ግንኙነት 50/50 ወይስ 100/0? || Ashenafi Taye || Marriage and Relationships || Impact Seminars

  Рет қаралды 23,373

Impact Seminars

Impact Seminars

Ай бұрын

ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Thank you for Watching, Please Subscribe for more!
Facebook: / impactseminarsofficial
Telegram: t.me/RipleImpact
Tiktok: / impactseminarsofficial
Instagram: / impactseminars
Podcaster: podcasters.spotify.com/pod/sh...
Join our Discord community: / discord
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com/s?i=digital-te...
Also Featured on
ETV - Dagu - ዳጉ - • ዳጉ - አዲስ ዓመት፣አዲስ መንፈስE...
EBS TV :- Dagi Show - • "በእኔና ሞት መካከል ትንሽ ቀዳዳ ...
እሁድን በ ኢቢስ - • "የአሜሪካ ሚስጥር በአንድ የኬንያ ...
Abay Tv:- Sekela Talkshow - • ባለቤቴም አይረዳኝም .. ልጆቼም አ...
RiseUp Ethiopia - • ለ36 አመት ያህል ምን እንደምፈልግ...
Dawit Dreams - • አለማውቄን ያወኩት በ 36 ዓመቴ ነ...
Manyazewal Eshetu - • ህይወት ቀያሪ የአቶ አሸናፊ ታዬ ት...
- • የአሸናፊ ታዬ ቃለመጠይቅ |Manya...
#selfimprovement #impact #impactseminars #ethiopia
ለበለጠ መረጃ: +251988068511

Пікірлер: 82
@surafeltibebegnaw7580
@surafeltibebegnaw7580 Ай бұрын
THE KING IS BACK !
@bedamena27
@bedamena27 Ай бұрын
በጣም ብዙ ነገር የተማርኩብህ ሰው ነህ ይሄኛው ትምህትህ ግን ሴት ሆኖ ባየው አስባለኝ እኛ ሴቶች እኮ ሽማግሌውም ካህኑም ወንድ ስለሆነ ከፈጣሪ በቀር የሚረዳን አጣን እንዴት ነዉ ልጆች ብቻዬን እያሳደኩኝ ባሌ የሚፈልጋትን ሴት የምሆነው ለእራሴ ሽንት ቤት እንኳን የምቀመጥበት ጊዜ ልጆቼን የማበላው አጥቼ ስቸገር የጨከነብኝን ወንድ የሚፈልጋትን አይነት ሴት መሆን የምችለው ። አቶ አሼ የብዙ እናቶችን መከራ ቀርበህ ካየህ እርግጠኛ ነኝ ይሄን ትምህርት ትቀይረዋለህ
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 Ай бұрын
ትክክል እኔም እሱን እያሰብኩ ነበር አለም የወንዶች ናት
@user-gx5cx1mq7c
@user-gx5cx1mq7c Ай бұрын
አዞሽ። ሁሉም ያልፋል እድሜ እና ጤና እንደ ተረት ይወራል
@HayatMohammed-pq1mt
@HayatMohammed-pq1mt Ай бұрын
.y​@@tigistdagne9716alem.yewendmochi bcha ayidelechim.yehulum.nat bedenb teregagteshi lememer.mokri yemayikeyer neger yelem.fetarishin bedenb atbkeshi yaz emdemtagegni ergtegna honesh tebki mnm.yemayisanew esu yaderglshal
@bewkamro877
@bewkamro877 Ай бұрын
Welcome የኔ አባት ምነው በጣም ጠፋክብን 🎉🎉🎉
@yafemagicarte_5777
@yafemagicarte_5777 Ай бұрын
አሼን ማነው እንደኔ በፍቅር የሚያዳምጠው
@HuruyaMesud
@HuruyaMesud Ай бұрын
ene alehu betammm befkr emadamtew mar yehone andebet
@user-qe4hq1jk7y
@user-qe4hq1jk7y Ай бұрын
እውነት በጣም ናፍቀውኝ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ እኔ ሲንግል ነኝ ከህልሞቸ አንዱ ለማገባው ባል መልካም ሚስት መሆን ነው የምፈልገው በዛ ላይ እየሰራሁ ነው ለምወልዳቸው ልጆች ምርጥ እናት መሆን ነው ዞግጅት ላይ ነኝ
@DesaKebede
@DesaKebede Ай бұрын
❤Vv
@Daniel-dd7ql
@Daniel-dd7ql Ай бұрын
“ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል? ዋጋዋ ከቀይ ዕንቍ እጅግ ይበልጣል።” - ምሳሌ 31፥10
@user-qe4hq1jk7y
@user-qe4hq1jk7y Ай бұрын
@@Daniel-dd7ql አሜን ሰለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 ልባምን ሴት ልባም እና አስተዋይ ወንድ የተፈቀደለት ያኛታል በደንብ ውስጦን የተመለከት
@zewdiw8406
@zewdiw8406 Ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ በጣም እንወድሃለን ❤❤❤
@alphamedia1786
@alphamedia1786 Ай бұрын
እንኳን በደህና ተመለስክልን አቶ አሸ
@EphremTilahun-nm3ze
@EphremTilahun-nm3ze Ай бұрын
አቶ አሸናፊ ታዬ ምርጥ ሰው እንደዚህ አይነት ህይወት ቀያሪ ቪዲዎች ከቅርብ ጊዜ ወዲህ KZfaq ላይ መጫን አቁማችኋል ለምን ይሆን በአካል መጥተን ለመማር የማንችል ሰወች ስላለን ቢያንስ በዚህ እውቀት እያገኘን ስለሆነ ባታቋርጡት ጥሩ ነው
@user-my7nk4gf9s
@user-my7nk4gf9s Ай бұрын
አቶ አሸናፊ ታዬ ድንቅ ሰው እናመሰግለን🙏👌👍❤❤❤❤
@hanantadisi4574
@hanantadisi4574 Ай бұрын
Happy to see you Ato Eshete ❤🙏🏼
@seyfuminday1055
@seyfuminday1055 Ай бұрын
አሽሼ መጥፋቶት በጣም አሳስቦኝ ነበር ከቆይታ በዃላ በማዬቴ ደስ ብሎኛል
@masreshamtke
@masreshamtke Ай бұрын
አቶ አሸናፊታዬ ድንቅሰውእናመሰግንአለን🎉❤❤❤
@mulkenworku6964
@mulkenworku6964 Ай бұрын
ተወዳጁ አባት
@FUNNYVIDEOS-uo8hr
@FUNNYVIDEOS-uo8hr Ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@MebratAbiyot-qq5po
@MebratAbiyot-qq5po 10 күн бұрын
እናመሰግናለን አሼ አባታችን መምህራችን
@MeseretMesi-xb6cx
@MeseretMesi-xb6cx Ай бұрын
የሰኛ ሰኞው ፕሮግራም ተጀመረ እንዴ?አሼ ስላየውህ ደስ ብሎኛል❤❤❤
@EteneshAlemayehu-fg9sy
@EteneshAlemayehu-fg9sy 18 күн бұрын
አቶ አሸናፊ እባክህ አትጥፋከልብ ነው የምንጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@SkillGuy
@SkillGuy Ай бұрын
አሸ የተናገርከው ትክክል ቢሆንም አንዳንዴ የተበላሸ መስታወትም ይኖራል። መፍትሄው ራስን መቀየር ሳይሆን መስታወቱን ሰባብሮ መጣል ነው። የመስታወቱን ትክክለኛነት ማወቅ ግን ብልህነት ነው።
@tsedaytube
@tsedaytube Ай бұрын
መስታወቱም የተበላሸው አንቺ ውስጥ ባለው ሀሳብ ነው ❤
@SkillGuy
@SkillGuy Ай бұрын
@@tsedaytube ቀይ ወይም ቢጫ የተቀባ መስታወት ፊትለፊት ቆመህ ሃረንጓደ ፊት ልታይ አትችልም። አቶ አሸ ያሉት ትክክል ቢሆንም ከሆነ አንግል ብቻ ነው ያዩት። እያንዳንዱ ሰው የራሱ የሆነ ተፈጥሮ አለው አስተሳሰብ አለው።
@surafelkebedesura
@surafelkebedesura Ай бұрын
አንቺም ልክ ነሽ እህት ግን መስታወቱን እኮ እኛው ነን ​100%0% ያለው እሱን ለማለት ይመስለኛል @@SkillGuy
@user-oy8tt9wp9f
@user-oy8tt9wp9f Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር አሸናፊ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤
@Hollnacol
@Hollnacol Ай бұрын
This is really amazing lesson🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@EthioH
@EthioH Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ እየጠበቅን ነበር
@rahelmarkos9830
@rahelmarkos9830 24 күн бұрын
thank you, its very helpful
@user-sz4mr1ku2q
@user-sz4mr1ku2q Ай бұрын
beselam nw yetefubin ato ashenafi
@abaycomputer5353
@abaycomputer5353 Ай бұрын
Thank You our Father
@makbelmesafint5211
@makbelmesafint5211 Ай бұрын
ምን ያህል ጊዜ እንደሰማሁት የሚገርም መረዳት ነዉ thank you for sharing
@nathnaelwassieweldegebriel5634
@nathnaelwassieweldegebriel5634 Ай бұрын
Excellent...very much appreciated...thrilled a lot!!!
@tigistasnakew420
@tigistasnakew420 Ай бұрын
የሰኞው ፕሮግራም መቋረጥ ብዙ ያጎደለብን ነገር አለ እንዴት ነው አይጀምርም
@YitashMangesha
@YitashMangesha Ай бұрын
አቶ አሼ በጣም አከብርሃለው
@Hollnacol
@Hollnacol Ай бұрын
🎉🎉🎉welcome back ashe
@user-qo5ys1td4m
@user-qo5ys1td4m Ай бұрын
Wooow Ato Ahe Tefitachihubin Neber Ekuan Dehina Netachihu yegna Yehiwet Mirit Memihirachin YaredoEna Daginim Chemiro Stegana Mogesuin Yabizalachihu FETARI!!! ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@tenagnefekade4276
@tenagnefekade4276 Ай бұрын
Yeee አቶ አሼ እንኳን ደህና መጣህ!
@user-gj1jy1fw8g
@user-gj1jy1fw8g Ай бұрын
welcome ashe betam enamesegnalen !!! I like it ❤👍
@doitright593
@doitright593 Ай бұрын
This is very helpful well don and thank you 🙏🏼
@user-wv4lx9rk4c
@user-wv4lx9rk4c Ай бұрын
Betam tileyalek bewnet Ashe ስለ ህልም መክሊት endet mawek ychalal erasn madamet endet ድምፁን endet makom ychalal የ አአምሮን endet video bitseraln des ylenal
@jani23
@jani23 Ай бұрын
ኡፍፍፍ እንኳን ደህና መጣህ ወዳጃችን❤
@MestisEthopianKitchen
@MestisEthopianKitchen Ай бұрын
Thank you ato ashe 🎉🎉
@MrAddisabera
@MrAddisabera Ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣክ አሸናፊ
@Kukiid1549
@Kukiid1549 Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 በጣም ደሥ ብሎኛል
@moke4925
@moke4925 Ай бұрын
ናፍቀኸኝ ነበር የምር!!!!!
@weshallovercome6667
@weshallovercome6667 Ай бұрын
ኣሹ ኣነ ናይካ ትምህርቲ ካብ ዝሓልፈኒ ድራረይን ምሰሐይን ተዝተርፈኒ እየ ዝመርፅ።ካብ ዓይኒ ስበ የፅኻ ብጣዕሚ እየ ዝፈትወካን ዘክብረካን። ባዓል ውዕለታይ ኢኻ ኣብ ሂወተይ ብተግብር ክቕይር ሓጊዝካኒ ኢኻ። I run out words to say about you!
@AMEN12728
@AMEN12728 54 минут бұрын
የተናገሩት በሙሉ አስተማሪ ነው። ነገር ግን ከዚሁ ጋር ተያይዞ ሊነገር የሚገባ ርስዎ ያልነገሩን 👉ራስን ወደ ጥሩ መለወጥ የሚቻለው( ክፉ ለሚያደርጉብን መልካም መመለስ የሚቻለው) "እንዴት?" ወይም "How " የሚለውን ነው። ምክንያቱም የምንፈልገውን ማድረግ ብቻችንን የማይቻል ነው። ግን ከውስጥ የሚለውጥ እርሱም የሚያስችለንን ጸጋና ኃይል የሚሰጠን እግዘብሔር መንፈስቅዱስ ነው! ጌታ በወንጌል "ያለ እኔ ምንም ልታደርጉ አትችሉም።" ብሎናል። እርሱ ያሉትን በሙሉ ወስዶ ወደተግባር ለመግባት እግዚአብሔርን ያስቀደመ/ች ሰው ያጥርጥር ይለወጣል! አመሰግናለሁ ።
@GUMAPODCAST
@GUMAPODCAST Ай бұрын
Welcome ashe
@biruktesfahunbts1894
@biruktesfahunbts1894 Ай бұрын
tebarek
@yesufmohammed-wn9ch
@yesufmohammed-wn9ch Ай бұрын
love ashe
@HayatMohammed-pq1mt
@HayatMohammed-pq1mt Ай бұрын
Well come yeni wd abat
@teshome.temtim
@teshome.temtim Ай бұрын
Ashu lemin tefak
@Fraol_fitness
@Fraol_fitness 29 күн бұрын
አሼ መልካም መካሪ
@EmebetEmu-wg3jy
@EmebetEmu-wg3jy Ай бұрын
Ato Ashe Tefah Eko Enikuwan Dehina Metah Yene Asitemari!!!
@NafBel-v4v
@NafBel-v4v Ай бұрын
Ashu ende Addis yetemelese meslogn neber leka ..nafkehenal
@teshome.temtim
@teshome.temtim Ай бұрын
Ashu I miss too
@dagemawitworku5691
@dagemawitworku5691 Ай бұрын
Welcome ma dear
@hulebaye974
@hulebaye974 Ай бұрын
metahilin tankuuuuu
@bekijida05
@bekijida05 Ай бұрын
አሽዬ ጠፋሀብን❤❤❤❤❤❤❤
@gebeyawastatkie9234
@gebeyawastatkie9234 Ай бұрын
How are you?I am watching your video so lovely
@ReyanFaris-lc3cp
@ReyanFaris-lc3cp Ай бұрын
@OumerSeman-zw5sw
@OumerSeman-zw5sw Ай бұрын
❤❤
@Helen-is8wo
@Helen-is8wo Ай бұрын
❤❤❤
@rahelmamo-kw9dt
@rahelmamo-kw9dt Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ በድጋሚ
@hanantadisi4574
@hanantadisi4574 Ай бұрын
This lesson ye befit new?
@mengistulema493
@mengistulema493 Ай бұрын
100/100
@brightlife3177
@brightlife3177 Ай бұрын
What about if you are with a Narcissistic person?
@Eyerus-er5ih
@Eyerus-er5ih Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🙏
@KidsHemenShow
@KidsHemenShow Ай бұрын
አሼ❤❤❤
@amrethiopia5332
@amrethiopia5332 26 күн бұрын
Baluwa besauwa mikniyat new blo kamene esuwa beselam bet sigeba beselam btkebelewus
@FuroGudet-rs9en
@FuroGudet-rs9en Ай бұрын
Abo E/r rejim edme katenaga emegnilikalew!!!
@FeyselWabi
@FeyselWabi Ай бұрын
ፈጣሪ የአቆይ ትልቅ መሪ ነህ
@samuelabriham3261
@samuelabriham3261 17 күн бұрын
Yis
@belachewketsela7923
@belachewketsela7923 Ай бұрын
Dear Ashe!!!!! why pause 4 months? i hope u come with better content
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 Ай бұрын
እስከዛሬ ሁሉንም ት/ቶች በጣም ወድጄው ስከታተል ነበር የዛሬው ግን ቢቀርብህ ብዬ ተመኘሁ እና ይህን ርእስ ብትዘለው ይሻላል ባይ ነኝ ሌሎች ት/ቶችህን ብቻ ብትቀጥል ይበጃል እውነት
@sofiayimam5300
@sofiayimam5300 Ай бұрын
አትጥፋብን አእምሮየ የአንተን ትምህርት በጣም ተርቧል
@user-fp3gx7jd4t
@user-fp3gx7jd4t Ай бұрын
❤❤
@zutizu1437
@zutizu1437 Ай бұрын
❤❤❤
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 2,9 МЛН
ችግሩ እኛ ውስጥ ነው!
32:36
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 129 М.
የስኬት ሚስጥር
8:20
የስኬት መንደር
Рет қаралды 218
ሕይወት ስትከብዳችሁ ይህንን አድምጡ...  | Zmta
13:43