የህይወት ካርታ ፡ ራዕይ || The Map of Life : Vision - ክፍል 1

  Рет қаралды 112,191

Impact Seminars

Impact Seminars

Жыл бұрын

ስኬታማ የሚኮንባቸው ብዙ መንገዶች አሉ፤ ወደ እውነተኛ ስኬት የሚያደርስ እርግጠኛ መንገድ ግን አንድ ነው! ይህም መንገድ ለሁሉም ሰው ክፍት ነው።
_____________________________
ይህንን ቪድዮ ለሌሎች ያጋሩ።
Please share on Facebook
Facebook: / bornlimitlessseminars
_____________________________
ዘወትር ሰኞ ማታ ከምሽቱ 12፡00 ሰአት አ/አ፣ ቦሌ፣ በሞዛይክ ሆቴል እንጠብቃችኋለን፡፡
Address: Mosaic Hotel follow the link: maps.app.goo.gl/gbdSFBqLgP9zd...
_____________________________
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com/s?i=digital-te...
_____________________________
ለበለጠ መረጃ:
+251911420432
+251988068511
+251911318275

Пікірлер: 159
@Danatube721
@Danatube721 Жыл бұрын
ዋው ምን አይነት ልብ የሚገባ ትምህርት ነው ጋሼ አሸናፊ አላህ ረጅም ዕድሜ ጤና ይስጥዎት ይህን የመሰለ ትምርትዎ እስከዛሬ አምልጦኛል በዳዊት ድሪምስ ዩቱብ ላይ ስከታተል ከኮሜንት መንደር የርስዎ ስም ሲደጋገም አየሁና ሰርች አርጌ ጎራ አልኩ ዕውቀት እንደምንጭ የሚቀዳበት ማሻ አላህ እኔ ብዙ ከማንበብ ይልቅ ማድመጥ እወዳለሁ ተመስጬ ነው የሰማሁት እኔ ሂወትና ስደት ካስተማረኝ ዩንቨርሲቲ ተነስቼ የአላማ ሰው ነኝ የበለጠ ደግሞ እንደናተ ያሉ ሞቲቬሽናል ስፒከሮችና የዕውቀት ባለቤቶች ትምርታችሁን ስከታተል የበለጠ በአላማዬ መጠንከርና መትጋት ዕንዳለብኝ አስገንዝባችሁኛል አመሰግናችኋለሁ አላማ ያለኝ ሴት ብሆንም ግን ሰውነኝና አንዳዴ ይደክመኝ ና ካላማዬ ለመንሸራተት ይቃጣኝ ነበር ከአሁን በኋላ ግን እኔ መሆንና እንዲኖረኝ የምፈልገውን ማሳካትና ለሌሎች ምሳሌ መሆን እንደምችል ተረድቻለሁ። ወጣቱ ፍቢ ላይ ምንም በማያገባውና መነሻውና መድረሻውን በማያውቀው የፓለቲካና የዘር ቋት ውስጥ ገብቶ ከሚውል እንዲህ አይነት ገንቢና አነቃቂ የህወት ስንቅ የሆኑ ዕውቀቶችን ቢያዳምጥ እንኳን ራሱን ቤተሰቡንም አገሩንም መለወጥ በቻለ ነበር። እንዲህ አይነት ትምህርቶች በየክፍለ ሀገሩ ቢኖሩ ቢቻል በጣም ጥሩ ነበር
@abewutube
@abewutube Жыл бұрын
ወንድም ጋሼ ልበልህ እንጂ ......በሰራ አካላቴ ንግግርህ እንደጣፋጭ ቀዝቃዛ ወተት ሲፈስ እየተሰማኝ......አመሰግናለሁ .....እድሜና በረከት ካለው በላይ ይሁንልህ
@abrahamassefa9058
@abrahamassefa9058 Жыл бұрын
@ramadandesta3825
@ramadandesta3825 Жыл бұрын
አቶ አሸናፊ ታዬ በጣም ነው የምዎዶት። በጣም ብዙ ልምድ እና ብቃት አሎት እና እኛ ወጣቶች ከእርሶ ብዙ እንማራለን ይበርቱ!
@Natnael_Daniel
@Natnael_Daniel Жыл бұрын
ኧረ ገና ወጣት ነው አንቱ ትላለህ እንዴ
@Natnael_Daniel
@Natnael_Daniel Жыл бұрын
እኔ ግን በግሌ በጣም ነው ማከብርህ አቶ አሸናፊ
@yesufyimertessema1535
@yesufyimertessema1535 Жыл бұрын
ለአክብሮትም እኮ አንቱ ይባላል
@senaitgetu383
@senaitgetu383 Жыл бұрын
true
@haileyesuscherkose3232
@haileyesuscherkose3232 Жыл бұрын
P
@derbiebelay8063
@derbiebelay8063 Жыл бұрын
አንተ ምርጥ ሰዉ ርእስ አመራረጥ ችሎታ ትህትና ኢነርጂ… ባጠቃላይ ምርጥ ነህ እጅግ በጣም የቅርብ እንደ ጓደኛ ወይ ጎረቤት ብቻ በቀላሉ በቅርበት የማገኘዉ ሰዉ በሆነ ብየ እስክመኝ ድረስ ግን ደግሞ ቪዲዮዎችህን ሳያቸው ከ 1 አመት በላይ የሆናቸው አሉህ እስከዛሬ ስላላየሁህ የባከነ ጊዜ የያህል እስኪሰማኝ /የዘገየሁ ስለመሰለኝ/ አንተ ባጠቃላይ ምርጥ ክትባት ነህ የዉነት ምርጥ
@tizitakebed5200
@tizitakebed5200 Жыл бұрын
አቶ አሸናፊ ታዬ ትልቅ ክብር አለኝ እናመሠግናለን. ✌❤🙏
@huriymelesse5950
@huriymelesse5950 Жыл бұрын
ትምህርቱ በጣም ጠቃሚነው ግን እን ግሊዘኘኛው ባይቀላቀል ጥሩ ነው ትምህረቱ ለኢትዮጵያውያን ስለሆነ
@fareewelu3341
@fareewelu3341 Жыл бұрын
wow ደስ ሲል አስደሳቹ ሰው መጣ እስከዛሬ ሳላውቅህ መቆየቴ ሳስበው ይገርመኛል
@jemilaahmed8662
@jemilaahmed8662 Жыл бұрын
Me Too
@nihal-ru4sy
@nihal-ru4sy Жыл бұрын
Me too i swear
@habtamutesfaye-zv5gx
@habtamutesfaye-zv5gx 3 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ርእስ ነው ይዘዛችሁት የመጣችሁት❤❤❤❤❤
@anwarahmed634
@anwarahmed634 Жыл бұрын
በእውነቱ በህይወቴ ከምፈልገውና ከሚያስፈልገኝ እውቀት ጋር ነው ያገናኘከኝ ፈጣሪ ይጨምርምህ አመሰግናለሁ መምህር🙏
@emmy1365
@emmy1365 Жыл бұрын
አቶ አሸናፊ እግዚአብሔር ይባርኮት! የእርሶን ትምህርት ደጋግሜ ያልሰማሁት የለም!! እጅግ አድርጌ አመሰግናለው!!!🙏
@user-kj8go2ze4n
@user-kj8go2ze4n 2 ай бұрын
አቶ አሸናፊ ታዬ በውነቱ ጀግና ሰው ኖት ከውስጣችን ያለውን እግዛአቢሔር ያስቀመጠውን ትክክለኛውን ሰው እንድናስተውል ስለረዳኝ እጅጉን በጣም አመሰግናለሁ ደሞ አሁን ራሴን አጊቻለሁ በቅርብ ቀን እንገናኛለን! በጣም በጣም አከብርሀለሁ ❤
@zemarimusealemu
@zemarimusealemu Жыл бұрын
አቶ አሸናፊ ታዬ በቅርቡ የተዋወከኩት ለኔ ለኔ ምርጡ የህይወት መርህ አስተማሪ ሆኖ ተገኝቷል :
@KENZ___ENTERTAINMENT1
@KENZ___ENTERTAINMENT1 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ጋሼ
@worldcomm9842
@worldcomm9842 Жыл бұрын
እኔን የቀየርክ ብርቂየ መምህረ ነህ መምህር አሸናፊ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
@henimamush7157
@henimamush7157 Жыл бұрын
ህይወት ቀያሪ ድንቅ ትምህርቶች እናመሰግናለን
@jemalkederseid8005
@jemalkederseid8005 Жыл бұрын
አቶ አሸናፊ ታዬ በጣም እጅግ በጣም እናመሰግኖታለን እናከብሮታለን
@user-gs6gp5cg5x
@user-gs6gp5cg5x Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ውዱ መምህራችን አቶ አሸናፊ ታዬ ተባረክልን
@Efi2127
@Efi2127 Жыл бұрын
አቶ አሸናፊ ትትና ከእውቀት ከቅንነት ጋር እናመሠግናለን. ✌❤🙏
@dawitdeneke9988
@dawitdeneke9988 Жыл бұрын
ድንቅ የማስተማር ክህሎት ያለህ መምህር ነህ።
@melkam_sisay
@melkam_sisay Жыл бұрын
10q. 🙏👏 ግጥሙ ግን ክብር ከማሳጣቱ ሌላ ስሜት አይሰጥም
@ethiovibe6248
@ethiovibe6248 Жыл бұрын
I see change in me after watching your public seminar.. I wish i could join this in person instead of online. God bless you ato ashenafi taye
@enkoyshiferaw6541
@enkoyshiferaw6541 Жыл бұрын
ቪዲዮትን በተደጋጋሚ አየዋለሁ ሁሌም አዲስ ይሆንብኛል ፣ራሴን እንዳይ አግዞኛል አመሰግናለሁ አከብራችሁአለው። በርቱ ለብዙዎች መድረስ አለባችሁ ! ።
@bekelechalemu4566
@bekelechalemu4566 Жыл бұрын
በማስተማርህ ብቻ የአለም ትልቁን ግብ እንዳሳካህ ነዉ!!በኛ ሀገር ይህ ትልቅ ዉለታ ነዉ!
@alemmengistu2016
@alemmengistu2016 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥ !!! ዝም ብሎ እሚዋጥ ምግብ ግን የማይጠገብ በጣም የሚገርመኝ ነገር ለስጋዊ ጥቅማችን ብቻ ሳይሆንለመንፈሳዊ ጥቅማችንም እሚረዳ ትምህርት ነው። ያንተ መሰረት ያለውን በመንፈሳዊም ህይወትህንም ጭምር ያሳያል
@lilmaty2025
@lilmaty2025 Жыл бұрын
Ashe bexam inwodhalen
@Fethiya11
@Fethiya11 Жыл бұрын
ያለስስት ለምትሰጠን ትምህርት በጣም አመሰግንሀለው!
@HayluLahiufluf
@HayluLahiufluf Жыл бұрын
ምርጥ
@neymayousef4841
@neymayousef4841 Жыл бұрын
አሼ ሁልጊዜ ያተን ትምህርት እከታተላለሁ በሚገርም አገላለፅ ነው የምታስረዳው እና በጣም የሚገርም ጭቅላት አለህ ሳላደቅህ አላልፍም በርታ ❤
@aschalewmulugeta8083
@aschalewmulugeta8083 Жыл бұрын
ምርጡ መምህራችን፣ እድሜህን ያርዝምልን
@adissugetahun1829
@adissugetahun1829 Жыл бұрын
You are just a gift for me and my generation...Long Live!
@user-vh3hj2dl4w
@user-vh3hj2dl4w Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው አንቂ ነኝ የሚል ሰው በበዛበት ጊዜ እንትን ማግኘት ። ስለ መርሳት ብታስተምረን ደስ ይለኛል MR. ASHENAFI
@sunnyday9820
@sunnyday9820 Жыл бұрын
ሠዉ የገባዉን የተረዳዉን እንዲሁም የኖረዉን ሲሰጥ ለብዙ ሠዎች ለዉጥ ይሆናል
@genetminay7894
@genetminay7894 Жыл бұрын
በትክክል
@God-de8yo
@God-de8yo Жыл бұрын
Vistion is a process ...my muite decision in every moment of my life helps me.
@bereketmelese9628
@bereketmelese9628 4 ай бұрын
Ashe betam new yemakebrhi bertaly
@dawittadesse7373
@dawittadesse7373 Жыл бұрын
አሼ ሁሌ ያንተ ትምህርት በህይወቴ ላይ አንድ አዲስ መረዳት ይጨምርልኛል!🙏🙏tnx
@YtktFtztyt
@YtktFtztyt Жыл бұрын
Respect
@AbdinurYesin
@AbdinurYesin Жыл бұрын
እናመሠግናለን ደሥ ይለል ቀጥልበት
@abelmengistu9613
@abelmengistu9613 Жыл бұрын
Ato ashenafi what ever you are aiming in ur life it's working your energy is flowing in our energy ora thank u so much
@tadessefenta9626
@tadessefenta9626 Жыл бұрын
This man is brilliant.
@alexdonat2765
@alexdonat2765 Жыл бұрын
የሚገርም እይታ አነቃህኝ ተባረክ አቦ
@derejetiruneh3175
@derejetiruneh3175 Жыл бұрын
አሼ ከስራ ስመለስ ዩቱዩብ የምከፍተው የአንተን ትምህርት ለመከታተል ነው በቅርብ ቀን በአካል እገኛለው በርታልን እንደአንተ የማስተማር ብቃት ለብዙ ሰው መትረፍ አለብህ
@yodetdejene6440
@yodetdejene6440 Жыл бұрын
Thank u
@YET64
@YET64 Жыл бұрын
The essence of life is progress ✨️
@bezobezonesh5524
@bezobezonesh5524 Жыл бұрын
ፈጣሪ እድሜ ይስጥልኝ አመሰግናለሁ በጣም ጠቃሚ ስልጠና ነው ❤️❤️❤️🙏🙏🙏👍👍👍
@lensaayele1462
@lensaayele1462 Жыл бұрын
This generation is very fortunate to get this knowledgeable person. I am crying now because l feel so deep the teaching and the example so connected to my life. I believe still l have time to make up on my life if work hard. Thanks so much for sharing your knowledge. I advise my Ethiopia youngsters to watch all your videos until they understand and change their life. Thanks God bless you !
@kbtech4270
@kbtech4270 Жыл бұрын
Lensa please contact me
@lensaayele1462
@lensaayele1462 Жыл бұрын
@@kbtech4270 who are you?
@meklitzewude8095
@meklitzewude8095 Жыл бұрын
መምህር አሺናፊ ታዬ በእውነት እኔ በጣም እየተለወጥኩኝ ነው የሚገርም አረዳድ ነው የምታስረዳው ግን እግሊዘኛ ስትናገር ትርጉምልን በተረፈ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
@henokebekele7428
@henokebekele7428 Жыл бұрын
Ashe Saku yasekenal
@endutube
@endutube Жыл бұрын
እናመሰግናለን ተባረክ
@ermiyasyeshitla9354
@ermiyasyeshitla9354 Жыл бұрын
The Giant may God bless you more..!!
@amansmegnew
@amansmegnew 9 ай бұрын
waw aesigh
@adishewotyoutube7919
@adishewotyoutube7919 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ አባቴ🙏🙏🙏
@sisaydm5934
@sisaydm5934 Жыл бұрын
Thank you❤ I can’t wait to have the 2nd episode
@samiraahmadowwwoww6540
@samiraahmadowwwoww6540 11 ай бұрын
❤❤
@jemilaahmed8662
@jemilaahmed8662 Жыл бұрын
I love you man. 👌👍❤ May Allah Protect you! Ameen.
@nigistibahata1696
@nigistibahata1696 Жыл бұрын
Thank you very interest 🙏🙏
@abiyaman3050
@abiyaman3050 Жыл бұрын
Thanks
@garedagudeta163
@garedagudeta163 Жыл бұрын
I have no words to express it
@abenatadeladay2005
@abenatadeladay2005 Жыл бұрын
እናመሠግናለን
@temuye3572
@temuye3572 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@user-wc7kz6wz5f
@user-wc7kz6wz5f 4 ай бұрын
🎉🎉🎉
@Etech1616
@Etech1616 Жыл бұрын
Thank you
@endalechkafusheeltamo1384
@endalechkafusheeltamo1384 Жыл бұрын
Awesome
@mucheargaw6232
@mucheargaw6232 Жыл бұрын
great .................
@dechasagrm4092
@dechasagrm4092 Жыл бұрын
Thanks Mr. You are an amazing trainer and guider
@gebiremfesekiduse2268
@gebiremfesekiduse2268 Жыл бұрын
Ato Ashenafe,des yelalu.betame enamesginalen!!!
@abrehamberta2221
@abrehamberta2221 Жыл бұрын
yene jegna kale yelegm
@gebrayalew7171
@gebrayalew7171 Жыл бұрын
thank you my hero teacher
@saedaabdy4397
@saedaabdy4397 Жыл бұрын
ስታስረዳ በሚገባ መንገድና ግልፅ አድርገህ ነው እውነት በጣም አመሰግናለሁ
@beautifullgirl1101
@beautifullgirl1101 Жыл бұрын
Btame amsgenalhu techer👌😍🥰
@mekdeszerfu1483
@mekdeszerfu1483 Жыл бұрын
the tone of your voice shows your a real teacher
@bereketyirgu4227
@bereketyirgu4227 Жыл бұрын
Thank you! A olt option my life weye i see!!!
@hiruthailemariam8927
@hiruthailemariam8927 Жыл бұрын
God bless you and your family
@ArsemaVlog
@ArsemaVlog Жыл бұрын
Blesss up more and more for the generation ….im so thankful about you👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@aleykakedir3399
@aleykakedir3399 Жыл бұрын
You are amazing
@betreworkbekele4772
@betreworkbekele4772 Жыл бұрын
what a great teaching ! Thank you so Much !
@selamawithg408
@selamawithg408 Жыл бұрын
Ashenafi Taye thank you for sharing this amazing personal development seminars. You are changing many lives, all the blessing 🙏🏽
@ashash9382
@ashash9382 Жыл бұрын
Amazing 😍
@Annakiya6416
@Annakiya6416 Жыл бұрын
❕endante ayinet saw yabizalin fetari yibarkih 👍🙏🙏🙏🙏
@dinkg.mariam4279
@dinkg.mariam4279 Жыл бұрын
Thank you amazing lesson 🤗🤗
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 Жыл бұрын
Amazing Seminar
@seadaeth4898
@seadaeth4898 Жыл бұрын
Waww, bartaa, 🧠❤❤❤
@bekabegashaw9091
@bekabegashaw9091 Жыл бұрын
thank you our hero man,,,i like the way you teach
@brightlife3177
@brightlife3177 Жыл бұрын
Wow A to Ashenafi you are amazing it's really good to get somebody like you from our country
@YET64
@YET64 Жыл бұрын
Great presentation 👏
@dawitkebede1814
@dawitkebede1814 Жыл бұрын
Ashe u are doing fruitful speeches. I see them really important to me. Thank u♥️♥️
@betlembosa9702
@betlembosa9702 Жыл бұрын
This time, I really experience hair-rising situation with excitement for what has been said.Thank you verymuch sir.
@taytuswork8261
@taytuswork8261 Жыл бұрын
❤👏
@aliekgmiki4133
@aliekgmiki4133 Жыл бұрын
Smart
@Teme19
@Teme19 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ!!
@godislove7368
@godislove7368 Жыл бұрын
WONDERFUL!!! I usually do other tasks while listening videos like this but this one was so engaging and was totally immersed just like you described it on the power of now. Thank you very much for these great lessons we are getting for free. I really hope to keep going without forgetting what we have learnt. My biggest gratitude to you Ato Ashenafi and the team. I hope to attend in person one day. 🙏
@judyshewa7995
@judyshewa7995 Жыл бұрын
My new addiction!
@learnandgrow479
@learnandgrow479 Жыл бұрын
nice work, keep it up!
@Dr_NaS_8
@Dr_NaS_8 Жыл бұрын
🙏
@mychannal6048
@mychannal6048 Жыл бұрын
በጥያም ተመችተሄኞል አሽዬ Continue so
@hayatbedru6474
@hayatbedru6474 Жыл бұрын
ድንቅ ነው አመሰግንሃለሁ ከልብ
@eyobfisshaye9786
@eyobfisshaye9786 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@user-bt8sh4nt9x
@user-bt8sh4nt9x Жыл бұрын
እናመሠግናለን እሥከዛሬ ሳላቅህ ኖሬ እኳንም አወኩህ
@gezahegnzewudez4288
@gezahegnzewudez4288 Жыл бұрын
🍇🍇🍇🍇🍇
@Yitbanazehabesha
@Yitbanazehabesha Ай бұрын
ግጥሙ በራሱ ገጣሚው ሰውን መዝለፍ ሰውየው ችግር አለበት ይቅርታ በሌላ ነገር ብትገጥም
@zemedkuntegegn9261
@zemedkuntegegn9261 Жыл бұрын
Thank you for such amazing life skill training, Ashe, please would you share us the PPT😍!!
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 46 МЛН
OMG🤪 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:50
Potapova_blog
Рет қаралды 18 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 519 М.
የህይወት አላማ ..... | Bunna with Selam
18:21
Bunna ቡና
Рет қаралды 10 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q62
14:43
MindseTube
Рет қаралды 49 М.
የቃላቶችህ ሃይል || The Power of Your Words - Part 1
31:52
Impact Seminars
Рет қаралды 114 М.
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 46 МЛН