsayhalengay4449
@sadatkahsayhalengay4449 Жыл бұрын
እኔግን ለዚህሰውያለኝክብር
@engdaworktsegawu
@engdaworktsegawu Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ጋሽ አሸናፊ እባክህ ስልክህን እፈልጋለሁ ቴሌግራም ላይ ላናግርህ እፈልጋለሁ ከዱባይ
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,5 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 12 МЛН
የህይወት መርሆች
32:34
Bank of Abyssinia
Рет қаралды 205 М.
የቃላቶችህ ሃይል || The Power of Your Words - Part 1
31:52
Impact Seminars
Рет қаралды 114 М.