ወይኔ! የገዛ እህቴ ከባለቤቴ 2 ወልዳ አረፈችዉ | የገዛ እህቴና ባሌ እንዲህ ጉድ ሰሩኝ | እርቅ ማእድ | Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 63,412

Sami Studio

Sami Studio

Жыл бұрын

Subscribe to our official channel
/ @samuelwoldetsadik
ከ2 እህትማማቾች የወለደዉ ባል። እህቴ ከባለቤቴ 2 ልጆችን ወልዳ አረፈችዉ። | እርቅ ማእድ
seifu on ebs | ebstv worldwide | ethiopian news | eyoha media#የእርቅ_ማእድ #Ethiopia #የሰላም_ገበታ
Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፣
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።

Пікірлер: 279
@SamuelWoldetsadik
@SamuelWoldetsadik Жыл бұрын
እህቴ ከባለቤቴ 2 ልጆችን ወልዳ አረፈችዉ። በርግጥ ይሄ ታሪክ ከቀረበ ትንሽ ቢቆይም አሁን ታሪኩን ማስታወስ የተፈለገበት ምክንያት ይሄ ሰዉ ከሁለቱም እህትማማቾች ለወለዳቸዉ ልጆች ተቆራጭ እንዲያደርግ ቤተሰቦቹን በሽምግልና ለመጠየቅ ታስቦ ነዉ። እህቷ ከባለቤቷ ከወለደች በኋላ እህትየዋንም በተራዋ ሰዉዬዉ ጥሏት ሄዷል። አሁን ከሁለቱ እህትማማቾች የወለዳቸዉ ልጆቹ በመጥፎ ሁኔታ ላይ ይገኛሉ።
@emilyalove8284
@emilyalove8284 Жыл бұрын
ይበላቸው ልል አልኩና አይጣልባቹ እግዚአብሔር አጋልጦ አይስጥ ፈጣሪ ይጠብቅ ብልስ ምክንያቱም አንጀቴ ነው የቆሰለው እያወቀች ትልቋ ገባች እንዴት ሰው ጠፍ ወንድ ጠፍ ባገሩ
@ahmedendris7441
@ahmedendris7441 Жыл бұрын
አንች አታሲቢም ከእህትሺ እየወለደ ደግመሺ የምትገቢው አእምሮሺ ይሰራል ግን
@user-ux5nx3sm1n
@user-ux5nx3sm1n Жыл бұрын
እህትሽን ያልተወ ወንድ ያንቺንም የእህትሽንም ህይወት አበላሽተሽ ድጋሜ የልጆችሽንም ህይወት አበላሸሽ በጣም ታናድጃለሽ እንዴት ድጋሜ አብረሽ ትሆኛለሽ
@samiraali8482
@samiraali8482 Жыл бұрын
በትክክል እኔም ተናድጃለሁ
@ethiopia5567
@ethiopia5567 Жыл бұрын
እከፍ ነገር ነች
@user-el9we8ef9y
@user-el9we8ef9y Жыл бұрын
እልህ ይመስለኛል
@alemeyoutube2249
@alemeyoutube2249 Жыл бұрын
tekikele nashe enam andaginalche endat tamlsa endze aynat asnwri nagar west tamlsashe tegblshe
@emilyalove8284
@emilyalove8284 Жыл бұрын
ደም ነው የምታፈላው
@mekdes5013
@mekdes5013 Жыл бұрын
እግዞኦ ስንት አይነት ጉድ አለ በየቤቱ በእግዚአብሔር 😥😥 አንች እራሱ ከእህትሽ የወለደን ወንድ እዴት ድጋሚ ታገቢዋለሽ ጥፋቱ ያንች ነው ከእህትሽ የወለደውን ባል የእህትሽም ያንችም ልጆች አባታቸው አንድ ነው እግዞኦ አምላኬ ሆይ ከእንደዚህ አይነት ነገር ይሰውረን 🙏🙏
@sefrashbekele5526
@sefrashbekele5526 Жыл бұрын
ወንጀለኛ ነሽ እሱ ምን አደረገ ከእትሽ የወለደ ባል አንቺን እና ልጆቹን እንዲት ያክብር እግዚአብሔር አታማሪ አንቺ ባጠፋሽው እግዚአብሔር በእትሽ አሳየሽ ሳትማሪ ቀረሽ እንዴት ህሊናሽ ፈቀደ ከሱ ጋር ለመኖር አሁን ለሴት ልጅሽ ተጠንቀቂ ሌላ ነገር ደግሞ እንዳይፈጠር
@bestebeste5137
@bestebeste5137 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@marynatan3157
@marynatan3157 Жыл бұрын
እንዴት ሰው ከአለፈ ህይወት መማር ሲገባው እንደገና መልሰሽ ገብተሽ ፈጣሪን ታማርሪያለሽ ሰማሽ የራስሽን ህይወት በራስሽ እጅ ነው ያጠፋሺው እኔ ግን የሚያሳዝኑኝ ምንም የማያቁት ልጆቹ ናቸው ከንደዚህ አይነት ሰው መፍጠራቸው 🤕🤕🤕🤕
@haymiabebe5858
@haymiabebe5858 Жыл бұрын
ምና የሴት ገልቱ ናት አይደለም ከእእቴ ወልዶ ይቅር እና ከማላቃት ሴት ጋር ግንኙነት ቢጀምር እንኳን ዞር ብዬ አላየውም ለእዛውም ለእኔ ቦታ የሌለውን ወንድ ቆይ ግን እኔ የምለው አብዛኛው ሴቶች ቆሞ መቅረትን ብቻ ስለምትፈሩ ነው አይደል የምታገቡት ከእንዲ አይነት ትዳር ቆሞ መቅረት ብቻ ሳይሆን መቃብርም ይበዛበታል ።
@Tefetawit.12.21
@Tefetawit.12.21 Жыл бұрын
ትክክል የግድ ትዳር እፈልጋለሁ ተብሎ ዝም ብሎ ከወንድ ጋር ከመጠጋት ቁሞ መቅረት ይሻላል
@rahwa138
@rahwa138 Жыл бұрын
Betam
@berekettesfaye8219
@berekettesfaye8219 Жыл бұрын
ይሄ ያንቺና ያንቺ ጥፋት ነው በጣም ትገርሚያለሽ እንዴት ከገዛ እህትሽ ልጅ ወልዶ እንደገና አንቺ መመለስሽ እጅግ ይገርማል። ለነገሩ science እንደሚያረጋግጠው ሴቶች የበደሏቸውን ክፉ የሆነባቸውን ወንድ አብዝተው ይወዳሉ
@meziisefu990
@meziisefu990 Жыл бұрын
ሰላም ናት (ጤናማ ናት) 100 ስህተት እያየሽ 1. ማግባትሽ 2. መመለስሽ 3. ልጆች መውለድሽ ሰዎች ከዚህ ተማሩ please
@kidu715
@kidu715 Жыл бұрын
ከመጀመሪያ እስከመጨረሻው የአንቺ ስህተት አለበት ምን ማለት ነዉ እህትሽን ያስወለደ ወንድ በሽማግሌ ታረቅን ይባላል😒😏😏😏
@hallubekkele9841
@hallubekkele9841 Жыл бұрын
እራስ ወዳድ ባለጌ ነሽ የእህትሽ ልጅ ለአንቺ ልጆች የአክስታቸው ልጅ ወይስ እህታቸው? ወደፊት ይህን ሲያውቁ ምን አይነት የስነ ልቦና ችግር እንደሚገጥማቸው ማገናዘብ እንዴት አቃተሽ?
@betytesifaye8166
@betytesifaye8166 Жыл бұрын
እዴ ባለጌዋማ ይቺ ናት... ከወለደቸው ጋር ማስታርቅ ነበር እንጂ እንዴት ወለድሽ... ባልጌማ አንቺ ነሽ.. እስይ ይበድልሽ.... ሽማግሌ ከእህትሽ ወልዶ አግቢ ሲሉሽ ጤነኛ ናቸው..
@sablasabla7069
@sablasabla7069 Жыл бұрын
ችግሩ ያለው አንቺ ጋር ነው ከጅምሩ ፅንሱን እዳቋረጥሽ እዛ ጋር ማቆም ነበረብሽ ምክንያቱም ከጥቱ ጀምሮ ጥሩ አልነበረም ስተቱ ያንቺ ነው ለእህትሽም ሆነ ለልጆችሽ ተረፍሽ።
@user-gw3ys9zt7i
@user-gw3ys9zt7i Жыл бұрын
በጣም ነው የሚታናድደው ለአንቺ ክብር ያልስጠሽ ወንድ አግብተሽ የአንቺንም ህይወት አበላሽትሽ የእህትሽን የልጆችሽን ህይወት አበላሽሺ ለዝህ ሁሉ ምክንያት አንቺ ነሽ ተጠያቅ ነሽ
@ggalaxys2322
@ggalaxys2322 Жыл бұрын
ሰው መጣ ነገር መጣ ነው ተረቱ ሲጀመር በዚህ ዘመን ዘመድ ማስጠጋት አያስፈልግም እጅግ በጣም ያሳዝናል መጀመሪያ ላስወጣሽው ፅንስ ንሰሃ ግቢ አግዚያብሔር ልቦናይስጠው
@zaharapretty7964
@zaharapretty7964 Жыл бұрын
ወደሽ. ከተደፋሽ ቢረግጥ ሽ. አይክፋሽ. ነገ. ደሞ. ልጆቸን. ደፈረ. ብለሽ. እዳንሰማሽ. ኮተት. ነሽ. ከእህትሽ. አስወልዶ. ይቅርታ. ብለሽ. አብረሽው መኖርሽ. በጣም. ስተተኛ. ነሽ. በቃ. ይበልሽ. ፈጣሪሽን. አታማሪ. ደግ አረገሽ. ምን. ትመስላለች. ሞዛዛ
@freedom320
@freedom320 Жыл бұрын
በጣም ትገርሚያለሽ! እህትሽ የደፈረ ሰው እንዴት ነው ላንቺ " ባል" ብለሽ የተቀበልሽው? ወንድ ጠፋ ባገሩ? ምን አይነት ጉድ ነው ? ምንቴ አሳዘነኝ በምታመጣው ምክንያት ቅጥል ብሏል!
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q Жыл бұрын
ይሄን ሁሉ ግፍ ፈፅሞብሺ ከእህትሺ ወልዶ ዳግም በትዳር መቀጠል አልነበረብሺም ምነው ወድ ጠፋ እዴ ይቅርታ አድርጊለት ትዳር መቀጠሉ ምን የሚሉት ነው
@zaidsamid9870
@zaidsamid9870 Жыл бұрын
ሲጀመር ከህትሽ ከወለደ በኋላ ለምን አብረሽዉ ሆንሽ ከባድ ስህተት እንዴት ወይስ ፍቅር ነበረበሽ
@meronzerihun7505
@meronzerihun7505 Жыл бұрын
እኔም የገረመኝ እንደራሴ ጉዳይ ያንገበገበኝ ይሄ ድድብና ነው ከማመን በላይ ሆኖብኛል
@lbabamoshe509
@lbabamoshe509 Жыл бұрын
እረ ለወሬም ይከብዳል ሴቶች እራሳችንን እንውደድ ቀድመን
@eyerusalemmaruta2689
@eyerusalemmaruta2689 Жыл бұрын
እንዳልክ በጣም ነው የተናደድኩብ ዛሬ እንዴት እንደዚህ ዓይነት ሰው ታቀርባለህ ደግሞ አታፍሪም ስታወሪው የፈለገ ባልሽ ይሁን እንዴት እህትሽ ወልድ አንቺ እንደገና እብረሽ ሆነሽ ጭራሽ መወለድሽ በጣም ባሌጊ ነሽ በምን ዓይነት ቤተስብ ነው ያደጋቹት እግዚአብሔር ይቅር ይበላቹ
@asmaitghebrekidan5364
@asmaitghebrekidan5364 Жыл бұрын
Man yredat eshi tienga eko atmeslm dgaf ysfelgatal enji teregta eko newu yemtnorewu
@user-gm8lb9ko8u
@user-gm8lb9ko8u Жыл бұрын
ከሌላሴት ጋር ሄዶ ምናልባት ይቅርታ ላደርግለት እችላለሁ ከእህቴጋር አረ. የእህቴን ሂወት የኔንም ሂወት ካበላሽ. በኋ ጭራሽ ከሱጋር መኖር ሀሳብ እንኳን አላስበውም ውድ እህቶች እባካችሁ ትምህርት ይሁናችሁ በትዳራችሁ ቀይ መስምር አስምሩ ያን ከተራመደ ገደል ይግባ እሱብቻ አደለም ወንድ ለናንተ ያላው አለ
@henokmehari7488
@henokmehari7488 Жыл бұрын
ከባድ ስህተት ከእንደዚህ አይነቱ ሰው ጋ ድጋሜ ትዳር ልጆች በሽታ ስላላመጣብሽ ጌታ አመስግኚ ።
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦናችሁን ይመልሰው ከአሁን በፊት በቀረብሽበት ብዙ ስላልኩ መድገሙ አያስፈልግም ግን አሁን እየተረዳሁት እንዳለሁት ከፍተኛ እልክ አለባችሁ ሴት እህቶቼ በትዳራችሁ ላይ ሲደርብ ፣ባለትዳር እንደሆነ እያወቃችሁ ፣ጉአደኛችሁን ፍቅረኛው ውሽማው ሲአደርግ፣ሲከፋም ከእህታችሁ ጋር እያያችሁት እንደ ማጣበቂያ ጭራሽ ትጣበቃላችሁ ።ይህ እልካችሁ ደግሜ ልጆች እንደመስዋትነት ልጆቻችሁ መከራውን እየቀመሱ ነው ።ልጆች ብቻ ነው ሚያሳዝኑኝ እናመሰግናለን ቲጂ ፣ምንቴ ፣ሣሚ 💚
@ramla567
@ramla567 Жыл бұрын
አይሴት ምን አይነት ሰት ነሽ ከእህትሽ ወለደ አንችም ወለድሽለት ያምሻል እዚህ ለምንመጣሽ ያንች ታሪክ ምንም አያስተምርምያስተምራልየምትሉ እናንተ ጤነኛ አይደላችሁም ይህ እንካን እብድ ብትጠይቀው ይመልሳል ከእህቴ ወልዶ እያወቀች ጉድ
@emmukassaye215
@emmukassaye215 Жыл бұрын
አንቺ ብርቱ ሰው ነሽ ። ይቅር ባይነትም መባረክ ነው ። ይሄ ሽምግልና የሚባል ግን ጎጂ ባህል ውስጥ መመዝገብ አለበት ። ሽምግልና ይሰራ የነበረው ፈርሃ እግዚያአብሔር በሰዎች ልብ ውስጥ በነበረበት ግዜ ነው ። አሁን ሰው በጣም አስቀያሚ ሆኗል ። የሰው ልጅ ክብር አጥቷል ። እግዚያአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ ። እሱም ታሟል እና ምህረቱን ይላክለት
@tnsayezeleke8177
@tnsayezeleke8177 Жыл бұрын
በርታ ወድማችን ብዞዎች ይማሩበታል😢
@user-zc2ko8bw9e
@user-zc2ko8bw9e Жыл бұрын
ጉድ ወይዘድሮ የስሜት አምላኬ ትውልድ
@mediassefaw9658
@mediassefaw9658 Жыл бұрын
አንቺ መተው ነበረብሽ እንዳልሽው ፍቅር አልነበራችሁም ወረቀት አልተፈራረማችሁም ነበር እህት ልጅ ካመጣች በኃላ ለእሷ መተው ነበር ተመልሰሽ ልጅ ማምጣት አልነበረብሽም የአንቺን ፍላጎት ነው እንድታረቂ ያረገሽ ስለ ልጆቻችሁ አላሰብሽም ምንም ሽማግሌ ቢመጣ አንቺ ልጅ አላመጣሽም ስለነበር ለሁለት እህታማቾች አንድ ባል ብለሽ መተው ነበር እግዚኦ ዘንድሮ የማንሰማው የለም
@genetdubei9894
@genetdubei9894 Жыл бұрын
ልቦናይስጣቸዉ ይስጠን ስንቱን እንስማ
@salhasalhaa5233
@salhasalhaa5233 Жыл бұрын
ደቆርነሺ ።ከሕትሽየወለደዉን. እድት. አብረሺየምኖሪዉ. ደግአደረገሺ
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z Жыл бұрын
ይሄስ የአንቺ ነገር ጉድ ነው
@mele779
@mele779 Жыл бұрын
የአይምሮ ሀኪም ይያት she is not normal
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Жыл бұрын
ይቅርታ ይደረግልኝና አናዳጅ ሴት ነሽ ከእህቴ የወለደን ወንድ እንደገና አላገባውም 😡 እንዲያውም መጀመሪያ ባለመውለድሽ አምላክሽን ማመስገን ነበረብሽ 🙏 ወላድ በድባብ ትሂድ ወንድ አልጠፋ😂 ቢንቅሽ አይገርምም ይበልሽ አናደሽኛል::
@asrerparistan9076
@asrerparistan9076 Жыл бұрын
አንቺ ራስሽ ትልቅ ችግር አለብሽ አንቺ ለራስሽ ያልሰጠሽው ክብር እንዴት ከእሱ ትጠብቂያለሽ ? ባልሽ ሆኖ በራስሽ አልጋ ላይ እህትሽን ደፍሮ ልጅ አስወልዶ ካበቃ በኃላ እንደገና ከእሱ ጋር እንዴት ለመኖር ተውስኛለሽ ? አይኑን አልነበረብሽም ከእዚህ የተነሳ ለአንቺም ለቤተቦችሽም ክብር የለውም።
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 Жыл бұрын
እኔ ምንም አልልሽም ልጅሽን አድኛት ጠብቃት ወደልጅሽ እዳይመለስ
@emannabil9076
@emannabil9076 Жыл бұрын
Ewnet new
@fri8050
@fri8050 Жыл бұрын
ምን አይነት አራሙቻ የሄነ ዘመን ላይ ደረስን በጣም ያሳዝናል !!!
@user-wm2tm3zx2k
@user-wm2tm3zx2k Жыл бұрын
ምን አይነት ሴትነት ነዉ እግዚኦ ከህትዋ ወልዶ ድጋሚ ከሱጋር ክብር የሚባል ነገር አለ እኮ ሴት ታሰድባለች ይቺ ኤጭ
@JKGedlu
@JKGedlu Жыл бұрын
ወንድ ለሴት ሃይማኖትን አስታኮ ማሃላ ካበዛ ፈጽሞ አትስሙት፣ ተጠንቀቁ።
@user-mesait.
@user-mesait. 4 ай бұрын
ብልግና ነው ከእህትሽ ወልዶ እንደገና አንቺ ትዳሩን መቀጠልሽ እብደት ነው ሆ ፈጣሪዬ ምህረቱን ስጠን 😢ክፋ ዘመን
@ethyopiaehtyopia22
@ethyopiaehtyopia22 Жыл бұрын
እህቴ አብለሽ ስጀምሪ ከልጁጋ እርግጠኛ አልነበርሽም ያኔ መተው ነበረብሽ በርግጥ ሰው ሆኖ ማይሳሳት የለ ያቺ ስተት ግን ተደጋገመ ካቺም አልፎ ለህትሽም ጦስ ሆንሽ በርግጥ አትፍረድ ይፈረድብሀል ነው ነገሩ ግን ደሞ በጣም ተሳሳትሽ እህቴ ከዚህም ቀጥሎ ለምታረጊው ለምትወስኛቸው ነገሮች በርጋታ ማሰብ ይጠበቅብሻል
@ramla567
@ramla567 Жыл бұрын
ደግ አረግሽ ይሄም ሳንስነው ካደረግሽው
@saronweba7354
@saronweba7354 Жыл бұрын
የኔ እህት ይሄ ሰው የወለደው ከጓደኛሽ ሳይሆን ከእህትሽ ነው በርግጥ ይቅር ማለት ጥሩ ነው ምን ማለት ነው ተመልሶ ከሱ ጋር በአንድ ጣራ ስር ኖሮ ልጅ መውለድ እንዴ ነገ ለልጆችሽ ምን ብለሽ ነው የምትነግሪያቸው የእህትሽ ልጅ ላንቺ ልጆች አክስት ወይም አጕት መሆን ሲገባቸው ባንቺው ስህተት እህት እና ወንድም አደረግሻቸው.ይሄ ምን ይባላል የዋህነት ሞኝነት ወይስ ብቻን ለመኖር መፍራት ልፈርድብሽ አልፈልግም ግን ደሞ እያወቅሽ ነው ያጠፍሽው እግዚአብሔር ይርዳሽ እናቴ
@kitessemakit
@kitessemakit 11 ай бұрын
ጤና ይስጥልን የዘወትር የፕሮግራማችሁ ተከታታይ ነኝ:: እባካችሁ ይህንን ፕሮግራም በክፍል ሁለት ተመለሱበት:: እናመሰግናለን::
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 2 ай бұрын
እህታችን ከመቶ በመቶ ፐርሰንት ይህንን ባለጌ ስድ ሰው በመጀመርያ ሰአት ባልሽን እግዝያብሔር በምልክት ሊያሳይሽ ሲል አንቺ አይንሽን መክፈት ነበረብሽ ይህ ሰው እንደማይሆን አብሮ የሚኖሩ ግዋደኞች ነግረውሻል በምልክት
@selamawitsisay5641
@selamawitsisay5641 Жыл бұрын
Meferd alefelegem neber gen tefatu eraseshi gar new yalew anchin Gebeti ke Eheteshi kewelade degami metarek alnberabeshem tenker beyena lijocheshen asadegi esu yeserawen yagegnawale
@aselefechgezmu204
@aselefechgezmu204 Жыл бұрын
እህቴ አንች ሙሉ በሙሉ ጥፋተኛ ነሸ ይህን አደባባይ ማውጣት ሰህተት ነው ልጆቹንም አሳቀቅሻቸው ባንች ጥፋት ልጆቹ ተሰቃዩ
@Ruth-jq2cs
@Ruth-jq2cs Жыл бұрын
እባክሽን አሁን ደግሞ ከልጅሽ እንዳይወልድ በጣም ጥንቃቄ አድሪጊላት። ከዚህም የባሰ የተግማማችሁ ቤተሰቦች እንዳትሆኑ።
@user-oi8bd9zf2h
@user-oi8bd9zf2h Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ደግሞ ተገናኝቶ መዉለድ ጤንነት አይደለም እንዴት ዛሬ ለመናገር ደፈርሽ ስንት ወንድ እያለ ተመልሶ???????ከእህትሽ የወለደዉን በክርስቲያን ይጠበቃል በይ ንሰሀ ግቢ እህቴ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ቆይ ያልገባኝ ነገር አሁን ከዚህ ሰውዬ ጋር በምን ሞላር ነው የሚኖረው ለሃብቱ እንዳይባል ወፍ የለም ይሄንን ሁሉ ችግር ያመጣሽው እራስሽ ነሽ ኤጭ ምንድነው ይሄን ያህል መጃጃል አሁን ደሞ እግዚአብሔር ፈርዶብኛል ትያለሽ ቆይ ምን ማለት ነው ?? ያንቺ ደሞ አዙሪት ነው ምነው እንግዲህ በምድር ላይ እሱ ብቻ ነውዴ ኤጭ ምነው ገዳይ
@hadeyahkonjo315
@hadeyahkonjo315 Жыл бұрын
እኳን ላዝንልሽ አናደድሽኝ እዴት ከህት ሽወለዶ ተመልሰሽ ትገቢ አለሽ
@lillykeith9571
@lillykeith9571 Жыл бұрын
Betttaaammm
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 Жыл бұрын
ባለታሪኳ ውርደቱን ወደሽ ፈቅደሽ የገባሽበት ስለሆነ አፈርኩ ። ይቅርታ ማድረግ ሌላ አብሮ መግማማት ሌላ በላይሽ ላይ ከእህትሽ በመውለዱ ይቅርታ ማድረጉ ጥሩ ከዛ በተረፈ ግን ድጋሚ አብረሽው ኖረሽ ልጅ መፈልፈሉ ምን ይሉታል ?????????????????????? ደሞ አለማፈርሽ እግዚያብሔርን ታማርራለሽ
@zerihunlulseged5126
@zerihunlulseged5126 Жыл бұрын
Atfred yiferedbhal
@HayatHayat-ox2wy
@HayatHayat-ox2wy Жыл бұрын
ዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀፀዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘ
@user-un9co3xm6s
@user-un9co3xm6s Жыл бұрын
አላሕ ይቅር ይበልሽ የትኛውንም አይነት ችግርሽ ቢፈታ ከሕትሽ የወለደ ደነዝ እንኳን አብረሽው ልትኖሪ አይደለም መውለድሽ ይደንቃል
@danystudioethiopiaaddisaba9477
@danystudioethiopiaaddisaba9477 Жыл бұрын
ትልቅ ብሽቅ እራስ ወዳድ እርካሽ ሴት ነሽ የሁሉም ችግር ባለቤት የ3 ልጇ እናት ናት ገልቱ
@kenubicha2640
@kenubicha2640 Жыл бұрын
በርትተሽ ቻይው ሰውየው ቂልነትሽን አውቆታል ላንች ምክር አያስፈልግም
@ethiopiahagere7962
@ethiopiahagere7962 3 ай бұрын
የዘነድሮ የኢትዬጵያ ሕዝብ የሚገርም አስተሳሰብ ነው ያለው ምን እንደቀየራቸው አላውቅም ከቃላት አጠቃቀማቸው ጀምሮ
@simintegnawshi4555
@simintegnawshi4555 Жыл бұрын
"አልፈርድም እኔ በማንም ኃጢአት በማንም በደል..."ብሎ ዘምሯል ዘማሪ ይልማ ኃይሉ እኔም ዝም ብዬ ነው ያዳመጥኩት ምን አልባት የሚያስተምረኝ ከሆነ።
@abasmehdi174
@abasmehdi174 Жыл бұрын
ጀግና ነው👍👍👍
@fifififi7264
@fifififi7264 Жыл бұрын
Mefired kebad new bihonm gin ehitsh kesu keweledeche temeliso kesu gar kemenor mot yishala
@bertukantesfaye3611
@bertukantesfaye3611 Жыл бұрын
አትረቢም ወንድ አጣሽ እንዴ ከህትሽ ከወለደ ባል ጋር መልሰሽ የምትታረቂው ይበልሽ
@mahlettibabu3314
@mahlettibabu3314 Жыл бұрын
Ayzosh
@zulfafetah9461
@zulfafetah9461 Жыл бұрын
Mefered balfelgem tareku betam selanadedegn ferdkubeshy tefatgna anche neshy wedeza shmagla yanchen nuro yenorwal yegna hager sew lerasachen sayhon lesewe senle new yemnenorew
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 Жыл бұрын
እህትሽን ሲያስወልድ እኮ በቃ ያንቺ እና የሱ ነገር አብቅቶ ነበር ጉድ ካንቺ ይልቅ መጀመሪያ ያስወለዳት እህትሽን ቢያጠቃልል ይሻል ነበር እሷንም ቢያገባት ዘግናኝ ነዉ ግን ኤጭ
@mikimiki7194
@mikimiki7194 Жыл бұрын
እህቴ በሰው መፍረድ ጥሩ አይደለም ግን አንቺን ብቻ ሳይሆን ልጆችሽንም ነው ያላከበረው እና ታዲያ እንደዚህ አይነቱን ሰው ከህይወትሽ ማውጣት ነበረብሽ ስለዚህ በጣም አዝናለሁ ትርጉም የሌለው ነገር ነው ።
@mekilitkidist1542
@mekilitkidist1542 Жыл бұрын
እሺ የመጀመሪያዉ ስህተት የሱ ባይሆንም ሙሉ በሙሉ እሺ የመጀመሪያዉ የሁለትኛዉ ግን ያን ሁሉ አድርጎ መልስሽ ከሱጋ መኖር በእዉነት አትፍርድ ቢባልም እኔ እፈርድብሻለሁ በጣም ከሚገባ በላይ ስህተቱ ጥፍቱ ያንቺ ነዉ ድሮስ ያን ሁላ ያደርገብሽ ወንድን እንደመክስስ እንደመናቅ አሜን ብለሽ ስታገቢዉ ክብር እንዲስጥሽ ፈለግሽ እንኳን እሱ እኔ ባላቅሽም ናኩሽ እህቴ ታሳዝን ነበር ገለ መሌ ኧር ሴቶች ክብራችሁን ጠብቁ በራሳችሁ የምትተማአመኑ ሆኑ
@baniget7068
@baniget7068 Жыл бұрын
oh my Lord!!!
@fri8050
@fri8050 Жыл бұрын
Oh my God 😬
@mamanegu1324
@mamanegu1324 Жыл бұрын
ኢ-ሞራላዊ የሆነ ትዳር ሃይማኖት የማይደግፈው ከሆነ የማህበረሰብ ጠንቅ ነው የሚሆነው
@kenubicha2640
@kenubicha2640 Жыл бұрын
ምከረው ምከረው እንቢ ሲል ................ይምከረው
@user-yh9ly9bm7y
@user-yh9ly9bm7y Жыл бұрын
እብደትሽ እውን ነው ከእህትሽ ወልዶ ተመልሰሽ ከሱጋር ዝሙት ፈፀምሽ ኤጭ የማይነስል ነገር
@DireMama-lt8ll
@DireMama-lt8ll Жыл бұрын
ምንዩት ጉደኛነሺ አችነሺ ባለጌይቱ እሱምአደረገ ከፍተሺ እየሰጠሺዉ አችጋርይጋደማል ደግሞ ከህትሺ ጋር ልታፍሪ ይገባሺነበር አሳፋሪነሺ በሱማንም አይፈርዲም
@leyaleya4383
@leyaleya4383 Жыл бұрын
አሁንስ በገዛ ስልኬ ተቃጠልኩ እንዴ ወዴት እያመራንነው ማስተዋልን ይስጠን
@tigrayadey124
@tigrayadey124 Жыл бұрын
Mn aynet sew nesh mafreya enkanm alkenash ke Ehitsh weldo titarekwalesh
@yoursalemabrha575
@yoursalemabrha575 Жыл бұрын
Like no man in this worldLike no man in this world
@buchogizaw2391
@buchogizaw2391 Жыл бұрын
ታሪኳ አሳዝኖኝ በጥሞና እያደመጥኩ ነበረ ተመልሳ መግባቷን ከሰማሁ በኋላ ግን ታሪኩን እንኳ ሳልጨርስ ወጣሁ የሆነች ግም እንደው በምን ሂሳብ ነው ከዚሁላ ጉድ በሃላ አብራ ለመኖር የተወሰነችው ሊያውም ከስጋ እህቷ ማግጦ ዘር እስከመፍጠር ደርሶ ሆሆሆሆሆ ምን ጠብቀሽ ነበረ ትላንት እስከወገብሽ ድረስ ገብተሽ የወጣሽበት ገደል ውስጥ ዛሬ ከነነብስሽ የሰመጥሽው እራስሽው ነሽ ባክሽ ልጆቹ ግን ያሳዝናሉ
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 Жыл бұрын
እስኪ ልነሳና 100ብር ልበደር ጎረቤቴ ሁሉ ቅጥል ብሎ ይደር አቃጣይ አንቺ ነሽ ከጥንቱም ሙጭጭ ግምጭጭ ያልስበት አንቺ ነሽ አሁን የምን ሚያው ሚያው ነው እሰይ እንኳን አደረገሽ ሁፍፍፍፍፍ ተቃጠሉ የአሁኖቹ ሴቶች ቆይ ወንድ ምንድን ነው ካለ ወንድ አይኖርም ጥዝፊው ለምን 99አመት ሽማግሌ አይመጣም ምን ማለት ነው ከሕህቴ ወልዶ ተመለስኩ ማለት አሁም ምን ይሁን አንቺን እማ እየገረፈ ነበር ማኖር ያለበት ወንድ ብርቁ
@seniyahamza9611
@seniyahamza9611 Жыл бұрын
Bale tarikwa betam tanadidalech. bal tebye ye bale tarkwa, ye ehitwa, ke 2 ye tewledu lijoch hiywet yabelash wend (bal tebiye ) digami temelsa ke ensu gar hiywetwa endibelash memeles alneberebatim elaleh.
@tigitu8570
@tigitu8570 Жыл бұрын
Karabetachawe dasse yilale dagimo dafarate zabarak hulka
@yafetenu7818
@yafetenu7818 Жыл бұрын
ይበልሽ አንቺ እርም አታውቂም ሰወየው እንኳን ለትዳር ለጉርብትናም አያስፈልግም፡፡
@hiwotyohannes2391
@hiwotyohannes2391 9 ай бұрын
ስው ላይ በተለይ ሴት ላይ አትፍረዱ የሴት ፈተና ብዙ ነውና።
@samiraali8482
@samiraali8482 Жыл бұрын
እኔ አላዘንኩልሽም ምክንያቱም ከህቴሽ ወልዶ አይንሽ ስር ቁጭ ብሎ ይቅርታ ስለጠየቀሽ ብቻ ተመልሰሽ እዛው ምን ጉደኛ ነሽ ከምር የራስሽ ጥፋት ነው ።
@kikigetanhe7614
@kikigetanhe7614 Жыл бұрын
ኤጭ ሰው ሁሉ ምን ነካው ሲጀመር ያላከበረሽ ሰው ነበር ከዛ ከእህትሽ ጋር ማገጠ ይሄ ሁሉ ጭምልቅልቅ ያለ ነገር እያለ ተመልሰሽ ልጅ? ይሳዝናል አገራችን ውስጥ ችግር የበዛው እንዳንቺ አይነቶቹ ከንቱ ናቸው ልክፍት ነው ይሄ ትዳር አይደለም
@user-bp5hi3ru5p
@user-bp5hi3ru5p Жыл бұрын
😭😭😭😭
@serajesus3983
@serajesus3983 Жыл бұрын
Damo yezarewa men gud nat😂😂😀😀😀😀🤪🤪endet hihiten dafero temalshe Agebewelaw😀😀😀
@tessema2
@tessema2 Жыл бұрын
እህትሽን ካስረገዘ እኮ በቃ ሁሉ ነገር አለቀ እኮ!!እህትሽን ያስረገዘ ሰው ጋር እንዴት ታገቢያለሽ??? ከሱ ለምን ሶስት ወለድሽ??
@lensaethana5109
@lensaethana5109 Жыл бұрын
Endewu mn aynet chigr wust bthogni newu??melsesh yagebashiwu??😢😢😢
@user-wm2tm3zx2k
@user-wm2tm3zx2k Жыл бұрын
አይ ጊዜ አይ ሴት እንደዚህ አይነት መውረድ መርከስ ውውይ ያማል ሴትነት ክብር ነበር አሁን ግን መቀለጃ ሴት መሆኔን ጠላሁ እውነት
@samirhassen9354
@samirhassen9354 Жыл бұрын
Matrebi neshe temlshe ezaw
@melaku6462
@melaku6462 Жыл бұрын
YALHONA MALEKETE ATASTALALEFE
@willosilver2992
@willosilver2992 Жыл бұрын
ይቅርታ አድርግልኝ እና ሳሚ ይኼ ታሪክ ድጋሚ ነው የቆየ ታሪክ ነው የሚያስታውስ ሰው ካለ?
@fatma6629
@fatma6629 Жыл бұрын
እና እሱ አድስነው መች አለ
@rigbelemlem3909
@rigbelemlem3909 Жыл бұрын
Ende ke ehtwa weldo temelsa weledechilet..😮fkir slalebsh new ehte 😊😮😅
@rarsgirl6836
@rarsgirl6836 Жыл бұрын
እውነትም ምንድን ነው ሽምግልናው !!? እንዴ ከህትሽ ወልዶ እንደገና ከሱ ጋር መመለስሽ !ይቅርታ ጤናነትሽን ተጠራጠሪ ! እግዛብሄር ጤናሽን ይመልስልሽ ። አግብተን ከወለድን በሁዋላ በተለያየ ችግር ትዳር ካልተሳካ መተው ።ሴ ቶ ች ያለወንድ መኖር አይቻልም እንዴ !!??
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
የፈጣሪ ያለህ በስመአብ😢
@adukal1456
@adukal1456 Жыл бұрын
ድህነት ነው።
@elsabethberhanu8941
@elsabethberhanu8941 Жыл бұрын
mefred aliwedim neber gin anchi betam balege ena asafari set nesh.
@helinaasf730
@helinaasf730 10 ай бұрын
የሰው ከንቱ ማለት ያንቺ አይነቷ ናት
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709 Жыл бұрын
እንደው ምን ይሻለን ይሆን እሄን አይነት ታሪክ ሰምቼም አላውቅም ግን ይሄ ሰው እንደሰው ይሄድ ይሆን ? የሰው ማፈርያ! ሞተ ቢቀበር ይሻለው ነበር ።
@yodittekeste
@yodittekeste Жыл бұрын
እረ በመድሀኒአለም ምን አይነት ገድ ነው የማይሰማ የለም ምን አይነት ጉድ ነሽ ለይቅርታ ቅርብ መሆንሽ ባልከፋ ግን እህትሽን የደፈረ ሰው ጋር ተመልሶ መግባቱ በፍፁም ተገቢ አይደለም አሁን ግን መጠንቀቅ ያለብሽ ለትዳርሽ ሳይት ልጅሽን እንዳይ ደፍርና ተመልሰሽ እነምንቴ ጋር እንዳትመጪ ሁሉም ኬሜንቱ አንቺ ላይ ነው የፈረደብሽ
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 Жыл бұрын
Deha hono deha magebat teyayezo gedel megebat alu endeh new
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 Жыл бұрын
Day day sertesh lejocheshen asadegi aheya temeleshe gebaw telalech ende ataferem? Denkoro denkurekur mehayem
@mylordandi7673
@mylordandi7673 Жыл бұрын
አሁንስ ለጆሯችንም እዘኑልን እንጂ!!!
@user-un9co3xm6s
@user-un9co3xm6s Жыл бұрын
እና ሊያከብርሽ ፈልግሽ ነበር ልጆቹ ስያሳዝኑ
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 20 МЛН
🌊Насколько Глубокий Океан ? #shorts
00:42
1❤️
00:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 13 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,7 МЛН
Say mo & QAISAR & ESKARA ЖАҢА ХИТ
2:23
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 1,5 МЛН
Say Mo - LIL BIT & 1 shot 2 (Waysberg Music Remix)
2:43
Waysberg Music🇰🇿
Рет қаралды 363 М.
IL’HAN - Pai-pai (lyric video) 2024
3:24
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 145 М.
Zattybek & ESKARA ЖАҢА ХИТ 2024
2:03
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 205 М.
Serik Ibragimov - Сен келдің (mood video) 2024
3:19
Serik Ibragimov
Рет қаралды 1,4 МЛН