አሁንስ አልቻልኩም! ድንገት ቤቴ ስገባ አንድ ጎረምሳ አልጋዬ ላይ ከሚስቴ ጋር ተቀምጦ አገኘሁ። Ethiopia | Sami Studio

  Рет қаралды 92,099

Sami Studio

Sami Studio

3 жыл бұрын

#SamiStudio #የእርቅማእድ #Ethiopia
@Sami Studio Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፦
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
ሳሚ ስቱድዮ

Пікірлер: 176
@merryyederrick
@merryyederrick 3 жыл бұрын
ሳንተዋወቅ እንጋባና ስንተዋወቅ እንፋታለን🙄🙄
@mekilitkidist1542
@mekilitkidist1542 3 жыл бұрын
ወንድም ሚስት ስታገባ መጀመሪያ እንደባል ሆነህ ልትከባከባት ልታከብራት ይገባል እንጂ እንድታግዝህ ኑሮን እንድታሽንፍ ብቻ ብለህ ማስብ የለብህም አንተ ካንተ የሚጠበቅብህን ስታደርግ እሷ እራሷ ኑሮዋ ጥሩ እንዲሆን ስለምትፈልግ ከራሷ ይመጣል አንተ ግን ከሀሳብህም ሆነ ከንግግሮችህ እንደተርዳሁት የዛ ተቃራኒ ነህ እሺ ያለፈዉ አለፈ አሁን ደሞ ሁለተኛ ሚስትህን ይዘህ እዛዉ መኖርህ ትክክል ነዉ እሷን እሺ ይሁን እንበል ለልጆችህ ስነ ልቦና አታስብም እንዴ እሷን ለማናደድ ብለህ ከሆነ አትሳሳት አሁንም ገደል አፍፍ ነህ ነገለይ ይሄንንም ሂወት የምታጣበት አካሄድ እየሄድክ እንድሆነ ልነግርህ እወዳለሁ እልከኛ እና እራስ ወዳድ መሆን ጥሩ አደለም
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 3 жыл бұрын
አይ ወንዶች እናንተን ማመን ቀብሮ ነው ጨካኝ ናችሁ ይሄኔ እሷ ብትጠየቅ ነገሩ ሌላ ነው
@sosinna4618
@sosinna4618 Жыл бұрын
እውነት❤
@Na-ck2jk
@Na-ck2jk 3 жыл бұрын
ትዳሩ ከፈረሰና እሱም ሌላ ትዳር ከያዘ ምን ማለት ነው።ጎረምሳ እቤት ለምን አገኘው ብሎ መናደድ እሷም ሌላ የማግባት መብት አላት እኔ የሰራሁት ቤቱን ለልጆቼ ነውና እሷም ልጆቼን ማሳደግ ነው እንጂ ሌላ የፍቅር ግንኙነት መጀመር አትችልም ነው እያለ ያለው ሲጀመር እሱ ex ሚስቱ ክብር ለልጆች ስሜት ሲል ራቅ ያለ ቦታ እየኖረ ልጆቹን ማየት ነበረበት እንጂ አጠገባቸው መከራይት አልነበረበትም።
@user-zs5qf9vi7e
@user-zs5qf9vi7e 3 жыл бұрын
አለ ብየይው ማእበል ክክክክክክክክክክክክ ውደው አይስቁ
@romadubai9889
@romadubai9889 3 жыл бұрын
ቡትርፍ ነገር ነው
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 жыл бұрын
አስቸጋሪ ሰው ነህ ባለ ታሪክ ጥሩ ባል አልሆንህላትም እንጂ ጥሩ ሚስትህ ነበረች ለትዳሩአ ብላ ልጅን ጥሎ መሰደድ ቀላል አይደለም ።ግን ያን ሁሉ ልፋቱአን አንዲት ምስጋና እንኩዋን አላቀረብክም ንብረት እንዳትካፈልህ ብቻ ምንም ብር እንዳልሰጠችህ ተናገርህ ትገርማለህ ። ደግሞ ከጅምሩ ጎረቤት ጋር ቡና እስከከመከልከል ብሎም ጉአደኛ እስከ መከልከል ደረስህ ።ምን ያክል ብትሸፋፍን ጥፍተኛ እንደሆንህ ግልፅ ነው ።በቃ ከተፋታህ ወንድ አይደለህ አዲሱ ትዳርህን ይዘህ እርቀህ ኑር። ገና ሚስትህ ስለነበረች ጭንቅላቱአ ላይ ወጠህ መቀመጥ የለብህም ኑሮዋን ትኑርበት ለቀቅ አድርጋት ገመናህን ሁሉሉ ደብቃለች ። አለምዬ፣ ሣሚ እናመሰግናለን👏👍
@user-ny3ix5qf3z
@user-ny3ix5qf3z 3 жыл бұрын
ምርጥ አሥተያየት ሰጠሽ ውዴ ትክክል
@nigisttadesse4873
@nigisttadesse4873 3 жыл бұрын
ይሄ ፈጥሮ የሚያወራ ወሮበላ ወንጀለኛ ሌባ ኪስ አውላቂ ነው
@betithebesti
@betithebesti 3 жыл бұрын
AaC
@sharayoni8282
@sharayoni8282 3 жыл бұрын
That's true sister
@user-bz1dx1ip9d
@user-bz1dx1ip9d 3 жыл бұрын
ሁላችንም ከወረት የፀዳ ትዳር ይስጠን። እኔ ከሁለቱም አልፈርድም የሁውስጣቸውን የሚያውቁ እነሱ ሁለቱ ብቻ እና ብቻ ናቸው እግዚአብሔር አምላክ ሠላም ይስጣችሁ ።
@senittessema9369
@senittessema9369 2 жыл бұрын
Yeah
@ehitemelakbekel4187
@ehitemelakbekel4187 2 жыл бұрын
8p
@lenilusiana8635
@lenilusiana8635 3 жыл бұрын
አንዳንድ ሴቶች ታድላችሁ ጭካኔያችሁ ታድላችሁ እኔ የልጂነት ባሌ ቡዙ በድሎኘ እድሜየን በልቶ የእሱን ህወት አሻሸላለሁ ቡየ ለ24 ሰአት ሰሰራ አንድ ልጀ እንኳን ሳልወልድ ጥሎኘ ሄዷል እኔ ለእግዛቤር ሰጥቼ ትቻለሁ እኔ ወደ ዉጭ አሀገር አዉጥቼዋለሁ አሁን በ24 ሰአት ዲፖርት ማሰደረግ እችል ነበር ነገር ግን አራረኩም ፈርድ ለእግዛቤሄር ትቻለሁ
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 3 жыл бұрын
መጨከንማ ያስፈልጋል ካልሆነ ውስጥሽ እያረረ ሠላም አታገኚም
@user-um6ft9tm9k
@user-um6ft9tm9k 3 жыл бұрын
አብሽሪ ሀቢበቲ 😭
@mekilitkidist1542
@mekilitkidist1542 3 жыл бұрын
ለፈጣሪ መስጠት እኮ ከቅጣት በላይ ቅጣት ነዉ እህቴ ወንዶች ለኑሮ ጎበስ ቀና ብላ እንሻሻል ተለወጥ እንለወጥ ከምትላቸዉን ትተዉ ኪሳቸዉን የምታራዉጠዉን ይወዳሉ ለምን እንደሆነ አላቅም
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw 3 жыл бұрын
ይህ ትግስት ከፈታሪ ነው የተሰጠሽ ታድለሽ በርቼ
@emunageemu1561
@emunageemu1561 3 жыл бұрын
ጥሩ አደርገሻአል ውዴክፉም ሰራ ደግም ሰራ ቅጣቱን ፈጣሪ ይሰጠዋል
@user-xx9eo1cn3m
@user-xx9eo1cn3m 2 жыл бұрын
እይ የኛ ነገር ፍቅራችን ልክ የለው፣ጥላቻችን ልክ የለው፣ድብቅነታችን ልክ የለው፣እልሀችን ልክ የለው፣እኔ ቅዱስ ሌላው እርኩስ ስንል ልክ የለን።አጀማመራችን በሳቅ መጨረሻችን በለቅሶ ይደመደማል።
@frdosi2312
@frdosi2312 3 жыл бұрын
እጅግ ምርጥ አስተማሪ አሳብ የሚመነጭበት ፕሮግራም ነው ባዳምጥ ባዳምጥ የማልሰለቸው ፕሮግራም ቢኖር የአለም ሰገድ ምክሮች ምናለ መጀመሪያ ብከታተል ኖሮ ትዳሬን ባልበተንኩ
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z 3 жыл бұрын
ምን አይነት አዝግ ሠው ነህ በፈጣሪ ልጅት ግን ጎበዝ ናት አንተ ይሄን ያህል ምን አይነት ድፍረት እና ንቀት ነው የልጅነት ሚስትህ ናት ምንም ቢሆን አጠገቧ ሌላ ሚስት እርሱም ይቅር እንበል ለልጆችህ ማሰብ ተሳነክ ሲጀምር በንግግሮችህ ማህል ታስሬ ምናም ወንጀለኛ ሳትሆን አትቀርም አጭበርባሪ
@addisdejene5243
@addisdejene5243 3 жыл бұрын
Yene enat ayizoshe
@yesharegwoldegiorgis1530
@yesharegwoldegiorgis1530 3 жыл бұрын
ባለጉዳዮቹ ቢያነቡት ጥሩ ነበር ወንድሜ አንተ ሁሉንም ጥሩ አስኬድክና ግን ስተትህ መጨረሻ ላይ ነው ጉዳይህን ሳትጨርስ ማግባትህ ተሳስተሀል ሲቀጥል ልጆችህ መሀል ሌላ ሴት ማምጣትህ ትልቅ ስተት ነው የልጆቹ እናት ደግሞ ከንግግርሽ እንኳን እልህና ትቢት አለብሽ እሱ በጣም ለፍቶ ነው እዚህ ጋር የደረሰው የማይገባሽን ከተመኘሽ ሊገልሽ ሁሉ ይችላል ለልጆችሽ የምትጠቅሚው ደግሞ ስትኖሪ ነውና እነሱ የሚሰጡሽን እድል ተጠቀሚበት አደራሽን
@ethiopia9108
@ethiopia9108 3 жыл бұрын
የሆነ እራስወዳድ ነገር ነው ኤጭጭ ምን ይሁን ነው አሁን እራስህን አስተካክል
@abyssiniat7
@abyssiniat7 3 жыл бұрын
ውሻ የጣለውን አጥንት ሲነኩት ይቃጠላል ወንድም ልክ እንደውሻው ነው
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 3 жыл бұрын
ምንቴ ምርጥ ሰው ተባረክ ልጁቷ እውነቷን ነው ልጁ የስነልቦና እክምና ያስፈልገዋል የፈታት ሚስቱ ግቢ ሄዶ መኖር ሲጀመር ነገር ፍለጋ ነው እሷ ቤቱ ላይ ብትኖርም ልጆቹን ይዛ ነው አዲስ ሚስት ይዞ እዛ ስታየው እንደሰው ከባድ ነው ለሷ
@belayneshseifu9236
@belayneshseifu9236 3 жыл бұрын
ewunt newu yekbdal
@mohdsul478
@mohdsul478 2 жыл бұрын
6
@user-od3kf1ce4c
@user-od3kf1ce4c 3 жыл бұрын
ሲጀመር ማን ስለሆነ ነው እሱ እግብቶ አጠገብዋ ልጆቹ ፊት አንድ ግቢ ያሳፍራል ነውርም ነው ይሄ እራስ ወዳድነት ነው
@user-lj3so2wy6l
@user-lj3so2wy6l 3 жыл бұрын
ውጭ ቕቕስቅቅቅስቕቅቕሥቕቅቕቕቅቕቕቅቕቕቕቕቅ
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 жыл бұрын
ጋብቻ ክቡር መኝታውም ንጹህ መሆኑ ይበልጥ ባለትዳሮች አክብሩት
@user-bw9bw3lm6s
@user-bw9bw3lm6s 3 жыл бұрын
ነበር
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 3 жыл бұрын
አለም ሠገድና ምንተሥኖት ድምፃቸው የሚመሣሠልብኝ ለእኔ ብቻ ነው ግን??
@mercygreat887
@mercygreat887 3 жыл бұрын
በጣም እኔም እንደዛው ሁል ጊዜ ይገርመኛል
@user-sr3yi2fr5h
@user-sr3yi2fr5h 3 жыл бұрын
እርቅ ማአድን እያዳመጥኩ ስራ መስራት ልምድ ሆኖብኛን ግን ስት ጉድ አለ ቤት የሸፈነው ምን
@didy898
@didy898 3 жыл бұрын
እኔስብትይ
@fozitube4978
@fozitube4978 3 жыл бұрын
እኔም እንዳንቺ
@rihanparis5062
@rihanparis5062 3 жыл бұрын
እንቅልፍ አይወስደኝም እየደጋገምኩ እየሰማዉ
@kukukuku5502
@kukukuku5502 3 жыл бұрын
Enem 😳
@sofiad2612
@sofiad2612 3 жыл бұрын
እኔ ልብሰ እየተኮሰኩ
@kalkidanfkr9172
@kalkidanfkr9172 Жыл бұрын
እሷ በጣም ጎበዝ ሴት ነች አሌክ እውነት ነው የምልክ ሳላደቃት ማለፍ አልፈልግም እሱ ከጎኗ ትዳር ይዞ ወልዶ የፈታትን ሴት ለምን ገብቶ ይረብሻታል መብቷ እኮ ነው እዴ እሷን መቆጣጠር የለበትም እሱ እደፈለገ እየሆነ በጣም ይገርማል ቀናተኛ ነው እሷም እደሱ ህይወትን መጀመር ትፈልጋለች ለምን እቅፍት ይሆናታል እደ ራሱ አድርጎ ይየው ኦራስ ወዳድን ያመለክታል የሱ መቆጣጠር
@memeke5620
@memeke5620 3 жыл бұрын
ውይ እግዜያብሄር ይርዳቸው ሰልጃቻቸው ብላቸው ታረቁ በማሪያም በቅሩባን ታረቁ ቤቴውሰጥ ሰትፀልዬ ዳቤሎሰ ያፋራል ይህ የዳቤሎሰ ሥራ ነው
@tinatinatube245
@tinatinatube245 3 жыл бұрын
ጨካኝ ነው የፈለገ አማራጭ ቢያጣ የመጀመሪያዋ ያለችበት ግቢ መግባት አግባብ አልነበረም
@sewmehon9860
@sewmehon9860 3 жыл бұрын
ልጁ አስር ሳንቲም ከእሱአ ተቀበልኩ ሲል አልተሰማም ሲገርም ሚስቱ ግን ሁሉንም አፍረጠረችው አለም ሰገድ ልጅቱአ አረብ ሃገር ለፍታ እውነቱአን ነው ለወደፊትስ ልጆቹአ 😥😭
@user-pg3mh6fj3z
@user-pg3mh6fj3z 3 жыл бұрын
እርቅ መአዶሆች እንካን ደና መጣችው ፕሮግራማችው በጣም ነው የምወደው ቢለያዮም ምን አይነት ድፍረት ነው እሷዋ ልጆሆቿዋን ኢዛሃ የምትኖርበት ቦታ አምጥቶሆ ሌላ ሚስት ማግባት ልጆሆቹ ያሳዝናል በመአል የሚስቃዮ እህቴ አሂዞሆሽ ሁሉ ነገር ለበጎሆ ነው
@birtkbirtk5160
@birtkbirtk5160 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰላምን ያወሪዲለቹ ለሊጆቸቹ ሲትሉ፡ በሲሚሚነት ፊቱቲ
@etalemahuawelachew6616
@etalemahuawelachew6616 3 жыл бұрын
የምታሰሙት ሙዚቃው በጣም ይረብሻል ቢቻል ይቅር ወይም ይቀነስ።የኔ አስተያየት ነው።አመሰግናለሁ።
@alwaysethiopia9
@alwaysethiopia9 3 жыл бұрын
አለምሰገድ ከድምፅህ ጀምረህ አስታራቂ ነህ።ጌታ ይባርክህ
@nejatmohamednajat9048
@nejatmohamednajat9048 2 жыл бұрын
ሰወየ ሲበዛ እራስ ወዳድ እና ዉሸታም ነክ ተጠቀምክባት ወደሀትም አክብረሀትም አታወቅም በሱአ አለፈልክ ታወቃለክ አረብ ሀገር ያየችወን መከራና ስቃይ አረብ ሀገር ስሙን ሲጠሩት ብቻ ቀላል ነወ ዋጋዉ ደም መክፈል ነወ ፈጣሪ ይጠብቀን ከእንዳተ አይነቱ
@user-wm8mr7qd5v
@user-wm8mr7qd5v 3 жыл бұрын
የሰላም ገበታ አቦዎ ሠላም አችሁን ያብዛዉ ስወዳችሁ ተልቤ ነው ሰሞንን ጠፍታችሁ አሳሰባችሁን ነበር
@MM-vc1uy
@MM-vc1uy 3 жыл бұрын
እረ ለሰዉ ህሌና የማያስብ ነዉ ባልየዉ የእናቷን ምክር ትታበሱ ምክር ተሰዳ ብዙ መፀዋት የከፈለችለትን ቤተሰብን ለማሸነፍ ቀድማ ያረገዘችለትን ሚስት ብዙ መፀዋት መክፈል ሲኖርበት ይቅርም እሽ የተዋደደ ሰዉም ይለያያያን ብለን እናሰብ ጭራሽ ከአጠገቧ አግብቶ ወልዶ እየኖረ ህሌና የሌለዉ ነዉ ጭራሽ አየ ወንድ እና ደግሞ እሷ ገና ሳታገባ ጎረምሳ አየሁ ብሎ እንጡጥ ሲጀመር እራስ ወዳድ ነዉ ሚስትዮዉ ፍርዷ ነዉ የእኔ እናት ፈጣሪ ያግዝሽ
@user-kz4hq3on6u
@user-kz4hq3on6u 3 жыл бұрын
የኔውም ቁማር ጀምሮ ደጅ ማደር ጀምሯል መኝታም ለይቷል በግዜ መለያየቱ ሳይሻለኝ አልቀረም የ9 አመት ፍቅር ገደል ጫፍ ላይ ነው😞🤔
@tigistbabe4908
@tigistbabe4908 3 жыл бұрын
Esit bewyeyet lemfetat mokiru iroto mefatat 😏
@user-kz4hq3on6u
@user-kz4hq3on6u 3 жыл бұрын
@@tigistbabe4908 አዳማጭ ጠፋ 🤔
@user-od3kf1ce4c
@user-od3kf1ce4c 3 жыл бұрын
እረ ተው እንዲ ነገር እየነገታችሁ ቅስማችን አይሰበር
@user-kz4hq3on6u
@user-kz4hq3on6u 3 жыл бұрын
@@user-od3kf1ce4c የምን ነገር ነው ሁሉም የራሱን ኑሮ ነው የሚናገረው
@tigistbabe4908
@tigistbabe4908 3 жыл бұрын
ካልሆነማ በሰላም ሁሉም የራሱን ኑሮ ይኖራሉ
@hannabedlu1328
@hannabedlu1328 3 жыл бұрын
እረ ምን ጉድ ነው ሁለት ሚስቶች (ቀዳሚና፣ተከታይ) ይዞ ባንድ ግቢ ሰው እዴት ደፍሮ ይኖራል በጌታ እረ ደስ አይልም ኦ ሆ ለሱም ፤ ለሴቶቹም ፤ ለልጆቹም ህመም ነው!! ቤቱን ላለመልቀቅ ከሆነ ሀሳቡ አከራይቶት ሌላ ቤት ቢከራይ ይሻለዋል ነበር ... ልጆቹስ ምን እያዩ ነው የሚያድጉት ??
@teegi5884
@teegi5884 3 жыл бұрын
ልቱ ጋር እውነት አለ ጎበዝበርች ይህነ አጭበርባሪ ነው
@titibirhanu5946
@titibirhanu5946 3 жыл бұрын
ወይ ወንዶች እንደው እንዴት ነው የምትታመኑት ለልጆችህ እንኳን አእምሮ አታስብም ባታገባስ ቢቀርብህ እሷ ብቻዋን ማሳደግ አለባት የሚል ህግ አለ? እድሜዋን እንደሸንኮራ መጠህ ትጣላለህ? ያሳፍራል
@muluguade762
@muluguade762 3 жыл бұрын
ምን አፍ አለህ ሌላ ሴት ይዘህ አጠገቧ እየኖርህ ታወራለህ ማፈሪያ
@-etforksahlu7488
@-etforksahlu7488 3 жыл бұрын
አረ እግዚአብሔርን ፍሩ አሁን ከቀረበው ታሪክ ጋር እርእሱ ምን አገናኘው ጋዜጠኛው ግን ነውረኛ ነህ
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 3 жыл бұрын
ግን እርቅ ማዕዶች ጤነኛ ናችሁ እሱ ማን ስለሆነ ነው አጠገቧ ላይ አግብቶ የሚኖረው እሷ አረብ አገር ለፍታ ባመጣችው እንዴ ምን ማለት ነው ?? አለምሰገድ ግን እህት የለህም ያንተ እህት ብትሆን ባሏ አጠገቧ አግብቶ እንዲኖር ትፈቅዳለህ ሞራል የሚባል ነገር አለ እኮ ሚዛናዊ ብትሆን ጥሩ ነበር
@AsdAsd-bc7ms
@AsdAsd-bc7ms 3 жыл бұрын
ወንድሜ አረብ ሀገር ሄዳ የተመለሰች ሴት እንደ ቀድሞው እረግጠሃት አሥከፍተሃት ማኖር አትችልም ብዙ ነገር አይታ ትዕግስቷን አሟጣ ነው የተመለሰችው እኔ ያለሁበትን ህይወት ነው የምነግርህ
@m.s.f1683
@m.s.f1683 3 жыл бұрын
በትክክል ማር
@yeneneshtessema6208
@yeneneshtessema6208 3 жыл бұрын
Just sad story i wish the best for them especially for those poor kids 😢 please give each other forgiveness🙏🙏
@abimama7293
@abimama7293 3 жыл бұрын
በሰላም ነው የጠፋችሁት
@user-gf2wu8mu4f
@user-gf2wu8mu4f 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን እንጂ ከባድ ነው
@muludile1253
@muludile1253 3 жыл бұрын
አቃቂር ን ያወቀ ጎባን አላውቅም ማለቱ አይገርምም
@user-lp9di1bo4t
@user-lp9di1bo4t 3 жыл бұрын
አይዞን ያገጥማል
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 Жыл бұрын
እሱ ከሌላሴት ጋር ሆኖ እሷ ወንድ አመጣች ማለት ምን ማለት ነው እኔ የታየኝ ልጁ ነው ጥፋተኛ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 3 жыл бұрын
አይዞህ እግዚአብሔር ይርዳህ
@user-ll7br4ld8i
@user-ll7br4ld8i Жыл бұрын
ጥፋቱ የራሱ ነው ደግሞ ሜድያላይ እኝኝ ይላል እሷ መልካም ሴት ናት
@user-fb5wm4mt2q
@user-fb5wm4mt2q 3 жыл бұрын
በጣም ነው ፕሮግራማቹ
@danielbeyene6894
@danielbeyene6894 3 жыл бұрын
እትፍረዱ ወይ በሱ ቤተሰብ ወይ በስዋ ቤተሰብ ጨሌ ወይም ዛር ወይ አውልያ የሚያመልኩ ከሆነ የዛ ችግር ነው ባጠቃላ የክፉ እሰራር ነው ንቁበት በመፆም በስግደት በመንፈሳዊ መንገድ ነው የሚፈታው ለመጠቆም ገጠመኝ የሚል ፕሮግራም በዩትዮብ ተስፋዬ አበራ ብለህ ገብተህ ተክታተል የብዙ ሰዋች እንደናተ ያለ ችግር ተፈቶል በርግጠኝነት ወደ ውነተኛ ፍቅር ትመለሳላችሁ ::
@laliteshe6185
@laliteshe6185 2 жыл бұрын
Wendme sewu ganchuru gardobetal enji mefthew esu neber...leb kalaye aye ayayem ye erkusan menafeset sera ena ye metete sera new ke bezu tedar meferes jerba yalew😟
@mesfindamte1971
@mesfindamte1971 3 жыл бұрын
ታዲያ ምን ከፋህ? ባለልምድ ትሆንልሀለች ከዛ አንተንም በደደን ታሰለጥንሀለች። ስለዚህ ደጋግመው በላት በርቺ,,,,,,,
@sofiad2612
@sofiad2612 3 жыл бұрын
ወይኔ ጉዴ ትዳር ሚባለው ነገር ሲያሰፈራ
@yohannestariku6840
@yohannestariku6840 3 жыл бұрын
አይዞሽ አትፍሪ እድልሽን ሞክሪ
@user-ei4xw1ix1v
@user-ei4xw1ix1v 3 жыл бұрын
ይሄ ሌባ የሱ መካፈል ሲያንስ ለወንድሞቹ ሊያካፍልባት አረብ ሀገር ተቃጥላ የወንድ አልጫ ሴታሴት ነው እራስ ወዳድ እንዴት ቢንቃት ነው ሌላ ሴት አጠገቧ ያስቀመጠው ለልጆቹን ያለውን ንቀት። ያሳያል ጎበዝ ሴት ነሽ በግዜ ቤትሽን አስመልሽ
@user-rq1bb1vo6d
@user-rq1bb1vo6d Жыл бұрын
አረ ምን ጉድ ነህ ሆዳም ነህ ሆዳም
@user-iv3jp2hs6p
@user-iv3jp2hs6p 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ
@daneakhalil8455
@daneakhalil8455 3 жыл бұрын
wishetam new endihu yastawikal aweraru
@ngubefkadu5370
@ngubefkadu5370 2 жыл бұрын
ውይ ይቢልውን፡ለምሲቲህ የምን ማንኮራፈት ኢተ ኣያስተኛም
@hjfhanalhff9128
@hjfhanalhff9128 2 жыл бұрын
ደስ ጵጵስናው ቻይና ጵጵጵፐፐፐፐ ፐፐ 😄
@melkamgirma9859
@melkamgirma9859 3 жыл бұрын
ስውየው እንዴት ነው የሚያወራው አጭበርባሪ ሳይሆን አይቀርም የአረብ ሀገር ሴት ብር የሚበላ እድሜ አይርዘም 😡😡😡😡 ደሞ እንዴትስ ቢንቃት ነው እዛው አንድ ጊቢ ላይ ሌላ አግብቶ የሚኖረው ደፋር👊👊👈
@nigisttadesse4873
@nigisttadesse4873 3 жыл бұрын
እረ ሙልጭ ያለ የመንደር ሌባ ነው
@user-ni8vr1ho3o
@user-ni8vr1ho3o Жыл бұрын
@user-od3kf1ce4c
@user-od3kf1ce4c 3 жыл бұрын
የቀረበው ባለ ታሪክ የማይዋጥ ነገር አለው ሲጀመር እኔ አባውራ ነኝ የሚል ነገር አለው እርስዋም መብት አላት ደሞ ከሚናገረው ስረዳ አንዳንድ ቃል ፈጥሮ ነው የምያወራው
@zekiyaalemu1583
@zekiyaalemu1583 3 жыл бұрын
Eshiii yegna felasifa minew aegebegebeshi ehito neshi endeee
@meqdapp8133
@meqdapp8133 3 жыл бұрын
ሳሚ ፕሮግራማቹ በጣም ነው ምውደው እናመሰግናለን በጣም
@sosinna4618
@sosinna4618 Жыл бұрын
ይሄኔ እሷ ብትጠየቅ ታሪኩ ሌላ ነው😂
@lenateshome3896
@lenateshome3896 3 жыл бұрын
Sijemer.agul.gwadrnya.ayasfeligim.eye.hareb.agerim.aschegari.newu.bedit.fiqrachuu.woow.newu.fexariy yimelisalachuu
@ethioseny6939
@ethioseny6939 3 жыл бұрын
ሰው ሚያገባው ለጥቅም ነው ችግር ማለፊያ ውይይይ!
@nigusudebebe9606
@nigusudebebe9606 Жыл бұрын
Lijitwam lijum tedebabirewi newi yale newi gin iswa indatebisi mekelakeli atichilim iswa nege wedi batiwa sitasigeba oh lijocha yigodalu litili atichilim iswam mebiti alati yekoye tArki bihonim mesitogi newi inde batesebi bititeeyayou tiru newi iswa wedi bitasigeba bro minim aymiselehi Anitem liji bemewiledihi mekebeli alebati
@didy898
@didy898 3 жыл бұрын
የተረጋጋህ በጣም
@samerabuzuualamuusamera7633
@samerabuzuualamuusamera7633 Жыл бұрын
😭😭😭😭❤😭😭
@fathumaahmad2830
@fathumaahmad2830 2 жыл бұрын
Asmesay new bak serategna mekter yemiyaschil akim kaleh lemn mistihn sededkaat gorobet heda buna bititeta min chigr alew mehaberawi nuro ayidel ende kesew gaar endtikelakel atifelgim enji yeweke mist
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 3 ай бұрын
ከተፋታቹሁ፡ሁለታቹሁም፡ንብረታቹሁን፡ተካፊላቹሁ፡ልጆቻቹሁን፡ብቻ፡በጋራ፡እያሳደጋቹሁ፡የራሳቹሁን፡ኑሮ፡መኖር፡ትችላላቹሁ፡አንተ፡ሚስት፡አገባህ፡እሷን፡ግን፡ለምን፡ወንድ፡አየሁብሺ፡ትላለህ፡ሰውኮናት፡ደሞ፡እሷ፡የሰራችው፡ብሩስ፡ብቻህን፡ቤቱን፡የሰራህው
@belayneshseifu9236
@belayneshseifu9236 3 жыл бұрын
edu lejochun yemiwed kehone gebiwun leko yewuta edsewu kebad newu lesa
@asterwonidu3551
@asterwonidu3551 3 жыл бұрын
Lemagebat.cekole.ayewede?
@user-rq1bb1vo6d
@user-rq1bb1vo6d Жыл бұрын
አረ ምን ጉድ ነህ
@user-wr6nw9tq1l
@user-wr6nw9tq1l 3 жыл бұрын
ሊባነህ የልጆችህን የካድክ
@user-ny3ix5qf3z
@user-ny3ix5qf3z 3 жыл бұрын
ምን አይነት አዝግ ነው ተከሳሹ ከሳሽ ሆኖ ቀረበ ጉድ እኮ ነው እሷ በተጎዳች ስደት ተከራታ እሱ አፍን ይከፍታል ውሸታም እያሠበ ነው የሚያወራ
@marmar7350
@marmar7350 3 жыл бұрын
ይሄ የማነው ደፋር ኧከከከከከ
@ekrammohammed6059
@ekrammohammed6059 3 жыл бұрын
ምነው እንዳልክ ማዳመጥን ካለም ሰገድ ቢማር! አለም ሰገድ በርታልን!
@merryyosef9727
@merryyosef9727 3 жыл бұрын
አረ ሃሜት ክክክክክክ እንድስይሰማቹ እንዳልክ እኮ ስለሚቸኩል እንጂ እሱም አሪፍ ነአ
@ekrammohammed6059
@ekrammohammed6059 3 жыл бұрын
@@merryyosef9727 😁ባክሽ እሱ ማውሪያ እንጂ መስሚያም የለው። ሁሌም ነው በዚህ ዙሪያ አስተያየት የሚሰጠው ግን አይታረምም። 😁መቸኮሉ ቀርቱ መደጋገሙን ባቆመልን!
@masreshatrefeofficialtube9203
@masreshatrefeofficialtube9203 3 жыл бұрын
🙄😜😜😄😄😄
@merryyosef9727
@merryyosef9727 3 жыл бұрын
@@masreshatrefeofficialtube9203 ሲመጣ ያው ጠራርጎ ያባርረናል እስከዛ እንማው ክክክክክ
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 3 жыл бұрын
ኤጭ እደው ምን ይሻላችሁአል የማትገቡበት የለም ሁሉንም መዝለፍ ሀሜተኛ
@user-rq1bb1vo6d
@user-rq1bb1vo6d Жыл бұрын
ፈተህ መቅናት አለብህ እንዴ? ምን ጉድ ነህ?አንተ ትችላለህ አስዋ ግን አይሆንም?አንተ ጠበል ያስፈልግሀል ልጆችህ ናቸው የምታሳድገው ክፋ አትሁን ጡሩ አደለም
@saraa.8672
@saraa.8672 2 жыл бұрын
He’s a jerk! they are both immature and ignored their children’s feeling. Sad!
@emuyelove1119
@emuyelove1119 3 жыл бұрын
የእልህ ነገር መጨረሻው አያምርም
@bizuneshgedamuyemariayiaml4001
@bizuneshgedamuyemariayiaml4001 3 жыл бұрын
አዝግ ለታስፍራራትም አትችልም
@kassahunhaile86
@kassahunhaile86 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛዉ ብዙ ጊዜ ለምን ይንቀለቀላል
@bettytegegn978
@bettytegegn978 3 жыл бұрын
Azig sew new betam gilts new negeru
@yohannesg5915
@yohannesg5915 3 жыл бұрын
,,,,l
@yohannesg5915
@yohannesg5915 3 жыл бұрын
Rerfgebf🤣rvgbr😍🤣😍😍😍😍😍
@zimetazimeta9536
@zimetazimeta9536 3 жыл бұрын
yemitu bat yegebachu adissa mist nat yemitegerm
@ermyasayele
@ermyasayele 3 жыл бұрын
The guy has a problem since the beginning to the end.
@madomado8846
@madomado8846 Жыл бұрын
ኽረ ድፍረት አንድ ግቢ ጭራሽ አንተ ደፍር ነህ እሷን አቅርቡልን ኽረ ጉድ ነህ
@martef6435
@martef6435 2 жыл бұрын
Yene bal eskimot yimetagn nbr andim ken gin esun mekises ayidelem le lela sew enkoan negre alawukim bicha kebad nw ayagenagnim
@yaallahadera9726
@yaallahadera9726 3 жыл бұрын
Serena kalebasebat tedarewan atafersm lezeyawm welda
@nardicafeentertainment688
@nardicafeentertainment688 3 жыл бұрын
He is not tell the full true story. You should brought her to tell her side of story too. He worried so much about his brother he is not caring about his own kids. Ufff I'm tired of ye Ethiopia Wendoch. Betam selfish nachu. Selerasachew becha
@Tig612
@Tig612 3 жыл бұрын
Are they all like this. Caring for themselves only.
@yeneneshtessema6208
@yeneneshtessema6208 3 жыл бұрын
How u know? please don't be judge no one perfect in this world i feel both of them hurt each other i wish for them peace !
@yidnekachewyimer8639
@yidnekachewyimer8639 2 жыл бұрын
Defreth ant tedar yzeh tkmteh mn selhonk new eswa yraswan life minor ymatechilew
@ayeleshtamasgnyoutube6580
@ayeleshtamasgnyoutube6580 3 жыл бұрын
ሲጀመር ወረኛነው ሠራተኛጋር ግንኙነት ጀምሮ ባለዉለታይላል
@molymoly7822
@molymoly7822 Жыл бұрын
Ewnet new
@whitney5003
@whitney5003 3 жыл бұрын
Ene gn set slehonku yihon esua nat yasazenechgn ... ante eko set awetaw bileh bedfiret awritehal amelekaketh tnsh yewerede new leset lij kibr yihunh
@Helu460
@Helu460 2 жыл бұрын
ድሀ ማግባት ትርፉ እያከኩ መኖር ነው😁 ለሚፈጥሯቸው ልጆች ነው የማዝነው 🙄
@user-cx2ql7so9i
@user-cx2ql7so9i 2 жыл бұрын
እና
@user-ll7br4ld8i
@user-ll7br4ld8i Жыл бұрын
😀😀
@tibletsealem5225
@tibletsealem5225 2 жыл бұрын
ደፋረ አንተ ከበላዪ ላይ ሰተጨፋረ ምንም ሳይመሰልህ እሶ ግን ከፋች በኋላ ጓደኛ ብትይዝ ምን አቃጠለህ በጣም እረሰ ወዳድና እውሸታም ነህ ከአነጋገረህ በአጣቃላይ ጥሩ ውሳኔ ነው የወሰነች ከእዳተ አይነቱ ጋረ መኖር በሺታ ነው ።
@user-nb2kr4wu3f
@user-nb2kr4wu3f 3 жыл бұрын
አተስ ደፋር ነህ አተኮ ወልደሀን ደፋር ቁማልትቀር ትፈልጋለህ እደ
@nigisttadesse4873
@nigisttadesse4873 3 жыл бұрын
ይሄ ሌባ እኮ ነው ማጅራት መቺ
@hidjaesleman1062
@hidjaesleman1062 11 ай бұрын
አንተ ሙዝ ከሽጦ ቤት አይሰራም በሷብር የተሰራቤት ነው አንት ዘልዛላ
@saraassaye4379
@saraassaye4379 2 жыл бұрын
ሌባ ደሞ አያፍርም ሶደሬ ናዝሪት ሆሆሆሆ
@burtukanganet571
@burtukanganet571 3 жыл бұрын
ባለታሪክ ሲያስጠላ ዘልዛላ ንግግሩ ራሡ ውሸት ራስ ወዳድ
@user-rq1bb1vo6d
@user-rq1bb1vo6d Жыл бұрын
አረ ምን ጉድ ነህ
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 35 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 163 МЛН
BABYMONSTER - ‘FOREVER’ M/V
3:54
BABYMONSTER
Рет қаралды 99 МЛН
Jaloliddin Ahmadaliyev - Kuydurgi (Official Music Video)
4:49
NevoMusic
Рет қаралды 8 МЛН
지민 (Jimin) 'Who' Official MV
3:28
HYBE LABELS
Рет қаралды 24 МЛН
Duman - мен болмасам кім? (Mood Video)
2:35
Duman Marat
Рет қаралды 77 М.
Sadraddin - Jauap bar ma? | Official Music Video
2:53
SADRADDIN
Рет қаралды 16 МЛН
Doston Ergashev - Kambag'alga (Official Music Video)
5:32
Doston Ergashev
Рет қаралды 5 МЛН
Alisher Konysbaev - Suie ala ma? | Official Music Video
2:24
Alisher Konysbaev
Рет қаралды 1 МЛН