አንተ ደጉ ሳምራዊ || በዘማሪ ዲ/ን ዳዊት ጥላሁን

  Рет қаралды 23,783

21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ

21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ

2 ай бұрын

Ethiopian Orthodox Tewahedo Spiritual KZfaq Channel Content
🔴LIVE PERFORMANCE
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን 21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደ ሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።

Пікірлер: 43
@user-rp5nn1eo3c
@user-rp5nn1eo3c 2 ай бұрын
አንተ ደጉ ሳምራዊ እለፍ በመንገዴ በኢያሪኮ ላይ ጥሎኛል ወንበዴ (፪×) ነፍሴ ወደ ፅኑ ሞት ተቃርባለችና የአለም መድኃኒት ክርስቶስ ቶሎና ኢየሱስ ቶሎና በሞትና ሕይወት መካከል ወደቅኩኝ የሚያነሳኝ አጣሁ በብርቱ ቃተትኩኝ ሰማሁኝ ከርቀት የአንድ ካህን ኮቴ ያነሳኛል የሚል ነበረ ምኞቴ ፈቀቅ ብሎ ሄደ በሞት መኻል ሆኜ ነፍሴ ብላው ነበር መጣልኝ አዳኜ አንድ ሌዋዊ ሰው በዚያ መንገድ መጣ አንሳኝ ብላ ጮኸች ልቤ ሃዘን ተውጣ ወደኔ ሲጠጋ ኮቴውን ሰምቼ አንሳኝ ብዬ ማለድኩ እጆቼን ዘርግቼ ፈቀቅ ብሎ ሄደ በሞት መኻል ሆኜ ነፍሴ ብላው ነበር መጣልኝ አዳኜ አንድ ሳምራዊ ግን አየኝ ቀረበና ከአህያው ወረደ በፍቅር በትህትና ቁስሌንም ጠረገው በአህያው ላይ ጫነኝ አነሳኝ ደግፎ በዘይቱ አጠበኝ ሁለት ዲናር ከፍሎ ለእንግዶች ጠባቂ ጌታዬ ታደጋት ነፍሴን ከነጣቂ
@ZinashGebretsadik
@ZinashGebretsadik 15 күн бұрын
እስትንፋስ ያለዉ ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን። ሃሌ ሉያ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ።
@CeruWelde
@CeruWelde 2 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የዘማሪት ፋንቱ ወልዴ መዝሙር
@user-iv6zs6fp3m
@user-iv6zs6fp3m 2 ай бұрын
አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን
@user-ox9ne1ii5u
@user-ox9ne1ii5u 24 күн бұрын
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ወድማችን
@Bereket-24
@Bereket-24 2 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️🙏🙏
@user-ro7dr4ci8v
@user-ro7dr4ci8v Ай бұрын
ከሰፉ ቤት ሰፊ ተደገመመ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ
@genetaredo7255
@genetaredo7255 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወድሃለን
@user-ty3rv7ch3h
@user-ty3rv7ch3h Ай бұрын
Zimare melaikit yasemalin
@user-to9pz6vr9x
@user-to9pz6vr9x 2 ай бұрын
ድንቅ ዝማሬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏
@FekaduMelkie
@FekaduMelkie 2 ай бұрын
ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። መዝሙሩ የዘማሪት ፋንቱ ወልዴ ነው።
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን !!
@Selam21_27
@Selam21_27 2 ай бұрын
አንተ ድጉ ሳምራዊ እለፍ በመንገዴ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ውንድማችን 🥰🙏
@user-ed3tk9mf8x
@user-ed3tk9mf8x 2 ай бұрын
ግሩም ፀጋ እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬ መላእክትን ያሰማህ
@tsigeredaasefa5937
@tsigeredaasefa5937 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ የድምፅህም ፀጋዬ የተለየ ነው ድንግል ትጠብቅህ
@betygeremew8975
@betygeremew8975 Ай бұрын
💒ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏😍😍😍😍😍 በርቱ
@MitikeTeso-nf4ug
@MitikeTeso-nf4ug 2 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@Samuel-3838
@Samuel-3838 2 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መልኣክቲ የስማዓልና
@Deacon_Eyasu_Fetene
@Deacon_Eyasu_Fetene 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏 ቤዙ ግን አይሰማም
@SamirawitTamiru
@SamirawitTamiru 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርቱልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@shalomyiseph5915
@shalomyiseph5915 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@sdgs6877
@sdgs6877 2 ай бұрын
አሜንን አሜንንን አሜንንን አሜንንንንን አሜንንንን እልልልልልልል እልልልል እልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹💓💓💓💓💓
@LawayishiAkililu
@LawayishiAkililu 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ 🤲🤲🤲❤️❤️❤️
@nuhamintibebe
@nuhamintibebe Ай бұрын
zmare melak yasemaln
@YohannesBalew
@YohannesBalew Ай бұрын
Zimare Melaikt yasemachihu. subtitle benorw degmo tiru new . egziabher kenante gar yehun.
@helenaddis4691
@helenaddis4691 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
@KidistTilahun-fh4zl
@KidistTilahun-fh4zl 2 ай бұрын
zimare melaekt yasemalin🙏🙏🙏
@girum30
@girum30 2 ай бұрын
Blessing on you🙏🙏🙏
@hiyab2112
@hiyab2112 2 ай бұрын
አንተ ደጉ ሳምራዊ እለፍ በመንገዴ በኢያርኮ ላይ ጥሎኛል ወንበዴ ነፍሴ ወደ ፅኑ ሞት ተቃርባለችና የአለም መድኃኒት ክርስቶስ ቶሎና ኢየሱስ ቶሎና😭
@SineShewakena
@SineShewakena 9 күн бұрын
?
@ZaruWalelgn
@ZaruWalelgn 2 ай бұрын
አናመሰግናለን
@danielalexalazar7460
@danielalexalazar7460 2 ай бұрын
Amen 🙏😢 I lesson all day still in 💕💕💕 love with this song I don't know Amharic but I love it.
@milly7878l
@milly7878l Ай бұрын
God bless you young boy
@user-lt4rv5mc2y
@user-lt4rv5mc2y 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢
@dawet6642
@dawet6642 2 ай бұрын
qale hiwot yasemalin🥰
@user-ve5bu5xc5r
@user-ve5bu5xc5r 2 ай бұрын
Zemare melakt yasemaln🙏🙏🙏
@user-fo8hv4jh4f
@user-fo8hv4jh4f 2 ай бұрын
kalehiwet yasemalin....
@mesymery5444
@mesymery5444 2 ай бұрын
Egzabhr tsegawn yabzalachw bewnt wendm ehitocha wistn yemenku❤❤ mezmurochn nw yemtakrbut🙏🙏❤
@amanuel217
@amanuel217 2 ай бұрын
@addisguadie7288
@addisguadie7288 2 ай бұрын
❤❤❤
@Ye_Kidusan_Mahibere
@Ye_Kidusan_Mahibere 2 ай бұрын
🙏
@user-fo8hv4jh4f
@user-fo8hv4jh4f 2 ай бұрын
haya and midyawoch AND hasb ALegn Endiet ke enant mesrat yemichilew ke enanete gar mezmur maqreb hone melemamed eshalehu ena enant contact medrg felgalehu bemin lagegnachu echilalehu?
@TesfahunTakele-hx8fu
@TesfahunTakele-hx8fu 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 6 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 2,9 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 46 МЛН
እመኑ በእርሱ ድንቅ ያደርጋል ጌታ @21media27
11:23
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 492 М.
ዮሐንስን ይዛ || በዘማሪት ሳራ መንግሥቱ @21media27
12:13
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 64 М.
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 6 МЛН