ትግል አልባ ህይወት - Flow -Part 1 -

  Рет қаралды 31,887

Impact Seminars

Impact Seminars

4 ай бұрын

ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Thank you for Watching, Please Subscribe for more!
Facebook: / impactseminarsofficial
Telegram: t.me/RippleImpact
Tiktok: .www.tiktok.com/@impactseminarsofficial
Instagram: / impactseminars
Podcaster: podcasters.spotify.com/pod/sh...
Join our Discord community: / discord
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com/s?i=digital-te...
Also Featured on
ETV - Dagu - ዳጉ - • ዳጉ - አዲስ ዓመት፣አዲስ መንፈስE...
EBS TV :- Dagi Show - • "በእኔና ሞት መካከል ትንሽ ቀዳዳ ...
እሁድን በ ኢቢስ - • "የአሜሪካ ሚስጥር በአንድ የኬንያ ...
Abay Tv:- Sekela Talkshow - • ባለቤቴም አይረዳኝም .. ልጆቼም አ...
RiseUp Ethiopia - • ለ36 አመት ያህል ምን እንደምፈልግ...
Dawit Dreams - • አለማውቄን ያወኩት በ 36 ዓመቴ ነ...
Manyazewal Eshetu - • ህይወት ቀያሪ የአቶ አሸናፊ ታዬ ት...
- • የአሸናፊ ታዬ ቃለመጠይቅ |Manya...
ለበለጠ መረጃ: +251988068511 #selfimprovement #impact #impactseminars #ethiopia

Пікірлер: 86
@tumitube2549
@tumitube2549 4 ай бұрын
ሁሉንም መጽሐፍቶች የምመዝነው በመጽሐፍ ቅዱስ ነው በማለትህ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል። ይሄንን የእግዚአብሔር እስትንፋስ ያለበትን መጽሐፍ አንብቦም አምኖም ያፈረ የወደቀ ሰው የለም ተባረክ አሼ love you🙏🙏🙏
@asterene8408
@asterene8408 4 ай бұрын
መድሀኒአለም ሰላምህን በጣም ያብዛለህ
@Zedo-Yemaye
@Zedo-Yemaye 2 ай бұрын
Blessed uncle❤
@ethiopiahagere1630
@ethiopiahagere1630 4 ай бұрын
Ur my hero 1ኛኛኛኛኛኛኛኛ
@mizgeegalana1356
@mizgeegalana1356 4 ай бұрын
Wow I got back what I have forgotten! GOD BLESS YOU Mr. Ashenafi
@yosephtaye9167
@yosephtaye9167 4 ай бұрын
ህይወትን በህይወት ተረዳዋት ፈጣሪ ይመስገን!!
@user-gm3dw6zj8k
@user-gm3dw6zj8k 4 ай бұрын
የተከበክ ክቡር መምህር አሸናፊ. ምን ልበልህ ቃላት የለህኝም አንተን የምገልጺበት. አተ ማለት እግዚአብሔር የላከህ ሀዋርያ ነክ. ሽ አመት ኑርልኝ❤
@Snekal
@Snekal 4 ай бұрын
ልጅ እያለሁ አስታውሳለሁ አንድ ቀን አያቴን ገጠር ሄጄ ጎብኝቻት ነበር በጣም ደግና አስተዋይ አያት ነበረች ። ከጎኗ እንድቀመጥ ጠየቀችኝ እና አንድ Golden ቃል ንገሪኝ አልኳት እሷም ልጄ አንድ ቀን አንዳንድ ሰዎች ያንተን Comment በማንበብ ጊዜያቸውን ያጠፋሉ ስለዚህ ዛሬ ያ ቀን ነው ፈገግ ካስባልኩህ 🥺like
@TsegayeLemma-fk2vv
@TsegayeLemma-fk2vv Күн бұрын
ስላገኘሁ ደስ ብሎኛል
@user-gj1jy1fw8g
@user-gj1jy1fw8g 4 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን አቶ አሸናፊ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እግዚአብሔር 🙏
@user-ik9si6mm3k
@user-ik9si6mm3k 4 ай бұрын
ashe tks my teacher
@user-jm6cy8jv8i
@user-jm6cy8jv8i 4 ай бұрын
አቶ አሼ ዘመነህ ይባረክ ወደማንነቴ እንድመለስ አድርገህኛል
@AliHamdala
@AliHamdala 4 ай бұрын
አሼ ለስኬት የተሰጠክ የምድር ስጦተነክ።ለብዙ ጊዜ ስልጠነክን በyou tub እከተላለሁ በኔ ህይወት ተፅኖ ፈጥራከል አመሰግናለሁ!!በአካል ተገኝቼ ስልጠነክን እንደምከፈል ሙሉ እምነት አለኝ።
@user-wr3jj4lm1f
@user-wr3jj4lm1f 4 ай бұрын
Amezing ❤❤❤
@roberatube_6922
@roberatube_6922 4 ай бұрын
Long life Ato Ashenafi and team impact seminar❤🎉
@sinduteklebirhan7703
@sinduteklebirhan7703 4 ай бұрын
በጉጉት እየጠበኩ ነው ❤
@manutube765
@manutube765 4 ай бұрын
ጋሽ አሼ የናፈቀኝ ምን እንደ ሆነ ልንገርህ ? በአካል አግኝ ቼህ እጅህን ጨብጨ ሳላመሠግንህ እንዳልቀር ብቻ ነው ። እስከዚያ በሠላም እና በስኬት ኑርልኝ!!
@kakialex8739
@kakialex8739 4 ай бұрын
ሰላም አሼ የሁል ጊዜ ሃሳቤን ዛሬ መለስክልኝ እኔ በኮቪድ ሰዓት መፀሃፍ ቅዱስንና የአንድምታ መሰፀሃቶችን ለመመልከት እድል ገጥሞኝ በጣም ተደስቼበታለሁ እናም እንደአንተም ያለ ይሁን ሌሎች የግል ስብዕና አሰልጣኞች ሲያስተምሩ መመዘን የምፈልገውና የማደርገው ከዚህ ስህተት ከሌለው የእግዚአብሔር ቃል ነው እናም ለሰዎችም ስመክር መጀመሪያ ቅዱሳን መፃህፍትን ብትረዱ እና ይህንን ትምህርት ብትወስዱ መልካም ነው ካለበለዚያ ገደል ይከታቹሃል እላለሁ አንተም ይህንን አፍታተህ ስለገለፅከው በጣም ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ !!!
@hanasesay4974
@hanasesay4974 4 ай бұрын
Thank you Mr Ashe you are help me
@user-fw3nt3xs4v
@user-fw3nt3xs4v 4 ай бұрын
Ashe Iserah yalehu letiwuldu wesangn new Ye 1970-1990 manbeb yiflgalu metsaf bitazegaj tiru new !!
@asterwarga14
@asterwarga14 4 ай бұрын
Thank you for sharing your time today is a very good thing ❤❤❤
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 4 ай бұрын
Thank you gash Ashe I have got some answers about some books.... and I agree with you we have to know deep about our spiritual books content. Thank you again. God bless you more sir!
@wondew9
@wondew9 4 ай бұрын
wow
@nahombirhanu7639
@nahombirhanu7639 4 ай бұрын
አሼ እንዴት ነክ አሪፍ ነበር የዛሬው why ግን ቀላል አይደለችም ከራስ ጋር ትነንሽ ጊዜ ማሳለፈፍ ያስፈልጋል እግዚያብሔር መልካም ነው ለሁላችንም ይገልጥልናል❤
@biltek2030
@biltek2030 4 ай бұрын
Thank you Ashe for sharing us such a Wonderfull and life changing video.
@kassahunborgane919
@kassahunborgane919 3 ай бұрын
Great as always
@SamsongirmaSamsongirma
@SamsongirmaSamsongirma 4 ай бұрын
እጂግ ውብ አገላለፅ በጣም ደስ የሚል እይታ
@tewodrostilahun3801
@tewodrostilahun3801 4 ай бұрын
You number one ashe , I love the list books you mentined
@SaimonSaimona
@SaimonSaimona 4 ай бұрын
Waiting ashuye
@t2chickensfarm365
@t2chickensfarm365 Ай бұрын
ato ashe tefah betam
@beyeneify
@beyeneify 4 ай бұрын
እውነት ትምህርት ተናገርህ በተለይ በሃይማኖት ጉዳይ የተናገረሀው ቅዱሱን መ/ፍ
@lilmaty2025
@lilmaty2025 4 ай бұрын
waiting ashye
@user-ks5nj5is5n
@user-ks5nj5is5n 4 ай бұрын
Jireenya wallansoo malee ❤❤
@martimarti688
@martimarti688 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@TsegayeLemma-fk2vv
@TsegayeLemma-fk2vv Күн бұрын
@user-zq9vc4fs8l
@user-zq9vc4fs8l 4 ай бұрын
tigil alba malet sira alba malet aydelm❤
@user-oi4kp5gz2l
@user-oi4kp5gz2l 4 ай бұрын
You are amazing and kind creature of humankind. You are really teacher of life-development. God bless you!!!
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 4 ай бұрын
Waiting you, .....
@user-ks5nj5is5n
@user-ks5nj5is5n 4 ай бұрын
Sin eegaa jirraa hawwiidhaan Mis Ashee❤
@Tigistnuri-vg3hf
@Tigistnuri-vg3hf 3 ай бұрын
እናመሰግናለን
@seidfaqo4302
@seidfaqo4302 4 ай бұрын
Thanks ashe ❤
@tigistasnakew420
@tigistasnakew420 4 ай бұрын
Waiting
@eyosiyasabera8271
@eyosiyasabera8271 4 ай бұрын
ጋሽ አሼ ከልቤ ከውስጤ የምወደው ሰው እግዚአብሔር መደመጥን ሰጥቶሀል ዘመንህ ይባረክ
@user-qo5ys1td4m
@user-qo5ys1td4m 4 ай бұрын
Woow Ato Ashe Ahuinem stega Ena Tibebuin YabezalikFETARI! Mogesuinem Yederebelik!!!🎉🎉🎉❤❤❤❤
@user-qe4hq1jk7y
@user-qe4hq1jk7y 4 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ በጉጉት ስጠብቅ ነበር
@itcanbe2114
@itcanbe2114 4 ай бұрын
Ashee balekibet selamek bizzet yebelelen antenm hone hulun Ye impact seminar staffochin lakki Yale misganaye yidresachihu tnx a lot 🙏🙏🙏
@taezazwoldu5302
@taezazwoldu5302 4 ай бұрын
I appreciated the combined firm of wisdom in relation to Bible. Thanks a lot!
@nathnaelwassieweldegebriel5634
@nathnaelwassieweldegebriel5634 4 ай бұрын
Gobez...thanks a lot bro!!!
@fanakiros2027
@fanakiros2027 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@afewerkihagos1810
@afewerkihagos1810 4 ай бұрын
I am waiting !❤
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 3 ай бұрын
ከልብ እናመስግናለን
@rahelmamo-kw9dt
@rahelmamo-kw9dt 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@amarebiad3424
@amarebiad3424 4 ай бұрын
thank you very because.i graduate 2006 in textile you are my best consultancy teacher.
@27Dagmawit
@27Dagmawit 4 ай бұрын
Tigil alba hiwot 🙏🏽
@alemdagim699
@alemdagim699 4 ай бұрын
Waiting you 🥰❤
@hiwotbelew2144
@hiwotbelew2144 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Mesay-xr5wi
@Mesay-xr5wi 4 ай бұрын
Thanks Ashe
@alemwoin3630
@alemwoin3630 4 ай бұрын
I am Waiting
@AbdurahmanMohammed-qz8wq
@AbdurahmanMohammed-qz8wq 4 ай бұрын
አመሰግናለው
@natnaelmulugeta2106
@natnaelmulugeta2106 4 ай бұрын
Life is war so we have to be worrier to life.
@media542
@media542 4 ай бұрын
Welcome ashe
@tigista1977
@tigista1977 4 ай бұрын
እነጠበኩ ነው በደስታ ለመስማት
@milkiyasbacha891
@milkiyasbacha891 4 ай бұрын
Actual Trainer
@kd4053
@kd4053 4 ай бұрын
Good
@senytekassa8003
@senytekassa8003 2 ай бұрын
የምፈልገው
@user-pm5gh7wz3b
@user-pm5gh7wz3b 4 ай бұрын
አቶ አሼ ስትፈልገው የነበረው ሁሉ ሲፈልግህ አገኘኸው ? በምትኩ እኔ እየፈለኩህ ነው።
@Pikoke366
@Pikoke366 4 ай бұрын
እኔም አሼ ❤
@t2chickensfarm365
@t2chickensfarm365 Ай бұрын
yezemenachen dink sew
@EskindirNegash
@EskindirNegash 4 ай бұрын
አሼ መፃፍ ቅዱሰ ማለት የሰው ልጅ ማነዋል ማለት ነው አመሰግናልው ወንድሜ
@SaimonSaimona
@SaimonSaimona 4 ай бұрын
ቀኑ ሙሉአ አየጠበኩት ነው የዋልኩት
@KidsHemenShow
@KidsHemenShow 4 ай бұрын
ሰብስክራይብ አድርጓት ልጄን🙏
@ElfEthio
@ElfEthio 4 ай бұрын
Can you please respond for registered email for 2nd online training? Thanks.
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars 4 ай бұрын
ተመዝገበዋል? ከተመዘገቡ በቅርቡ እናሳውቃለን። ካልተመዘገቡ ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ! docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfsY9HCCdsT0iXCWa9OYDU8HWMIaBCMB6ukE_prk7hO-t9B-Q/viewform?usp=sf_link ለበለጠ መረጃ በ 0988068511 ይደውሉ!
@bonatusa5713
@bonatusa5713 4 ай бұрын
Bible is contradict with science.so if bible and science can't compatible so how you say that you not accept the any books which contradict the bible?
@Pikoke366
@Pikoke366 4 ай бұрын
እኔም አሼ
@user-qe4hq1jk7y
@user-qe4hq1jk7y 4 ай бұрын
ዳግምን ሳይ ልቤ እሚደነግጠው ነገርስ
@user-wr3jj4lm1f
@user-wr3jj4lm1f 4 ай бұрын
😂libishin teyikew
@user-qe4hq1jk7y
@user-qe4hq1jk7y 4 ай бұрын
@@user-wr3jj4lm1f እኔማ መልሱን ፈርቸ🤣
@user-qe4hq1jk7y
@user-qe4hq1jk7y 4 ай бұрын
@@user-wr3jj4lm1f ፈራሁ መልሱን
@EthiopiaOnlineBusiness
@EthiopiaOnlineBusiness 4 ай бұрын
አሼ አንድ ነገር ተሳስተሀል። የሰው ልጅ አይታመንም።
@bonatusa5713
@bonatusa5713 4 ай бұрын
በጣም ተሳስተሃል ። መጽሐፍ ቅዱስ ከሳይንስ ጋር አይጣጣምም ።መጽሐፍ ቅዱስ ብሳሰትም አንተም መሳሳት የለብህም ። እኔ በመጽሐፍ ቅዱስ የማለምን ከሆንኩ አንት ዳግም ለምንድነው የአንድ ሃይማኖት መለያ ብቻ የምትወስድው?
@sinayimer
@sinayimer 4 ай бұрын
I want register online class but you guys have not replied my email.
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars 4 ай бұрын
ከሀገር ውጭ ለምትገኙ የተዘጋጀ Online ስልጠና #Complete_Success_Blueprint ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ! docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfsY9HCCdsT0iXCWa9OYDU8HWMIaBCMB6ukE_prk7hO-t9B-Q/viewform?usp=sf_link ለበለጠ መረጃ በ 0988068511 ይደውሉ!
@shimelismekonnen9918
@shimelismekonnen9918 4 ай бұрын
Waiting
@dagemawitworku5691
@dagemawitworku5691 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 31 МЛН
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 6 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 123 МЛН
Vibrating Toward Your Ideal Self - Part 2
28:53
Impact Seminars
Рет қаралды 40 М.
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 31 МЛН