No video

//እንተዋወቃለን ወይ?// “ለትዳር ስጠይቃት ከአንድ አንድ ነበር እሺ ያለችኝ “/በእሁድን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 150,774

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Lea Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 409
@seadagyu1503
@seadagyu1503 Жыл бұрын
ሀገል ልገባ ወር ነው የቀረኝ በሠላም ግቢ በሉኝ ሀገራችንን ሠላም ያዲርግልን
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw Жыл бұрын
❤❤❤ ሰላም ግቢ እግዚአብሄር ከአንች ጋር ይሁን !!!!
@zainabxx7382
@zainabxx7382 Жыл бұрын
በዚህ ወቅት ይሻላል ብለሺ ነው????
@seadagyu1503
@seadagyu1503 Жыл бұрын
@@zainabxx7382 ማሬ እዚህም መዳሜ በባክ እየላከችልኝ ተቸግሬ ነው
@seadagyu1503
@seadagyu1503 Жыл бұрын
@@AlFa-wt3bw አሚን የኔ ውዲ
@AssgedAssen
@AssgedAssen Жыл бұрын
​@@seadagyu1503ለምን ቀይረሽ አትሰሪም እህት አማራ ክልል ከሆንሽ አመትኳ ሠርተሽ ብገቢ ሀገራችንን ሠላሙን ይመልስልን
@muluastaxqe1133
@muluastaxqe1133 Жыл бұрын
እስኪ ማነዉ እደኔ ሉላን የሚወዳት በላይክ👍😊😊
@zainabxx7382
@zainabxx7382 Жыл бұрын
ውድድድድድ
@mesitube8396
@mesitube8396 Жыл бұрын
17አመት በትዳር በጣም ደስይላል ደሴወች ለሁላችሁም መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ
@hawa7349
@hawa7349 Жыл бұрын
አሚንን የኔቆጆ❤❤❤❤
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf Жыл бұрын
አሚንንን 😢ባገር ላይ ትዳር ደስ ይላል ወላሂ 10 አመት አጣጥማት ነበር አይይይይ😢😢😢 አሁን 13 አመቴ በስደት አልሀምዱ ሊላህ 😢😢❤❤❤
@sabrinmelaku4905
@sabrinmelaku4905 Жыл бұрын
አሚን ❤❤❤❤
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c Жыл бұрын
@@ASH-zk4tf አልደከመሽም እህቴ ይበቃሻል ግቢ አዱኒያ አትሞላም 😥
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf Жыл бұрын
@@user-se7vk7wr3c እሽ ውደዋ ድካምማ አይወራም አይይይይይ አልሞላ ብሎኝ ነውጂ ልጆቸም ንፍቅ ብለውኛል ጎጆውን ሠራ ናፍቆት አልሀምዱ ሊላህ 😭😥 ዘድሮ አስቤለሁ አሏህ ያሳካልኝ ያርብ😥🙏
@user-mg3ni3db2o
@user-mg3ni3db2o Жыл бұрын
አላህ በትዳራችሁ ላይ ያፅናችሁ የደሴዎቹ ማሻ አላህ 🌷🌷
@hirutyilma3488
@hirutyilma3488 Жыл бұрын
የሌሎቹስ
@user-mg3ni3db2o
@user-mg3ni3db2o Жыл бұрын
​@@hirutyilma3488የደሴዎቹ ያልኩበት ብዙ አመት አመት ቆይተዋል ለዛ ነው ማሻ አላህ ያልኩት
@hawa7349
@hawa7349 Жыл бұрын
አሚንንን የኔልዩ❤❤❤❤
@user-ru6up4iv4k
@user-ru6up4iv4k 11 ай бұрын
አቀማመጧ ቢስተካከል ሀሪፍ ነበር
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p Жыл бұрын
17አመት ??ሰላምና ፍቅር ያለበት ሂወት እንድህ ነው ይመቻችሁ 🙏🙏🙏
@habkgtshgarskl2159
@habkgtshgarskl2159 Жыл бұрын
ሀገሬ ልገባ 17 ቀን ቀረኝ ፈጣሪ ሆይ ለሀገራችን ሰላሙን አውርድልን
@elsashim4578
@elsashim4578 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@ferhanyoutube2804
@ferhanyoutube2804 Жыл бұрын
በሰላም ጊቢ ዉደ
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 Жыл бұрын
ሁላችሁም አንድኛ ናቸው እግዚአብሔር ትዳራቸው አብዝቶ ይባርክ❤❤❤
@adanche1001
@adanche1001 Жыл бұрын
ሉላዬ የእኔ ልዩ በጉጉት ነዉ እኮ የምጠብቀዉ ፕሮግራምሽን ደሞ በጣም ነዉ የምወድሽ
@emuzikra9513
@emuzikra9513 Жыл бұрын
የዛሬወቹ እረጋ ያሉ የሴትን ወግ የያዙ ማሻአ ላህ
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
አብሮ አደግ ማግባት ደስ ይላል❤❤
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ ናለህዝቦቻ 💚💛❤️
@user-nc9ki1hp9l
@user-nc9ki1hp9l Жыл бұрын
እርጋታቸው ደስ ሲል መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ
@user-di3xu1rb9q
@user-di3xu1rb9q Жыл бұрын
ያርቢ ሀገሬሠላምሽ ናፍቀኝ እስኪ ዱአድርጉ ያበናት ያርሂም😢😢
@user-fw5de9px5w
@user-fw5de9px5w Жыл бұрын
❤❤
@user-pu2we5gf4d
@user-pu2we5gf4d Жыл бұрын
ይገርማል 17 ትንሽ ነዉ የሚትመሥለዉ ማሻአላ
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 Жыл бұрын
ሙስሊሞች እኮ ናቸው ምኑ ይገርማል😂ፍቅርኛ ምናምን ብለው አመት ሲቆጥር ሊላው ባለትዳር ሆነን እኛ እቆጥራለን
@GenetMolla-qy4gl
@GenetMolla-qy4gl Жыл бұрын
​@@aiqutbano1845ወሪያም ይህነየ አች ሌላ ዉሰጥ ትሆኛለሺ ይህ ሙሲሊየም ወይም ክርስቲያን አይለም ትዳር እሺ😎😎😎😎
@hawamuhamed5971
@hawamuhamed5971 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ነው እኔ ስደት 17. አመት ሊሞላኝ ነው ሠው አገብቶ ይወልዳል እኔ የመዳምን ኩሽና አልላቀቀው አልኩ ግን አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል
@hawamuhamed5971
@hawamuhamed5971 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ነው እኔ ስደት 17. አመት ሊሞላኝ ነው ሠው አገብቶ ይወልዳል እኔ የመዳምን ኩሽና አልላቀቀው አልኩ ግን አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል
@user-pu2we5gf4d
@user-pu2we5gf4d Жыл бұрын
​@@hawamuhamed5971አላህ አለን እኔ የሚገርመኝ እኔ እሶን ባዩን አንድ ነዉ የምንመሥለዉ ግን ከማግባቶ 5 አመት በፊት ነዉ የተወለድኩት
@user-py3vs3gh5y
@user-py3vs3gh5y Жыл бұрын
የዛሪወቹ ሁሉም አይናፈር ናቸው 🥰
@Mekebafirdosh7627
@Mekebafirdosh7627 Жыл бұрын
ሂጃብ የለበሰቿ ፊትለፊት ብታረጓት እይታው የጉድ ነበር😅
@user-ht2xt7uo1c
@user-ht2xt7uo1c Жыл бұрын
ክክ
@ekramekram6901
@ekramekram6901 Жыл бұрын
ሣህ❤❤ እኔራሡ ሩጨነው የምገባው 😂😂
@zuzuyasufe
@zuzuyasufe Жыл бұрын
በጣም ውበቶ ተሂጃቦ ጋር ሂጃባችን ውበታችን❤❤❤❤
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Жыл бұрын
​@@ekramekram6901ልክ እዳ እኔ 😂😂😂😂😂😂
@IbrahimAli-je4cp
@IbrahimAli-je4cp Жыл бұрын
ሳህ
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 Жыл бұрын
ፀጋዬና ዘሀብ 17 አመት በትዳር መኖራችሁ ብዙ ነው፣ ስምኦንና አበባ እስክንድር( መረጃ ቲቪ ያልከው ግን የራስህን ምርጫ ነው ብዬ ነበር) ና መቅደስ ሁላችሁም እርግት ያላችሁ ናችሁ እግዚአብሄር ትዳራችሁን ይባርክ
@biruethioyoutube2087
@biruethioyoutube2087 Жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ለኔም ባል ስጠኝ🙏🙏
@user-fz2sv9bi4p
@user-fz2sv9bi4p Жыл бұрын
ትክክለኛውን መገድ የያዘውን ይስጥሽ
@biruethioyoutube2087
@biruethioyoutube2087 Жыл бұрын
@@user-fz2sv9bi4p አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እናት
@sadiamobile-ei5mz
@sadiamobile-ei5mz Жыл бұрын
አላህ የምትመኙን አይነት ይሰጠሽ
@biruethioyoutube2087
@biruethioyoutube2087 Жыл бұрын
@@genetiligabawu1709 ❤❤❤
@meremamerema7164
@meremamerema7164 8 ай бұрын
እኛወሎየወች እኮለሁሉም ብቁነን የደሴወቹ ማሻአላህ 17አመት ደሰይላል አሁንም በሰላም በጤና ያቆያችሁ
@user-sv8qv9mk8u
@user-sv8qv9mk8u Жыл бұрын
❤ቤተሰብ አገርችን ሠላም እደሆን ዱአ አዲርጉ
@ekrammohammed2579
@ekrammohammed2579 Жыл бұрын
17 አመት ደስ ሲል❤❤❤❤❤
@emanahmed-vb6fy
@emanahmed-vb6fy Жыл бұрын
በጣም እሱ ትልቅነዉ
@emanahmed-vb6fy
@emanahmed-vb6fy Жыл бұрын
ቤተሠቦቸም ትንሽ ሁነዉነዉ የተጋቡት
@elda554
@elda554 Жыл бұрын
ንፁሀንን በድሮን መጨፍጨፍ የዐማራ ህዝብ ላይ የዘር ማጥፋት እየፈፀማችሁ ነው #STOPAMHARAGENOCIDE
@peacelove4778
@peacelove4778 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@1356ruta
@1356ruta Жыл бұрын
እህህህህ ዛሬስ ያገሬ ሰላም ናፈቀኝ አሏህ ሰላም ያድርግልን
@user-yd9qr2sh7q
@user-yd9qr2sh7q Жыл бұрын
የዛሬዎቹ ጥንዶች ደግሞ ኮስታራ ናቸው ሶስቱም ፈገግ አያደርጉም😅😅😂😂
@Arabarab-uz6sr
@Arabarab-uz6sr Жыл бұрын
ያች ኮሜት ፈገግ አደረገኝ 😂
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq Жыл бұрын
ፍረተው ይሆናል
@NoorMubarak-cq2go
@NoorMubarak-cq2go Жыл бұрын
በጣም ያስፈራሉ😂😂😂
@ddddd1049
@ddddd1049 Жыл бұрын
ሸልማን ለምአሸልሙም ለመኪናኮ ያግዝቸዎን 🙄
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Жыл бұрын
ማአሻአላህ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ለሁላችሁም🎉
@elda554
@elda554 Жыл бұрын
#stop amhara genocide
@haniemayu2239
@haniemayu2239 Жыл бұрын
ሉላዬ የኔ ቆንጆ ❤❤😂😂
@user-kj3js7wy3y
@user-kj3js7wy3y Жыл бұрын
ማሻ አላህ 17 አመት ግን ስንት አመታችሁ ነዉ በተለይ
@asterabate7743
@asterabate7743 Жыл бұрын
የዛሬዎቹ ስርአታቸዉ አለባበሳቸዉ ለራሱ
@ejalembuli1970
@ejalembuli1970 Жыл бұрын
የሰረ እና ወረነ የሰፈሬ ልጆች
@user-to3fm7ki9g
@user-to3fm7ki9g Жыл бұрын
ሉላዬ ግን አቺን ለማየት ስል ብመጣ
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b Жыл бұрын
ባልሺ ምን ሊልሺ ይችላል ስትላት እናቴ ሊለኝ ይችላል አላለችም ሚስቱ ነሺጅ እናቱ ነሺደ እር ሴቶች 😂😂😂
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c Жыл бұрын
እደ ምን ችግር አለዉ አንዳንድ ባሎች ሚስቶቻቸዉን እማ እናቴ ማማየ ይላሉ
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq Жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀ በህለሟነው መሰል እኔ አልወድም እናቴ እህቴ ምናምን ሁሎም የራሱው ቦታአለው እዴት ሜሰት የናትን ቦታትይዛለች በፍፁም እህትም እደዛ ሚሰትም የራሷየሆነቦታአላት ሰለዚህ ማሜ ባባእያላቹሁ አትጃጃሎው
@saada5882
@saada5882 Жыл бұрын
እሚሉበት ምክንያት ይኖር እኔ ባሌ ሲሉ እራሱ አይወድም ነበር እናቱን በመኪና አደጋ ካጣ በሀላ የማማ ምትክ ይለኛል።አባቱ ደሞ እናት ትሁን አሉኛል 😭😭😭😭ጀነትን ይወፍቃችሁ እናቴ
@Nasir-rd1ky
@Nasir-rd1ky Жыл бұрын
መሸአለህ ሁላችሁም ተምራለችሁ አለህ ይጠብችሁ
@user-ws5ey2et5t
@user-ws5ey2et5t Жыл бұрын
ሰላም ሉላየ እንኳን በሰላም መጣሸ የኔ ወርቅ
@AynalemFeleke-bz6qy
@AynalemFeleke-bz6qy 2 ай бұрын
Ene Gin Tidari Aliyazukum Gin Geta Dena Tidar Meyaz Filagote Nw Tsloti Argulghn Enante ga Mehedi Feligalo Wodachuwalo ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hadra4556
@hadra4556 Жыл бұрын
አሰለሙአለይኩም ማሽ አላህ ደስ ይላሉ❤
@user-oe1br6xu8b
@user-oe1br6xu8b Жыл бұрын
ማሻአላህ ፍቅራቹህን ያብዛላቹህ❤❤
@user-ov1pg8yy4v
@user-ov1pg8yy4v Жыл бұрын
የስደት ኑሮ ሲከብደኝ ይሔ ቻናልና "Amharic Bible Tube" ናቸዉ የሚያፅናኑኝ 🙏🙏🙏❤❤❤
@natinati1714
@natinati1714 Жыл бұрын
ሉላ ዛሬ ሙዷ የለም ደብሯታል ምነው ቆንጅት
@rahwa138
@rahwa138 Жыл бұрын
Plese plese lets all help this young man. It will change his life he goes to oversease for medical treatment
@ytfhdzuzu
@ytfhdzuzu Жыл бұрын
17,አመት ያሉት ግን በስንት አመታቸው ተጋብተው ነው😮
@merimahassenmerimahassen8718
@merimahassenmerimahassen8718 Жыл бұрын
ጠይቂልን
@zedahmed9371
@zedahmed9371 Жыл бұрын
​@@merimahassenmerimahassen8718አጭር ሰው እድሜው አያስነቃም ልጅ ያስመስላል 😂😂
@user-id4td6gt7n
@user-id4td6gt7n Жыл бұрын
እኔ እራሱ አጭር ነኝ 32 አመቴ ነው ግን አልመስልም 15 ነው እምመስለው😂😂😂😂😂
@eshetneshteklehaymanot9615
@eshetneshteklehaymanot9615 Жыл бұрын
ታድለሽ
@zedahmed9371
@zedahmed9371 Жыл бұрын
@@user-id4td6gt7n እኔም እደዛዉ በራሴ ስለማቀዉ ነው የተናገርኩት 😄😄
@Hawiti_31
@Hawiti_31 Жыл бұрын
Masha Allah 17 amte❤😊
@hawawalo662
@hawawalo662 Жыл бұрын
አላህ ትዳራችሁን ያሣምረው
@sffdgg8523
@sffdgg8523 Жыл бұрын
የማንም አድናቂ አደለሁም አለች የኔ ቢጤ ይመችሽ 😅😅😅
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
የኔ በተለየ ስለቤተስብ በጣም እናወራልን ስለ ወዳፍትም
@omrmobile2678
@omrmobile2678 Жыл бұрын
ሙስሊሞቹ ስላሸነፉ ደስ በሎኛል 😊
@girmahenny8348
@girmahenny8348 Жыл бұрын
zeregna atihugni
@omrmobile2678
@omrmobile2678 Жыл бұрын
@@girmahenny8348 እደዛ ሳይሆን ትንሽ በይናፋርነታቸውን ሲሸማቀቁ ስላየሁ ነው
@user-fi2yu8yr1z
@user-fi2yu8yr1z Жыл бұрын
ሙስሊም ክሪስቲያም ያሸነፈ ቢያሸንፍ ቱ ጉረኛ
@tigisit2534
@tigisit2534 Жыл бұрын
😔😔😔አሽቃባጭ
@user-qu2zo4mv6q
@user-qu2zo4mv6q Жыл бұрын
ዘረኛ ልቦና ይስጥ
@user-zp5mc8tu4t
@user-zp5mc8tu4t Жыл бұрын
እነሱ ፍቅራቸው ሲገላለፁ የእኔ ማፈር ሆሆ ክክ
@user-og6rv4fq5j
@user-og6rv4fq5j Жыл бұрын
😂😂😂
@EmuHiba
@EmuHiba Жыл бұрын
ስምህ እስክንድር ተብሎ መረጃ ቲቪን ባታይ ነበር እሚገርመኝ 🎉🎉🎉🎉እሰይ
@haymitube345
@haymitube345 Жыл бұрын
እስክንድር ትልቅ ማስታውቅያ ስራ እውነት እናመስግናለን ልጅቱ👍👍👍👍👌👌👌ጎበዝ ናት
@EmuHiba
@EmuHiba Жыл бұрын
@@haymitube345 በጣም
@Ermi
@Ermi Жыл бұрын
Please do not ask private questions such as what their husbands do for a living?
@ratube5665
@ratube5665 Жыл бұрын
ሉላ ጎበዝ ናት እያዋዛይ ነው እምጠይቀው ለስለስ ባለ አንድበት ጎበዝ
@asaada2118
@asaada2118 Жыл бұрын
ስጠብቃችሁ መጣችሁ
@semira157
@semira157 Жыл бұрын
የመጀመርያው መልስ አልጋላይ አትሉም 🙈🙈🙈🙈🙈🙈
@Sameer-oc7oe
@Sameer-oc7oe Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😁😁🤔🤔🤔🤔
@kere6628
@kere6628 Жыл бұрын
😂😂😂😂🙊🙊🙊😘😘
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
ምንም ጨዋታቢሆን የአለምህዝብ ነው የሚያየው ይህን ቻናል.ሥለዚህ ፈጣጣነት ሲበዛ ጋጠወጥነትነው የቤትጉዳይቤትእንጅውጭ አይወጣም
@sophiaafworki1284
@sophiaafworki1284 Жыл бұрын
Hooo😂😂😂😂
@user-kd8tk1wl5z
@user-kd8tk1wl5z Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂ምነው
@user-hm2cg9nn8c
@user-hm2cg9nn8c Жыл бұрын
ወኔ የዛሬወቹ ሙስሊሟማ አይናፋር ❤❤
@hayathayat-eo5xf
@hayathayat-eo5xf 2 ай бұрын
የዛሬወቹ ይቆጣሉ;
@user-sw2cu6lk1g
@user-sw2cu6lk1g Жыл бұрын
የዛሬውስ አይነፋም😅ከመጀመሪያው ያስታውቃን😂
@NoorMubarak-cq2go
@NoorMubarak-cq2go Жыл бұрын
😂😂😂😂
@fatiya8477
@fatiya8477 Жыл бұрын
ምንድነው ግን የኢርዩፕያ ታሪካዊ ቦታ ከላሊበላ ውጭ አታውቁም እንዴ? ሆሆሆ አረ ትገርማለችሁ 😮
@TruthEz
@TruthEz Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ✅ የኢርዩፕያ ❌
@lidacall2815
@lidacall2815 11 ай бұрын
ሉላ በረድ ያለች ነች እንደ ሀኒቾ ፈርፈሽ ሞቅ ደመቅ ታረገው ነበር ሳቛ ብቻ ይበቃል
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
ደሴ የቤት ስው ናቸው ብና እያፈሉ መቀምጥ
@hawa7349
@hawa7349 Жыл бұрын
የዶአ ሠዉች ነን❤❤❤😂
@werkneshnasir3246
@werkneshnasir3246 Жыл бұрын
ወይኔ ለምንድነዉ የተቆጡት ወይ ጉድ ለምን አላሸነፍንም ለማለት ነዉ
@adresseaeed1780
@adresseaeed1780 Жыл бұрын
ግን e..S ለምነው። ለአማራ ህዝብ ፍትህ ያማትሉት። ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለአማራ ህዝብ ለአማራ ህጣናት😢😢😢😢
@user-tx1mw9ux6t
@user-tx1mw9ux6t Жыл бұрын
አላህበሰላምለሀገርሺያብቃሺ
@user-fy2fq2ri8j
@user-fy2fq2ri8j Жыл бұрын
የታባቱ😂 የማንም አደንቄአደለሁ
@sffdgg8523
@sffdgg8523 Жыл бұрын
የኔ ቢጤ ነች 😅😅😅😅
@user-wt8uq5bh2r
@user-wt8uq5bh2r Жыл бұрын
ሉላዬ ስወድሽ❤❤❤❤
@zaynab8541
@zaynab8541 Жыл бұрын
የዛሬወቹስ😂😂😂😂
@hamdaabdirahman6715
@hamdaabdirahman6715 Жыл бұрын
መሺአላህታድለሺይችንቀንለኝምያድርሥልን፣አላህበሠላም ከቤተሠቦችሺጋርያገናኝሺዉደ🎉
@zewedetuabera7532
@zewedetuabera7532 Жыл бұрын
ወይኔ አረ እስከ 4 ሰዓት ነው የምታዬዉ
@lozilozi4123
@lozilozi4123 Жыл бұрын
በስላም ግቢ 👏
@user-yz5gh5jn3j
@user-yz5gh5jn3j 11 ай бұрын
የዛሬወቹ አይናፋር ናቸዉ
@wesenayalew3421
@wesenayalew3421 Жыл бұрын
ዘመዴ የት ነክ ሉላ ደነገጠች መረጃ ቲቪ ሲል ጀና 😅😅😅😅😅 ዜና ትወዳለክ አለች እኮ ደግሞ😂😂😂 መቼም እሄኔ በብልፅግና እየታደነ ነው
@godislove8937
@godislove8937 Жыл бұрын
😂😂
@asterabate7743
@asterabate7743 Жыл бұрын
እኔም ፈርቼላቸዋለ በእዉነት
@yordagoitom7763
@yordagoitom7763 Жыл бұрын
Wow Tsegay Melkam new really gobez
@SebeleWende
@SebeleWende Жыл бұрын
አረ ያማራዉ መታፈን በቃ
@user-tw7tl1uv9m
@user-tw7tl1uv9m 11 ай бұрын
ሉላየ እወድሽአለሁ❤
@Amharawollo
@Amharawollo Жыл бұрын
ሉላ ምንሽም አይመቸኝ ደረቅ ነሽ ሰው አታከብሪም ሰው የተሰማውን ሲመልስ እንደህፃን ልጅ አትኮራረጁ ምናምን ትያለሽ ምን አገባሽ የፈለጉትን ይመልሱ ወልጋዳ እግር ስታስጠይ
@bitybity4949
@bitybity4949 Жыл бұрын
እረ የስድብ መንፈስ የተወጋ ይሁን ምን አረገችሽ ደግሞ ልቅም ያለች ቆንጅዬ ናት ምንም አይወጣለትም
@fatimamohammad514
@fatimamohammad514 Жыл бұрын
ክክክክክ😅
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
እረ የስድብ ጉድ የአስተዳደግ ልክ ውይይይይ ስድብ እርግማን ለእራስ ነው እድ ስለማትመልስልሽ
@elsanurye5843
@elsanurye5843 Жыл бұрын
አቤት ቅናት
@alimazmaz8133
@alimazmaz8133 Жыл бұрын
አቤት አቤት ቅናት
@GenetDerese
@GenetDerese Жыл бұрын
ምንላይነዉ መመዝገብ የሚቻለዉ
@user-jx2wl2ec8i
@user-jx2wl2ec8i Жыл бұрын
እወይ ፊልም ቁርአንቅሩብት ቱቱቱ
@user-tv8hv8ti7e
@user-tv8hv8ti7e Жыл бұрын
ቢጫለባሹግን ገርጠጥ ያለ መሠለኝሳ😅
@ፋኖወቸደሞቸ
@ፋኖወቸደሞቸ Жыл бұрын
አወ አመዳም ነገር ይመስላል ።ክክክክክክክክ ግን ሁላቸውም ፈታያሉ አይደሉምአላደል ጭክክ ያሉናቸው
@user-tv8hv8ti7e
@user-tv8hv8ti7e Жыл бұрын
@@suzansuzan2700 ክክ
@user-tv8hv8ti7e
@user-tv8hv8ti7e Жыл бұрын
@@ፋኖወቸደሞቸ ክክ
@hayubintmama264
@hayubintmama264 Жыл бұрын
​@@suzansuzan2700 እሙሙ ያገረጣል እደ😂 ግን ምንድነው እሙሙ😅
@husnayasin9390
@husnayasin9390 Жыл бұрын
Wow zare des yilal programu
@TruthEz
@TruthEz Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@michaeltekle7228
@michaeltekle7228 Жыл бұрын
Lunie ariff program betam new yemmecheigna programu
@TruthEz
@TruthEz Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@birtukankassu7356
@birtukankassu7356 Жыл бұрын
Sewdew yan prgram❤❤❤❤
@TruthEz
@TruthEz Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾👈🏾👈🏾
@rahelrahel6589
@rahelrahel6589 Жыл бұрын
መልስ ካልተመለሰ ሚያኮርፉ ሰወች 😅😅😅😅
@bettyskincare19
@bettyskincare19 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 Жыл бұрын
እኮ😂😂😂ለብር ብለው የመጡ ናቸዎ😂ስግብግብ ለጫወታ አስበው ቢመጡስ እድህ ፊታቸውን አይጥሉም
@rahelrahel6589
@rahelrahel6589 Жыл бұрын
@@aiqutbano1845 አረ በጣም ነው ሚያስጠሉት የዛሬወቹ 🤣🤣ቤት ሄደው መራገጣቸው አይቀርም 😓😁
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 Жыл бұрын
@@rahelrahel6589 ክክክ እኔ እሚስቀኝ ፍቅር አገላለፃቸው እሚወዱትን ሰው ሳይሆን እማይወዱትን ያሉ ይመስላል ለማለት አመት ይወስድባቸዎል እሱም በተሰባበር ቃል ክክክ
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c Жыл бұрын
@@rahelrahel6589 የስራሽን😁🤭 ቤት መራገጣቸዉ አይቀርም ወይኔ በሳቅ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@hawalewye738
@hawalewye738 Жыл бұрын
አዲስ ምራፍየለምእሳየሳምቱምየለዛሬምየለ
@seadamo78
@seadamo78 Жыл бұрын
የዛሬዋቹ ተደባድበው ነውደ የመጡት አኩርፈዋል😂😂😂😂😂😂😂😂
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq Жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ ፍረተው ይመሰለኛል
@FatumaFatuma-ku3bb
@FatumaFatuma-ku3bb Жыл бұрын
ክክክ
@user-om3lr1pi4p
@user-om3lr1pi4p Жыл бұрын
Lulaye😊
@dessimahdi2957
@dessimahdi2957 4 ай бұрын
❤😊
@bitsitbitsittadesse5268
@bitsitbitsittadesse5268 Жыл бұрын
ሉልዬ በጠም እየፈርሽ ነው እስፖ ስር
@kemilafetene7869
@kemilafetene7869 Жыл бұрын
የልጓማልጅማለትአፍራሺንውታሳፋሩአለሺ
@simeranred3153
@simeranred3153 Жыл бұрын
አንደኛ ነኝ የኢትዮ ቅመም
@muluastaxqe1133
@muluastaxqe1133 Жыл бұрын
እኔ ሁለተኛ😂😍
@bait1035
@bait1035 Жыл бұрын
ክክክ ወዶ አይስቁ ስልኩን ሳይሆ ለእኔ በአካል ባገኛውት እኔንን አያድርገኝ
@kiyyaatasfaye1520
@kiyyaatasfaye1520 Жыл бұрын
❤❤❤
@user-sx2dg4ep2p
@user-sx2dg4ep2p 11 ай бұрын
ሀገርልገባሶስትወርነውየቀረኝያሳካልሽበሉኝከልባችሁ
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 Жыл бұрын
Aznagn astemarina asqign yeyaze program neaw!!!!!!
@TruthEz
@TruthEz Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@rahma-hj2lk
@rahma-hj2lk Жыл бұрын
masaallha
@user-ce3es6zy6z
@user-ce3es6zy6z Жыл бұрын
ሉላ ትመቺኝ ነበር ሙስሊሞችን ምታሸማቅቂው ነገር አልተመቸኝም አቁሚ ፕሊስ
@user-ce3es6zy6z
@user-ce3es6zy6z Жыл бұрын
@@elsaberhe3671 መጀመሪያ ሙሉውን እይው ከማውራትሽ በፊት
@TruthEz
@TruthEz Жыл бұрын
@@elsaberhe3671 እራሱ ሙሐመድ ከሰጣቸው በርካታ ኢ-ሰብዓዊና አሸማቃቂ መመሪያዎች አንዱን እንሆ ፥ - ይሁዳውያንና ክርስቲያኖች መጀመሪያ ሰላምታ ሳይሰጧቹ በፊት ሰላም አትበሏቸው። በመንገድ ላይ ስትገናኙም በጠባቡ መንገድ እንዲያልፉ አስገድዷቸው ማለቱን አቡ ሁሬይራ ዘግቧል። 🫢 ፡ ሳኺህ ሙስሊም ፳፩፻፷፯ ኤ ፡ መጽሐፍ ፴፱ ፣ ሀዲዝ ፲፮ ፡ መጽሐፍ ፳፮ ፣ ሀዲዝ ፶፫፻፹፱ 📖👈🏾🤔
@user-be7pz3tr9u
@user-be7pz3tr9u Жыл бұрын
መካ አትይምደ 😊😊😊ምንምየለ😊
@zenatberihun9324
@zenatberihun9324 Жыл бұрын
እርኡኡኡኡኡኡኡኡኢዳታ ይለቀቅልንን
@user-pm2lz9xq2v
@user-pm2lz9xq2v Жыл бұрын
አዋጅ 6 ወር የተባለ እውነት ነው ግን 😢😢😊
@marymeadmeadme9520
@marymeadmeadme9520 Жыл бұрын
​@@user-pm2lz9xq2vወላሂ 6ወር
@zenatberihun9324
@zenatberihun9324 Жыл бұрын
@@user-pm2lz9xq2v ወይኔ ገደሉን አዋጁ አወ 6 ወር ተብሎል ዳታዉ ግን እጃ አይይይ😥😥😥
@user-go8hv8im2x
@user-go8hv8im2x Жыл бұрын
Nays Ashenafiwchu Adnkeleu lula fthawy huni sewn Atasshenki
@TruthEz
@TruthEz Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@ZzZz-hq1ev
@ZzZz-hq1ev Жыл бұрын
የዜሬዉ አያዝናኑም ሌሽ
@Misneb
@Misneb Жыл бұрын
ለሁለተኛና ሶስተኛ አምስትና ሁለት ሺ ሽልማት ቢኖራቸው ጥሩ ነው እላለሁ። በእርግጥ የሀገር ልብስ የሚሰሩት ገበያ አግኝተዋል ስራቸውንም አስተዋውቀዋል በፕሮግራሙ ላይ። ቢታሰብበት ...
@indujed3236
@indujed3236 Жыл бұрын
Lulye sewdish eko allha yetbkha ebs hulmu 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@TruthEz
@TruthEz Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾👈🏾👈🏾
@user-on8wi9uw7y
@user-on8wi9uw7y Жыл бұрын
selam Gibi Tadileshe
@TruthEz
@TruthEz Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 108 МЛН
КТО ЛЮБИТ ГРИБЫ?? #shorts
00:24
Паша Осадчий
Рет қаралды 883 М.
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 108 МЛН